ለወደቀ ጉንጭ ላማረ ቆዳ ለተሸበሸበ ፊት ቀላል exercise

  Рет қаралды 34,533

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

ለወደቀ ጉንጭ ላማረ ቆዳ ለተሸበሸበ ፊት ቀላል exercise

Пікірлер: 104
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
ዛሬ ትልቁን መፍትሄ አመጣሽው ለመክሳት እየፈለኩ የፊቴን ክሳትና መጠውለግ ሳስብ ቦርጬን መርጬ ነበር
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
የኔ ቢጤ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 3 ай бұрын
እኔም
@saasaamm1343
@saasaamm1343 Ай бұрын
እኔም ከምር😢
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ይዙሽልን የመጣሽው በጣም እናመሰግናለን❤
@Bellayerose
@Bellayerose Жыл бұрын
ይሄን ነገር ከጃፓኖች አይቼ ሞክሬው አውቃለሁ። ጠቅሞኛል። ተባረኪ!
@bezazerihun1051
@bezazerihun1051 Жыл бұрын
ውይ፡አዶትዬ፡የምፈልገውን፡ነገር፡ነው፡ይዘሸየመጣሽው፡ተባረኪ፡እህቴ❤❤❤❤
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x 4 ай бұрын
እኔም እዳ ገብቻለሁ የምር ገና የ22 ዓመት ወጣት ነኝ ግን ስታዩኝ የ 30 ዓመት ነው ምመስል ታላቅ እህት ወንድሞቼ በጣም ይገረማሉ 🥺እና ለምነው እንዲህ የሆንሽ የከሳሽ እያሉኝ ፎቶ አልክላቸውም 🥺
@saasaamm1343
@saasaamm1343 Ай бұрын
እኔም 24ነኝ ግን45መስየ አለሁ ፊቴ እየከሳ እቢአለኝ😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አዶትዬ 💕💕👏👏💐
@user-yg1dz9tt3x
@user-yg1dz9tt3x 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ምክር ነው
@user-tn9mz8le3c
@user-tn9mz8le3c Жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@etuf2021
@etuf2021 Жыл бұрын
Thank you,please add your eye movement exercise after all you gone be beautiful.
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 Жыл бұрын
god bless you you have sharing very important things for your audience i am also the same problem with you some times we do no our blessing ! tnx for aweakeanig as go ahead!!1
@shewahaile5370
@shewahaile5370 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አዶት ቆንጆ ኬፍር እየጠበቅን ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ለራስ የሚያደርጉትን ጥሩ ነገሮች ለሌሎች ማካፈል ማሳየት ቀናነት ነው ። ❤️🙏 " ወሄነት የገጉ "
@matitibob5735
@matitibob5735 Жыл бұрын
enk wiremayu yegegu
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
ይሄን የፊት exercise ብዙ ፈረንጆች specially ቻይኒዝ እና ጃፓኖች በቂ እዉቀት አላቸዉ ያስተምራሉ ግን እኔም ለወራት ሰርቼዋለሁ ቶሎ ለዉጥ አያሳይም ሌሎች ግዋደኞቼም ለዉጥ አላዩም
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
For me if I lose weight my face changes but that’s good sister olive oil is good
@meseret3119
@meseret3119 Жыл бұрын
Thank you Adotiye.
@SaedaMohammed-zk3tp
@SaedaMohammed-zk3tp Жыл бұрын
በጣም እናመሠገናለን እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር ሥገንሥ ፊቴ እዳለጠቀነረና ምጥጥ አደሰገብኝ
@liyuhbt9443
@liyuhbt9443 Жыл бұрын
Thank you for sharing this use full information sister ❤🙏🙏
@asliabdulkadir9156
@asliabdulkadir9156 Жыл бұрын
I was waiting for this exercise thank you.
@yodityohannes2036
@yodityohannes2036 Жыл бұрын
Thank you adotye your so humble. Thank u for your secret and u r so beautiful naturally ❤
@yordanosakale
@yordanosakale Жыл бұрын
አረ ምርጥ ነሽ
@EBMT
@EBMT Жыл бұрын
Thank you 💛
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 Жыл бұрын
አዶትየ ተባረኪ ከነመላው ቤተሰብሽ ትልቅ ነገር አሳይተሽኛል አሁኑኑ እጀምራለሁ።
@nigistnigussefamily
@nigistnigussefamily Жыл бұрын
አሪፍ መላ ነው እናመሰግናለን አዶትዬ
@mercyasfaw9243
@mercyasfaw9243 Жыл бұрын
Thanks, Adotinayee. we learn a lot!!!
@lubabaahmed4844
@lubabaahmed4844 Жыл бұрын
ዋውደስየሚልትምትምህርትነው እህት
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Жыл бұрын
Thank you more bless you ❤❤❤
@user-zr4bp6yy4v
@user-zr4bp6yy4v Жыл бұрын
ስወድሽ
@tsegateshome1778
@tsegateshome1778 Жыл бұрын
ሀዶትዬ ውዴ እየጠፋሽ ነው በጣም ነው ያማረብሽ ጌታ ይጠብቅሽ
@alemgeberemikael6560
@alemgeberemikael6560 Жыл бұрын
Exactly right now I’m like that
@meronguish8092
@meronguish8092 2 ай бұрын
Long time Adot, Missed you sister, is everything ok?
@yedudegu7814
@yedudegu7814 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 Жыл бұрын
ተባረኪ አዶት።
@miraaaarahmaan-1210
@miraaaarahmaan-1210 3 ай бұрын
❤❤❤
@fedilanur1437
@fedilanur1437 Жыл бұрын
ቆንጆ ነገር ነው የነገርሽን
@shewahaile5370
@shewahaile5370 Жыл бұрын
አዶት ምናለ በዛውም የማታ የቀን ክሬምሽን ብትሰሪልል እናመሰግናለን
@SelamawitBirahanu-ez9py
@SelamawitBirahanu-ez9py Жыл бұрын
Woow
@AnnoyedHockeyHelmet-bi3gp
@AnnoyedHockeyHelmet-bi3gp 3 күн бұрын
Yene mechem iywefrm
@CellDara-ef2od
@CellDara-ef2od 2 ай бұрын
ስስቅ ዐይኔ ስር ዬሸበሸባል ምን ላርግ
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 3 ай бұрын
የኔም አጥንት አለኝ እጠላው ነበር አስወደድሽኝ😂😂ጉጨን እዳልቀንስ ሁየ እጠነቀቃለሁ😂
@SaedaMohammed-zk3tp
@SaedaMohammed-zk3tp Жыл бұрын
የፊት ክሬም አሣያኝ ዉዴ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን ውድ
@tigest3176
@tigest3176 Жыл бұрын
Ene mewfre newe miflgwe kechacha nge feti betame tenshi nwe gene sense fiti guntchi 2 tebke yilale
@meremamerema7164
@meremamerema7164 4 ай бұрын
በርች እሰኪ እሞክረዋለው
@seadimustefa4660
@seadimustefa4660 3 ай бұрын
❤❤❤በጣም እናመሠግናለን እናቱ
@melatsolomon6757
@melatsolomon6757 2 ай бұрын
ግን የወይራ ዘይቱ ቡጉር አያወጣም😢😢😢
@martaberhnu377
@martaberhnu377 Жыл бұрын
ጠፍተሽ ጠፍተሽ መተሻል እንኳን መጣሽ❤
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
እናመሰግንሻለን ወዴ
@heyryafedlu9371
@heyryafedlu9371 24 күн бұрын
እኔ ክብ ፊት ነዉ ምፈልገዉ
@mekdesassefa6368
@mekdesassefa6368 4 ай бұрын
wow Nice Job
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
የኳሾታ ወ የመጨረሻው አሣቅሽኝ እስክሪን ሻት አረኩሽ በምን ልላክልሽ ክክክክክ
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 Жыл бұрын
Emaye enema fete new tolo mikesawu fetare yibarkshe
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw Жыл бұрын
ጽድት ፍክት ያልሽ ሴት ረጅም እድሜ ከነቤተሰቦችሽ እመኝልሻለሁ ውዷ❤❤ እንዳው ልለምንሽ ለማዳት ቋሚ ማጥፊያ ብትሰሪልኝ እራሴን ልከባከብ እልና ልክፊቴን ሳየው በስመ አብ ምግብ ራሱ ሁላ ይዘጋኛል ራሴን እጠላዋለሁ በጣም
@tigisthussen601
@tigisthussen601 Жыл бұрын
እራስን መጥላት እራሱ ማዳት ያመጣል እኔም ማዳት አለኝ አንድ ልጅ ከወለድኩ በሁዋላ ነው የወጣብኝ እንዳንችው ፌቴን ማየት ያስጠላኝ ነበር ካናዳ ነው የምኖረው ያልሞከርኩት የለም ለፌትሽ አቴንሽን አትስጭው እራስሽን ተንከባከቢ
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw Жыл бұрын
@@tigisthussen601 እሽ እህቴ ስለ ምክርሽ አመሰግናለሁ በጣም ።እኔም አሜሪካ ነው የምኖረው በርግዝና ነው የወጣብኝ መጀመሪያ እንዳልሽው በቅርቡ ነው የመጣሁት ከክሬም እስከ ውህድ ያልሞከርኩት የለም ግን ባሠው እና አንዳንድ ቪድዮ ሳይ ልክ እራሴን ለመንከባከብ ስል ፊቴን ሳየው እንዳለ በራስ መተማመኔ ይጠፋል እና በጣም ነው ሚያስጠላው
@mcell1734
@mcell1734 Жыл бұрын
Ymismash semet lalmetefatu wanaw mekniyat nwu yalmakowrte tnkbakbiw ❤mane selhon nwu mayxfaw
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw Жыл бұрын
@@mcell1734 እሽ አመሰግናለሁ
@sheweketendalke460
@sheweketendalke460 Жыл бұрын
Me too, please.
@mesitesga2891
@mesitesga2891 Жыл бұрын
የኔ እንዳች ነው ተመስገን እወድዋለሁ
@kyzlove3865
@kyzlove3865 Жыл бұрын
እሞክረዋለው እናመሰግናለን
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ፊት ሲከሳ አያምርም አች እራሱ ፊትሽ ሲከሳ ሌላሰው ትመስሊአለሽ እፊትላይ አጥት ከወጣ ምንም ውበት የለው ፊት ዲቡሽ ሲልነው የሚያምርው
@yonaskeshi1863
@yonaskeshi1863 Жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይበት
@rahielberhane1604
@rahielberhane1604 Жыл бұрын
ምን አይነት ክሬም እንጠቀም
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
vazlin yihonal ?
@asnilegesse2870
@asnilegesse2870 3 ай бұрын
teftshale bselame nwe
@hauwhuw1412
@hauwhuw1412 Жыл бұрын
Arsamam
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
እኔም ቅርፂ ሳይበላሽ ፊቴ አጥቱ ወቶል ከሳብኝ
@nazeretsamuel2535
@nazeretsamuel2535 Жыл бұрын
Betam new emewdeshi❤ewnet kanch beautiful new yetmarkut 😂
@beautiful8049
@beautiful8049 Жыл бұрын
የምግብ የወይራ ዘይት ወይስ ለፊት የተዘጋጀ አለ ካለ ፃፊልን 🙏
@sss7921
@sss7921 Жыл бұрын
የምግብ ነው ውዴ ቆዳ እንዳይሸበሸብ ያደርጋል
@beautiful8049
@beautiful8049 Жыл бұрын
​@@sss7921 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏
@user-fd7dr5uv8n
@user-fd7dr5uv8n Жыл бұрын
​​@@sss7921የወር ዘይት ማለት ዘይት ዘይትውን ነው
@fayroz7658
@fayroz7658 3 ай бұрын
አዎ​@@user-fd7dr5uv8n
@kadeejakadeeja4809
@kadeejakadeeja4809 Жыл бұрын
Wow 🥤🍦
@user-ur3jj4zj3d
@user-ur3jj4zj3d 6 ай бұрын
❤️🙏👌👍
@fedilanur1437
@fedilanur1437 Жыл бұрын
ሠላም ጠፍሽ
@misganawoldemichael6604
@misganawoldemichael6604 5 ай бұрын
ጠፈሽ ሰላም ነው?
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
ለወፈረ ፊትስ ጉጭ ለወፈረስ ዉዴ
@KsaKsa-jx5go
@KsaKsa-jx5go 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fayroz7658
@fayroz7658 3 ай бұрын
ማንኪያው እንኳን ይቅርብኝ
@lydiaayalew4833
@lydiaayalew4833 Жыл бұрын
Ene demo betechemari fete tekore
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
እኛ ብንወደዉም እኮ አፍርካነትን ይገልቱበታል አንዳንድ ደካሞች መቅሳቱ ቀላል ብሆንም ለፍተ ስል ቦርጭ ሳልጎትት አልቀርም !
@christenfam6449
@christenfam6449 Жыл бұрын
Wesha eko mitmaslwe setyi askshigni 😂😂😂
@shewunuguse8542
@shewunuguse8542 Жыл бұрын
Fiti yemiyatera siri esti
@سعاده-ض6ب
@سعاده-ض6ب 2 ай бұрын
😂😂
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
አዶት ንቅያቃሩ ኧረምድክ ኢያ ሹመና አዶት ይውን ዝህ ኢፍተንራቃር ትቱወጅ ኢያ አበተረታ ተኢፈተና ኸቀንሥ ካትካ በይታ ፊድዮ ግፊ ኧረምድኸ
@ayniabrsh9295
@ayniabrsh9295 Жыл бұрын
እረ እባክሽ ፊት የሚያጠራ ነገር ንገሪኝ ይኸው 3 አመት ሆነኝ ጥርት ያለ ፊት አማረኝ
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Жыл бұрын
Muk weha tategn ena moisturize keram cerave tetekmi
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 Жыл бұрын
Erdna mar tetekemi sis
@rosemess2331
@rosemess2331 Жыл бұрын
@@yordanoskidane5394 ምንም ለውጥ የለውም እኔ ያልሞከርኩት የለም
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 ай бұрын
​no
@z.e598
@z.e598 6 ай бұрын
ለተሸበሸበፊትመ
@user-jd1iz3re2i
@user-jd1iz3re2i Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Жыл бұрын
ያሳየሽን የፊት Exercise ጥሩ ሆኖ ሳለ የምታሳይውን የእጅ ምልክት ግን ተይው
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 Жыл бұрын
Emaye enema fete new tolo mikesawu fetare yibarkshe
@genettesfaye105
@genettesfaye105 Жыл бұрын
❤❤❤
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
❤❤❤
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
የልጅ እናቶች ከኔ ተማሩ‼️How to stop breastfeeding⁉️
23:25
ኑ የፊት እስፖርት አብረን እንስራ
8:18
Esey Virtual Spa
Рет қаралды 36 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН