የምድራችን ጨካኝ ሰው የተባለው አሳዛኝ አስደንጋጭ ድርጊቱና መጨረሻው

  Рет қаралды 87,757

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 129
@moad_funmood
@moad_funmood 5 ай бұрын
ኢትዮጵያን የሚወድ ሰላም ያርግሽ አገሬ ይበል እና ላይክ ያርግ 🇪🇹
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
Love and pice for Ethiopian ❤❤❤
@user-rr5cg6km8m
@user-rr5cg6km8m 5 ай бұрын
አቤሎ አድናቂ ነኝ ከደቡብ አፍሪካ እባካችሁ በላይክ አስደስቱኝ
@edenkumela8434
@edenkumela8434 5 ай бұрын
❤❤❤
@eyutiz
@eyutiz 5 ай бұрын
Alen alen egnam ke south Africa 💪💪💪
@HabFkr-pn7hl
@HabFkr-pn7hl 5 ай бұрын
መጥፎ መሆን ጥሩ ባይሆንም መጥፎ እድንሆን ሚያደርጉን ብዙ የህይወት ገጠመኞች አሉ በዚ አለም ።
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 5 ай бұрын
Romans 12 አማ - ሮሜ 21: ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
@dr.sewagegnteferasitotaw1706
@dr.sewagegnteferasitotaw1706 5 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መልካም የዓቢይ ፆም
@user-zh6hk4nt8u
@user-zh6hk4nt8u 5 ай бұрын
አሜን
@demaktarik11
@demaktarik11 5 ай бұрын
Amn
@assefabelay6902
@assefabelay6902 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 5 ай бұрын
አሜን🎉🎉❤❤
@yabsrasami-ze1pd
@yabsrasami-ze1pd 5 ай бұрын
amen lehulachn wendmachn
@Mihret-oo3ek
@Mihret-oo3ek 5 ай бұрын
ይገርማል ሁሉም መንግስታት ክርስቲያን ላይ ነው ግፍ ይምፈፅሙት 😢
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 5 ай бұрын
ሰዉ መጥፎ የሚሆነዉ ከሳለፈ ሂወት የተነሳ ነዉ ሰዉች ሁሉ መልካሞች ናቸዉ !
@demaktarik11
@demaktarik11 5 ай бұрын
ስንፈጥር ንፁሁ ነን ከተለያየ ሰው ምንወርሰው ነገሮች ናቸው ክፉ ሚያረጉን እውነት ነው
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 5 ай бұрын
ትክክል
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 5 ай бұрын
አሜን ለእስታሊን የደረስው ፅዋ ለአብይም ይድረስልን መሮናል
@alihalawi1317
@alihalawi1317 5 ай бұрын
አሜን
@endaledemeke5742
@endaledemeke5742 5 ай бұрын
አቤሎ ! በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው ምከታተልህ አቤሎ በርታልን ላይክ ና ሰብስክረይብ ገጨሃለው 𝐵𝑟𝑜 !
@endaledemeke5742
@endaledemeke5742 5 ай бұрын
𝐵𝑟𝑡𝑠𝑙𝑒𝑛 𝑏𝑟𝑜
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h 5 ай бұрын
ልክ እንደ ኢትዮጵያ መሪ ፈጣሪ በአጭር ያስቀርልን
@Mettinakibatu
@Mettinakibatu 5 ай бұрын
Amen
@Mettinakibatu
@Mettinakibatu 5 ай бұрын
Amen
@moad_funmood
@moad_funmood 5 ай бұрын
አቤላን እንደኔ በጣምም የምወደው ቤ like Yasayegn 👍❤🇪🇹
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
የኢትዮጴያ መሬ ተብየ ከዝህ በተማር የሰው ደም ምን እደሆነ ባወቀው
@azmaddamaz
@azmaddamaz 5 ай бұрын
ከድምፅህ, ገፅታህና አቀራረብህ በግሌ ቅን ሰው መስለህ ነው የምትታየኝ, ይሁን እንጂ ፍላጎት ካልሆነ ችሎታ የሚባል ነገር የለህም, ምናልባት ዝግጅትህ ከአንተ ላነሱ ከሆነ ያስኬዳል, ግን ደግሞ ሁሉም ያየዋልና ብታስብበት ጥሩ ነው, አንድን ሰው 'የአለም አረመኔ' ከማለትህ በፊት ቅሉና ምግባሩን በትክክል ማወቅ ያስፈልጋል, የሰው ስጋ የበሉ መሪዎችንና ሰዎች የአንድ ዘር አባል በመሆናቸው ብቻ እየለዩ የጨፈፉትን ዘለህ ወይም ሳታውቅ ስታሊንን በዚህ ደረጃ መፈረጅህ አላዋቂነት ብቻ ሳይሆን ታሪክ በራዥ ለመሆን ቃጥቶሀል። ስታሊን የሚታወቀው አለምን በጭካኔ ለማጥፋትና ለመዋጥ ቋምጦ የነበረውን ናዚ በጀግንነት ማሸነፉ ነው, ናዚን "ጨካኝ" ሳትል ስታሊንን መፈረጅህ የእውቀት ድንግል መሆንህን ብቻ ነው የሚጠቁመው. ደግሞም ደግሞም ስታሊን ከጀርመን ጋር ከነበረው ስምምነት በፊት በ 1938 ከእንግሊዝና ፈረንሳይ ጋር ሂትለር ያደረጋቸውን ስምምነቶች አልጠቀስክም። እናም እባክህ ከሁሉ በፊት ለማወቅ ሞክር, አይደለም ታሪክ ማወቅ ይቅርና ስም እንኳን በአግባቡ ማንበብ አትችልም, የእስታሊን ልጅ ስሙ ያዕቆብ ነው። ሂትለር በሆነ ጀነራል ሊለውጠው በጠየቀው ጊዜ ያዕቆብ ብቻ ሳይሆን መላው ሩሲያዊ ልጄ, ወንድሜ, እናቴ አባቴ ነው ብሎ ነው የመለሰለት። ስታሉን እንዲህ ነበር።
@alimedia8671
@alimedia8671 11 күн бұрын
Ante kesu yeteshalk mesleh lemetayet eyemokerk new ke nigigirh endayehut. , Yakov Dzhugashvili (born 1907) anbibilgna mn ይላል???. Yakov and ያቆብ leyteh atakim.Eski ante man neh.le tinish time esun huneh asayegn. Sew lemawred atimokr eshi. ጮማ eras...
@abdusyde4382
@abdusyde4382 5 ай бұрын
አይ አቤሎ ይሄታሪክ የአሁኖ ኢትዮጵያ ታሪክ ነው አኛ ከዛበላይ በቀን እየሞትን አይደል
@nahom-uu8ds
@nahom-uu8ds 5 ай бұрын
ኧረ አቤል ስለ mao ze dong ታሪክ ስራልን በእግዚአብሔር
@AynuMene
@AynuMene 5 ай бұрын
ወቅቱን የጠበቀ መረጃ ነው የሰጠኸን ኣቤላ እሄን ቪድዮ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ብያዩት ጥሩ ነበር።ያው የክፋት መጨረሻውን ኣይተው ቢመለሱ ብየ ነው
@user-wn1gs1ek3p
@user-wn1gs1ek3p 5 ай бұрын
ዳይ 1million 🏃‍♂️ ከጃጃ
@fitsum-r6i
@fitsum-r6i 5 ай бұрын
አይዞህ በአብይ በደንብ ታየዋለህ!!
@Hayalsewkassahun3330
@Hayalsewkassahun3330 5 ай бұрын
አለማችን ለእውነት ባትሆንም ነገር ግን እውነት ለአለም ትሆናለች አቤላ ጉዞ ወደ 1 ሚሊዮን ሰብስክራይበር
@ashiaashia7169
@ashiaashia7169 5 ай бұрын
በቸር ያውለን ❤🎉
@demaktarik11
@demaktarik11 5 ай бұрын
አሜን🎉
@eskenderalemayehu7071
@eskenderalemayehu7071 5 ай бұрын
አቤል በጣም ምርት ታሪክ ነዉ 😊❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 5 ай бұрын
በጣም ይገርማል ታርክ ሰሚቻለው ዘግናኝ እና አሳዘኝ ነው ሜሮንቂሳር ይሄ ኤሮርስ ብዙ ናቸው
@HaregewoinGetnet-vo4se
@HaregewoinGetnet-vo4se 5 ай бұрын
ኢትዮጲያም እስታይሊን አህመድ አላት😭😭😭
@NurilignFirisa
@NurilignFirisa 5 ай бұрын
እንኳን ሆነ ከሃዲ
@raddanitube
@raddanitube 5 ай бұрын
ከፈጣሪ ጋር የተጋጨ እድሜ አይኖረውም❤አቤሎ ምርጥ መረጃ ነው ደስ ይላል እድሜ እና ጤና ይስጥክ❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ❤
@instantmillionaire99
@instantmillionaire99 5 ай бұрын
amezing story
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 5 ай бұрын
ክርስትያን ሚስማርነን ተመስገን በሃገራችን ያለው ነው አዲስ ነገር አይደለም
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 5 ай бұрын
አቤሎ ምርጥ ሰው
@makiass2554
@makiass2554 5 ай бұрын
እሄ ሰውሄ ዳግማዊው አብይ ነው እንዴ 🤔
@user-mc5ti9rb5t
@user-mc5ti9rb5t 5 ай бұрын
አይ አቤለ ትገርመለ መረጀን ቆፊራ ተመጠለህ ይመች
@demaktarik11
@demaktarik11 5 ай бұрын
የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች አይታችሁ የፈለጋችሁትን ሀሳብ ስጡኝ አቤላ በርታ
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 5 ай бұрын
ልክ እንደ ህወሐት ኢትዬጲያን የምትታመሰው በቢሔር ከፋፍለው 27 አመት ገዙን ይህው ጦሱ አለቀቀንም በቢሐሮ እየተባላን ነው
@user-tu8lz2vl1y
@user-tu8lz2vl1y 5 ай бұрын
ምእራፉቹ በጣም አጭር ነዉ ❤❤❤ድንቅ ድራማ
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 5 ай бұрын
የእኛ ኣብይ😢
@kalkidan9913
@kalkidan9913 5 ай бұрын
ልክ እንደ አብይ ነዋ
@user-rr5cg6km8m
@user-rr5cg6km8m 5 ай бұрын
HOLLA ABELO
@rosemare8314
@rosemare8314 5 ай бұрын
Sew Memotu layeqer kifaten mabezatu yegeremal
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 5 ай бұрын
ገራሚ አቀራረብነው አቤሎ
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 5 ай бұрын
❤❤❤❤good❤❤❤❤
@liulabiylij8401
@liulabiylij8401 5 ай бұрын
አር አቤላ ቪዲዎችክ ሱስ ሆነብኝ❤?
@demaktarik11
@demaktarik11 5 ай бұрын
me toooo
@GutaBatelu
@GutaBatelu 5 ай бұрын
Good news
@MiichuuTube
@MiichuuTube 5 ай бұрын
Abel please silk gizaling KZbin asgemireng💥
@keberufekede6611
@keberufekede6611 5 ай бұрын
የበሻሻውን ሰውዬ አስታወሰኝ ከዚህ ሰውዬ ምንም የሚለያቸው ነገር የለም
@user-nr8gy2iw2t
@user-nr8gy2iw2t 5 ай бұрын
ان الله المنتقم
@nuhamin9673
@nuhamin9673 5 ай бұрын
Ye hagerachinim guday endezih new meriwochachin seytan nachew
@mesfinyakob
@mesfinyakob 5 ай бұрын
አቤል መኛው ❤
@toombb5514
@toombb5514 5 ай бұрын
ተመስገን ለሞት
@xxxtentacion17s
@xxxtentacion17s 5 ай бұрын
First 🎉
@Fkbtbwsnc1
@Fkbtbwsnc1 5 ай бұрын
አቤላ ወሳኝ ነገር ረስተሀል በሀይማኖት የማያምነው ስታሊን የጭንቅ ቀን በጣርነት ዋና ከተማው ሞስኮ ለማስጣል ትልቅዬ የእመብርሃንን ምስለ አድህኖ በሂሊኮፕተር ከተማዋን እንዳዞረ እና ወራሪውን የጀርመን ጦር ህዝብ እንደመከተ ዘነጋህው
@user-px1qz5tk4f
@user-px1qz5tk4f 5 ай бұрын
ስታሊን አረመኔ የሚለው ቃል አይገልጸውም እኮ ከሂትለር የባሰ ነው ከስታሉን አንጻር ሂትለር ደግ ነው
@Littlemam6
@Littlemam6 4 ай бұрын
ጀግና ነበር
@AberahamAbebe-id4ol
@AberahamAbebe-id4ol 5 ай бұрын
Tlyalek
@FarescellCell-e4z
@FarescellCell-e4z 5 ай бұрын
Mertu❤❤❤
@amam5874
@amam5874 7 күн бұрын
20 ሚሊየን ሰው 😆😆😆😆 ቁጥር ጨፋብህ እንዴ
@mediatube3914
@mediatube3914 5 ай бұрын
ሞት ባይኖር በምን እንፅናና ነበር😮
@FarescellCell-e4z
@FarescellCell-e4z 5 ай бұрын
Ye Abey wendme new ede???
@Abdulla-j9h
@Abdulla-j9h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meklitk.9703
@meklitk.9703 5 ай бұрын
Sile lenin siralen
@alimedia8671
@alimedia8671 11 күн бұрын
Abelo bertaln!!!!
@kediribrahim789
@kediribrahim789 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የእነሱ ተፅዕኖ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ነበር የመለስ ራዕይ የሌልን ሀውልት አዲስ አበባ ነበር ቦታው የሚያውቅ ይፃፊ
@user-mi6ik1cv9l
@user-mi6ik1cv9l 5 ай бұрын
ከዚህ በፊት በሳሎን ቲይቭ ተዘግቦ ነበረ ሳይጨመር ሳይቀነስ አቀረብከው😮
@ephremdaniel7902
@ephremdaniel7902 5 ай бұрын
abelo Stalin Hitlern endashenefe nbr yemawkew gira agabahagn
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 5 ай бұрын
ሰው ወዶ ጭካኝ አይሆንም
@user-mx9wh5ms2b
@user-mx9wh5ms2b 5 ай бұрын
ያለማችን ጨቃኝ ወደፊት አይመጣም ነው ያልከው ይኸው መቷል እኮ ኢትዮዽያ አብይ የሚሉት ያባቱ ልጅ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 5 ай бұрын
አሳፋሪ ትመኛለህ 🤔
@hannahan4474
@hannahan4474 5 ай бұрын
ጅል አብይ ሀገራችንን ባስዋበ ጨካኝ ምን ያርግክ
@user-bm5ov9cw7t
@user-bm5ov9cw7t 5 ай бұрын
.ምንድ ነው ያስዋበው ከዝ ሰውየ ምንም አይለየውም ሀገርቷን ለሰይጣን ለመጨጥ የምጥር መር ነው​@@hannahan4474
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 5 ай бұрын
😂 ሀገርሽን የሚያሳምረው በኦርቶዶክስ ደም ነዋ ሚጡ​@@hannahan4474
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 5 ай бұрын
አብይ እስታሊንን በእጥፍ ይበልጠዋል
@AndyHoyam
@AndyHoyam 5 ай бұрын
yigermal
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 5 ай бұрын
የአብይ መንታ በለኛ
@lamlamspecial8143
@lamlamspecial8143 5 ай бұрын
Enante wrsheche nachehu endete kesewe belwe garabeyintamsaselalachu kefo erse abeyi beseaw newe yemitawese meder banda
@mizanamanmidiya8284
@mizanamanmidiya8284 5 ай бұрын
ለአብይ ጋብዝልኝ
@tgtube-1230
@tgtube-1230 5 ай бұрын
አብይ ለሚመጣው ትውልድ የሚፅፈው ታሪክ ይህ ነው አያስገርምም😢😢
@AhmedMuhammadhummedd
@AhmedMuhammadhummedd 5 ай бұрын
Inday meslih le abiy we never again like Dr abiy PM in this world ante ye fano jil
@21barkot
@21barkot 5 ай бұрын
ለኔ ደግሞ ቤተሰብ ሁኑኝ❤❤
@user-yz3bn3mh9e
@user-yz3bn3mh9e 5 ай бұрын
አቤሎ ይመችህ አንበሳየ ስራዎችህ ሁሉም አስደናቂ ናቸዉ
@Hambaa-Lafa-Youtube
@Hambaa-Lafa-Youtube 5 ай бұрын
1st
@sisaypompista9122
@sisaypompista9122 5 ай бұрын
ይሄን እንኳን በደንቡ አላወከውም ዝም ብለህነው
@eskenderalemayehu7071
@eskenderalemayehu7071 5 ай бұрын
ኦርቶዶክስን መጨፍጨፍ መጥፎ ነዉ
@etuetu3233
@etuetu3233 5 ай бұрын
ልክ እንደ እስታሊን በጭካኔው የሚመሳሰለው አብይ አህመድ ነው እሱ ኦርቶዶክስን እያጠፋ ያለ የዲያቢሎስ የመጀመሪያ ልጅ ነው
@dagemadis6424
@dagemadis6424 5 ай бұрын
የአሁኑ አብይ አህመድ ማለት ነው😢😢
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
አብይም የዚህን ሰው ተግባር እየተከተለ ይመስላል የክፋት መጨርጫው ባያምርም ይበልጥ የሚጎዳው ግን ህዝብን ነው ግን ክፋትም .ሀያልነትም ያልፋል ሀገር ግን ይቀጥላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን። እናመሰግናለን አቤል
@AhmedMuhammadhummedd
@AhmedMuhammadhummedd 5 ай бұрын
😂😂😂 ante ye fano astasaseb
@danieljabengo440
@danieljabengo440 5 ай бұрын
Abiy deg silahona new yemaykeberew.
@WizJohnny-ss8ew
@WizJohnny-ss8ew 5 ай бұрын
Stalin the great
@hiwotmoges9557
@hiwotmoges9557 5 ай бұрын
ሁሉም መንግሥታት በኦርቶዶክስ ላይ ነዉ ጉልበታቸውን ሚያሳዩ 😢
@rasabeni2947
@rasabeni2947 5 ай бұрын
Stalin hero...🙌
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 5 ай бұрын
ይሔን ሰው አልወደውም፡፡i read his history ኦርቶዶክስ ጠል አይገልፀውም😢😢😢
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 5 ай бұрын
ለምን አስታሊንን ልታሰማን መረጥክ
@7bate504
@7bate504 5 ай бұрын
እመነኝ ጭካንው ከ አብይ አህመድ አይበልጥም
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 5 ай бұрын
ይገርማል ልክ እንድ አብይ ጨፍጫፊ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 5 ай бұрын
የሀገራችን ጨካኝ አብይ ነዉ
@samirhassen9354
@samirhassen9354 5 ай бұрын
ከአብይ አህመድ በላይ ጨክኝ መሪ የለም
@ApexEdit1
@ApexEdit1 5 ай бұрын
Adolf or Stalin more dangerous person
@ዳባቴዋፍኖ
@ዳባቴዋፍኖ 5 ай бұрын
ከአብይ አህመድ አይበልጥም 😢😢😢😢
@shebramenber2204
@shebramenber2204 4 ай бұрын
አብይ አህመድ አሁን ኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገዉ የዚህን ሰዉየድርጊት ነዉ
@eliashirbo8205
@eliashirbo8205 5 ай бұрын
ያስተዛዝባል ምነው ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንደ የገደላቸው ለሎች ክርስትያኖችንስ አላሰረም አላስገደለም ምነው ታሪክን ለመሸፋፈን ቃጣህ ለኦርቶዶክስ የቆምክ ይመስል እውነተኛ ታሪክን አቅርብ እንጅ እኛም ከሞላጐደል ታርኩን እናውቃለን ግን ያስተዛዝባል
@AbelnesibuAbelluck
@AbelnesibuAbelluck 5 ай бұрын
ኢትዮጽያዊ እስታሊን በዚህ ሰዓት ይህው ፀረ ኦርቶዶክስ
@temesgenbelay-o3g
@temesgenbelay-o3g 5 ай бұрын
joseph stalin the former and leader of sovit he is dictator but i like this guy
@WizJohnny-ss8ew
@WizJohnny-ss8ew 5 ай бұрын
Religion is opium😂
@dagmdagm8392
@dagmdagm8392 5 ай бұрын
በዚ ሰው አብይ አመድ ተተካ ወደ ሁለት ሚልዮን የሚሆኑ ኢትዮጲያ ኦርቶዶክሶች ተጨፍጭፈዋል
@mohammedumer5072
@mohammedumer5072 5 ай бұрын
He is trash
@WizJohnny-ss8ew
@WizJohnny-ss8ew 5 ай бұрын
Stalin the great
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 250 М.
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 6 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 5
24:41
EBC Entertainment
Рет қаралды 182 М.
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 169 М.
የ CiA ሰላይ ሆንኩኝ ስሜ ተቀየረ Abel Birhanu
19:19
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 82 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН