የደራሲ በአሉ ግርማና የድምጻዊት ብዙነሽ በቀለ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ

  Рет қаралды 238,516

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Күн бұрын

Пікірлер: 145
@mimitaye6872
@mimitaye6872 5 жыл бұрын
በአሉ ግርማ በጣም የሚያሳዝነኝ ስው መንግስታት ሃይለማርያም እድሜውን የቀጨው ታላቅ ስው
@hermonogbamichael7726
@hermonogbamichael7726 4 жыл бұрын
Wey gud...ahun fikir atan...tilacha ina wushet beqa bezabin...wey gizie...RIP to both...you had a great time
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 4 жыл бұрын
ቡዙዬ ሞት አይቀርም መቸም አይ ውበት አይ ማማር በደጉ ግዜ ኖራቹ እናንተማ ይሄንን ሰው በላ ዘመን ሳታዮት አለፋቹ እድለኞች
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 5 жыл бұрын
አይየሰውልጅ አላፊ ጠፊ ነን ደስየሚል የፍቅር ታሪክ ነፍሳችሁን ይማር አይቁንጅናና ውበት ❤❤❤❤
@kebedemousema4104
@kebedemousema4104 5 жыл бұрын
ቆንጆ አቀራረብ ነው እነርሱንም እግዚአብሔር በገነት ይቀበላቸው
@ethioacat4641
@ethioacat4641 5 жыл бұрын
ድንቅ ፕሮግራም ነው ስላካፈላችሁን እናመስግናለን። ደስ የሚል ግን የሚያሳዝን ታሪክ ክህደት ያስጠላል
@ቤተልሔምየአርሤማ
@ቤተልሔምየአርሤማ 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፍቅር ነበር መቀየሥ ለካ በዛም ዘመን ነበር በአሉ ግርማ የምወደው የማደቀው ሠው ነብሡን በገነት ያኑረው
@salamyusuf5088
@salamyusuf5088 5 жыл бұрын
Ameen ♥
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
ደስ ይሚል እውነተኛ ትረካ ነው ከምስጋና ጋር💛💚❤️ ፈጣሪ ለሁለቱ ጥንዶች (ጋሽ በአሉ ግርማ እና ለእትዬ ብዙነሽ በቀለ ) እህል ውሃ አብሮ መጠጣት ባይፈቅደው ነው ግን ደስ ይሚል ፍቅር ነበረ 🤔💔💔💔👍🏾 ይህም ትረካ የቤት ስራ ነው 🤔😘 ትረካው ላይም 🤔 ፋሲካ ምግብ ቤት ሲሄድ ከብዙ ስዎች መአል መንግስቱ ሀይለማሪያም ነበር ሲባል ምን አልባት ብዙዬን በፍቅር ውድድ አድርጎ መንጌ ከጋሽ በአሉ ጋር ሳይት በቅናት ቅጥል ብሎ ዋው ብሎ ማስጠንቀቂያ ስቶ ከበአሉ ጋር ሁለተኛ ከሆንሽ እርምጃ አስወስድበታለው ብሎት ይሆን ብዙዬ ስለምትወደው ለፍቅራቸው ብላ በአሉን እይ ወደደችው ይራቀችው መስዋዕት ይከፈለች ይመስላል 💞💔💘 ትረካውን ስሰማ ለእኔ ይመስለኝ መስዋት ይመስላል ብዙዬ የከፈለች ስለ ምትወደው በአሉን💔💘💔
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 жыл бұрын
Ewnet new bemenge yekeyerechw?
@ayalnehabay3618
@ayalnehabay3618 5 жыл бұрын
እውነትም ይሁን ውሸት እስከ አሀኗ ሰአት በሀዘን የታሰረችውን ባለቤቱን ያላገናዘበ ታሪክ ይመስለኛል።
@mekuriafeleke6112
@mekuriafeleke6112 Жыл бұрын
​@@ayalnehabay3618 7u
@tefayhailuhailu8231
@tefayhailuhailu8231 3 жыл бұрын
This is very versatile good therapy Thank you
@elsyelias3887
@elsyelias3887 2 жыл бұрын
Such a romantic story❤️🙏🏿we surely missed them very much . RIP
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Жыл бұрын
Good job you're great man you're the only person you're handstands
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 7 ай бұрын
መታየት የማይችል ልዩ አይነት መልኩ የፍቅርህ መጠኑ አልተወቀም ልኩ ብላ የዘፈነችው ዛሬ ይህን ታሪክ ስሰማ ለሱ ነበር አልኩ ዘፈኑዋን በጣም እወደው ነበር ለየት አርጋ ነው የዘፈነችው ድሮ የተቀረፀ ይመስለኛል የበአሉንም መጽሐፍም እንዲሁ
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 Жыл бұрын
ይገርማል ይህን የመሰለ ውብ ታሪክ በውብ ቋንቋ ለሚያቀርብ እንዴት subscribers ይችን ብቻ
@nakachewnegash2158
@nakachewnegash2158 Жыл бұрын
##ድንቅ ደራሰ ኤሮማይ=== ደርግ በላው
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
ይገረማል የስልክ ፍቅር አያድርስ ነዉ በጣም ደስ ይላአሉ
@asnibelay1588
@asnibelay1588 5 жыл бұрын
እኔም
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 жыл бұрын
@@asnibelay1588 yeslek feker 24 seat new.🤣🤣🤣
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 5 жыл бұрын
ዋው እንደ ፈቅር የሜያስደስት ነገር የለም
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 4 жыл бұрын
ያን ግዜ የፍቅር ግዜ ነበር
@genetassefa4423
@genetassefa4423 5 жыл бұрын
የሰው ፍቅር ያልቃል የእግዚአብሄር ግን ይዘልቃል
@birukkore5594
@birukkore5594 4 жыл бұрын
What who’s egzihabehat?? Is it ha Besha political ideology propaganda god or??
@getachewabera7955
@getachewabera7955 5 жыл бұрын
በዓሉ ግርማ ኦሮማይ መፅሐፍ በጣም ይገርማል ቀጥልበት እንዲህ ቆየት ያሉ ታሪኮች እናመሠግናለን !!
@AlemteshayAyle
@AlemteshayAyle 5 ай бұрын
Bizunesh Bizuye is one of the best admired musician and I liked her musics more when I heard she played the musics ምንም ሳላስበው ፥ ሌላ አሰበ ወይ ልብህ ፥ ሁሉም በመከራ ሲመለከተኝ ፥ ይወደኝ አይወደኝ ... for her heartful love for the beloved Artist Bealu Girma. Do you know that most of her wonderful musics of love and critics are musics behind her real love for the most handsome and the most well known Artist Bealu Girma?
@marthamande
@marthamande 2 жыл бұрын
Lively story. Thanks.
@mululegesse9975
@mululegesse9975 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ በርቱ! እውነት ነው ለምንወደው ሰው ታማኝ እንሁን!
@samkebede7253
@samkebede7253 5 жыл бұрын
Waw dese yelale balaseltanu asferaretate naw
@workutadesse3917
@workutadesse3917 Жыл бұрын
በሷ ምክንያት ይሆን የተገደለው
@eaglemereja6396
@eaglemereja6396 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያ ትቅደም !!!💚💛❤️
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 4 жыл бұрын
መቸም ስታወሩት እኮ አብራችሁ የነበራችሁ መስላችሁኝ😁
@solomonadamu2910
@solomonadamu2910 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 жыл бұрын
ልክ፡ነው፡ለፍቅር፡መድከም፡መብርከክ፡የስመት፡ትዝታ፡አንረሳውም፡እርቀን፡ብንሄድም፡በልብ፡ተቀብሮ፡አብሮን፡ኖሮ፡እብሮን፡ስንሞት፡ይሞታል፡ትዝታ፡
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 3 жыл бұрын
ምን ያረጋል ተመችቶኛል በርካታ ግዜ አድምጨዋለሁ ግን በጣም አሳጠርከው ለሁለቱም ጥልቅ ፍቅር አለኝ
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 5 жыл бұрын
እሷ መቼ የሱን ፍቅር አስጨረሰችውና አፍቅሩ ትለናለህ??በላዩ ሌላ መውደዷን እየነገርከን ይልቅ ፍቅር እስከመቃብርን እንደድሮው በሬድዮ ቅዳሜ ማታ እና እሁድ ጠዋትን እንደገና ለኢትዮጵያውያን ብታሰማን እንዴት ደስ ይል ነበር
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
ፍቅር እስከ መቃብር kzbin.info/www/bejne/bnPHhYmChaiMjrs
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Meskerem weda sayhon ,, Mengistu Hailemaryam wedowat,, Asgegdo asferartowat new !! aytal bey abo !!!!!
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
በዓሉ ግርማ ኦሮማይ❤
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 Жыл бұрын
I do remember them. Gash Bealu was my uncles best friend. Both were killed.
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 5 жыл бұрын
እናመስግናለን እስኪ እራሳችን እንፈትሽ
@getabirru705
@getabirru705 5 жыл бұрын
ብዙዬና በአሉ በምድር የጀመሩትን ፍቅር አሑን ባሉበት ስፍራ : እንዲጨርሱ እግዚአብሔር የዚያ ስው ይበላቸው።
@yordanoseyayu9448
@yordanoseyayu9448 5 жыл бұрын
hahaha er tew siol new genet
@divoraolive722
@divoraolive722 4 жыл бұрын
geta birru ezagnaw alem magbatna megabat yelem siolem katelo new Genetm Gitan eyamelken menenorbet sew edemelakt amlak mehonbet sefra new maletm Belju be Gita Eyesus Cihrstos kamenn yezelalem heywt enagegnalen bless u !
@demsieakele6699
@demsieakele6699 4 жыл бұрын
ኦሮማይ በአሉ ምርጥ ሰው ነብስህን በገነት ያንሮው
@samitadess8799
@samitadess8799 2 жыл бұрын
Betammmmm wdejewalew des yilal
@shemlesgremew9563
@shemlesgremew9563 5 жыл бұрын
ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ!!! ምርጥ ሀቅን የያዘ ጥቅስ ይሄን የነዚህን ድንቅ የጥበብ ባለውለታዎች የፍቅር ታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ መስማቴ ነው። እውን ከሆነ እስየው ካልሆነ ግና እጅግ አሳፋሪ ነገር እንደሆነ ልገልፅላችሁ እንዳለው። ይህን ያልኩበት ትልቁ ምክንያቴ በተለያየ ሚዲያ ሆነ መፅሀፎች ላይ ስለ እነዚ እንቁዎች በተናጥል ብዙ ቢባልም ይሄ አንድነታቸው ተወርቶ ስላልስማው ነው። በዚ አጋጣሚ ተራኪውን ሳላደንቅ አላልፍን
@susubintbaba1414
@susubintbaba1414 5 жыл бұрын
እኔስ ታማኝ ነኝ ታማኝ ሰው ግን ,,,,,,, ነገር ግን አሁንም ቀጣይመ እታመናለው "! እናመሰግናለን
@user-qr5me6bv9r
@user-qr5me6bv9r 5 жыл бұрын
LONG LIFE FOR TRUE LOVE
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
አዎ ብዙ ከሀዲ ሴቶች ዛሬማ የትየለሌ ሆኗል። ሰው ተነክሶ አታይም የጃቸውን አያጡም። ብዙነሽን አከብራት ነበር ግን ይህን ስሰማ ያውም እነተኛ ለእውነት ቆሞ ለእውነት የሞተ ሰው። መካድ በጣም ያስጠላል።
@binyamkelayou5851
@binyamkelayou5851 Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉ ፈትኑ አመክሩ !!!
@nigusiekassayew.michael4503
@nigusiekassayew.michael4503 4 жыл бұрын
የፊደል ኃውልት የሰው ዘር መገኚያ ምንጭ፥ የእርሻና የከብት እርባታ መጀመሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ በተከታታይ በመንግሥትነት በመኖር ረዥም ዘመናት ካስቆጠሩት ጥቂት ሀገሮች አንዷ ነች። ታሪኳ እንደሚያሳየው ኢትዮዽያ ከመጀመሪያውኑ የተለያዩ ነገዶችን ሕብረ መንግሥት በመመስረት የራሷን ሥልጣኔ ባህልና ስነጽሁፍ የፈጠረች ሀገር ነች። ኢትዮዽያ ሥልጣኔዋን ለሌሎች ህዝቦች በማካፈል ከሌሎችም በመቀበል አሳድጋለች አስፋፍታለች ጠብቃለች ። ከሥልጣኔዋ መሠረታዊ ምንጮች አንዱ የኢትዮጵያ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ሀገሪቱ እኔነትዋን መንግሥትነትዋን ጠብቃ እንድትኖር ካስቻሉዋት ዋነኛ መሣሪያዎች አንዱ ነው። ይህ ፊደል ቀደምቶች ለመጪው ትውልድ ባህላቸውን ግኝቶቻቸውን ስሜታቸውን ያስተላለፉበት መሣሪያ ነው። ለኢትዮጵያም ስነ ጽሑፍ መፈጠርና ማደግ ምክንያቱ ይህ ፊደል ነው። ይህ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፏል። በተለያዩ ጊዜያት የተነሱ የሀገር ጠላቶች ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ወደፊትም በአሸናፊነት እንደሚኖር አልጠራጠርም!!! ኢትዮዽያ አዳዲስ አስተሳሰቦችን አትፈራም። ኢትዮዽያ ተራማጅ ሰዎችን አትጠላም። ለዚኽም ማስረጂያው በፈረኦን ሲፈለግ ለነበረው ለታላቁ ሰብኣዊ ሙሴ መስተንግዶ መስጠትዋ ነው። ለዚኽም ማስረጂያው በሮማውያን ጨካኝ አውሬዎች ሲፈለግ የነበረውን ቅዱሱን ቤተሰብ (ኢየሱስ ክርስቶስንና ቤተሰቡን) በመቀበል በጣና ደሴቶችና በዜጋመል (ደብረ ሊባኖስ) ኮረብታ ላይ ክፉው ዘመን እስኪያልፍ ማስተናገዷ ነው። ለዚሁም ማስረጃው ነቢዩ መሐመድን ጠላቶቹ ባሳደዱት ጊዜ ተከታዮቹ ፍትህ በሰፈነባት እውነት በነገሰባት ኢትዮዽያ መጠጊያና መከላከያ ማግኘት መቻላቸው ነው። ለዚሁም ማስረጃው በጭለማው ዘመን አውሮፓውያን ክርሲቲያኖች አንጃ በመፍጠር ሲጨፋጨፉ ኢትዮዽያ መጠጊያና ምግብ በመስጠት ብዙዎችን ብጹአን ከሞት ማዳኗ ነው። ዛሬ ግን ሰለጥንን፣ አለፈልን፣ በሲሳይ ቤታችን ተሞልቷል ባዮች ኢትዮዽያውያን ስደተኞች አስቸገሩን በማለት ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ቆመው ድምጾቻቸውን ከፍ አድርገው ይነግሩናል። ለዓለም እርሻንና ምርጥ ዘርን የከብቶች እርባታን ያበረከተው የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? ረሀብ አዳክሞት ልጆቹም እየሞቱ ለዘር ያስቀመጠውን እህል ሳይበላ የእህል ዘሮች እንዳይጠፉ፣ የእርሻ ስልጣኔ እንዲቀጥል መስዋእት የኾነውስ የኢትዮጵያ ሕዝብ አይደለምን? የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ለዚህ ሕዝብ የስንዴ እርዳታ አደረግንለት እያሉ በዜና ማሰራጫዎች ያስወራሉ። የእህልን ዘሮችን ከእንክርዳድ ለይቶ የዓለምን ሕዝብ ከእልቂት ያተረፈው ይኽ ህዝብ መሆኑ ግን አይነገርም። ወንድሞቼ እህቶቼ ይህ ሁሉ ጥረት እንደ ቀድሞዎቹ ቅኝ ተገዥ ህዝቦች ታሪካችንን እንድንረሳ ነው። ራሣችንን እንድንጠላ ነው። ታሪኩን የረሳና ራሱን የጠላ ህዝብ ደግሞ ወደፊት የሉትም። ቴምፕለሮች የላሊበላን አብያተ ክርሲቲያናት ገነቡላችሁ ይለናል ኻንኮክ፤ ኢትዮጵያውያኖችም በዚህ አፈ ታሪክ ማመን መጀመራቸው አስገራሚ ነው። መጽሐፉ እንደ ዋቢ የታሪክ መጽሐፍ ይጠቀሳል።በኢትዮጵያ የመጽሐፍት መደብሮች የቦሌን «Duty Free Shop» ጨምሮ ይሸጣል። በኢትዮጵያ ቴምፕለሮች እንዳልነበሩ አልቫረስም ይናገራል። ለሎንዶንና ለዋሽንግተን ድርጎ በላዎች፤ ለፈረነጁት እንበለ ተራኪዎች አልቫረስ ምንጭ አይደለም። ኻንኮክ ግን ጣኦታቸው ነው። ወንድሞቼ እህቶቼ አፍሪቃ ውስጥ የተፈጠረው ሁሉ ኢትዮጵያዊ ነው። ኢትዮዽያ ውስጥ የሚኘው ሁሉ አፍሪካዊ ነው። ሌላ ታሪክ ሊኖር አይችልም። ከአረቢያ የፈለሱ ነገዶች ፊደልና ስልጣኔ ይዘውላችሁ መጡ ይለናል አፈ ታሪኩ፣ አረቢያ ውስጥ ግን መንግሥት የተፈጠረው በሰባተኛው ክ∙ ዘመን መሆኑን በዝምታ ያልፈዋል። ይኸም የኾነበት ዋነኛው ምክንያት የጥበብ መጀመሪያ የስልጣኔዎች ሁሉ ምንጮች ኢትዮጵያ መሆንዋን ለማስረሳት ነው። የኢትዮጵያ ፊደልና ሥልጣኔ ከነገደ አረብ በፊት የተፈጠሩ ኢትዮጵያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። ፒራሚዶችም አክሱምም ላሊበላም ጎንደርም ኢትዮዽያዊና አፍሪቃዊ ናቸው። እሥራኤል በአምላክ የተመረጠ ህዝብ መሆኑን ከሊቅ እስከ ደቂቅ በቃሉ ያውቃል። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን በእግዚአብሔር የተባረከ መሆኑን ማንም ትዝ አይለውም። ለኢትዮጵያ ህዝብ መባረክ ማስረጂያው ጽላተ ሙሴ፣ ግማደ መስቀል፣ ዳግማዊ እየሩሳሌም፣ በኢትዮጵያ በክብር ተጠብቀው መኖራቸው ነው። ከታላቁ የውኃ ጥፋት በኋላ እግዚአብሔር ለኖህ ምድርን ዳግመኛ ላያጠፋት ቃል ገባለት። ለቃል ኪዳን ምልክት የቀስተ ደመናን አሳየው ይላል ታላቁ መጽሐፍ። ቃል ኪዳን የተገባለት የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመሆኑ የብሔራዊ ምልክቱ የሆነው የሰንደቅ ዓላማው ማስረጃ ነው። የሰንደቅ አላማ ቀን በድምቀት ይከበራል፤ ይኽ ከታላላቅ ብሔራዊ በኣላት አንዱ መሆኑ አስደሳች ነው። ቢሆንም አንድ የተዘነጋ ጉዳይ አለ። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል። ይኽ ፊደል ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ዛሬን ደርሷል። ሀገርን በመሰብሰብ፣ ህዝብን በማስተማር፣ ለታላቅ ገድል በማነሳሳት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። ይኽ ፊደል ከቀደምቶቻችን ታላላቅ የአእምሮ ፈጠራ ውጤቶች አንዱ ነው። በተለያዩ ጊዜያት ጠላቶች እየተነሱ ሊያጠፉት ቢሞክሩም እሱ ግን እያሸነፈ ዛሬን ደርሷል። ታላቁ የኢትዮጵያ ፊደል ሁሉንም የዓለም ቋንቋዎች ድምጾችን በጽሁፍ መግለጽ የሚችልና የሚያስችል ብቸኛ ፊደል ነው። የንቆሳ፣ የዙሉ፣ የጮና፣ የንኮንጎ፣ የኪኪዩ፣ የፒግሚ፣ የፉልቤ፣ የቬየት፣ የናም የፓፑዋ ወዘተ ቋንቋዎች ሚስጥረ ብዙ ድምጾች ምንም ለውጥ ሳይደረግባቸው በአግባቡ የሚነበቡት በኢትዮጵያ ፊደል ሲጻፉ ነው። በመጀመሪያ ቃል ነበር፤ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር፤ ቃልም እግዚአብሔር ኾነ…..ይለናል መጽሐፉ። ቃል በቃል ብቻ አይደለም የሚተላለፈው በፊደልም ጭምር ነው። ፊደላችንን መጠበቅና ማክበር አለብን። ወንድሞቼ ! እህቶቼ ! በአዲስ አበባ ከተማ ለብዙ ታላላቅ ሰዎች፣ ሀገሮችም ጭምር አደባባዮች፣ መንገዶች፣ ጎዳናዎች ተሰይመዋል። የእነዚኽ ታላላቅ ሰዎችና ወዳጅ ሀገሮች ስሞች የተጻፉት በኢትዮጵያ ፊደል ነው። የኢትዮጵያ ፊደል የሀገሪቱ ህዝብ ከፈጣሪና ከተፈጥሮ የተቀበለው ትውፊቱ ነው። ፍልስፍናችንን፣ ስነ ልቡናችንን፣ ታሪካችንን፣ የየእለቱን ኑሮዋችንን፣እስትንፋሳችንን፣ ጠብቆ በማቆየት ለዛሬው ጉባኤ ታላቅ ምክንያት የኾነውን የፊደላችንን ኃውልት የምናቆምበት ቦታ እንዲሰጠን በትህትና እጠይቃለሁ። ኃውልቱም እየተራቡ፣ እየተጠሙ፣ እየታረዙ በባዶዎቹ እግሮቻቸው ከአንዱ የኢትዮዽያ ክፍል ወደ ሌላው ከብርድ፣ ከሀሩር፣ ከእሾህ፣ ከቸነፈር፣ ከሽፍታው፣ ከቀማኛው ጋር እየታገሉ፣ ሲቀናቸው እያሸነፉ፥ ካልቀናቸው መስዋዕት በመሆን፣ ኹሉን ችለው አፈር ፈጭተው፣ ቅጠላ ቅጠል ጨምቀው ቀለም ቀምመው፤ መቃ ብእር ቀርጸው፤ ብራና ፍቀው ጥበብን፣ እውቀትን፣ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ነጻነትን፣ ሰብአዊነትን፣ ላስተላለፉልን ሥሞቻቸው ለማይታወቁ ጀግናዎች መታሰቢያ ለእኛ የምስጋና መግለጪያ ለወደፊቱ ትውልድ መመኪያ ይኾናል።
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 5 жыл бұрын
Thank you interesting
@lataaayanaa7129
@lataaayanaa7129 5 жыл бұрын
ህጋዊ ባለቤቱን ለማፅናናት ይጠቅማል።
@birukkore5594
@birukkore5594 4 жыл бұрын
😁
@tamsterethio9941
@tamsterethio9941 5 жыл бұрын
Uuuffff ye anbabiw akerareb rasu befiker yetelal,,,wawawawa
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
ወይ ብዙየ ምን ነካአት የሄን የመሰለቆጆ ፍቅረኛአዋን በሌላ ትቀይረዋለች
@ahabte
@ahabte 5 жыл бұрын
Ende 😀😀 yetalch ena ? 🤔
@berhanassefa456
@berhanassefa456 5 жыл бұрын
betam ygermal akerarebum arif new
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
እዉነትህ ነዉ እዳተ በምክሩ ያስደሰተኝ የለም እግዛአብሄር ይስጥህ
@hggjjnbjkh2020
@hggjjnbjkh2020 5 жыл бұрын
ቀጥልበት የህን አይነቱ ፕሮገራምህ ወንድሜ በጣም ደስስስ ይላል ከራስ ምታት የራቀ ፕሮግራም!!!
@abrahamhagos2849
@abrahamhagos2849 5 жыл бұрын
ertierae
@feqerad5323
@feqerad5323 5 жыл бұрын
@@hggjjnbjkh2020 cXXXX,pa
@abbelnichola3792
@abbelnichola3792 5 жыл бұрын
Nobody come close to this Ethiopian icons.., queen of soulful singer of my generation to her elegance, beautiful & humble Mannersm , elctifying stage performance . She was famous- for breaking religions Tabu by marrying unknown a Muslim commoner , which gives the inquiring mind of Elite Shawanins to gossip for years to come & condemning her action to discredit her popularity ....but never succeed.
@alemledete2748
@alemledete2748 5 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ልብ ውለድ ነው። የነሱ ታሪክ እይደለም። ብዙዬ ባለ ትዳር የልጆች እናት ነበረች ባልዋን ኑሩ ወንድ አፍራሽ ይባል ነብር ። ይክቡር ዘበኛ ኦርኬስትራ የዘፈን ደራሲ ነበር። ከሱ ከተለያየች በሁዋላም አቶ መሀመድ ኢድሪስ የትባሉ የኢትዮጵያ ቴሌ .
@ኤዶምእቴቱ
@ኤዶምእቴቱ 4 жыл бұрын
ከዛስ የኛ ሀገር ስዎች ታምነው አያቁም
@amikonjo4153
@amikonjo4153 4 жыл бұрын
Betame temechetognali asetemar new selakafelachuin enamesegenalen bertulin
@aberasheaberu3700
@aberasheaberu3700 Жыл бұрын
እነሱ ነቸዉ ላካስ ፍቅርን ከምድር ላይ ሳብስቦት የነጎድ ላካስ ፈቅርም እንዳ ኑሮ በዝ ዛመንየዋዳደዉ እነሱ ጫርሶት ነዉ አንድ አዴ አባቶች ሽጥ ስጋን በአንድ ብር ከሃምሳ በላን ስሉን ታደ እኛ የእናንተን እዳእያካፈልንን ነዉ የምበለዉ እዉነት ነዉ።
@foziaosman886
@foziaosman886 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ::
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 жыл бұрын
I like your geze language. By the way, my name is Roman. The coffee girl. 😉
@habtamufentahun6918
@habtamufentahun6918 5 жыл бұрын
GOD BLESS YOU.........WODEDKUACHU
@hiraneayahe398
@hiraneayahe398 3 жыл бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም የስራውን ይስጠው ለቡዙነሽ በቀለ ቂጥ ብሎ በአሉ ግርማን ያለ ቴክኖሎጂ በተፈጥሮ ክሎት ከ እስክሪፕቶ ቀለም በጭንቅ የተወለደውን ትውልድ ገደለው፤ በአሉን ገደለው፤
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
መንግስቱ ምሁር መግደል ሙያዉ ነዉ
@etfamsound2627
@etfamsound2627 5 жыл бұрын
ታሪኩን ከታሪኩ በላይ ; ህይወት ሰጥቶታል ::
@meharifrewoyni9402
@meharifrewoyni9402 5 жыл бұрын
Betam arif enamesegnalen
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 жыл бұрын
Betam des yeml terk new berto Ketelubt Werkinesh teka
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
Weyyy minale zelalem binor
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 2 жыл бұрын
Endale Gets Kebede Sayed in his book the reason. for their sapretion was he went for scholarship out of the countery .what do you say on this crushal part of your narration?
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ገራሚ ነው ግን ሲመስለኝ ሰውየው ባለስልጣን ከሆነ ብዙነሽን አስፈራርቱአት ይሆናል ። የተወችው ልክ ኦሮማይ ላይ እንዳለችው ፊያሜታ ለፍቅሩአ ብላ ነው መስዋዕት የሆነችው ። የሮማን ቡና አፈላል አይረሳኝም መፅሀፍን ልጅ ሁኝ ባነበውም ከውስጤ ተቀርፃአል ። በጣም የሚገርም ነው
@besu1219
@besu1219 4 жыл бұрын
ሥወዳቹ
@eastsoldierson
@eastsoldierson 4 жыл бұрын
Himmm❤❤
@emesfinmesfin5732
@emesfinmesfin5732 5 жыл бұрын
ትመቻላችሁ አዲስ 1879 ዎች።
@ibrahemrbashu5660
@ibrahemrbashu5660 5 жыл бұрын
Thank you
@hairuomerymsekanu9905
@hairuomerymsekanu9905 2 жыл бұрын
በዓሉ ግርማ
@yalemmekonnen1374
@yalemmekonnen1374 Жыл бұрын
@rehmahussain8644
@rehmahussain8644 5 жыл бұрын
አቀራረቡ ደስ ይላል
@muraddelil2764
@muraddelil2764 5 жыл бұрын
ያስፈልጋል
@andamlakgirma2598
@andamlakgirma2598 6 ай бұрын
Ok
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 5 жыл бұрын
Taሪኩ ተመችቶኛል
@ahmedyimam2027
@ahmedyimam2027 2 жыл бұрын
Addis 1879, I love approach and style including the real fact history which you posted. So far this is my 2nd time which you posted with out further information on the real source and legitimate information about the truth of the story. So please check the truth of the story before you post.
@berhanuwegbeza7878
@berhanuwegbeza7878 5 жыл бұрын
enem behon addis feker yezognalne yemastawsew yemejemerya feker k mesi feleke yezogn yenebera gizr nber, muzikawnem bpiyano mechawet hulu cheyew neber.denk mastaweshana meleket new. amasegnalehu.
@zittalove5618
@zittalove5618 3 жыл бұрын
Wow
@ይበቃል16
@ይበቃል16 4 жыл бұрын
ያውም በደርግ ጊዜ የኩኩል የዘፈነች ጊዜ ነው መሰለኝ ጋዜጠኛ ምሀመድ እድሪስ እንዳይሰማህ በቅርብ አቃለሁ አይዋደዱም ብልልም ጋሸ ምርሀመድን የሚያህል እንካን ኑትውድ አይመስለኝም
@hdhd9405
@hdhd9405 5 жыл бұрын
ዱሮም አለ እንደ መክዳት በአሉ ቢንድ የት ቀበሩህ ምነው ፈላጊ አጣህ ምስኪን ወንድሜ
@reyanabera1820
@reyanabera1820 5 жыл бұрын
Wowww
@yalemtsehaykebede8178
@yalemtsehaykebede8178 5 жыл бұрын
ፍቅር ያለ ሀብት የሚኖር መስሏት ችጋራም ወደድኩሽ ቢላት እውነት መሰላት ሽር ጉድ ሲልላት አላወቀችም የምንዝርና ሙላት እንደሚናግራት አግብቶ ተጠቅሞባት ንቆ አሮጊቴ ቢላት ጉብጥናው እንደፀናበት እያየች ገርሟት ወይ ሼባው ብላ ተንከትክታ ሳቀችበት
@wendmack6yi0iu18
@wendmack6yi0iu18 4 жыл бұрын
Yalemtsehay Kebede 7e7
@ዳንጌጃውተዋህዶለዘላለምት
@ዳንጌጃውተዋህዶለዘላለምት 5 жыл бұрын
Wow desi yilali
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
እኮአን ለገናአ በአል አደረሳአችሁ
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 жыл бұрын
Amen amen amen enkuan abro aderesen
@liyuworkbeyene1250
@liyuworkbeyene1250 5 жыл бұрын
ሰላአም ለኢትዮጵያ
@bizualemu4022
@bizualemu4022 4 жыл бұрын
Wey Gud ye ftra tarik yazfel daru ye press heg yelem yemotutn Ethiopiawin sem be matelsht santim lekmu azenku end enanant ayngun le heg yemikerb bzlmnoru
@behailuadem2520
@behailuadem2520 5 жыл бұрын
interesting
@alexbuta1809
@alexbuta1809 5 жыл бұрын
what a sad story, This is not a love story the guy is a victim she is the cause ,you can't raise a lamb where a lion is roaming
@mussamamush1696
@mussamamush1696 5 жыл бұрын
Nice
@tilahunbarudamurgad7717
@tilahunbarudamurgad7717 4 жыл бұрын
ፋሲካ ሆቴል የት አካባቢ ነበር
@kayriamohammed3098
@kayriamohammed3098 4 жыл бұрын
Hello
@tebenegash7933
@tebenegash7933 5 жыл бұрын
Ahun feqer yelem teaem enge
@abusemerabusemer8176
@abusemerabusemer8176 4 жыл бұрын
ሁሉም ሔዱ ወማይቀረው አለም ታሪክ ሆኖ ቀረ
@asefamhiret4831
@asefamhiret4831 5 жыл бұрын
💔
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ፈቅር ጠፍ ከናንተ ጋር ወሠዳችሑት መልሡልን
@bethnega7957
@bethnega7957 5 жыл бұрын
Gerum akerareb
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ
@አሜንአልኩኝዛሬምጌታዬ 5 жыл бұрын
ታድለው
@esayasendale1105
@esayasendale1105 4 жыл бұрын
Baletedar adeil enday
@addisalemlegesseaddisalem6881
@addisalemlegesseaddisalem6881 5 жыл бұрын
I Hope meret fenkelew tensetew aywekesugnem belhe endalakerebekew
@tamsterethio9941
@tamsterethio9941 4 жыл бұрын
Benath ataguaguan ,,, fiker diro kere kkkk
@ስደትንስታስቡእመአምላክን
@ስደትንስታስቡእመአምላክን 5 жыл бұрын
ድሮም ጀምሮ ነው እንዴ ክህደት ያለው።
@lilyberhe3244
@lilyberhe3244 5 жыл бұрын
DES YEMIL AKERAREB NEW BERTU LE EWNET KUMU
@አዲስዘመን
@አዲስዘመን 5 жыл бұрын
Enanesegnalen yemalawkew tarik new
@tinafo163
@tinafo163 5 жыл бұрын
Lemn gn zara fkr tefa ow 😭
@princehezron3391
@princehezron3391 4 жыл бұрын
be'alu girma died because of her
@TBCJ
@TBCJ 4 жыл бұрын
መጨርሻውስ ምንሆኑ??? ለምንስ አይነጋገሩም
@princehezron3391
@princehezron3391 4 жыл бұрын
motu
@aratkilo1808
@aratkilo1808 4 жыл бұрын
Stupid
@merhawitewelde7795
@merhawitewelde7795 5 жыл бұрын
Wushet New fetera New Amara Amara ye wushet minch
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 41 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 83 МЛН
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 3 МЛН