የማላወራው ሆነብኝ:- ከ አርቲስት ኤሊያና ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 19,660

ከኖርኩት

ከኖርኩት

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@yeneneshbirehane8071
@yeneneshbirehane8071 7 сағат бұрын
እግዚአብሔርን በአደባባይ ያከበርሽ ጀግና ሴት ❤❤❤ ጌታን ታምኖ ማንም የወደቀ የለም
@adissteshome7288
@adissteshome7288 10 сағат бұрын
ወሬሽ ባያልቅ ብዬ ተመኘዉ❤❤❤ አንቺ ስታወሪ ክርስቶስ እያየሁ ነበር!!! ሙሉ ወሬሽ እሱ ብቻ ነበር ተባረኪ🙏🙏🙏
@NuhaminKassa
@NuhaminKassa 9 сағат бұрын
manentuan btaki endi atyim ,awka behymnot eyetedebekech new ,alamawan asakta stchers agul haymanotegn meselech,
@letekirostadese101
@letekirostadese101 8 сағат бұрын
ከእድሜሽ በላይ በስለሻል ደግሞ ስነምግባርሽ ለሴትነትሽ ያለሽ ክብር እንዴት እንዳከበርኩሽ ። Thank you.❤❤❤
@sossi97
@sossi97 21 сағат бұрын
የእውነት ሌላ ማንነት ነው ያየሁት በምን ቃል እንደምገልፀው አላቅም እምነትሽን ነው ያየሁት ብቻ ጠንካራ ሴት ነሽ ቃል የለኝም
@-kdsti
@-kdsti 7 сағат бұрын
ታድለሽ እምነትሽ ጥንካሬሽ ባያልቅ ብዬ ተመኘዉ❤️‍🩹🥰❤️
@abc12452
@abc12452 12 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከድሮም ጀምሮ ሳላዉቅሽ እወድሻለዉ ተመስጬ ነዉ ያደመጥኩሽ ከዚም በላይ ከፍፍፍፍፍፍ ያድርግሽ ዋዉ ብዬ አጨበጨብኩልሽ 🎉🎉🎉🎉
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 22 сағат бұрын
ዋው ኢየሱስ ካፍሽ ላይ ሲጣፍጥ እምነትሽ ተባረኪ። የከበረው ሀብትሽ ትጋትሽ ዋዉ
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 14 сағат бұрын
በእውነት የምትገርሚ ሴት ነሽ እኔ በግሌ በእግዚአብሔር ያመነ ያለሱ ፍቃድ ምንም ነገር እይሆንም ከሚሉት እንዱ ነኝ እንቺ እግዚአብሔርን የምታምኝበት መንገድ በጣም ልቤን ነክቶታል ተባረኪ ሁሌም መልካም ጥሩ ነገር ይገጠምሽ እባትሽን ይዘሽ እታፍሪም ሁሉን ሀሳብሽን ይሞላልሽል ተባረኪ በጣም ነው የወድድኩሽ እግዚአብሔር ከልቡ የሚወድ ስው በጣም ነው ስላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 10 сағат бұрын
በጣም ድንቅ የህይወት ተሙኩሮሽን ነው የነገርሽን ነገር ሁሉ ያስተምትራል ከእግዚአብሔር በደንብ ያቆራኛል ያስተሳስራል እግዚአብሔር ሁሌ እንደወደድሽው የሱን ታላቅነት እየመስከርሽ ኑሪ ተባሪኪ እድናቂሽ ነኝ❤❤❤
@FekerAlemu-r9n
@FekerAlemu-r9n 13 сағат бұрын
ከጅማሬው እስከፋሜው እያለቀሰኩ የሰማሁት ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ❤🎉
@Yobek1024
@Yobek1024 37 минут бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ በእውነት እንደዚህ ለረጅም ሰአት ቁጭ ብዬ ኢንተርቪው ሰምቼ አላውቅም አንቺን ግን ለሰከንድ እንኳን ሳትሰለችኝ ነው የሰማሁሽ ያልጠበኩትን ማንነት ነዉ ያየሁብሽ፤ ለጌታ ያለሽ ነገር በጣም አስደንቆኛል በብዙ ፈተና ውስጥ ማለፍ ምን ያህል የሚጣፍጥ እና የሚሰማ ማንነትን እንደሚሰጥ ባንቺ አይቻለሁ ጌታ ከዚህ በላይ በብዙ ሞገስና ድል ህይወትሽን ይባርከው❤️ ድንቅ ሴት🥰
@አቢጊያየደሞፈሬ
@አቢጊያየደሞፈሬ 18 сағат бұрын
ዋው ዋው በእውነት እንደዛሬ ድስ ብሎኝ ሰምቼ አላቅም በእግዚአብሔር የሚመካ ሁሉ ጊዜ በእርሱ ይቆማል❤❤❤ ጀግና
@fiyoribekele9723
@fiyoribekele9723 15 сағат бұрын
ቃላት ኣጣሁላት ከ ቃላትዋ በጣም ፅናት ሰጠችኝ❤😢
@NatsaNatsa-mn6hh
@NatsaNatsa-mn6hh 8 сағат бұрын
እኔ የመጀመረያየነው እዚህ ቤተ ገን ሙዚቃው በጣም ይረብሺል ይቅረታገን 😢😢 እዲት እንሰማ
@Hjeesun
@Hjeesun 18 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ሂወት ሲገባሽ አነጋገረሽ ይገልፃል አበቃ ... ድንቅሽም ብርቅሽም እግዚአብሔር ብቻ ነው ምን አገላለፅ 😢
@ያድናል-ይታደግማል
@ያድናል-ይታደግማል 20 сағат бұрын
ለብዙዋች ትምርት ሚሆን ሂወት ነው ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን ድንቅ ነሽ❤❤❤❤
@lemlem9975
@lemlem9975 13 сағат бұрын
የኔ ውድ ደስ የምትይ ልጅ ነሺ ❤❤❤
@yidnekachewgobena7361
@yidnekachewgobena7361 20 сағат бұрын
ሰአቱን ሲያዩት ኘሮግራሙን ሙሉውን ለማድመጥ ይፈትናል ። ማድመጥ ሲጀመር ግን ለማቋረጥ ደግሞ በጣም ይከብዳል ። ወድጄው ነው ያዳመጥኩት
@GraceWondesen
@GraceWondesen 8 сағат бұрын
Bezi edemi endi ayent meredat be egziabhire lay endi metemamen betselote meberetate becha alawekem the first women for me i am proud of u gita edemishen zemeshen bebitu yechereselesh bezu nger temarekubesh
@els1083
@els1083 20 сағат бұрын
በጌታ ላይ ያለሽ እምነት ደስ ሲል ❤
@BekiBacha
@BekiBacha 17 сағат бұрын
ሁሉም ነገር በኛ ግዜ አይደለም በእግዚአብሔር ግዜነው ሚሆነው እግዚአብሔር ታምኖ ያፈረ የለም እየሱስ ያድናል::
@Gitme_Berhanu
@Gitme_Berhanu 14 сағат бұрын
Long time covered podcast i have ever finished on youtube, because of her politeness and strong journey in life. Thank you.
@YinoDama
@YinoDama 7 сағат бұрын
Betam emigern koyita am proud of u ewnet💝💝💝💝💝 እግዚአብሔር tilik nw
@habtetedla5005
@habtetedla5005 17 сағат бұрын
በጣም ተመስጬ ነው ያየሁት ፣ እናመሰግናለን
@HeavenGudina
@HeavenGudina 20 сағат бұрын
The way she talk and her voice, Siyamer
@TsionMekuriya
@TsionMekuriya 20 сағат бұрын
የኔ ጣፋጭ አደበቱዋ ሲጣፍጥ እዉይ እየሱስ ስትል ደስ ስትል እኔ ደሞ ነብሴ ነዉ ምትወድሽ ከዚ በላይ ከፍ በይልኝ❤❤❤❤❤❤
@gizachewbula7620
@gizachewbula7620 20 сағат бұрын
Wow original personality with her.
@SamrawitMulachew
@SamrawitMulachew 16 сағат бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሀገሬ ልጅ ብሩክ ነሽ።
@massamebi7277
@massamebi7277 13 сағат бұрын
የኔ ጀግና ዛሬ አከበርኩሽ።እግ/ርን ምትፈራ ሴት እወዳለሁ❤❤❤
@NuhaminKassa
@NuhaminKassa 9 сағат бұрын
ድንቄም እ/ር ፈሪ😂😂
@alemayehukebede-r1o
@alemayehukebede-r1o 14 сағат бұрын
I deeply admire how you express your faith; it is genuinely inspiring. እግዚአብሔር ይመስገን!
@Melat-o2c
@Melat-o2c 17 сағат бұрын
በእግዚአብሔር የምወዳት ሴት😘 አመጣክልኝ ሳሚዬ♥️
@febenasefa8985
@febenasefa8985 9 сағат бұрын
She's brave girl❤ Anchi west ersen ayew Be strong❤❤ darling
@YaataAshina
@YaataAshina 5 сағат бұрын
ደስ ስትል ጌታ ይባርክሽ
@MekdesAmrote
@MekdesAmrote 8 сағат бұрын
Thank u❤
@Bዬናኝትንሹሀ
@Bዬናኝትንሹሀ 22 сағат бұрын
ኤልያና የኔ ዉድ እህቴ ስዎድሽ ባርች❤
@tsegayewoldetsadik
@tsegayewoldetsadik 14 сағат бұрын
Hi our beautiful lady, we proud of you Eliyana (Tibu)
@HanaBekele-g1k
@HanaBekele-g1k 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ ነዉ
@barsenethaile9633
@barsenethaile9633 Сағат бұрын
የከበርሽው ጌታ ጋና ያከብርሻል የኔ ቆጆ
@selamawitalemayehu3323
@selamawitalemayehu3323 13 сағат бұрын
Wow 👌👌👌👌 Love your strength , your faith in God and just googled your name meaning and wants to give to my daughter “God has answered “ yes he did . Stay blessed and keep shining
@woldebesunew7059
@woldebesunew7059 8 сағат бұрын
Betam gobez adamach neh
@withmeasni1217
@withmeasni1217 16 сағат бұрын
I listened every minute of her interview just incredible and God-fearing girl,,,............ It’s truly inspiring to see the courage of a young girl who dares to dream beyond the boundaries of her humble beginnings. Leaving the comfort of her countryside home to chase her aspirations in the bustling city is no small feat. It takes immense bravery, resilience, and determination to step into the unknown, especially when the path ahead is filled with challenges. Her journey is a testament to the power of perseverance and the belief that no dream is too big to achieve. She embodies the spirit of hope and ambition, proving that with hard work and sacrifice, one can overcome any obstacle. Her story is a reminder that success often comes to those who are willing to take risks and fight for their future, no matter how daunting the journey may seem. May she inspire countless others to follow their dreams with the same unwavering spirit. Good and God girl.
@redietnesre7187
@redietnesre7187 23 сағат бұрын
ኤሉዬ የጠንካራ ሴቶች ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር የረዳት ሰዉ❤❤❤ተባረኪ
@abc12452
@abc12452 11 сағат бұрын
ሊንኳን አስቀምጥ😊
@selamekubay5264
@selamekubay5264 12 сағат бұрын
wow she is so sweet you are blessed my dear
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 19 сағат бұрын
በጣም ምወዳት አርትስትናት❤❤❤
@tg.tg1
@tg.tg1 9 сағат бұрын
ሁሉ እንዳለ ሆኖ ጥሩ ነው ግን እንዳለችው ሁሉ አይወራም። ያው ትዳር መልካም ሰው ሆኖም ካላፈቅርነው ያን ሰው የጭንቅ ኑሮ ነው። እሷ ባሏን አሳይታንም acknowledge አርጋው አታቅም።
@kenetube00
@kenetube00 12 сағат бұрын
ፀሎት ❤
@selamawitgetachew-m1c
@selamawitgetachew-m1c 13 сағат бұрын
wow yen gobze ye hagare ye hosana liji jagena nashi hulunm new yesamhuti tabarki yen wed Asetamarshyh enem edaze guzo laye nayh gen be saw hagar layh nayh ewodeshalew ❤❤❤❤❤❤❤
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 14 сағат бұрын
ሙዚቃው ምንድነው ?! እንዴት እንስማ። ሙዚቃው ፀጥ ብሎ እሷን ብንሰማት
@ShatayaSoboka
@ShatayaSoboka 13 сағат бұрын
Desitayilsh betam geta yebarksh ❤❤❤bezu negeri tamerkugn ewunt
@ElsabethMulugeta-b4q
@ElsabethMulugeta-b4q 19 сағат бұрын
Alekesku yemr Gze slesetehu alkochegnm tebareki anthem tebarek
@hermelapapi8983
@hermelapapi8983 16 сағат бұрын
የኔ ጎበዝ ❤🥰🫶🏻
@yonasselamu4147
@yonasselamu4147 7 сағат бұрын
Ene FA academy temire sidetanga hongelhu anche gin successful honashel dasi yilal
@asmashaddad9128
@asmashaddad9128 9 сағат бұрын
Wow telyalsh❤
@jpbekele
@jpbekele 21 сағат бұрын
20:35 I like your attitude about zefen videos keep it up
@YeneneshBekele-t6g
@YeneneshBekele-t6g 8 сағат бұрын
አስተያተ መስጠት አልወድም ገን እዳትቅየሪ ቀልሽን ጠብቃ
@Yiso_Media
@Yiso_Media 14 сағат бұрын
Bravo 👏👏👏👏👏👏 ye hagere leje I'm proud of you Egezeabheren asekedemo yafere yelem
@MaaMasti-kv6jb
@MaaMasti-kv6jb 16 сағат бұрын
እሷን tiktok ላይ ሳይ እምባዬ ይቀር ነበር እንደሷ መሆን እፈልግ ነበር❤
@RedietChakore
@RedietChakore Күн бұрын
ወደድኩሽ ጌታን ❤❤❤❤
@HabtamuLanjore
@HabtamuLanjore 7 сағат бұрын
Ufffi ye agre lije jegna
@meseretasnake-nm2sd
@meseretasnake-nm2sd 17 сағат бұрын
Egzaber ye tselotachin melsi new emnetish yakoral betam
@uguc7808
@uguc7808 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው❤❤❤❤
@EDENKADER
@EDENKADER 13 сағат бұрын
Enem ye..hossana lij ngn yene konjo enodeshalen demo endi yebselshe ena kume ngergna atmesygnm nbr wow ngegersh ena andebtesh hula kalate amerartesh wow kalate yatergnale eluye ❤ bewnte mnfesawi ngershm ds yelale lngerochesh hulu egz/r metaskedmiew nger demo more gezagn ❤❤❤
@RomanSibatu
@RomanSibatu 19 сағат бұрын
Yene Eyesus❤❤❤❤❤🎉
@samrawitsentayhu1778
@samrawitsentayhu1778 17 сағат бұрын
ትንሽ የሙዚቃው ድምፅ ይረብሻል ቢስተካከል
@AbdiYesuf-x5h
@AbdiYesuf-x5h Күн бұрын
ዋው በጣም በሳል ሴት ናት በዛው ላይ ድምጿም መረዋ ነው
@yohi9
@yohi9 4 минут бұрын
wow👏👏👏👏👏👏👏👏
@HelenBerara
@HelenBerara 12 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@Daniwondimu
@Daniwondimu 19 сағат бұрын
Eyesus yadinal amen
@marthaayela2787
@marthaayela2787 15 сағат бұрын
Wow 😮😮😮😮!!!!!!........
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 19 сағат бұрын
የስሟን ትርጉም ንገሩኝ ወደድኳት
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጥያቄዬን መለሰልኝ ማለት ነው
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 5 сағат бұрын
አሜን​@@habeshamomkitchen51
@muzeman3014
@muzeman3014 Күн бұрын
Wow
@MeklitDinku
@MeklitDinku 14 сағат бұрын
❤O M G❤❤😂😂
@saraoliyad-lc9wt
@saraoliyad-lc9wt 19 сағат бұрын
ኤሉ ቸርች አይቼሽ ደስ ብሎኝ ነበር አሁን ደሞ የኢየሱስ በሚዲያ መናገር ትልቅነት ነው
@MeronMerondaniel
@MeronMerondaniel 18 сағат бұрын
Tenkarana jegna set ...channalu rasu beswa mknyat new subscribe yaregkut ...hule endezi astemari tenkara yemiareg show 🙏ahun yalehubet huneta eswa alfawalech ena mnmarbet life new eswa enen keredach leloch demo snt yredalu ...atabkign wst yale meat sew new so astemari program new tnx
@lwammessele5361
@lwammessele5361 11 сағат бұрын
The background sound is irrelevant and not even a good choice
@BetiBeti-b8g
@BetiBeti-b8g 19 сағат бұрын
Mareyamn ena ersu 2 seat mnm yadmxku almslinh
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 16 сағат бұрын
Wow egziabher yeredati sate egziabher amlak keanchiga yhuin
@AbduJemal-w2g
@AbduJemal-w2g Күн бұрын
❤❤❤
@lilove2290
@lilove2290 Күн бұрын
❤❤
@ምንማለትነው
@ምንማለትነው Күн бұрын
😍😍
@lidiabekele7766
@lidiabekele7766 18 сағат бұрын
uuuffff
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab 22 сағат бұрын
ሰወችየ እስኪ ደምሩኝ Please 😢
@muzeman3014
@muzeman3014 Күн бұрын
በቅንነት 1k አስገቡኝ
@SenaJaleta
@SenaJaleta 16 сағат бұрын
❤❤
@MaaMasti-kv6jb
@MaaMasti-kv6jb 16 сағат бұрын
እሷን tiktok ላይ ሳይ እምባዬ ይቀር ነበር እንደሷ መሆን እፈልግ ስለነበር ❤
@TselotElku-w6c
@TselotElku-w6c 22 сағат бұрын
❤❤❤
@YoditTesfaye-z9z
@YoditTesfaye-z9z 17 сағат бұрын
❤❤❤❤
@abumoliso2477
@abumoliso2477 14 сағат бұрын
❤❤❤❤
@fddh4747
@fddh4747 13 сағат бұрын
❤❤
@bamash497
@bamash497 50 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
አሜሪካ ከ አብዱ ጋር
12:21
nebilnur
Рет қаралды 29 М.
ዋንቲያ በ ልጇ ደስታ አለቀሰች🥹😱
22:39
ሃሳብ ግንባታ በ Social Media | ወቸውGOOD |
2:41:17
ወቸው GOOD
Рет қаралды 24 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН