የዳሌ ስፋት...

  Рет қаралды 88,068

Handeri Tube

Handeri Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 7 ай бұрын
በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@እሙ-ጨ3ጘ
@እሙ-ጨ3ጘ 2 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ስወድሽ ግን ሁፍ ዘመንሽ ይባረክ ለምልሚ ጌታ ልጅሽን ከክፉሁ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግልሽ ተያቸው የሰው ወሬ ያሰለቻል 😍😍
@mahletmamo1390
@mahletmamo1390 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ጥሩነታችንም ምቀኛነታችንም ችግር ነው የሆነብን ተተረማምሶብናል በ26 አመቴ ሁሁሁ አታገቢም ሲሉኝ እረ ጎደኛ አለኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ስል ቆየውና በ28 አመቴ አገባው አትወልጂም ሲሉኝ በ30 አመቴ ወለድኩ አጋጣሚ ባለቤቴ ወደ አሜሪካ ኤደ አዪዪዪዪ አትደግሚም ነበር እድሜ ይኤዳል አሉኝ እኔም ጥሎብኝ ግዙፍ ነኝ ላየኝ ሰው የታላላቆቼ ታላቅ ነው ምመስለውከዛ በ 3አመቱ ሲመጣ ሁለተኛ ልጄን አረግዝኩ (ወለድኩ) ደሞ መቼ ነው ሚወስድሽ የዘንድሮ ወንዱም ሴቱም አይታመንም እያሉ ያቆስሉኝ ጀመር ይኤኔ እዛ አንድ አስቀምጦ ይሆናል መቼም ፆሙን አያድርም ይሉኛል::ሁሉንም እንዳመጣጡ እየሸኘው አያልቅ የለ አልቆ ኤድኩኝ ከ3 አመት በኃላ ቤተሰቤን ላይ ወደ ኢትዮጵያ ብመጣ እረረረረረረ እዚ ይሻልሻል የሰው ሀገር አሉኝ ጉድ እኮ ነው እናተዬ ይኤ አጉል ምንዘባርቀውን ባህላችንን እንተወው ደስም አይልም ::
@katihalala3201
@katihalala3201 2 жыл бұрын
Anchi ande aynte tarki
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@emutube3854
@emutube3854 2 жыл бұрын
migerm new egna sewuch eko
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 жыл бұрын
የምር ቻይ ሰው ነሽ ይህን ሁሉ የሃበሻ አፍ መሸከምሽ እኔ ብሆን ካንዱጋ ተጣልቸ ነብር ሕቡሽ በማያገባን መግባት እንወዳለን ለዛ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ወንድም ይሁን ሴት ብቻ እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጥ አበሻ ማዛግ ነው ነው ስራው የማይመላከታቸውን መዘባረቅ ለሰው አዕምሮ አይጨነቁ አዬዬዬ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 жыл бұрын
እግዚያአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ የኛሰው በሁሉ ነገር አስተማሪ መሆን ይፈልጋል
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
በሻቱዬ አንቺ ውብና ቆንጆ ነሽ።የሰውን ሀሰብ መቀበል የሚጠቅምሽን መርጠሽ መውሰድ ትችያለሽ።ነገር ግን አንድ ሀቅ አለ ውፍረት የሚያመጡብን የጤና ችግሮች አሉና ።አመጋገባችንን በማስተካከልና እስፓርትን በመስራት ጤንነታችንን ለመጠበቅ ብንሞክር ጥሩ ነው።የሰውነት ከልክ በላይ ክብደት ካለን ከሀኪሞ ጋር በመነጋገር በመመካከር ብንቀንስ ለጤንነታችን ጥሩ ነው።በተረፈ በርቺ ሰላምሽ ይብዛ።
@aviya5907
@aviya5907 2 жыл бұрын
እግዛብሄር የሚጠቅመን ነው ሚሰጠን ። ለምንድነው ሰው መስራት በማይችለው በእግዛብሄር ስራ ለምን ጣልቃ ይገባል? ልቦና ይስጠን ! አንድ እንኳ የሌለው አለ እይደል !!!! እነሱንም እግዛብሄር ያስባቸው።
@susutube6227
@susutube6227 2 жыл бұрын
የደስ ደስ ያለሽ ምርጥ እናት ነሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@kedirabrahim7811
@kedirabrahim7811 2 жыл бұрын
Keep it up ...... Jabaadhu....!!!
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 жыл бұрын
Beshe konjo siwedesh eko enquan mariyam marechish degmo ethiooiawunetsh yisebegnal tebareki
@freneshteshome7186
@freneshteshome7186 Жыл бұрын
ወይኔ እ/ር ይስጥሽ በጣም ነው ያፅናናሽኝ በሼ ማርያምን በተለይ የጡቱ እና በcs ሊያሳብድኝ ነው !
@milan8639
@milan8639 2 жыл бұрын
Gin eko beshatu anchi edilegna silehonsh nw sintu eko 1 teyaki yelelew bichegna sew ale 🥲I love u so much in anyway ❤️
@melansinane4911
@melansinane4911 2 жыл бұрын
የተናገርሽው ሁሉ የአራስ ቤትሽ ቆይታ እውነት ነው እኔም አልፌዋለው ከባድ ነው የሰዉ አስተያየት የመጀመሪያ ልጄ ሴት ናት ቀጥሎም ሴት ወልድኩ ከማይረሳኝ ጠያቂዬ አሁንም ሴት ለምን ያለችኝ አረሳም። ዋናው እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይሰጠን ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው።
@helenabera4942
@helenabera4942 2 жыл бұрын
ያራስነትሽ ጊዚ ብዙ ነገርነ ታሳልፊልሽ በጣም ጥሮ ሰውች አሉ ጥሩነታቸው እመምሽን እየታመሙ ጭንቀትሽን እየተጨነቁ ከጠበኩት በለይ የሆኑልኝ ብዙ መልካም ትምህርትን ያስተመሩሻል ነገ አንቺ የወለደችን ሴት ከርግዝናዎ ጀምሮ አንዴት መነከባከብ እንዳለብሽ ተማሪበቻዎለሽ መግለፅ ከምችለው በላይ ጥሩ የዋሉልኝ ሰዉች አሉ ሁሊም አመሰግናቸዋለው እኔ ለሌሎች እህቶቼ መልካምን ነገር እዳደርግ አስተምረውኛል ተቃራኔ መጥፎ ነገር ተናግረው የሚስቀይሙ አሉአንቺ ስታወሪ የራሴን ነገር ምታወሪ ነው የመሰለኝ እኔም የመጀመሪያ ልጄን አላጠባውም ነበር በሰርጀሪ ነው የወለድኩት እና ሰዉ የሚናገርሽ ነገር አንዳዴ በጣም የሚጎዳ ንግግር ይናገርሻል አለማጥባትሽ ብቻ ሰይሆነ በሰርጀሪ መዉለድሽ ያንቺ ጥፈት አውቀሽ ለሺብሽ ብለሽ ላለማማጥ ብለሽ ብቻ አኔ በአረስነቴ በጣም የጎዱኝ ሰዉች አሉ በንግግር አንዳንዴ የወለድሻቸው ልጆች ያንቺ አይመሰላቸውም 2ኛ ለጄን ስወልድ አጠባ ነበር እና ጡት በቻ ነው የመትሰጪው ለምን ጡጡ አስለምጂ እነዛው ሰውች ተላንትና ባለማጥባትሽ የሚወቅሱሽ የነበሩ እንዴት ነው የወለድሽው በፋሽናቹ ነው የወለድሽ አሆንም ሴት ልክ ወንድ ስትወልጂ እንኳን ከቤተሰቡ ተቀላቀልሽ በየጊዚው መጥተወ ተናግረውት የሚሄድት ነገር ሊጎዳሽ እነደምችል ማሰብ ይኖርባቸዋል ለምን በርግዝናሽ ጊዚ ብዙ ነገር አሰለፈሽ ነው የመጣሽው አረስነትሽ ደስ ብሎሽ ማሳለፍ አለብሽ ኖረሽም አለኖረሽም ልጅሽን ዎጋ ከፈለሽ መታሳድጊው አንቺ ነሽ መልካም መናገር ና መስራት ለረስ ነው እጅግ ብዙ ነግር ተናግረው ሲያስቀይሙኝ መልስ የማለሰጣቸው ቤቴ ስለመጡ እነሱን ላለማስቀየም ነው እነደዚ አይነት ሰውች ልብ ይስጣቸው !!!
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 2 жыл бұрын
እንኩዋን ማርያም ማረችሽ መልካም የእናትና የልጅ ጊዜ::!!!(*!*)🙏🙏🙏
@fanalulu8518
@fanalulu8518 2 жыл бұрын
Enanee degemo ere besebam alwofershem beyeege tegojalshe. Cheger newo ache yemeseleshen newo mareg yalbeshe❤️❤️
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 жыл бұрын
Nice to see you again. Congratulations.
@umumohammed1144
@umumohammed1144 2 жыл бұрын
Wuyyyy yelban new yetenagerahiw. Enama benesu mknyat lijan hulu eskemtlat dersha neber.....
@tsehaykassa2911
@tsehaykassa2911 2 жыл бұрын
ውይ የኔ ውድ እኔም አራስ ነኝ ያልሻቸው በሙሉ እኔ ላይም ደርሰዋል። ግን የሚለየው የኔ ውፍራም አደለሁም እዴውም ቀጠን ስለምል ሰወች እባክሽ እራስሽን ጠብቂ፣ በደንብ ብይ ጠጭ ይላሉ። ሌላው ጎረቤቴም አራስ ናት እና እሷ ወፍራለች ከሷ ጋር ያነፃፅሩኛል ውይ ኡፍፍፍ...ውይ ብቻ ብዙ ነው በሼ ያስጨንቃል እራስ ምታት ነው።
@Ethioblox
@Ethioblox 2 жыл бұрын
የማጥባት ጉዳይማ ተይው ማጥባት እኮ ከመላው አካላዊና ስነልቦናዊ ደህንነትና ጤንነት ጋር ይገናኛል ያልገባቸው ነገር i feel you አራስ ቤት ውይይይ
@kaayyoogoota4230
@kaayyoogoota4230 2 жыл бұрын
አቃቅር ለማውጣት የአንችን የኑሮ ሁኔታ ለማየት ነው የሚመጡት 😡የእግዛብሔር ጥበቃ አይለይሽ የእኔ ቆንጆ
@bezawittekle4553
@bezawittekle4553 2 жыл бұрын
የምር ነው ግን ደስ የምትይኘ በርቺ
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
ስታምሪ እንኳ ማርያም ማረችሸ
@bisratabahana127
@bisratabahana127 2 жыл бұрын
😂
@aasala2807
@aasala2807 11 ай бұрын
ሴት ማለት በረከት ሀብት ጤና ሰላም እናት ህእት ሀገር ወዘተ፡ሴት የወለደ ተባረከ።
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ
@ፍቅርያሸንፋል-ሠ7ጸ 2 жыл бұрын
ወይ የኔ ውድ ያቺ ቀላል ነው የብዙ እህቶቼ ችግር አታገቢም አትወልጅም ? የሚባሉት ይሄ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ምን ያርጉ ለማንኛውም ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
Bareduukoo waqayyoo mucaa ke siif haa gudisuu ⚘ Wanitaa Namii jedhuu in dhagayiin wanitaa waqayyoo isaa siif kenaa amen jedhaa fudhadhuu kunaa kenaa waqayyooti ina gudanii ijoollee Nagadhanii hikamuu keti hadhitikoo ⚘
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Erre bizu tariki ale yenenati ..gud newu miserawu .
@saidyanurhussen6510
@saidyanurhussen6510 2 жыл бұрын
Behse sweet sewedshe❤❤❤
@askask1300
@askask1300 2 жыл бұрын
Baga nagani desse Harme too jecha Nama hin dhageyini rabbii Sifi haa gudisuu 💞💞💞💞
@lovepower1440
@lovepower1440 2 жыл бұрын
🙏🏾💖🙏🏾 enequan geta redash Konjo,
@eyerusalemmezgebu7549
@eyerusalemmezgebu7549 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ አንደበትሽ ስነምግባርሽ❤️ እኔም እናት ነኝ እና ብዙ ነገሮችሽን ለመኮረጅ ተገድጃለሁ። ሚገርምሽ የመጀመርያ ልጄ ላይ ጠያቂ ባልመጣ እስክል ድረስ በጣም ብዙ አይነት አንች እንዳልሽው 🙃🙃 ያስጨንቅ ነበር። ተባረኪ🥰
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
እሚገርም ነገር ነው። እንዲህ አይደል የኖርነው እስቲ ይሁን ብሎ ዝም ነው። ልጆችሽን ያሳድግልሸ
@rabiaarr2823
@rabiaarr2823 Ай бұрын
ሰውን የራሱንአያይም ለሰውሲናገርአያስተውልም እኔ ከምጠላውነገርአንዱ ምንወለድሽየሚልጥያቄ ተደጋጋሚሴትሲወለድ ወንድምቢሆን አሁንም ሴትናት. አሁንም ወንድ ነው የሚሉትነገር ይሰመርበት ሰው ዘጠኝ ወር በሁዱ ምንእንዳለ አያውቅም በዚህገለም ሰውአውሬበሚወልድበት ግዜ ስንትአካለጎደሎበሚወለድበትግዜ. እንዲህአይነት ጥያቄ ተገቢነውአልልም. ዋነውነገር ሰውሆኖከነሙሉጤናው መገኘቱ ነው እናትምሆነችአባት ወንድናሴትየማድረጉስልጣኑየለቸውም.
@hilifalemayehu5984
@hilifalemayehu5984 2 жыл бұрын
U spoke my mind 😁 በተለይ ደግሞ አዲስ እናት ስትሆኚ 🙈
@tigistjemal9444
@tigistjemal9444 2 жыл бұрын
ሁላችንም እነዚህ ያልሻቸው ነገሮች ገጥመውናል በሼ መቼስ የሚያዘውን ይዘን ሚጣለውን ካልጣልን ትንሽ አስቸጋሪ ነው ። በፊት ከኋላ የምንሰማው አሁን ፊት ለፊት ይነገረናል። ሁሉ ጠላት ባይሆኑም የምቀኝነቱ መንፈስ ግን የአገራችን በአብዛኛው ሰው ላይ እንዳለ ያስታውቃል እጅግ በርትቶ የሚያዋጣን ቅንነትን እንዳንጥል መጠንቀቅ ነው ብዬ እላለሁኝ ። ከዚያም መፀለይ!
@luluyonas9405
@luluyonas9405 2 жыл бұрын
እኔ በጣም አድናቂሽ ነኝ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል እኔም እንዳጋጣሚ ሆኖ የመጀመሪያ ልጄን ብዙ አላጠባሁም እና የሚደርስብኝ ወቀሳ አንዳዴ አለቅሳለው ደሞ ከቅርብ ቤተስቦቼ ነው ትችቱ እረ ጭራሽ በcs መውለድ ብዙም የልጅሽን ፍቅር አታቂውም በለውኝ ቁስሌ ሁሉ እዳዲስ አመመኝ ።
@handeritube
@handeritube 2 жыл бұрын
እንዲህ ያለውን አስተያየት መቀበል አይገባም እንዳልሰማሽ ማለፍ ነው 😊
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ በሻቱዬ ይሄ በራሱ እንደ ባህል በእንክብካቤ ያቆየነው በማያገባን መግባት ነው እኔማ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደፊት እንዳጨቀጭቁኝ ብዬ በር ላይ እለጥፋለው 🤓
@DM-qo5sy
@DM-qo5sy 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@amakelechgebrehiwotashagre2204
@amakelechgebrehiwotashagre2204 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ♥🇧🇴💋♥💋🌹🌷💐እንወድሻለን 🌺🌺🌺💖🌺💖🌺
@brehanubrehanu1996
@brehanubrehanu1996 2 жыл бұрын
Yegnan nager endaw zmmmmmm bca naw emeshalew enij wuuuuuye amlaka betam yekbdale
@wsawsea677
@wsawsea677 2 жыл бұрын
በሹዬ የኔ ቆጆ ስወድሽ የኔ ደርባባ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@yabsiratarekegnyabu7686
@yabsiratarekegnyabu7686 2 жыл бұрын
Anchis mndnew mtargiw steyki ?
@hawaali8775
@hawaali8775 2 жыл бұрын
የኛ ሀገር ሰዉ ከቤቱ አልፎ የሌላው ሰዉ ቤት ማስተዳደር ይፈልጋሉ ምክር ሳይሆን ከቅንተዉብሸ ነው ካንቺ እናዉቃለን ለማለት ነው በጣም ትግሰተኛ ነሽ
@bintsied6276
@bintsied6276 2 жыл бұрын
ሀበሻ እኮ 😃😃😃😃😃😃😃አይምከር
@user-gu3cc9gv7x
@user-gu3cc9gv7x 2 жыл бұрын
Yeleben nw yetenagershew thanks beshe koo
@feyisabunagemeda269
@feyisabunagemeda269 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ የጥፋታኛነት ስሜት የምለው ተማቼኝ
@aasala2807
@aasala2807 2 жыл бұрын
ቅናታም በያቸው እንደውም ሴት ልጅ ሀብት ነች።
@hanam3589
@hanam3589 2 жыл бұрын
But in the other hand it’s nice to have someone who kind of care and you know it’s good to have a visitors even those who don’t like
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Achi eko ye lebi neshe eweneteshen bexem yigaremal 💕💕
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 2 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በሻቱ አራስ ቤቴን እንድጠላ ያረጉኝ ሰዎች አሉ
@tegesttemesgen6631
@tegesttemesgen6631 2 жыл бұрын
Bashuye zem beye wedeshalew 😘😘❤
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 2 жыл бұрын
እኔ እንኳን እንኳን ልወልድ ገና አልጠበስኩም ግን ያልሻቸውን አስተያየቶች ሁሉ በቤተሰቦቼ ላይ ሰምቻለሁ
@frutabaharu5777
@frutabaharu5777 2 жыл бұрын
Aznalehu kanchi yhnn kanchi altebkm yemiwedushi nachew yasebutn yengerushi endih maletshi azaznogal mknyatum hasab yesetushin hulu enan nw ende endilu yasasbal midida lay wetshi endezh yawerashi kemidiya wchi endet ltaweri new???????
@saraassefa2376
@saraassefa2376 2 жыл бұрын
Congratulations on the new baby Beshatu! You look beautiful!!!!!!!!! …please don’t mind people. Sad to say this but we habesha ppl talk too much and give unwanted advise ! I don’t know why people feel the need to comment on everything!!!!! It would be great if we learn to be quite or not to give advise unless it’s asked for. …in any case don’t take it to heart! Ignore them. Berchi beautiful mama
@hayminegn6148
@hayminegn6148 2 жыл бұрын
Hahaha 🤣🤣🤣🤣 yehanderii enatt zarress feta beyalew yesew were ekkko ehh kaluut malekiya yelewem
@hermayanti2265
@hermayanti2265 2 жыл бұрын
ጠሎብኝ😍😍😍ስውድሽ 🍓🍓🌹🌹🌹💋💋🇦🇪
@mamelove5978
@mamelove5978 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🙆‍♀️Yemer eko azgew new mehdut ay yega sew
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 2 жыл бұрын
በሹዬ አላህ የሰጠሽን እሱ ለቁምነገር ያብቃልሽ እኔም ሁለት ሴቶች አሉኝ ጓደኞቼ ናቸው አልሃምዱሊላህ ይሄንም ያጣ ስንቱ አለ
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 2 жыл бұрын
Habesha eko yalbelawun now miyakew teyachew bakish !!🥰
@nejuy3737
@nejuy3737 2 жыл бұрын
Berduu Oromo 👑 😘 ♥
@Enkutatash77
@Enkutatash77 2 жыл бұрын
አሁን ደሞ ሄደን በጠየቅናት ይበጃታል ብለን በነገርና ት በአደባባይ ወቀሰችን ይሉሻል ዞሮ ዞሮ ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ሰውንእናስከፍለን ብለን በፍፁም አናስብም ለዛ ይመስለኛል ግን በጣም መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 жыл бұрын
wanawu bedhna megelagel ena healthy baby kehone mn agebachewu waaaaaaaaaaaaaa
@uamawkuwnbasawko3314
@uamawkuwnbasawko3314 2 жыл бұрын
Mash Allah eng 7 gezy bu oprasewn nu utgelagulcut sluze bu4 amut lyuonut muwlud tcheyalshe flagotu calushe
@nejatabdella2608
@nejatabdella2608 2 жыл бұрын
Beshatuye yedresbgn westa yalwen new yglstshlgn hulachinm kezi memar albin thank you!!!!
@ruhamaruhama
@ruhamaruhama 2 жыл бұрын
Record lmn alaregshm bakish 😂😂🤣🤣🤣♥️♥️♥️💕💕💕🙏🙏🙏
@Kiyaksirika
@Kiyaksirika 2 жыл бұрын
Basheto harra waanuma yeroo hundaa na aja’ibu dubbatte!💕 Maal jennaree hubanaa haa kennuuf !!!!
@werka927
@werka927 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@tsehayasnake5371
@tsehayasnake5371 Жыл бұрын
❤❤❤
@sassa7988
@sassa7988 2 жыл бұрын
U are just role model
@rebekaayele4526
@rebekaayele4526 2 жыл бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Enkwan Maryame Mareches ehete 🙏🤗❤
@ቤዛዊትሰለሞን
@ቤዛዊትሰለሞን 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@adukiya2813
@adukiya2813 2 жыл бұрын
Wedeshalewe egziybre betesebocheshe yetebke tebareki
@zemzemzemzem3867
@zemzemzemzem3867 2 жыл бұрын
yeha Eko Ye Telmede Hasabe Newu Besha
@emebetwledegebriel9657
@emebetwledegebriel9657 2 жыл бұрын
ቆንጆ ስወድሽ....................................
@mercy2243
@mercy2243 2 жыл бұрын
Weye yegna hezeb eko aseletenm . Yemaymelektewn new mityekew. Enem 2tgna leji kechacha nat Ena hulgezi atabeyatem silugn betam new maznew
@qmazpg6587
@qmazpg6587 2 жыл бұрын
ክክክክ አይ የሰው ነገር!!!
@meazagetuu4140
@meazagetuu4140 2 жыл бұрын
Daredduu tenyaa😍😍😍😍😍
@bintdawud7246
@bintdawud7246 2 жыл бұрын
እውነት አኔም አራስ ቤት እነደዚው አይነት ነገር አሳልፌያለሁ፡፡ ለመጠየቅ ይሚመጣው አብዛኛው ሰው ድክም ነወ የሚያደረጉሽ ፡፡ ብቻ ሁሉም ነገር ላይ ሀሳብ መስጠት እንዲ አድርጊ እንዲ አታድርጊ እንዱ ካንዱ ራሱ የሚጋጭ ሀሳብ ይሰጡሻል ግራ መጋባት ነው፡፡ ከስንት አንድ ነው ዝም ብሎ በቃ እንኳን ደስ አለሽ ብሎ የሚሄደው፡፡ አንዳንዴ ሰው ገና ሲመጣ ጥቅልል ብዬ የተኛሁ እመስላለሁ፡፡ ብቻ መጠያየቁ ጥሩ ነው ግን አስተያየት እንቀንስ እላለሁ፡፡
@mululeges50
@mululeges50 2 жыл бұрын
Egzabehr lijocheshin yebrkelish Yene konjoo
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 2 жыл бұрын
Pink is your color beshatu betam amerobeshale
@mahiaw7292
@mahiaw7292 2 жыл бұрын
አዎ ብዙ አይነት አስተያየት ይኖራል መካሪዉም ምክሩን ቢቀንስ አብሶ ሞራል የማይነካ ቢሆን ተመካሪዉም ደሞ ሁሉም ምክር ትክክል ነዉ ማለት አደለም ሚጠቅመዉን መይም ተግብሮት የጠቀመዉን ብቻ ቢወስድ እላለሁ
@TT-ok4in
@TT-ok4in 2 жыл бұрын
We all pass this stage!!! Thank you for reflecting on this issue !
@sintesintelove6325
@sintesintelove6325 2 жыл бұрын
Be ewuntu kehone menm yekersh neger yelem betam agelaltsih des yilal anchem des tiyalsh
@nejuy3737
@nejuy3737 2 жыл бұрын
Lijochi ye Allah Gift new mary zemi beychw🎁 💖 ❤
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 жыл бұрын
በሽዬ የኔ ቆንጆ Baayeen siinjaaldaa.
@yokabidkidane1080
@yokabidkidane1080 2 жыл бұрын
Are betam lk neshi
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
ወልጄ ብቻዬን ነው ከባሌ ጋር ያሳለፍኩት። አንቺ እድለኛ ነሽ።
@keriyamohammed1281
@keriyamohammed1281 2 жыл бұрын
Beshatu yenen neger yawerashiw new yemesegne
@werka927
@werka927 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ
@karizmamega524
@karizmamega524 2 жыл бұрын
Baayyee nama kofaachisaa waqayo hisani fi dhisuu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝
@karizmamega524
@karizmamega524 2 жыл бұрын
Hojiikeee nyadhuu bachelor teenyaa🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ani bayee kolfee
@mekdes8920
@mekdes8920 2 жыл бұрын
ስትምሩ ውብ ነሽ እንክን ደስ አልሽ🥰🥰
@filohaysh3395
@filohaysh3395 2 жыл бұрын
Ewnet beleshal abo
@yamishalom3429
@yamishalom3429 2 жыл бұрын
ውይ እንዳለ ያልሽው ሁሉ እኔ ተብያለው የመጀመሪያ ልጄ ክብደቷ ትልቅ ነበር እንደገና አልተገለበጠችም በቂጧ ነበር የተቀመጠችው ስለዚህ የግድ በኦፕሬሽን መውለድ እንዳለብኝ ተነገረኝ ግን ያው ጊዜዬ ሲደርስ በኦፕሬሽን ወለድኩኝ ሊጠይቀኝ የመጣ ሰው፡- በሰላም ተገላገልሽ? እኔ ፡- አዎ እግዚአብሄር ይመስገን ሊጠይቀኘ የመጣ ሰው፡- በምጥ ነው ወይስ ? እኔ፡- አይ በምጥ አይደለም በኦፕሬሽን ነው ሊጠይቀኝ የመጣ ሰው፡- አይ ምን በአሁኑ ጊዜ እኮ ሴቱ አያምጥም ይለኛል በእውነት ነው የምልሽ ለእንደዚህ አይነት ሰው ምንም ማብራራት ራሱ ያስጠላኛል ያናድዱኛልም እንዳልሽው ለምን አታጠቢም ዱላ ቀረሽ ምክር ነበር ልጆቼ የኔ አይመስሉም ሲናገሩ በእውነት በጣም በጣም መስተካከል አለበት አራስቤት እንደው ደርሶ ዝም ብሎ ያነጫንጫል እንኳን የነሱ ንዝንዝ ተጨምሮበት ብቻ እየሳልኩሽ ነው የሰማሁሽ
@aronfamily7286
@aronfamily7286 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ልክ ነሽ ሰው በማያገባ ገብቶ ነው የሚያሽቃብጡት 3 ቱንም በኦፕራሲውን ነው የወለድሻቸው. ?? ጀግና
@yetiashu2123
@yetiashu2123 2 жыл бұрын
Wuy betam ene erasu deresobegale
@elsalukas4864
@elsalukas4864 2 жыл бұрын
ewnet wededkush betam
@sitihafnan3695
@sitihafnan3695 2 жыл бұрын
የኔ ውድ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
በሽዬ ጣፍጭ እኮ ነሽ ትመችኛለሽ
@shobashoba1413
@shobashoba1413 2 жыл бұрын
😂👍💞እውነትሽ ነው
@sitinahussen954
@sitinahussen954 2 жыл бұрын
ሚገርምሽ የሴት እናት መሆን ሀብታም ናቸዉ አለማወቅ ነዉ ልቦና ይስጠን እህቴ አንቺ እንኳን ደስ አለሽ
@tibltyitay5898
@tibltyitay5898 2 жыл бұрын
Beshatu lemdnew lijishin kirstna yalsnsashiw anchi ye kirstina emnti tektay neshi aydel????????
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ክብደት የመቀነስ 9ኛ ሳምንት
31:41
Handeri Tube
Рет қаралды 43 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН