"የጭን ፍቅር" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yechin Fikir New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 104,609

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 398
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
ለማንኛውም ታደስ እንዳይሞት እቤቱ ተመልሶ ለአበጀሽ ጥሩ ታማኝ ባል!!ለብርቁ እና ከሌላ ለወለዳቸው ልጆቹ ጥሩ አባት!!ሆኖ ከጥፋቱ ተምሮ ለሌላው አስተማሪ ሆኖ ከጓደኛው ጋር የድሮውን እንደ ተረት እያወራ ከልጅ ልጆቹ ጋር እና ከእማዋይ ጋር ኖረው አርጅተው ይሙቱ ይሄ ድራማ ቶሎ ቶሎ ብታሳዩት በጣም ተወዳጆች ናችሁ ማንም እስከአሁን ከገጠር ድራማ የሚወዳደራችሁ የለም ስለዚህ በርቱ 🤗😁😁🙋‍♂️🌻
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ታደሰን እቤቱ በቅርቡ ካልመለሱት. አኮርፍለሁ
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Жыл бұрын
​@@user-vf1jn7bi2z በተስፋ አለኩ😂😂😂
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
​@@user-vf1jn7bi2z 😂😂😂😂
@biniamgebre9440
@biniamgebre9440 Жыл бұрын
የባለ ቤቱ እንተውለት ብቻ ምርጥ አድርግልን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
የትልቅ ሠው ኮመንት እኔም እስማማለው በዚ ሀሳብ ልክ ነው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እስኪ ክፍት ብሎኛል አብሽሪ በሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@hwas1061
@hwas1061 Жыл бұрын
አብሽሪ ያኡምሪ
@user-ux2dg7yj6f
@user-ux2dg7yj6f Жыл бұрын
አብሺሪራህማዬ😔
@user-ef5kx3qp4q
@user-ef5kx3qp4q Жыл бұрын
አብሽሪ ሞግሽየ 🎉🎉
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ አትከፊ አላህ ካንቺ ጋር ነው
@almazalmaz1532
@almazalmaz1532 Жыл бұрын
አይዥሺ ፈጣሪ ከአንች ጋ ይሁን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አበጁ እንዳዉ ላንቺ ቃላት የለኝም ከነወንድምሽ ❤❤😢😢😢
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
አበጀሽዋየ ቅልየለኝም የኔመልካም እስተወድምሽ ስወድሽ💞💞💞💞💞
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@busyline3833 😭🥰
@biniamgebre9440
@biniamgebre9440 Жыл бұрын
የደራሲው ማንነት ቢነገረን በጣም ምርጦች ናችሁ
@hanabelay727
@hanabelay727 Жыл бұрын
ወይ ታደሰ የአበጀሽ ግፍ ነው እንድህ ያረገህ ለማንኛውም ለሀይሌ ሲል እግዚአብሔር ያትርፍህ
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 Жыл бұрын
የታዴ መመለሻ ነዉ የናፈቀኝ❤❤❤
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
ማበዴነው ወገኖቼ በፀሎት በምክር አግዙኝ መላበሉኝ ከፋቶኛል ጭንቅ ዪለኛል 😢😢
@betsaabera3673
@betsaabera3673 Жыл бұрын
ምነው
@FasicaTekuar
@FasicaTekuar Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ😢😢😢
@astkebe1317
@astkebe1317 Жыл бұрын
Chinqetishen ena hazenishn geta yigfefilesh ehite ayizosh lefetariy nigerew mefte tagegnalesh
@ayacell5823
@ayacell5823 Жыл бұрын
ውዴ አሁን ላይ ያለሸበት አሰጨናቂ ሁኔታ ነገ በደሰታ ይቀየራል ውዴ ነገን አሰቢ ሁሉን በትእግሰት እለፊው ውዴ
@naemanaema6710
@naemanaema6710 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት አትጨነቂይ
@dubai1280
@dubai1280 Жыл бұрын
የሤት ጀግና እድህ ነበር ልብ እያቆሠለ እሚህደዉን ወድ መድፋት😢 ታደ😂😂
@tizibtnegoethio4624
@tizibtnegoethio4624 Жыл бұрын
ነበር
@hqs8057
@hqs8057 Жыл бұрын
አዎ ወላሂ❤😊😅
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
አረ አላህ የስራውን ይስጠው እኔስ አልነካውም
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አወ ወላሂ እደዚህ ማረግ ነው 😅😅😅
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
​@@user-jt7hz2zr9tአቆስለዋለሁ ግን አልገለውም😂
@msara6031
@msara6031 Жыл бұрын
ታዴ የጭን ፍቅር እንዳይሞት ጓደኛው አሳዘንኝ ምርጦች በርቱ አሪፍ ነው
@atsede9027
@atsede9027 Жыл бұрын
ታዴ አይዞህ በርታ ጥልያ አያ እምዋ ሁላችሁንም ስወዳችሁ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
የጭን ፍቅር መጨረሻው አይ ታደሰ😂😂😂😂😂
@gashawyifru96
@gashawyifru96 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-br1gv4yz6t
@user-br1gv4yz6t Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@taybat8805
@taybat8805 Жыл бұрын
ቱ🙈😂😂😂😂😂
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b Жыл бұрын
ወይኔ ታዴ መጨረሻህ ይሄ ሆነ ክክክክክ ፈጣሪ ይማርህ የኔ ልክስክስ እረ የምር የተመታ ይመስላል ሳ
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😢😢😢😢
@tablusht3048
@tablusht3048 Жыл бұрын
ታደሰ ካበጀሽ የሜገናኝበት ቀን የናፈቀዉ👍👍👍
@alushahabeshi9734
@alushahabeshi9734 Жыл бұрын
አረብ ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ ኣላህ ይጠብቃችሁ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለእህት ሀገራቾን እና ለህዝቦቿ❤❤❤
@abushimengstu1538
@abushimengstu1538 Жыл бұрын
ቀ😅
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
አውይ ኢትዮጲያ እናትነትዋ ቀርቶ እህት ሆነችዴ 😂😂
@zamzam372
@zamzam372 Жыл бұрын
​@@abushimengstu1538😂😂😂😂😂
@aminaseydaminaseyd6214
@aminaseydaminaseyd6214 Жыл бұрын
😂😂
@mio8523
@mio8523 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥺🌹❣️❣️❣️❣️❣️
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
አበጁ እናቴን የምትመሊኝ ነገርስ❤❤❤
@yunus7860
@yunus7860 Жыл бұрын
አሁንስ እነዚክ ወንዶች አስጠሉኝ በቃ ተመለሱ ወደቤታችሁ ስለቼ
@kedijatube1273
@kedijatube1273 Жыл бұрын
ሀቅነው ሁሉም ልክ አለው ሲበዛ ያስጠላል
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ያበጀሽ ግፍ አይ ታደሰ መጨረሻህ 😂😂😂😂😂❤❤❤
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 Жыл бұрын
ወንድም እኮ መከታ ነዉ 😢😢😢አይ ታዴ እንደዉ መጨረሻክ ምን ይሆን😂😂😂
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
ብቻ ታደሰ እንዳይሞት😢😢😢ወደቤቱሳይመለስ
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
የምዋን ወድም ዳሩኝ🥺🥺😢😢 ኮመታተሮች😂😂😂
@djdj6573
@djdj6573 Жыл бұрын
ምችግራለው መዳርም ማፋታትም ስራችን ነው 😂😂😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@djdj6573 እኮ😂😂😂❤❤
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር Жыл бұрын
ዳር ነሽ ውለዱ ክበዱ
@user-wb8ib7xv8j
@user-wb8ib7xv8j Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር😂😂😂
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
@@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር እሺ😂😂😂😂
@mekdeslijalem
@mekdeslijalem Жыл бұрын
እደዚህ አብራችሁ ስትሰሮ ነው የሚአምርባችሁ❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Жыл бұрын
ሰላም ችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያ ን በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ምርጦች እናተ ትለያላችሁ እናመሰግናለን 💚💛❤
@meserettesfu85
@meserettesfu85 Жыл бұрын
እምዋ የኔ ጀግና ውይ ታዴ እውነት ጓደኛህ በጣም አሳዘነኝ ❤❤❤
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
ወይኔ ታደሰሲወድቅ እንዴት ደነገጥሁ እረ እውነትነው የመሰለኝ አይ በደስታ ይመለሳል ስል ተመታ
@enatsewstotaw-gk6vk
@enatsewstotaw-gk6vk Жыл бұрын
የሴት ጀግና ልክስክስ ወዶቺን 😜😜😜
@leweyehu_yirsaw
@leweyehu_yirsaw Жыл бұрын
አይ ታዴ፣ የጭን ሱስ መጨረሻው ይህ ሆነ? ምህረቱን ይላክልህ❤❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
😅😅😅😅
@salama9761
@salama9761 Жыл бұрын
ታደሰና አበጀሸ የሚግናኛበት ቀን ነፈቀኝ
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
ታደስ ሳይምት ይመለስ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አይ ታደሰ ሁልግዜ ማላ ሁልግዜ ፉከራ
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Жыл бұрын
ታደሰ እና ሀይሌ ሀገራቸውን ገብተው አለሜና እሱባለው የክፋት ሰራቸው ጠብጥሶ ማዬት ነው የናፈቀኝ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እነ አበዋ የሚመለሡበት ቀን ናፈቀኝኮ ጃል😯 ይች አለሜ ስታስጠላኝ ምኗም አይመቸኝ
@saidarqway5739
@saidarqway5739 Жыл бұрын
ይኸን ድራማ ቶቶለ ልቀቁልን ስወዳችሁ
@famel9098
@famel9098 Жыл бұрын
ከቻፍ እስከ ጫፍ ምርጦች። ዛሬ ማንም ከማንም አይለይ።
@yefikirsewyefikirsew6538
@yefikirsewyefikirsew6538 Жыл бұрын
እረ ጠፋችሁ ቶሎቶሎ ልቀቁ እምዋና ብርቁዬ የኔ ዉድ
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q Жыл бұрын
ታደሰ ዋጋወን አገኝ 😂😂😂
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ደቂቃው አጠረ ስወዳችሁ😢😢😢
@user-zn2is3uw5i
@user-zn2is3uw5i Жыл бұрын
ታደሰ የውነት የተመታ መሰለኝ😢😢😢ወየው ጥይቱ ሲወጣ ውነት ይመስላል😮😮😢
@woletemaryam418
@woletemaryam418 Жыл бұрын
የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ በጉጉት ነበር የምጠብቃችሁ ወይ ታዴዋ አርፈህ ብትቀመጥ🤭
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
የታደሰ መጨረሻዉ🤣🤣🤣🙈🙈
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ኧረ አሁንስ የታደ ጉራ ነው ከአቅማችን በላይ የሆነው ክክክክክክ
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 Жыл бұрын
የመዋ ወንድም ስወድህ❤❤
@abelbekele5893
@abelbekele5893 Жыл бұрын
ወይኔ ታዴ ጉድ አረገችህ ይቺ አውራሪስ አውሬ😢
@abebemalsa6160
@abebemalsa6160 Жыл бұрын
አቤት የታዴ መጨረሻ እረባክህ ሙላት አንተ ገደልከው እንዳይባል ቶሎ አገሩ ይዘህ ግባ ኡፉፉ እኔማ አገራችሁ የምትገቡበት ዘመን እንደ እርጉዝ ቀን ሆነብኝ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
አይ ታደ ልሰናበታት ስትል ስትጃጃል እድህ ሆነህ ቀረህ😅😅😅😅😅😅😅
@yohannesatnaf2958
@yohannesatnaf2958 Жыл бұрын
ሽማግሌው ደስ ሲሉ
@melkietsegaye9984
@melkietsegaye9984 Жыл бұрын
በጣም እንወዳችሁ አለን በርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።
@mistrefeleke2759
@mistrefeleke2759 Жыл бұрын
እየተፈራረቁ ግልግ ተመችቶኛል።
@zayayu8232
@zayayu8232 Жыл бұрын
ወይ ታደሠ ።አንድ ሴት ሁለት ወንድ ኧሯ
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Жыл бұрын
የአበጀሽና የ አያ ጥሊያ ፍቅር ሲያስቀና
@مهرةالحمادي-ث6ش
@مهرةالحمادي-ث6ش Жыл бұрын
ክክክክክክክክኸረየሳቄምንጮቺ,እንኳንሰላምመጣቺሁ
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my Жыл бұрын
❤😮ሐይሌ አሳዘንከኝ ታዴ ውይ አደከምካቸው የብርቁ አምላክ ይማርክ እንድትማር አይዞህ 🍮🍮🍮
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
በትክክል 😂😂😂😂
@aleti4562
@aleti4562 Жыл бұрын
Great work
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 Жыл бұрын
Thank you for a great show. I hope Tadese will be ok .
@yesrahailu9366
@yesrahailu9366 Жыл бұрын
እንደታደስ ያለ ጓደኛ አብዝቶ ያደላቹህ ❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
ብርቁየ ጣል የሜያደርገው አማረኛ ልቤ በሳቅ ፈረሰ እባክህ የልብ ድክመት አለብኝ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 Жыл бұрын
ይቅርታ ግን ኮሜት ስፅፍ የአንድሰው ስም ብቻ ፃፍኩ እንጅ ሁላችሁንም እወዳችዋለው ግን ብረቁ ስል እንዳትቀየሙብኝ የሱ የተለየ አስቂኝ ሁኖብኝነው ሁሌም ብርቁ ብርቁ የምል
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
የሀሌ ጀግንነት እደው እዴት ያስደስታል
@medinaimam4666
@medinaimam4666 Жыл бұрын
አይዛሽአብሽሪ
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
😂😂 አያ ታደሰ ሄሌችግር በሰላም ለቤታችሁ ያብቃችሁ😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አየ ታደሰ ያተን መጨርሻ መቸ ነው የምናየው😅😅😅😅😅😅
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
አይይ የሴት ተኳሽ ታዴን ተወረደችው 😢😢😢😢😢😢
@mozahsaif4108
@mozahsaif4108 Жыл бұрын
አይይ ብርቁ ሁለተኛ እጃመጭ አላለም አይይ ታደሰ የውነት ነው እዴ አይይይ በሰላም ሳይመለሰ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Жыл бұрын
የዝሙት😭😭መጨረሻ፡ሐሌ፡አድናቂሕነኝ።
@FofoZayno
@FofoZayno Жыл бұрын
አብሽሪ. ውዴ❤❤
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
ታድየታድዋ ጎብላላዬ መጨረሻህ ይሄይሁን አያጥሌ። ካተፎቃይዞኛል❤😂
@masigirma5030
@masigirma5030 Жыл бұрын
😂😂😂የምልክስክስ ስው ድሮም መጨርሻው ይህ ነው በስላም በገባ እሁን
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
በየሄደበት መጋደም ክክክክ
@Almaz-vv4yt
@Almaz-vv4yt Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቹ በሪቱ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
መጣችሁ ክክክ አይ አቶ ታዴ
@zayayu8232
@zayayu8232 Жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር አታውቂንም አላውቅሽም ውይይይ ታደሠ ወንድ ወንድ ሸተተ
@kuraz7873
@kuraz7873 Жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔርያደለን አረወዬኔ 😂😂😂😂😂😂
@titiymer82
@titiymer82 Жыл бұрын
ye abejesh amlak nw bel egziabher ymarh
@azebitadesse918
@azebitadesse918 Жыл бұрын
ምነው ተሳሳተች ቅምጡ እንትኑን በመታችልኝ ኖሮ የአበጀሽ አምላክ😂😂
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z Жыл бұрын
ምን ጉድ ነው አንዛዛችውት በዛላይ ደሞ መክረማቹ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
እንዳዉ አበጁ እና ታዴ ሳይገናኙ ምንም እንዳይሆን 😭
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
እንዲህ አይነትሰው ምንም አይሆን 😂😂😂😂
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
@@jerryaboye7200 🤣🤦‍♀️
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o Жыл бұрын
እምዋን ሳይ የድሮ አያቶች በተለይ ቅጥነቷ ደግነቷ እኔን ያሣደገችኝ አያቴን ቁርጥ ወላሂ
@meremadem7807
@meremadem7807 Жыл бұрын
አበጀሰ❤❤❤❤
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t Ай бұрын
Ayea,telayea,woerke,nawoe😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
አየ ታደ መጨርሻህ ይሔ ሆነ እግዚአብሔር ይማርህ 🎉
@tebabe
@tebabe Жыл бұрын
😅
@weynshetweynshet5169
@weynshetweynshet5169 Жыл бұрын
የታደስ መመታት እዉነት መሰለኝ 😢😢😢😢
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Жыл бұрын
😢😢😢😢እኔም
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ቆረጠ ታዴ 😂😂😂😂😂😂
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g Жыл бұрын
ያገር ልጅ ተሰብሰብ ታደሰ መቷል❤
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂❤❤❤❤😂😂
@user-cf2xd3im3i
@user-cf2xd3im3i Жыл бұрын
ክክክ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Eነኝስደተኛዋ
@Eነኝስደተኛዋ Жыл бұрын
አይ ታዴ ሰራችንክ የምዋ ግፍ ነው ፈጣር ይማርክ ጥሎብክ መጥፎ ሱሰ አለብክ ጀግና ሴት ናት እደዚ በየደረሱበት ለሚርመጠመጡ ወዶች ያሳቸዋል
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
አይ ታደሠ ክክክክ የምሥኪን ሤት እምባ መጨረሻ ላይ ጨካኗ ላይ ጣለህ😂😂😂😂😂😂😂
@user-jm9yh5gr7b
@user-jm9yh5gr7b Жыл бұрын
አይ ታደሰ ያላረፈ እግር የብርቁ እናት ግፍነው
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 Жыл бұрын
ውይ ታደሰ ልጅክን ሳታያት ሞትክ ብዬ ነበር እንኳን አተረፈክ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
ወይኔ ታደሰ ከሞተ እኮ ጓደኛው. ገለልከው ሊባል ነው
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አፈር ልብላ የታደሰ ጓደኛ ምን አይነት ጓደኛ ነው ??!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulugetachw5935
@mulugetachw5935 Жыл бұрын
ሰአት አታሳንሱ
@HaniyeHaniye
@HaniyeHaniye Жыл бұрын
ያማዳም ቂማሞቼ እንዳማማር👍👍
@FasicaTekuar
@FasicaTekuar Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
@mobileshop9760
@mobileshop9760 Жыл бұрын
ታደ😢😢😢
@adisuadis3657
@adisuadis3657 Жыл бұрын
የኔ ማር ቅልቅሎች በጣም ምርጥ ነው ፡፡
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
❤❤❤❤ታምራላችሁ በጣም ታዴ እንዳይሞት
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ክክክክክ:አዱአዱን:ሲገላግል
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
መጡ መጡ መጡ የጥበብ ፈርጦች ........
@amen-us2sf
@amen-us2sf Жыл бұрын
ግልግላችሁን ወድጀዋለው😂
@lidyayalew-9741
@lidyayalew-9741 Жыл бұрын
ወይ ታደሰ መጨረሻው ይኸ ሆነ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
የጅህንአገኝህ ታደስ ያበጀሽግፍነው
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Жыл бұрын
መጣችሁ አደኞች
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@melaayu3658
@melaayu3658 Жыл бұрын
wow nachhu
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
ጭኔ ቡልቅ ብሎ ይውለቅ አላለም ታዴ ጉደኛው 😂😂😂😂😂
@rehimadejen
@rehimadejen Жыл бұрын
ደምሪኝ
@kamrbdss4092
@kamrbdss4092 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 82 М.
"ገላጋይ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Gelagay New Ethiopian Dirama) 2024
26:11
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 47 М.
ልድፋዉ አዲስ ምርጥ ሊታይ የሚገባ የገጠር ድራማ(Lidfaw New,Ethiopian Dirama) 2024
54:46
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 82 М.
የዋሁ ባላገር !! 😁😁  አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ
19:14
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 47 М.
አለናት አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ ( Alenat New Ethiopian Dirama) 2024
35:39
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 64 М.