የዳናይት የአፋር ቆይታ በ

  Рет қаралды 35,478

Kana Television

Kana Television

5 жыл бұрын

ዳናይት በውቢቷ አፋር የነበራት ቆይታ ምን ይመስል እንደነበር በ #TIME ታስቃኘናለች፡፡ ሙሉ ዝግጅቱ ይህን ይመስላል፡፡
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 118
@neimayimer5851
@neimayimer5851 5 жыл бұрын
አፍር ውስጤ ነዉ የአፍር ልጂ ነኝ እስኪ ላይክ ግጬኝ
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
እኔም ነኝ ግን የተወለድኩበት ሀገር ነው አፋር እ/ር ፍቃዱ ከሆነ አየዋለውኝ አፋርህን በልጅነቴ ስለወጣውኝ ከአፋር ወደ አ/አ የመጣውትህ
@mrbeen2308
@mrbeen2308 5 жыл бұрын
@@hageretg308 ሀይ
@rahmaet2087
@rahmaet2087 3 жыл бұрын
የዱብቲልጁነኝአዉንየለዉትዱባይነኝ
@-farahgames6377
@-farahgames6377 3 жыл бұрын
@@hageretg308 ማሻአላህ እኔም የአፈር ልጅ ነኝ
@-farahgames6377
@-farahgames6377 3 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔም
@jennyhalloween1273
@jennyhalloween1273 4 жыл бұрын
የኔ የአፋር አገር ልጅ ነኝ በጣም ኮራሁባት አፋር በሀይማኖታቸው ድርድር አያውቁም ግን ዳናዊት ጎበዝ ናት
@user-rn5cm1to3y
@user-rn5cm1to3y 5 жыл бұрын
ድንቅ ነው የአላህ ስራ ጥራት ይገባክህ አላህዬ
@desstadessta
@desstadessta 5 жыл бұрын
አፋር እንደዚህ እንደምታምር አስቤ አላቅም ታሪካዊ ቦታ እንደሆነች እንጂ፡፡ መሄድ ብፈልግም ሙቀት አልወድም እንዴት ከባድ እንደሆነ የኔ ቆንጆ ከፊትሽ ተረድቼዋለሁ፡፡
@mesihabeshawit5033
@mesihabeshawit5033 5 жыл бұрын
ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ ያለ የተፈጥሮ ባለቤት ነን ብየ አላስብም ነበር ስላሳችሁኝ በጣም አመሰግናለው ዳኒዬ ስወድሽ
@nfjnfjf8426
@nfjnfjf8426 3 жыл бұрын
ለሰመዠየ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ግሩም ነው። የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው።
@loveislife7445
@loveislife7445 5 жыл бұрын
ተፈጥሮ ልዩ ነው።
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እሄንን የማሰለ ድንው ነገር ኢትዬ በመገኘቱ ወላሂ ለአዚም ኮራሁ
@user-sg7vb6eq1s
@user-sg7vb6eq1s 3 жыл бұрын
የአፋር ህዝብ የዋህ ናቸው ስወዳቸው የኔ ማሮች ይሄ ጨቆኝ መግስት ጨቆናቸው እንጅ የባላይ ነበሩ አላህ ይጠብቃችሁ
@-farahgames6377
@-farahgames6377 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ክክክክክክክክክክክ ስው ሲቅብጥ ያስጥላኝል አልውጋሽም ።።።።።ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ!*
@EseyVS
@EseyVS 5 жыл бұрын
breath taking beautyfull nature wooooooooow .. I hope one day i will be there the guy is very honest and cool, i like the way he explaind things thanks Danayt
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ እናመሠግናለን ዳናዊት
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
ዳናይት የአፋር አለባበሥ አምሮብሻል
@adambizunehbizuneh1028
@adambizunehbizuneh1028 5 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ቦታ እሚያምር ተፈጥሮ ነው ያየስሽን እናመሰግናለን!!!!
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 жыл бұрын
ቃና የሚለውን አይቼ ማየት አልፈለኩም ነበር። ግን የአፋር ነገር ሆነብኝ እና ለማየት በትግስት ቆየሁ። በጣም ደስ ይላል። አቺም አቀራረብሽ። እንግሊዘኛ እና አማረኛ እየቀላቀልሽ ስለማታወሪ ሙሉውን ዝግጅት ለማየት በቅቻለሁ። በርቺ፣ እኔ ከሀገር ቤት ማየት እየፈለኩ የሚጠላው እንግሊዘኛ እና አማረኛ እየቀላቀሉ እያወሩ። የሰው ሀፒታየት ከመዝጋትም አልፈው የሰው ጨጓራ ነበር የሚልጡት። ሀሳቦች የአለም ናቸው። ዘመናዊነት ማንም ቢሆን ይለወጣል። ግን ዘመናዊነት የራስን በሀል በማክበር እና በዘመናዊነት በመለወጥ ነው እንጂ፤ እንዲሁ የሰው ሀገር ባህል እየተከተሉ የራስን ሲተው ያስጠላል። ስለዚህ፤እስከዛሪ ከአያዋቸው፤ የተሻልሽ ነው። ቢያንስ ዘጠና ከመቶ አማረኛ ስለምትናገሪ ልትበረታቺ ይገባል። አሁንም ግን አንዳድ እንግሊዘኛ መቀላቀልሽ አርልቀረም፤ ለምሳሌ፤ የቢዚነስ ሴንተር አልሽ። አማረኛ እያወራሽ እስካለሽ ድረስ፤ የንግዱ ዋና ማእከል ብትይ ይመረጣል። በዚህ ላይ የኩሪፍቱን ባለቤት ስትጠይቂ፤በነፊት፤ፕራይመሪ። እንደዚህ ከምትይ። በቀዳሚነት፤ ጠቀሜታው በሚል አማረኛ ብትጠቀሚ፤ ጥሩ ስርአት ያላጎድለ የጋዜጠኝነት ሙያ ይኖርሻል ማለት ነው።
@user-yg3or6dz9l
@user-yg3or6dz9l 5 жыл бұрын
አደንቅሻለሁ በእውነት ሙቀቱን መቻልሽ ጎበዝ ማሬ
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
በእውነት ዳናውት ማርርር በጣም አምሮብሻል ምንም ብትለብሽ ታምሪያለሽ የኢትዮጽያን መልካም ቦታወች እያየሽ ነው ደስ ይላል 👏👏👏😘😘💕💕💕
@TheFhdude
@TheFhdude 5 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ፕሮግራሙ። አንድ እርማት ብቻ 3:49 ዳሎል ከምድር ዝቅተኛው 1ኛ ቦታ አይደለም። እንዳላችሁትም 130-140 ሜትር ብቻ ነው ከምድር ወለል በታች ዳሎል እርቀቱ። ዝቅተኛው ቦታ እስራኤል የሚገኘው Dead Sea ነው። 414 ሜትር ከባህር ወለል በታች ነው።
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
ያአላህ እዴት ይሚግርም ነው
@mikiyas1644
@mikiyas1644 5 жыл бұрын
Beautiful place. Thank you for sharing.
@natinati1714
@natinati1714 5 жыл бұрын
መሀይሰኔ አታ በርያ ትርጉሙ ምን ይሆን 😅ሉሲን ሰላም በይልኝ ደስ የሚል የተፈጥሮ ባለቤት አፋር ጅግናና ደፋር አፋር እድሉን ባገኝ ብጎበኝ ደስ ባለኝ
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
ደነ ወለቹ መለት ነው መህሴኒ መለት ነው ነገሴይ ደነ አዳረቹ መለት ነው ተጨማሪም አላን
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
ትጎበኛለ እግዚአብሔር ሲፈቅድ
@eyerusalemt3622
@eyerusalemt3622 5 жыл бұрын
መሓሴኒ ፥ ማለት እንዴት ኣደራቹ ማለት ነው ነጋሴኒ ፥ ማለት አንደት ዋላቹ ወይ ኣመሻቹ ማለት ነው።
@-farahgames6377
@-farahgames6377 3 жыл бұрын
መህይሴን ማለት እንዴት አደረቹሁ ማለት ነው ናጋይ አሴን ማለት እንዴት አማሽቹሁ ማለት ነው
@mediseid3763
@mediseid3763 3 жыл бұрын
Dena aderagehu anci malet new enasegobecehalen
@fatmaadem860
@fatmaadem860 5 жыл бұрын
መሽአላ በጣምደስይላል
@axumbeyene9088
@axumbeyene9088 3 жыл бұрын
Wow, danayit you are amazing girl in the world never give up. and i like you so so much. From ethiopia, tigiray.
@abdusemedahmed7100
@abdusemedahmed7100 5 жыл бұрын
We have amazing land I broud of my land
@user-nt2hb9fs2q
@user-nt2hb9fs2q 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው እፁብ ነው በጣም ያማራል
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 5 жыл бұрын
ገራሚ፡ ምድርነው እናመሰግናለን
@user-mh8tp4iy1j
@user-mh8tp4iy1j 5 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ጠራት የገባይ ያኢላህ
@hageretg308
@hageretg308 5 жыл бұрын
አፋሬዬ
@user-ib6ep1ic2q
@user-ib6ep1ic2q 5 жыл бұрын
ዳናውይት እሾህ ወጋኝ አልሺ ከከከከከ አይዞሺ
@mrbeen2308
@mrbeen2308 5 жыл бұрын
አፋር ውስጤ ነው
@woynshetdegefu5339
@woynshetdegefu5339 5 жыл бұрын
ደሰ ይላል ድንቅ ነው ልዮ ውበት
@neimayimer5851
@neimayimer5851 5 жыл бұрын
ሙቀቱን መቻልሽ ጎበዝ ነሽ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 4 жыл бұрын
Wow so proud of you girl
@mesiabeseh222
@mesiabeseh222 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አፈጣጠር የፈጣሪ ስራ ታምር ነው የሱ አፈጣጠር ግሩም ነው
@eeesrerd5596
@eeesrerd5596 5 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አጂብ ነዉ
@leylamuhammed9473
@leylamuhammed9473 5 жыл бұрын
Yamral turu temhrt new yeseteshin enamesegnalen
@leylamuhammed9473
@leylamuhammed9473 5 жыл бұрын
Wowww betam dinq new tamr new ya allah sera subhan allah
@hailuayano3953
@hailuayano3953 3 жыл бұрын
The amazing beautiful Afar ! ቦታውን ካየነው ጊዜ የበለጠ ዳናዪትን ያየንበት ጊዜ በለጠ ፣ ይኼ የሰው ከልቲዝም በአዳዲሶቹ ቻነሎች ላይ በጣም ይበዛልና ቀነስ ብታደርጉት ። እንደዛም ሆኖ ከለመድነው ዳሎልና ኤርታአሌ ወጣ ያለውን ዱብቲንና ውበቱን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ። አፋር ውስጥ ዘመናዊና አየር ማቀዝቀዣ ያላቸው ሆቴሎች በብዛት ቢሰሩ የውጭውንም የሃገር ውስጡንም ቱሪስት በብዛት መሳብ ይቻል ነበር ።
@fmgfhgfffjgdhhll794
@fmgfhgfffjgdhhll794 5 жыл бұрын
Wow
@user-il1fy4hx7g
@user-il1fy4hx7g 5 жыл бұрын
አፍር ከሙቀቷ ወጪ በጣም ነው የምወዳት
@taygerfariss4407
@taygerfariss4407 2 жыл бұрын
Nice
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 5 жыл бұрын
Wow new
@Abdalali702
@Abdalali702 4 жыл бұрын
አናመሰግናለን
@-farahgames6377
@-farahgames6377 3 жыл бұрын
Manny miqitoo
@tamamislam7082
@tamamislam7082 4 жыл бұрын
Mashaallah dasse yelale inem mayat faligalew
@mrbeen2308
@mrbeen2308 5 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ጡሩ አገር ነት እግር ክልል እኔ ውዴ ስንት አማት ቆይቼሃሎ
@yadenl2676
@yadenl2676 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@jvsm4446
@jvsm4446 5 жыл бұрын
ሡባን አላህ ያላህሠራ በጣምይገርመኛል
@jvsm4446
@jvsm4446 5 жыл бұрын
ከለቤእናመሠገናልን
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@abutilove265
@abutilove265 5 жыл бұрын
ይገርማል ታምራለች የአላህ ስራ ባያት ደስ ይለኝ ነበር ግን ሙቀት አልወድም
@sofiabalkere
@sofiabalkere 5 жыл бұрын
سبحانالله😍
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 жыл бұрын
ዋው እንኳን በሰላም መጣሽ
@smeraaw4971
@smeraaw4971 5 жыл бұрын
Tebab Belaynhe
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 жыл бұрын
@@smeraaw4971 አቤት
@tarikuhailu1284
@tarikuhailu1284 5 жыл бұрын
danayet betam arif nw berchi gn yebefittochun programocheshen mageget alchalkum ena betelekiw arif nw
@comment1375
@comment1375 5 жыл бұрын
Afer paa.. Mukatu 1war norebatalw 👍
@weliamabrahamayele8012
@weliamabrahamayele8012 5 жыл бұрын
Noreh motehal ye 1 tawerale ene 2 samint tekemichalew.
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 5 жыл бұрын
Wooow konjo bota new
@gazigood5757
@gazigood5757 5 жыл бұрын
sakris
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Ato tadiwos endate ayenet 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 yabezalen enamesegnalen kana weste new
@lamritube7136
@lamritube7136 5 жыл бұрын
ዋው አፋር እዲህ ውብ ናት ለካ ወይ ዳኒ ያለመሞትሽም በምህረቱነው እኔ ብሆን በሙቀቱ እራሴን እስት ነበር በጣም ከባድ እደሆነ ፊትሽ ላይ ይነበባል
@terhasselomon9045
@terhasselomon9045 5 жыл бұрын
እካን። በደና መጣሽ
@zezea140
@zezea140 5 жыл бұрын
እሽ በሉኬ በሎ ሀሀሀሀሀ
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 5 жыл бұрын
የደሐ ነገር ሆኖ ነው እንጂ ሐይለኛ የቱሪዝም መስብ ቦታ ነው
@rahmarr1429
@rahmarr1429 5 жыл бұрын
ጉድማሻአላህነው
@freedom-sc7wj
@freedom-sc7wj 5 жыл бұрын
sent meznagna yhon neber yeagerachin habt meche yhon mntekemew
@Lijeyassu
@Lijeyassu 5 жыл бұрын
literally, she is so tired....she is gonna fall ......lol
@nejatmohammed1416
@nejatmohammed1416 5 жыл бұрын
Afare jagena muselemochi
@fatmaadem860
@fatmaadem860 5 жыл бұрын
ድንቅብታነው
@Lijeyassu
@Lijeyassu 5 жыл бұрын
ha ha muketu meroatal miskin ayzosh danawit ,,,,,aha aha tilalech
@user-qz9qm2ru7j
@user-qz9qm2ru7j 5 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አጂብ ነው በጨቃኝ መንግስት ተጨቆናችሁጂ የበላይ ነበራችሁ አላህ ይርዳችሁ
@user-ry1vj5iy4f
@user-ry1vj5iy4f 5 жыл бұрын
አፋር የሰው ዘር መገኛ እምትሉት ግን ሰው ወድቆ ነው እዴት የተገኘው ወየስ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው መወለድ የተጀመረው አፋር ነወይ? ?? ብቻ አልገባኝም
@user-ux9cg3mv5z
@user-ux9cg3mv5z 4 жыл бұрын
ክክክክክ ለማቀማጠል ነው
@romandemissiegetnet6332
@romandemissiegetnet6332 5 жыл бұрын
Atcheyam metyak waym mukatu antshe lay wato eyzebarkashe naw malet naw
@fozimuhammed2359
@fozimuhammed2359 4 жыл бұрын
Ymer dani gin betaam gobaz nesh bezu manakachewun tarikawi botawoch tasayinalesh betaam biamrem botaw yasferal bayabotaw fel wuha uuu
@user-cq5ck6wp7j
@user-cq5ck6wp7j 5 жыл бұрын
ውብ ድንቅ ተፈጥሮ
@omabduselamalhmdulilahe8996
@omabduselamalhmdulilahe8996 5 жыл бұрын
Bale afar new ene weloy westi mcew
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 4 жыл бұрын
This guy he try to kill you enday 😁😁😁I’m really proud of you I don’t know how you handle the heat
@abdusalam9014
@abdusalam9014 5 жыл бұрын
ትፎግሪያለሽ እዴ ግመል እደሚበላ አታቂም
@betikonjo7059
@betikonjo7059 5 жыл бұрын
ዝም አትላትምhhhhhh gn betam new myamrew
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
አፋር በል ፈልጉልኝ ጋደይ ነቻው እኮ
@pecefulllove2326
@pecefulllove2326 5 жыл бұрын
ይፈለግልሻል 2 አመት እዛ ሰርቻለው
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
@@pecefulllove2326 ይሁነ
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b 2 жыл бұрын
ኔይ እፈልግልሸለው እኔም እዛ አፋር ክልል ነው
@genetyemaryamlji3665
@genetyemaryamlji3665 5 жыл бұрын
Swedshi
@rahmarr1429
@rahmarr1429 5 жыл бұрын
እኔየምለውአፋሩቺሙሲሊምናቼውግንለምንነወልብሲየማይለብሱት
@sasahuhabite1450
@sasahuhabite1450 5 жыл бұрын
Awo muslimoch nachew bahlachewna muketun lemekakam silu new endezih yemilebisut
@mediseid3763
@mediseid3763 3 жыл бұрын
Lebesheo ayelabesum yalaw man new getar akababi endeza nber ahun lay gn yalem
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 5 жыл бұрын
የሚፈላው ውሀ ሢያሥፈራ
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 4 жыл бұрын
😁😁😁😁you kill me danawit 😁😁😁😁eshok wegashe sorry 😁😁😁
@fritademse3395
@fritademse3395 5 жыл бұрын
ውይ አፋር ክልል ያለ ሙቀት ከጠዋታ እስከ ማታ ሙቀት ውሀው ጫው ነው እኔ ሰዎቹን እራሱ እፈራቸዋለሁ
@user-nv7rj9xk5b
@user-nv7rj9xk5b 2 жыл бұрын
አወ እውነት ነው ሙቀት በጠም ይሙቃል ግን ስውች በጠም ሄዋ ናቸው ስበዛ
@enenegn1679
@enenegn1679 5 жыл бұрын
Eshoke wegagn bela techohaleche ende..... chikekitam
@user-rn5cm1to3y
@user-rn5cm1to3y 5 жыл бұрын
እሾኩ ወጋሽ አይደል በዛውም እስፖርት ነው
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
ምን አለ ድህና ልብስ ብትልብሺ ልዚህ እንኳን ሌላው ትይው
@sebletube2800
@sebletube2800 5 жыл бұрын
ከዚ በላይ ጃኬት ትደርብ ሀገሩኮ አፋር ነው
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 5 жыл бұрын
Lmn gabii ngr asechatem wergna dersoo tsadike negn telalchuuu wergna hulaaa😣😏🙄
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
@@sebletube2800 ቢሁንስ ይህንን ልብስ ብላ ነው ጡታን አግለጣ እዛው ድርስ ልብስ ሊባል ነው
@edengito6126
@edengito6126 5 жыл бұрын
ብአላህ ላይ ይካድ ብረሱል ይካድ ለኔም ጥላት ነው muketune bayeshew mare kebade new
@sebletube2800
@sebletube2800 5 жыл бұрын
@ብአላህ ላይ ይካድ ብረሱል ይካድ ለኔም ጥላት ነው lለኔ ጡቷ ተጋልጦ አልታየኝም
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ቂጣ ሆዲ ከርከሮ ቀቃይ ግመል እደሚበላአታቂም
@muluwonde9799
@muluwonde9799 5 жыл бұрын
አንችን ትንሸ ቢያቆዩሽ ጥሩ ነበር በረድ ትይ ነበር
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
😂😂😂
@mekdestesfaye925
@mekdestesfaye925 5 жыл бұрын
Wow
@lovrlovt1677
@lovrlovt1677 5 жыл бұрын
በጣም ያስፍራል
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 23 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 15 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 124 МЛН
The WORLD is Full of IDEAS... Take ACTION! | Indra Nooyi | Top 10 Rules
18:32
ዳናይት በምድረ ቀደምት አፋር |#time
20:00
Kana Television
Рет қаралды 10 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.32 "ታላቅነት"
41:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 772 М.
🛑ሂወት ይቀጥላል የለም ወደ ወኋላ 1 ብለን ጀመርን🙏
20:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 16 М.
ДЕНЬ ГЛАЗАМИ МАМЫ (смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Why are all guys such show-offs?
0:20
F&T Team
Рет қаралды 19 МЛН
Ай ай 🤣
0:27
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
ЧТО НАМ ПОПАЛОСЬ?😜😜😜
0:12
Chapitosiki
Рет қаралды 1,3 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 7 МЛН