የልደት በዓል መዝሙር ስብስብ The Loard's Birht day hymns

  Рет қаралды 210

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@ZemenayNega-rz1pu
@ZemenayNega-rz1pu 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አቤት ምን አይነት መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቦታው በኖርሁ ያስብላል😊😊😊😊😊
@asiku-e7z
@asiku-e7z 8 күн бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አለን እንኳን ለዚህ ቀን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ ❤
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
@ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 8 күн бұрын
እልልልልልልሎሎሎልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏🙏🙏ሼር
@Tsigeshlferaw
@Tsigeshlferaw 8 күн бұрын
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ እና የተገበራችሁ የተዋህዶ እንቁ ልጆች❤❤የደስ የይቅርታ አመት ይሁንልን
@astertbue5632
@astertbue5632 8 күн бұрын
አሜን አሜን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን ልልልልልልልልል
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 күн бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማም እኳን አብሮ አደርስን 🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@ሀገሬtube-t2t
@ሀገሬtube-t2t 8 күн бұрын
ዳኒዬ እንኳን አደረሰህ ወንድሜ መልካም ገና ይሁንልህ ወንድማለም እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ🎉
@madiyekoo
@madiyekoo 8 күн бұрын
Selam selam wandime berta gobez new yaberta kezih belayi
@me-ws7cm
@me-ws7cm 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን መልካም በአል
@gunatube12
@gunatube12 8 күн бұрын
እንኳን አደረሰን ❤ እሰይይይይይይይ እልልልልልልልልል
@kierkm5305
@kierkm5305 8 күн бұрын
እኳን አደረሰን አደረሳችሁ🎉 መልካም የገና በአል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 8 күн бұрын
ሰላም ክብረተየ በው ነቱ ቃለይሆት ያሰማለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@gunatube12
@gunatube12 8 күн бұрын
*የጌታ ልደቱ* እሰይ ደስ ይበለን በዓሉ መጣልን የጌታችን ልደት ቀኑ ደረሰልን ለኃጢአታችን ሲል ከሰማያት ወርዶ ከድንግል ማርያም ከሄዋን ተወልዶ መጣ ሊታደገን ስጋን ተዋህዶ የኩነኔው ዘመን አልቋልና አመቱ አድስ ፅሐይ ወጣ ደረሰ ሰዓቱ ስሙ ተለወጠ በምህረት ተተካ የጨለማው ዘመን በልደቱ ፈካ የነቢያት ትንቢት የገብርኤል ብስራት ይወለዳል ያሉት የአለም መድኃኒት ተፈጸመ ቃሉ ተወለደ ጌታ በከብቶች በረት መንገድን እያሳዩ ታዘዙ ከዋክብት ለሰው ልጆች ብሎ ሥጋን ተዋህዶ ተንከራቶ ሊኖር ደጋ ቆላ ወርዶ ሳይገባው መጣ እራሱን ዝቅ አርጎ ፍቅሩ ገደብ አልባ አምሳያ የሌለው በደልን ደምስሶ አለሙን ወደደው ገና ሲደርስልን ሲመጣ በዓመቱ በዜማ ይደምቃል ቅኔ ማህሌቱ ላንተ የተባለው ይቀርባል መስዋዕቱ ይደምቃል በእኛ ዘንድ የጌታ ልደቱ ወስብሐት ለእግዝአብሔር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር አሜን ሰናይ ምሽት መልካም_ምሽት
@Danshalomneba
@Danshalomneba 8 күн бұрын
ድንቅ ግጥም ።
@meseretendalew1626
@meseretendalew1626 8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseret5
@meseret5 9 күн бұрын
ሸርር ላይክ ወንድሜ
@meseret5
@meseret5 9 күн бұрын
ህፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅ ተሰቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል ኢሳ ፱፥፮ መልካም የገና በዓል ⛪🙏 እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማል
@Danshalomneba
@Danshalomneba 8 күн бұрын
አሜን
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 9 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ክብረዬ እንዴት አደርክ እንኳን አደረሰህ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልህ ዘማሪ መልእክት ያሰማልን ለአመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤🎉
@Danshalomneba
@Danshalomneba 8 күн бұрын
አሜን
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 9 күн бұрын
እንኳን አብሩ አድርስን
@tigtube2793
@tigtube2793 8 күн бұрын
" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።" (ኢሳ 9: 6) እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንልን።
@Danshalomneba
@Danshalomneba 8 күн бұрын
አሜን
የጥምቀት መዝሙሮች ስብስብ - Timket Mezmur Collection | Ethiopian Orthodox Timket Mezmur
59:32
ቤትኤል ዘ-ተዋህዶ / Bethel Zetewahdo
Рет қаралды 211 М.
ገና የልደት እና የጥምቀት መዝሙሮች ‼️ yeldet yetmket mezmuroch #kidanemhret_kuni
1:24:37
ኪዳነ ምሕረት ኩኒ ሚዲያ kidane mhret kuni Media
Рет қаралды 72 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
የቅድስት ስላሴ የመዝሙር ስብስብ #SILASE KIDST MEZIMUR COLLECTION
24:04
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 70
St.Michael Göteborg Eritrea orthodox ወረብ ልደት
14:47
Kidus Mikael Göteborg
Рет қаралды 1,4 М.
ՍՈՒՐԲ  ԳՐԻԳՈՐ ՆԱՐԵԿԱՑՈՒ ԲՈՒԺԻՉ  ԱՂՈԹՔՆԵՐԸ
53:45
Armenian Church in Moscow
Рет қаралды 670 М.
+ ጥምቀት መዝሙር | TIMKET MEZMUR
1:52:27
ORTHOMAR
Рет қаралды 33 М.