የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ ሂደት እሁድን በ ኢቢኤስ ከ ዶክተር ሳሙኤል ጋር | Hip Replacement in Ethiopia Dr Samuel on EBS

  Рет қаралды 1,024

Dr Samuel Hailu - Orthopedics in Ethiopia

Dr Samuel Hailu - Orthopedics in Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 9
@endalkhbelete3749
@endalkhbelete3749 8 ай бұрын
Dr. Samuel is very humble and professional. I love how he treats his patients. Waiting for the best time to get an elbow surgery with you. Proud of you.
@AddisAndu
@AddisAndu 3 ай бұрын
አድራሻ የትነዉ??
@zula983
@zula983 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ አልወደኩም እድሜ 30 ቤት ነው ያለሁት አረብ ሀገር ነው እናም ዳሌዬን ያመኛል ከጀመረኝ 3 አመት ነው አሁን ግን ህመሙ እየባሰብኝ ነው ጓደኞቼ የስራ ብዛት ነው ይሉኛል መላ ጠፋኝ
@sekinamuzemil9576
@sekinamuzemil9576 5 ай бұрын
ከአላህ በታች ሆነክ ለሰዎች ህይወት መቀጠል ምክንያት ስለሆንክ ከራሴ ጋር ሆና ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች፡፡ አባቴንም እንደራስህ ህይወት ተጨንቀህ የተሳካ ቀዶ ጥገና አድርገህለት ህመሙን ስላስወገድክለት በጣም እናመሰግንሀለን❤ አላህ ይጠብቅህ 🙏 Thanks Dr Samuel
@fetiyahassen3656
@fetiyahassen3656 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ሳሚ ሂዜውን ባላስታውስ አንተ ጋ መጥቼ ታይቼ ነበር በጣም ጎበዝ ጀግና ዶክተር ነህ እኔ የ ሉፐስ ተጠቂ ነኝ ያኔ ቶታል ሂፕ ሪፕለስመንት ያስፈልግሻል ተብዬ ነበር በሰአቱ ከፍራቻ ምክንያት ሰርጀሪውን ተውኩት አሁን ለመሰራት በወሰንኩ ሰአት ደግሞ የ PTH መጠን ከፍተኛ ነው ወደ 1900 አካባቢ ነው እንዴት ላድርግ
@HananMohammed-zn6nt
@HananMohammed-zn6nt 5 ай бұрын
Please Enate tamabegnalech wagawen ngerugn andu ydale anget new yteseberew please 😢
@yibeltalaemiro1675
@yibeltalaemiro1675 7 ай бұрын
አድራሻ ብትፅፉልን
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 7 ай бұрын
እኔም ዳሌየንበጣም ያመኛል ግታ ከታችኛው የወገቢ ክፍል ነው እሚጀምረው በጣም እሚመኝ እዳሌላይነው ከስከግሬ ድረስይወርዳል እስከውስጥ እግሬ ያለሁት በስደትነው ሱስትግዜ በሲድታየሁ ካድበኩል አጥትሽ ትንሽ ቀረብ ያለነው አሉኝ እናአሁንየሂ ምንሊሁን ይችላል የነርብ ወይስ የዳሌ ችግር 😢
@gezegeze6045
@gezegeze6045 5 ай бұрын
መሉ ዳላ መገጣጠሚያ ቅየራ ህክምና ወስጄ አሁንም አልፎ አልፎ እግሬ ላይ ድካም ህመም አለ ለሁለተኛ ጊዜ ቅየራ ይቻላል ወይ ሌላው እንደ እግር ላይ መቀመጥ ፈጠን ብሎ መሄድም አልችልም እና ማስታገሻ እየወሰድኩበት ነው የምኖረው ምን ባደርግ ጥሩነው
Ethiopia | Total Hip Replacement in Addis Ababa, Ethiopia - Dr. Sami on Fana TV
34:04
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Рет қаралды 6 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 63 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 18 МЛН
Total Hip Replacement, ሙሉ የዳሌ መገጣጠሚያ ቅየራ።
11:59
بث مباشر | أرشيفهم وتاريخنا... الأرض كيف ضاعت؟
3:56:12
AJ360 - الجزيرة 360
Рет қаралды 164 М.
Introducing Ethiopian Capital Market - With Brook Taye - S07 EP64
2:24:24
Magnificent Three: Cities that Shaped History
3:29:21
Best Documentary
Рет қаралды 2 МЛН
Ethiopia፡ Hip Joint Problems | Treatment | Prevention | Addis Ababa - Dr. Sami On ETV - Part II
18:13
ዶ/ር ሳሙኤል ኃይሉ - አጥንት ህክምና በኢትዮጵያ
Рет қаралды 3,9 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 63 МЛН