የደፋሪ ቤተሰብ በመረጃ ተጋለጡ !የጌትነት አደገኛ ሴራ ሲጋለጥ!የትራፊኩ አስገራሚ ተግባር ethiopia

  Рет қаралды 46,397

Miko react

Miko react

Күн бұрын

30,079 views 30 Oct 2023 #ethiopianmusic #seifuonebs #vine
Ethiopia #ethiopianmusic #comedy #vine #funny ethiopian video #ebs
copyright disclaimer under section 107 of the copyright act 1976 allowance is made for "fair use"for purpose such as criticism,comment ,new reporting,teaching,scholarship and research.fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. non profit,educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
TemuTube, Temu Tube, TEMU TUBE, temu tube, Jo Habesha, Abrelo HD, dink lejoch, donkey tube, ebs tv, ethiopia, ethiopian movie, ethiopian music, seifu on ebs, ethiopian tiktok videos, ethiopian, new ethiopian music, habeshan, habesha tiktok, ethiopia reaction, ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, seifuonebs, amharic comedy, habesha couple prank, unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, Arts Tv World
#abelbirhanuየወይኗልጅ2 #seifuonebs
#donkeytube#ethiopia #ethiopiannews #fetasquad #abelbirhanuየወይኗልጅ2 #dallolentertainment #ethionews #ethiopianmovie #ethiopianmovie
abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,feta squad,Epic habeshans,ETeamir Tv,Teamir gizaw,nebil nur,mikomikee, ethiopian music,ethiopian prank, protestant mezmur, mezmur protestant, Orthodox mezmur,habesha tiktok,tariku dishtagina ,ebs, donkey tube,denk lijoch , yuti nass,yonzima,4 kilo entertainmentzehabesha official,Tst App Video,Tst App KZbin,Yesuf App,Yesuf App Gbwhatsapp,ሰበር ዜና,Ethiopian Music,Ethiopian Movie,ለማ መገርሳ,ዶ/ር አብይ አህመድ,How To Download,Kana Drama,How To Use,Ethiopian drama,Iphone And Android,Hope Music Ethiopia,Seifu on EBS 2,tenaadam,Betoch Comedy,Ecommerce Software.Online Business.Web Hosting Software.Real Estate.,ZEMENTV,EthioTimes,Andafta,Amharic Vines,Habesha,Abel,abel birhanuepic habesha,epic habeshan,epic habeshans,የአለማችን አደገኛ ቦታዎች,አለማችን ውስጥ ያሉ አደገኛ እና አስፈሪ ቦታዎች,ቤርሙዳ ትሪያንግል,የአለማችን አስገራሚ ነገሮች,የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት,መታየት ያለበት,አሰቃቂ ፎብያዎች,ሲጃጃሉ ህይወታቸዉን ያጡ ሰዎች,Insurance,Stock Market,Finance & Investingየዓለማችን ከባድና አስፈሪ እስር ቤቶች,Top 10 Strongest Militaries in Africa 2020,የአፍሪካ 10 የጦር ሃያላን አገራት,ከአለም ሀገራት የጦር አቅም ደረጃ ታወቀ,ኢትዮጲያን ከሀያላን ተርታ ያሰለፈው የጦር መሳሪያ,Ethiopian Military Force,abel birhanu የወይኗ ልጅ 2,10 ከፍተኛ ወታደራዊ ሃይል ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት,ኢትዮጲያን የሚያሰጋዉ የጦር መሳርያ ገበያ,ጌታቸው,ቱርክ epic habesha,epic habeshan,epic habeshans,bboytommy,abel birhanu,ይህንን ታምናላችሁ,እንጠንቀቅ,ለመጀመሪያ ጊዜ,ሰሜን ኮርያ,Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2,Abel Birhanu,babi,ashruka,lottery,addis ababa,sheger,ethiopia,dawit teshome,best ethiopian,sudan vs ethiopia,የተጋነነ ጥበቃ የሚደረግላቸው ሰዎች,Hulu Daily,አስገራሚ ጥበቃ ያላቸው,ጉድ በአዲስ አበባ,ምርጥ 5,ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ,ባይቀረፁ ኖሮ ማንም አያምንም ነበር,እርግጠኛ ነኝ ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለቫዝሊን ያሎት አመለካከት ይቀየራል,ጥቅማቸውን ማናቃቸው ሁሌ የምንጠቀምባቸው,ውሸት የሚመስሉ እወነተኛ ክስተቶች,,9 shi,new ethiopian movie 2019,abyssiniya vine new 2019 bboytomy33 ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,Educational Videos,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,seifu fantahun show on ebs this week,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,
ላይቭ ላይ የተከናወኑ አስቂኝ ትእይንቶች #2 | አውሮፕላን እንዳያልፍ የተከለከለበት አስፈሪው የምድራችን ስፍራ ቲቤት Abel Bihanu የወይኗ ልጅ ፍርድ ቤት ውስጥ የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች ቪዲዮ እንዲህም አለ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 today | ሰበር ዜና - የድል ዜና ተሰማ ምሽጉ ተሰበረ ተቆጣጠሩት | ስለ ሸኔ የተሰማው ዜና | ሸዋ አምርሯል| Nebil nur | Epic habeshans | Tingret Tube ትንግርት ቲዩብ | babi | ale tube | dallol entertainment | SEIFU ON EBS | እረኛዬ ምዕራፍ 3 ክፍል 13 - Eregnaye Season 3 Ep 13 | EBS | How to make money online | ehuden be ebs | kal kin -eshi kezias , new ethiopian music

Пікірлер: 463
@ብሩኬ-የ5ቸ
@ብሩኬ-የ5ቸ 18 күн бұрын
ክእናቴ የሚበልጥብኝ የለም ነገ የማገባሺ ሚስቴ ይህንን እወቂ እናቴ ለዚህ ክብር ላበቃሺኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልኝ ለእናቶች❤👍
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 18 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر
@الحمداللهالحمدالله-ع7ر 18 күн бұрын
ግድ ነው
@MahderDaweed
@MahderDaweed 18 күн бұрын
🥰🥰💪
@maeritube21
@maeritube21 18 күн бұрын
በትክክል ብሩኬ እናት ማንም አይወዳደራት❤
@eyobmergia169
@eyobmergia169 18 күн бұрын
በትክክል ክብር ለእናቶች
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 18 күн бұрын
ለህፃን ልጅ እናቷዋ ናት የገደለቻት ስትይ አንቺ ሴት አይደለችሽም ከሴት አልተወለድሽም ልጅ የለሽም አትወልጂም የአፍሽን ፍሬ ፈጣሪ ያስበላሽ
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 16 күн бұрын
እየበላች ነው ፈጣሪ ቀድሞ በልጅዋ ቀጥቷታል
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 16 күн бұрын
አሜን ይቅጣት እንደዚህ ፍትህ የሚያዛቡ ሰዎች እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 14 күн бұрын
እውነት ነው ይህቺ አውሬ ናት ከደፋሪው ለይቼ አላያትም
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 18 күн бұрын
ኡሚ ሃቢቢቲ ያኡሚ ግልቢ ኢሄ አነበረም ውለታሽ ያንቺን ሃቅ እኮ ሽትቤት እኮ ተሸክሜ ብውስድሽ ሃቅሽን መወጣት አልችልም አቤት ጭካኔ አንተም በልጆችህ ታገኘዋለህ አላህ ይይብህ ጀነት በእናት እግር ስር መሆኗን አታውቅምን 🥹🥹🥹🥹
@LemlemAga
@LemlemAga 18 күн бұрын
ትራፊክ ፖሊሱን እጅግ በጣም እናመሰግናለን እናት እኔ አፈር ልብላላት እንኩዋን ከሀላ ልጭንት ይቅርና ጭንቅላቴ ላይ ብጭና አትከብደኝም እናት እኮ ሁሉ ነገሬ ናት እናት የሚለዉ ስም ያንስባታል እረጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች❤❤❤
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 16 күн бұрын
NALGEA KEFTAFE NESHE
@Rahma.MuhammadMuhammad
@Rahma.MuhammadMuhammad 18 күн бұрын
ቅዳሜ ገበያ ተብዬዋ ስካር ላይ ሆና ነው መቼም ካቅሏ ጋር ሆና አይደለም አው ቋበድ ኧረ የኤቨን እናት ቤት የገባው ዱብዳ ሀሰት ፈራጁች ሁሉ ቤት ይግባ ደሞ ብዙ ባወራቹሁ ቁጥር ብዙ እራሳቹሁን እያጋለጣቹሁ ነውና በርቱ መቀባጠሩ ላይ
@samigola
@samigola 18 күн бұрын
የትራፊኩ አድናቂ ነኝ ትራፊኩ ትክክል ነው ያደረገው የሴትየዋ ልጅ ግን ጨካኝ አረመኔ ነው። ሌላው ልጅቷ የቀድሞ ባሏን የገደለችው እራሷን ለመከላከል ቢሆንም፣ ያደረገችው ግን በእጇ የሰው ነፍስ ጠፍቷል ስለዚህ በህግ ትጠየቃለች እራስን መከላከል ማለት የሰው ህይወት አጥፋ ማለት አይደለም ያው ፍርዱ ሊቀንስላት ይችላል እንጂ በነጻ አትለቀቅም። ቅዳሜ ገበያ የተናገረችው በጣም ያሳፍራል እሷም ልጆች አሏት ይሄ የጭካኔ ጥግ ነው ።
@mikooffical234
@mikooffical234 18 күн бұрын
መሀል መሀል ለተፈጠረው የቴክንክ ስህተት ሶሪ ዝም ምልበት ቦታ ላይ ማለት ነው ቤተሰቦች ሙሉ አዳምጡ አመሰግናለው የኔ ውዶች
@JannatAbbew
@JannatAbbew 18 күн бұрын
wow👏👏👏👏👍👍👍
@genetasefa8364
@genetasefa8364 18 күн бұрын
@@JannatAbbewI just saw your video few days ago your voice is so powerful 👍keep up the good work 👍
@LemlemAga
@LemlemAga 18 күн бұрын
እኛም እናመሰግናለን❤❤❤
@mikooffical234
@mikooffical234 18 күн бұрын
@@genetasefa8364 tnx
@almiwo3730
@almiwo3730 18 күн бұрын
እር እች ቅዳሜ ገቢያ እምትባለውን አንድ አድርጉልን እች መሀይም ኤጭ
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 18 күн бұрын
እርስዋ ለመታወቅ ነው እንዲ መከራዋን የምታየው ስለዝ ባታ አትስጥዋት
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 18 күн бұрын
ምናለ ቢዘጉባት
@helinataye8867
@helinataye8867 17 күн бұрын
ባለችበት ኣፍኖ ቆሻሻ ውስጥ መጣል ነበር ይህች ኣሮጊት የሞተች ውሻ ነው የምትመስለው😂
@Hayat-b6g
@Hayat-b6g 17 күн бұрын
ዘረኝነት ጥብ ናት ብለዋል ውዱ ነብያቺን አማራ ብሆንም የልጀ አባት ኦረሞ ነው እንኑርበት አክቲቪስት ተበየወቺ እራአት ያዙልን እራስ ወዳዶቺ ለአማራ የተቆረቆራቺሁ እያስመሰላቺሁ የዋሁን ህዝብ መኖሪያ አታሰጡን
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 18 күн бұрын
ይህን የምታደርጉ ለእናት ክብር የሌላችሁ 9 ወር የተሸከመችበት ማህፀኗ ይፍረድባችሁ
@MulumebetAli
@MulumebetAli 18 күн бұрын
ፈጣሪ የስራሽንይስጥሽ እናት ልጆን አትገልም ሴት ነሽ መናገር የለብሽም ባለጌ
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 16 күн бұрын
ANCHE SIBEZA BALEGEA MEHONSHEN BERASESHE GELXESHEWAL SEKARAM ZELZA NECHE
@oumumusab5182
@oumumusab5182 17 күн бұрын
እንኳን የባሌን እናት ማንኛዋንም እናት ይህ አይገባትም ክብር ለእናቶች
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 18 күн бұрын
ፈጣሪ አይቶ ነው አካለ ጉዶሎ ልጅ የሰጣትኝ ፈጣሪ ይንሳሽ ጎጃሚ ነኝ ብላ ነው ይች ቅዘናም ቆይ ትገቤያታለሽ ፈጣሪ ዘረሽን ያጥፋው😢😢
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 18 күн бұрын
ማንንም አትወክል
@BdDh-j3e
@BdDh-j3e 18 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን የዘር ፓለቲካን በልጅ ደም ለምትሰሩ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።።
@FetyaYassin
@FetyaYassin 18 күн бұрын
ትራፊኩ አላህ እድሜ ይስጥክ ሹፊሩ አላህ ልቦን ይስጥክ የእናት ጀዛ ይሄ ነው ለልጆችክ ምን እያስተማርክ ነው
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 16 күн бұрын
ይች ህፃኗ አልተደፈረችም የምትለዋ ሴት አማራ ከወለዳቸው እንክርዳዶችና በሞራል የዘቀጡ ሠዎች አንዷ ናት
@EskuAbrha-zc9nu
@EskuAbrha-zc9nu 18 күн бұрын
ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ ተባረክ ፖሊሱ
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 18 күн бұрын
እች ቆሻሻ ቅዳሜ ገብያ ዘፈን መሰላት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 18 күн бұрын
በግድ ልታወቅ ነው ባታ አትስጥዋት
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 18 күн бұрын
በግድ ልታወቅ ነው ባታ አትስጥዋት
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 17 күн бұрын
@@MiaMm-l8z 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@maeritube21
@maeritube21 18 күн бұрын
እናቴ አለሜ ሁሉ ነገሬ የመኖሬ ሚስጥር ካለሷ ህይወቴ ባዶ ናት በማንም ልተካት አልችልም እናቴ ዘላለሜ❤❤❤❤❤❤
@_Muniba_bint_Hayire
@_Muniba_bint_Hayire 18 күн бұрын
እማ ምን ይሁን ውለታሽ በምን ቃል ልግለፅሽ ቃላት አጣሁልሽ ኑሪልኝ እማ አይጠገብ ፍቅርሽ ያአርሹ ባለቤት ጠብቆ ያኑርሽ በግራም በቀኝም ቢበዛ ወዳጄ እናቴ ካሌለች ማን ይለኛል ልጄ M ያንቺዋ ናፋቂ ልጅሽ✍️🌺🌺
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 18 күн бұрын
.ይድፋሺ ቅድስ ሚካኤል በቤትሺ መከራ ይግባ አፈርብይ
@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة
@فاطمةالسلفيةزهرةالسنة 18 күн бұрын
ይህቺ ሴት እራሷ ባለፈው አባቷ ነው የደፈራት ስትል ነበር አሁን ደግሞ እናትዋ ነች አለች ኧረ መንግስት ዉይ ፍረድ ዉይ ውረድ😢😢
@Mersal-y5v
@Mersal-y5v 18 күн бұрын
አዝማሬ ነች ባለጌ
@KidstmatiKidstmati
@KidstmatiKidstmati 18 күн бұрын
እናት እናት ነች መተኪያ የሌላት ባል ቢሄድ ባል ይተካል ሚሰት ቢትሄድ ሚሰት ትተካለች አባት በምነሰ ይተካ እናቶች ሺ አመት ኑሩልኝ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው 😭😭😭 ሀዘን ከቤታቹ አይውጣ የወለዳችሁት ይጥፋ 😭😭😭ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን 😭 😭😭
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 18 күн бұрын
እንደነዚህ አይነት ድንጋይ እራሶች ናቸው የእናትን ክብር የማይገባው አሁንም ላለመቀጣት ሲል እንጂ። ካስረገዙ በኋላ የእኔ አይደለም የሚሉ ጭቃ እራሶች ሞትም ሲያንሰው ነው እሷ እራሷን ለመከላከል እንጂ ምን አጠፋች ነው ወይንስ እሱ እስኪገድላት መጠበቅ ነበረባት። ለሔቨን ደፋሪ ጥብቅና የቆምሽ እርካሽ ሴት ሆነሽ ሰው ሆነሽ የልጅቷን ፎቶ አይተሽ እንደዚህ አይነት ንግግር የማድረግስ ሞራሉ እንዴት ኖረሽ የማትረቢ/ የማትረቡ ብሔርን እዚህ ውስጥ አያገባውም ሰው መሆንሽ ብቻ ነው ሊያሳስብሽ የሚገባሽ እንጂ አማራ ፣ትግሬ ወይም ኦሮሞ ሁሉም እኮ ሰዎች ናቸው ነው ወይንስ እኔ የማላውቀው የተለያየ የሰውነት አካል ነው ያለን በየብሔር ብሔረሰቡ አካላችን ይለያያል ? ለምን ቆም ብለሽ አታስቢም አንዴ ከመናገርህ በፊት ሁለቴ አስብ ይባላል ። ለነገሩ ጭንቅላት ሲኖር እኮ ነው የምታስቢው ፈጣሪ ይሄንን ስቃይ በቤትሽ እንደአንቺ ያሉ ሰዎች ቤት ይሄንን የልጅ ስቃይ ያምጣባችሁ።
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 18 күн бұрын
በቤትሽ ይግባ አች የተርገምሽ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን!!!!!!!!!!!!
@mignwotgedamu4782
@mignwotgedamu4782 17 күн бұрын
ክብር ለእናቶች ❤❤❤❤❤
@MakdesLekehu
@MakdesLekehu 16 күн бұрын
የእናት ውለታ እንኳን በመኪና ከፊት በህይወት ብንሰጣት ያንስባታል
@SuzanSisay
@SuzanSisay 18 күн бұрын
ሚኮዬ ሁሉም እናት አንድ አደለም በወለደው ልጅ መጠቀምያ ለማረግ የሚፈልጉ በቅርቤ የማውቃቸውእናቶች አሉ ሁሉም አንድ አደሉም
@oumerhamid3469
@oumerhamid3469 16 күн бұрын
መብቷ ነው እኔም ገንዘቤም የእሷ ነው
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ባች ቤት ይግባ😢😢😢😢 ፍትህ ለፊቬን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AzebMekbeb
@AzebMekbeb 14 күн бұрын
ጉበዝ የእናት ጥቅሙን የተረዳው ሰው ጌታ ይባርክ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 14 күн бұрын
እናት ማንም ሊተካት የማይችል ባለውለታችን ናት ሀዘኗም የትም አያደርሰንም በጣም የሚገረመው የሚስትየዋም መተባበር ነው
@hanakebede282
@hanakebede282 18 күн бұрын
ወየሰ ጌታ ሣትድመኘ ቀደምከት ነው ልጇንም አጥታ እንደገና እእር ያማል 💔💔💔💔💔💔
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 17 күн бұрын
ይቺ ቅዳሜ ገበያ የሚሏት ሸታታ አሮጊት አንድ የሚላት ጠፋ።
@tafesechregasa
@tafesechregasa 18 күн бұрын
በዚህዘመን ትልቅ ዕውቀት መሃይምነት ነዉ የቅዳሜገበያ መገለጫ ይህ ነዉ
@selamselam8531
@selamselam8531 18 күн бұрын
የቼ ቤቴሌም የሚላት ሴት ሴጣን ከጨራቅ የባሠች
@Bemnetlove
@Bemnetlove 18 күн бұрын
የአናተን ዉለታ ወቸም ከፍዬ አልቸርሳዉም ❤
@eyerusalemassegu933
@eyerusalemassegu933 18 күн бұрын
የዘረኝነትም አይነት አለው።የዚች ከቃል በላይ ነው።ልቅምቃሚ ሳንቲም ለማግኘት ብላ በአማራ ስም አፏን የምትከፍት ባለጌ ናት። ይህችን በስሙ የምትነግድበት የአማራ ህዝብ ራሱ ሊያወግዛት ይገባል።
@ShamsiyaMohammed-t5t
@ShamsiyaMohammed-t5t 8 күн бұрын
እሚዬ እድሜ ልኬን ባገለግልሽ ውለታሽን አልከፍልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shiwayefassil777
@shiwayefassil777 18 күн бұрын
Thank you so much policy officer 🙏 you are star 🌟 🤩
@user-by2oo5hz4l
@user-by2oo5hz4l 14 күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይሰውረን
@KeyraKeyraa-e2v
@KeyraKeyraa-e2v 17 күн бұрын
ያራቢ ኢነቴ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 18 күн бұрын
ኢቺ ነፍስ በላ አዝማራ በልጆችሽ ይክፈልሽ
@MulumebetAli
@MulumebetAli 18 күн бұрын
እናት እናት እናት እናት ተራፊኩ ፈጣሪ ይባርከው እናት መቸም አትገኝም
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 18 күн бұрын
የፖሊሱ ተግባር አኩሮ ነው። በጥፊ ብሎ ወደ ቀልቡ እንዲመለስ ቢያደርገው ጥሩ ነበር ተግባሩ በጣም ያሸማቅቃል።
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 18 күн бұрын
ሲጀመር ልጇያላከበራትን ሚስት ምንታድርግ
@zeritutube
@zeritutube 18 күн бұрын
የዝች ሴትዮ ይለያል በፈጣሪ ከባል ሚስት በጣም ይገርማል እናቱን እደቃ ከሀላ😢😢 አፈር ይብላ
@Etiopa
@Etiopa 18 күн бұрын
እናቴ ይቅር በይኝ ድምጽን ከፍ እድርገ ለመለስኩልሽ ቀን 😢 የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እያደር ይቆረቁራል😭😭😭
@user-qx2ij5fb4h
@user-qx2ij5fb4h 18 күн бұрын
❤❤❤❤እናት አንድና አንድ ናት በሌላ የማትተካ እምዬ ሚስት ስትሔድ ሌላ ሚስት ይተካል እናት አምጣ የወለደች በማን ትተካለች
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 10 күн бұрын
እናት በምን ትተካለች እናት እናት ነች ሀገር እንኩዋን በእናት ትመሰላለች
@AbrhtAnde
@AbrhtAnde 18 күн бұрын
እነት,ከሆነ,ፍቱት,አላሕ,የሥራውን,ይሠጸዋል,ፍትት
@Betty-tv6qy
@Betty-tv6qy 18 күн бұрын
Wey ye zeregnenet teg yechi arogit medenew metelen
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 17 күн бұрын
ቅዳሜ ገብያ ሶስት ልጆችዋ በሙሉ በሽተኖች ናቸው
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 11 күн бұрын
ቅዳሜ ገበያ የተባለቺውን ሰካራም ሴትዮ አንድ መባል ዓለባት::እናት ደግሞ ከፈጣሪ በታች ናት ክብር ይገባታል:'በተለይ ወንድ ልጅ ሚስት ካገባ አለቀ::ተመልሶ ጠላት ነዉ የሚሆነው የተባውን ጡት ነካሽ::ብዙ ሰው አለ እያየን የምንታዘበው::
@almiwo3730
@almiwo3730 18 күн бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@nightsky4544
@nightsky4544 18 күн бұрын
ምን እንበላት? አንገቷን እንበላት ይቺን የሴት ደፋሪ
@ABIGBAera
@ABIGBAera 18 күн бұрын
ዋዉ እናቴ ከኔ በፊት ❤❤❤❤❤❤❤
@mitudesalegn8117
@mitudesalegn8117 17 күн бұрын
ፈጣሪ እውነቱን ያውጣ እሱ አምላክ ይፍረድ. ፌቨን እ/ር አምላ ክ በቀኙ ያውላት.
@woinshettafesse5345
@woinshettafesse5345 16 күн бұрын
ye chi e REKASHE SEKARAM temesasay HAZEN bebeate yegba
@مرحبا-ض3ت
@مرحبا-ض3ت 16 күн бұрын
አላህ ከይር ያሰማን በጣም ያሳዝናል የናት ውለታ መቼም አያልቅም
@SeadaMustefa-vt9lh
@SeadaMustefa-vt9lh 18 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን እኔ ኦሮሞ ነኝ ዘረኛ አይደለውም ፍትህ ለሄቨን እጮሀለው ለሰው ልጅ ፈትህ ለመጠየቅ ዘር አይጠየቅም እቺ ደንቆር ቤቴለሄም ዴኛቸው ባልሳሳት ስማን እቺደንቆሮ።
@ustasarewda-tu1gi
@ustasarewda-tu1gi 17 күн бұрын
እናት ብትሆን ልጇን ሊገልባት ቢመጣ በልጇ ፋንታ ራሷን አሳልፋ ትሰጣለች ምን❤❤❤❤❤
@YonasTeklay-l7f
@YonasTeklay-l7f 18 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን😢😢😢
@wondimagegehumahrega7046
@wondimagegehumahrega7046 17 күн бұрын
# JUSTICE FOR HEAVEN
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 18 күн бұрын
❤❤❤ትራፊኩን፣አከበርኩት፣ተባባረክልን
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 17 күн бұрын
ጨካኝ ልጅ የእናቱን እድሜ አይስጠው
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 18 күн бұрын
ቤቲ የምትባይ አዝማሪ አላህ በላ ያውርድብሽ ገዳይወች እኮ እዳቺ አላቃጠሉኝም
@ماريماحسن
@ماريماحسن 18 күн бұрын
እናትቃላትየላትም አዝለንብንሄዲም የአዲቀንጪቀቶንአንመልሰም እናት እባዩ😢😢😢😢😢😢😢
@KedisallayeshKeddisa
@KedisallayeshKeddisa 18 күн бұрын
Poliseye menale mistu Fite 2 tefi betalesewu.
@KelmKelm-x4p
@KelmKelm-x4p 4 сағат бұрын
😢😢😢😢enata yena heyewt❤❤❤❤zelalem nureleg ena legzaleshe...
@hannagebreselassie7971
@hannagebreselassie7971 17 күн бұрын
ምን አይነት ሰይጣንን ባለጌ ናት ግን ይቺ ሰውነች እሴት ነች እናት አለት እህት አላት ባለጌ ወፍዘራሽ ሰይጣንን እግዜብሄር ይፍረድብሽ። 📌📌
@tegesttesfaye1269
@tegesttesfaye1269 18 күн бұрын
አንቺ ቤቲ ተብዬ የሰዉ ፈረስ አንጎል ምንአለ ዝም ብትዬ ሴት ልጅ አለሽ ለዛውም በሽተኛ እንደዉ ዝም በይ በማርያም አንቺ የሰዉ ገልቱ
@medinaali274
@medinaali274 16 күн бұрын
ይቺ ሴት የማትረባ በቁማር የደነዘዘች ናት ስው አይፈለችም አረመኔ ናት አይን ይብላሽ ከገዳዩ ለይቼ አላይሽም አንቺ እርኩስ ነሽ ስይጣን እንዴ አማራ አንዴ ፓለቲካ እያልሽ ስው ለማፉጀት ነበር አልተሳካልሽም ፓለቲካውንም እዛው እቡኪ እኛ የምንፈልገው ፍትህ ነው አንች ደደብ ቤቲ የምትባይ ቁራ ቁማር ተበላሽ ዛሬ አንቺ ወራዳ እዚህ መተሽ የምታብጂው እግዛብሄር የስራሽን ይስጥሽ ለራስሽ መአቱን ያዝንብብሽ አንቺ የማትረቢ ነሽ ውሻ ጩሂ
@HawaAbdel
@HawaAbdel 12 күн бұрын
አላህ ይግደሊሸ ባለግ
@MesiWasihun
@MesiWasihun 17 күн бұрын
እናት ውለታብዙነው እናትአናትእናት
@user-zh7bz9cp1d
@user-zh7bz9cp1d 17 күн бұрын
እውነትም ቅዳሜ ገበያ ልንገርሺ ብዙ ለፈለፍሺ ሰማን ቀባዥርሺ ሰማን እና ምን ይጠበስ
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 16 күн бұрын
O my God!
@toydaymar3053
@toydaymar3053 18 күн бұрын
እማ ሳሀ ውላሂ ያማል አላህ፣ይጥበቅን
@taibataiba6949
@taibataiba6949 18 күн бұрын
ዝምያለነጃወጣ አሉየኛውድነብይ ሙሀመድ ሶለሏሁአለይሂወሰለም
@jdcell63
@jdcell63 18 күн бұрын
ቤቴሌሄም እግዚአብሔር ይቅጣሽ አረመኔ ሴጣን😭😭😭😭💔💔
@melefedaw2783
@melefedaw2783 18 күн бұрын
እናቴ ደስታሽ ደስታዬ ሰላምሽ ሰላሜ ነው እወድሻለው🙏
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x 16 күн бұрын
ጥፋቱ የእናንተ ነው ዘንዶዎቹን ለምን ታቀርባላችሁ።እነኚህ የ666አባላት ናቸው።የዘንዶው አምላኪዎች ናቸው።
@betty8479
@betty8479 18 күн бұрын
ሚኮዬ በርታልኝ ወንድሜ❤❤
@takeleamelewok1945
@takeleamelewok1945 18 күн бұрын
❤እናመሰግናለን ትራፌኩን።
@MeryYosf
@MeryYosf 14 күн бұрын
እሺ ለህፃን ሔቨን ማዘንሺን ትይዉ ግን እራሷ እናቲቱ ናት የገደለቻት ሰትይ ትንሺ አይሰቅጥጥሸም እዴዉ ፈጣሪየሰ እዴት ያረገኛል ብለሸ አሰቢ አዴህ እየ ዘላበዱ መኖረ የለም ሁላችንም ክዛች ክእዉነቲቱ ቦታ እንሄዳለን ያኔ አልፎ የሚጥብቅን አሁን ላይ የሰራነዉ ሰራነወ ክአደበታችን ክሚወጣዉ ቃል ጀምሮ እሰክሰራነዉ ሰራ አዴትም አትቀረም ሰለዚህ መልካም እንሰራ መልካም እንናገረ እሷ ልጇን በማጣት እረረ ከሰል ብላ ክተቀመጠች እብት የባሰ የናት የጋጀ ንግግራቹህ በጣሙን አሳረራቹሀት የሰራቹህን ይሰጣቹህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን ለደፋሪዉ የሞት ቅጣትን ለአሸቃባጮች ደግሞ የእድሜ ልክ እሰራትን እንመኛለን ፍትህ ፍተህ ፍትህ ለህፃን ሔቨን
@firezerdebebe7254
@firezerdebebe7254 18 күн бұрын
ዘፍና አልሳካ ቢላት በዚህ መጣች ይህች አልሞት ባይ አሮጊት በላት እሷም እኮ ሴት ናት ውሻ ናት
@desalegneshete5026
@desalegneshete5026 18 күн бұрын
Yasazenal በእናቴ አልደራደርም አፈር ይብላና ደነዝ በለዉ
@zaitounah6715
@zaitounah6715 18 күн бұрын
ክብር ለናቶች❤❤❤
@YeshiMekonnen-q3v
@YeshiMekonnen-q3v 16 күн бұрын
እኔ እንደማስበዉ እናት እናት ናት ሲጀመር ግዜዉ ተሻሽሏል ቤተሰቡን አድላይ ይዞ መሄድ ካልቻለ በራይድ መጠቀም ነበረበት እንግዲህ በህግ ተገዶ ነዉ የወሰዳቸዉ እቤት መን እንደሚያረግ እዜር ይወቀዉ
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 18 күн бұрын
Uuuuuuuuuf yaa haadha Anna haadhuu gifttikoo. Onnee irraayuu yoo kawataan namati hin ulfatuu walahii anashee baraa kumaa namaf haa jiratuu haati ifii❤❤❤
@kemalfedil8508
@kemalfedil8508 14 күн бұрын
ሁለተኛ የማትገኛ እናት ምትክ የላት
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 16 күн бұрын
ይኸ ልጅ አይባልም ውርጃ እነጅ!እናትን ከኋላ መጫን ምን ይባላል!እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው!
@SaidAli-bl8du
@SaidAli-bl8du 18 күн бұрын
Yes my brother u regt Mother is part of my live unfortunately my mother passed away 3week ago just parry for me. Justice justice justice is haven ❤❤❤❤
@VidaAbdel
@VidaAbdel 10 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 18 күн бұрын
አዎየሆነነገር አዝላ ስትዘፍን አውቃት ነበር ይቺ አሁን ሴት ነች የአማራን ጦስ ይዘሽ ገደልግቢ አቴንሽን ፈልጋ ነው መዝጋት ነው አሮጊት
@Mesertgirma-j6q
@Mesertgirma-j6q Күн бұрын
እናት መተኪያ የላትም ሚስቱ ባለጌ ናት አለማክበሯ
@ሀናሀናኒ
@ሀናሀናኒ 18 күн бұрын
መከላከል እና መግደል የተለያየ ነዉ ግደል የምል የለም
@Naima-c5p
@Naima-c5p 16 күн бұрын
አፈርያስበላሽ እናትልጃን ትገላለይእንደ አፈርያስበላሽና አፍአለኝብላ ታወራለች አላህ ይግደልሽ በልጆችሽ አግኝው
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo 16 күн бұрын
ምናልባት ሚስቱ እርጉዝ ከሆነች ወይም ወልዳ ጥቂት ቀናት ከሆናት ,ታማ , ከሆነ ሾፌሩ ያደረገው ትክክል ነው! ከዚህ ውጭ ባለ እናቱን ያሳፈረበት ሁኔታ በቅጣት ብቻ የማይታለፍ ነው!
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 13 күн бұрын
እነት ሁሉነገረ ነት ለእነት ቅድሜይ ይሰጥ❤❤❤❤
@AhmedDawudMohammed
@AhmedDawudMohammed 18 күн бұрын
አልሞት ባይ ተጋዳይ(ህጋዊ መከለከል)ያስከትላል ግን አያስቀጣም
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
ለኔ ይህ አይገባኝም ነበር 😭😭
17:21
Lij Tofik
Рет қаралды 64 М.