ይድረስ አሜሪካ ለምትገኘው ታናሽ ወንድሜ! ተደጋጋሚ ሙከራዬ ስላልተሳካ አደባባይ ወጣሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 69,730

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 378
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ሱስ የሀነበት ማኔ እንደኔ✋✋✋ጋዜጠኛ አለምሰገድ ከምታቀርብልን ታሪክ በተጨማሪ ምክርህ፣ኢርጋታህ እና አረዳድህ ይመቸኛል በርታልን 👍👍👍
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Жыл бұрын
Ene kesu gare hayelega feker new yayazeg ewent
@ሠሙ.ወሎዬዋ
@ሠሙ.ወሎዬዋ Жыл бұрын
ወላሂ ይሄ ሰው ሱስ ያልሆነበትካለ ይከብዳል አላህይጠብቀው እሱን ስሰማ ልክየምወደውን ሀድስ የምሰማነውእሚመስለኝምስጥብየነውእምሰማው
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Жыл бұрын
​@@ሠሙ.ወሎዬዋbeka esune lamayat 1 tarek fêtera hagery segeba auewalw
@alemwonodayehu2815
@alemwonodayehu2815 11 ай бұрын
ምንአልባት ለሚስቱ እህት አለኝ ብሎ አልነገራት ይሆናል አንተ ደውለህ ብታናግረውስ አባቱን እሷ ብትጠይቃቸው ፍንጭ ይኖረዋል ብየ አሰብኩ አንተ መቸም የሰውን ሀሳብ ስለምትረዳ ምን ለማለት ፈልጌ እንደሆነ ተረዳኝ ተባረክ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 Жыл бұрын
የሚወዱሽ ልጆች አሉሽ ባል አለሽ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ የማይፈልግሽ ወንድም ምን ይጠቅምሻል ኑሮሽን ኑሪ ማልቀስም የለብሽ
@semira-g2r
@semira-g2r Жыл бұрын
ወዲምን እኮ አይተኩም ሁቢ አላህ ልቡን አራሪቶት እህቱን ቢጠይቅ ደስ ይላል
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
እውነት ነው ያውም ጨካኝ ወንድም
@WoudneshAssamnew
@WoudneshAssamnew Жыл бұрын
ግን እሱ ካልፈለገኮ አንች 5 ልጆችሽ ይፈልጉሻል ኑሪላቸው ይህን ያህል የምሬት እንባ አታንቢ ትጎጃለሽ ያምሻል የኔ እህት በሆንሽልኝ ውድድድድድድ እኔ የናት ልጅ እጠገቤ የለኝም ቀናሁ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv 3 ай бұрын
በትክክል❤
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
አላህ በሰላም ልቡን አራርቶ ያገናኛችሁ የእናት ልጅ ሁሉ ነገር ነው እናም ወንድሜ ይቆጭሀል ሳሉ ነው መጠያየቅ
@نىنلقتنبن
@نىنلقتنبن Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia Жыл бұрын
ኧረ ተዉ ሰዎች አሁን እንፋቀር። እህት ወንድም ዘመድ አይገኝም። የሰው ያለህ የምንልበት ጊዜ በያንዳንዳችን ህይወት ይከሰታል።
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh Жыл бұрын
ለሞተች እናታችን ነፍስ ይማርልን ወንድማችን በህይወት ካለህ እባዋን አብስላት እባክህ እባሽን ታብሶ ማየት ያብቃሽ አይዞሽ
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ብዙ ወንዶች በሚስታቸው ስር ወድቀው ቤተሰባቸውን ይርቃሉ
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 Жыл бұрын
እሱ ባከበራቸው ልክ ነው ሴቷ ምታከብራቸው እንጂ የሴቷ ችግር አይመስለኝም አሜሪካን ያሉ አብዛኞቹ ህይወት ቀላል ይመስለናል እንጂ ከባድ ነው ኑሯቸው እኔ በቅርቤ ሰው አይቼዋለሁ ።
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
ታላቅነት በጣም ከባድ ነውበተለይ እናት ስትሞት የእህትና የወድም ናፍቆት ከባድ ነወ ፈጣሪ ይርዳሽ
@jsujsjs8398
@jsujsjs8398 Жыл бұрын
ዴቭ እህትህ በጣም ጥሩ ልጅ ነች እባክህ እንኩዎን ወኖድሟን አንተን ይቅር እና ለባዳ የምታዝን እህትህናት የእናትህ ምትክ ነች አንተም ታውቃታለህ ስለዚህ አግኛት
@hawaali8775
@hawaali8775 Жыл бұрын
እስልምና ዝምድና መቀጠል ግዴታ የምትችይዉን አድርጊ ካልፈለገ ዱአ አድርጊ ልዩነቱ እስልምና ከዘመድ መጠያየቅ ጊዴታ ነዉ ስለዚህ አላህን ፈርቶ ይነጣ ስለዚህ አላህ ይርዳሽ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ዴቭ እባክህ ስለእግዚአብሔር ብለህ አውራት❤❤❤❤
@WoudneshAssamnew
@WoudneshAssamnew Жыл бұрын
ምነው የኔ እህት ባረገልኝ ፍቅር ነች እንዲህ አይነት ፍቅር የምትስጥ እህት ግፍ እንዳይሆንብህ ወንድሜ
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
የቱርኩንና የሶሪያን የመሬት መቀጥቀጥ ያየን የሳማን ስደትለይ ያለነው እህትና ወንድሞች በግዜ ለፈለጉን ለናፈቁን ቤተሰቦችና ሚቶች ልጆቻችን በግዜ አቤት እንበል እንታረቅ ይቅርታ እንጠይቅ ኮመቱ የተመቻችሁ ላይክና ስብስክራብ ❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
yes❤❤❤
@malonamalo7646
@malonamalo7646 Жыл бұрын
ማማዬ አታልቅሺለት ካልፈለገ የራሱ ጉዳይ ወንድሞች እኮ የራሳቸው ኖሮ ሲጀምሩ ባዳ ነው ሚሆኑት
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አላህ ልባቸውን ያራራው እንደው አንድ አንድ ወንድሞኝ ደዩስ ናቸው እኛ ለእነሱ የምንጨነቀውን የምናስበውን የምንወዳቸውን ያህል ሩቡን ቢወዱን አላህ ይወደው ነበር አላህ ልባችንን ከስብራት ያውጣልን እኔም በጣም የምወደው ወንድሜ አስቀይሞኝ ልቤ ደምቶል እንደዝህም ሁኖ ከሌላ ስው ስለ ጤንነቱ እጠይቃለሁ በጣም ስለምወደ ስው የአባት ልጂ ምናምን ይላል እኔ በዝህ አላምንም አላህ ባለበት ይጠብቀው ክፉውን አያስማኝ አላህ ልብ ይስጣቸው አብሺሪ እህቴ አብሬሺ አለቀስኩ😢
@phonetastic5392
@phonetastic5392 Жыл бұрын
የፈለገ ብትዋለድ እናት እኳን ብትዎን አብሮ አለማደግ ተፅኖ አለው
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
አይዞሽ አሜሪካን ትዳር ቀላል አይደለም ችግር ይኖርበት ይሆናል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ምን ሰው ለማውራት እንተንት በሞላ ጊዜ
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
@@ተሽንፍአለውእስቲ ዝምበይ ሁሉም ነገር ምክንያት ይኖረዋል እኛ ስለማናቅ ነው ። ወደን ከቤተሰብ አንሸሽም
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
የኔናት😭ወንድምዬ አለው በላት በናትክ ይቺን የመሠለች እህት ወንድም!
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb Жыл бұрын
ወንድም. እባክህ. የእህትህን. እንባእበስላት. በአላህ😢😢😢
@HabibamahamedSaid
@HabibamahamedSaid Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነህ አላህ ሂዲያ ይስጥህ
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
እስካሁን በዚህ ሚዲያ ብዙ ሰወች አይቻለሁ ግን እደዚህ ለወዲም ንፁህ ፋቅር አላየሁም በጣም አስለቀሰችኝ አላህ ያገናኛችሁ ያረብ እሱንም ያራራው
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሸ ወንድሜ እባክህ አናግራት በዋላ ይቆጭሀል ሚሰት አበሻ ከሆንሸ አገናኛቸው ነገ ለልጆችሸ ግፈ ነው እባክሸ
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي Жыл бұрын
እኮንም,እራስሺን,የቻልሺ,,አልሀምዱሊላህ,እራሱ,ፈልጎሺ,ይመጣል
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
ድቪ እባክህ አግኛት የእኔ እናት አይዞሽ😢ፈጣሪ የጠፋፋን ያገናኝ
@Tinchi9
@Tinchi9 Жыл бұрын
ይህም ነገር እኛም ቤት አለ 😢😢😢😢😢 አይዞሽ እህታችን ❤❤❤❤
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 11 ай бұрын
አረ አታልቅሽ እህቴ ሁሉም ቤት ነው ይሄ ታሪክ ያለ እኔ እናቴ እህትወቸ መርዳት ሳቆም ለኔ ስል ስንታመታቸው ኦላይን እያየኋቸው መልክቴን አዳምጠው ዝም ግማሾች ብሎክ አረጉኝ በየቤቱ ምን ከይተሽ ቸወርቶ አያልቅ ደህና ይሁኑ ብለን ትተነው ነው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኪዳነምህረት ሓሳብ ልብኺ ትፈጽመልኪ 😢😢😢😢❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
ውይ ወድሜ ታላቅህትኮ እናት ማለትና ይችን የመሰለች እህትህን አለሁ በላት በናትህ
@rohobot4959
@rohobot4959 Жыл бұрын
አንቺ ለልጆችሽ ኑሪ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ኧረ ወንድ ልጅ ጨካኝ ነው እኛ ሴቶችኮ ለወንድሞቻችን የእናት ምትክ ነን ያሳሱናል እነሱ ግን ....... በተለይ ትዳር ከያዙ ........
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
በትክክል ወዶችካገቡ ዘመድአዝማድ እናቱንምጭምርይረሳል
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
በትክክል
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ተባረክ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Жыл бұрын
አላህ ይርዳሽ እህቴ በጣም ከባድ ነው አይዞሽ ይሄን አይቶ ይጨክናል ብየ አላስብም ልጅ ወልዷል እና ነገ ምን እንደሚገጥመው አያቅም ቤተሰብ መተዋወቅ ግድ ነው
@mamem3436
@mamem3436 Жыл бұрын
የእናትና አባት ፍቺ መጨረሻው ይህ ነው፡፡ሚስቱ ምክንያት ትሆናለች ለምትሉ ስህተት ነው
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ አሚሪካን ያለው ሰይጣን ቀላል አይደለም እንቺ አምጥተሽው አይፈልግሽም የኔናት እራስሽን ጠብቂ
@thematteroftime4486
@thematteroftime4486 Жыл бұрын
ምስኪን ተይው ምን እዳይቀርብሽ ነው ስትወጂው መልሶ የወንድምነት ፍቅር ካልሰጠሽ መተው ነው።
@HassenSabri
@HassenSabri Жыл бұрын
እባክህን ዳዊት እህትህን ፈልጋት አግኛት በልጅነታቹ ያየቹሁት መከራ ለዛሬ ጥሩ ቦታ መድረሳቹ ምክንያት ይሆናል እባክህን እህት ማለት የእናት ምትክ ናት ሁልጊዜ ስለወንድሞቿ ትጨነቃለች ተረዳት ቡኃላ እንዳይቆጭህ እባክህን
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta Жыл бұрын
ውይ በጌታ የእውነት ፍቅር እንጂ ምንም ፈልጋ እንዳልሆነ ታስታውቃለች። ❤ወንድሟ እባክህ ስለምታይ እባክህ የወንድምነት ፍቅር ስጣታ ፍቅር ማጣት ከባድ ነው
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ!
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
የምወድህ ❤❤❤❤እባካችሁ ለአማራ ክልል ፍትህ ጠይቁ ኧረ አሁንስ በዛ. ፍትህ ፍትህ😢😢😢
@etataetata4752
@etataetata4752 Жыл бұрын
እዚህ ቦታው አይደለም 😂
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Жыл бұрын
Megemeria le tigray
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
@@etataetata4752 ጥርስሺ ይርገፍ
@bealembealem1224
@bealembealem1224 Жыл бұрын
ለማነው ፋትህ የሚጠየየቀው በሸተኛ ናችሁ ልበል
@MatiRobaa
@MatiRobaa Жыл бұрын
እማራ ምን ሆነ.....? ያንን ጥጋበኛ ተስፋፊ እራጅ ፋኖን ጠርጋችሁ እውጡ ከዛ ስላም ትሆናላችሁ ...እለቀ....!!!
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
ቤተሰብ ኑ እንይ አለምዬ መቶል የምናከብረው የምንወደው ጋዜጠኛ💚💛❤️🙏💚💛❤️ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Жыл бұрын
♥🇪🇹♥🇪🇹♥🌹♥🌹♥🇪🇹♥🇪🇹♥🌹
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
አለምየ የቱ ጋዜጠኝ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ እህትህን አለሁ በላት ሆሏ ይቆጭሃል እንድህ እሚለምንህ እህት አታገኝም😢😢
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 Жыл бұрын
ልቦና ይስጥልሽ እህቴ ክፉ ሚስት ገጥማው ነው::
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
አለም ሠገድ ጠፍተሀል ትናፍቀናለህ ትህትናህ ሠውን አክባሪነትህ ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልህ እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@ሲዳማ
@ሲዳማ Жыл бұрын
እዴት ጨካኝ ነው የፈለገ ይሁን አያናግርም የእናቱንስ ዘመድ ምችግር አለው
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ምነአልበት ከተገናኙ መገናኘታቸዉን እንድታሳዉቀን እዮሀሚዲያምርጥልጅነህ
@sarasara347
@sarasara347 Жыл бұрын
አንተ ትለያለክ ወንድሚ እህቴ እግዚያብሔር በሰላም የአገናኛችው
@nebaethio359
@nebaethio359 Жыл бұрын
የሴት ልጅ እንባ በባዶ አይመለስም ፈጣሪ ያገናኛቸዋል፡፡ፈጣሪ ይሄን እንባሽ በደስታ ይቀይርልሽ፡፡ኢንሻአላህ ይቀይርልሻል😔
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh Жыл бұрын
አይዞሺ ኢሂቴ አቢሽር አለህ ልቦነ ሰቶት በቅርቡ የገነኘቹ❤
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
አንቺ ምንም አላጠፋሽም እህቴ 😢ክፉ ሚስት አግብቶ ነው ጠልቶሽ አይደለም፡፡ፈጣሪ እሷን ያራራልሽ ሌላ ምን ይባላል በጣም አንጀት ትበላለች 😢
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛቺሁ ያረብ አንቺንም እባሺን አላህ በደስታ ይቀይረልሺ የአሄራ እህቴ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ወይ በችግሩ ጊዜ አልደረሽለት ይሆናል ቢሆንም አለሁ በላት
@elafelaf2010
@elafelaf2010 Жыл бұрын
አላህ ከምትወጂው ወድምሽ ጋር ያገናኝሽ የኔወድ እህት የእምየ ልጂ አይጨክንም ወድም እህትህን አውራት እናትህ ከእንግድህ ከሞት ተመሊሳ አትወልድሊህም በእናትህ ልጂአጨክን ማነው እንደእኔ የእምየልጂ የናፈቀው❤ያአላህ አተው ጠብቅሊኝ ቤተሰቦችን ያራህማን😢😢😢
@teshomekebede2211
@teshomekebede2211 Жыл бұрын
I wish to see them together in the next video . Please Dave be kind for ur sister .
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
አለምዬ እንዴት ነህ በጣም አድናቂህ አክባሪህ ነኝ እንኳን በሰላም መጣህ ወደ ታሪኩ መጀመርያ ነኝ comment ላይ ታድዬ
@AaAa-gi5kb
@AaAa-gi5kb Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 Жыл бұрын
በስመ አሜሪካ ድሀ ናቸው አሳፍሮት ነው አንቺ የራስሽን ኑሮ ኑሪ እኔም ወንድሜ ዲቪ ደርሶት ተበድሬ ትኬት ቆርጬ ልከዎ ብድሩን እንኳን ሳይከፍል አኩፏል የራሱ ጉዳይ እኔ እንዳቅሜ እኖራለሁ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
አይሰሩምደ
@MatiRobaa
@MatiRobaa Жыл бұрын
ጎበዝ እንዲህ ቆፍጠን ነው የሚያዋጣው በስንቱ እናልቅስ....ግን ሳልወድ እሳቅሽኝ 😂😂😂
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ ትገናኛላቹ ሁሉም መልካም ይሆናል ወንድም እባክህ አንድ እህትህን እንባአብስ የእናትህ ምትክ ናት ጌታ ይርዳቹ❤❤❤❤❤
@ዬልባእፎታእመበቴ
@ዬልባእፎታእመበቴ Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ እህታችን 🥺🥺🥰
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ለዲናቸው ለሀገራቸው የሚጠቅሙ ያድርጋቸው ያረብ ለቤተሰቦቻቸውም ጠቃሚ ያድርጋቸው
@shitushifa54
@shitushifa54 Жыл бұрын
የኔ እህት አላህ ያገናኛቹ ከባድ ነው ወንድም ዲቭ እባክህ ደውለህ አለው በላት አንችንም ጤና ሰጦሽ ልጆሸን ድረሸ እድሜ ከጤና ጋር❤
@ራኒያፍአድ
@ራኒያፍአድ Жыл бұрын
ወዶች ግን ስቱን አስለቅሳችሁ 😢
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ እግዚአብሔር የልብሽን መሻታ ያሳካልሽ እህትነት የናት ልብነው ያለን አይዞኝ እፀልይልሻለው ታገኝዋለሽ አይዞኝ አታልቅሺ በዚ አጋጣሚ ባለፈው የሁነች የሶሪያ ልጅ ጠፍታ የነበረችው እዴት ሁኑ በናትክ ተገኝችላቸው አሳስቦኝ ነበር የሰው ሀገር ሰው ያሳዝናል ነግ በኔ ነው።
@speakmytruth
@speakmytruth Жыл бұрын
Don't push it. When he is ready he will contact you. Don't beg for love. Enjoy the family you have next to you. You have 5 kids enjoy them. It is very sad. 😢. You may push him far.
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
When he is ready ,maybe it will be too late.
@speakmytruth
@speakmytruth Жыл бұрын
@@rasayifat5726 Yes I Agree. But She has to care herself. Forget about him . She need to be good for the sake her children.
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@speakmytruth ወንድሟ ከልጆቿ በፊት የነበራት ቅርሷ ነው ወዳጄ።እንደዚህ አይነቱ ነገር ምን ያህል እንደሚየም የሚያውቀው የደረሰበት ብቻ ነው።
@speakmytruth
@speakmytruth Жыл бұрын
@@rasayifat5726 Belive me I am taking from experience.
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Yes I agree and he may never come around because he doesn’t know her. She should just enjoy her family and her life 😢
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ Жыл бұрын
የራሱ ጉዳያ የምን ማልቀስ ነው🤨ደግሞ ለጥጋበኛ ጥንቅር ይበል። ሷሊህ ወንድምና እህቶችጋ ተዛመጂ ።ሙስሊም ሁሉ ወንድማማች ነው እህቴ።
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ውሻ ነሽ ሄደሽ ሄደሽ ጎጥና እና ሐይማኖት ላይ ትንጠለጠያለሽ ወንድምነት ሰነት የማይገባሽ ድንጋይ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
እባክህ ወንድማችን መልስ መልስላት እንባዋን አብስላት የኔ እና አብሽሪ ፈጣሪ ይርዳሽ ❤ተገናኝታችሁ ደስታችሁን ያሰማን
@ግዜህይወትነው
@ግዜህይወትነው Жыл бұрын
የኔ እናት እንደዚች አይነት እህት አይገኝም
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
አውቆ የተኞ ቢጠሩት አይሰማም እግዝያብሔር ወንድምም ልጆችም የሚሆኑ ልጆች ሰቶሻል አትፈልጊው እንኳን ልታለቅሽለት ስንት የሚያስለቅሰ ባለበት ግዜ እሱ። ነበር መፈለግ ያለበት ያለ ዘመድ ያለው
@AlenAlen-jh3rh
@AlenAlen-jh3rh Жыл бұрын
ምናአልባት ከሚስቱ በኩል ችግር እዳለ በናትህ አንድ እህትን አትዝጋት አናግራት
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
የእምዬ ልጅ እባክህ አግኛት🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Жыл бұрын
የውዶች ሚስት ካገቡማ እይደለም እህት ውድም እናታቸውንም ይረሣሉ ብዙዎቹ ሚስት ገፋፍታ ካላክችው ልጅማ ካለው ይብሣል እባክሽን ባልቤቱ ላእኪው እሺ ስምትሻል ሁለታቸው ብቻ ናእቸው የናት ልጆች ብእናታቸው ሞት ተለያይተው ያድጉ የናትህ እፅም ይውቅስሃል እህትህን እግኝ 😢😢😢😢 እባክን እትጭክን ግፍ ጥሩ እይደለም ብቃ የውንድም ፍቅር ነው እድባባይ ያውጣት በል ቶሎ ና ዳዊት እሺ !! ተባረክ !!!
@hayatedemsie3671
@hayatedemsie3671 Жыл бұрын
በዚችምድርላይ ከእናትሌላሁለተኛእናት እህትና ጥሩሚስትናት፣ የእናትህንምትክእህትና አግኛት
@samrawitstegay5376
@samrawitstegay5376 Жыл бұрын
ዳዊት እውነትም ብሂወት ካለህ ከልብ ኣዝናሎህ ግፉም ነው ኣንድ የእናትህ ልጅ ምትሳሳልህ መትኪያ የሌላት ይእናትህ ልጅ እስከዚህ መጨከን ምን በልተህ ነው ዳዊት ኣትጨክን በሃላ ይፀፅትሃል ሺ ግዜ ብታጠፋም እህትህ ናት ሌላ ኣልጠየቀችም እህትህ ኣናግረኝ እህቴ በለኝ ናፊቀሃሎህ ብቻ ነው ምትለው በምታምነው ኣምላክ እንባዋን ኣብሳት የእህትህ ሳቅ መልስላት ወንድምነትህን ኣሳያት
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
እባክህ ወንድማችን በዚህ በከፋ ዘመን መጣላት አይበጀንም ይቆጭሀል ዛሬ ታይተን ለነገ መኖር ዋስትና የለንም ብዙ ነገር እየሰማን እያየን ባለንበት ዘመን እንደዚህ መጨካከን ጥሩ አይለም እባክህ ታረቃት እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ እህቴ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከስንት ዓመት በኃላ በመገናኘታችሁ የቅናት መንፈስ በመሐላችሁ ገብቶ ነው ፀልይ ከውስጣችሁ እንድወጣ አይዞን በርትተሽ ፀልይ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ስለታመምሽ አትሞችም !አሜሪካ ያለ ስው ኢትዮጵያ ያለ ሁሉ ዶላር ፍለጋ የሚፈልገን ይመስለናል። ደውለህ አናግራት እኔ 11 አመት ያውም አደጋ ደርሶብኝ ተጠርተው አሜሪካ አንመጣም ያሉ ጨካኝ እህት ነው ያሉኝ ።ወንድሜ እህቴ ላግኝህ የምትል እህት ከየት ይገኛል።ፍቅር ስጣት አትርዳት ደውለህ ማናገር ምን ይጎዳል??? "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ "ይላል ወንጌል ።
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ይገርማል እንኳን ተረፍክ እንደዚህም ያሉ ጨካኝ አሉ አንዳንዶቹ ደሞ የዋህ አሉ
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@kabetube
@kabetube Жыл бұрын
አችን ማገኘት ካልፈለገ ተይው አላህልቦናይስጠው 😢ሚስኪንእኛሴቶች እናዝናለን ወዶችካገቡ ቤተሰብአይፈልጉም
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
አይ ባልም።ሰው እንዴት ጣቱን ቆርጦ ይጥላል?? የጠፋበት የጨከነበት የራሱ ምክንያቶች ይኖሩታል። አሜሪካ ስለሚኖር ሁሉ አልጋባልጋም አይደለም። መለያየት በማይችል ያውም ባንድናት ልጆች ተይው የሚል ቃል እህታችንን ላክማት አይችልም። ያዘንን መስለን ከመጉዳት እንቆጠብ ብንችል አምላክ እረድቷቸው እንዲገናኙ በጸሎት እንርዳቸው
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Жыл бұрын
አይዟሽ እህናት አለም እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔም አቀው አለሁ ወንድሞቸን ከመሳሳቴ አንፃር ደውየ ካላነሱልኝ አለቅሳለሁ ይኸን አይተህ ብመለስላት ደስ ይላል እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል ሴይጣን ዳቢሎስ ያፍራን
@amaregedefaw2952
@amaregedefaw2952 Жыл бұрын
ዴቭ አግኛት !!!!!
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
አታልቅሽ ምንም ሳትበድይው ከሆነ የራቀሽ ምን ይደረጋል ጉዳዩ ነው ሆ ወይም በሌላ ሰው ያልሂነ ነገር ሰምቶ ከሆነ ዙሮ ከምንም አስቀያሚ ነገር ነፃ ከሆንሽ ራስሽን አትውቀሽ ባለበት ሰላም ይሁን!
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢😢ልክነው
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
በጣም
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Жыл бұрын
ወንድም የተባልከው ሰወ እህት ማለት የእናት ምትክ ማለት ናት በእርግጠኝነት ሁኔታዋ ሁሉ እነ ደ እናት ነው እባክህ ተለመናት ፈልጋት ጠይቃት አግኛት አታሳዝንህም ??? ውስጧ እኮ አንተን ተርቧል አንተን ይሻል ለዚህች ኃላፊ ጊዜ ፍቅርን መተሳሰብን ማስፈን አለብን ለየትኛው ጊዜ ነው ??? እርግጥ ነው ወንዶች የሴቶችን ያህል ልባችን ስስ አይደለም በቀላሉ አንደነግጥም በተለይ ካገባን የሆነው ይሁን በሕይወት በጤና ካለህ አግኛት ብታጣት የእድሜ ዘመን ፀፀት ታተረፋለህ ስለዚህ ፈልጋት አግኛት ልብህን አታደንድን እኔ በዘመኔ የምናፍቀው ነገር ምን ነበር እህት በኖረችኝ እያልኩ ነው አንድ ብቸኛ ነኝ ነገር ግን እንደማላገኝ እያወቅኩ እንኳን የማላገኛትን እህቴን እናፍቃለሁ ስለኖረህ ይሆናል ምንም ያልመሰለህ እና እድለኛ መሆንህን ተገንዘበህ ፈልጋት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
በትክክል አወራት እንደዚህ በመፈለግ ዘመኑን የኖረ ሰቡ የል
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
በጣም ትክክልነህ አሁንአይገባዉን
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
ኡይዞሽ
@mesiwagawmesiwagaw6166
@mesiwagawmesiwagaw6166 Жыл бұрын
የኔ ማር ፈጣሪ ያገናኝሽ
@meazatefera455
@meazatefera455 Жыл бұрын
አበባ የሰፈሪ ልጅ አይዞሽ የጉለሌ ልጅ ሳይሽ በጣም ነው የደነገጥኩት ከረጅም አመት በሃላ አይዞሽ አይዞሽ ወዶ ላይሆን ይሆናል በዚህ አጋጣሚ ስላየሁሽ ነስ ብሎኛል የነሳምሶም የነ በቲ ጊቢ ውስጥ ነበርሽ አይዞሽ የኔ ናት ትገናኛላቹ።
@kbkejivjr3601
@kbkejivjr3601 Жыл бұрын
ውይ ግን እኛ ሴቶች እኮ የዋሆች ነኝ ውይ ወንዶች ግን ይቅርታ አርግሉኝ ለሁላችም ግን አደለሁም አብዛኞቹ ግን ውይይይይይ
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ስንትየሚጠሉአሉአንቺደሞአላሀ መልካምልብ ናንፁህልብሰቶሻል የኔቆንጆ እህቴካለ ይይሽ ካላለም ይቅር ልጆችሽን አላህያሳድግልሽ አጀቴንበላችዉ ዉይምንአይነትጨካኝነዉወንድሟ
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx Жыл бұрын
ምን አድርገሽዉ መጥቶ እያለ?ምክንያት አለው መቼም ?
@alfiyashukri57
@alfiyashukri57 Жыл бұрын
እሙ ፈይሰል አብሽሪ ። እሺአላህ ይደውልልሻል እርግጠኛነኝ ምክናታዊ ቢሆንእንጁ አንድ እህቱን ሳይፈልግ ቀርቶአይደል
@Fiker123
@Fiker123 Жыл бұрын
እህቴ አንድ የምናገረው ነገር ቢኖር ልቡ እያወቀ አውቆ የራቀ እንዲህ ለምነሽ አልቅሰሽ ብታገኝውም ዘመድ አይሆንሽም ስለዚህ አንቺም ቆራጥ ሁኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ እምባሽን ታብስልሽ ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ትልቅ እህት ከእናት እኩል ነች እጅግ እድለኛ ነሽ አንዱን የእናትሽን ልጅ በማግኘትሽ ደግሞ ማግባቱ መውለዱ ከባለቤቱ ጋር ልጆቹን መገናኘት ትችያለሽ በፀሎት በርቱ አታጨናንቂው ባይመቸው ይሆናል ወንዶች ስልክ አይመቻቸውም ባለቤቱን እና ልጆቹን ካገኘሽ በቂ ነው አለቀ እግዚአብሔር ይችላል ! አታልቅሽ ወንድም እደ እህት በጭራሽ አይሆንም በተፈጥሮ ስልክ ማውራት አይወዱም ጨክኖ ብሽ አይደለም አሜሪካ ጊዜ የለም ሃገር ቤት ያለ አይረዳም እስቲ ብቅበል ልይህ ንጉሥ ዳዊት ተባረክ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Жыл бұрын
በእውነት ስተዘዝን እግዚአብሔር ያገናችሁ
@aidaexpress
@aidaexpress Жыл бұрын
ሰለ አድማስ ሬዲዮ ስትናገሪ ሰማሁሽ ያ ማለት ደግሞ እኔ የምኖርበት ከተማ አትላንታ ነው እናም የአድማስ ሬዲዮ ባለቤት ቴድሮስ ይባላል አሁን በህይወት የለም በኮቪድ ግዜ ነው ህይወቱ ያለፈው ስለዚህ ወንድምሽ የሚኖረው አትላንታ ጆርጂያ ነው ማለት ነው ? በስመ አሜሪካ ሰው ማግኘት ይከብዳል ሰቴቱን ካወቅሽው እና የወንድምሽን ስም ከነ አባቱ ከነገርሽን አኔም ብሆን ላፈላልግልሽ እችላለሁ ፎቶ ባታሳይ ስሙን ከነአባቱ ንገሪን እናግዝሽ
@firehiwotseife9280
@firehiwotseife9280 Жыл бұрын
Dawit Getachew Fikadu
@munirazyinu9451
@munirazyinu9451 Жыл бұрын
ትክክል በህይወት የለም ነገር ግን የቅርብ ጉዋደኛው ነበር
@aidaexpress
@aidaexpress Жыл бұрын
@@munirazyinu9451 የጓደኛውን ስም ልትነግሪኝ ትችያለሽ? አመሰግናለሁ 🙏
@aidaexpress
@aidaexpress Жыл бұрын
@@firehiwotseife9280 አመሰግናለሁ 🙏
@munirazyinu9451
@munirazyinu9451 Жыл бұрын
በውስጥ ላውራሽ?ፎቶውንም እንድሰጥሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤በሰምም በጣም ትለያለሽ እንደዚህ አይነተ ሰዉ የለም በአሁኑ ሰኃት ወንድሜ እባክህ ካለክ አግኛት ዘመድ በመፈለግ ጊዜዋን ጠርሳለች አንተ አዉራት በፈጣሪ ስም ምንለምነክ
@munamohammed550
@munamohammed550 Жыл бұрын
May be the pressure she gave him was too much for him sometimes it needs long time to make the bond strong
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ልቦናውን፡ይክፈትልሺ፡ለወንድምሺ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Betam yasazinal tiru sewnech minim atizegni hulun Allahin amesigini lijoch woldeshal.
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ ሆዹን ያራራልሽ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 Жыл бұрын
እህቴ የማይል ወንድም ምን ያርግልሻል ካላሥቀዬምሸው ለምን ጥርግ አይልም በልመና የመጣ ወንድምነት አይ ሣትበድይው እደዚህ ከዘጋሽ ኑሮሽን ኑሪ አንድቀን ሢወጣለት ይመጣል
@abentekelly9387
@abentekelly9387 Жыл бұрын
Dave! No matter what please give her a call or Answer her call before too late
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 59 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН