በወጣትነቴ በወሰንኩት ውሳኔ እፀፀታለሁ! የተሳሳተ ‘አልጋ ላይ ወድቄያለሁ’ ይቅር በሉኝ! የሷ ህይወት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 257,220

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 558
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 2 kzbin.info/www/bejne/l3usZXiedqmcm7M
@haninihanini4322
@haninihanini4322 Жыл бұрын
ሰው ሳልሆን አግዚአብሔር ልጅ ሰጠኝ ከዛን እንደምንም ዎልጃታሎ ሰው ቤት እንጀራ ለ ሆቴል እየጋገርኩት 1ዓመት ከ 6 ዎሬ አሳደኩት ከዛ ቦሀላ አቃተኝ አንድ ሃፍታም ሴትዮ ነበርች ሰጣዋት ከሰጣውት ቦሀላ አስፈራራች አጠገቡ እንዳት ደርሽ አለቺኝ ከዛን እኔም ሸሻዉት ስደት መጣው የምገርማው ነገር የልጄ photom የለኚም ስልክም የልኚም ስሙንም አላዉቂም አስካሁኑ ተጎዳዉት የእግር እሳት ሆኖብኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አንድ ሚዳ ነበር በ whapp ሳንግራች መልስ አይሰጡኚም Eyoha ሚዳ
@haninihanini4322
@haninihanini4322 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏
@haninihanini4322
@haninihanini4322 Жыл бұрын
Be whapp anagirgn 😭😭😭😭😭😭🙏
@doublecheckerllc2923
@doublecheckerllc2923 11 ай бұрын
42:05
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ግን ፊታቸውን ባታሳዩ ጥሩ ነው :: ሃበሻ ማህበራዊ ህይወት የሰውን ችግር ሲያቅ ባለፈ ታሪክ መዘባበቻ ያደርጋል::
@Fanoawit
@Fanoawit Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ! እጅግ ባለጌ ማኀበረሰብ ነው ያለን። ኃይማኖት ያለን አንመሥልም። የሰው ልጅ በሚደርሥበት ፈተና የምንሣለቅ እርጉም ሕዝቦች ብንኖር እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን። እግዚአብሔር ጽናትና ጥንካሬን ይሥጣት። የቅድሥት አትናሥያን ሕይወት አሥታውሶኛል።
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ትክክል
@bezymystery8402
@bezymystery8402 Жыл бұрын
ትክክል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ቲኪኪልልልልልልልል ሓወይ
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
@nu nunለሳ ችግር የለውም ለልጆቻ የወደፊት ሂወታቸው ጥሩ አይደለም
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@raheltesema865
@raheltesema865 Жыл бұрын
Amen
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Жыл бұрын
አሜን
@FatmaAbdu-yv3hi
@FatmaAbdu-yv3hi Жыл бұрын
Amen yarbi
@taibah2143
@taibah2143 Жыл бұрын
አሜንያረብ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አሜን❤
@user-nu1rt6cu6r
@user-nu1rt6cu6r Жыл бұрын
የኔ እህት ከዚህ ጋር 3 ቦታ አይቼሻለሁ የደረሰብሽ ነገር ያሳዝናል አሁን ግን ይበቃሻል ትላንት ያየሁትማ ይገርማል ጠያቂዋ አላስወራ ብላሽ ወሬሽን ከአፍሽ እየለቀመች ስትጮኸ የጉዳዩ ባለቤት እሷ ትመስል ነበር 😏 ካሁን በኋላ ለደወለልሽ ሁሉ አቤት እያልሽ አትቅረቢ መናዘዝ ካለብሽ ለንስሐ አባትሽን ለፈጣሪሽ ብቻ ይሁን ሰላሙን ይግጠምሽ 🙏
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
😂😂
@user-bm9ig4qb6j
@user-bm9ig4qb6j Жыл бұрын
እኮ ሆሆሆሆ
@munaaustin7248
@munaaustin7248 Жыл бұрын
Absolutely ✅️
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d Жыл бұрын
አሜን በትክክል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
😂😂😂ግን ምትገርሙን የንስሀ አባት ስባል ወንድ እኮ ብቻዋ ይህ ስታወራው ከትውሳውሰሽ
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅ እንኳ አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በሰላም የድርሰን❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egiziabher Yemsgen ❤❤❤🙏🙏🙏
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Жыл бұрын
አሜን፫
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Жыл бұрын
አሜን!!! እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
Amen
@betelehemkebret6692
@betelehemkebret6692 Жыл бұрын
5r
@gutamesele5604
@gutamesele5604 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ሠው ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናው መመለስሽ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር የመጣው ለእኛ ለኃጢያተኞቹ ነው እንጂ ለፃድቃን አይደለም እና በዚህ ደስ ይበልሽ! የዮሐንስ ወንጌል 8 4፤ መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች። 7፤ መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት፡ አላቸው። 9፤ እነርሱም ይህን ሲሰሙ ሕሊናቸው ወቀሳቸውና ከሽማግሌዎች ጀምረው እስከ ኋለኞች አንድ አንድ እያሉ ወጡ፤ ኢየሱስም ብቻውን ቀረ ሴቲቱም በመካከል ቆማ ነበረች። 10፤ ኢየሱስም ቀና ብሎ ከሴቲቱ በቀር ማንንም ባላየ ጊዜ፦ አንቺ ሴት፥ እነዚያ ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት። 11፤ እርስዋም፦ ጌታ ሆይ፥ አንድ ስንኳ አለች። ኢየሱስም፦ እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ፡ አላት።
@rahelmamo1170
@rahelmamo1170 Жыл бұрын
ተባረክ:: ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን በእግዚአብሔር ምህረት ነው ዛሬን እንኳን ማየታችን:: ይህች እህታችን ሀጢያቷን ስለተናዘዘች እንዲሁም ምህረትን ከእግዚያብሔር ስለጠየቀች እግዚአብሔር ይቅር እንደሚላት ምንም ጥርጥር የለውም:: እግዚአብሔር ሁላችንንም በምህረቱ ይጎብኘን::🙏🏽
@yorda106
@yorda106 3 ай бұрын
ዮሐንስ 1:29 🌹በማግስቱ ኢየሱስ ወደ እሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ “የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግደው የአምላክ በግ ይኸውላችሁ
@blensebhat5501
@blensebhat5501 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቃሉ እንደሚለው ራሱን ዝቅ ያረገ እግዝብሔር ከፍ ያረገዋል አይዞሸ ማንም ንፁህ የለም ጌታ ይወድሻል ሁሉም ያልፍል በርቺ እንወደሻለን እህቴ😍😍
@berhanuzewde9620
@berhanuzewde9620 Жыл бұрын
ኑዛዜው ለእግዚአብሔር ቢሆን የመረጣል አንች ሠራሁት ከምትይው በላይ የሠው ልጂ ደካማ ነው ሠው የተናገርሽው እየቆራረጠ መሸቀጫ ያደርገዋል እንጂ ምንም አይፈይድልሽም የተናገርሻቸው ነገሮች በሰሚው ዘንድ እንደሰሚው ይተረጎማል አንዱ በሔድሽበት ለመሔድ ይጥራል ሌላው ደግሞ ይዘብታል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በትክክል🙏
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
ትክክል
@tigistabegaz5004
@tigistabegaz5004 Жыл бұрын
ይህንን ሁሉ ለእግዚአብሔር ብትነግሪው ሚዲያ ላይ ባትወጪ ይህ የሁላችን ህይወት ነው ማን ያዝንልናል ከእግዚአብሔር ውጪ
@BB-ww3uq
@BB-ww3uq Жыл бұрын
Lelawen mastemar erasu tilik neger new.
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd Жыл бұрын
like nesh lesew yingershew besew yikeral le Egzyabher yingershew kemeheret gar Egzyabher yiker yilshal wede Egzyabher fit mekreb nesha Megbat new teliku neger
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 Жыл бұрын
ትክክል አህቴ
@user-zk2fg3bm3p
@user-zk2fg3bm3p 9 ай бұрын
Please yemeselaten tetenefes leleloch tsetemer
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
የራሷ ጥፋትም ቢሆን ግን እኔ እጅግ በጣም አሳዝናኛለች ህይወቷ 😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ እንደ ሰው አይደለም እንጅ ማንም ንፁህ አይደለም ግን ለልጆችሽ ስትይ ይህን ነገር በሚዲያ ማቅረብሽ ተፅእኖ ይፈጥርባቸዋል 😢 ችግሩ ዝም ስትይ አፍነሽ ዝም ብትይ ጭንቅላትሽ ይጎዳል ማውራትሽ ቢያንስ ይቀልሻል
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 Жыл бұрын
OMG....yeah u right At list she should cover her face ለልጆችዋ ሲባል።
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
@@yordanoskidane5394 ቢሆን ጥሩ ነበር ግን
@emugela-tube
@emugela-tube Жыл бұрын
ከሚዲያ ይልቅ የንስሃ አባት ይቅል ነበር
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ማዉራቱ ተገቢ አደለም ብዙ ሰዎች አሉ መናገር አይፈልጉም እንጂ ሀበሻ ደሞ ተፅኖ ያሳድራል
@oumkhludi6311
@oumkhludi6311 Жыл бұрын
ትክክል ፊቶ ሳታሳይ ቢሆን ይመረጥ ነበር ለልጆቾ ስትል
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
አይ እህቴ አንቺ ህሊናሽ እንቢ ብሎሽ ተናገርሽው እንጂ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ደስ የሚለው ወደ ፈጣሪ መመለስሽ ስለሁሉም ነገር እግዚሐብኤር መልካምነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ያለፈዉ ረመዳን ፆመዉ አሁን ላይ በሂወት የሌሉ ብዙ ናቸዉ አላህ ይዘንላቸዉ
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 Жыл бұрын
አሚን
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
AMINE ❤
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
​@@HasnaHasna-nr2vi AMEN
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-sb1cv2ek5n
@user-sb1cv2ek5n Жыл бұрын
Amin
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
እይይይይይይ የሴት ልጅ ፈተናዋ መብዛቱ😭ሴቶችዬ የቤተሰብ ምክር ስሙ ገጠር ብትኖሩም እዛዉ ቤተሰባቹ ጋር ኑሩ ከቤተሰብ ተለይታቹ ወደ ከተማ ስትመጡ ብዙ ፈተና አለ
@user-zk2fg3bm3p
@user-zk2fg3bm3p 9 ай бұрын
Ayezon ehity hiyewot enedih nat tenekery Gegina nesh
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
የቀደመ ሀጥያት መናዘዛ ፡👈ንስሀ አባት ለግዚያዊ አለመግባባት ሽምግልና አለ እባካችሁ ሁሉ አይነገርም🙏እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናቴ ልጆችሽን ያሳድግልሽ የዋህና ግልፅ ነሽ በውስጥሽ ያመቅሽውን ስቃይ ለህዝብ ስታካፍይ ቀለል ይልሻል ህዝብም የቻለውን ያደርግልሻል ህይወት ፈተና ነው በርች ይስተካከላል ሁሉም
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ቁንጅና እና ወጣትነት ለካ አላፊ ነው።
@fantakena6970
@fantakena6970 Жыл бұрын
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
Yes
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አሁንም ውብ ውብ ናት!!!
@user-zp7gv7rb9m
@user-zp7gv7rb9m Жыл бұрын
Ahunm menm aywetalat web nat
@swetesweety1236
@swetesweety1236 Жыл бұрын
የማያልፍው የጌታ ቃል ብቻ ነው
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከሀጥያት በስተቀር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ይስጥሽ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v Жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ መልከ መልካም መሆን በጥንቃቄ ካልሆነ ከባድ ነዉ ፈላጊያቸዉ ብዙ ስለሚሆን ኩራት ስለሚሰማቸዉ ጥንቃቄ ከሌለ አጉል ቦታ መዉደቅ ያለ ነዉ አይዞሽ እህት አለም ሰዉ ጥፋት ያጠፋል ነገር ግን ተፀፅቶ መመለስ ደግሞ ትልቅ ነገር ነዉ እግዚአብሔር ለምን ሀጢያት ሰራችሁ ሳይሆን ለምን ንሰሃ አልገባችሁም ለምን አልተመለሳችሁም ነዉ የሚለዉ
@user-ed6if6lo8l
@user-ed6if6lo8l Жыл бұрын
አቤት ውበት አይዞሽ የኔ እህት ሁለችንም በእግዚአብሔር ፊት ቆሾች ነን😢😢😢😢
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Жыл бұрын
የእኔ እህት አንቺ ስለአስቸገርሽ አይደለም ልጅሽ ጥሩ ስላልሆነ ነው እኔ እናቴ አባቴ ከልጅነት እስከ እውቀት መርቀውኝ ነው ያለፉት ነገር ግን ልጆቼ በራሳቸው እንጂ የእኔን አይሰሙም
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ውሳኔ ከመወሰናችን በፊት ማሰብ ይኖርብናል ለማይዘለቅ ፀፀት ይዳርገናልና ከሂወት ተሞክሮሽ ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Amen demireg aberen endeg
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 Жыл бұрын
መች ተፀፀተች አሁንም እኮ እዚያው ናት
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Жыл бұрын
አይዞሽ የኔናት እግብሔር እሱን እያገለገልሽ ትኖሪ ዘን ድ የልብሺን መሻት ይሰጥሽ አይዞሽ 🙏
@gechkt4079
@gechkt4079 Жыл бұрын
ለኛ ሳይሆን ለንስሃ አባትሽ ተናዘዢ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
መልከኛ ሰዊች ትዕቢተኛች ናቸው ብዙ ሰዊች ይፈልገናል ብለው ሰለሚያስቡ ጥፋት ያጠፋል እድሜ ይስጥሽ ና ተደሰች ❤
@ewawa11412
@ewawa11412 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል ይባላል
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
አብሱ ሴተቶቹ መጨረሻቸዉኮ ለቅሡ ልጅ ይዞ መጣት የምር ዉበት ደም ግባት ከቱ ነዉ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
@@ewawa11412 ኧረ አልፈረድኩም በጥንቃቂ ነው የጻፍኩት
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
ትዕቢተኞች አይደሉም ግን የህይወት ወጥመድ ውስጥ ቶሎ ይወድቃሉ። በውበታቸው ሰዎች ስለሚከቸሏቸው ።
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ይቅር ባይ አምላክ ነው ተሰጽተን ወደፈጣሪ ከተመለስን ማንም በዚህ ምድር ላይ ንጹ የለም ዋናው ሀጥያታችንን አምነን በንሰሀ መመለስ ነው
@hawiroba6911
@hawiroba6911 Жыл бұрын
አላህ ቀናውን መንገድ ይምራሽ ከልብ ነው ያደመጥኩሽ መልካም ሁሉ ይግጠምሽ
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
የሰው ልጅ ህይወት በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው። እህታችን ፈጣሪ በጣም ይወድሻል። ሁላችንም ከአንቺ የበለጠ ሀጥያትን ሰርተናል። ፈጣሪ ግን ይቅር ባይ ነው።
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይሔ ቀንም ያልፋል ፈጣሪ የልቦናሽን ይሙላልሽ ከአንቺ የሚጠበቀዉ መበርታት ነዉ አይ ዉበት
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጸሎተ ሀሙስ በሰላም አደረሳችሁ ዛሬ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በአለም ትህትናን ለማስተማር ዝቅ ብሎ የሀዋረያትን እግር ያጠበበት ቀን ነው ለበአለ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን አሜን፫❤❤❤❤
@betsaabera3673
@betsaabera3673 Жыл бұрын
አሜን
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ስታምር አይዞሽ ዋናው በጤና መኖርሽ ነው ሁላችንም ሃጥያተኛ ነን አምላካችንን አስቀይመናል ዋናው ንስሃ ተቀብለን ከአምላካችን ጋር መገናኘት ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እባካችሁ ያለ የሌለ ገመናችሁን እያወጣችሁ ወደፊት ልጆቻችሁን አታሳቋቸው በተለያየ ሚዲያ መቅረቡም ዋጋ የለውም ከተወስነ ስው ጋርና በተለይ በንስሀ እግዚአብሔር መለመን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ትክክል
@hsks7363
@hsks7363 Жыл бұрын
Tkkl
@mekdi805
@mekdi805 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@user-zk2fg3bm3p
@user-zk2fg3bm3p 9 ай бұрын
Tewu sew yemeseleun yasetelalef
@zelekekolcha-en5md
@zelekekolcha-en5md Ай бұрын
​@@hsks7363vlbmb
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ይህ ሕይወት የበለጠ ፈታኝ ነው። አታልቅስ እባክህ ጠንከር ያለ ሁን
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ኢዮሀዎቾ እንዲሆ አይነት ታሪክ ስታቀርቡ ምናለ ፊቷን ብትሸፍኑ የፎቶውስ ብዛት ምን ጥቅም አለው እሷ እንኳን ብትፈቅድ አይሆንም ማለት ነበረባችሁ ምክንያቱም ለልጆቿ ሲባል!!
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ አደረሰን የጌታችን የመድኃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጃች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፀሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም ያድርስን 🙏አሜን የኔ እናት አይዞሽ ነገር ሑሉ ለበጎ ነው ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ 🙏
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወንድ ወርቅ ስለገዛልሽ በእንደዚህ አይነት ነገር አይተባበርም ይህ የሰው ሥራ ነው ።
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እንኩዋን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን 🙏🙏🙏
@mimihana1992
@mimihana1992 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egiziabher ❤❤❤🙏🙏🙏
@mimigezaw-yg7lx
@mimigezaw-yg7lx Жыл бұрын
አሜን!!! እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ዶሮውን ፈጠን አድርጊው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
አሜን ፣እንኳን ፣አብሮ፣አደረሰን 🤲🤲🙏🙏
@selamyimam7105
@selamyimam7105 Жыл бұрын
አንቺ ምርጥ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ። አይዞሽ ተመለሺ ወደ እግዚያብሔር ተመለሺ ነገ ጥሩ ይሆናል።
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦቸ❤❤❤❤
@mimihana1992
@mimihana1992 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Egiziabher ❤❤❤🙏🙏🙏
@salemhagos3154
@salemhagos3154 Жыл бұрын
000000
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 Жыл бұрын
አሜን እኮን አብሮ አደረሰን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Demirig aberen enideg
@amsalework1
@amsalework1 Жыл бұрын
90 ከመቶ የኛ ሴቶች ታሪክ ይሄ ነው አንቺ ጀግና ሆነሽ እውነቱን ተናገርሽ ! አክባሪሽ ነኝ!
@marigkfy9738
@marigkfy9738 Жыл бұрын
አዎ እውነት ነው የሁላችን ህይወት እንደዝህ ነው ግን እንደዝህ የሞሆናችን ምክንያት ህይወታችን ለማባላሸት ወንዶች ናቸው
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ታሪኳን በግልጽ በጸጸት መናገሯ የዋህ ናት ሁላችንም በወጣትነታችን ብዙ መጥፎ ህይወት አሳልፈናል እግዚአብሄር ግን መሀሪ ነው የድሮ ሀጥያታችን ሳይሆን ያሁን ማንነታችን ነው የሚፈልገው ንስሀ ከገባን እግዚአብሄር ይቅር ይለናል ሰወች ግን የራሳችንን ምሰሶ የሚያክል ሀጥያት ተሸክመን የሰውን ጉድፍ እንመለከታለን ይሄ ስህተት ነው ሀጥያትም ነው።አንችም መልክሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል ነገር ግን መጀመሪያ ላይ የመረጥሽው ህይወት የሀጥያት ጉዞ ነው አንች ትዳር ይዘሽ በአንድ ወንድ ተወስነሽ መኖር ነው የሚያምርብሽ ስለዚህ ያ ህይወት አይቀጥልም ነገ በእድሜ ምክንያት ይቆማል እና ወደ ንስሀ መመለሱ ወደ እግዚአብሄር መመለሱ ነው የሚበጅሽ።ብዙወቹ የተሳሳቱት ሰርተን ጥረን ግረን እንለወጥ ሳይሆን ወደ ዝሙት ህይወት ሄደን ስጋችንን ሽጠን ሀጥያት ሰርተን እንለወጥ ብለው ወደ ዝሙት መንደር ይሄዳሉ ይሄ ያሳፍራል ያልሰሩበትን መብላትም ነው ፈጣሪንም ማስቀየም ነው እና መጨረሻውም ጸጸት ይሆናል።መጨረሻው ታሪክ ይገርማል ያገባሽ ሰውየ እና የተለያያችሁበት ሁኔታ ይገርማል ለማንኛውም የሀጥያት ትልቅ ትንሽ የለውም ሁላችንም ሀጥያትን ሰርተን ንስሀ ብንገባ እግዚአብሄር ይቅር ይለናል ካሁን በኋላ ወደ ቀደመው የሀጥያት ህይወት እንዳትመለሽ በእግዚአብሄር ቤት ጸንተሽ ኑሪ ልጆችሽንም አሳድጊ ለምን ልብስ ማጠብ አይሆንም ከዛም፡ከዛም ጋራ እየተኙ ሀጥያትን መሰብሰብ ራስን ለበሽታ ማጋለጥ መጨረሻው አያምርም ለጊዜው ቢመስለም መጨረሻውን የሀጥያት ጉዞ ጸጸት ነው ሚሆንሽ።
@YOTE122
@YOTE122 Жыл бұрын
ሁሉም: የኖርሽበት: ቤት: ሰዎችን: ትኮንኛለሽ: እንደሰማሁሽ: ከሆነ: ችግሩ: አንቺ: ጋር: ነው። እራስሽን: ፈትኝ: መፍትሄው: እሱ: ነው።
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c Жыл бұрын
ይሆ የብዙዎቻችን ህይወት ነዉ
@abreshdula2544
@abreshdula2544 Жыл бұрын
Betekikil❤
@tejealene2386
@tejealene2386 Жыл бұрын
እህቴ የዋህ ነሽ የ አብርሃም በግ የሚደንቅ ለየት ያለ ባህሪ ነው ያለሽ ያም ሆኖግን እንዳልሺው እ/ር እስካሁኗ ህይወትሽ ድረስ ከ አንቺ ጋር ነው ስሙ ይባረክ የፈጣሪ አይዞሽ🙏🙏😞❤️
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 Жыл бұрын
አሜንንንንን
@Forcast700
@Forcast700 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ውበትሽ የፈጠረው ተፅእኖ ነው አይዞሽልኝ🥰🥰
@edenbahlibi8965
@edenbahlibi8965 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቲ አታልቅሺ ፣ ሁሉም ለቤተሰቡ ያስደስታል ማለት አይደለም። በርቺ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 Жыл бұрын
ያለፈ ሀጥያትን በየሚዲያው መዘክዘክሽ ታድያ ምን ትርጉም አለው ? ወደፈጣሪሽ መመለሰሽ ነው ዋናው ሊያፀዳሽ የሚችለው እንጂ በየሚድያው መዞር አይደለም ለልጆችሽ አስቢላቸው እንጂ !!!
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Жыл бұрын
ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Жыл бұрын
Exactly
@rahelfisseha454
@rahelfisseha454 Жыл бұрын
Betam lalejochwa masabe alabate
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 10 ай бұрын
እግዚያብሔር የማይምረዉ ሀጥያት እኮ የለም ንስሀ ከገባሽ በኋላ በቃ ያለፈዉን እርሺዉ!!! ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ!!!
@KaleKalina-cz3mr
@KaleKalina-cz3mr Жыл бұрын
ኢንተርቪ ማለት እንደዚ ነው በስነስርአት የውስጧን ሀሳብ የገለፀችበት አዳማጭ ጋዜጠኛ
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Жыл бұрын
በተክሊል የተጋባሰው ይፋታል ???
@KaleKalina-cz3mr
@KaleKalina-cz3mr Жыл бұрын
@@terryzewde2360 ይሄ የኔም ጥያቄ ነው
@yonaselias8120
@yonaselias8120 Жыл бұрын
ሰው ከመልካም ነገሮች ብቻ ሳይሆን ከክፍ ነገሮችም መማር ይችላል ከነዚያ ውስጥ ያንች ትልቁ መማሪያ ነው ። ግን በመጽሀፍ እንዲጻፍ ማስደረግ ብትችይ መልካም ነው ፈጣሪ ቀሪ ጊዜሽን ይባርክልሽ 🙏
@TigisthurisoTghuriso-gw8di
@TigisthurisoTghuriso-gw8di Жыл бұрын
ውሣነሽ፣እጅግ፣ከባድ፣ነው፣በመላለስ፣ጨረሽው፣ቀጣዪን፣ቀር፣ህይወትሽ፣የተባረከ፣ይሁን
@DddZdes
@DddZdes Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክሺ ህይወትሺ አዲሥና መልካም ይሁንልሺ ሰው ለራሡ ግልፅና ታማኝ ሢሆን ማንንም አይፈራም💜
@lemeja6589
@lemeja6589 Жыл бұрын
“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።” - ዮሐንስ 3፥18 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12 ጌታ ኢየሱስን ተቀበዪ ይወድሻል ሞቶልሻል
@lissaaddis3465
@lissaaddis3465 Жыл бұрын
የህነገር በደንብ ታስቦበታል ለ ልጆቿ ሰነልቦና ታሰቦበታል ካልሆነ ግን ኢትዮጵያ ውጥ ከባድ ነው ልጆቹ የሰደባሉ
@MegaGobeze
@MegaGobeze Жыл бұрын
Hi Serkalem you’re a wonderful and honest person speaking your young age experience is everyone life experience I personally telling what happened to you it will give others a good life experience.
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 Жыл бұрын
አይዜሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል ያለፍሽበት ህይወት ነገር ግን እግዚአብሔር አለ አይዞሽ በርቺ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አይዞሺ ዋናው መፀፀትሺና፡በንሳሀ፡እራስሺን፡ማጠብሺ፡ጡሩነው
@selam6991
@selam6991 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለሽ እህቴ አይዞሽ ስታምሪ ውብ ሴት
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
አፂያት የማይሰራ በልጅንቱ የለም እንኳን ለዚህ ለንስሀ አበቃሽ የኔውድ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@saaara7869
@saaara7869 Жыл бұрын
አይዞሽ ዋናው መመለስሽ ነው ሁላችን ሀጥያተኞችነን ሚድያላይ ስላልዎጣን እንጂ ሰዎችየ መጨረሻችን ያሳምርልን❤❤❤
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Жыл бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኖርሽ የኔናት ለልጆችሽ ኖሪ እማ❤❤🥰🙏
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ ለተዋህዶ ልጆች እህታችን አይዞሸ ፈጣሪ ህጣያትን እንጂ ሀጥያቶኞችሁ አይጠላም በባለፈ ህይወትሸ ብዙ ስለተማር አሁን አንቺ የክርስቶስ ሙሽሪ ነሸ አይዞ ይህ የሆነው ለቦጎ ነው
@muludemse4459
@muludemse4459 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሂወት እንደዚህ ነው። ነገ ሌላ ቀን ነው።
@alemzewdayano5557
@alemzewdayano5557 Жыл бұрын
ሚዲያ ንሰሐ አባት የሆነበት ግዜ ምንአለበት ቤተክርስቲያን ብትሄጂና ንሰሐ ብትገቢ።
@dugalesdebebe9208
@dugalesdebebe9208 Жыл бұрын
የብዙ ሴቶች ታሪክ ነው መጨርሻችን አላህ ያሳምርው
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን
@abnzer8279
@abnzer8279 Жыл бұрын
እባካችሁ በቃ እችን ሴትዬ በተለያየ ሚድያ አይተናተል በቃ መደጋገሙ ለልጆችም ጥሩ አደለም ብትችል መስራት መልመድ አለበት ከአመት በፊትም ልጆችን ይዛ ቀርባ ነበር ሁል ግዜ የእርዳታ እጅ መጠበቅ ጥሩ አደለም ዝቅ ብሎ መስራትም መልመድ አለባት እግዚአብሔር ማስተዋል ለሁላችንም ይስጠን
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Koshasha korokoda sete honeshe sete lege laye teferegaleshe sera setamerie birr yasefelegale legoche yeza lege wedate newe mene agebshe beau midia laye tenagershe ena besafa afeshe birr ayeserame besa yederese anchie laye yederese
@abnzer8279
@abnzer8279 Жыл бұрын
@@abeykinyozi6653 ስንት አይነት ስው አለ እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ ወረኛ ወሬ ብቻ እኔ ላይ የተመኛሽው ላንች ያድርገው እግዚአብሔር ይመስገን መስራትን ዛሬ ሳይሆን ትናንት አወቀዋለው ስለዚህ ካዘንሽላት ደውለሽ ቀን ስራም ብሆን ስርተሽ ተለወጭ በየት እዚህም እዛ ማውራት ለልጆች መጥፎ ጠባስ ነው ከማውራት ዝቅ ብሎ መስራት ያወጣል ለወደፊትሽ ስው ላይ መጥፎ ነገር አትመኛ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 Жыл бұрын
እነዚህ የዩትበር ጡረተኞች ናቸው መነገጃ ያደረጏት ልጆቿ ያሳዝናሉ
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ አባትሽን አክብረሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነት ነው እግዚአብሔርም ይቅር ይልሻል። አይዞሽ አሁንም ጠንካራ መንፈስ አለሽ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይካስሽ
@kukisam2528
@kukisam2528 Жыл бұрын
እናት ምንድነዉ በየሚድያው እየወጣሽ እሄን ታሪክ የምታወሪው?
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሁላችንም ልቦናችን ይመልስልን መልካም ሥራ ሰርተን ነብሳችንም ምታርበትን አድርገን እንድናልፍ ይርዳን አሜን🙏
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
ቶሎ ከዚህ ነገር ውጪ አንቺም ok
@genetasfaw1386
@genetasfaw1386 Жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
አሚን
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምረኝ ጀማረ ነኝ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@maeregtesfaye6101
@maeregtesfaye6101 Жыл бұрын
አይዞሽ, ሁላችንም ሀጥያተኛ ነን, እግዚአብሔር ግን መሀሪ ስለሆነ ደስ ይበልሽ እሱን ተመርኩዘሽ የቀረውን ቀጥይ
@weyni2816
@weyni2816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@esayas3823
@esayas3823 Жыл бұрын
እህቴ በባለፈው ጊዜ አትጸጸች የቅዱሳን አምላክ የወደፊቱን ሕይወትሽን ያሳምርልሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በጣም ታምራለች!!!
@hanhn7623
@hanhn7623 Жыл бұрын
አይዞሽ..ሁሉም.አጥያ.ይሰራል
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
She was beautiful the beautiful man or woman their life is dangerous mostly not all but mostly...God protects us
@fasikaroane7284
@fasikaroane7284 11 ай бұрын
ምን አይነት ጥሩ ልብ ያለአት ምስኪን ሴት ናት!
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 Жыл бұрын
ይገርማል
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Жыл бұрын
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ !!
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Жыл бұрын
ይች ሴት ሌላ ሚድያ ላይ አይቻታለሁ ሀሳብዋን በነፃነት የመግለፅ ችሎታ አላት ክፍል 2 እጠብቃለን
@good8574
@good8574 Жыл бұрын
ኣይዞሽ ኣናት ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ግንከስተትሽ ተምረሽ መመለስሽ ነው በጣም ታምሪያለሽ
@user-tw1ou8rd7s
@user-tw1ou8rd7s Жыл бұрын
ወይ የሴት ፈተና😢
@messiliyu1647
@messiliyu1647 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የልባችንን መሻት ስጠን እህቴን ደሞ ጤና ይስጥሽ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
ወይ እማማ ኢትዪጵያ ምን ማለት ነው ፈተና ሁሉም ቤት ስትገቢ ነይ ተኝ ሲልሽ እየተኛሽ ተሳሳትኩ ማለት አይከብድም ሆሆሆ ፈረድሽ አትበሉኝ እናቴ ንስሃ ግቢ ሚዲያ ላይ ስላወራሽው ምንም የሚለወጥ ነገር የለም ተጀምሮ እስኪያልቅ እኮ የተሳሳተ መንገድ ነበር የምትሄጂው ባለ ትዳር ነኝ እያሉሽ ሚስትነትን አልፈልግም እያሉሽ እየተኛሽ ነበር ከዛ ሙሉ ለሙሉ ገባሽ ምንድን ነው ለውጡ? በጣም ነው ያጠፋሽው እዚህም መተሽ ባላወራሽ ይሻላል ሁፍፍፍ ሁላችሁንም ያጥፋችሁ ሀይማኖት አሰዳቢ እኛ ላይ እማ ከላይ 12ቁጥር ሚስማር ወርዶ አለማጥፋቱ ቸር ሆኖ ነው
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
እህቴ ይሄን ለፈጣሪ ብቻ መንገር ነበረብሽ አቤቱ ጌታሆይ የቄሱ ይባስ ድጋሚ ጋብቻና ማመንዘር አቤቱ ይቅር በለን ሚዲያ ላይ መውጣትሽ ለልጆችሽ ጭንቅላት ጥሩ አይሆንም።
@teyeba2465
@teyeba2465 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ያ አላህ😢😢
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 Жыл бұрын
ታሪኩ ዬለቅ እንጂ ካህኑ መጀመሪያ አግቶ የፈታ ከሆነ ክህነቱ ፈርሶ አል በቃ ክህነቱን ያፈረሰ በተመቅደስ ገብቶ አይቀድስም።ሊያስቀድስ ይችላል መሰለኝ እንደኛ የቤተክርስቲያን ምእመን ነው እንጂ ስልጣነ ክህነት የለውም ።ሰውየወን ጠረጠርኩት።
@user-vf3oh3lz5u
@user-vf3oh3lz5u Жыл бұрын
Omg how she is beautiful ❤️❤️❤️
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 Жыл бұрын
She is !
@Annamelese
@Annamelese Жыл бұрын
Very life has done her wrong!!!
@adm6182
@adm6182 Жыл бұрын
Melkua new fetena lay yetalat.
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንገርው እርሱ ማሀሪ ነው የስው ልጅ በሙሉ ሀጤያትን ሰርቶዋል ምህርቱ በዝቶልን ነው።
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚያብሔር ይርዳሽ ሶስት ልጅ ይዞ ያለ ምንም ገቢ ከባድ ነው ኢትዮጲያ ውስጥ 😢
@FatmaAbdu-yv3hi
@FatmaAbdu-yv3hi Жыл бұрын
ያሳዝናል
@tgjimma
@tgjimma Жыл бұрын
ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን
@azeb5309
@azeb5309 Жыл бұрын
እህቴ ክርስቶስ የሞተው ላንቺ እና ለሁላችን ሀጢያት ሲል ነው: አንድ ነገር ልንገርሽ . የግዚያብሄርን ፀጋ ካለበስሽ በራስሽ ብርታት ከሀጢያት መራቅ አትችይም. ሌላ ሊንክ እልክልሻለሁ......ባንቺ አይነት ህይወት ያለፈችና ነፃ የወጣች ልጅ. እንደገና አዲስ ሆነሽ ትፈጠሪያለሽ. ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ይላል. በርተሽ እራሽ ፀልይ. ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው ብለሀል......እዲስ ፍጥረት አድርገኝ......ብለሽ ፀልይ.... አሁንም የሚያበረታሽ ፀጋ ብቻ ነው:: አንቺን እንደገና እንደገና ሐጢያት ውስጥ የሚከትሽ ድካምሽ ሳይሆን ጠላት ሰይጣን ነው: ቤትሽን ዘግትሽ ፀልይ. ሲፈልጉት የሚገኝ አምላክ ነው:
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 Жыл бұрын
😮😮😮😮 እውነት ነው ጌታ ይባርክሽ
@lidacall2815
@lidacall2815 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን እዮሀ ሚዲያ መጣሽ ችግርሽን ይረዳሉ የሚረዱሽም ሰዎች ይኖራሉ
@brukmuler805
@brukmuler805 Жыл бұрын
ክርስቶስ ይቅር ባይ ነው።እዚህም ላይ የወጣሽው ለማስተማርም ጭምር ነው አስተዋይ ሰው ካንቺ ስህተት ብዙ ይማራል።እግዜብሄር ምህረቱን ያውርድልሽ/ን።
@user-cb7bx8jz5u
@user-cb7bx8jz5u Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ይቅር ባይ ነው
@FatmaAbdu-yv3hi
@FatmaAbdu-yv3hi Жыл бұрын
አለን
@selamawitselamawit4663
@selamawitselamawit4663 Жыл бұрын
የኔ ናት new አልፈዋል ወደ ኋላ አትመለሽ blooms ሲያልፍ ታሪክ ነው
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 12 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
ዲያስፖራ ላይ ያነጣጠረ አዋጅ፣ 10 ዓመት ወደ ኋላ ለምን?
59:09
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН