No video

//የቡና ሰአት// "እኔነት ያለ እኛነት እውነት እኔነት ነው ብዬ በማሰብ ነው ያተረፍኩት" ዶ/ር ሰላም አክሊሉ /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 17,470

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ዶ/ር ሰላም እኔነት እና እኛ እንዲሁም ልኩ ምን መሆን አለበት የሚለው ላይ ከፕሮግራም አቅራቢዋ ጋር ውይይት አድርጋለች።
For coffee time, Dr. Salam discussed balancing individual and collective identities ("Me and Us") and the concept of moderation.
የቡና ሰዓት የተማሩና በበጎ ጎን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ምልከታቸው ከፍ ያለ ማህበረሰቡን በተለያዩ ዘርፎች የሚያገለግሉ ግለሰቦች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት እውቀታቸውን የሚያንሸራሽሩበት ዝግጅት ነው።
The "Coffee Time" program showcases educated and positive influencers from diverse sectors within the community. It provides a platform for individuals who serve to share their experiences and knowledge with others.
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 29
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
ዶክተር ሠላም የምታኮራ ኢትዮጵያ ዜጋ ናት ኡድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍
@freizermulat1016
@freizermulat1016 Ай бұрын
መቅድየ ይችን መልካም ትሁት ደግ ሰዉ አክባሪ የሆነች ዶክተር። ሰላምን ስለጋበሽልን አመሰግንሻለሁ ለዶክተር ሰላም እድሜና ጤና እግዛብሄር ይስጣት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wudielemecha6531
@wudielemecha6531 Ай бұрын
መቅዲዬ ዶ/ር ሠላም እጅግ መልካም፣ ቅን፣ ቸር፣ የዋህ፣ ምሁር ቃል የለኝም መጽሐፍ አራሱ ብትፅፍ ብዙ የማያልቅ አውቀት ያላት ሴት ስለሆነች ደግሞ ፀጉራን ስወደው እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ እውቀት
@belayneshtakele1677
@belayneshtakele1677 Ай бұрын
ዶ/ር ሰላም በሰላም ኑሪ ተባረክ
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን መቂዬ የኔ ውድ ቅመም ተባረኩልኝ ልክ ብለሻል Dr ሰላም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በቸር እንሰንብት
@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 Ай бұрын
እዉነተኛ እናት እድሜ ይስጦት ማሚዬ ኑሩልኝ እናቴ
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 12 күн бұрын
ዶክተር ሰላም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናት ❤❤❤❤
@fikirtelakew4425
@fikirtelakew4425 Ай бұрын
መቅድዬ ደስ የሚል ርዕሰ ጉዳይ ደስ በምትል ሁሌ የማትለመድ እንግዳ ስላቀረብሽ ደስ ብሎኛል። ሀሳብን ብንማረው ያለችውን አስቤ "ሀሳብን መግራት" የሚል መፅሐፍ የተረጎመውን ዶ/ር እስማኤልን ብታቀርቢልን እላለሁ በሕይወቱም በተግባር እየኖረው ያለ ሰው ስለሆነ ነው
@user-lt7nf3cn5p
@user-lt7nf3cn5p Ай бұрын
ዶ/ር ሠላም በጣም የምታኮራ ኢትዮጵያዊት ሴት፡፡ በመጀመሪያ የካይሮፕራክቲክ አገልግሎትዋን ያለ ስስት ሰጥታለች፡፡ ለዜጎች የሥራ ዕድል በመስጠት በድርጅትዋ የስንቱን ጉሮሮ ዘግታ የታማሚን ጤንነት የመለሰች ድንቅ ሴት፡፡ አላህ ዕድሜና ጤና እንዲሰጥች እመኝልሻለሁ፡፡
@rosemare8314
@rosemare8314 29 күн бұрын
Tesemeta yematetegeb sew nat geta zemeneshen yebarekew❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
ዶክተር ሽ አመት ያኑርህ እግዚአብሔር❤
@misraktessema8221
@misraktessema8221 29 күн бұрын
Thank you so much Dr Selam today you transformed my consideration B/c I was so emotional by somebody thinking but After I heard this interview I am completely change you are laky and knowledgeable and mindful person edmena tena yestelen endezeh Yalu enatochen yabzalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mhdertesfa2563
@mhdertesfa2563 Ай бұрын
She is kind and politely
@Mekdsetamiru-um7je
@Mekdsetamiru-um7je Ай бұрын
very much
@liliteff9236
@liliteff9236 28 күн бұрын
Doctor selam, you're amazing
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 28 күн бұрын
ENDENE D/R SELAM AKILILU YEBZU HYWETOCHN YEMIASTEMRUNA YEMIYADNU BETANA YAQOYLN!!!!
@user-sg3pn8tr3p
@user-sg3pn8tr3p Ай бұрын
ከድንቅ ሴቶች ውስጥ ነች ❤❤❤
@fhdfxhgfy2230
@fhdfxhgfy2230 Ай бұрын
Yeney enati❤❤❤🎉🎉
@uaekfn4131
@uaekfn4131 Ай бұрын
❤❤❤❤
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 7 күн бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@liliteff9236
@liliteff9236 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
First
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l Ай бұрын
❤❤❤
@user-rz8mx3vn1k
@user-rz8mx3vn1k Ай бұрын
ለምንድው ከጅማ ዶክተር አብይን እማትጋብዙልን ለምን ተመልካቹች አሳባቹህን ስጡ
@romantola5947
@romantola5947 Ай бұрын
Ba tikikil
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Ай бұрын
Ja 🫶ህፃናትን በጣም ያቀርባቸዋል ይሄ ባገራችን ሃኪሞች የትለየ ነው 🫶😊😊 be blessed ብዙዎቹ ያገራችን ሃኪሞች ስውን ማቅረብ ማናገር ሃሳባቹውን እይሰማም
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Ай бұрын
☝️🇪🇹🌎☝️🤲🙇👈
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 110 М.