የደም አልማዝና የ50 ዓመት ከርቸሌ ፣ ኦባሳንጆ አሳልፈው የሰጡት ገዳይ|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 137,428

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@mulukenfiseha3462
@mulukenfiseha3462 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ን የምለምነው በዚህ የፕሮግራም የኛን እብድ ታሪክ እንዲህ ስትዘግቡ መስማት ጌታ ሆይ በቅርብ ይሁን
@yenenewbezabih9413
@yenenewbezabih9413 11 ай бұрын
አሁን አብይ በኢትዮጵያ እያደረገ ያለው ተመሳሳይ ድርጊት ነው።
@awolkemal3911
@awolkemal3911 11 ай бұрын
😂😂😂
@GeminiOneStar
@GeminiOneStar 11 ай бұрын
ኢየሱሰ ጦርነቲን ታሸንፋለህ ብሎኛል እያለ የንፁኃን ደም እንደጎሮፍ እየፈሰሰ ይገኛል። የአምበገነኖች ኢየሱስ የት ይሆን??
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj 11 ай бұрын
ልክ ግምት አይደለም በገዢው መንግሰት የራሱ የሆነው ምንም የለም ሁሉም ኮፒ ነው ጥቅስ ኮፒ አመራር ከወያኔ ተወረሱ አፈፃፀም ዜሮ ቢያንሰ መለስ በውቀት ቢዋሽ ቆጣ ብሎ ተናግሮ ወዲያው ያሰተካክለዋል ቢያንስ ከጊዮርጊስ አሰከ ሞያሌ ድረስ መታወቂያ ይኑርህ ሔደህ ትመጣለህ አሁን ምጥ በውረስ ምንም መሆን አይቻልም ኤምሪትም አያድኑም
@derejesisay9044
@derejesisay9044 11 ай бұрын
የቅቤው መጨረሻ ይሄ ሊሆን ይችላል ምናልባት በህይወት ከኖረ
@emushamulugeta9131
@emushamulugeta9131 11 ай бұрын
ትለያላችሁ ይሄ ሚድያ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ማየት የሁሉም ሰዉ ምኞት ነዉ❤❤❤❤
@tsegaabera6243
@tsegaabera6243 11 ай бұрын
ቁርጥ ባለቤቴን አለ ሰውየው ቁርጥ የኛን ጉድ ተባረክ የምንጊዜም ጀግና ያየህሰው
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 11 ай бұрын
የአቢይ ከዚህ ሁሉ እጅግ እጅግ ይብሳል። ድንቅ ቅንብር።
@joswag2419
@joswag2419 11 ай бұрын
እውነት ነው። የአብይን አስነዋሪነት ሚገልፀው የለም።
@ያለውደሳለኝ
@ያለውደሳለኝ 11 ай бұрын
አጀብ ነው። ታሪክ እንዴት ይመሳሰላል ጃል!
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 11 ай бұрын
ባለጊዜ ግፈኞችን የማይቃወም የተረገመ ነው።
@mariamaria8168
@mariamaria8168 11 ай бұрын
የኢትዮጰያ እንጭጮ መሪ በቶሎ እንደዚኛው ወንድሞ ይህን ክብር እንዲቀናጅ ፀሎቴ ነው ሀምላክ ለዚ ጭቁኖ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሲል ይፉረድበት
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 11 ай бұрын
የእኛ አምባገነን ከሁሉም የሚበልጣቸው የራሱን ህዝብ ለመጨረስ ከውጭ አገር ጋር የዘመተ ነው።👎👎👎
@gerageru1388
@gerageru1388 11 ай бұрын
ሁለተኛው አብይ የተባለ ሰይጣን እንዲሆን የአማራው ደም አምላክ ይርዳን ።
@S.m543
@S.m543 11 ай бұрын
አብይ በኢትዮዽያ እያረገ ያለው የእነዚህን አምባገነኖች ታሪክ ነው።
@እ-Ss
@እ-Ss 11 ай бұрын
የኛው ሰውዬ ይሄ ይሁንናል ታሪኩ🙏
@asnakewolamo8547
@asnakewolamo8547 10 ай бұрын
እውነት ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ፍርድ ያገኝ ይሁን ?? ብልጽግና እና አብይ አህመድ ሁሉንም ያሟላሉ ።
@EphremSeyum-o8i
@EphremSeyum-o8i 11 ай бұрын
The best media and journalist in the history of the country
@tezeraberhane9062
@tezeraberhane9062 11 ай бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል ከእነ ቻርለስ ሞቡቱ ኢዲ አሚን እና መሠሎቻቸው ይማር ።
@agabriel673
@agabriel673 11 ай бұрын
ትክክል አባባል ያን ርኩስ መንግስቱ እንደዚህ ለማየት ያብቃን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 ай бұрын
አብይ አህመድ መጨረሻው እንዲህ ነው የንፁሀን ወገኖቻችን ደም እንዲህ ይፈርድበታል ያንን ቀን ያቅረበው ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል 💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@seifuhaile
@seifuhaile 11 ай бұрын
አብይ አሕመድ የሚጠበቀው ይህ ነዉ
@thom6753
@thom6753 11 ай бұрын
ጎበዝ እንዲህ አይነቱ እኛም ቤት አለ ፈጣሪ ይሁነን እንጂ
@andu-lq6tk
@andu-lq6tk 11 ай бұрын
Yaye, the best investigative journalist of our time...
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 11 ай бұрын
እናመሠግናለን ኢትዮ ፎረም ለምታቀርቧቸው እያንዳንዱን ዜና ከልብ አመሠግናለሁ በርቱ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 11 ай бұрын
ህዝብን የምያሰቃዩ መሪዎች እግዝአቢሄር ይፋረዳቸው ኢትዮ ፎረም ትንታኔ ግሩም ነው 🎉🎉🎉🎉
@ትግራይዓይነይ123
@ትግራይዓይነይ123 11 ай бұрын
ትግራይ 💛❤️🙏
@smumd
@smumd 11 ай бұрын
ሰላም እቲዮ ፈሮም💛❤💛❤💛❤💛❤💛👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 11 ай бұрын
It's too late for PM Abiy Ahmed to learn a lesson from Charles Taylor!
@ብፅፅትብፅዕት
@ብፅፅትብፅዕት 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ያየሰው ትችላለህ ድንቅ አቅራቢ ነህ ኑርልኝ
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ 11 ай бұрын
ኣብይም እየሰማ ነዉ ኣትጠራጠሩ መጨረሻው እንደዝ ሰዉየ ነዉ
@meseretababu987
@meseretababu987 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የአብይን ፍርድ በቅርብ አድርግልን😢😢😢
@joswag2419
@joswag2419 11 ай бұрын
አሜን አሜን። የቀን ለሊት ፀሎቴ መውረዱ ላይቀር ለተገደለው በጦርነት በፈጀው አካሉን ባጣው ቤት ንብረቱ በወደመበት ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍርዱን ቆሜ በቅርቡ እንዳይ እንድናይ ፈጣሪ ይርዳን። መስቀል አደባባይ ራቁቱን ቆሞ በስቅላት ካልተቀጣ የአገሬ ህዝብ ፍትህ አላገኘም።
@meseretababu987
@meseretababu987 11 ай бұрын
@@joswag2419 የሁሉም ፀሎት ነው ፍርድ በቅርብ የሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው ቤተሰቦቼ ስንት ቀናቸው ከቤት አይወጡም በጣም ስቃይ ውስጥ ናቸው የሚተኮሰው መሳርያ እንኩዋን እነሱ እዚያ ያሉት እኔ በስልክ ሳወራቸው ድምፅ ተይኝ ብቻ እግዚአብሔር የኢትዮ ትንሳኤ በቅርብ ያድርግልን
@HiwotKidanemariam-bu6yn
@HiwotKidanemariam-bu6yn 11 ай бұрын
የምድር ቅጣት ያልፋል ከሰማዩ ቅጣት ይስውረን😭😭🤲
@hassanaden531
@hassanaden531 11 ай бұрын
This is big lesson for the leaders of ethiopia
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 11 ай бұрын
ያረቢ አብይንም የቻርለስን አድልእንዲገጥመው የንፁሀን ደም ይፍረድ 🙏🙏🙏
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 11 ай бұрын
እውነት ነው አንድ ቀን ፍርድና እውነት አለ
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 11 ай бұрын
ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ ላይ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።
@zeruend1
@zeruend1 11 ай бұрын
What an amazing story ...and presentation....I really appreciate the jornalist...just keep on.
@fenotkindeya5750
@fenotkindeya5750 11 ай бұрын
የአምባገነኖች ታሪክ አስገራሚ ነው:: ከነዚህ ሰዎች ባሻገር አርአያ የሚሆኑ የአገር መሪዎችን ብታቀርብልን::
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 11 ай бұрын
ወይ ሰይጣን ስጋ ሲለብስ፡ ጌታ ይጠብቀን፡፡
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 11 ай бұрын
ኣይ የአፍሪካ መሪዎች እራሳቸውን ከፍ እያደረጉ ያለፈውን መንግስት እያማረሩ ወንበሩን ሲይዙ ሃገርን ህዝቡን ያጠፋሉ ግን ሲጠፉ በከፋ ሁኔታ ይጠፋሉ
@ማሬ-ቘ9ዐ
@ማሬ-ቘ9ዐ 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሰው ነው ቢያንስ በፈቃድ ስልጣን ለቁዋል የኛ ጉድ ግን ስልጣን ከሚለው ሞቱን ይመርጣል
@ermiaswassihun7352
@ermiaswassihun7352 11 ай бұрын
Ethiopian Charles Taylor, Abiy Ahmed, is the next to face the full force of the law and serve jail time.
@abubekerabubeker9070
@abubekerabubeker9070 11 ай бұрын
I wish
@goitom19
@goitom19 11 ай бұрын
በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው::
@girumtenkir1003
@girumtenkir1003 11 ай бұрын
Sweet political analysis by Yaye❤❤❤❤
@lidyawo4575
@lidyawo4575 11 ай бұрын
ቁጭ አብይን መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳየኝ🙏🏽
@eliafa9654
@eliafa9654 11 ай бұрын
የኛኑ ጠቅላይ ሚኒስተር
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 11 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያዊያን!
@kahsaymekonen5810
@kahsaymekonen5810 11 ай бұрын
ጀግና ነክ ጥሩ ትንታኒየ ❤❤❤
@kbs2062
@kbs2062 11 ай бұрын
ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh Ай бұрын
እውነት የአፍሪካን መሪዎች በሙሉ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mukeremabako
@mukeremabako 11 ай бұрын
በየሰምንቱ ቅዳሜ የአፍሪካ አንባገነን መሪዎችን ታሪክ የፔጁ ተከታዮች የምታቀርቡትን መረጃ ከልብ የሚያስመሰግን ነው 💔💔💔💔💔💔💔👌
@egziharya4826
@egziharya4826 11 ай бұрын
ግፈኞች ፈጣሪን የማይፈሩ መነሻቸው ተንኮላቸው ፍፃሜያቸውም አንድ ዓይነት
@nejatliben6293
@nejatliben6293 11 ай бұрын
ያዬ ትለያለህ ስልህ በብዙ ምክንያት ነው 🙏 የአምባገነኖች መጨረሻ አብይ ተብዬዉ የጠንቋይ ልጅ ሆኖ በታሪክ ይመዘገባል።
@እ-Ss
@እ-Ss 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቀን መቼ ይሆን ሚነጋው?እግዚኦ
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su 11 ай бұрын
Beteseb ethio Forum ❤❤❤❤
@NeguseM-z2o
@NeguseM-z2o 11 ай бұрын
As usual Was great analysis.
@fgghhfvhc4776
@fgghhfvhc4776 11 ай бұрын
This is very educative, mostly for some brutal African leaders who are cruel for their people
@GNegasi
@GNegasi 11 ай бұрын
DR. Abiy what do you think when you heard this? There is no more safe place to hide in this small world, think your future and leave the power gracefully for your legacy and children.
@senaitdemisse9177
@senaitdemisse9177 11 ай бұрын
በቃ የአፍሪካ መሪዎች ብዙዎቹ በመግደል ወይም ሰዉን በማሰቃየት ነዉ የሚደሰቱት በጣም ይገርማል ያሁኖቹ ይህን ታሪክ መቼምጠአያቁም አይባልም ግን የነሱ አአአ የከፋ ነዉ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 11 ай бұрын
አዎ የጊዜ ጉዳይ ነው እውነት አትደበቅም በኢትዮጵያና በኤርትርያ ያሉት የንፁሃን ደም እያፈሰሱ ያሉትንም የእግዚአብሔር ፍርድ ይመጣል ።
@BrookBefi
@BrookBefi 11 ай бұрын
Our voice ❤❤❤
@alganeshmosazgi9158
@alganeshmosazgi9158 11 ай бұрын
ለዶክተር አብይ ንገረዉ
@alemashabreham5735
@alemashabreham5735 11 ай бұрын
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.
@sinkibeyene4943
@sinkibeyene4943 11 ай бұрын
Thank you for your weekly lessons . You are a very good Journalist. I am waiting every weekend. I hope PM ist also listening and looking in the Mirror.😂
@brhanuhaile2902
@brhanuhaile2902 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ እምባም አይቀርም።
@Bininaldoatunited
@Bininaldoatunited 11 ай бұрын
Number one media
@PetrosGebre
@PetrosGebre 11 ай бұрын
Well Done
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 11 ай бұрын
የሁሉም ጨካኝ እና አረመኔ አምባገነን መሪ የመጨረሻው መጨረሻ ዕጣው ይሄው ነው!!!
@girmasitotaw2425
@girmasitotaw2425 11 ай бұрын
ይሄ ታሪክ እኮ የአቢይ አህመድ ታሪክ ይመስላል
@tegetugeberay9820
@tegetugeberay9820 11 ай бұрын
ልክ እንደ አብይ ማለት ነው
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 11 ай бұрын
የኤርትራው ባንዳ ደመኛ አብይ አህመድ እንዲ በአለማቅፍ ፍርድ ቤት ሲቀርብ ያሳየን
@gidaytemesgen7574
@gidaytemesgen7574 11 ай бұрын
Thank you so much
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 11 ай бұрын
ይሄ ታሪክ ነው አሁን በሀገራችን እየተደገመ ያለው አብይ አያደረገ ያለው ይንኑ ነው
@ShambelBeyene-t2b
@ShambelBeyene-t2b 11 ай бұрын
በጣም አደንቅሃለሁ ሪፖርተሩ
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 11 ай бұрын
አብይ አህመድ ይህ እንደሚጠብቀው አትጠራጠሩ አባገነን መሪ መጨረሻው እጣፉንታው ይህ ነው
@alulaalula9344
@alulaalula9344 11 ай бұрын
እጅ ለእጅ ተያይዘን አብይ አህመድ ወደ ፍርድ ማቅረብ አለብን ሳይጨርስን ጁንታ ጃውሳ እያልን እነሱ የስጡን ስም እየጠርን ኣንጃጃል
@abderehimseid1226
@abderehimseid1226 11 ай бұрын
ጉደኛው አብዮት አህመድም ቀኑ ሲጨልምበት እንደ ቻርልስ ቴለር እየሱስ አዞኝ ማለቱ አይቀርም። ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@YalemAsegia
@YalemAsegia 11 ай бұрын
ይህን አብይ እንዲሰማ ላኩለት
@assafa35
@assafa35 11 ай бұрын
Thank you for sharing
@sirajseideafar
@sirajseideafar 11 ай бұрын
ፈጥስሪ ካለ በሀገራችንም ይደገማል
@anteneheshetu690
@anteneheshetu690 11 ай бұрын
የኛው ስግብግብ አብይ አህመድስ ?😢
@MuhaajirwalAnsaar1
@MuhaajirwalAnsaar1 11 ай бұрын
Dear [ Ethio forum reporter], I hope this text finds you in the best of health. I am writing to express my sincere appreciation for the exceptional work you have been doing as a journalist, both in delivering accurate information and keeping us updated with both domestic and international news. Your dedication and competence in fulfilling your duties are commendable. Your profound knowledge and journalistic skills have enabled you to provide us with reliable and insightful news, shaping our understanding of the world around us. I believe it is crucial to acknowledge your hard work and expertise. Your commitment to upholding the truth and striving for excellence is evident in every piece of your reporting. It is journalists like you who enable us to stay well-informed and make better-informed decisions. May Allah bless you abundantly for your efforts and grant you continued success in your noble profession. Your significant contributions to the field of journalism are highly valued and deeply appreciated. Once again, thank you for providing us with reliable news and enlightening us with your insights. Sincerely, Taaha
@genetgezaw1176
@genetgezaw1176 11 ай бұрын
Well said!!
@HussenM-d7i
@HussenM-d7i 11 ай бұрын
Thank you for your greatfulness, we all share your views of thier reporting... thnak you again...
@HussenM-d7i
@HussenM-d7i 11 ай бұрын
​​@@bilatab1969, i was one of the fighters of the Meles regime... but i canot compare this PM with Meles... if it wasn't for the death of meles.. our country would have not been in this kind of bloodshade,...
@m_i_k_i_a_sd_a_g_e_m2100
@m_i_k_i_a_sd_a_g_e_m2100 11 ай бұрын
⁠​⁠​⁠​⁠@@bilatab1969 Dear bilatab In my opinion your view about this guy is totally wrong. If you try to see all videos released since the war began in Amhara region they both (Abebe and yayesew) reflect the atrocities without being hesitant and reveal every wrong deeds by the ruling regime.
@tumsasabaa3894
@tumsasabaa3894 11 ай бұрын
Mujahid thank you for brilliantly expressing our admire and moral support to genuine and among a few source of trustworthy information.
@birukabraham7285
@birukabraham7285 11 ай бұрын
ግፈኞችና አምባገነኖች ከእንደዚህ አይነት ፍርድና ውርደት አያመልጡም ግዜ ያሳየናል።ዲክታተርና ትዕቢት የወጡረው የትኛውም ፖለቲከኛ ህዝብ ከጠላው ፍርዱን ያገኛል።
@fikruyimam9991
@fikruyimam9991 11 ай бұрын
የአብይ አህመድ ታሪክ ባጭሩ።
@GetahunNegash-s4q
@GetahunNegash-s4q 11 ай бұрын
We wish the same to our tellers
@wizkidkidu3339
@wizkidkidu3339 11 ай бұрын
የአብይ እጣ ፈንታ😢😢
@tesfayekassa1158
@tesfayekassa1158 11 ай бұрын
Amazing analysis! One small remark,though. Blood Diamond translates into Amharic as የደም አልማዝ and not የአልማዝ ደም. The name Blood Diamond is intended to address the diamond made at the expense of the blood of innocent people, and not to address "Blood of Diamond". It is like Corn Bread. In this case, for example, you wouldn't translate Corn Bread into "የዳቦ በቆሎ" but "የበቆሎ ዳቦ" I just thought I should say something. Keep us informed!
@seifuhaile
@seifuhaile 11 ай бұрын
Interesting
@BereketMengistu-ez8qu
@BereketMengistu-ez8qu 11 ай бұрын
ሞት ለሀገራችን አንባገነኑ መንግስት
@meshnet9106
@meshnet9106 11 ай бұрын
I salute
@EsubalewAlbachew
@EsubalewAlbachew 11 ай бұрын
የኛስ መጨረሻ
@yaregaltarekegnshitta8335
@yaregaltarekegnshitta8335 11 ай бұрын
ኧረ ቆይ ከዚህ ሰው በላይ አብይ አመድ መቶ ጊዜ በላይ አልጨፈጨፈምወይ????
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u 11 ай бұрын
የኛ ሰዉየዉሲ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 11 ай бұрын
ነገ ደሞ በአዲስ አበባ የሚገኙ የ ሻዕብያ አባላት በህዝባችን የሰሩትን ግፍ ብትሰሩልን ደስ ይለናል❤❤❤❤❤❤
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 11 ай бұрын
​@@tadessetsegay3252banda ehitih nat ke Tigrai gang raped yehonechiw. Aye ehite aydelechim kalalk. Rasihin chal. Wede Eritrea atitega.
@ka7484
@ka7484 11 ай бұрын
People indeed came from the ape Abasango is a living example.
@ፀሊምሓድጊ
@ፀሊምሓድጊ 11 ай бұрын
በገዛ ሚኒስትሮቻቸው ሳይቀር "ደም የጠማው በሚል" የተመሰከረባቸው የብልፅግና መሪዎች ፍፃሜ አንድም እንደ መሶሎኒ ፣ጋዳፊ አልያም እንደ ቻርለስ ቴለር መሆን አለበት።
@yohanishabite
@yohanishabite 11 ай бұрын
የዶ/ር አቢይ በአማራው ላይ እየፈፀመ ያለው ጭፍጨፋ ከእሱ ይብሳል።
@kassahunkas4608
@kassahunkas4608 11 ай бұрын
ይቅረብ!
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 11 ай бұрын
ወይ የሰው መመሳሰል...... ቁርጥ እሱን?
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 11 ай бұрын
አቤት የሚገርም ነው የሚገርመው ደግሞ እስከአሁን ያቀረብካቸው ሰዎች ታሪክ ምንም ሳይሸራረፍ የአብይ ታሪክና ባህሪ ነው መቼ ይሆን እኛ ደግም የምንገላገለው መቼ ይሆን።
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 11 ай бұрын
ye Abiy indezhi yasayin 🙏🙏🙏
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 11 ай бұрын
🙏❤️💛
@yonasGETACHEW-fi7wc
@yonasGETACHEW-fi7wc 11 ай бұрын
የእኛው ጉድ
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 25 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 48 МЛН