ስለ እርግዝና መከላከያ ኪኒን ልታውቁት የሚገባ/ Everything you should know about combined oral contraceptive pills

  Рет қаралды 42,490

Ema zare

Ema zare

Жыл бұрын

ይህ ቪዲዮ ስለ ስለ እርግዝና መከላከያ ኪኒን ልታውቋቸው የሚገቡ ነገሮችን ይዟል/ This video talks about every thing you should know about combined oral contraceptives.

Пікірлер: 79
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f 21 күн бұрын
ማሻ አለህ ፍግግትሽ ሰያምር 💐
@WuletaDemisse-cr1dq
@WuletaDemisse-cr1dq 2 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ተባረኪ ለረጅም ጊዜ መውሰድ ይቻላል
@zablon-c8o
@zablon-c8o Күн бұрын
ቾይዝ የተዛባ ፔሬድን ያስተካክላል ወይ ዶክተር?? እና በሰውነት ላይ ለውጥ ያመጣል ያከሳል or ያወፍራል??እባክሽ ዶክተር እንዳታልፊኝ
@SusuFahad
@SusuFahad 2 күн бұрын
እንደምትመልሽልኝ ተስፋ ኣደርጋለው የወር ኣበባየ በሄደ በኣምስተኛ ቀን ከባሌ ጋ ተገናኘኝ እና ክኒኑ በመስመር ሳይሆን ዝም ብየ ነበር የተጠቀምኩት ከዛ ከሰወስት ቀን ብሃላ ወደ ስራ ቦታየ ተመለስኩ እና ስራ ቦታየ ሁኜም ለሰወስት ቀን ዋጥኩት ከዛ ተውኩት ከዛ ከሁለት ሳምንት ቡሃላ ትንሽየ ደም ፈሰሰኝ ለሁለት ቀን ያህል ከዛ ኣራት ወር ሆነኝ የወር ኣበባየ ኣልመጣም ከዛ የቤት እርግዝና መመርመርያ ገዝቼ ሳየው ኣንድ ቀይ ነው የሚያሳየኝ ግን ደሞ ሆዴ ይወጥረኛል ጭንቅ ጭንቅ ይለኛል እና ምን ሊሆን ይችላል እባክሽ መልሽልኝ
@SumeyaNasir-y2y
@SumeyaNasir-y2y 2 күн бұрын
ሰላም ዶክተርዬ አራስ ነኝ ስለማጠባ የአጥቢውን ክኒን ተሰቶኝ ነበር የመጀመሪዬ ነው ስላልገባኝ ነው ከግኑኝነት በፊት ነው ቡሀላ ነው ሚዋጠው?
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ እኔዳለመታዴል ምንምአይነት የወሊዲመቆጣጠሪያ አይሰማማኝም ክኒኑ ጨጓራየን ሰለሚያመኝ ያባብሰብኛል መርፌ ወይም የሚቀበበረው ፈሳሽያበዛብኛል ጨራሽአሁንማሰዴትነኝ ግራአጋባኝ የሚመቸኝ የ72ዠቱነበር ከባዲነው ብዙእህቶች አርግዘውአየሁና ፈራሁት ሁሌ አብሬ ሰላላደለሁ ባለቤቴጋ ግራአጋባኝ ኢትዮያለሁየክዲአሰቀቦሬ ለ6ወራትነውያቆየሁት ደወለዲኩነበር ያሰቀበርኩት 8አመቱ እሰኳሁንክዴን ያመኛል ያረብ የሴትአሳር ከባዲነው አልወልዲ ብፈልግም መውለዲ ሰዴትላይነኝና ከባዲነው አላህ ከይሮነገር ይሻልኝ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 14 күн бұрын
ሰላም እህት የሶስት ወር መርፌ ፔረድን ያዘገያል እንደ ከተወጋሁ ወር አለፈኝ ግን አልመጣም
@emazare.
@emazare. 14 күн бұрын
አዎ የፔሬድ መዛባት ሊያመጣ ይችላል:: ለማንኛውም ግን የእርግዝና ምርመራ ብታድርጊ ጥሩ ነው:: የመጀመሪያ ወር ስለሆነ
@user-xm8fh5oi9y
@user-xm8fh5oi9y 6 ай бұрын
Hellow dear dac please ene period lemastinakel tazoligal so say something even I have pain ena max for 1month bicha bewesdew is that effective and migraine alibige so dose it have any impact?
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 8 ай бұрын
በርች እህትአለም ደስየሚልምክርነው 💞💞💞💞💞
@emutewachew
@emutewachew 6 күн бұрын
Selam kninu mata lay biwesed ena sexual gnugnnet ken lay bidereg chigr alew? mnalbat yemedhanitu beyekenu slehone seat yiwesnewal wey ebakshi
@BisratTsegaye-rh8qj
@BisratTsegaye-rh8qj 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክሽ መልሰ ስጭኝ ተጨንቄአለሁ የወሩን ኪኒን ነበር እምወስድ መስከረሞ ላይ ነው ያቆምኩት ግን ማርገዝ እፈልጋለሁ እስካሁን የለም ፔሬደ ይመጣል ወር ሳይሞላ ሰባት ቀን ሲቀረው ለሰባት ወር ያክል እሚቀበረውነሰ ወስጀ ነበር ከኪኒኑ በፌት የሶስት ወሩን ለአንድ ግዜ ወስጃለሁ
@wuletayedegu3607
@wuletayedegu3607 4 ай бұрын
ተባረኪ ቆንጆ
@abatyezeb6209
@abatyezeb6209 5 ай бұрын
THANK YOU
@user-sb1kt6pc5q
@user-sb1kt6pc5q 12 сағат бұрын
❤❤❤❤
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቼ
@emazare.
@emazare. Жыл бұрын
Thank you so much!
@FatimaArage
@FatimaArage 25 күн бұрын
Doctarye ine imacat nagn 1 amat lij alagn gin mulu kininu nacun taxaqme yawar ababaye la 4 war tafto ahun maxa ina ahun margaz falge yawarababaye alqar alagn mindnaw doctare
@meseretbelete4083
@meseretbelete4083 4 ай бұрын
ሰላም እህት pairod l ergem geza eyefeseseg yehune choise tabelite azezewge neber l 3month ena side effects kalew beya ferw men side effect yelewem wed fite k mewelde gar ena menm algemerkgem
@samirasraj7223
@samirasraj7223 5 күн бұрын
ሰላም ዶግተር❤❤
@MoneOromo
@MoneOromo 2 ай бұрын
Dr ine ke bale gar singenagn yehen medanit nw mixekemewu hulem gn ayidelm silezi chigr alew
@emazare.
@emazare. 2 ай бұрын
እርግዝናን መከላከል ከፈለግሽ ወሩን ሙሉ በትክክል መውሰድ አለብሽ፤ ባለቤትሽ በሚመጣባቸው ቀናት ብቻ መጠቀም የወር አበባሽ የበለጠ እንዲዛባ ሊያደርግ ይችላል ይህም ላልተፈለገ እርግዝና ሊያጋልጥሽ ይችላል፡፡
@user-ho2vw1ud4v
@user-ho2vw1ud4v 6 ай бұрын
እህቴ ጎደኛዬ ሳታቅ ሁለት ሁለት ወሰደች እና ምን ይሻላታል የወሰደቹም ደሞ እንደ ማንኛውም ወዳኒት ነው መስመሩ ሳትጠብቅ እና ምን ይሻላታል
@DebrituShiferaw
@DebrituShiferaw 4 ай бұрын
ፐሬድ መጥቶ አልቆምሲል coc እንድወስድ ተሰጠ 3 ቀን ወስጃለሁ መጨረሻላይ ምንድ ነዉ የሚፈጠረዉ?
@AlemtsiDeg
@AlemtsiDeg 3 ай бұрын
እህቴ እኔ ኪኒኑን መውሰድ ከጀመርኩ በኋላ እያዞረኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ እባክሽ
@ErmiasDejen
@ErmiasDejen 3 ай бұрын
Medanet weseje wedaw madrege yasregzan
@MulugojjamBisenebt
@MulugojjamBisenebt 8 ай бұрын
Buniw ga snders gngnunet bideregs ....please answer
@HiwetKetema-t5p
@HiwetKetema-t5p 14 күн бұрын
ደቂቃ ቢያልፍ እርግዝና ሊከሰት ይችላል እንዴ ቢያንስ 10 ደቂቃ
@user-pb8vq5ul4m
@user-pb8vq5ul4m 8 ай бұрын
Ehte Malshilgn Bunamawu Ergezena Layii Chiger Yifatral Endatalfi
@YusriKasim-nm7go
@YusriKasim-nm7go 3 ай бұрын
Yewer abeba kerto keyun weym ye7 kahun bcha mewsed aychalm chorus mndn new
@user-qm8vv2cb4i
@user-qm8vv2cb4i Ай бұрын
ዶከር እንኮን ሰላም መጣሽ ዶክተር ለርጅም አመት እወስድ ነበር ግን አሁን ላይ ስደት ላይ ሁኛ የደም ግፊት መደሀኒት ጀመርኩኝ ዶክተር ጥያቄ ነበርኝ የደም ግፊት መደሀኒት ማቆም ይቻላል ወይስ አቻልም መደሀኒቱንስ እየወሰድኩ እርግዝና ቢከሰት እብኝ ምን አይነት ችግር ያመጣብኝን እባክሽ ዶክተር ቪደዉ ስሪልን❤❤❤
@selamtubeሰላምቲዩብ
@selamtubeሰላምቲዩብ 2 сағат бұрын
Selam ehti dwkter aydalum eny gen esekmakw derse ygft mdehanytwn makawrt ylbshem kalshe dagmw dwktrwhn amakry
@user-tg1bk9do5x
@user-tg1bk9do5x 11 ай бұрын
እሺእህትእናመሰግናለን ግንኚነትከማረግበፈትሰትቀንቀዲመንነውየምንወሰደው
@ExcitedKiteboarder-vm7mw
@ExcitedKiteboarder-vm7mw 3 ай бұрын
አንክብሉን ማቆም ብፈልግ እና ከግንኙነት መራቅ ብፈልግ ምን ማድረግ አለብኝ
@helengesesse
@helengesesse 2 ай бұрын
Tuti yemeyatebu lemen ayefakedem??
@LensaAmare-fp7xu
@LensaAmare-fp7xu 6 ай бұрын
በመጀመርያ በጣም አስተማሪ ነገር ነው እየሰራሽ ያለሽውና ተባረኪ!! ፔሬድ ከ ሄደ ቡሀላ በ 5 ቀን ውስጥ ካልተወሰደ እና ቀኑ ካለፈ ቡሀላ መዋጥ ከተጀመረ መስራት የሚጀምረው ከ ሰባት ቀን ቡሃላ ነው?? እንደ እንቁላል ወተት መጠቀምን አይከለክልም?
@emazare.
@emazare. 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ,... አዎ ሙሉ በሙሉ ይከላከላል ብለን የምንጠብቀው ከ 7ቀን በሁዋላ ነው:: እንቁላል እና ወተት መጠቀም ትቺያለሽ::
@LensaAmare-fp7xu
@LensaAmare-fp7xu 6 ай бұрын
በጣም አመሠግናለው እህቴ ! ❤ ኢሄን መዳኒት በየትኛው የእድሜ ክልል ላይ ያሉ ሴቶች ናቸው ሚወስዱት?? ለመጀመርያ ጊዜ መዳኒቱን መጠቀም ከፈለኩ ፔሬድ እኪመጣ የግድ መጠበቅ አለብኝ እህቴ ኢሄን መልሺልኝ!!?​@@emazare.
@LensaAmare-fp7xu
@LensaAmare-fp7xu 6 ай бұрын
እኔም አመሠግናለው እህቴ ! ኢሄን መዳኒት ከስንት እስከ ስንት የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉት ናቸው መዋጥ ሚችችሉት ?ደሞም መዲኒቱን ሀ ብዬ ለመጀመርያ ግዜ መጠቀም ብፈልግ ፔሬድ ወሩን ጠብቆ አስኪመጣ መጠበቅ አለብኝ?? ውዴ መልሽልኝ! ​@@emazare.
@user-fu7sh5it4m
@user-fu7sh5it4m 8 ай бұрын
kininun Kewatku Jemro hoden betam yiqotengal lemendnew
@emazare.
@emazare. 7 ай бұрын
ይሄ ኪኒን የጨጓራ ህመምን ልያባብስ ስለሚችል ወደ ጤና ባለሙያዎች ጋር በመሄድ ላንቺ ተስማሚ የሆነ የእርግዝና መከላከያ መምረጥ አልለብሽ::
@SssSss-dv6lx
@SssSss-dv6lx 9 ай бұрын
ግን ለርግዝና ችግር አያመጣም እህቴ❤❤❤
@ailh1939
@ailh1939 6 ай бұрын
❤❤
@user-tg1bk9do5x
@user-tg1bk9do5x 11 ай бұрын
❤❤❤
@ErmiasDejen
@ErmiasDejen 3 ай бұрын
Wedaw wesge barge telo yregezan
@user-km7tk3hu9e
@user-km7tk3hu9e 4 ай бұрын
እህቴ መልሽልኝ በማሪያም እዳታልፊኝ ጨቆኛል 3አመቱን እጠቀምነበር ግን አሁን ግዜዉ አልፏል ፒረድ የማየዉ 5ወር 6ወርነዉ አሁን መርፎዉን ሳላሶጣ እክብሉን ወሠድኩ ደግሞ እክብሉን 4 ቀን ብቻ ነዉ የወሠድኩት እርግዝና ይፈጠራል መልሽልኝ
@user-pw1ty3gb1r
@user-pw1ty3gb1r 3 ай бұрын
አስውጭውለጤናሽጥሩአይደለም
@NurasenMekiyu
@NurasenMekiyu 2 ай бұрын
Ushered
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 4 ай бұрын
በቅድመ ማረጥ ወቅት ለሚከሰቱ ህመሞችሽ ይወሰዳል??
@wenimedia8472
@wenimedia8472 9 ай бұрын
u are so cuteeeee
@user-zt1vi5qb2h
@user-zt1vi5qb2h 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-mr1cy9xr9q
@user-mr1cy9xr9q Ай бұрын
ውርጌሣእደትዋለቸ
@ExcitedKiteboarder-vm7mw
@ExcitedKiteboarder-vm7mw 3 ай бұрын
ማቆም በፈለኩ ሰዓት ማቆሞ እችላለው
@frehiwotdaniya
@frehiwotdaniya 2 ай бұрын
Esh
@user-mr1cy9xr9q
@user-mr1cy9xr9q Ай бұрын
ሠይድ
@user-ho5gk3sp3q
@user-ho5gk3sp3q 5 ай бұрын
እረከየትነዉየሚገኚ?
@user-wi6qy7df4b
@user-wi6qy7df4b 3 ай бұрын
የ24ሰአት ምን አይነት ነው እህቴ ተጠቅማ ግን ፀነሰች
@emazare.
@emazare. 3 ай бұрын
የእርግዝና መከለከያዎች የሚሰሩት እርግዝና ሳይፈጠር እንጂ እርግዝናው ከተፈጠረ በኋላ አገልግሎት የላቸውም ስለዚህ ምናልባት እርግዝናው ከተፈጠረ በኋላ መድሀኒቱን ወስዳ ሊሆን ይችላል፡፡
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm Ай бұрын
​@@emazare.ዶከተረ መልሺኝ የ24 ሳኣት ከገነኙተ ቡሀላ ወሰዱክ እረገዝና ሊፈጠረ ይቸላን በናተሸ መልሺልኝ ጨንቆኛል
@hiwotkifle8270
@hiwotkifle8270 7 ай бұрын
እህቶቼ ደነገተኛ እረገዘና ተፈጠረበኝ እና ምን እንደማረገ ጨንቆኛል ቦቲ ጠቁሙኝ 20 ቀን ሆኖኛል
@emazare.
@emazare. 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት, ፈጣሪ አይሳሳትም... ያሰበልሽ ካንቺ በላይ ይሆናል ስለዚህ ወደ ሕክምና ቦታ ሄደሽ እርግዝናሽ ያለበትን ሁኔታ ተመርመሪ::
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ልጅየፈጣሪስጦታነው ፈጣሪሽንአመስግኝ አይዞሽ
@emanjihad1351
@emanjihad1351 7 ай бұрын
እንዳያወፍረን ምን እናድርግ
@emazare.
@emazare. 7 ай бұрын
ያምጋገብ ሁኔታሽን ማስተካከል እና ያካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ የሚመከር ነው... በርቺልኝ👍❤️
@user-mr1cy9xr9q
@user-mr1cy9xr9q Ай бұрын
❤🎉🎉🎉
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@frehiwotdaniya
@frehiwotdaniya 7 ай бұрын
7 Ken yalshwu Algebagnm
@emazare.
@emazare. 7 ай бұрын
ኪኒኑን መውሰድ ከጀመርሽ በህዋላ ሙሉ በሙሉ መሰራት የሚጀምረው ከ 7 ቀን በህዋላ ነው:: ስለዚህ በነዚህ 7 ቀናት ውስጥ እርግዝና እነዳይፈጠር ግኑኝነት ስትፈፅሚ ኮንዶም መጠቀም አለብሽ::
@hikmatemam8783
@hikmatemam8783 2 ай бұрын
​@@emazare. Period kemeta wedyaw bwesdim lewt yelewm?Ke 7 ken buhala new lisera michlew?
@zandzahre9851
@zandzahre9851 8 ай бұрын
ኪኒና ውጫለሁ አልኮን መጠጥ ትንሽ ጠጥቸ ነበር አርግዛለሁ እዴ የዳሌ ህመም ይሠማኛን ቁርጠት ይሠማኛን በ29 ፔሬዴ ይመጣ ነበር ግን በ 3 መጣ ግን ትንሽ ነውፔሬድ ይሁን የርግዝና ምልክት ይሁን አልገባኝም
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 19 күн бұрын
አልኮል ምነድነው
@Sufia-rh9vz
@Sufia-rh9vz Ай бұрын
ሠላምእህት እኔያለሁትሣዉዲነዉአስቀብርነበር በጣም የሣክከኝል ችግርያመጣይሆን
@bobbyjr10
@bobbyjr10 10 күн бұрын
Finger adrgiw yshalshal
@user-pz2dc6nn1p
@user-pz2dc6nn1p 2 ай бұрын
ቀዩን እየወሰደች ቢደረግ ይከሰታል
@user-iq2wf6xx1t
@user-iq2wf6xx1t 8 ай бұрын
🤔
@ErmiasDejen
@ErmiasDejen 3 ай бұрын
Medanet weseje wedaw madrege yasregzan
@MakdesMm
@MakdesMm 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-yw2nb3rr6v
@user-yw2nb3rr6v Ай бұрын
💜💚
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 123 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 563 М.