No video

የአፕል አቸቶ አሰራር ክፍል 1 🤗🤗👆❤

  Рет қаралды 59,771

Rita Ethiopiawit Eldu konjo

Rita Ethiopiawit Eldu konjo

Күн бұрын

Пікірлер: 364
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔቆንጆ በርቺልኝ ትናፍቂናለሽ ደሞ አትጥፊ😘😘😘😘
@user-hr2de9sh5u
@user-hr2de9sh5u 6 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ቶሎ ስሪ እጠብቅሻለዉ
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ከሊሎች ለየት ያሉ ነገሮችን ሁል ጌዜ የምታቀርቢው ቆንጆ ቀጥይበት
@hermgutat3658
@hermgutat3658 6 жыл бұрын
wawoo konjo enyam inamsegenlen ish demo yee zaguri fire kee acheto indet inde misera asyini
@stststst3153
@stststst3153 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ ቅመም ደግሞ ስታምሪ እናመሰግናለን
@remlitube1684
@remlitube1684 6 жыл бұрын
Betam enamesegenalen gobez sete nesh
@tringokifletube2859
@tringokifletube2859 4 жыл бұрын
Mare😍😍
@user-ek5mc2fp2p
@user-ek5mc2fp2p 6 жыл бұрын
አመሰግናለን እህት ጥሩ ነው ትሚርቶችሽ ይማችሽ አቦ
@imfkr2232
@imfkr2232 6 жыл бұрын
ዋዉ እንኳን ደና መጣሽልን ጠፍተሽብን ነበር። እናመሰግንላን ማር ። የፀጉርሽ እስታይል በጣም ያምራል የእዉነት ግን አምሮብሽ ነዉ የመጣሺዉ። ዬኔ ልዩ እወድሻለሁ በዚሁ ቀጢይልን።
@liliyanlileyan4010
@liliyanlileyan4010 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የኔ ቆንጆ
@user-qn2ke2pv4d
@user-qn2ke2pv4d 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት አሪፍ ነው
@user-ji8pe7gu6f
@user-ji8pe7gu6f 6 жыл бұрын
Wow Tebarki Swedshi💝💝😘😘
@wyniwyni2044
@wyniwyni2044 6 жыл бұрын
ቆንጂዬ ተባረኪ እናመሠግናለን....በርቺልን ማሬ ውድድድድድድድድድ.....እሺ
@saraeshetu9940
@saraeshetu9940 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት ቅንነትሽ በጣም ደስ ትያለሽ ምርጥ የሀብሻ ቆንጆ!
@aterefateref8813
@aterefateref8813 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግን የኔውድ
@bezatube9846
@bezatube9846 6 жыл бұрын
Betam enamsgnaln ehetachin ♥
@oldboy8744
@oldboy8744 6 жыл бұрын
በርቺ እህቴ በጣም አመሠግናለሁ
@Hewi_q8
@Hewi_q8 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@ethiopiatekdem1513
@ethiopiatekdem1513 6 жыл бұрын
Enamsegnalen tita konjoooo
@yeshiassmamw1134
@yeshiassmamw1134 6 жыл бұрын
ግን በሰላም ነው በሰላም ከሆነ ጥሩ ማር እንኳን በሰላም መጣሽልን ውድድድ
@user-et2og2fi3t
@user-et2og2fi3t 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@maria58541
@maria58541 6 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@mimisultan5528
@mimisultan5528 6 жыл бұрын
Woooow 😍 በጣም ተመችቶኛል ምችት ይበልሽ ቆንጆ ተባረኪልኝ ለልጆቹሽ emua emua 💋💋 በይልኝ !
@ndnjdsbdnsnnd1326
@ndnjdsbdnsnnd1326 6 жыл бұрын
Enameseginalen sistu selamish yibiza
@melshiwagide203
@melshiwagide203 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርችልን!
@semret5o5
@semret5o5 6 жыл бұрын
Very nice. Don't get nervous ,I think you talk fast when you get nervous .
@alemdeborah1830
@alemdeborah1830 6 жыл бұрын
Gen eko betam yaqatelal betay mokriw andi enkan mwat alechlekum
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Thanks ehitalem egziabher yibarksh
@meaza1037
@meaza1037 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ትህትናሽ እራሱ በጣም ነው ደስ ሚለው
@Medina-ws9fm
@Medina-ws9fm 6 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@naniasefa2705
@naniasefa2705 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን በጣም የኔውድ
@hiwotgabrawald4160
@hiwotgabrawald4160 6 жыл бұрын
wowww Mar
@SaraSara-iu8or
@SaraSara-iu8or 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የእኔ መልካም ሰው ♥
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እርቾ ቆንጆ ጠፍተሻል
@ffgghuutttyyhhh3938
@ffgghuutttyyhhh3938 6 жыл бұрын
እና መሰግናለን የኔ ቆንጆ
@user-wx6eq7fh1u
@user-wx6eq7fh1u 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመስግናለን
@tarikaasfadiye9458
@tarikaasfadiye9458 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ሆዴ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን እሺ
@user-lf4qv2gx5f
@user-lf4qv2gx5f 6 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@etaneshehaylu5325
@etaneshehaylu5325 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ የኔ እህት ጠቃሚ ነገር ነዉ የነገርሽ አመሠግናለሁ
@salemteklit5797
@salemteklit5797 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማር ።
@felekedemissie5727
@felekedemissie5727 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው። ያለ ስኳር መሥራት አይቻልም? ስኳር ለለባቸው እንዲያገለግል
@user-is8vs1ib7v
@user-is8vs1ib7v 6 жыл бұрын
yena Konjo Enamsgnalen አማኑሄል ይጠብቅሽ ማርዬ ውድድ
@jojojojo-ou6ej
@jojojojo-ou6ej 6 жыл бұрын
አመሰግናለው ቲቲዬ
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 6 жыл бұрын
yene konjo amrobishal 😍😘
@tiwaabdoash7098
@tiwaabdoash7098 5 жыл бұрын
Awesasedu endet new
@weynshetamare3872
@weynshetamare3872 6 жыл бұрын
Enamesge retaye
@samerasamera4774
@samerasamera4774 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ቆንጆ
@huritmusa3954
@huritmusa3954 6 жыл бұрын
Endat nesh hoda tiyake neberegn tsegure yikoraretal enam mahal layi achir new min bareg timekirign alesh ...
@mimiabinat2281
@mimiabinat2281 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of 6 жыл бұрын
Thanks a lot Rita Eldu.
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 6 жыл бұрын
አምሮብሻል tnx
@user-xz5wp2os9n
@user-xz5wp2os9n 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት
@simemineyaregale2134
@simemineyaregale2134 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን. እህት
@user-vb1bu1vl1c
@user-vb1bu1vl1c 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማር
@meskiyetesfaye7051
@meskiyetesfaye7051 6 жыл бұрын
Marrrrrrr bixame enamesegenalene
@lemiyemaryamlij395
@lemiyemaryamlij395 6 жыл бұрын
Enamsegenalen atetfi
@user-ev3eh1kj3i
@user-ev3eh1kj3i 6 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን እህታችን💚💚💚
@user-dm5lv7qf3r
@user-dm5lv7qf3r 6 жыл бұрын
እናመሰግናለንእህቴበርች
@wubetewalelgni2085
@wubetewalelgni2085 6 жыл бұрын
Enamesegnalen
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
የጠፋ ሰው ኬት ተገኘሽ ሰላም ነው እህት
@tigistalamraw2249
@tigistalamraw2249 6 жыл бұрын
ማር እኔ እዴየት እድማመስግንሽ አላቅም እግዚአብሔር ስላምሽን ያብዛው ውጤታማ ነው ስርችው ብታም ያመቻል
@ahme4126
@ahme4126 6 жыл бұрын
Tringo ALmeraw ples endet endeserash asrejign ነጭ ሱኳር መጠቀም እንቺላለን ?
@user-bo3hb2rz8g
@user-bo3hb2rz8g 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@nardosambesajer6373
@nardosambesajer6373 6 жыл бұрын
Yene ehte betam amesegnalewu
@MesiGemechu
@MesiGemechu 6 жыл бұрын
Konjo inkuwan beselam maxash
@selimadersrese1977
@selimadersrese1977 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tgistyamaryamlij6732
@tgistyamaryamlij6732 6 жыл бұрын
bewnat enamsgnalen yena konjoo Nurling
@asegedehdemas435
@asegedehdemas435 6 жыл бұрын
ሰለሰምሽ ይብዛ ማረ
@tsedeyabebe511
@tsedeyabebe511 6 жыл бұрын
Thank you Rita be strong
@misemise3654
@misemise3654 6 жыл бұрын
Waww
@tis7289
@tis7289 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ተባረኪ ኤሄን አየጠጣዉ ከ 65 ኪሎ 40ገብችያለዉ ምስጋናዬ ከልብ ነው
@makdk6555
@makdk6555 6 жыл бұрын
በቀን ስንቴ ነው የምጠጭው እና በስንት ግዜ ነው ለውጡን ያየሽው የኔ ቆንጆ መልሺኝ
@user-vg9oz2xk1p
@user-vg9oz2xk1p 6 жыл бұрын
እንዴ ሲስ ለውፍረት ማክሻ ነው ሚጠቅም ታዲያ እኔ መጠቀም የለብኝም ምክንያት መካከለኛ ቅጥነት ስላለኝ
@tinatina7306
@tinatina7306 6 жыл бұрын
እንዲት ብትጠቀሚው ነው 45 የገባሽው እኔ 2 አመት ሙሉ እለፉለው ያው 63 ነኝ
@ashabuljeneyoutube3559
@ashabuljeneyoutube3559 6 жыл бұрын
ፂቲ tis እስኪ እንዴት አድርገሽ ማለቴ ጠዋትጠዋት ነው ወይንሰ 69 ኪሎ ነኝ እውነት አብሶ ከወገቤ በላይ ወፍሬያለሁ
@user-lm7ji7xq1b
@user-lm7ji7xq1b 5 жыл бұрын
እንዴት እንደተጠቀምሸው ነገሪኝ ከይቅርታ ጋር
@rahmarahma6321
@rahmarahma6321 6 жыл бұрын
እናመሰግናለንእህት
@iloveyoumomiloveyoumom9438
@iloveyoumomiloveyoumom9438 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ♥
@zmzma5256
@zmzma5256 6 жыл бұрын
Thank you sister
@user-yx7ws5yn8t
@user-yx7ws5yn8t 6 жыл бұрын
የኔ ልዬ በጣም ናፍቀሽኝ ነበር እንክድህና መጣሽ በጣም አመስግናለሁ
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 6 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አመሰግናለሁ እንዳልሽው ለማዘጋጀት እሞክራለሁ የሚቀጥለን ዝግጅትሽን እጠብቃለሁ
@user-sm5qm4fq7r
@user-sm5qm4fq7r 6 жыл бұрын
እህት እናመስግናለን
@mekiyamuhammednoor2144
@mekiyamuhammednoor2144 6 жыл бұрын
እናት.አለም.አላህ.ይጠብቅሽ.አላህይጨምርልሽ.እናመሰግንአለን.ማር
@user-dt1rs4qj9g
@user-dt1rs4qj9g 6 жыл бұрын
thsnks konjo swedish melikam sew
@oumsudeys9852
@oumsudeys9852 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የምትሰጫቸው ትምህርቶች ይመቻሉ ያስተምራሉ ግን ከይቅርታ ጋር አብል አቸቶ ከውሃ ጋር የመፍላትና የመጠጥ አይነት ጣእም ያመጣል ማለት ያስካሪ መጠጥ አይነት ይሆናል አብል አቸቶ ባጠቃላይ አብሉን ምንም አይነት ውሃ ሊኖረው አይገባምከታጠበ በኃላ እንካን በጨርቅ መወልወል አለበት ብቻውን ነው ካለውሃ መሰራት ያለበት እህቶቸ ለምንሰራው ስራ ጥንቃቄ መውሰድ አለብን እሱ የምናዘጋጅበትም እቃ በደንብ መወልወል አለበት እቃውም አብሉም ውሃ ሊኖረው አይገባም ለተወሰነ ግዜ 45 ቀን እስከ60 ቀን እንዳአየሩ ሁኔታ ሲቀመጥ እራሱ የሚያወጣው ፈሳሽ አቸቶ አለ እሱን ከምንፈልገው ነገር ላይ በትንሹ መጠቀም ይሻላል ውሃ ካለው ግን መገመት ቀላል ነው ይፈላል
@user-xd4ff8cf6y
@user-xd4ff8cf6y 6 жыл бұрын
oum sudeys እህታችን እስኪ አብራሪንል ምን ይሆናል?? ምኑን ነው የምንወለውለው
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 6 жыл бұрын
እህት ትክክለኛ አሰራሩ ይህ ነው ምንም እልኮል የለውም አይቀየርምም ለምን እንደዚህ እንዳልሽ ገብቶኛል በሙስሊም ይከለከላል ውሀ ከገባበት አስካሪ ይሆናል ተብሎ ስለሚታሰብ ግን ይህ ነው ትክክለኛው እሰራር እኔን ያስተማሩኝ ሰወች የዚህ ምርት መሸጫ የራሳቸው ሱቅ አላቸው በአለም አቀፍ
@oumsudeys9852
@oumsudeys9852 6 жыл бұрын
Tita Ethiopia Eldu konjo እሽ እህቴ ትምህርቶችሽ በጣም ይመቹኛል ትክክለኛ ያልሆነ ነገር እንደማታስተላልፊ እርግጠኛ ነኝ ግን እኔ ባለሁበት አካባቢ የሚሰሩበት መንገድ ይሄ ነው እኔም የሞከርኩትን እና ያወኩትን ለማስታወስ ያክል ነው ምንም አይነት አልኮል ባይኖረውም ውሃው ያፈላዋል በተረፈ አንችንም ልጆችሽንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@selamabiseniya9349
@selamabiseniya9349 6 жыл бұрын
Thanks yane mareeee
@susuumahad2856
@susuumahad2856 6 жыл бұрын
ኽል ቱፋህ ለፊት ለብጉርም አሪፍ ነው ተጠቅሜው በጣም ተስማምቶኛ!!
@samerawitzenaw623
@samerawitzenaw623 6 жыл бұрын
Enamasagenalan yani konjo.
@user-fs1wx7mg6m
@user-fs1wx7mg6m 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኳን ደና መጣሽ ጠፍት አልሽ እኮ .በሰላም ነው .ቱፍ ነው እዴ እስኪ መልሽልኝ
@rahwarahwa7140
@rahwarahwa7140 6 жыл бұрын
Yene konjo setameri
@user-rz6mt2wp1y
@user-rz6mt2wp1y 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@jejeali5926
@jejeali5926 6 жыл бұрын
ቃል ሰላምሽ ይብዛ እጠብቃለሁ
@hanatiche8273
@hanatiche8273 6 жыл бұрын
በዚህ ሳምንት ነው ያንቺን ዩቱብ ያየሁት ግን ብዙ ተጠቅሚያለው ያንቺ የሚለየው ለራስሽ የሚትጠቀሚውን ነው የምታሳይን እግዚያብሄር ይባርክሽ እህቴ
@rahelbh3515
@rahelbh3515 6 жыл бұрын
betam enamesegnalen
@birhaneeshete9814
@birhaneeshete9814 6 жыл бұрын
yeenatea rich እህታችን ከልብ እናመሰግናለን ለምትሰጭን ምክር ሁሉ ቀጣይ ደሞ ጡሩነገር እንደምናገኝ ካንች በተስፋ እንጠብቃለን ።ለመቀነስ በጣም ጥረት ነበረኝ
@mulutube1713
@mulutube1713 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 😘😘😘😘
@user-zz3vb1ee8g
@user-zz3vb1ee8g 6 жыл бұрын
ውድድድድ ማሬ የኔ ቅመም ግን እደዚህ አትጥፊ please በርችይ
@tlk153
@tlk153 4 жыл бұрын
Amsagenalhu!!
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 6 жыл бұрын
የሮዝ መሪኖ ኦይል ለፀጉር አሪፍ ነዉ የምታቂዉ ካለእህትየ መልስ እዘልጋለሁ አመሠግናለሁ
@b.yemariyamlije9010
@b.yemariyamlije9010 6 жыл бұрын
Enamesgnalen ehet
@user-lq5wb1wk7b
@user-lq5wb1wk7b 6 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ምነዉ ጠፍሽ እኳን ሰላም መጣሽልኝ ማር እናመሰግናለን
@sit8475
@sit8475 6 жыл бұрын
💜መርእኮን ደህናመጣሺ 💚እህቴ💕በጣም ሀሪፍነው😘በርቺ ውድድድድድድድድድድ
@saraalhakimi6100
@saraalhakimi6100 6 жыл бұрын
Tnx konjoo
@tsehayaychiluhm8494
@tsehayaychiluhm8494 6 жыл бұрын
THANKS FOR YOUR HELP KOJO . kazgajehut buhala ferje new mekoyete yalebet?
@zinetmollazinetmolla591
@zinetmollazinetmolla591 6 жыл бұрын
ጠፋሽ ማሬ በሠላምነው የሄንካአይመለከተኝም አመሠግናለሁ እሠውቤትነውያለሁት አመሠግናለሁ
@abillahabillah7359
@abillahabillah7359 6 жыл бұрын
እናመሠግናል እህታችን አፕል ማለት ሠላምሽ ይብዛ
@abillahabillah7359
@abillahabillah7359 6 жыл бұрын
እምውድሽ አፕል ማለት ቱፋሀ የሚሉት ነው እደ እር በእግዚአብሔር እኔ ምን እደማድርግ አላውቅም የቦርጭን ነገር
@abillahabillah7359
@abillahabillah7359 6 жыл бұрын
በእውነት እራት እራት አትብሊ ብለውኝ ምንም ሳልቀም እድራለሁ ግን ምንም
@user-gm6il5uz6y
@user-gm6il5uz6y 6 жыл бұрын
እጠብቃለን ቆጅት
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 28 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
የአቼቶ አዘገጃጀት
14:14
Genet yershwa ገነት የረሸዋ
Рет қаралды 416
ምርጥ አፕል ኬክ /Apple Cake
6:41
EthioTastyFood
Рет қаралды 3,4 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН