የግድ ይሄን ማለፍ አለብህ | ከለውጥ ምቹ መሆን | How to Deal with Change|

  Рет қаралды 14,564

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@bettybamelaku
@bettybamelaku Ай бұрын
ትምህርቶች ገራሚ ነው ❤❤❤
@Fa2346ke
@Fa2346ke Ай бұрын
ኪሩቤል ያንተም ስጋና ጀዛህ አላህ ይክፈልህ, የእውነት እንዳንት አይነት ሰዎች ያብዛልን ለራስህ ባወቀው የኛ አካፈልከ ን ራሳችንን ድንቀየር እየረዳሀን, እናመሰግናለን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን❤❤❤❤❤ ቀናችንም፣ያማረ, ፍክት ያለ ቀን ይሁንልን
@Melke-g4l
@Melke-g4l Ай бұрын
አብዛኛውን ሕይወቴን በ Ego ነው የተ በላውት በጣም ብዙ opportunity loose አድርጊያለው till now. I'm suffering a lot because of my bullshit ego. በርታ ወንድሜ በጣም ነው ምወድህ
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf Ай бұрын
የዘሬ 3አመት ተለውጬ ከፈጣሪ በተች አንተን እንደምያመሰግን ተስፋ አልቆርጥም.ምገርመኝ ሶሻል ሚዲያ በመቀነስ የውስጥ ሳላም እያገኘው ወደ ፈጣሪም እየተጠገው ነኝ ማላት ይቻላል . thank you my hero brother.
@Hulumnegerlebegonew-m9s
@Hulumnegerlebegonew-m9s Ай бұрын
Explain well about ego?
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee Ай бұрын
🎉🎉 ዋው ኪራ እሚገርም ነው እኔ መጀመሪያ ደሥ አላለኝም ልመለስ ብዬ ነበር አዳዲስ ሰው መልመዱ ብቻ ብዙ ነገሮች ረብሸውኝ ነበር ኪራ ኢጎ ያልከው ትክክል ኪራ በርታ አሁን ላይ አዳብት አረኩኝ ለመድኩት🎉🎉🎉
@fifi-kt5ig
@fifi-kt5ig Ай бұрын
I’m listening this from 🇪🇷 and this is so amazing I have no words 😊 Thank you my bro
@elanet3250
@elanet3250 Ай бұрын
I strongly agree.❤
@user-hb6qg1mm8qmulu
@user-hb6qg1mm8qmulu 20 күн бұрын
ትምርትህ እኮ ይለያል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ🥰
@mayamslou
@mayamslou Ай бұрын
የእውነት አመሰግናለሁ በትክክለኛው ሰአት ነው ነው የደረስክርኝ ሁሉ ነገር ቦዶ በሆነብኝ ግዜ የእውነት ምን ማድረግ እዳለብኛ አላውቅም ለውጥ እፈልጋለሁ ግን ሁሌም አንድ አይነት ነገር ላይ ነው እራሴን የማገኝው ትልቁ ችግሬ ፍርሀት እደሆነ አውቃለሁ ሰወች ምን ይሉኛል ሲቀጥል ያለሁበት ሁኔታ ምንም ማድረግ የማልችለበት ነገር ውስጥ ስላለሁ ብቻ ከልብ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ🙏🙏🙏
@MihretuTadesse-c4p
@MihretuTadesse-c4p Ай бұрын
you are my #1 choice
@AlebachewTadie
@AlebachewTadie Ай бұрын
If we have ኢንተርኔት + ጤነኛ አእምሮ + ስማርት ስልክ that is all what we want! Thank you Kira
@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ Ай бұрын
.❤ ኪራዬ.wellcome🎉❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Ай бұрын
በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጡ በፍፁም ወደዋላ እንዳትሉ እሺ ኪራ ምርጥ!! እኛም እንወድሃለን!!❤❤❤❤❤
@BadelKefale
@BadelKefale Ай бұрын
አይ ኪራ የአንተ ትምህርት ብዙ ለውጠውኛል በርታልኝ
@Insight_Tube21
@Insight_Tube21 Ай бұрын
Keep it up kira ❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Ай бұрын
amazing brother 🙏
@Sitayehuteshome
@Sitayehuteshome Ай бұрын
Thankyou❤❤❤❤❤❤
@Selinaye-ሠሊና1429
@Selinaye-ሠሊና1429 Ай бұрын
NICE point Thank u!!!!!
@AmuYemaryam-r1r
@AmuYemaryam-r1r Ай бұрын
Kiraye nurln enamesegnalen...AA Silemetah desblonal
@Biniyam_Thrive
@Biniyam_Thrive Ай бұрын
ማግዝህ ነገር ካለ አለው ኪራ 💪
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 Ай бұрын
Kira bro thank you
@AbebaAbeba-ml4jb
@AbebaAbeba-ml4jb Ай бұрын
ምታስተምርበት ሂደት በጣም ይጣፍጣል ፍትፍት በለው እናመሰግናለን በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ይህ ትምህርት ለሱ ጠቃሚ ነበር ግን እንዳልክለት አችልም ያልኩትና ይበልጥ የማዳክመው ስለመሰለኝ እያዘንኩ ተውኩት
@millala7327
@millala7327 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ኪራ እንድማግኘክ ተስፋ አደርጋለው በርታልኝ ብሮ
@mayamslou
@mayamslou Ай бұрын
የእውነት አመሰግናለሁ በትክክለኛው ሰአት ነው ነው የደረስክርኝ ሁሉ ነገር ቦዶ በሆነብኝ ግዜ የእውነት ምን ማድረግ እዳለብኛ አላውቅም ለውጥ እፈልጋለሁ ግን ሁሌም አንድ አይነት ነገር ላይ ነው እራሴን የማገኝው ትልቁ ችግሬ ፍርሀት እደሆነ አውቃለሁ ሰወች ምን ይሉኛል ሲቀጥል ያለሁበት ሁኔታ ምንም ማድረግ የማልችለበት ነገር ውስጥ ስላለሁ ብቻ ከልብ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ
@elsabettadele5476
@elsabettadele5476 Ай бұрын
Thanks dear 3:56
@SalamaTadese
@SalamaTadese Ай бұрын
ተወዳጅ አንደበት ኪራዬ ❤የኔ ፀይም ከለር
@mubarekabduselam1151
@mubarekabduselam1151 Ай бұрын
You are No 1 for me😢
@dereshoro-zp1lu
@dereshoro-zp1lu Ай бұрын
አመሠግናለሁ ኪራ በብዙ እያስተማርከኝ ነዉ
@ZeenatOmar-o5m
@ZeenatOmar-o5m Ай бұрын
ለትምህርት በጣም አመሰግናለሁኬራ ወንድሜ🎉🎉🎉
@LidsamYo
@LidsamYo Ай бұрын
Thankyou kira
@GoAsd-bc1uc
@GoAsd-bc1uc Ай бұрын
Thank you 😊
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
ግሩም ❤❤❤❤ ትምህርት
@mazigaltewahdo9079
@mazigaltewahdo9079 Ай бұрын
እንኳን ብሰላም መጣህ ኪርያ ወንማችን
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 Ай бұрын
Wow keep it up ❤
@YefikirMihiret2
@YefikirMihiret2 Ай бұрын
Wwwwoo Kurbela Bexami Melakm Temarate New Yakafaleken
@tiktokethiopian3011
@tiktokethiopian3011 Ай бұрын
Thank you kira ❤
@Usama-ds2ww
@Usama-ds2ww Ай бұрын
Kira thanks
@Yirga-i9q
@Yirga-i9q Ай бұрын
des yemil hasab new enamesegnalen bizu gize hasab setcheh alawukm bezih video bizu ashashleh metitehal 🙏
@mubarekabduselam1151
@mubarekabduselam1151 Ай бұрын
Thank you bro❤
@BadelKefale
@BadelKefale Ай бұрын
ኪራዬ ይህ ሁሉ አልፎ ነገ ነገሮች ተስተካክለው ከቤት እጋብዝህ ይሆናል !!
@EthioRoadsTube
@EthioRoadsTube Ай бұрын
I have a great respect for you my country son.
@yoelbelay6979
@yoelbelay6979 Ай бұрын
You have to do podcast in English bro…you have to open other Chanel in English language and give good energy to all over the world..from Eritrea 👍👍
@JemalNuru-y7j
@JemalNuru-y7j Ай бұрын
Welcom my one bro
@DesalgnKefle
@DesalgnKefle 27 күн бұрын
በእጅጉእኗመሠግኗለን 🙏 ጥሩሀሣብነው ያካፈልከን፡
@ChalewWudma
@ChalewWudma Ай бұрын
አመሰግናለሁ kira❤❤❤
@billaancha8394
@billaancha8394 Ай бұрын
Thank you very much Kira ❤
@Reta-qb9xk
@Reta-qb9xk Ай бұрын
ኪራ እጅግ በጣም🙏🙏❤️❤️
@AEeditz1
@AEeditz1 Ай бұрын
W setup man
@EsihakIsac
@EsihakIsac Ай бұрын
Shukren kira
@abc12452
@abc12452 Ай бұрын
የኔ ውድ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን
@MkMintwab
@MkMintwab Ай бұрын
Enem betam nw mwedeh
@MeseretKinde-j8o
@MeseretKinde-j8o Ай бұрын
አረ ኪራ ከማዳም እናልጆቹ እናከ አሮጊት ጋር እንዴት ትግስት አድርጌ ልኑር ስራልኚ ጨጕራ በሽተኛ ሆነ በስማም የምር ወይ አይሞላ እፍፍፍ የምር ያንተ ትምህርት በጣም ነው ሚመቼኚ ከማይሆን ፍቅር ዉስጥ ወጥቻለው ባንተ tank you so much 🙏
@Mersal-x4v
@Mersal-x4v Ай бұрын
እኔ ራሡ ከአሮጊት ጋር ነው እምሠራ ትግሥቴ አልቋል ወላሒ አሁን ላይ ፀባየ ሙሉ ለሙሉ ተቀይሯል ከመታገሤ ብዛት በጣም በሥጩና እብድ እብድ እሚያጫውተኝ ሁኛለሁ አሁን ላይ ማንም ጋር አልግባባም ሥራውን ትቸ አሎጣ ሥራ የለም ሥራ ፈቶ መቀመጥ በጣም ከባድ ነው እሥኪ ምከሩን አሁንሥ ሣጋሁ በራሤ ላይ ኡፍፍፍ
@MeseretKinde-j8o
@MeseretKinde-j8o Ай бұрын
@@Mersal-x4v አይዞሽ እማ እኔም አልወጣ ሥራ ባይኖር ብዬ ሰግቼ ነው ዱባይ ሥራ የለም ይላሉ ግን አይዞሽ እሺ እማ ዱአ አድርጊ 🥰
@EphremShura-u2y
@EphremShura-u2y Ай бұрын
Thanks kira❤
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y Ай бұрын
ኪራየ የኛ ወድም እኮን መጣህልን ምርጥየው ሠላምህ ይብዛልኝ
@ShewaNigusse
@ShewaNigusse Ай бұрын
Explain More about ego
@YabsraWondimu
@YabsraWondimu Ай бұрын
Kira the best👌👍🙏
@ጦይባ-ሸ6ከ
@ጦይባ-ሸ6ከ Ай бұрын
ግሩም ትምህርት በርታልን❤❤❤❤❤
@Netsanet-m1e
@Netsanet-m1e 17 сағат бұрын
ትለያለክ የምልክ በምክንያት ነው❤❤❤
@EkaAli-e1m
@EkaAli-e1m Ай бұрын
Wel come kira 👋
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs Ай бұрын
My kira❤
@haymi_Tub2419
@haymi_Tub2419 9 күн бұрын
Good bro 🦋🎉
@MaheletTesfaye-d1j
@MaheletTesfaye-d1j Ай бұрын
🙏🙏🙏
@lulululu3892
@lulululu3892 Ай бұрын
ኪሩ የልብ ነህኮ❤
@muhammedahmed1053
@muhammedahmed1053 Ай бұрын
Tnx bro
@semisumisumi6010
@semisumisumi6010 Ай бұрын
Shukren
@Yosef-birra
@Yosef-birra Ай бұрын
ቆይ እንዴት ነው የሰዎችን ስሜት የምትረዳው wow በጣም ደስ ይላል 😢❤❤እኔም የሰዎችን ስሜትና ችግራቸውን መረዳት እፈልጋለሁ በነገራችን ላይ የ11ክፍል ተማሪ ነኝ ችግር የለውማ ትምህርቶችን ብሰማ? ለማንኛውም በረታ ስለ egoም ይስራልን ለጥያቄዬም መልስ ካልደበረህ thanks for all
@kirubelahadu
@kirubelahadu Ай бұрын
Beftsum yelewim endewm more arif edme lay new yalehew
@Yosef-birra
@Yosef-birra Ай бұрын
Esi
@Gezahegn-m4t
@Gezahegn-m4t Ай бұрын
❤❤❤
@حياةامعبدالمجيد
@حياةامعبدالمجيد Ай бұрын
ትችላለህ።
@SsSs-cu5zs
@SsSs-cu5zs Ай бұрын
kirubel ❤❤❤❤❤
@Mesi_25
@Mesi_25 Ай бұрын
Kira❤🎉
@Gal-shire23
@Gal-shire23 Ай бұрын
Selam kirayo ❤😊
@Fricklulseged
@Fricklulseged Ай бұрын
Kiraye endet nw agechek mawerat mechelew S.A negn ebakehe erdatak yasfelgegnal!
@ዜድመሀመድ-ኸ1ዐ
@ዜድመሀመድ-ኸ1ዐ Ай бұрын
❤❤እኳን ደህና መጣህ
@BeletuGirma-x4f
@BeletuGirma-x4f Ай бұрын
Fetari gare yalne genuninte😢
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Ай бұрын
እሽ ኪራ❤
@kidistSh
@kidistSh Ай бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቅህ ኪራ
@abelgashaw767
@abelgashaw767 Ай бұрын
hulem endasgeremkegei new emigerm knowledge ena skill alek fexari kezi belay chemero yisxek bexam amesegenialew. lemn gn andande live eye gebak anaweram detail?
@fakesmilebad
@fakesmilebad Ай бұрын
Intro ayasfelgm bay negn
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae Ай бұрын
ኪራዬ❤
@Werert-g1t
@Werert-g1t Ай бұрын
አይ ኪሩ ጥፋትህ ቪዲዎ ማሳጠርህ ጣፋጭ አደበት ገራሚ ሀሳብ አስተዋይ ልብ ነው ያለህ ትምህርቶችህ በጣም አስተዋይ አይኪሩጥፋትህቪዲዎማሳጠርህጣፋጭአደበትገራሚሀሳብአስተዋይልብነውያለህትምህርቶችህበጣምአስተዋይእንድሂ ን አግዘውኛል
@Sinankef
@Sinankef Ай бұрын
Ewunt yalhubet huneta nw walhi wendeme menem lenegebaba alchalnem ke rase gar ye wusten nw yawerakew 😢
@HayatMensur-y4g
@HayatMensur-y4g Ай бұрын
wedme ategebe yalek yakl new nggrochk wste migebut fetari edmekn yarzmew
@ጦይባ-ሸ6ከ
@ጦይባ-ሸ6ከ Ай бұрын
ላይክ ይገባዋል❤❤❤
@Renikolouyret
@Renikolouyret Ай бұрын
ኣመሰግናለሁ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinetmohamed9651
@zinetmohamed9651 Ай бұрын
enkuwan dehna meta AA kiraye
@BehayeluBirhanu
@BehayeluBirhanu Ай бұрын
ለተማሪዎች ሰራልን
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@saraalmuewntnewbmatgizaqer6308
@saraalmuewntnewbmatgizaqer6308 Ай бұрын
ሰላም ኪዱ ሁሌ ክልቤ ነው ማዳምጥ ግን ቶሎ ነው ምጨርሰው ትንሽ እርዘም አርገው
@tybatube-t9v
@tybatube-t9v Ай бұрын
አቢኒን አሶየን
@NuraAwal
@NuraAwal Ай бұрын
እኔ ግን ሁሌም መለወጥ የቀተኝ ነገር ለራሴ አድ ልብስ እኳን ሰልቀይር ላሌሎቹ ነው መስበው ለሌሎቹ ነው ምሰጠው የሌለው መስጠት በጠም የስደስተኛል ግን እኮ ለኔ ምንም ሰይተርፈኝ😢😢
@leotedi-s2k
@leotedi-s2k Ай бұрын
Kira adnakik negn
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ Ай бұрын
ኪራየ ስጠብቅህ ነበር
@DesalgnKefle
@DesalgnKefle 27 күн бұрын
ኸርለምን ጎበዝ
@DesalegnAbrha-g1h
@DesalegnAbrha-g1h Ай бұрын
Self steam
@SeadaEndris-x9v
@SeadaEndris-x9v Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElisabeteAbebe
@ElisabeteAbebe Ай бұрын
Ahun. Mnm. Malet. Alfelgm. Tankiw. Erasen. Bemehone. Destega neg.
@SidayesGale
@SidayesGale Ай бұрын
Zim blo yichenkengal timhrt aygebangm min larg 😢😢😢😢
@introductiontoprogrammingw7697
@introductiontoprogrammingw7697 Ай бұрын
TikTok akum social media kens.ireft wused irashn sebsib.
@Hayat-k7r
@Hayat-k7r Ай бұрын
ኪሩጠፈህብን አዲሱ መንገድ እዴት ናዉ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
አወ በራዘር ሰደት ደከሞናል ግን ካልሰሩ ለወጥ የለም
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
بتحب بطريقتك ولا طريقتهم؟
12:15
usef walid
Рет қаралды 14 М.
ሴቶች ብልጥ ናቸው….... ለወንዶች ብቻ..
22:47
Ahadu podcast
Рет қаралды 24 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН