KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብርን አየሁት | ልዳ ከተማ
16:55
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
Рет қаралды 286,664
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 547
@yordate7629
4 ай бұрын
አለምን እንድት ጎበኝ እድል የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን አሜን በፍቅር እንድንመላለስ ጌታ ይርዳን
@BalageruaAbay
4 ай бұрын
በመጀመሪያ አቤላ በጣም ነው የማደንቅህ እና ስለፔጋሰሰ የሆነ ነገር ማለት ፈልጌ ነው በነገራችን ላይ ቀደምት አባቶቻችን እንደሚነግሩን የፔጋሰስ ስም ራሱ አጋስስ ነበር የሚባለው ነጮች ወደራሳቸው ከመተርጎማቸው በፊት ማለት ነው በርግጥ አሁን ወደ ገጠሩ አካባቢ ስትሄድ ፈረስ አጋስስ ነው የሚባለው እነዚህ ፈረሶች አሁንም አሉ የት ብትለኝ የረር ተራራዎች ላይ ከቻልክ ስለ የረር ተራሮች ብትሰራልን በጣም ደስ ይለኛል እጅግ ድንቅ ቦታ ነው ።እና ተወስዶብን እንጂ የእኛ ያልሆነ የለም ወደ ክብራችን እስክንመለስ።አመሰግናለሁ ክብር ለቀደምት ታላላቅ ጠበብት አባቶቻችን።
@LemlemAbraham-p4k
4 ай бұрын
አሁንም አሉ😂😂😂 ተረት ተረት ሰለቸን
@BalageruaAbay
4 ай бұрын
@@LemlemAbraham-p4k ያልገባህ ነገር የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ
@melkamkinde3537
4 ай бұрын
Really ?
@zerihungudeta5277
4 ай бұрын
የማንነት ቀውስ ሲኖርብን ሁሉምነገር ተረት ይመስለናል ፈጣሪ ወደቀደምት ማንነታችን ይመልሰን
@blenfekadu8096
4 ай бұрын
ትንሽ የተፃፈ ነገር አለ ።የሚልያየው እኛ አገር ተራራ ላይ ያለው አጋሰስ ክንፍ የሌለው ነው የሚል ነው የኔ መረጃ።እንወያይበት።
@D-d415
4 ай бұрын
አቤላ ከንተ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር መንፈሳዊ ቦታ እሄደክ ስለምታስጎብኘን
@hhutrdBhhutrd
4 ай бұрын
ቅዱስ ጳዉሎስ አባታችን ምልጃዉ አይለየን በረከቱ ይደርብን ❤ኦርቶዶክስ በመሆኔ ደስ ይለኛል ሰዉ በእምነቱ እንዴት ይቀናል ኦ ታድለን🎉❤❤❤
@monicameleta488
4 ай бұрын
@@hhutrdBhhutrd 45ኛ ታቦት ይሰራለታ አማላጅሽ ከሆነ
@adinasentube0020
4 ай бұрын
@@monicameleta488፡አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል ይባላል፤ comment መስጠት ግዴታ አይደለም ካልተመለከተን ለሚመለከታቸው መተው እዋቂነትም መሰልጠንም ነው።
@hhutrdBhhutrd
4 ай бұрын
@@monicameleta488 ባማላጅነቱ ካለመንክ ማስረጃ ልስጥህ
@hhutrdBhhutrd
4 ай бұрын
@@monicameleta488 ስለምልጃዉ ማስረጃ ልስጥህ
@PaulosPaul-q3s
4 ай бұрын
አንተን ብሎ አዋቂ ትንሸ ቆይተ እነንም ታመልካለ ዕዉር
@ethiopia4083
4 ай бұрын
አቤላ በጣም እናመሰግናለን ። ትልቅ እውቀት የማስጨበጥ ስራ ነው ለኛ እያደረክ ያለኀው ለሚገባው ሰው እውቀት ለተጠማ ። ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ግን የማስቸግርህ ከቻልክ ይቺ የምድር ገነት የመሰለች በተለይ ገጠራማ ክፍሏ ሲዊዘርላንድን ብታስጎበኘን ❤❤
@bezateshome7798
4 ай бұрын
❤️❤️❤️qalehiwotn yesmlin enamesagnlen abeli
@MelatMela
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ነገር በጣም ይደንቀኛል 🙏🎉
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
4 ай бұрын
በጣም ታድለሀል አቤቃ ስለ ቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ በእውነት የቅዱስ ጳውሎስ በረከቱ አይለየን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
4 ай бұрын
አቤላ እግዚአብሔር ይባርክ በእውነት በዚህ ሁለተኛው ቻናልህ ለይ ብዙ ነገር ተምሬበታለው አይቻለው በተለይ በመጽሐፍ ቅዱስ ያሉት ቃሎችን እንዲህ ስለምታሳየን እግዚአብሔር ያክብርልን
@BalL-y2p
4 ай бұрын
አቤል በጣም ምትገርም ሰው ነህ እግዚአብሔር በሄድክበት ቦታ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይይለይህ።
@መቅዲነኝ-አ7ዸ
4 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላ❤ ለሁላችን ፍቅርን ያድለን አሜን በሉ🙏
@haseerahmad2421
4 ай бұрын
አሜን፫
@geteneshbenti1798
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጄ የቅዱስ ጳውሎስ በረከት በሁላችን ላይ ይሁን
@ግዕዝግዕዝ-ኘ2ጐ
4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን !አቤሎች ይብዙ ቃየሎች ይፍዘዙ
@suzaniyoutube-p7m
4 ай бұрын
አቤላ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የምትለቃቸውን ቪዲዎ ሳይ በጣም ትልቅ ደስታ ይሰማኛል
@yabugamer6066
4 ай бұрын
አቤሉ ዓለምን እያስጎበኘኸን ነውና ተባረክ !!!
@Bizuayehu-l2w
4 ай бұрын
ሁል ግዜ የምታሳየን ቦታ ድንቅ እና ጥልቅ ታሪክ ያለው በእውነት ትለያለህ እግዚአብሔር ስራህን ይባርክ እናመሰግናለን ::🙏
@tigi886
4 ай бұрын
አሜን ቃሉ እዉነት ነዉ🙏 የምናነበዉን የጳዉሎስን የቆሮንቶስ መልዕክት ያኔ ያለን እንዲመስለን አርገህ ነዉ ያሳየኸን ዘመንህ ይባረክ።
@aroza5670
4 ай бұрын
ያከበረክህ የድግልጅ ይክበር ይመስገን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድለኛ ነክ
@meletsega6255
4 ай бұрын
እቤል ብርሀኑ ማየት ማወቅ የምፈልገው ቦታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ቆሮ1:13 በጣም ይምወደው ምእራፍ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትዳርህ ቤተሰቦችህ ሁሉ ይባረኩ።
@arditube7340
4 ай бұрын
አቤሎ በዚህ ምድር የምትሻውን ሁሉ እግዚአብሔር ያሟላልህ ወንድማለም❤❤❤🙏
@raheldjene
3 ай бұрын
አቤላ ወንጌል እየሰበክ ነው ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሐዋርያው ጳውሎስም ስለ ጌታ መሰከረ ስለ ጌታ ዋጋ ከፈለ ወደ ጌታ ሄደ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰
@saraamharawitethiopia
4 ай бұрын
Honestly, I always talk about this with my friends, it is Saint Paul who always reminds me of Greece, Athens, Syria (Damascus) እውነት ግሪክ አቴና፣ ደማስቆ፣ ቆሮንቶስ፣ ሮም ምናምን ሲባል በቃ ቅዱስ ጳውሎስ ትዝ ይለኛል። የተሰቀለውን ጌታችንን ማመን እንደሞኘትና እንደልተማረ ሰው በሚስቆጥርበት ዘመን፣ ተወዳደሪ የሌለው ምሁር የሃይማኖት ሊቅ፣ ደግሞም የአቴና ፈልስፍ የሆነው ቅዱስ ጳውሎስ የአለም ጠበቢን ጥበባቸውን ሞኝነት አደረገባቸው❤ቅዱስ ጳውሎስ የአቴና ፈላስፍ እንደሆነ ታቃላችሁ አደል ሁሉንም ስለ ጌታው ፍቅር እንደ ሞኝነት ቆጠረው። ተዋሕዶ⛪ አንተ ግን አቤላ ከሰማይ በታች ያልሄድከው የት ነው? 😂
@ASilesh3931
2 ай бұрын
ስለቅዱስ ጳውሎስ የጻፍሽውን በጣም ወደድኩት!
@geteneshyaie4465
4 ай бұрын
አቤል የወይኗ ልጅ በጣም እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@abeselomtesfaye3
4 ай бұрын
I really appreciate you for always sending us videos like this. Thank you for everything🥰💪💪💪
@Sarabehailu899
4 ай бұрын
አቤሎ አለምን እንድት ጎበኝ እድል የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ስለአንተ እኔ እግዚአብሔርን አመሰገንኩ፡፡ በአንተ የተነሳ እኛ ብዙ ነገር እያየን ነውና፡፡ እውነት ብለሃል "በፍቅር እንድንመላለስ ጌታ ይርዳን" አሜን !! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፡፡ አሜን!!
@ethiopiayehulum3517
4 ай бұрын
አቤል አንበሳው እኔም ግሪክን በመጠኑ እስተ ተሶሎንቄ ወይም ቴሳሎኒኪ ዞር ዞር ብዬ ጎብኝቻት ብዙ የሚናፈቁ ነገሮቿን አስታወስከኝ :: በርታልን ወንድማችን አልተቻልክም እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@wondimagegntilahun9692
2 ай бұрын
አቤላ ትልቅ ሰዉ ነህ በጣም ከልብ አመሰግናለሁ።ዓለምን ካንተ ጋር ስለጎበኘሁኝ።
@yamtube8790
3 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥልን የእግዚአብሔር ጥበቃው ካንተጋራ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤
@helinadebebe3899
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ደስ የሚል ታሪክ ነው
@bere268
4 ай бұрын
አቤል ስለዚህ ፔጋሰስ እዉነተኛ መረጃ ከፈለክ ብዙ ሳትርቅ ያገራችንን ሊቅ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስን ጠይቅ
@TilahunGelleta
4 ай бұрын
ቦታው ላይ ተገኝቶ የአከባቢውን ማህበረሰብ ሊቅ ከመጠየቅ የቱ ይበልጣል?
@bere268
4 ай бұрын
@@TilahunGelleta በመጀመሪያ ደረጃ ያገርህን ታሪክ ለማወቅ ሞክር ቀጥሎ በራስህና ባገርህ ታሪክ ለመኩራት ሞክር ከዛም ቦሁዋላ ሁሉም ነገር ይገለጥልሀል
@tiruyeyilma8482
4 ай бұрын
በእውነቱ በጣም ጎበዝ ና ታታሬ ነነህ ለኛም የማናውቀውን ስለምታስተዋውቀን ሳላማሰግንህ አላልፍም በርታ❤❤❤ ቦታውን የማውቀው ያህል ነው የተሰማኝ በተለይ ስሞቹ
@tsgeredamulugeta6852
4 ай бұрын
አቤላዬ እንኳን ደህና መጣህ በነካ እግርህ ገዳማችንንም ጎብኝልን በጣም ደስ የሚል በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ስም የተገዛ ገዳም አለን ጌቴ ሴማኔ መከሃ ደናግል ኪዳነ ምህረት ገዳም ትባረክበታለህ ወንድሜ እዚሁ አቴንስ ውስጥ ነው
@woldiyebirhane2595
Ай бұрын
እስካሁን እነደዚህ ያለ ጉዞ አደርገህ ህዘባችንን አስገራሚ አድርገህ ያስተዋወከን አንተ ነህና፣ ተባረክ እልሃለሁ። ወልድዬ አይሙት
@xohszgd
3 ай бұрын
በጣም ነው የምናመሰግን እግዝእብሕር ይባርክሕ ቃል ሕይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bereketbalcha1649
4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዘመንህን ሁሉ ይባረክ!!
@negatketema3965
4 ай бұрын
ጥረትህ ደስ ያሰኛል የምትመሰገን ነህ በርታ የወይኗ ልጅ
@tadalunagash9885
4 ай бұрын
Thank you አቤል ሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስተን ❤❤❤
@berryberry2124
4 ай бұрын
አቤል እንካን ግሪክ ሀገራችን በሰላም መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ስለመጣህና ስለጎበኘሀት
@haileAsgedom-yi5ef
4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዘመንህን ሁሉ ይባረክ❤
@martadawit8604
6 күн бұрын
Abelo eskahun kasgobegnehn tarikawi botawochi betam yetedesetkubet andegna new betam new des yalegin minalbatm betarik ailemnawkat yihonal tebarek egzabher yitebkh edmehn yarzmln ❤❤❤
@peteroswordofa8943
4 ай бұрын
Egziabher yestlen Abelo ye Hawaryaw kidus pawlos bereket yederben ✝️🙏
@amiymt8287
2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ጀግናው የወይኗ ልጅዬ በጣም አመሰግናለው ባንተ ስንት ነገር አወኩ አየሁ ብዙ ቦታ በሀሳብ ካንተጋ ያለ ምንም ትራንስፖርት የማላውቀውን አለም በነፃ ጊብኘቼ እመለሳለው ተረብሾ የነበረው ውስጤ በንፁህ መንፈስ ይታደሳል ድካሜም ይጠፍል የእግዛብሔር ሰላምታ ካንተጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@debebesisay3222
12 күн бұрын
አቤል በጣም የምትገርም ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ!የኔ ውድ ወንድም!
@alemetsehayealemayehu4506
3 ай бұрын
ሰለቃሉ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱስ ሐዋርያዉ ጳሎስ በረከቱ ትደርብን እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ ❤
@መልእክቶችንይከታተሉ
4 ай бұрын
ዋዉ፡በርታ፡መፅሃፍ፡ቅዱሥን፡በደንብ፡አንብብ፡እርሱ፡የህወት፡እንጀራ፡ሥለሆነ፡ነፍስህን፡በተሥፋ፡ይሞላታል፡ያጠግባታልም፡፡በርታ፡አቤል
@eyoblemma9599
4 ай бұрын
ደስ ይላል አመሰግናለሁ የቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ እና በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው ተአምር ላይ የሰራኸውን ቀጣዩን ክፍል ብትለቅልን
@belaydejene3547
2 ай бұрын
You are already gifted !!! Great !🥰🥰
@ውዳሴማርያም-ከ7ደ
4 ай бұрын
አቤላ በጣም እናመሠጎናለግ ተባረክ በጣም አድናቂህ ነኝ ቻናልህን እንደ እውነተኛ መረጃ አድርጌ ነው የምወስደው ሁለቱንም አና በርታ በዚሁ ቀጥል ሁል ግዜ ያንተን ቻናል አያለሁ በዚሁቀጥል
@feriotdechasa1606
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጳውሎስ በረከት ይደርብን
@JudiMiko
4 ай бұрын
አቤላ ጀግና ነክ እባክህ የህንንካነበብክ ድምፅ ሁነን ፍትህ ለሔቨን
@neba1034
4 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Tewahedo27
4 ай бұрын
lemn vido aseram hulume gar aleke
@halimahhh-fl9bo
19 күн бұрын
አብሽር,ደሞ,ለላይክ,አይከፈልበት
@kiya2099
4 ай бұрын
ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤♥️♥️♥️❤️♥️❤️📖📖📖📖❤️📖❤️♥️
@YoditLemma-n6n
4 ай бұрын
Abo abela egziyabher ybarkh keep it up 🙏🙏🙏
@GetanehDebash
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይግለጥልህ
@Beri_react
4 ай бұрын
ድንግል ማርያምን የምትወዱ 1k አስገቡኝ ቤተሰብ ሁኑ 🙏🙏🙏 abela ye dengel mariam lej kezih beyal bekeber bemoges yanorek❤❤
@tubeyg2127
4 ай бұрын
መጀምርያ ላይ ጳዉሎስ ከማለት ቅዱስ ጳዉሎስ እያልክ ብትጀምረዉ አሪፋ ነበር ሊላዉ በርታ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የምታቀርብልን 🥰🥰🥰
@Masi-o8t
4 ай бұрын
በመጀመሪያ በጣም ነው የሚያደንቅ እግዚአብሔር ይባርክልኝ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል ዎውው ❤️❤️ኑሪልኝ
@AsratTelila
4 ай бұрын
አቤልዬ ጌታ ይባርክህ ቆሮንቶስን ስላሳየህን
@geniigenni3262
3 ай бұрын
አቤላ ምን እንደምልህ አላውቀውም ሁሌም በምናብ እያስቀኘህን መንፈሳችንን ታድሰዋለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@meserakberhemedhane1323
4 ай бұрын
Abel God bless you More and more long life will love you❤❤❤
@yaredy.zegiorgis6414
4 ай бұрын
Thank you my man for sharing this. Very interesting .. kindly
@NiguseGetachew-q4o
2 ай бұрын
ኑርልን ወንድሜ ተባራክ በጣም ነዉ ደስ የሌኝ
@abelnegusse
3 ай бұрын
Yemitserachew video arif nachew sile hagerachin wst silalut bizu yemaytaweku botawochinm bitasgibegnen arif nw thank u
@bayushegame5760
4 ай бұрын
ታድለክ እግዚያብሄር አለምን ሲያሳይህ አንተ ደሞ በቤቱ ፀንተህ እግዚያብሄርን እያስደሰትክ ኑር
@tewodor
4 ай бұрын
በ እዉነት ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🙏
@HalenaberaHalenabera
14 күн бұрын
እዉነት አቤል መታደልክ እኮ 👌👌👌👌
@Ahaduweldkidus9864
4 ай бұрын
ኣቢየ እግዚኣብሔር ፡ እድሜ ይስጥህ ኣንተ የተባረከህ ሰው ነው፡ ስለሚታድርገው እናመሰግናለን ፡
@FelekuJemaneh
24 күн бұрын
You We love you thanks
@FirewWubshet-m1h
4 ай бұрын
ብዙ ማናቀውን ነገሮች እንድናውቅ እያደረከን ነው።ሁሌም ይመችህ አቦ።
@BrihanuAbadi-gt1gh
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ
@aragaw172
4 ай бұрын
I just forced to quit my job and forced to watch your beautiful and very nice video. It is best! I loved it!
@Adisu-i3u
4 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@romantaddesse3974
3 ай бұрын
Abelye betame dese yemele negere new eyasegobnehene yslhewe ketelebete 🙏❤️
@WXY7007
4 ай бұрын
የምተቀርባቸው ሁሉ ድንቅ የሆኑ ሰዎችን የምያራኩ ናቸው እናመሰግናለን በርታ ።
@TewobistaSibuh
3 ай бұрын
WOW AMAZING THANKS SO MUCH
@rutaberhane4482
4 ай бұрын
Betam des yemil ketema new gin bedenb btasayen tru neber bless you Abel ❤❤❤
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
4 ай бұрын
አቤ በጣም ጡሩ ነው በርታልኝ ደስ የሚል እኔ ስሜ ጳውሎስ ነይኝ ግን ፍቅር ነይኝ ሰው yiwodeygnal በጣም 🙏
@GenetBayu-ns1ow
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም አስጎበኘኸን ሌላም እንጠቦቃለን ።
@haletahaleta-mj4ny
3 ай бұрын
Abela enameseginalen kante gar des yemilu botawochin gobgnichalwu❤
@MottyBiya
3 ай бұрын
It's really very interesting .Thanks a lot.
@YaleYale-c5r
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ስለምታቀርብልን አመሰግንሐለው ግን ታድለህ ይህን ሁሉ አገር ስለምትሄድና ስለምታሳየን አመሰግንሐለው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@HiskiyasTeshome
3 ай бұрын
I❤love your biblical site visit video clips.
@Taammeetube
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን። በርታልን
@NigstAstre
3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አቤል ብሩክ ነህ
@Asterhailu-si3qx
2 ай бұрын
Amazing man 🎉, you're welcome to 🎉on Saturday.
@BRTUKAN5TUBE
4 ай бұрын
አቤሎ እግዚአብሔር አምላክ ባለሕበት ይጠብቅሕ እድሜሕን ያርዝመዉ እደመቶ ዛላ እወድሐሁ አቤሎ
@lisanuberihun6428
4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ነገር በጣም ይደንቀኛል
@አዲማር
4 ай бұрын
ዋው በጣም የምትገርም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክ
@TarekegnKasaye
3 ай бұрын
Thank you so much it's nice show
@fasikawedaje9513
4 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ለህዝባችን ፍቅር ለሀገሬችን ኢትዮጵያ ሰላምን ይስጥልን 🤲🤲
@SafuuAraarakef
3 ай бұрын
ምን በየ ላመስግንህ ስጦታ ይገባሃል የኡነት ❤❤❤❤❤❤
@SoloSele-x3k
4 ай бұрын
ቆሮንቶስ በል የኔ ጎበዝ እናመሰግናለን
@sarayohannes8772
4 ай бұрын
ውይ ተድለክ😢 ጌታ ኢየሱስ ይጣብቅ🥰🥰🥰ሀገራትን መጎበኛት የልጅነቴ ህልሜ ነው በእግዚአብሔር እምነት አደርገዋለሁ ይሰከልኛል
@tegistkebede1986
4 ай бұрын
በጣም ይገርማል አሁን በቤተክርስቲያንችን ቆሮንቶስን መፅሃፍን እያጠናን ነው እና እኔ እንደሄድኩ ነው የተስማኝ ተባረክ
@GabrielMichael-l7o
4 ай бұрын
Ohhh thanks abela 🍁Qorontos🍁
@EleniMolla-yw2oi
4 ай бұрын
አቤላ በጣም ጎበዝ ዩቱበር በጣም ብዙ ነገሮችን እያሳየህን ነው 👌👌👍👍👍
@EMEBETAssefa-d7h
4 ай бұрын
Thank you Abeĺ Tebarek
@tibebedebalketibebe8184
4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት በሄድክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜዋ ጎበዝ ❤❤❤
@EfnanAlemayew
4 ай бұрын
Enamesegnalen🙏
@Lyrics-n3n
4 ай бұрын
ፖውሎስ ቆሮንቶሳውያን ስራቸው መጥፎ እነደሆነ አይቶ 2 መልዕክት ላከ እኛን ሲያይ ስንት መልዕክት ይላክ ንሰሀ ግብ 😢😭😭
@ASilesh3931
2 ай бұрын
ንስሃ ግባ? ችግሩ እኦ እንዲህ ዓይነት ፈራጅነታችን ነው! አቤል ንስሃ ስለመግባቱና አለመግባቱ በምን አወቅህ/ሽ? በዓይንህ ውስጥ ያለውን ምሶሶ ሳታወጣ በሰው ዓይን ያለውን ጉድፍ እንደማውጣት እንዳይሆን ብዬ ነው! እንደስድብ እንዳይቆጠርብኝ
@meroe2020
4 ай бұрын
Thanks. God bless you bro
16:55
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብርን አየሁት | ልዳ ከተማ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 201 М.
22:36
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 200 М.
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
6:22
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
19:12
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 129 М.
17:28
አደገኛው የአሜሪካ የባህር የጦር ሰርጓጅ ውስጥ ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 249 М.
14:56
ጌታ ውሀን ወደ ወይን የቀየረበት ሰርግ ቤት ሄድኩ | ቃና ዘገሊላ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 172 М.
22:42
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 291 М.
15:24
አለም ከጥፋት የዳነበትን አስገራሚውን የኖህን መርከብ አየሁት Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 452 М.
21:27
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 307 М.
15:39
ለማመን የሚከብድ ከተማ ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 205 М.
21:53
የተሰወሩ የፒራሚድ ከተሞች በኢትዮጵያ የት የት ይገኛሉ? ከግብፅ ፒራሚድ ጀርባ ኢትዮጵያዉያን
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 93 М.
21:17
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 498 М.
16:47
ፊሊስጤም ያየኋቸው ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች Abel Birhanu Travel to Palestine
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 240 М.
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН