የድፍን ምስር የጾም አፋኝ እና ምጥን ሽሮ ሳይኖረን ተጋቢኖ

  Рет қаралды 9,831

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዳጆቼ በአዲስ ስራ ለመምጣት እየተዘጋጀው ነው ለዛ ደግሞ አዲስ ሻናል አውጥቻለሁ እና እኔን ማበተታታት የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አርጉkzbin.info/door/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=4-V3KBM6JRLKxclt እየገባችሁ
@Selam77740
@Selam77740 2 ай бұрын
Done my dear! Have you heard of Adot Tube by any chance? Haven’t see her post for over a year. Hope she’s okay.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@Selam77740 ሰላምዬ ምንም ሰምቼ አላውቅም በሰላም እንዲሆን ተስፋ አረጋለሁ
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 2 ай бұрын
የአሉባልታ ዩትቦች ሁሉ ብዙ ላይክና ኮመንት አለው ብዙ ጥቅምና ትምህርት ያላቸው ዩትበ ግን ብዙም ተከታታይ የላቸውም ምን አለበት የሚጠቅመንን ብንከታተል ልቦና ይስጠን ሜሉ ምልካም ሴት ተባረኪ ህይአትሽ በምሉ የጣፈጠ ያማረ ይሁንልሽ ❤
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
ዋው በተለየ አይነት የድፍን አሰራር👍. ተባረኪልን ሜሊያችን bon appétit😂
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 ай бұрын
ሜሊዬ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ተባረኪ❤❤
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 2 ай бұрын
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን ደግሞም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ዉዴ እኔ አድናቂሽ ነኝ እኔ ያቺ ሙያ የሚመቸኝ በርቺ አንደኛ ነሸ
@raheltesfaye7411
@raheltesfaye7411 2 ай бұрын
Wow.. so happy for you right now Nan❤ Well done!!!!🎉🎉
@rewdahussen3930
@rewdahussen3930 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ❤❤❤❤
@aynalemde6945
@aynalemde6945 2 ай бұрын
Gobez melu
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa 2 ай бұрын
የኔማር ሜሉ ምርጥ ባለሟያ እጅሽይባረክ አሳዳጊዋቸይባረኩ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@MarthaTerefa አሜን ማርቲ
@NesaiArusi
@NesaiArusi Ай бұрын
Telylese❤❤❤❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 ай бұрын
👌🥰🙏
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 2 ай бұрын
🙏🏽👍
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Wow wow! Thank you Mellu. Yetsom afagn ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@shalom744 ክበሪልኝ ሻሎምዬ ሞክሪው ትወጂዋለሽ
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv ere min yiteyekal melu. I've been waiting for this. Tolo new yeserashilign ye difin misrun recipe. 🥰🥰🥰
@TigistSahle-fi8jc
@TigistSahle-fi8jc 2 ай бұрын
እስቲ ላይክ አድሮጉ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እንጀራ ምጣድን ከቻልሽ ሊንኩን ብትልኪልኝ🙏🏾
@enjera-h9x
@enjera-h9x 2 ай бұрын
ሚልየ ፡ አንቺ ፡ የሰራሽው ፡ ሁሉ ፡ ስለምሰራው ፡ በጣምም ፡ ይጣፍጣል ፡ የኔ ፡ ባለሙያ ፡ ስወድሽ ፡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@enjera-h9x ክበሪልኝ
@woynitube315
@woynitube315 2 ай бұрын
ሜሉዬ ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ባለ ሙያ ሴት እጅሽን ይባርከው ባሳየሽን መሰረት የኪኖ ገንፎ ሰርቼ ለቅቄያለሁ ገብርሽ እይው 💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@woynitube315 እሺ ወይኒዬ
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት
@ወለተቂርቆስየአቢብእናት 2 ай бұрын
መልየ የኔውድ ሲፈሰግ እሰራዋለሁኝ ምክንያቱም በፆም ስአት በስጋ ና በወተት በቅቤ እሚሰሩ ምግቦችን በአትክልት ቀይርን ብንሰራምኳ ለጾማችን እንቅልፋትነው አባቶኛችን ጾም ስንጀምር አድአይነትምግብብንመገብ ማለትም በሽሮ ከጀመርን በዛው መጨርስ በክክ ከጀመርን በዛው መጨርስ አለንጅ እዳርቦች ለሆዳችን ከሰብን ለጾሙ እንቅልፋትነው ወይም በርከት አያሰጥም ይላሉ ያውአች ከሰውአገርስለሆንሽነው❤❤❤ ስለሚያሽ አችን ሳይሆን እናትሽነው እማደቃት❤❤❤❤
@le1785
@le1785 2 ай бұрын
ሜሊዬ እናመሠግናለን የኔ ውድ ምራቄን ዋጥኩኝ ❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@le1785 ክበሪልኝ የኔ ውድ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ሜለሊ ምስሩ ላይ መጨረሻ የጨመርሽዉ ሰናፍጭ ነዉ መጨመር ይቻላል
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 2 ай бұрын
የነ ቆንጆ ፍቃድሽ ከሆነ አንድ ቀን ደሞ ፀጉርሽን እነዴት አንደምትንከባከቢ አሳይን 😊❤❤❤❤❤ስወድሽ እኮ
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 2 ай бұрын
ሜሉዬ ፍቅር ❤እንኳን ሠላም መጣሽ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@AlkelimatuTeyebaSedeka እንካን ሰላም ቆየሽኝ ውዴ
@meronnega2391
@meronnega2391 2 ай бұрын
Girim yemilew ke 5 shi belay sew aytot like yaderegew gin 300🙆🤔🧐? Ere ayaskeflim wegen. Beza lay betam balemoya lehonechiw Melu siynsat new kemir !!!
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 ай бұрын
ግን አብረሽ የፈጨሽውን ለየብቻ መጥበሻው ላይ ወይም አንድ ላይ ቢጠበስ ምን ይሆናል
@Menfesawitreka12
@Menfesawitreka12 2 ай бұрын
ሰላም እህት የቪድዮዎችሽ tembnail በደምብ ቢሰራ ብዙ Views ማግኘት ይችላል እንድሰራልሽ ከፈለግሽ መስራት እችላለው ለ Sample ሰርቼልሽ ታዪውና ከወደድሽው ሁሌ ልበራልሽ እችላለሁ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ሽሮ በር በሬ ማስቀመጫዎቹ ኢትዮጲያ ይገኛሉ
@wm72852
@wm72852 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት እንጀራሽ ያምራል እኔ እንጀራ አልችልበትም ያሳፍራል ትልቅ ስው ነኝ እኮ😂😂😂😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@wm72852 ምንም አይደል ይለመዳል አይዞን
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
እኔም እልችልም ነበር አሁን ግን በጣም ችያለሁ ።የት ነው ያለሽው ። በየሀገሩ አቦካኩ ይለያያል ።በጣም ቀላል ነው ። መልመድ ትችያለሽ ።
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 ай бұрын
አዜፍ ንው አፍኝ ለምን አልሽው ?
@saaa9448
@saaa9448 2 ай бұрын
ተጋቢኖውን ስትመይ አብሬሽ እደበላሁ ቁጠሪው አስራብሽኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እኛ እራሱ እንዴት እንደበላነው ቆየን መሰለኝ ከሰራን እንደ ጉድ ተበላ
@saaa9448
@saaa9448 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv እኳን በላችሁ የአፊያ ብግብ ይሁን
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 ай бұрын
I prefer my counseling session….😂
@simegntesfaye4859
@simegntesfaye4859 2 ай бұрын
ሜሉዬ እንዴት ነሽ! አንቺን እና ከአንቺ ጋር ተመሳሳይ ፕሮግራም ያላቸውን አያለሁ subscribeም አደርጋለሁ፣ በብዙም እማርባችኋለው። ለምሳሌ አዶትን እከታተላት ነበር፣ ሆኖም የዛሬ አመት አካባቢ እዚህ ኢትዩጵያ መጥታ ከቤተሰቧ ጋር የነበራትን ቆይታ እያሳየችን ድንገት ጠፍታለች እና የምትጠይቂበት መንገድ ካለሽ እባክሽ ጠይቀሽ ደህንነቷን ብታሳውቂን። አክባሪሽ
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 2 ай бұрын
Ehte tebareki Adot teftabnalech enem lelela youtuber teyqeyat neber minm melse alagegnhum
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@simegnkefelegn208 ለኔም ነው የጠፋችው በሰላም እንደሆነ ተስፋ አረጋለሁ
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 2 ай бұрын
ድምጸ አይሰማም እንደድሮው። ይርቃል በተረፈ እርፍ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አረ እስቲ እሰማውና አስተካክላለሁ
@abcabc7430
@abcabc7430 2 ай бұрын
እረ ይሰማል ምናልባት ከስልክሽ ይሆናል እህት እኔ ሙሉን ይሰማኛል
@סנאיתמקונן-ל4ר
@סנאיתמקונן-ל4ר 2 ай бұрын
ምጣዱን የት ነው ያገኘሽው እኔ በጣም ነው የምፈልገው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ዋስ ምጣድ ኦን ላይን ላይ አለ ኤሮፕ ከሆንክ ደግሞ ስልክ ልሰጥሽ እችላለሁ
@mesitami172
@mesitami172 2 ай бұрын
ሜሉ የት አገኛለው እኔ ያለሁበት ሀገር የለም ኤሮፕ ነው እንዴት ነው ማግኘት የምችለው እባክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@mesitami172 ስልኩ ነበረኝ ስልኬን ቀይሬ አሁን ላገኘው አልቻልኩም ሲውዲን ነው የሚኖረው እና ለኤሮፕ መላኪያ አያስከፍሉም እንደምንም ብዬ ለማግኘት እሞክራለሁ
@mesitami172
@mesitami172 2 ай бұрын
@@Mellyspicetv እሺ እጠብቃለው አመሰግናለው
@wm72852
@wm72852 2 ай бұрын
አፋኝ ማለት አዚፋ ነው ? ስምቼ አላውቅም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
@@wm72852 አዚፋ ሳይሆን በስጋ የሚሰራ በጣም የሚያቃጥል የኦሮሞ እና የጋንቤላ ባህላዊ ምግብ ነው እኔ በምድር ቀይሬው ነው
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 2 ай бұрын
ቆይ ግን like ብታደርጉ ምን አለ 😢
@shineAllTime
@shineAllTime 2 ай бұрын
I like ur ተጋቢኖ። will try it. Be blessed
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 35 М.
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 305 М.