//የቡና ሰአት//"የህይወቴ ዋና ስራ አስፈፃሚ ለመሆን የወሰንኩት ገና በለጋ ዕድሜዬ ነበር"... ዶ/ር አብይ /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 83,178

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@Roman-m7l4s
@Roman-m7l4s Ай бұрын
ዶ/ር አብይ የኛ ጀግናናናናና ረጅም እድሜ ይስጥህ ላንተ ቃላት የለኝም
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
ዶክተር አብይ ለፋጡማ ያደረክላት ትብብ እኛ የማዳም ቅመሞች እናመሰግናለን የምትሉ ደግሞ ኑ እንደማመርጨበቅንነት
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
በጣም ከቃል በላይ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Ай бұрын
Awo betam😢❤
@mahiethio
@mahiethio Ай бұрын
በሉ ደምሩኝ
@sofi8983
@sofi8983 Ай бұрын
@mahiethio ነይ እችም
@زوزوالمغربي
@زوزوالمغربي Ай бұрын
@@sofi8983 በጣምምምም
@Yalem-k6l
@Yalem-k6l Ай бұрын
ይህ ጎንደር ስንቱን ያበቅላል አደበትህ እራሱ ደስ ሲል ደኦክተራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@genetabebe-bn6qn
@genetabebe-bn6qn Ай бұрын
እስቲ ማነው እንደእኔ ይሄ ዶክተር በድጋሜ ሴፉ ፈንታሁን ሾው ላይ ይቅረብ የምትሉ ሰዎች እና በመንግስት ዘንድም ይሸለም የምትሉት በላይክ አሳዩኝ?👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
ዶክተርዬ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልህ ዘመንህ ይባረክ ሰው በሁሉም ነገር እደት ሙሉ ይሆናል መልከ መልካም ትሁት በቁ ባለሙያ ሁሉን ያደለህ እኔ የገረመኝ የተወለድክበት ሰፈር ጨዋ ሰፈር ግሩም ነው❤❤❤
@fantayedegemu
@fantayedegemu Ай бұрын
የማቱ ሳላ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ምርጥ እና ጀግና ቀናነት ቢቻ ቃላት ያጥራል ስላንተ ለማውራት
@mirthabesha8392
@mirthabesha8392 Ай бұрын
መልካም ቤተሰብ እንዳሳደግህ አንተ ምስክር ነህ በጣም መልካም ሰው ነህ ለሙያህ ክብር ያለህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ
@Sነኝወለዬዋ
@Sነኝወለዬዋ Ай бұрын
የኛ ዉድ አተ እኮ የሚስኪኖች ስጦታ ነክ ሙሀባህ እራሱ ፈዉስ ነዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን እኖድሀለን ❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
ዶክተረየ እረጂም እድሜ ይሰጥህ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ማንም ቁምነገር ብሎን አያዉቅም ለወሬ ማሞቂያ ቢሆንጂ 😢 አንተ ግን በተግር በትህትና አሳይተህናል ሰለዚህ በጣሞ እናመሰግናለን አሁንም እሰከ መጨረሻው ፋጡማ ጋ ሁንልን እንወድሃለን እናከብረሃለን 🎉🎉🎉🎉❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
@@maryamdawood5052 ደምሬሻለሁ በረቺ ዉዴ
@naymaa2843
@naymaa2843 Ай бұрын
በቅርቡ ነው ስላንተ መከታተል የጀመርኩት እና በጣም ጎበዝ ትሁት የስራ ሃላፊነት የሚሰማው ምርጥ የዘመናችን በእውቀቱ የሚሰራ ወጣት ሌሎችም ባንተ ሙያ ለይ ሆነው ለሚሰሩ ባለሙያዎች ትምርት ይሁናቸው ስንት መናጢዎች ኣሉ በእውቀታቸው የማይሰሩ እና በዚው ቀጥልበት በርታ
@wudethiopiawy9027
@wudethiopiawy9027 Ай бұрын
መቅዲ የኢቤኤስ ቅመም ምን ያህል እውቀት ያለሽ መሆኑን በዚህ ፕሮግራምሽ ይታያል ጎበዝ ነሽ ሊቤኤስ ያለሽው አንቺ ነሽ በጣም የምወደው ፕሮግራምሽ ነው። ዶ/ር አቢይ ደግሞ ለኢትዮጵያ የተሰጠ በረከት ነው ምርጥ ሰው። ህይወትህ ኑሮህ ስራህ ይባረክ እንዲህ አይነት ቅኖች ለሃገራችን ይብዙላት።
@AlemuFidano
@AlemuFidano Ай бұрын
ዶ/ር አድራሻህንና የስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን በጣም ጥሩ ነዉ።
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah Ай бұрын
ዶክተርዬ እንዳንተ አይነት ትሁት ሰዎችን ያብዛልን ለፋጡማ ለዋልክላት ውለታ ለሰጠሀት ተስፋ ፈጣሪ ይክፈልህ❤
@MakyahMakyah-j5g
@MakyahMakyah-j5g Ай бұрын
የስንቱን ነፍስ አተረፍክ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ❤
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ትህትናህ ነገሮችን የምታስረዳበት መንገድ እንዴው ስንት አይነት መልካም ሰዎች አሉህ ያአላህ ክበር ወንድሜ
@ትጅጓልራያኣላማጣ
@ትጅጓልራያኣላማጣ Ай бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ጥበቡ ይጨምርህ🙏❤❤
@ImegnGuta-lf6mf
@ImegnGuta-lf6mf Ай бұрын
ዶክተርዬ ሰላየሁህ የኔ ልበቀና እግዛቤሄር እድሜህን ያርዝምልን
@SaSa-es3ml
@SaSa-es3ml Ай бұрын
ዶክተርዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልልልንንን የኛ መልካም የኛ እንቁ የብዙወች ደራሽ ምናለ ሺ ሁነህ በተፈጠረክልንንን ❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ደምሪኝ
@sofiasofia163
@sofiasofia163 Ай бұрын
ጎበዝ በርታ ወንድም ጀግና ማለት አንተነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ዝርህይብዛ
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 23 күн бұрын
መቅድም አንቺም አጠያየቅ በጣም ደስ ይላል ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ
@meserethailemariam1446
@meserethailemariam1446 Ай бұрын
ጌታ ይባርክህ በጣም የተጨነቅንበት ለ3 ዓመት ስቃይ ነበር እውነትህን ነው ያየ ያቀዋል ምን ያክል እንደምታሳርፈው ውይ እድሜህ ይርዘም 🙏 አዳማ ላላችሁ በዚህ ችግር ላሉ ህፃናት ራህማ ክሊኒክ 04 አለ በጣም ሚገርም ዶክተር ነው ብቻ ብዙልን ተባረኩ
@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
@ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ Ай бұрын
ቁጡሩን በክሽ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን Ай бұрын
የለሰብከውን ሰፊ እርዝቅ ጤና ና እድሜ አላህ አብዝቶ ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JustUs-b6w
@JustUs-b6w Ай бұрын
ዶክተር አብይ አላህ ከዚህም በላይ እውቀቱን ያብዛልህ. ለፋጡማ ከጎኖ ሆነህ ተስፋ ስለስጣሀት እናመስግንሀለን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ደምሪኝ
@uaesara8261
@uaesara8261 Ай бұрын
ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝመው እድሜና ጤና ጥበብን እጄጉ ን ይሰጥህ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
አሜን ደምሪኝ
@senaitseboka
@senaitseboka Ай бұрын
ዶ/ር አብይ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፤ ምክንያቱም በጤንነት ስትኖር ነው እግዚአብሔርም ጥበብን በአንተ ላይ እያሳደረ ለብዙዎች ተደራሽ የምትሆነው ወይም የብዙዎችን እንባ የምታብሰው እና እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ፡፡
@zenatali7913
@zenatali7913 Ай бұрын
ዶክተር አንተ ትልቅ ሰው ድሀን የማትንቅ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የምታከብርና የምትረዳ መሆንህን በፋጡማ አሳይተኸናል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ እስዋንም አላህ አሽሮአት ደስ ይበለን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
ትክክል ደምሪኝ
@emiayele7305
@emiayele7305 Ай бұрын
ዶ/ር ዐብይ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድካል ያከብርካል እድሜና ጤና ይስጥህ 💚💛❤
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 22 күн бұрын
አንተም አላህ መርቆ😢😢😢የሰጣቸው😢😢😢❤❤❤ስብእናው ማንነቱን😢😢😢በደንብ የገለፀው
@MahderDemelash
@MahderDemelash Ай бұрын
ከዶክተር አብይ የወጣህበትን ማህበረሰብ ማገልገል መሰጠት ያሰፈልጋል ኑርልን ፈጣሪ ክብርት ይሰጥልን
@zenebechhabte951
@zenebechhabte951 Ай бұрын
አግዛብሔር ስራክን ይባርክ በጅክ ብዙዎች ይፈወሱ 🙏
@mominasiraj848
@mominasiraj848 Ай бұрын
አላህ ይርዳህ ምርጥ ሰው በዛ ላይ የተማረ ሰው በጌታየ ፍቃድ ሲለኝ እስልምናን አላህ ይስጥህ ይወፍቅህ ስለወደድኩህ ምወደውን ምረጥኩልህ አላህ ይውደድህ I
@MekyaSeid-gi8mz
@MekyaSeid-gi8mz Ай бұрын
አሚን አላህ ይወፍቀው
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Ай бұрын
የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር አብይ ታደሰ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ በጣም መልካምና ጀግና ዶ/ር ነህ እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን😘😘😘❤❤💐💐🙏🙏
@የፍቅርሰው-ኘ3ቐ
@የፍቅርሰው-ኘ3ቐ Ай бұрын
አላህይጠብቅህ ለሰወች ቅንነትህን በፋጡማ አይተናል
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 Ай бұрын
ኩሩ ጎዴሬ አማራዬ🇨🇬 አላህ ይጠብቅህ
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
የምጠላውን ፎርጅጅ ስም ብትይዝም እዳ የሴጣንን ሥም መላክም ይይዘዋል አላህ ይጠብቅህ መልካም ሰው ነህ አላህ አይቀይርህ ያረብ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
አይገርምም
@shsfvv37
@shsfvv37 Ай бұрын
እግዛብሔር ዘመንህነን ይባርክ❤❤❤
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Ай бұрын
More bless my brother egzabhair yitabkh ❤❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Ай бұрын
ወሳኝ ሰው ዶክተር አብይ አለህ በጥላው ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
አሜን ደሞሪኝ
@zizi-y1f
@zizi-y1f Ай бұрын
ላንተ ቃላት የለኝም አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@hana.6956
@hana.6956 Ай бұрын
እግዚአብሔር ከአመኑት አይጥልም ልጄን ሊያድንልይ ዶክተርን መልክተኛ አደረገልኝ ልጄ ነገ ይተዋል እያልሁ እግዚአብሔር እባክህ ማርልኝ እንደጎደኞቹ ነቅቶ እንዲሸና እያልሁ እግዚአብሔርን እለምናለሁ ሽታ መሆኑን አላወቅሁም አሁን ስሰማ ልክ ዶክተር ያላቸውን ምልክቶች አይበታለሁ። ለካ ሐኪም ቤት መውሰድ ነበረብኝ አሁን ግን ችግሩን አወቅሁ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@GeniTube-e4s
@GeniTube-e4s Ай бұрын
በማርያም አማላጅነት ሳታምኑ እንዳታምኑ❤🎉 ኑ በብርሃን ተመላለሱ❤🎉
@h1234-z3b
@h1234-z3b Ай бұрын
ምን አማላጅ ብቻ ታድናለች አደረገችልኝ ትላላችሁ አላህ ሀቁን ይምራችሁ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ የሆነው አላህ ብቻ ነው በእውነት ሊገዙት የሚገባ አላህ ብቻናብቻ ነው
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s Ай бұрын
አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ
@اال-ل4ي
@اال-ل4ي Ай бұрын
ጀግናው ኢትዮጵያ ❤❤
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd Ай бұрын
ዶክተር አብይ አላህ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ልበቀና መልካም ነህ እና ❤❤❤🎉🎉
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
ዶክተር አብይ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀቱንም ዕድሜና ጤና ይስጥልን:: ዶክተር አሁንስ አድራሻህን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው ልጀ ሲተኛ በጣም ይጨናነቃል ያኮራፋል አንተ ጋር ማሳከክም እፈልጋለሁ እባክህ አድራሻህን ዶክተር??
@MotiurRahman-gi8tf
@MotiurRahman-gi8tf Ай бұрын
ደሥ እሚል ጥሩ ሥብእና ያለው ነው❤❤❤❤❤❤
@asmeretgebremichael1158
@asmeretgebremichael1158 Ай бұрын
ዋውው ዶክተር አግዚኣበሃር የሙላለህ በርታ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ደሜዎ❤❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Ай бұрын
ዶክተራችን ኑርልን የኛ ልበቀና❤
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc Ай бұрын
ዶክተር አብይ ማሻ አላህ ሙያክ የላቀ ነው በዛላይ ትሁት ነህ አላህ ይጨምርልህ ሂድያንም አላህ ይወፍቅህ ያረብ❤
@JanniJanni-vl7sw
@JanniJanni-vl7sw Ай бұрын
እሱ እምነት ቸገርኝ እለሽ ሂዳሽ ይጥፍና እዲናቆትሽን ስተሽ ውጭ
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc Ай бұрын
@JanniJanni-vl7sw የለምኝ ልጅ ምን አባሽ አገባሽ ምድረ ድቃላ ደብተራ መብቴ መሰለኝ የሰካራም ልጅ ነጃሳ ውሻ ቅዠታም
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث Ай бұрын
ተዉአትሣደቡእነሡእራሣቸዉያቃሉየሚጠቅማቸዉን
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Ай бұрын
እንዳንተ አይነት መልካም ዶክተሮችን ያብዛልን ብዙ ገንዘብ የሌላቸውን ህጽናት አክመሀል ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
❤ዶ/ር አብዬ እግዚአብሔር እርጆም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤
@SelshiRebka
@SelshiRebka Ай бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ሁሉ ቤተሰቤችህ
@b.6015
@b.6015 Ай бұрын
የጎደር ልጅ ነህደ ማሻ አላህ
@tamersefaro6820
@tamersefaro6820 Ай бұрын
ነው
@akmam5900
@akmam5900 Ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ. ዴክተር. ሠላምህ ብዝት የበል በጎሰዉ ነህ
@AmelmalQ8
@AmelmalQ8 Ай бұрын
kibur doctorachin ye agarachin ye 21 jagna lante yemikafalow kifiya be sw yelem lante yemikaflow egzabher nw rajim edme na tena kene betasab yistik endante aynat awaki tut melkam sw wadad fikr yehone doctor egzabher yabzalen be eunat kalat yelegnim lante nurelen enwadahalen❤❤❤❤❤❤
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ Ай бұрын
ላተቃልአጣሁ,በዚህደግነትህ,አላህሂዳይስጥህ,ወድሜሜ❤❤
@Hdgfdh6543
@Hdgfdh6543 Ай бұрын
ላንተ ቃል የለኝም❤
@YalemGedelu
@YalemGedelu Ай бұрын
dese metel Gonderi edemi fetsari yesetehi❤❤
@Mesfinasfew
@Mesfinasfew Ай бұрын
ዶክተርእግዚአብሄርእድሜናጤናይስጥህ
@alemtariku3017
@alemtariku3017 Ай бұрын
ፈጣሪ በልጆችህ ይክፈልህ መልካም ነገር ለራስ ነው እና ።
@AsamaraBelete
@AsamaraBelete Ай бұрын
ፋጣሪ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏
@ethiopiahagere2675
@ethiopiahagere2675 Ай бұрын
ተባረክ!
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz Ай бұрын
እናትና አባቱን አቅርቡልን❤
@zeheraASaf
@zeheraASaf Ай бұрын
እድሜ ና ጤና አብዝ ቶ ይስጥህ ከን ቤተስቦችህ ❤❤❤🎉
@hannaatena7844
@hannaatena7844 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🎉🎉🎉
@VgsHsi
@VgsHsi Ай бұрын
በጣም ነው የምወድህ❤ አላህ ይጠብቅህ
@Rabuyebutawa
@Rabuyebutawa Ай бұрын
በጣም ጅግና ዶክተር ነህ
@MaazaEthy
@MaazaEthy Ай бұрын
ሰው የዘራውን የሚያጭደው ክበርልን ዶክተር እናመሰግናለን መቅድየ እንግዳሽ አርገሽ ስለጋበሽልን
@FAfi-33
@FAfi-33 Ай бұрын
ማልከመልካም ትሁት አላህ ሂዲያ ይስጥህ ከረጅም እድሜ ጋር
@יוסיאבייב-ש6נ
@יוסיאבייב-ש6נ Ай бұрын
የዉነት ጥሩተማሪ ነበር በተግባርም አሳይቷል
@TeyeFuad
@TeyeFuad 23 күн бұрын
Doketr abey love❤❤
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 Ай бұрын
ሁለታችሁንም ድንቅ ኢትዮጵያ ዊያን ናችሁ።
@طيفالعنزي-ط7ب
@طيفالعنزي-ط7ب Ай бұрын
በጣም ጀግና ዶክተር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SelomieTesfay
@SelomieTesfay Ай бұрын
Dr. Eidmena tena yistih fetari jegna
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@AsfarTradingማሒ
@AsfarTradingማሒ Ай бұрын
ዶክተር አብይ ልዩ ሰው በጣም እንወድሐለን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏
@Haregu-o6m
@Haregu-o6m Ай бұрын
The best doctor
@AlemsegedYohannes
@AlemsegedYohannes Ай бұрын
ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ
@ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ Ай бұрын
ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅክ ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥክ
@እሙከድር
@እሙከድር 17 күн бұрын
ደኩተር አብይ ሽአመት ያኑርህ🥰🥰🥰
@YewinheregeBeterework
@YewinheregeBeterework Ай бұрын
They. Mealk. Ewaktea. Holnea yedeall egzabhear edamnea. Teanea. Yesteahea❤❤❤❤ sewadewa. Wow astedadegea. Dsea yealle❤❤❤❤
@madinashaker4471
@madinashaker4471 Ай бұрын
አላህ።እድሜጤነ።ይስጥ❤❤❤❤ዶክተር🎉አብይ❤❤❤🎉
@TvifGhct
@TvifGhct Ай бұрын
ዳክተርዬኤ አላህ ያበርታክ የኔወድን ከምንም ነገር አላህ ይጠብቅህ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
አሜን ደምሪኝ
@mekiamekia459
@mekiamekia459 Ай бұрын
ዶክተርዬ የህዝብ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@AdesHyewt-y9o
@AdesHyewt-y9o Ай бұрын
የአፍንጫው ገጥሞኝ ያውቃል ከባድ ነው እግዛአብሄር ይባርክህ
@Alem-s5x
@Alem-s5x Ай бұрын
ዶክተርየ ለኛ የኢትጵዮያ እንቁ ልጃችንነህ❤❤
@سميرهسميره-غ6ف
@سميرهسميره-غ6ف Ай бұрын
እግዚ አብሔረ ይጠብቃህ ዶክተረ አብይ
@RahimetAlemu
@RahimetAlemu Ай бұрын
Gena zare swe akrebachu❤
@RomanAsrat59
@RomanAsrat59 Ай бұрын
Thank u Dr ❤
@Umuhanifa5
@Umuhanifa5 Ай бұрын
ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ 🦋🌹
@RahelMom
@RahelMom Ай бұрын
sira esekitgamerr begugut eyetebikuhe nw ❤
@MeronWenda
@MeronWenda Ай бұрын
Ufff kemakekmh askdemo sew mehone yekdemal ante kelbh sew neh egna yemnenorew yekfat sew sayhone fetari sew yalew representative neh bka hospital mehde alflgem doctorochu yetmarut doctor lembal ena le mugsaw new enji lemsaerat aydelm ante gn enqwan serah lay interview lay enqwan tetehenah bednb salawekh wededekuh yannten tehena lehulachen yaldeln amen❤❤❤❤
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንደ አንተ ቢሆን ሀጠር የት በደረሰች 🎉🎉🎉❤❤❤
@الحمدالله-ف4ث
@الحمدالله-ف4ث Ай бұрын
ሀጠር😂አገር😂በጣም😢
@fuhhg1808
@fuhhg1808 Ай бұрын
ዶክተርየ ይህንን ቅንልብይዘክ አላህ ኢስላምን ይወፍቅህ
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb Ай бұрын
እንኳን ግን ሳይህ እሳሳልሀለው ዶክተር እብይ እድሜ ከጤና ያድድድልልኝ
@munamuna1301
@munamuna1301 Ай бұрын
የኔውድ፥እዴኔ፥ሁነሻል፥ወላሂ፥ለዚህ፥ዶክተር፥እዴናቴልጅ፥ነው፥የምሳሳለት፥አላህ፥እድሜውን፥ያርዝምለት
@christianmikyas8366
@christianmikyas8366 Ай бұрын
እ/ር ይባርክህ ዶ/ር አብይ ጌታ እየሡስ በደሙ ይሸፍንህ።
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Ай бұрын
ቤተሰብ ያንቺ ሀላፊ ናቸው
@rosemare8314
@rosemare8314 Ай бұрын
Dr. Geta zemenhn yebark ❤
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 Ай бұрын
My LORD be with you!!
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ዜሮ ዲግሪ ሙሉ ፊልም | Zero Degree | New Ethiopian Movie 2024
1:52:19
Eliana Entertainment
Рет қаралды 1,8 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.