የደግነት መልኮች || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 25,425

Minber TV

Minber TV

2 жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
Copyright @MinberTV
t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...

Пікірлер: 65
@abdulkerim9693
@abdulkerim9693 2 жыл бұрын
የዒልም ባለቤቶችንም አላህ እድሚያቸውን ያስረዝምልን ከጤና ጋር
@ousman8519
@ousman8519 Ай бұрын
ወስፋታሞች አያፍሩም። ቀስፋታሞች ይተፋታል። ዳንሷን ነው ያየነው። ዳጃል ተመልሷል።
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j 2 жыл бұрын
ሀቢቢ ያረሱለላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችንንን ግን የሙሀመድ ኡመቶች እንከታተል እስላሚክ ሚድያወችን ውዶቸ የት እየዋልን ነው ግን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Жыл бұрын
ትክክል
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ኡስታዝ እድሜና ጤና አላህ ይጨምርሎት
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 ай бұрын
Masallah masallah masallah masallah masallah masallah Allah with you
@saraahemd9525
@saraahemd9525 2 жыл бұрын
አላሁ መሰሊ አላ ሀቢቢና ወአ ናቢይና ወሸፊኢና ሙሐመድ ሰለላሁ አሌይሒ ወሰለም
@musefasalo5918
@musefasalo5918 2 жыл бұрын
ሸክ አላህ እውቀቱን ይጨምርሎ እኔ እንደምወዶት አላህዬም ይውደዶት
@abdulkerim9693
@abdulkerim9693 2 жыл бұрын
የማይጠገብ የማይሰለች ፕሮግራም ነው በርቱልን ኸሚስ ምሽት
@ethiopia5726
@ethiopia5726 2 жыл бұрын
ኡስታዛችንን እዲሚያቸውን አላህ ያስረዝምልን
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@frymon6219
@frymon6219 4 ай бұрын
ማሻአሏህ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይር ያሸኽ አላህ ይጠብቃችሁ ጀሚዓ
@rehanhibrahim5834
@rehanhibrahim5834 2 жыл бұрын
አቦ ሚንበሮች ኸሚሶች ዉይይይ ደስስ ሲል ፖሮግራሙ
@habhabshi308
@habhabshi308 2 жыл бұрын
ባረካላሁም። ቢኩም
@semirraadem8390
@semirraadem8390 2 жыл бұрын
Allahuma seli weselem ala nebyna Mohamed kema seleyte ale Ebrahim eneke hamidu mejid ustazochachin Allah ytebqachu yareb Allah edma ke tena gar enmeglachu alen
@user-pz7ho7tj1t
@user-pz7ho7tj1t Жыл бұрын
መሸአላህ
@user-wd8mv3kg8s
@user-wd8mv3kg8s 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 2 жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@hayredinshefa7463
@hayredinshefa7463 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ።
@yhfy4358
@yhfy4358 Жыл бұрын
ሱበሀን አላ
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 жыл бұрын
Masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
አላሁመ ሠሊ ወሠለም አላ ነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ ወአላ ሠሀበቲሂ እጂማኤን አሠላሙ አለይኩም አህለን ወሠህለን ሚበሮች እኳን በሠላም መጣችሁ አህለን ወሠህለን ሸሀችን ባረካላሁ ፊኩም ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጥልኝ መሠሎቻችሁን አላህ ያብዛልን መሻላህ ተባርክ አላህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@rehanhibrahim5834
@rehanhibrahim5834 2 жыл бұрын
ሚንበሮች በፍቅር ነው እኮ እምንብቃችሁ አላህ ረጂም እዲሜና ጤናና
@hayatethiopian5592
@hayatethiopian5592 2 жыл бұрын
Rehanh lbrahimምን ዎጋ አለው እሚስም ስው የለም😢😢😢😢😢😢😢ሱበሀን አላሂ
@fatiyanasse5439
@fatiyanasse5439 2 жыл бұрын
Mashall allha yetabekachu bartu 👍👍👍
@shemsslaveallahsswtfollowr3674
@shemsslaveallahsswtfollowr3674 2 жыл бұрын
As.Wr.Wb አህለን ወንድም ሙሐመድ ጀማል!!
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አህላን ወሳህላን ኸሚሶች እንኳን ደና መጣቹ የኘ ምርጦች
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 2 жыл бұрын
ustazuna allah edmewotn yarzmew
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u 2 жыл бұрын
جزاخم الله خيرالله يردالخم يرب
@user-uz4ir7qx7u
@user-uz4ir7qx7u 2 жыл бұрын
ماشاءالله سبحان الله الحمد الله
@nasranasrahaji9131
@nasranasrahaji9131 Жыл бұрын
👍👍👍
@user-od4vh7dt1k
@user-od4vh7dt1k 2 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@abdulhamiddino2838
@abdulhamiddino2838 2 жыл бұрын
አላህ ከነሱ ያርገን አቦ ለረቢኡ ደሞ መሀመድ አወልን እጠብቃለው 🙏
@beyanmohammed7601
@beyanmohammed7601 2 жыл бұрын
Wel come
@user-we2kx7mn7d
@user-we2kx7mn7d Жыл бұрын
🎉
@user-gn6ej5vk2q
@user-gn6ej5vk2q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያሸክ አነጋገረወት አቀራርብውት ወላሂ አይጠገብም ሐያት እና አፊያ ይሰጥወት የኔአባት
@seidfentaw375
@seidfentaw375 Жыл бұрын
allah yagizachu wdoche
@yasminahmed4073
@yasminahmed4073 2 жыл бұрын
Aslmlykum komisch Begugut nawu yemtbkac welahi
@awelshamoro7713
@awelshamoro7713 3 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም አለሀ ይጠብቀችሁ እበከችሁ ትልቅ ሀጃ አለቢኝ ድአ አድርጉልኝ
@user-fp2lw6uu9m
@user-fp2lw6uu9m 2 жыл бұрын
አስላሙአለይኩምሚበሩችማሽአላህደስየሚልፕሮግራም ኡስታዝዱአያድርጉልኝ ንገሩልኝ
@mamemome8341
@mamemome8341 2 жыл бұрын
ልጆች ቁርአን ሲቀሩ ኡሰታዛቸው የግብረ ገብ ትምህርት ማሰተማር አለባቸው። አሰተማሪዎች ራሳቸው ጥሩ ሰነ ምግባር ያላቸው መሆን አለበት። የወላጆች ቀን በማክበር በልጅ አሰተዳደግ ላይ ወላጆች ሊከተሉ የሚገባ ባህሪ በኡለማዎች ትምህርት ሊሰጥ ይገባል። በዚህ ሁኔታ ያደጉ ሰዎች በሀገር ግንባታ ላይ ከፍተኛ አሰተዋጽኦ ይኖራቿል። አሁን ላይ በሀገራችን የተከሰቱት ጦርነቶች በመጥፎ ሰነ ምግባር የተገነቡ ሰዎች ውጤት ነው። ኢህሳን በሚል ርእሰ ያቀረባችው ዘገባ በየሳምንቱ በተለያዩ ኡለማዎች እንዲቀርብ ብታደርጉ ዘለቄታ ውጤት ያሰገኛል።
@muridaawole3305
@muridaawole3305 2 жыл бұрын
አህለን የኸሚስ ምሽት ድምቀቶች ሙሀመድ ጀማል አኩርፎዋል ልበል ወይስ ከፍቶታል ወይስ ደብሮታል ወይስ ምን ጠይቁልኝ እስኪ
@fjfh3625
@fjfh3625 2 жыл бұрын
Sheh hayat regem yaregw
@zabonuriy4
@zabonuriy4 2 жыл бұрын
ማሻ አላሕ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
ያረብ ሆድ ይብሳል
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ሁሡ አንድ አጎቴን ትመሥለኝአለህ አንተም እንደ አጎቴ ነው እምወድሕ ማሚእወድሕአለሁ
@jumaisrael7521
@jumaisrael7521 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡዝታዝ አላህ ይቀበሎት ከጥሩ ማብራራት ጋር ነው የሚነግሩን ።ማሻአላህ ተባረክ አላህ ።ጀዛከላሁከይረልጀዛህ።
@user-uv2ez3kp6e
@user-uv2ez3kp6e 2 жыл бұрын
ገልጸዋል ።
@hussenno3851
@hussenno3851 2 жыл бұрын
አላህ ከፍ ያድርጋችሁ አቦ!!!
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
አላህን ከመዘከር አንዘናጋ!! ✅ኢብኑ ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል ➯ዚክር ማለት ➯ቀልብ ➯ፊት እንዲሁም ➯የሰውነት አካል በሙሉ አብሪ ነው። ➡️ዚክር ማለት ለአንድ ባሪያ በዱኒያ፥ በቀብር፥ህይወቱና የቂያማ ቀን አብሪ ብርሀኑ ነው። 👇👇 ♦️سُبْحَانَ اللهِ ♦️الحَمْدُ للهِ» ♦️لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» ♦️اللهُ أكْبَرُ» ♦️سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» ♦️سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» ♦️لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» ♦️أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» ♦️لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምን ነገር እንሸምት ለዱኒያ ለአኺራ የሚጠቅመንን ፕሮፋይሌን በመጫን #subscribe ያድርጉ የነብያቶች ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ👍👍👍
@feyselridwan417
@feyselridwan417 Жыл бұрын
የሼኩ ስም??????
@naduahm3236
@naduahm3236 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸህ....መሀመድ ፈርጅ ከሸህ ከምንሰማቸዉ ትምህርቶች ወደ ነሽዳ ተቀይረዉ ባንተ ግጥምና ዜማ ማልቀስ እፈልጋለሁ
@sumeyasusu6217
@sumeyasusu6217 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@eexx2456
@eexx2456 Жыл бұрын
እሚያስለቅስ ርእስ አጥተሽ ነው ከመላው ኢስላም ውስጥ በነሽዳ የምታለቅሽው ያከሪም!!!
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ተርቭያ ? ትውልዴ ደሴ ነው ቤቴስቦቼ ግማሹ እስላም ግማሹ ክርስትያን ነው ብዙ ስለአስላም ሳልማር ከሀገር ብመውጣቴ ይቆጭኛ ግን ስለእስልም ክፋ ነገር ሲውራ ያቃጥለኛል
@user-ht7wq6nt5x
@user-ht7wq6nt5x 2 жыл бұрын
ተርብያ ማለት ጥሩ ስነምግባር ወይም ልጆቻችንን መልካም የሆነን ነገር ማስተማር ነው
@tesseberhan7947
@tesseberhan7947 2 жыл бұрын
@@user-ht7wq6nt5x አመስግናለው
@aymenseid3913
@aymenseid3913 2 жыл бұрын
@Tesse Berhanአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Жыл бұрын
😍😍😘😘😘
@mashallahtube3084
@mashallahtube3084 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/n2amZK2rm7B6rpI መጅሊስ ሙስሊሞችን እንጂ ኢስላምን የሚወክል ተቋም አይደለም!
@yimamseid8469
@yimamseid8469 5 ай бұрын
ማሻአሏህ
ቀልብ በኡስታዝ በድሩ ሁሴይን
29:32
Bilal Tv
Рет қаралды 46 М.
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 112 МЛН
አንድ መልክት
1:18
Hamza shifa
Рет қаралды 664
የለሌት ሶላት በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
18:17
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 21 М.
የታማኝነት ፍሬ |ኸሚስ ምሽት | #MinberTV
58:14
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 4 МЛН