KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቅመሜን ሊጠይቅ ከሩቅ አገር የመጣው እንግዳ 🤣😂🤣 | ቅመም ጎሽሜ
29:45
አኩሌታ መገን 10 Megen ቅመም | ጎሽሜ | @tesfa
19:38
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
የችግር ሰንሰለቱን ይበጥስልሽ መገን 11 Megen ቅመም | ጎሽሜ |
Рет қаралды 125,960
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 128 М.
Tesfa Arts
Күн бұрын
Пікірлер: 512
@ኢማን-ነ5ጀ
Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን ለኛም ለመዳም ቅመመቀች የቅምጥ እንጀራ ይሥጠን ልፋት ይብቃን አሚን በሉ
@sentayetensu
Жыл бұрын
Amen
@mitketesfaye7660
Жыл бұрын
@@sentayetensu aà P
@fatimahfatimah9454
Жыл бұрын
አሚን
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
Amiiiin
@زهرةعلي-ج5غ
Жыл бұрын
አሚን😍😍😍😘😘😘
@aresamenat-5622
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ለወገኖቻችን
@እራህመትአሊወሎይዋ
Жыл бұрын
ጉሽሚ አባቴመጀን፣እናቴመጀን።አትበል አደረገ በተረፈ ዘመነ ከወ ደቀ አለሁ የእነ ደበሰ በሽ💐👍👍👍
@ቤተናቲዩብ
Жыл бұрын
ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ ውድ እህቴ በቅንነት ቅንነት ለራሰም ለሰውም ይጠቅማል
@sabag.zemichael5194
7 күн бұрын
ቅመምዬ የኔ ድቡሼ የኔ ቦቦሊኖ ❤❤❤ የኔ ወንድም የዋሁ ጎሽሜ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ባልጠቆርክዋ ጌታመሳይዋ እረ ተባረኩልን
@ra7mat426
Жыл бұрын
አሚን ያረብ ያገራችንን ሰላም ይመልስልን ባልጠቆርክ ተመልካች ሊያይህ ይፈልጋል
@tigrayvoice
Жыл бұрын
amen amen 👏👏👏
@ahmedhoumo9845
Жыл бұрын
የ ግጠር ኑሮ በጣም ደስይላል በርቱ ❤️❤️❤️👍👍👍
@udhgdh5730
Жыл бұрын
ወርቅ የመሰልሺ ልጂ ዉይ ስወዲሺ
@oumermuhammed1075
Жыл бұрын
ወይኔ ወሎ ሃገሬ ወላሂ ናፈቀኝ። ከአማራ ክልል ከሚባሉ መሰሪ ወሎን ነፃ ያውጣልኝ ምርጧ ዘር የማታውቂው ትንሿ ኢትዬጵያ ወሎሎሎሎሎ ሃገሬሬሬሬሬ
@meseretbelayhailu4993
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@nejulove
Жыл бұрын
አለበባስሽኮ መሻ አላህ ነው💓💓
@ቤተናቲዩብ
Жыл бұрын
ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ ውድ እህቴ በቅንነት ቅንነት ለራሰም ለሰውም ይጠቅማል የሃገሬ ልጆች
@samuelteklezghi3289
Жыл бұрын
The best comedian actors I have ever seen, it's like watching stand up comedy, I love yr content,
@sdhsddh8427
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለም ለሀገረቻን
@toyibayasin3102
Жыл бұрын
አባቴ አማጄን አላለም አረ እባካቺሁ ከሽርክ ውጡ አንድ አላህን ብቻ ጠይቁ እሱ የፍለጋቺሁትን ይሳጠቺኋል
@selambogale6833
Жыл бұрын
አሜን አሜን ሲያምርባቹህ የገጠር ነገር ሁሉም ያምራል ስታምሩኮ💖 💗💗
@ibrahimalhammadi3128
Жыл бұрын
አሚን
@BelayDemise-r4c
2 ай бұрын
አረበጣም ታምራላችሁ በእዉነት በትዝታ ፈጃችሁን በተለይ አሽኩቲ ሀርቲ ጠጅሳር አደስ እናመሰግናለን
@mizaretmizaret526
Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔ ይባርካችሁ ለካ ጎሹ ገበዝ ነህ
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
Жыл бұрын
ያአላህ ያገራችንን ሽርክ አላህ ያጥፍልን ጉድ እዩ ማን አሚን እደሚባል አያቁ እደት እደሚመረቅ አያቁ ተመልከቱ ስማቸዉ ሙስሊም ነዉ ሱበሀን አላህ ያሳዝናሉ ወላሂ የገጠር ህዝብ በሙሉ እደዚህ ነዉ የገጠር ልጆች ቤተሰቦቻችንን ካሉበት ጨለማ እድወጡ ጥረት እናድርግ እባካችሁ
@rabiyoutube7772
Жыл бұрын
በርቱ በሳቅ ሆደ ቆሠለኮ ጎሽ ሀገሬ ናፍቆኝ ነበር ቤተሠቦች ባህላችን ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላሟን ይመልስልን🤣🤣🤭
@نجماعدمالحمدلله
Жыл бұрын
መጀን የምትለዉ ባሀል ብትወገድኮ እደገጠር ዉበትና ነፃነት ልዩ ቦታ የትም አይገኝ ብቻ የገጠር ባህልና ዉበት ቃል የለዉም እደዉ መጀን የሚለዉን ሽርክ አላህ ያጥፋላቸዉ
@zintthbe890
Жыл бұрын
ስለማያ ቁነዉ ባህሉ ነዉ ሽርክ መሆኑን አያቁም ለዛ መጀንመጀን ያበዛሉ ወላሂ ገጠር ሽርክ በዝቶል አላህ ተዉሂዲ ያሰራጭልን እስታዞቹም ገጠር አይሄዱም ከተማ ከተማዉን ብቻነዉ
@zewditusisay8830
Жыл бұрын
Haymanot..eyesebeku..ayedelem..bahel..new..yasayut...ene..akrari..hulun...atakabedu
@momgeni4982
Жыл бұрын
የአገሪ የውሎ ወግ ናፍቆኝ ነበር የእናንተ ን ሰሰማ በትዝታ እጓዛለሁ ደስ ይለኛል
@MeseretmelakAyalew
Жыл бұрын
❤ በጣም ነው የምውዳችሁ
@jemalzedtube1071
Жыл бұрын
ቅመም እና ጎሺሜ ስወዳችሁ ቅመም ነውር ነው ባል አይሰደብም እሺ ነው የሚባለው ሆ ሰላም ለሀገራችን ይሁን የመዳም ቅመሞች አይዞን ሀሀሀ ቡና በሻቦ አሚን ለዱአው
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ባልና ሚስት ናቸውዴ?
@nemanema1902
Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ወየው በሳቅ ሞኩ አሚን አሚን አሚን መርሀባ ትላልች ክክክክክክክ ወየው ወሬ እና ምርቃን ክክክክክክ እረ በሳቅ ሞኩ
@አልሚነኝጎንደሬዋ
Жыл бұрын
አሜን 😢❤
@rhametali1193
Жыл бұрын
አሜን ለኛም ለመዳም ቅመሞች የማያስለፋ እጀራ ይስጠን በሰዉ ሀገር አዉጥቶ በሀገራችን አሟላቋ ያኑረን አሜን አሜን ቅመምየ
@slntayehucherney8210
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayatmohammad5288
Жыл бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤😍
@Anyhairr
Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን ለኛምይድረሰን እንደው ቶሎ እኮነው ሚያልቀው እኔማ ስም አወጣሁልሽ አትጠገብ ነውምልሽ ውይይ ምርቃት አፈስኩት እኔን ማርያምን የወሎ ምርቃት የት ይገኛል😘
@etetewami9042
Жыл бұрын
ቅመሜ ታድለሽ ጎሽሜ ጥሩ መርቆሻል።።በይ ይሙላልሽ።።ጎሽሜ እኛንም መርቀን።ቅመምየ አንቺና ጎሽሜ ስትዳሩ እመጣለሁ ባልጠቆርክ ተባረክ አንተ ባትቀርፃቸው ከጌታመሳይ ጋር አናያቸውም ነበር።።ተባረኩ።።❤❤❤❤
@mekdesmesele1457
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂ብና አፍልቸ ቅድት ሳደርገው ቆይጅ ተመረቂ ትለኝ ነበር አይ እኔ ደግሞ አሜን አማለት አልወድም አፍር ነበር አይይ😂😃ልጅ ነት
@kemila1900
Жыл бұрын
እኔምወላህበጣምነበርየማፍረዉ የናቴወንድምሲመርቀኝአንድቀንደህናዉንባልይስጥሽብሎኝያለቀስኩትንለቅሶመቸምአረሳዉምክክክክክክክክክክክክአይልጅነት
@ሰአዳሙሄ
Жыл бұрын
አሚንለሁላችንም
@amiashi5436
Жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@fathima7269
Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@seblekebedealigaz3269
Жыл бұрын
Amen amen
@zem-sn6et
Жыл бұрын
ሽርክ አይደለም ያለማወቅ ነው ባልጠቆርክ ሰላም ነው በርቱ ደስ የሚል ብሮግራም ነው
@nanjajemel5231
Жыл бұрын
አሚንንንንን 😊💐💐💐💐💐💐
@ዝምተኛዋነኝስደተኛዋ
Жыл бұрын
አሚን ያረብ🥰🥰🥰🥰🥰
@kamiletube3956
Жыл бұрын
ወይኔ የዛሬው በትዝታ😁😁አንድ ሰውየ ነበረ እየመረቀ ያወራ ነበር እኔ ተገትሬ ወገቤ ይቅለበለባል እሱ ይቀባጥራል🤣🤣🤣🤣
@ቤተናቲዩብ
Жыл бұрын
ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ ውድ እህቴ በቅንነት ቅንነት ለራሰም ለሰውም ይጠቅማል የሃገሬ ልጆች
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
Жыл бұрын
እኔ ጭረሱ ብየ ቁጭ ስል እዴገና ምርቃት ይጀምራሉ እነሳለሁ መልሼ😂😂😂
@zientahmed8116
Жыл бұрын
እኔ አሚን አልልም 😂😂😂😂😂
@ethiopia7697
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ፋጡማጀማልሥደተኛዎነኝፋጡ
Жыл бұрын
😄😄😄
@MiMi-ey2tj
Жыл бұрын
አሚንንንንን ለኛም ይድረሰን ለመዲም ቅመሞች😍😍😍😍
@sofiadubai3330
Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ 😍😍😍😍😍💓💓💓ስውዳችው እኮ
@asenakufesha7133
Жыл бұрын
😍😍😍😍
@amaamm4692
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏😥😥😥
@fozeyaassefa6834
Жыл бұрын
ቅመምና ጎሽሜ በጣም ታዝናኑኝአላችሁ ዉነት
@JemilaJemu-t4c
7 ай бұрын
አሚን አሚን❤❤❤❤
@ዝምተኛዋነኝስደተኛዋ
Жыл бұрын
ወንድም ለጎሹ ሬደወኑን ግዙለት.ለቅመሜ ምርጥ ምርጥ ሻርፖች ገዝታችሁ ስጧቸው ይመርቋችኋል.የገጠር ሰው ብረሰ ከሚሰጡት ልብስ ገዝተው ሲያለብሱት ደስ ይለዋል ልብሱ እስኪልቅ ሁሌየነው የሚመርቋችሁ🥰🥰
@bipbip8988
Жыл бұрын
ጅሌ የገጠርሰወች መሰሉሽ ?
@እራዉዳወሎዬዋ
Жыл бұрын
ድራማ ነው እኮ እነሱ የከተማ ልጆች ናቸው ትወና ነው እውነተኛ ህወታቸው አደለም የሷ ስሞ ፎዚያ ነው የሱን አላቅም
@خديجهه-و1ز
Жыл бұрын
አሚንን ያረብ ግን አቦል ጀባ እምትለዋን ነገር ተዋት እሽ
@tube-ms3iq
Жыл бұрын
ምንእሱብቻ ያባቴ መጀን የሾሆቹመጂን እያሎ አላህ ያሳውቃቹው
@waskan980
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@Tube-gy8hm
Жыл бұрын
አይ የገጠር ትዝታ ❤❤🌹🌹🌹
@aminayasin4428
Жыл бұрын
አሚንን አሚን አሚን🤲
@aishaali6195
Жыл бұрын
እዉነትምአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@halimaandris-sq3ii
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ከለባበስ ቁንጂና👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@abdullaalblooshi1944
Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@zebebatube8475
Жыл бұрын
አሚንንንን ከስደት መልስ ደስ የሚል ሂወት ይስጠንን
@axvrrty2445
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👌🌹
@slntayehucherney8210
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Ree-vv7zy
Жыл бұрын
አሜን😢😢አሚንሁቢ
@hololpc4033
Жыл бұрын
አሚንን በጣም ስፍብየ እውየማያችህ ውድድ ነው የማረጋችህ
@toyibaseid3004
Жыл бұрын
አለባበስሺና ጨዋታችሁ ደስ ይላል ግን ስለድናችሁ ተማሩ በሺርክ ተዘፍቃችኋል ደሞ ጌታ አምሳያ የለውም ስሙንም ቀይሩ በተረፈ በርቱ
@famlyeYTYB
Жыл бұрын
ውድ ተመልካቾች እኔ ከጎሽሜ ፍቅር ይዞኛል ሊደፋኝ ነው እባኮቹ ማገኝበትን መገድ እፉፉፉፉ ሊገለኝነው
@meseretgezahegn4904
Жыл бұрын
ቅመምዬ የኔ ድንቡሽቡሽ ባለሙያ ነሽ ውዴ ☕️😋😍
@fatumamohammed9256
Жыл бұрын
መቸም በየቁረጠ አይጠግብም አለህ ይጠብቃችሁ በየጠቐረ ዕድሜህ የረዘም ጥሩ ሥረ ነው የጀመርከው ❤❤❤❤❤
@እማዬኑሪልኝሣይከፍሽዘላለ
Жыл бұрын
አሚንን😅😅😅😅
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
Жыл бұрын
እረወየው መጀን እዳትሉ አላህ ይስጥሽ እያልክ መርቅ እዳይደገማቹሁ እከሊመጀን እዳትሉ
@XamseCali-kq5ul
Ай бұрын
Maria ameta
@fatumamohammed8459
Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ያረብ ጎሽምየ ቅመምየ ወላሂ ሥወዳችሁ እኮ ኑሩልን
@addisalem1225
Жыл бұрын
በርቱ በጣም አገራችንን ባህላችንን የሚያሳይ ፕሮገራም ነው።
@njadnjad3902
Жыл бұрын
በትክክል👌
@tubetube2195
Жыл бұрын
አሜን ልበል ወይስ ልሳቅ😂😂😂😂
@fatumamustefa3436
Жыл бұрын
ቅመምየ አለባበስሺ አሜንብለሺ ለራስሺ መሣምሺ ደስስስስስስስ ይላል ለስራ እንደ ሆነ ገብቶኛል
@sabag.zemichael5194
7 күн бұрын
ግን የምር የት ነው የሚኖሩት ማግኘት ብፈልግ በምን ላግኛቸው ባልጠቆርክ በስልክ አገናኘኝ ቅመምዬን በውስጥ ምልክት አድርጉልኝ የምር
@tb463
Жыл бұрын
ሥታምሩ እኮ💋💋💋
@rabiarabia9152
Жыл бұрын
አባቴ መጀን እንትና መጀን አትበሉ በአላህ ላይ ማጋራት ነው ሽርክ ነው
@kmem96
Жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ለታላቁ ለረመዳን ወረ ንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ🕌
@HayatAhmed-i3k
7 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንአሚንንንንን አሚንንንንን ለሁላችንም
@MedenaEnderes
4 ай бұрын
ቡዙሺርኮቺ አሉበት ዱአዉ አወል ቀሀጀባ ማለትምንማለትነዉ ቀሀምድነዉ ግን
@shaimaalraeesy3179
Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@ቅድሚያለተዎሂድ
Жыл бұрын
እጀደ የድሮቤት ምን አለበት አቦ ዛሬላይ ቤት እናሳምር እያልን በሰው አገር አልቅን እደት ደስስስስ ይላል የገጠር ቤት ሙሀባው ቡናው መስደግዶው የገጠር ሰውኮ የወሎ ሰውኮ አዛኝነው ለሰው ክብር አለው ስው ሲያስተናግዱ ከተማ ቢሆን ግን በቸ እደዚህ ዘናብሎ ሁሉ ነገር ተገዝቶ ከተማ መገን ገጠር ደስስስ
@ema1409
Жыл бұрын
አሚንን ማሻ አላህ ወላሂ ጎሸ ምርጥ መራቂ ነዉ😁🥰🥰❤️
@gmalmu650
Жыл бұрын
በጣም ለዛ ያለው ጨዋታ በዚህ ዘመን ያጣነው እንዲያው ከየት ወጣችሁ? ብሩክ ሁንልኝ አቦ ቅመ ምዬ ምነው ጎረቤቴ በሆንሽ የነረ ቆንጀ ❤በርቲ
@hayatquin2249
Жыл бұрын
ተይ ቅመምዬ ጎሽሜን ንትፍ ንትፍ አታርጊዉ ታናሽና ታላቅ የዉ ምመስሉት ስትበሻሸቁ በጣም ነዉ ምወዳቹ 😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔርፍቅር
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@leenlook8213
Жыл бұрын
አሜን ቅመሜ
@asyamarr6756
Жыл бұрын
አሚን ይሁን ትችላለህ
@seidahmed996
Ай бұрын
መጀን ማለት ለምን ሺርክ ይሆናል ሽርክ አይደለም ሊሆንም አይቺልም አንተዥልጥ መሃይም ውሃ ብያ
@marimyelemiwa1664
Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ምርቃን ተንቦለቦለ ዋው አሚን አሚን አሚን አሚን ያርብ
@SaddGsdd
Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ለሀገራችን ለወገኖቻችን
@tube-py7or
Жыл бұрын
አሚንንንንንያረብ ❤❤❤❤
@ያልተኖረልጅነት-ኀ5ጸ
Жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ 😔😔😔
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
ውይ ምርቃቱስ አዑዙቢላህ መመጀን በአላህ ብቻ ነው ያአህዋቲል ሙስሊማት ቤተሰቦቻችን እናስተምርር
@ቤተናቲዩብ
Жыл бұрын
ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ ውድ እህቴ በቅንነት ቅንነት ለራሰም ለሰውም ይጠቅማል
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
Жыл бұрын
እ ነበር ጥሪ ጥሩ ቢያስተምሩ
@ربياشرخليصدري
Жыл бұрын
እኒህ ሙስሉም አደሉም እህቴ ለካሜራው ነው
@እስራሚዲያ
Жыл бұрын
@@ربياشرخليصدري ሴቷ ሙስሊምናትኮ
@ጠቢየፍቅርሃገር
Жыл бұрын
@@ربياشرخليصدري ናቸው ግን ስራቸው ነው ያስጠላል
@GjfGjf-qr1ni
18 күн бұрын
አሚንንንን😂😂😂
@ffghgihc
Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን አላሁመ አሚን
@fozitube2048
Жыл бұрын
አሚንአሚን አሚን ያርብ አሚን
@ሀሊማአሊ-ፈ4ፀ
Жыл бұрын
አሚን አሚን ለሁላችንም ያረብ ደረደርው አልትቻለም ወላሂ ስታስቁ ስታምሩ
@HH-vl3iw
Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@ajmandubai9807
Жыл бұрын
Yegoshime ትግስት በጣም ይገርመኛል እንዲህ እያከትለቺው በጥፊ አለማትናገሩ 🤣🤣🤣🤣
@jemilaworku9737
Жыл бұрын
የኔምርጦች❤❤❤
@حليمهمعيضالثبيتي
Жыл бұрын
ጣቶእረጃዥምነውቂጣለመጋገር።እዝርትአታሣዮትጥፋለችታገር
@ያረብ-ፀ3ገ
Жыл бұрын
አሚንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲
@YiDesswa
Жыл бұрын
እሚን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@amiashi5436
Жыл бұрын
ከሰደት መልሰ ወደወሎ ሀርቡ ከተማ ሄጂ እሄ ምረቃን እዴት እደናፈቀኝ
@nageb21
Жыл бұрын
amen
@fatimamuhammed5940
Жыл бұрын
መሻአላ
@sentayetensu
Жыл бұрын
Amen amen amen
@tenawebrahem
9 ай бұрын
ያረብ ስስቴ ቅመምየ❤❤❤❤😊
@mariyamshanzil8420
Жыл бұрын
አሚንአሚን
@semiramuhemed288
Жыл бұрын
የወሎ ጭስ የተለያየ አለ ዋው ነው ባሀሉም ጭምር
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
Жыл бұрын
❤❤❤
@abdulfattar6975
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
አሚንንንንን ያረቢ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይሁን አላሁመሶሊማ ሰይዲና ሙሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
29:45
ቅመሜን ሊጠይቅ ከሩቅ አገር የመጣው እንግዳ 🤣😂🤣 | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 64 М.
19:38
አኩሌታ መገን 10 Megen ቅመም | ጎሽሜ | @tesfa
Tesfa Arts
Рет қаралды 84 М.
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
15:21
ማሩ ባላገሩ ዲቦራን በገመድ አሰራት!! በሳቅ ሊገሉን ነው ዛሬስ አሳቀቁን!!! መታየት ያለበት ስራ
Maru Balageru ማሩ ባላገሩ
Рет қаралды 53 М.
27:22
🛎️ከባድ ችግር ተፈጠረ አጠገቤ አትድረስ 😱💔
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 158 М.
21:52
በ አንድ ቀን ሁለት ግልገሎቼን አስበልቻለሁ። መገን 20 | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 73 М.
20:01
ቅመም ፕራንክ ተደረገች 😂😂😂 መገን 15 | @tesfa
Tesfa Arts
Рет қаралды 704 М.
19:20
አገልግልህ ቀላለች 😂🤣😂 | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 46 М.
19:01
“ጦርነቱ ኮሽታ ነው” ዐቢይ፣ "ድርድሩ አልተሳካም” ጄኔራሉ፣ ሃይሌ ስለኑሮውና ሰላም እጦት፣ “በጠ/ሚኒስትሩ ምክንያት በከተማዋ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 88 М.
14:20
ጎሽሜ ፕራንክ ተደረገ 😂😂😂 መገን 16 | @tesfa
Tesfa Arts
Рет қаралды 488 М.
18:04
ፈረስ ያሳድራል የጥርስህ አሰር 😂😂😂 መገን 9 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 70 М.
20:16
ጎሽሜ ብዙየን ካደ መገን 17 😂😂😂 | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 161 М.
27:05
"ከለከልሽኝ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Kelekelshign) New Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:21
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН