የድረሱልን ጥሪ፣ መነሻችን አማራ፣ መድረሻችን አማራ ሲባል?

  Рет қаралды 23,343

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

የድረሱልን ጥሪ፣ መነሻችን አማራ፣ መድረሻችን አማራ ሲባል?
t.me/+8dPbAqLe...
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 230
@SurafelTsegaye-pg7ky
@SurafelTsegaye-pg7ky Ай бұрын
እውነትን የሚዘግብ ድሮም አይወደድም ኤርሚ ተመችቶናል ቀጥልበት በርታልን
@gebredemsis
@gebredemsis Ай бұрын
በገዛ ልጆቹ የባሰ የህልውና አደጋ የገጠመው የአማራ ማህበረሰብ በጣም ያሳዝናል
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr Ай бұрын
@@gebredemsis አፈር ብላ አህያ
@GGU900
@GGU900 Ай бұрын
የጅላንፎዎች መንገድ መጨረሻው ገደል ነው 😥😥😥
@SeidMuhamed-t5w
@SeidMuhamed-t5w Ай бұрын
የአማራ ህዝብቁጥር አንድ ጥላት ፋኖ ነው
@mmt-ye1xr
@mmt-ye1xr Ай бұрын
አንተ ነህ አየማራ ህዝብ ጥላት አንተ የጋላ ምንጣፍ ጎታች
@ፈገግ
@ፈገግ Ай бұрын
@@mmt-ye1xr 😁😁😁😁😁😁 አህያ ፈንድያ
@amarehappy4392
@amarehappy4392 21 күн бұрын
@@SeidMuhamed-t5w dedeb
@mesafintnibret-v6b
@mesafintnibret-v6b Ай бұрын
ያአማራ ጥላቻ እንዳለብ ዛሬ ነው ያመንኩ አንድ ያአማራ ፖዘቲቭ አታወራም ስታዛዝን ።
@nahomjon3423
@nahomjon3423 Ай бұрын
100% አማራው ምንስትር የምንሆንበት መንግስት እንመሰርታለን ማለት ቅዠት ነው 😂
@HGg-eb7hy
@HGg-eb7hy Ай бұрын
ኤርሚያስ ለፋኖ የልብ ልብ የሆናችሁት እናተ ናችሁ ምክንያቱም የአብይ የጥላቻ አይምሮአችሁን ጠይቁት
@azitiauh541
@azitiauh541 Ай бұрын
ለሌላው ለኢትዬጵያ ብሔር ምን ያህል ንቀት እንዳላቸው ነው ያየነው በደምብ .. ከናንተ በላይ ግን የደቡቡ ህዝብ ሰልጥኗል ጥሏቹ ሄዴል ።
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 Ай бұрын
እኔ ደቡብ ነኝ። ደቡብ ገና ራቁት እና እርስ በእርስ እየተገዳደለ ነው፣ ሱርማ ዲዚን ሐመርን ተመልከት። አማራ ለአማራ ማለቱን ወድጄዋለው። አማራ ካልመራ ይቺ አገር ወደ መፍረሱ እየተጠጋች ነው።
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ Ай бұрын
❤❤❤❤❤ጠንክር ልካቸውን ንገራቸው
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 Ай бұрын
አማራ እርስበርሱ እየተዘራረፈ ነው። ከአንዱ ክስ ወደ ሌላ ወንድም ክስ ማስተላለፍ ነው። ፉኖ ወለጋ ያለውን አማራ እታደጋለሁ ብሎ ተነስቶ አሁን በራሱ ክልል አማራን አፈር ከድሜ እያበላ ነው። ትግል ይለዋል ይኼ ነው።
@Gezahegn-r5c
@Gezahegn-r5c Ай бұрын
ኤርሚ ጥሩ ገለፃ ነው አላማው በጣም ያሳዝናል አሁን ካለው ጊዜውን የዋጀ አስተሳሰብ ጋር የሚቃረን ነው
@biniamer
@biniamer Ай бұрын
የደረጀ ንግግር የሞኝ ምኞት ቢመስልም በጣም አደገኛ የሆነ የብሄር ብሄረሰቦችን ጥላቻ እና እልቂት ያነገበ እኩይ አለማ ነው
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 Ай бұрын
እኔ ደቡብ ነኝ። ደቡብ ገና ራቁት እና እርስ በእርስ እየተገዳደለ ነው፣ ሱርማ ዲዚን ሐመርን ተመልከት። አማራ ለአማራ ማለቱን ወድጄዋለው። አማራ ካልመራ ይቺ አገር ወደ መፍረሱ እየተጠጋች ነው።
@abditucaalaa7456
@abditucaalaa7456 Ай бұрын
Ermi Thanks, semonun tefiche nbr,berta!!!
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ Ай бұрын
ኤርሚ በጣም አድናቂህነኝ
@ethioethio4061
@ethioethio4061 Ай бұрын
የፉኖ ትልቁ ችግር አመራር ላይ ያሉት ከእስክንድር በስተቀር( እሱም ሌላ ድርጅት ቢገባ እንደወፈፌ ነው የሚታየው) ሁሉም በሚባል ደረጃ ንቃተ ህሊናቸው የሚዘገንን ነው ሽፍታ ለመሆን ግን ከበቂ በላይ ነው
@tedladessalene4260
@tedladessalene4260 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ግን ጭንቅላቱ ትክክል ያስባል እንዴ?በዛሬ ጊዜ አማራ ብቻ 10-20አመት ያስተዳድራል ሲል ሌላው ብሄር እሺ ይላል እንዴ?ኧረ ደ/ር ነህ እንዴ ? ሌላውን ብሄር ካላመንክ አንተንም አያምኑህም በቃ ጉድ ነው የዚህ አይነት ፖለቲከኛ።
@bezabihberasa9310
@bezabihberasa9310 Ай бұрын
Ermi thank you
@fentax111
@fentax111 Ай бұрын
ዶክተር ደረጀ ትክክል ነው ሁሉም ሰው ባንድም ሆነ በሌላ ፀረ አማራ ትርክት ተቀብሏል ስለዚህ ኢትዮጵያ እስከምትረጋጋ አማራ መሪዎች መመራት የግድ ነው !! ካለዚያ አማራ እየተገደለ ይቀጥል ማለት አይቻልም።
@mh6773
@mh6773 Ай бұрын
ማሰብ አቁመሻል መሰለኝ ከፋኖ በላይ አማራን የገደለና እየገደለ ያለ አለ??
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo Ай бұрын
የአጼ ዘመን ናፋቂዎች የበከተ አስተሳሰብ መሆን የኢትዮጵያ መገንዘብ አለበት፣ እነዚህ ሰዎች 19ኛ መ/ክ/ዘመን አስተሳሰብ ውስጥ ያሉት ናቸው
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 Ай бұрын
4ተኛ ክፍል
@yh4es
@yh4es Ай бұрын
የአማራ ክልል ቤተክርስቲያን ፋኖን ትደብቃለች ትደግፋለች
@DawiteJenberu-bs8kx
@DawiteJenberu-bs8kx Ай бұрын
የሞትክ!
@leoulmesfin5605
@leoulmesfin5605 Ай бұрын
አይ ኤርሚያስ መጨረሻህ እንደዚህ መሆኑ ያሳዝናል ፈጣሪ መሀሪ ነው ይቅርታና ምህረትን ብትለምን ይሻልሀል የገዛ ሸሚዝህ እስኪሰፋህ ድረስ በዚህ ደረጃ ከስተህ መመልከት እጅግ ልብ ይሰብራል እስቲ ቦታ ቀይር ውሸትም ይብቃህ ፊትህን ወደ ፈጣሪ መልስ ። ወንድማዊ ምክር ነው እያየንህ ሟምተህ ልታልቅ እኮ ነው 😢
@tesfayeazalech3201
@tesfayeazalech3201 Ай бұрын
Good on FANO!!
@reasonslogic
@reasonslogic Ай бұрын
ምነው እግዚአብሔር መላ ቢልህ የድንቁርና ተራራ የተገነባብህ የምትናገረው ምን ማለት እንደሆነ የማታቅ የት አገር ነው የምትኖረው ከብት።መሳቂያ መሆንህን አትዘንጋ። የሚቆጨኝ የአንተን መዝሙ እየሰማሁ ማደጌ ነው።
@abdurahmanmohammedsani343
@abdurahmanmohammedsani343 Ай бұрын
ደረጀ ድንጋይ ምንድን ነው የሚለው
@DeribaBegna
@DeribaBegna Ай бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ከመቼውም በላይ ነቅቶ መጠበቅ እና ይህንን አስተሳስብ ከአማራው አእምሮ ውስጥ እስኪፀዳ ማንንም አማራ አምኖ ክፍተት መስጠት አለበት
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 Ай бұрын
የአማራ ፋኖ ትግል የሚቃወም መንገድ ሳይሆን መገደል አለባቸው የፈለገው ቄስ፣ሼክ፣ሼማ ግሌ ይሁን አለቀ።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Ай бұрын
ጃውሳው ሙሉ በሙሉ በግብፅ እና በሻቢያ ተጠልፏል
@MalkamuBenti
@MalkamuBenti Ай бұрын
እነዝህ ጩኼት ብቻ!
@SelamAburihan
@SelamAburihan Ай бұрын
ምከራቸው
@billowaaree5609
@billowaaree5609 Ай бұрын
እኛ አላማቸው እዲህ እንደሆነ የነሱ ብቻ ሳይሆን ጠቅላላ አ'ማ አንተንም የዋቅጅራ ልጅ ጨምሮ ፍላጎታቸው ሌላው የእነሱ አገልጋይ ሆኖ እንደ ተፈጠረላቸውና እነሱን ተገዝቶ መኖር እንደሆነ የሚፈልጉት። የኦነግን ትግል ከመጀመራችን በፊት በነዋቆ ጉቶ ዘመን በፊት ነው የምናውቀው። ለዚህ ነው ኦሮሞም ሆነ ተጋሩ አምርሮ የሚታገላቸው። እንደ ሰርብ እንኳን አገር ሊኖራቸው እንደሚችል እንኳን አይሆኑም። እንደ ጂፕሲ ተበታትኖ መቅረት ነው ትርፉ
@abebegebru6504
@abebegebru6504 Ай бұрын
ገለልተኛ ሚዲያ መሆን 360ቀናት የአማራ ፋኖ እያሉ ማላዘን ነው ቆይ ግን ሆድ ይህን ያክል ህሊናን ያስታል ሰው በሆዱ ሲያስብ እንደ ኤርሚያስ ለገሰ ይሆናል ማለት ነው ኢትዮጵያ አማራ ክልል ብቻ ነች ማለት ነው 360ቀናት አማራ ክልል እና አማራን ማብጠልጠል
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Ай бұрын
የኮንዶም ልጅ።
@tesemazelelew4378
@tesemazelelew4378 Ай бұрын
Ermias betam tikikil neh Amhara zemedochie ebakachihu betam wedehuala kertenal!!! Enizemin,eniseltin and enimar!!!
@teddybest02
@teddybest02 Ай бұрын
Good analysis
@ShirazKw
@ShirazKw Ай бұрын
fano leba nachu
@natnaelbroo
@natnaelbroo Ай бұрын
ኤርሚ የዶ/ር ደረጀ ሀሳብ ፈጽሞ ልሆን የማይችል ቅዠት ነው።
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
ያለ ርህራሄ አዛውንትና ሴቶችን አንበርክኮ በአደባባይ ሲረሽኑ የነበሩ ድንቄም ለአማራ ህዝብ ታጋይ።
@dawitegirma
@dawitegirma Ай бұрын
መሬ ቢቀናው እንዲህ አርጐ ነው የሚመራው ያሳዝናል ሸቅሎ ቢበላ ምን አለበት
@tsegayetegegne3573
@tsegayetegegne3573 Ай бұрын
የደንቆሮ ስብስብ የዝህን ድንዙዙዝ ''ጭንቅ-ላታም'' የሃይማኖት ማለቴ (የስይጥንና) አስተምሮት ስትከታተሉና ስታብዱለት የነበራችሁ ምን ተሰምቷችሁ ይሆን ?
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
ኤርሚያስ የአማራን ጉድ እየዘከዘክ ስለምታወጣው እናመሰግናለን❤❤❤ የነዚህን ሌቦች ጉድ በደንብ ዘክዝከው ዘክዝከው ፋኖ ይወቀጣል
@giragngaro6764
@giragngaro6764 Ай бұрын
Omg! Let's see.
@MeseretChikssa
@MeseretChikssa Ай бұрын
በፍራንክ የተገዛ አፍ !!! የዛሬው ፕሮግራም ማንነትህን በግልጽ ታይቶዋል !!! አገኘውት ያልከው መረጃ ከአማራ ብልጽግና ነው የተሰጠክ ቆንጆ ድርሰት !!!
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Ай бұрын
ተደራደሩ ስለተባልክ ሽንፈት የመሰለህ ደንቆሮ ሽንፈትና ድርድር አንድ ነው መልስ ነው።ሽማግሌ ማገትን ምን አመጣው?
@DESMAN-tv8qq
@DESMAN-tv8qq Ай бұрын
ጀዝባ ከ.ብት!!!
@fursimedia1063
@fursimedia1063 Ай бұрын
የሚገርመኝ ነገር ከነዚህ ተራ ከሺፍታ ያነሱ ኸረ መገለጫም የላቸውም ኮሲዎችጋር መንግስ ስለድርድር ማውራቱ እጭ
@hezekiyasmelku
@hezekiyasmelku Ай бұрын
እባክህ አትቀባጥር፡፡ ከአሁን በኋላ በሴራ የሚጠለፍ የአማራ ትግል የለም!!!
@asefatefera4059
@asefatefera4059 Ай бұрын
You have the real information
@አቡኢክራም-ከ3ጐ
@አቡኢክራም-ከ3ጐ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samuelduguma3690
@samuelduguma3690 Ай бұрын
ፋኖ ደርጀት ያስፈልገዋል ካልክ ለምን ደርጀት አቁቁመክ አትመራውም መካሪም ያርግሃል ፋኖ ሰልምያንግብገብ
@adahgych2016
@adahgych2016 Ай бұрын
ኤድሚ መሳርያ ማነገትና ስው ማገት ፖለቲከኛ ነፃ አውጪነት አይደለም ኦላ ታንዛንያ ለድርድር ተቀመጡ ሲባል መላ ኦሮምያ ልክ እንደ አመት በአል ነው ደስታችን የነበረው
@ErgetteWoldesemayat
@ErgetteWoldesemayat Ай бұрын
ኤርማያ በአሁኑ ጊዜ አንተ ብቻ ነህ የመጀመሪያው ኢሳት ትዝ አሐኝ በርታል ፋሺሽት ነው ዳግማዊ ወያኔ የባሰ ፋሺዝምን ሊጪኑብ ነው
@amarebadebo
@amarebadebo Ай бұрын
I don't know what I say! but this is individual thinking
@SurafelTsegaye-pg7ky
@SurafelTsegaye-pg7ky Ай бұрын
ኤሪሚ በፈጣሪ ይሔ ሠው ከአልቤን ዝርያ ማለቅና ከሚሊቪዳን ሚሎሦቪችሥ በምን ይለያል
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu Ай бұрын
You are the right man
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
ሕወሓትን አክብር
@alem2021
@alem2021 Ай бұрын
ሗላ ቀሮች የሚለው ቃል እኮ አይገልፃቸውም😅
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 Ай бұрын
በቄስ፥በሼክና፥በሽማግሌ፥ተደናግሮ፥ማደናገር፥ተወናብዶ፥ማወናበድ፥ጎንደር፥ጎጃም፥ወሎ፥ወይም፥ሸዋ፥የሚመለስ፥የብልፅግና፥መዋቅር፥የለም።እርሳው።ይልቅ፥ስለ፥አባትሕ፥በረከት፥ስሞኦን፥ጨዋታ፥አምጣ፥እስኪ።
@kemalMuza
@kemalMuza Ай бұрын
Zare temechehegn
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 Ай бұрын
ድርድር እና ሽንፈት አንድ ነው? እነዚህ ሰዎች ቀውሰዋል ማለት ነው! ቆይ እነዚህ አለም አቀፍ ፖለቲክስ የማያውቁ የደንቆሮ ስብስቦች ማንን ነው ነፃ የሚያወጡት? የነዚህ ሳይ ሸኔ በስንት ጣዕሟ!
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
አማራ እኮ ልሂቅ የለውም
@asefatefera4059
@asefatefera4059 Ай бұрын
Yohannis, you gone get what you doing can you bring us the reality ?
@GetyeBantayehu-q2k
@GetyeBantayehu-q2k Ай бұрын
Denkoro kante yishalal endante endet esist kemigelebabet
@EndalewArega-df5fr
@EndalewArega-df5fr Ай бұрын
አውን ጥሩ እየመጣህ ነው
@LibsuMamo
@LibsuMamo Ай бұрын
ፋኖች ከአሁን በፊት ሽምግልና ብላችሁ እንዳትመጡብን ብለው ተናግረዋል እነሱ ብልፅግናዎች ናቸው ሥርአቱ ብሽምግልና አያምንም ሽምግልና ለአገዛዙ ማታልያ እና ጊዜ መፍጅያ ነው ይበላቸው
@fekerselassiebenti3459
@fekerselassiebenti3459 Ай бұрын
ፋኖ የሚባለው ይሄ የመንደር ዱርዬ ነው? ነፃ አውጪ ነኝ ብሎ የራሱን ህዝብ በእንብርክክ እያስኬደ የሚገድል ህዝቡን ከልማት የሚገታ ሀይማኖት የሌለው ባንዳ የሀይማኖት አባቶችን የሚገድል በዶላር ለሌሎች ሰዎች ስልጣን የሚታገል አንድ አመት ሙሉ ምንም ለውጥ ያላመጣ ከጉድጏድ የማይወጣ አይጥ ነው
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Ай бұрын
የእናተ ኢትዮጵያ እማ አሳያቹ በማንነቱ ተከዜ ወንዝ የፈጥኝ አሰራቹ ጨምራቹ እኮ እናተ አሳያቹን በማንነቱ ሰውን አቃጥላቹ በእንጀራ ነው በዳቦ ሰትበሉ የወያኔ ጦሰ ውሰድ ነውርኛ
@azitiauh541
@azitiauh541 Ай бұрын
ናና ሞክር እንግዲ ሌላው ብሔር ደቡቡ ሱማሌው አፋሩን ተወው የኦሮሞ ህዝብ ብቻ በቂያቹ ነው .. ኦሮሞ ህዝብ በህይወት እያለ እናንተ አታስተዳድሩትም መቼም መቼም ለዘላለም ካሁን ወድያ .. ከመንግስት ጋር ተደራድራቹ ችግራችውን በሰላም ፍቱ አለቀ
@SeidMuhamed-t5w
@SeidMuhamed-t5w Ай бұрын
መከላከያ ፋኖን ለማጥቃት ሲመጣ ገበሬዎች ህፃናት ሴት ወንዱ አብሮ መሸሽ ለፋኖ ከለላ መስጠት ግደታ ነው ያን ሳያደርግ ሳይሸሽ ከቀረ ፋኖ አያሳድረውም።
@asrattadesse480
@asrattadesse480 Ай бұрын
የአማራን ጥያቄ የማይመልስ ከሆነ አሁንም ድርድር ከሽንፈት ውጭ ምን ሊሆን ይችላል ?
@tesfakindu127
@tesfakindu127 Ай бұрын
ጆተኒ
@Urgessa-k5u
@Urgessa-k5u Ай бұрын
Jezba
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 Ай бұрын
ይህ ስው 'ዶ/ር ደረጀ' እኛን አይወክልም የሚል ፋኖ እና የፋኖ ደጋፊ ለመኖሩ ሁሉም አንድ ናቸው ማለት ነው። ዝተቶች ሁላ።
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 Ай бұрын
መነሻ አማራ መድረሻ አማራ - ባዩ ምን አባቱ ቆሼ ቆምቦሬ ነው? እልማ ሀጤራዩ! በለው! አህያና ይህ አህያ አንድ ነቸው፡፡
@boonaabiyyaa2107
@boonaabiyyaa2107 Ай бұрын
The terrorist leader was saying that he wouldn't want dialogue because his fight was about ensuring Amhara Supremacist status in Ethiopia. No one is going back to the dark days of Unitary rule. Funny that this terrorists have stooped to murdering innocents to fund their terrorist ambitions. Sorry for the public at the receiving end of this terrible tragedy!!
@assefakessito7436
@assefakessito7436 Ай бұрын
ዘመነ መሳፍንት ነገሰ? ሕወሐት በብሔር መከፋፈል ጀምሮ የፋኖ መሪዎች ነን ባዮች አማራን መከፋፈል እና ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወንድሞቹ መነጠል ገቡ ማለት ነው። ድርጊቱ ከዘመነ መሳፍንት የባሰ ነው።
@AntenehMerid-nk7qm
@AntenehMerid-nk7qm Ай бұрын
እረዝም በል ምን አገባሄ
@tewodrosasmamaw2064
@tewodrosasmamaw2064 Ай бұрын
Ere Bakehe yegeremal
@tsedaybogale6606
@tsedaybogale6606 Ай бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@WoyinishetAlebachew
@WoyinishetAlebachew Ай бұрын
አተ ጉማሬ እትህ አፈርትብላልህ
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz Ай бұрын
ቄስ የምከበረው ለካ ከክልሉ ውጪ ነው
@AntenehMerid-nk7qm
@AntenehMerid-nk7qm Ай бұрын
ዋቅጂራ መረጃው የደረሰህ ከአብይ ቤተሰብ ነው ምነው አመድህ ወጣ ስኩአሯን ላስሀት ምነው😅
@zakirjemal8980
@zakirjemal8980 Ай бұрын
አረ ኤርምያስ ሀ/እየሱስ የት ጠፈ
@AberhamGedaye
@AberhamGedaye Ай бұрын
ትንታኔ ከእዉቀት ጋር
@oromoviews7041
@oromoviews7041 Ай бұрын
Are they really in 21 Century. How does he got, Dr. Title?
@TataKedir-oo4qq
@TataKedir-oo4qq Ай бұрын
ኤርሚያስ ፊልም ቀይር ተነቅቶብሀል
@TarikuNegese-i8l
@TarikuNegese-i8l Ай бұрын
Ermi shemizun kerew 3amet and shemiz
@AgretuArgaw
@AgretuArgaw Ай бұрын
ከብልፅግናጋረ አተዋጉ ማለትክ ነው
@romankebede6548
@romankebede6548 Ай бұрын
የረድኤት ድርጅት ሰራተኞችን እያገቱ እየገደሉ ነው
@shemelashadigih7729
@shemelashadigih7729 Ай бұрын
You believe or not u like it or not Fano will wine 200% percent I can assure u ok. Fano knows how to fight from grandma to back back from there just look the books and history about Amhara Fano or in general Amhara people ok
@ephremtibebu571
@ephremtibebu571 Ай бұрын
የዶክተር ደረጄን ሙሉ ንግግርና ጽሁፍ link ፖስት አርግልን። በጣም የማከብረው፣የምወደው ሰው ነው። እኔ ደቡብ ነኝ ግን አማራ ማስተዳደር አለበት። አማራ ፍትህ ፣ ርዕትህ ያውቃል። አማራ ገዛ ማለት ሰላም፣ ስራ፣ ፍቅር ወዘተ ማለት ነው። ድል ለአማራ ፋኖ !
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 Ай бұрын
የዋቅጅራ ልጅ ለካ መሃይም ቦርኮ ነህ!!
@wakoketi7110
@wakoketi7110 Ай бұрын
Well come bro
@አማራነኝ-ቨ7ነ
@አማራነኝ-ቨ7ነ Ай бұрын
ምን፡አገባህ፡ውሻ
@Hhk-s7d
@Hhk-s7d Ай бұрын
አተ ደቆሮ በሂወቴ እዳተ ያለ ከረፈፍ አይቸአላውቅም
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
የምን ትግልነው ዱርዬእና ወንበዴ ሌባ ፈጠሩእንጂ በእራሳቸው እዝብላይ ወይአማራ ያሳዝናል
@TgGtteshome
@TgGtteshome Ай бұрын
ወንድሜ ኤርሚያስ አማራ በተገኘበት እንዲገደል የተወሰነበት ህዝብ ነው አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ቢሆን ምን ያሰከፋል የሀገር መከላከያው አንዳይሞት አየተከላከለው አይደለም
@samuelduguma3690
@samuelduguma3690 Ай бұрын
ኤርምያስ ዘርኛ 1ሚሊዮን ጠይቅው አንዳይሳፍርን አያገቱ ማገት ችገር የለም ሚሊዮን መጠየቅ ነዉ ችግሩ ይሄ ይዘርኝነት ጥግ አሳይተሃል ከዘር ወጣ
@Abaytana1
@Abaytana1 Ай бұрын
1) በሽማግሌ አይሆንም ብለዋል 2) ሰርጎ ገብ አለ 3) ቀድሞም ሽፍታ አለ ግን ፋኖንተገን ያደርጋ 4)ACM ገለልተኛ የሚሆን-veካገኘ ነው
አዲሱ መመሪያ ምን ይዟል?፣ አነጋጋሪው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ሲፈተሽ
2:00:55
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 76 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 49 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 40 МЛН
Aftermath of war in Europe - The West vs. the Global South
1:28:32
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 76 МЛН