"አይደለም ለ12 አመት 12 ሰአት መፈተን ይከብዳል.. " አንጋፋው ድምፃዊ አሸናፊ ከበደ /በእሁድን በኢቢኤስ /

  Рет қаралды 82,539

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 175
@menkertube2647
@menkertube2647 2 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ጀግና ድምፃዊ የት ይሆን ተደብቆ የነበረው ወይ ስበ ፍጥረት ተፈጥሮ እኮ ይለያል ድምፁ አንድ የሆነ ሙዚቃ መሳሪያ የያዘ ይመስላል።ድምፁ። ዋው 👏👏👏👏
@user-on2xv6sn2p
@user-on2xv6sn2p 2 жыл бұрын
ታሞ ነበር በመተት ገና ወዴቀልቡ ተመለሠ
@lemlemtewolde12
@lemlemtewolde12 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው ድምፁ አሁን ልክ እንደ ድሮው ነው ዘፈን በእናንተ ጊዜ ቀረ በጣም ተጫዋች ነህ አቦ ይመችህ!!!
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 2 жыл бұрын
Yes
@ahmadhasan8868
@ahmadhasan8868 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው አሹ
@dyuw35sty35
@dyuw35sty35 2 жыл бұрын
በጠም የሚገርም ድምፅ ነው የዋህ ነው ሲያዩት እግዚያብር ይርዳከ ጠንካራ ነው ችግርን መከራን ተቋቁመው ማለፍ ትልቅ ፈተና ነው እድሜና ጤና ይስጥክ
@lemlemtewolde12
@lemlemtewolde12 2 жыл бұрын
አሹ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የዛሬ አያድርገውና ኩሩ እና ዘናጭ ነበር መርካቶ እና አካባቢዎች በጣም ሙዚቃዎች ተደማጭ ነበሩ ለዚህ ቀን ስለበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@mahaket9494
@mahaket9494 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም መርካቶ ስእሰራ የሱን ሙዚቃ እሰማ ነበረ ትዝዝዝ ይለኛል
@freweinigedelu4878
@freweinigedelu4878 2 жыл бұрын
አሹ ከዚያ ሁሉ መከራ አልፈህ ወደዚህ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ በጣም የሚወዳቸው ያንተ ዘፈን ።
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው አሹን በማየቴ እጅግ ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስታ ኑርልኝ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
በጣም ሞራል ያለው ስው ነውደስ ይላል በርታ ወንድሜ
@mahib799
@mahib799 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው ፈታ ያረገኝ ደስ የሚል ሰው።
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
I love his free spirit. What a talent! I am telling you if Ashu born in US or Europe, no doubt he will be one of the greatest musicians. This is probably one of the best interview I have seen for a long time
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ግርማ ሞገሱ በመድረክ ሙሉ ነው::ምርጥ ድምፃዊ አሸናፊ ከበደ👏👏👏👏👏👏👍♥️🌺ዋዉ♥️🌺
@StarStar-jj8vy
@StarStar-jj8vy 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፋን እረጅም እድሜና ጤና እመንልሃለው
@muazinnasir2707
@muazinnasir2707 2 жыл бұрын
አሼን በመየቴ በጠም ነው ደስ የለኝ ደስ ይባለቹ ሀጋራችንም አለህ ሰለም የሪግልን
@folefollow9751
@folefollow9751 2 жыл бұрын
አሹ በጣም ምርጥ ምርጥ ስራዎች ሰርቷለ ጨዋታም ያውቃል ዛሬ በጣም አዝናንተሀናል❤ አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው ድጋሚ ሪሚክስ ስራዎችህ መደረጋቸው ትልቅ ነገር ነው ደሞ ይሳካልካል በርታ💪💪💪
@yitagesueshetu129
@yitagesueshetu129 2 жыл бұрын
አሽዬ አባቴ ስናፍቅህ መጣህ እወድሀለሁ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ።
@woinshetabera
@woinshetabera 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ዝግጅት ነበር እንባዬ እስኪፈስ ነበር የያሳቀኝ ንግግሩ፣ እና ገጠመኞቹ ፣ አገላለፁ በጣም ነፃ ሆኖ ነው።
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 2 жыл бұрын
ድምፁ ባለበት ነው ዋው አስፋው ግን አልቻልከውም ፀጥ አድርጎሐል እንደውም መቅደሥ ትሻላለች አሸናፊ ከበደ ምርጥ ነሕ ከጨዋታሕ ጋር ይመችሕ በርታ
@ceepora7789
@ceepora7789 2 жыл бұрын
አፈዘዘን እኮ መስጦ
@feyoreelitrea2479
@feyoreelitrea2479 2 жыл бұрын
@@ceepora7789 ዋው በጣም ልጅ ሖኜ ነበር ዘፈኑን የማቀው አሑን ከተጫወተው ምንም ለውጥ የለውም
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 жыл бұрын
ይህቺ አለም ግን እንዴት ናት አሼን የመሰለ የጥበብ ሰው ደብቃ አፍና እስካሁን🤔 አሼ የልጅነቴ ስላየውህ እጅግ ደስ ብሎኛል🙏
@sebledebebe9244
@sebledebebe9244 2 жыл бұрын
Wow he is so humble an happy he is back.mekdi looks elegant and beautiful omg
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 2 жыл бұрын
Oooo Gosh 😂😂😂 I love you man. you make my day bright!! thanks.
@Samsung-ye2ly
@Samsung-ye2ly 8 ай бұрын
የኔ ተጫዋች አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 2 жыл бұрын
😂😂😂😍😍አስፊቲ እና መላ የebs ባልደረቦች ከልብ አመሰግናለሁ ።እንዲህ የተረሱ የአገር ባለውለታ የሆኑትን የሕዝብ አሉ ማስባል ቀላል አይደለም።በተለይ አቅራቢዎች ፈታ ያሉ ናቸው እንዲህ ነው መዝናኛ !!!!!!💕💕💕
@user-wi9ey3hm7x
@user-wi9ey3hm7x 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አሹ የኔ አባት እንኳን ወደ ስራ መጣህ ፈጣሪ ይመስገን
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
አሽዬ ያገሬ ልጅ ሻሸመኔ ትዝ ታዬ በእለቱ እኔም ነበርኩ አስታውሳለው እንኩአን አላህ ለዚህ አበቃህ
@meselubezu2562
@meselubezu2562 2 жыл бұрын
Thanks ebs ashun slegebazachulne
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
ነቃ ያለ ፍጥረት ነውደስ ይላል ዕድሜ ይስጥህ
@eliasjemal9641
@eliasjemal9641 Жыл бұрын
እኔ አለገባኝም ጥፈቴ ያለቦታው መጉዳቴ እዴት ይሆን መጨረሻሸ ላላ ወደሸ እኔን ጠላሸ ዋው ደስ እሚል ዘፈን ነው ግን ይህን ዘፈን ዮቱብ ላይ ማግኝት አልቻልኩም ?
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 2 жыл бұрын
Asfawen Qolefew Eko, Ashu Yemechih, Feta Yalek Sew, very entertaining interview. Thumbs up !!
@hirutgirma5678
@hirutgirma5678 2 жыл бұрын
አሼ በስንት አመቴ አየሁህ ሒሩት ግርማ ነኝ ሐበሻ ሙዚቃ ቤት ፋሲል እሸቴጋ የት ነበርክ አሼ በስመአብ ተመስገን አሼ
@fekaduyitna170
@fekaduyitna170 2 жыл бұрын
በቅርብ ታውቂው ነበር
@mysweeta.a.asweeta.a6002
@mysweeta.a.asweeta.a6002 2 жыл бұрын
አሹዬ ስወድህ ዛሬም ድምፅህ እንዳለ ነው እርጂም እድሜ እመኚልሀለሁ ሳቅህ ጨዋታህ ብቻ ለምንህ የዋህነትህ ፊትህ ላይ ይታያል ይመችህ የኔ አንደኛ
@user-oo4ro1cv3e
@user-oo4ro1cv3e 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ፈታ ያለ ድምፃዊ😂😂😂😂😂😂
@znashdegf9418
@znashdegf9418 2 жыл бұрын
ወይኔስላየሁህደስ፡ብሎኛልአሹዬ፡ሁሌምእለፈልፍነበርአቅርብልንብዬ፡ሰይፉፋንታሁንላይ፡
@asmeabdi682
@asmeabdi682 Жыл бұрын
My favorite singer Ashenafi kebede.... Have great respect your time.... Thanks again Asfaw Meshesha...
@gsgsgsysbsvs102
@gsgsgsysbsvs102 2 жыл бұрын
በፈጣሬ ድምፅ አድሜ አና ጢና ይስጥህ አንካን ደህና መጣህ
@workuzufan6924
@workuzufan6924 9 ай бұрын
egziabher tenahen Yistehe abate
@daniethio3181
@daniethio3181 2 жыл бұрын
በጣም ተጫዋች ነህ አቦ ይመችህ!!!
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ልዩ ሰው ነው ችግሮች ለይ ሁኖ እራሳ ደስታ እና ሳቅ የማይለየው ጌታ የባረከው ሰው በፌስቡክ አይቸው ነበር እንኳን ጌታ ለዚህ አበቃህ የጌታ ምክኛት አለው ያስብላል
@ceepora7789
@ceepora7789 2 жыл бұрын
እይ አሹ አንደኛ እነዚ ሴቶች ግርማ ሞገሳቸው ልዩ ነው እንዴት ያምራሉ.ቀጭንዋ በጣም ነው የወደድኩሽ.
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Beteley mecheresha lay aberachu setedensu betam des setelu. Thank you 🙏🏿💚💛❤️🙏🏿
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
አሸናፊ ከበደ ዘፈኖቹ ዘመን ተሻጋሪ የልጅነት ትዝታችን አንቺን ለኔ ብቻ ቢያረግልኝ የሚለው ካልተሳሳትኩ ሌሎቹም አይረሴዎች ናቸው ስራዎቹ እና እንኳን ደህና መጣህ
@sinafikrugmail.c
@sinafikrugmail.c 2 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ የኢቤስ አዝናኝ።
@418babyo7
@418babyo7 2 жыл бұрын
Ashe yene wud 😍❤️ dessss blognal slayehuk❤️
@merkeby6738
@merkeby6738 2 жыл бұрын
ቀለል ያለ ሰው። ashu funny sew rejem edeme temegnehu.🙏
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦቦ አሸናፊ እንኳን በሰላም አየንህ 👏👏👏👏
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
For all people writing he is drunk no - he is happy person and laughs on everything. For me he lifts my mood and make me happy! Look he looks healthy and will live long while you complain 😂 Guys enjoy instead of commenting he is drunk …
@brookmirutse5849
@brookmirutse5849 2 жыл бұрын
he is not drunk. just happy. thank you
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
@@brookmirutse5849 no thank you!
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
👍👍👍አሹየ ምርጥ ዲምፃአዉይ💋💋
@birukkassy8082
@birukkassy8082 2 жыл бұрын
አሹ ምርጥ ለሁሉም ግዜ አለው
@addisneguss5568
@addisneguss5568 2 жыл бұрын
God bless you make my day smile 😃
@michaelseuoyme234
@michaelseuoyme234 2 жыл бұрын
Wow ደስ ይላል 💚💛❤
@getachewgadissa6825
@getachewgadissa6825 2 жыл бұрын
የራስሽ ጉዳይ ከእንግዲህ .... የርስሽ ጉዳይ ***** አሹ እንኳን ደህና መጣህ ። ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። ***
@tedroskidane5249
@tedroskidane5249 2 жыл бұрын
አሹዬ ትዝታዎቼን ቀሰቀስክብኝ
@kidanebadeg5538
@kidanebadeg5538 2 жыл бұрын
the most under rated musician
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
እውነግም ዘና ፈታ ያለ ሰው ነው:: ድምፁ ያለሙዚቃ እንኳን ልዩ ነው ዋዉ አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው::
@Dichatubee
@Dichatubee 3 ай бұрын
የወላይታ ጀግና ❤❤🎉🎉
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 жыл бұрын
Waw waw ere edeze ayente sew akerbewlen kemote bewala kemazen ahewne merdadate yebjale edema tena yeste ashewyeee 😍😍
@barshinmedia
@barshinmedia 7 ай бұрын
He sounds like the Sudanese singers though he is singing in Amharic. His voice is powerful and amazing.
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
አሸናፊ የልጅነቴ ፈታ አረከኝ ሰላየሁህ ደሰ ብሎኛል❤🙏
@hagerhb2180
@hagerhb2180 2 жыл бұрын
Ashuya yasbkew Hulu yesakalhi ayzohi
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Жыл бұрын
በጣም የምወደው ዘፋኝ
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Ato Ashenafe kebede Betam des yemel techawch sew new .The best song yemewedew Emejena yemelew new 👍🏾Egzabehair edemena tena yeseteh 👍🏾💚💛❤️
@marthasolomon7295
@marthasolomon7295 2 жыл бұрын
Oh. Ashu you are a good singer and you are so funny.😂😂😂
@mimimogos236
@mimimogos236 2 жыл бұрын
የምውደው ዘፈን ሰው አይነቅም የሰው መድረሻው አይታወቅም
@user-vz2ez7zn5f
@user-vz2ez7zn5f 2 жыл бұрын
ለጁንታው ይሆናል ሙዚቃው
@folefollow9751
@folefollow9751 2 жыл бұрын
የራስሽ ጉዳይ ማለትክ ነው 😂😂😂
@neimatube2559
@neimatube2559 2 жыл бұрын
ውዱ በሌ ፍቅር የሚያሲዝ ግጥም ገጠማማኝ ሙደስር "አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ ሁነሽ ናኢም ― አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ። ሙደስር:― የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል ነኢም :― የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ ሙደስር ― የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል! ናኢም :― የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ ሙደስር ― ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር ነኢም :― እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና ሙደስር ፵ እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ ናኢም :― ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ M&N አላህ ለሁለችንም ምርጥ የህይወት አገርን ይወፍቀን kzbin.info/www/bejne/iKqqfpWud6lnjbM ቡዙ እውቀት ተገኛለቹ ወደቻናለችን ተቀለቀሉ
@abiy541
@abiy541 2 жыл бұрын
Mekdis my love waw endet amrobshal waw waw
@abrhame3111
@abrhame3111 2 жыл бұрын
Wow netsa sew erjem edema na tena fetari yeseteh
@yohannestezera6170
@yohannestezera6170 2 жыл бұрын
ምረጥ ሰዉ
@derupyacob-kc4tf
@derupyacob-kc4tf 4 ай бұрын
Ashu lwish long live
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 2 жыл бұрын
Egzabher yestach ashuuu berta enwedkaln
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 жыл бұрын
ዋው
@muradahmed6490
@muradahmed6490 2 жыл бұрын
እኔም ያኔ ሻሸመኔ ነዋሪ ነበርኩኝ መንገድ እየተከተልኩ አዳምጠዉ ነበር ( መንገድ እየተጓዘ በፉጨት ይዘፍን ነበር ) ዉይ ድምፁ እንዴት እንደምወደዉ ደሞም አረጋኸኝ ጋር ይመሳሰልብን ነበር
@playdohandfuntoys9413
@playdohandfuntoys9413 2 жыл бұрын
የሻሼ ልጅ እረጅም እድሜ እመኛለሁ!
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 2 жыл бұрын
እዳሽን ይዘሽ ሂጂ የሚለውን ሙዚቃ ለወያኔ ጋብዙልኝ የራስሽ ጉዳይ
@markonhede745
@markonhede745 2 жыл бұрын
እንዴት አባሽ ነው ያማረብሽ ዛሬ መቅዲ……👌
@endalkgetachew1100
@endalkgetachew1100 Жыл бұрын
አሹ ምርጡ
@kikigune7369
@kikigune7369 2 жыл бұрын
አሼ በጣም ምረጥ
@legesedebancho7828
@legesedebancho7828 Жыл бұрын
Waw
@418babyo7
@418babyo7 2 жыл бұрын
Ashe ye shashe yagre like swodk💞♥️💝💝
@hawi3131
@hawi3131 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ እነዚ ሰወች ከወጡ ድምቀቱ ይጠፋል በተለይ አስፋው የቲቪው ንጉስ መቅዲየ የኔ ውድ ስወድሽኮ
@wajeethioartzone5467
@wajeethioartzone5467 2 жыл бұрын
wow come again asheeee
@rahelhaylu377
@rahelhaylu377 2 жыл бұрын
😘😘😘
@aleimagamaga6076
@aleimagamaga6076 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ
@tamirumulugeta2141
@tamirumulugeta2141 2 жыл бұрын
ከአረጋሃኝ ወራሽ ጋር ድምፃቸው አንድ ነው ይገርማል
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ለኢትዮጴያ ጠላቶች ጋበዝኮቹው
@wirohode506
@wirohode506 2 жыл бұрын
Wow amazing
@walela1040
@walela1040 2 жыл бұрын
Wowow 1gn new
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 2 жыл бұрын
Don’t forget j in the house
@aberayacob3
@aberayacob3 3 ай бұрын
ናልን አሹዬ
@saliya3249
@saliya3249 2 жыл бұрын
አረ ናፍቆት ተናፍቀለች መች ነው የሚትመጠው መቅዲ ጓደኛሽ አይደለችም ወይ እጇን አዘሽ አምጭልን በነትሽ
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
ለአዲስ ዓመት ነው ምትመጣው ስጠረጥር 😊
@neimatube2559
@neimatube2559 2 жыл бұрын
ሰው ሲሞትባት ወየው እያለች የምትጮኸ የውመል ቂያማ ወየው እያለች ትቀሰቀሳለች ! ረሡል (ﷺ )kzbin.info/www/bejne/o6LQlHWfiMxgaNE
@fatmaadem860
@fatmaadem860 2 жыл бұрын
ምረጥ ሠውነህ
@solomonliben6001
@solomonliben6001 2 жыл бұрын
በ1987 ዓ.ም አስስታወሰኝ ሆያሆየ እየጨፈረን የአሹ ዘፈን ነበር የምንሰማው ወይ ግዜ የዛሬ 27 አመት
@sdam3181
@sdam3181 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂አያቴ ምንትሠሪያለሽ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 2 жыл бұрын
Lijitua betam ewenetgha ethiopian setochin tiwekilalech konjo
@nigatusharew9763
@nigatusharew9763 2 жыл бұрын
U are so funny
@Äbi-lusi
@Äbi-lusi 2 жыл бұрын
Ahun zemanu yene sancho hono gigrigiri gorrgo kukkiki eyalu zefen yelunal way gud
@tomhabtamu138
@tomhabtamu138 2 жыл бұрын
Gezawe gene atere bezew mechawete nebrebache feta new ashew gare ::
@fennybrukfennybrukfenny914
@fennybrukfennybrukfenny914 2 жыл бұрын
Ashey bant music nw feker yejemerkut mert zefje
@fiyametafiyameta7634
@fiyametafiyameta7634 2 жыл бұрын
Asha nurelne yewnete ngehe yamare yihune
@abduselamseid723
@abduselamseid723 2 жыл бұрын
ቀልዱና ሳቁ ይመቻል
@ephremtola7756
@ephremtola7756 2 жыл бұрын
AY YEMUSIKA MIZAN YHEN YEMESELE YEHAGER WARKA ..........ZM YSHALAL
@eyobghirmay1451
@eyobghirmay1451 2 жыл бұрын
Ye hagere sew ashenafen magez gedetachen new eshi.
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,6 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Betoch | “ አዲሱ ሹመት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 475
24:14
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 67 М.
የእኛ ቀናት #182 ልጄ በአባቷ ሽልማት ደምቃ አመሸች::
22:03
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 159 М.
Тигра в команде Вафельки! А ты? 🐯#симбочка #тигра #симба
0:42
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 10 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,9 МЛН