የድሮ ፍቅረኛውን እህቴ ናት ብሎ ሚስቱን ያስተዋወቀው ሰው መጨረሻ(ክፍል ሁለት)

  Рет қаралды 109,710

ለዛ

ለዛ

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@kiyaAbea
@kiyaAbea 5 ай бұрын
ሳራ እና ዮናስ ልቀቁልን😢ለምን አቆማቹት በጣም በጉጉት የምጠብቀው ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው ክፊል18 ይለቀቅ የምትሉ ላይክ አድሪጉ
@Reason-y5u
@Reason-y5u 5 ай бұрын
ሳራ እና ዮናስ ልቀቁልን😢😢😢😢
@aeeazz6909
@aeeazz6909 5 ай бұрын
አማረኛ ድራማና ሀበሻ ፍቅር ማስጀመርጅ ማስጨረስ አያቁም 😂
@efremyeyeshareg6954
@efremyeyeshareg6954 5 ай бұрын
የነብርቁንም አስጀምረው አቆሙብን
@fatumaadem618
@fatumaadem618 5 ай бұрын
እነማናቼው ንገሩኚ ርእሱን ልያቼው
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 5 ай бұрын
​@@fatumaadem618ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ ነው...... ክፍል 17 ላይ አቋረጡብን ሲያናድዱ 😏😏😔😔
@user_u68_umu
@user_u68_umu 5 ай бұрын
ረመዳን ይለቅ ብለው ነው ክክክክክ
@BurtakanNiguse
@BurtakanNiguse 5 ай бұрын
እረ ዮዮ እና ሳሪ ይሄማ ሰውዬ ዮዮን በጭራሽ ሊተካ አይቻልም ባይሆን እሳ ትሻላለች ደግሞ ከመዳም ቅመም እራስ ውረድ ዘጊ ምንይመስላል ጣውላ ፊት """ ዮዮዬ ምርጥ አክተር ነው የምትሉ ላይክ
@EkuFano
@EkuFano 5 ай бұрын
አር ሳራና ዮዮን ልቁልን
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 5 ай бұрын
አፈር ብላ አቦ አረብ ሀገር ያላችሁ አላለም ግብዝ በአረብ ሀገር ሴት አይደለም ፀሐይ ሚወጣላችሁ እርምጥምጥ
@ሠአዳ-ፐ2ፐ
@ሠአዳ-ፐ2ፐ 5 ай бұрын
እረ የነሣሬየን ልቀቁልን😢😢
@sawa8227
@sawa8227 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@yonman9437
@yonman9437 5 ай бұрын
ከመጠነኛ ልዩነት ጋር ቤቱ ገብታ አልወጣም ያለችው ሴተኛ አዳሪ የሚለውን ታሪክ መልሰው ነው ያመጡት ሳሪና ዮዮ ለምትሉ አስተያየት ሰጪዎች በዛኛው የጀመሩትን በዚኛው ሊጨርሱት ይመስለኛል ሀሳባቸው
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 5 ай бұрын
አሁን ምን አገናኘው ሳራና ናርዶስ ለዮናስ ምን እንደሆኑ ግልፅ ነው ሁለቱም ያውቃሉ እነዚህ ግን አንደኛዋ ሴት ሁለተኛዋን ሴት እህት መሆኗን ምታውቀው በምን ይመሳሰላል
@yonman9437
@yonman9437 5 ай бұрын
@@jerryaboye7200 እሺ የተሰማኝ ነው የተናገርኩት ልብ ብለሽ ካስተዋልሽው ግን አንደኛ ገጸባህሪያቱ ከግድያ ጋር የተያያዘ ድርጊት ይፈጽማሉ ወይ ያስፈጽማሉ ሁለተኛ ደግሞ የልጅቷ በድንገት ቤት ገብቶ አለመውጣትና በሳራና ዮናስ ታሪክ ውስጥ ያቺ ሴተኛ አዳሪ መሆኗ ይቺ በበኩሏ ለገንዘብ በሚል የተገፋችና ሀብታም ያገባች መሆኗ ያመሳስላቸዋል።ይህም ብቻ ሳይሆን የሳራና ዮናስ ታሪክ ላይ ከሴተኛ አዳሪዋ ጋር ሚስቴ ብሎ እየኖረ የድሮ ፍቅረኛው ስትመጣበት ይታያል ሌላው ደግሞ ዮናስም ሆነ ይሕኛው ገጸባህሪይ ጉዳያቸውን የሚያማክሩት አንድ ብቸኛ ጓደኛ ያላቸው መሆኑና በዚህኛው ታሪክ ውስጥ እንደታየው ልጅቷና ልጁ በዚያኛው በኩል ደግሞ የዮናስ ጓደኛና ሳራ ሲቀራረቡ ይታያል ልዩነቱ ይህኛው በራሱ ፍላጎቱ ሁለቱን ማቀራረቡ ብቻ ነው እኔ የታየኝ ይህ ነው እንግዲህ በሀሳቤ አለመስማማት ግን ይቻላል።
@Faeza852
@Faeza852 5 ай бұрын
ልድቷ የሳራን እስታይል ትሞካክራለይ
@Faeza852
@Faeza852 5 ай бұрын
ግን ከሳራ ላይ ብቻ ነዉ የምያምረዉ
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 5 ай бұрын
ሲጀመር እየፈለጉነው ነው መሰል እሚያቀርቡት ጠፍቶባቸው ይሆናል
@fithawekmahe5898
@fithawekmahe5898 5 ай бұрын
ሳራ እና ዮናስ ምነው አጓጓቹን ለምን ጠፋቹ እባካቹ ልቀቁልን
@የፆምውሃነኝ
@የፆምውሃነኝ 5 ай бұрын
_እነ ሳራ የማይመጡ ከሆነ ተናገሩ ለተመልካኝ ክብር ይኑራችሁ_
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 5 ай бұрын
እነ ሳራ ቢራ ቢሮ ላይ በ ሌላ ርእስ ጀምረዋል ለዛዎች byby 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️guzo wede ቢራ ቢሮ😂😂😂
@MoodiAa-nl5so
@MoodiAa-nl5so 5 ай бұрын
መመታትነው እኮ ሳራ ሳራ ዮዮ ብላችሁ ልሞቱነው ዝም ብላችሁ እዪ😂😂😂😂😂
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MahletGiday
@MahletGiday 5 ай бұрын
አንዳንዴ ወንዶች ፍቅረኛ ስትይዙ የድሮ ፍቅረኛህን ካዲሷ ፍቅረኛህ ጋር አብሮ አንድ ቤት ማስቀመጥ ተገቢ አይደለም እውነቱን መናገር ተገቢ ከሆነ በውጭ መርዳት ይሻላል ሁሌም ተሸማቆ ከመኖር
@adeytube5297
@adeytube5297 5 ай бұрын
የእውነት ግን እንዲህ አይነት ታሪክ አለ
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 5 ай бұрын
እረ ሳራና ዮዮን አምጡልን ታዉ ግን የኔ እናት ይች ደግሞ ሙልቀቅ ያለች ናት😅
@Faeza852
@Faeza852 5 ай бұрын
የሳራን ሙድ ትሞክራለይ አልተሳካላትምንጂ
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 5 ай бұрын
ያረብ ሀገር ሴቶች ብለው ሰደቡን ጭራሽ ያሳዝናል😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
ከነሳራቤት ውጡ ምን ይመስላሉ ሳራና ዮዮን አምጡልን😢😢😢
@yani730
@yani730 5 ай бұрын
ባህላችን አደለም ውጡ🙄😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
@@yani730 አቃጠሉኝ እኮ ውዴ መጀመር እንጂ መጨርስ አያውቁም እደዝህ አይነቱን ማስወጣት ነው ክክክክክ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ 5 ай бұрын
ኤ ወላ 😥
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@MmJohar
@MmJohar 5 ай бұрын
😂
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 5 ай бұрын
ሳሪና ዮዮ የት ናቸው የጀመሩትን አይጨርሱልንምደ
@Mama-c9o4n
@Mama-c9o4n 5 ай бұрын
ተው በመዳም ቅመምማ አትቀልዱ ምድረ ደደብ ሁላ ምናችሁም የማይጥም
@aeeazz6909
@aeeazz6909 5 ай бұрын
የመዳም ቅመምንማ የመናገር ሞራል።የለህም ኩታራ እኛ መስሎኝ የምናይላቹ ምድረ ችጋራም ስራ ክብር ነው ሁሉም ባለበት በስራ ድርሻው ገረድ ነው ደደሞች
@GaberMasod
@GaberMasod 5 ай бұрын
አረብአገርያሉት እያለ ይቀልዳልሲያስጠላ አረብ አገር የሚሄዱት ሰዎች ወደዉ አይደለም እንዳንተ አመዳም ላለመሆን ነው
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s 5 ай бұрын
ሳራን ና ዮናስ ይለቀቅልን
@user-qr6mw7yt4n
@user-qr6mw7yt4n 5 ай бұрын
አረ እነ ዮዮን እነ ሰራን አምጡልን ነፈቁን እኮ🎉
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 5 ай бұрын
😢ይሄ ሚድያ ስርአት የለውምደ ተመልካች አያከብርም የነ ሳሪን አለቁልንምደ✊
@AhmedAli-br4ou
@AhmedAli-br4ou 5 ай бұрын
ዮናስናና የሳሪንይለቀቅልንየምትሉ ላይክ አርጉኚ❤❤
@bereketadem8814
@bereketadem8814 5 ай бұрын
አረ በፈጠር ሰሪ እና ዮዮ የት ሄዱ😢😢😢😢
@sayedahmada736
@sayedahmada736 5 ай бұрын
ሳሪና ዮወናስ አምጡልን😢
@MohdAhmad-oq8du
@MohdAhmad-oq8du 5 ай бұрын
እራ ዮዮና ሳርት የት ገቡ እነሱን ልቀቁልን
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 5 ай бұрын
እሄ የመኪና መሄጃ የመሰለ ሰውየ ስለአረብሀገር ሴት ያለውአመለካከት ዱቄታም የአረብ ሀገር ሴት ንፁህ ነት OK።
@sallymamaaa2160
@sallymamaaa2160 5 ай бұрын
የነ ሳሪዬንን ልቀቁልን
@ተጓድይዘዘዉ
@ተጓድይዘዘዉ 5 ай бұрын
ሳራና ዮዮ ይለቀቁልንኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ሳራና ዮዮ
@KalabAmanuel-c7k
@KalabAmanuel-c7k 5 ай бұрын
ኤረ ሳራናዮዮ ልቀቁልን ❤❤❤❤❤😍😍😍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 ай бұрын
እፍፍፍ የምን ሳራና ዩዩ ነው በቃ አርፋችሁ እዩ ይሄን😬😬
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 ай бұрын
ጨካኝ እንዳትወጪ ማን አባክ አንተ በይው ስንት እንደሽጠሽ ተቀበይው በሴት ልጅ እሚቀልድ ወንድ የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ይቀጣል
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 5 ай бұрын
ይሄም ካላቋረጠብን መጨረሻውን እናየው ነበር ግን የልጁ ራስ ወዳድነት በዛ 😏😠
@ሰአዳደመቀ
@ሰአዳደመቀ 5 ай бұрын
ወረድ ከኛ ላይ ደደብ ሑላ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 5 ай бұрын
ለዛ ላይ ሁለዜም አጭበርባሪ ነብሠገዳይ ከዚህ ውጭ ሌላ አይተላለፍም እደ😅😅😅
@abayneshgebremariam2955
@abayneshgebremariam2955 5 ай бұрын
ከነ ሣርዬ ቤት😂ውጡ ዮዮ ና ሣርዬን ልቀቁልን
@user-mc7lb8of1h
@user-mc7lb8of1h 5 ай бұрын
ዶሮ ገመዶን ሲፈቱላት የረዘመ ይመስላታል አሉ😂😂😂
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 5 ай бұрын
😂😂😂😂😊😊
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ Күн бұрын
ይች ልጅ እዴት እዴምትመቼኝ ኤፍሡንነው እምትመሥለኝ
@እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
@እመቤቴመግደላዊትማርያምእ 5 ай бұрын
ሳራና ዮናስን ልቀቁልን ኡኡኡኡ😢😢😢
@ErahmetYmare
@ErahmetYmare 5 ай бұрын
ኧረ የሳሪና ዮናሥን ልቀቁልን❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 5 ай бұрын
እነሳራን ልቀቁልኝ 😢😢😢😢
@abykijana9803
@abykijana9803 5 ай бұрын
yoyo sara yelum lela dirama anayim aleqe beqa. tenagireyalehu tenagireyalehu.
@odehhome8730
@odehhome8730 5 ай бұрын
የምትለቁት ሁሉ ለም ቀጣይ የለዉም
@hawiilami9796
@hawiilami9796 5 ай бұрын
Yene yoyo ina saran yilekek yemitilu
@TtFf-tv1yx
@TtFf-tv1yx 5 ай бұрын
ሰራ ና ዮነስ አሚጡልን😢😢😢
@Bura5uy9er8r
@Bura5uy9er8r 5 ай бұрын
ለመዳም ቅመሞች ክብር ይኑራችሁ በነሱ ነው ያደጋችሁት
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 5 ай бұрын
የና ሳራ እኔ ጋ ብቻ መስሎኝ ነበር😢
@FatumaShumete
@FatumaShumete 5 ай бұрын
ተዉ ግን ግን ሳራን አምጡልን😢😢
@tegakasayi1569
@tegakasayi1569 5 ай бұрын
ሳራ እና ዮኒ ሉቆቁልን
@yohannese.1164
@yohannese.1164 5 ай бұрын
yoyo & Sara the best
@حمديه-ق6ه
@حمديه-ق6ه 5 ай бұрын
ቴኬር የመዳም ቅመምንማ አትኩ ጅል
@Zinet-ze3bx
@Zinet-ze3bx 5 ай бұрын
ምድረ ጅልጦች ከናተም ብሶ ታላግጡብን🤧🤧🤧🤧🤮🤮🤮🤮🤮
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 5 ай бұрын
ስገርም የክደት ጥግ ነው ያየነው
@LUBABAMohammed-hh3cg
@LUBABAMohammed-hh3cg 5 ай бұрын
.ምንይመስላል.አረብአገርይላልእደ.ጂራፎ
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 5 ай бұрын
Siasitelu yemadamikimemi atinikubini
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n 5 ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@helengetaneh1207
@helengetaneh1207 5 ай бұрын
Yhenenem jemro lemetewma alayewm
@NouurAbduu
@NouurAbduu 5 ай бұрын
Yoyona saroon amxulin
@ILU_Li
@ILU_Li 5 ай бұрын
ያሰጠላል የነ ሳራ በሰንት ጣኣሙ😂
@TiruneshMekonnen-ge6fg
@TiruneshMekonnen-ge6fg 5 ай бұрын
👍👌😘😘😘😢😢😢😢😢 my sweet 💋 miss you 💪💪💪💪
@ahmadAhmab-pe1ew
@ahmadAhmab-pe1ew 5 ай бұрын
ምን በሽተኛ ነው
@leul5353
@leul5353 5 ай бұрын
ከኢትዮጲያ ፊልም (ድራማ) የሚያስጠላና ዉሸት የሆነዉ ፓርት ቅጥር ነፍሰገዳዮች በግ አራጅ ፈልገን ማግኘት በማይቻልበት ብር ያለዉ ሁሉ በቀላሉ የሚያረጉት የምታሥመሥልት ነገር
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 5 ай бұрын
ጅጋሪም እዳት ሥናክ እንኑርደ እኛ የአረብ አገር ሴቶች ጀግኖች ነን እዳት አመዳም አደለንም
@Hiwotsara2903
@Hiwotsara2903 5 ай бұрын
ሳሪ እና ዮንን ሊቃቁት place 😢😢😢😢😢😢
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 5 ай бұрын
የት አባክ ስግብግብ ወንድ
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en 5 ай бұрын
ሣርዬ ዮዮኦ ናፍቀውናል😊
@abatezebiba
@abatezebiba 5 ай бұрын
Yen saran mechersha asawekun
@Rahma-z8p5i
@Rahma-z8p5i 5 ай бұрын
ለዛ ሳይሄን አዛ ቻናል
@mimimoges8192
@mimimoges8192 5 ай бұрын
ኧረ የሳራ ያለህ እባካችሁ
@SuzanSuzan-l4i
@SuzanSuzan-l4i 5 ай бұрын
በመዳም ቅመም አትቀልድ አመዳምነህ
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 5 ай бұрын
አመዳም ብቻ እከካም ስቱን ችግረ ተጋፋጠን መሰለው የምንለወጠወሰ
@ZenuGersw-co8en
@ZenuGersw-co8en 5 ай бұрын
አረ በፈጠራችሁ የሣርዬን ልቀቁልንንን
@Eildana
@Eildana 5 ай бұрын
መጨረሻዉ ምን ላይ ደረሱ ሚስቱ ሳታቅ😂
@AmenKiya-o6f
@AmenKiya-o6f 5 ай бұрын
እማመስል ነገር ምናል ባሰሩ ቆይ እስቲ እሚታመን የምር እሚኖር ነገር ስሩ 😏😏😏
@AlemMitku-u4o
@AlemMitku-u4o 5 ай бұрын
እረ ወይ ከሳራና ዮናስ ሌላ አታቁምዴ
@fanetayeheramo8671
@fanetayeheramo8671 5 ай бұрын
ኧራ ኮሜንት ሙሉ ስለ ሣራ ነ ዮዮ አራ 😂
@eeee5472
@eeee5472 5 ай бұрын
በፈጠራችሁ ሣራና ዮዮን የተቋረጠዉን ቀጥሉልን በፈጣሪ በፈጠራችሁ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 5 ай бұрын
መጨረሻው አህሰን ዴስ ይላል
@SemiraShifa-d4z
@SemiraShifa-d4z 5 ай бұрын
Errr awo befeterachu sara ena yoyon lekekulen
@muehikma
@muehikma 5 ай бұрын
ሜን ሳይቆጭ ያልታሠረነገር ነው የምታቀርብት
@M-tc1xp
@M-tc1xp 5 ай бұрын
ማትሪክ አልተፈተንኩም እያልሽ ከአንደኛ እስኩ አስራ ሁለተኛ ክፍል አንደኛ ነበር ምወጣው ትያለሽ እዴ
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 5 ай бұрын
በመዳም ቅመሞች እዳትቀልዱ ዋ
@user-uv8vo2bq7q
@user-uv8vo2bq7q 5 ай бұрын
ቤተሰብ እንሁን❤
@BereketBereket-xh4cg
@BereketBereket-xh4cg 5 ай бұрын
እና ሰራን አምጡልን😢😢😢😢😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 5 ай бұрын
ባለጌ ውሽታም ሀቅ የማይነገር አስመሳይ እስከመቼ ይዋሻል እግዚአብሔር አይፈራም
@ktube8920
@ktube8920 5 ай бұрын
ምኑ ግፈኛ ነው በአላህ ስም በብር ለውጧት ሳለ ደሞ ሊገላት ይጥራል😢
@asaada2118
@asaada2118 5 ай бұрын
እባካችሁ ዮዮን እና ሳሪቾን አምጡልን
@MmN-p8g
@MmN-p8g 5 ай бұрын
ሳራ ና ዮኒ አይመጡምደ 😊😊😊😊
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 5 ай бұрын
ሳሪ እና ዮኒ😢😢😢😢😢
@samigebre7828
@samigebre7828 5 ай бұрын
የበደላት ሌላ የምትበድለው ሌላ
@ፎዚሐይቅ
@ፎዚሐይቅ 5 ай бұрын
ኧረ ይሄ ዶማ ባረባገር ሴት ባትመጣ ይሻልሀል በኛ ነው ከርስህን የምትሞላው😏
@MedanitMelkamu
@MedanitMelkamu 5 ай бұрын
አንደኛ ነገር ፊልም ነው ሲቀጥል አረብ አገር ሆነሽ ለራስሽ ና ለቤተሰብሽ እንጂ እንዴት ነው የሱን ከርስ የሞላሽው
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 5 ай бұрын
ተው ግን ሳራና ዮዮን አምጡልን ወይም መጨረሻውን አሳዩን😭
@sarahawler1292
@sarahawler1292 5 ай бұрын
Please Part Two
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 5 ай бұрын
34ኛው ደቂቃ ላይ ገብታችሁ እዩት😢
@LUBABAMohammed-hh3cg
@LUBABAMohammed-hh3cg 5 ай бұрын
.ደሞፊልሙኮ.ሲያስጠላ
@yesaq_Media
@yesaq_Media 5 ай бұрын
2ተኛ ነኝ
@bemnatabebe3255
@bemnatabebe3255 5 ай бұрын
Era basemeam enis lazih azeg film 🎥 camera manu asazengn
@Lauwyw
@Lauwyw 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hawlo5163
@hawlo5163 5 ай бұрын
Sara ena yonasin likukillllin
@lovelovertube507
@lovelovertube507 5 ай бұрын
Bizu view mitagegnu areb hager yalut silemiyayu new iko ye hareb ager yalachu belek ke dereja zik litaderg atechlim
@FanaYonas-in6jz
@FanaYonas-in6jz 9 күн бұрын
😢😢😢
@زمزمزمزم-ذ4ج
@زمزمزمزم-ذ4ج 5 ай бұрын
😢😰🔥
ሐረግ ክፍል 1
40:21
ለዛ
Рет қаралды 93 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 22 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
ለዛ
Рет қаралды 447 М.
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,8 МЛН
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 190 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 10 МЛН