KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈረስ ያሳድራል የጥርስህ አሰር 😂😂😂 መገን 9 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts
18:04
"ቦንብ ሳይሆን ሺሻ አፈንድቼ አባረርኳቸው"....ሞጣ// "ባለክራሩ ግን ቀንህ ጠብቅ"...😂😂😂😂
36:47
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
“Don’t stop the chances.”
00:44
አኩሌታ መገን 10 Megen ቅመም | ጎሽሜ |
Рет қаралды 85,001
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 128 М.
Tesfa Arts
Күн бұрын
Пікірлер: 354
@ዜድቅመሟ
Жыл бұрын
ቅመሜ &ጎሽሜን በጉጉት የሚጠብ እደኔ ማነዉ ??👍
@የወግድዋ
15 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@-techwithabdu
Жыл бұрын
ሁላችሁም ይሄን comment የምታነቡ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@saidaalsh5706
Жыл бұрын
አሜን
@habibaamohamedd9176
Жыл бұрын
አሚንንን
@tnSu914
Жыл бұрын
አሚን
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
አሚን
@rahmahmahamad4292
Жыл бұрын
አሚን
@shetatube12340
Жыл бұрын
ኑሮን ለመሸነፍ ብለቹ ከሀገር ለተሰደደቹ አለመቹ ተሰክቶ በሰለም ለሀገረቹ የብቀቹ አሚን በሉ 😍😍🙏
@tnSu914
Жыл бұрын
አሚን
@fatumawlloyewa8128
Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@alyayasenshewmolo3632
Жыл бұрын
አሚን ያራብ
@rahmahmahamad4292
Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንን
@hayathayat5550
Жыл бұрын
አሚን
@rabiaseid2385
Жыл бұрын
ቅመሜ እና ጎሸሜ ለአላህ ብየ እወዳችሗለሁ! የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው እንደ እኔ አርም ሲያርም ከብት ሲያድግ ያደገ👈👍
@genetlegese
Жыл бұрын
ምን አይነት ታማኝነት ነው በአሁኑ ስአት ስው ለስው በተፈራራበት ዘመን ተባርኩ አቦ
@ferhanyoutube2804
Жыл бұрын
አለሁልሽ ዉይይይይ ትዝታ
@Em.YouTube.
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@slntayehucherney8210
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@سارهساره-م6ذ2ط
Жыл бұрын
አሜንንን
@alemyoutube884
Жыл бұрын
አሚን
@kamilawollo7528
Жыл бұрын
እሕትአለምየዎደምሪኝ
@የወግድዋ
15 күн бұрын
አሚን ማሬ ደምሪኝ
@Alem2022
Жыл бұрын
ከዚሁሉ አስቃለሁ ባይ በምላበት ዘመን እንደ ቅመምየና ጎሽሜ ሳቄን የመለሰልኝ የለም!! ኑሩልኝ የኔ እንቁዎች😍😍
@mosebtube1027
Жыл бұрын
የርቢ ስትሉ ትዝ አለኝ እኛም በፊት የርቢ ይዘን ነበር ሲወልዱ አንዱን ለነሱ አንዱን ለእኛ እያልን በደረሰን ቀልበን ትልቅ ሲሆኑ ሽጠን ቆራቆሮ ቤት ሰራን የዛን ጊዜ ኑሮ ደህና ነበር እንዴዚህ እሳት አልሆነም ነበር አንድ ቆርቆሮ መቶ ብር እንኳን አልሞላም ነበር ውድ ነው ተብሎ ያውም
@avrahammeshesha9493
Жыл бұрын
ቅመምን ለማየት በጣም ፍላጎት አለኝ አዲስ አመት እንደገባ የተወሰነ ቆይቸ ኢትዮ እመጣለሁ ያው ለስራ ጉዳይም ቢሆንም ለ 1 ሳምንት ወሎ ላይ ለመቆየት ፍላጎት አለኝ እና ምን አልባት ያለቸረበት ገጠር ለየትኛው ከተማ እንደሚቀርብ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል እሷ ያለችበትን የገጠር ስም ጨምራችሁ ንገሩኝ እባካችሁ ከሰላምታ ጋር ❤
@etetewami9042
Жыл бұрын
ቅመምየ ወንድሜ ጎሺሜ።።በጣም እወዳችኋለሁ።።ጎሽሜ ይህቺ ትዝታየ ዘፈን ብትቀጥልበት ሲዲ ታሳትም ነበር ቀጥልበት።።ቅመሜ እባካችሁ ቶሎ ቶሎ እንያችሁ።።ጎበዞች ናችሁ።።❤❤❤❤❤❤❤❤
@ema1409
Жыл бұрын
እኔ እሠማቸዋለሁእጂ የማየዉ ሠፈሩን ነዉ ማነዉ የገጠር ልጂ ገጠር የናፈቀዉ😥😥🥰❤❤
@محمدالحبشي-ر9ش
Жыл бұрын
እኔ
@fatumara3244
Жыл бұрын
እኔም
@ZOZO-ws6bk
Жыл бұрын
እንደው እንዴት እንደምወዳቸው ቅምምዩ እና ጉሸም ምርጥ ሥራ በጣም ነው ቀጥሉ አስቂኝና አዝናኝ 👍👍👍👍😂🌹🌹🌹🌹🌹
@seniyaphet1530
Жыл бұрын
ቅመሜ እና ጎሽሜ ስወዳችሁ እውይ ቀልዳሽሁ አይጠገብም ባህላችንን የሚያስተዋውቁ እንቁዎች 🥰🥰🥰🥰🥰 ሰላምታየን አድርስልኝ
@ffghgihc
Жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት ወድሞቼ እድሜና ጤና ሰቶ አላህ ያቆያቺሁ
@sarahsa110
Жыл бұрын
አቤት ሀቀኝነት ፈጣሪ ሰላማችሁን ይጠብቅ ❤❤❤❤ምቀኛ ሸረኛውን ይያዝላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ሰዎች
@samuelteklezghi3289
Жыл бұрын
I grew up farming along with our family, you remind me my childhood, watching you help me refresh my mind, I was busy the hole day, may God bless you I will follow u from now on, much ❤ your brother from 🇪🇷 residing in s,sudan.
@samirawitgobaze4945
Жыл бұрын
እኔ እግዚአብሔር ከፍቀደልኝ ለሚመጣው ጥር የዛሬ አመት እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ እመጣለሁ ብያለሁ በገኛችሁ ደስ ይለኛን ስልካችሁም አለኝ ፍካደኛ ከሁናችሁ ላግኛችሁ ቅመሜ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
Жыл бұрын
ይህኮ እዉነተኛ የሀገራችን ባህላችን ነዉ ማነዉ እደኔ እረኛ ሆኖ ያደገ ,በግ ፍየል ከብት ስጠብቅ ነዉ ያደኩት
@samirawitgobaze4945
Жыл бұрын
እኔ
@namamobark8577
Жыл бұрын
እኔ
@zintthbe890
Жыл бұрын
እኔ እያለቀስኩ ነዉ የምንዳዉ በግ አልወዲም እጨት ዉሀ ደስይለኛል
@ሀሊማነኝከወደወሎ
Жыл бұрын
ቅመምዬ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ፈገግታዎኝ❤❤❤❤🤗🤗
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
Жыл бұрын
ቅመምየ & ጉሽሜ የሳቃችን ምንጮች ሰላማችሁ ይብዛ
@qwqw2031
Жыл бұрын
አሚን💚💚💚
@negstewkenvewfind3618
Жыл бұрын
ሰላምአችሁ ይብዛ እንኳን ደና መጣችሁ🙏🙏🙏🙏
@አልፈለቅሚድያ
Жыл бұрын
ስወዳችሁሁሁ እረ በሳቅ የምር እነሱን ሳይ ሀገሬ ዉስጥ ያለሁ በዛች ባዴኩባት ትንሽ ሰፈር ዉስጥ ሰላም የሰፈነባት ያክል ይሰማኛል ያኢላሂ😢😢😢
@ብሥሪየድግልልጅ
Жыл бұрын
አይ ቅመም አዉግቸ ልሙት አላለችም ስወዳቹህ 🥰
@machomehari-GG1978
Жыл бұрын
ቅመሜና ጎሽሜ በጣም ነው የምወዳችሁ በጉጉትም ነው የምጠብቃችሁ እኔ የምኖረው በውጭ ሀገር ካናዳ ነው የምኖረው ኑሮ በውጭ በጣም ደብሮኛል እስኪ ንገሩኝ እዛው እናንተጋ ከገጠር የምታኖሩኝ ከሆነ እስኪ አሳውቁኝ አገሬ ናፍቃኛለች ትቀበሉኛላችሁ ይሆን ? ደጉ የአገሬ ሱው !!!
@አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ
Жыл бұрын
የቅመሜና የጎሽሜ አድናቂ👍👍
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
Жыл бұрын
😁😁😁😁 አውግቼ ልሙት አላለችም የኔ ማር ቅመምየ ጎሽሜ የኔ አይናማ ምላስህ ላይ ቆመችብህ አደል ወንድሜን 💞
@ferihiwat8319
Жыл бұрын
ሠሞኑን ተረብሼ ሰምቻቸው አላውቅም እስኪ ዛሬ ልስማና ልደሰት
@feteyaanware1345
Жыл бұрын
እኔ ደሞ የቅመምዬን ድምፅ ስወድላት ❤❤❤❤
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
Жыл бұрын
ግን መቸነው ቡና እየጠጣችሁ እምትጫወቱት
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
የኔ ተናፋቂወች😁😁😁😁😍😍😍
@zeinebakemal2715
Жыл бұрын
እረ ይመቻቹህ 👌👌👌👍👍🌹🌹
@Hayutiwolloyewa
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች ቅመሜ ጎሽሜ በጣም የምወዳችሁ
@ra7mat426
Жыл бұрын
አይ ቅመሜ አዉግቸ ልሙት አላለችም ማነዉ እደኔ ባልጠቆርክን ማየት የፈለገ
@hanalema6718
Жыл бұрын
Kimemye Yene Konjo Betam new Miwedish Goshime Demo Pls Kimemye Sitawera Af Afiwan Atibelat Asichersat Pls
@ErukiaAhmed
Жыл бұрын
ቅመምዬ❤ የኔ ቅመም❤
@mitikukassa9413
Жыл бұрын
ዕውነት ነው ቅሜመና ጎሽሜ እምነት ትልቅ ነገር ነው ።
@kamilawollo7528
Жыл бұрын
እሕትአለምየዎደምሪኝ
@wondessenselashy2190
Жыл бұрын
የቅመም ስልክ ቀጥታ አስቀምጥልኝ በጓች ልግዛላት ባንተ አልፈልግም እስኪ ደግ ስራላት?
@kedirworku148
Жыл бұрын
በሰላም ነዉ የጠፋቹሁት ገሽሜ ናፍቃቹህናል ቅመምየ
@hawahawa8959
Жыл бұрын
ትክክል መወቃቀስ ጡሩ አይደለም
@sayya430
Жыл бұрын
Mashaa allah iski imnatachewn teyikulgn
@kamelabasher2751
Жыл бұрын
መገን የወሎ ሰው ማሻ አላህ ደስ ሲል
@marimyelemiwa1664
Жыл бұрын
ቅመሜ ጎሺሜ እደትናችሁልን ማሻአላህ ማሻአላህ ብያለሁ አፍችሁ ይጣፍጣል. ሥታወሩ
@tiztadallaq1914
Жыл бұрын
እንዴ ነው የምወዳቸሁ😂❤ የእውነት የዋህ የአገሬ ሰው
@sofiadubai3330
Жыл бұрын
ጎሽ እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃቿል ስወዳቹ እኮ 😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@jemilaahmed8994
Жыл бұрын
ከተማ ተፈራርነውም ይክዳሉ አይ ደጉ ባላገር ፈጣሪን ፈሪ 🥰🥰🥰🥰
@mahanshohabtemikael
Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷ባጣም ንወዳለን ለሁለቱ
@rabiyoutube7772
Жыл бұрын
እኔ እምለው ቅመምየ እና ጎሽሜ እነወዳችሗለን ግን ጌታ መሳይ የምትለውን ቃላት በሌላ ቀይሯት በርቱ ጎሽ🤣🤣🤣🤣🤣
@ErukiaAhmed
Жыл бұрын
ቃል የለኝም❤
@አህመድየሀራው
Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ እምነት ክብር ነው ያመንኩት ከሚከዳኝ ቢሰርቁኝ ይሻለኛን ወላሂ
@ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል
Жыл бұрын
ቅመሜ የ አገርሰመጣአቺንማየትእፈልጋለሁወሎነኝ ደሴንትንሽአለፍብሎ ኢንሻአላህ አድርስልኝ መልክቴን
@hiwotteferi780
Жыл бұрын
Azegaju lej be Fiker new yemewodeh kena sew endehonek demetseh yemesekiral 🥰🥰🥰
@Zd.t-s3v
Жыл бұрын
እረ ቀየር አርጉልን እየሠሩ የገጠር ስራ እየሠሩ ሞያ ምናምን አሣዩን እጂ ሁሌየም ቁጭ ብለው
@alamalam9788
Жыл бұрын
ወይ ግን ክፍል 9 አላየሁትም በጎጎት ነው እመጠብቀው እሩብ እሮብ ቅመምየ የኔውድ ጉሺሚ ስውዳቹሁ በረቱልኚ
@HayatQueen12
Жыл бұрын
ከቲክቶክ መደር ነው ስበር የመጠው🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ቅመም ውስጤ ናት😂😂😂😂🥰🥰
@ሀሊማአሊ-ፈ4ፀ
Жыл бұрын
አላህ ይጨምረላችሁ የምረ ታስቀናላችሁ በታማኝነታችሁ
@fatumamohammed9256
Жыл бұрын
መቸም እንደሰህ ደሰ የሚል ቤትሰበ አለየሁም እጁን አማኝ በሸታዪን ጠፈ ከ፩ እስከ ፻ ደረሰ በንዲ ነው የጨረሱት አለህ ሁሉንም የጠፈጠቸሁ በጣም እወዳቸዋለሁ 😘😘😘😘😘😘💯💯💯💯💯👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@hayataman3424
Жыл бұрын
5 weqit selatachewin bi segidu iko inesu ye jenet nachew wly ke shirki biriqu ye ketemaw iyaweqe zulim yiseral ya rabbi hidaya sixene
@etayyalew7517
Жыл бұрын
እናንተ ቅመሜ እና ጎሽሜ ከአፋችሁ ማር ጠብይላል ማን ጥዬ ማን ልምረጥ ሁለታችሁ የምትሠሩት ሥራ ደንቅ ነው ዘሬ በክፍል 10 ቅመም ስታዛጋ ነበረች ቡና ሳትጠጣ ነው የጠራችኋት ለማንኛው በርቱ በጣም ምርጥ ናችሁ እወዳችኋለሁ
@sosenanaser8565
Жыл бұрын
በናታቹ ተጋቡ በጣም ደስ ትላላችሁ
@zaharamustefa362
Жыл бұрын
በዝህ እድሜዋ ሳታባ ሳትወልም አትቀር ገጠር እኮ በ 14/15 አመት ነው የዳሩት
@mulukenengida2656
Жыл бұрын
ፍራ እግዚአብሔር የሚያውቀው ደጉ ቸሩ ወርቁ የሃገሬ ሰው እግዚአብሔር በረከቱን እረዴቱን ይስጣችሁ
@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ
Жыл бұрын
የርቢ በል ምን ትዝ አለኝ አባቴ የርቢ አምጥቶ አንድ ቀን በሬ ወግቶት አንድኛው ባፍጫው ደም ሲፈስ ያለቀሱት ለቅሶ ይድናል ቢሉኝም ሊሞት ነው እያልኩ ለቅሶ አይ ልጀነት ከዛ ሰውየው ተጠርቶ መጣ አታልቅሸ ከሞትም ሌላ እሰጥሻለሁ አለኝ አሁን ወደ አሄራ ሂዷል ሰውየው አላህ ይዘንለት
@zoma663
Жыл бұрын
የት አገር ሰው ናቸው ግን ማለት ወሎ ውሰጥ የት አካባቢ ነው የምታውቁት ነገሩኝ
@Sparkmedia45
Жыл бұрын
ደሴ
@hddi491
Жыл бұрын
እህ ደስ ይላል የሀገራችን ገጵታ
@rahmarahmatemam6252
Жыл бұрын
ወላሂ እውነት ችሎሻል እየጎሸምሽው ነው ተስተካከይ
@Tewabechwollo
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፋችሁኮ የዛሬው ደሞ ያበደ ነው ንፍሮ ዳውላ ንትርካችሁ ነው ውበታችሁ ክክክክክክ
@ruhamabarkot4802
Жыл бұрын
ቅመም ግን የኔ ቢጤ ናት እኔ ብቻ ላውራ እግዜኦ 😂😂😂😂😂😂
@zmzmmuhamed915
Жыл бұрын
አይምሮ የምታዲሱ ትክክለኛ የሰው ዘር የገጠር ሰው ከተማ ከተማ አትበል ወደከተማ ሲገባ (አካባቢህ )ከተማ ሲሆን ብዙ ጎዲ አለው ይህ ትክክለኛ የሰው ዘር ይበከልና ወደሌላ መንገዲ ይገባን ግን ባይን ካልታየ አይታመንም ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣን
@sadaalkaabi144
Жыл бұрын
በጣምነው የምወዳቸው እኔራሡ ማሻአላህ በርቱልን
@hayatabate2636
Жыл бұрын
ወይኔሥታምሩመቸምበጉጉትነውየምጠብቃችሁ
@rimyoutube9063
Жыл бұрын
ቅኔ ናቸዉ። ❤️👌 ቅኔ ለማይችል ሰዉ ቀልድ ይስላቸዋል እንጂ
@zayedalhosani733
Жыл бұрын
Asrwwb
@zayedalhosani733
Жыл бұрын
Ok
@nike-ck4lq
Жыл бұрын
God bless Ethiopia
@saramkaele1679
Жыл бұрын
💚💛❣️❤️💛💚💛💚💛❣️💚💛❣️👍👍👍👍👌👍
@Zd.t-s3v
Жыл бұрын
እረ ልቀቁልን ናፍቀውኛል ጎሽሜና ቅመሜ እኔደሞ አደየ መከታተልኩ ተጀመርኩ ሡስ ይሆንብኛል ከተውኩም አደየ ያስጠላኛል እና ለቀቅ ለቀቅ ለቀቅ አርጉልን።
@wubitji3349
Жыл бұрын
የገጠር ሰው እኮ ሰው ይወዳል ❤❤ወይወይወይ አዲስ አበባዎች ቱ
@AaAa-rp7yh
Жыл бұрын
ሥታምሩ የኔውድች❤❤❤
@seni7013
Жыл бұрын
ወዮ ጎሽሜ ምነው ጠቆርክሳ ቅመሜ በነገር ጠበሰችክ እንዴ ተይ ግን ቅመሜ ተይ ጎሽሜን ተንከባከቢው እኝክክክ😴
@ahmedhoumo9845
Жыл бұрын
የ ገጠር ቀልዶች በጣም ደስ ይላሉ ❤️❤️❤️👍👍👍
@kamilawollo7528
Жыл бұрын
እሕትአለምየዎደምሪኝ
@ErukiaAhmed
Жыл бұрын
ጎሽሜ❤ ቅመምዬ❤ ባልጠቆርክ❤ ዉድድድድድድድድድድድድ❤
@aataat192
Жыл бұрын
Kememwo errre lebel lemen tewushat
@addisalem1225
Жыл бұрын
ያሉበት ቦታ በጣም የደረቀ ነው እግዚአብሔር ምድራችንን ያለምልምልን
@ematube9407
Жыл бұрын
አዬ ቅመምዬ ዛሬ አውግቼ ልሙት አላለችም🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሳቄምንጮችስወዳችሁ
@zakirgetahon168
Жыл бұрын
ምርጦቸ፡ቀጥሉበት
@khgihy4752
Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍 ክክክክክ
@udhgdh5730
Жыл бұрын
ባልጠቆርክ አተን እማይህ ምቸንዉ እስቲ ብቅበል እንይህ 3:10
@WwAs-uh7wj
Жыл бұрын
እክክክክ😁😁😁😁በጣምእወዳችሆለሁ❤❤💚💚
@mariamm9531
Жыл бұрын
የሳቄ ምጭ ጭቅጭቃቸዉ እደት እደሚያስደስተኝ
@wollo_borenamedia456
Жыл бұрын
ቅመም ስምን መላዕክት ያወጣዋል። እውነትም ቅመም! ጎሽሜ እውነትም ጎሽሜ ... የርቢ አለ እኮ!!
@SeidMohammed-m4z
Жыл бұрын
ማረስ ማለት እርሻ ወይስ?
@hayatwolloywa9812
Жыл бұрын
ምርጦቺ በርቱ😂😂
@fadilaahmad4669
Жыл бұрын
ምንይገርማል እኩሌታ አለ አውቀህ እያስለፍከኝ
@جنهجنه-خ1ع7ظ
Жыл бұрын
ክክክክ😀😀😀😀🌹🌹🌹❤❤❤❤
@zemuyeidiris434
Жыл бұрын
Washintuan betetewat arif nw
@ያረብ-ፀ3ገ
Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌
@Mohammefentaw
3 ай бұрын
ጠክሩ በርቱ እሺ
@ezraabeselom2445
Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ማርያምን
@shemima5580
Жыл бұрын
ጎሹ ስወድህ በአላህ😍
@hayathayat5550
Жыл бұрын
ዋውመታችሆልዴ ወላሂምንሁነው እያልኩነበር እደዚህይጠፈልዴ እኳንደህና መጣችሁ
@easypc4464
6 ай бұрын
ቅመሜን እና ጎሹን እዴት እደምወዳቸዉ❤❤❤❤❤❤
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
Жыл бұрын
ማሻአላህ፣ደሞ፣ስታምሪ፣የኔ፣ውቦች
@fathima7269
Жыл бұрын
ክክክክ ውይ ቅመም አያልቅብሺ
@classclass3379
Жыл бұрын
Man kebrun yatebal yenl hakegna balageru
18:04
ፈረስ ያሳድራል የጥርስህ አሰር 😂😂😂 መገን 9 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 70 М.
36:47
"ቦንብ ሳይሆን ሺሻ አፈንድቼ አባረርኳቸው"....ሞጣ// "ባለክራሩ ግን ቀንህ ጠብቅ"...😂😂😂😂
Gene Magna ተቀበል
Рет қаралды 4,8 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
20:00
የችግር ሰንሰለቱን ይበጥስልሽ መገን 11 Megen ቅመም | ጎሽሜ | @tesfa
Tesfa Arts
Рет қаралды 126 М.
52:07
ምንም ቢቸግረዉ ጅብ አይበላም ጠጠር እንደምንም ብለህ ቀበሌ ተቀጠር የኢትዮጵያ ምርጥ#abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 24 М.
1:01:23
ብሞት ልጆቼን አደራ የምሰጠው የለኝም! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 35 М.
21:52
በ አንድ ቀን ሁለት ግልገሎቼን አስበልቻለሁ። መገን 20 | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 73 М.
1:09:18
ዛሬስ በሳቅ ሊደፋን ነው የመጣው!| ፎቶና ጨዋታ ከፍልፍሉ ጋር | Photo Ena Chaweta with Comadian Filefelu 2024
Qin Liboch
Рет қаралды 182 М.
6:18
🥚🙈 😂ልጆቼ ሳያስቡት እንቁላል ግንባራቸዉ ላይ reaction be like!@TensayeBerhane
Tensaye Berhane
Рет қаралды 62 М.
34:25
እማማ ዝናሽ እና የዘካርያስ አባት
Zeki Tube
Рет қаралды 316 М.
19:54
እያጀበኝ ነው። 😂😂😂 መገን 1 | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 363 М.
21:07
ዘሴም ናቸው 😂😂🤣 መገን 7 Megen ቅመም | ጎሽሜ | Tesfa Arts
Tesfa Arts
Рет қаралды 123 М.
20:16
ጎሽሜ ብዙየን ካደ መገን 17 😂😂😂 | ቅመም ጎሽሜ
Tesfa Arts
Рет қаралды 161 М.
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН