የዳኒና የሩታ ግኑኝነት? ፅጌ ከቤት ወጣች🥹

  Рет қаралды 114,034

Base Grace ባሴ ግሬስ

Base Grace ባሴ ግሬስ

Күн бұрын

Пікірлер: 731
@RoberaTamrat-nm3nq
@RoberaTamrat-nm3nq Ай бұрын
እንዲህ እየተፈራረቃችሁ ሽቅሉብን ግን ቢያንስ ድራማዉን አታንዛዙት ።
@melonahiwi8188
@melonahiwi8188 Ай бұрын
የእናንተ ድራማ መቼ ይሆን እሚያልቀዉ ፤ እዉነት የሚመስለዉ እኮ ይኖራል ምስኪን ህዝብ
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd Ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ ዳኒኤል ኣንድ ቀን ለጽጌ ሪስፔክት ሳድርጋት ኣይቸው ኣላቅም ስጦታ ሲሰጣት እንዃን በቲቤትና በጉራ እንደተወጠረ ነው ጽጌ ሁሉም ቪድዮሽ ኣዩ ኣንቺ ነሽ ምትላማመጭዩ ቆፍጠን በዪ ይህ ዶንኪ ፊት ለድራማም ኣይመችም ሲጀመር ፕራንክ ቢሆን እንዃን ላንቺ ክብር የለዎም ።
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Ай бұрын
ዳኒ የስራህን ይስጥህ እንደ ፅጌ እምትወድህ አታገኝም እናትም እህትም ፍቅረኛም ሁና እስከ ዚህ አድርሳህ አለች አንተ ግን አልተረዳሀትም 😢😢😢😢
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 Ай бұрын
ይህንን ነገር የምትፈቱት እናንተና እናተ ብቻ ናቹ ለዚ ቀን ካልሆናችኋቸው በቃ ዋጋ የላችሁም በጣም አስቡበት ጋደኝነት በዚህ ይፈተናል ቁጭ ብላቹ ተወያዩበት ❤❤.
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Ай бұрын
ድራማ ነው
@Basleal-16
@Basleal-16 Ай бұрын
ምን እናርግ ግራ ገባን እኮ ማንም እያወራን አይደለም☺️🥹
@Kenaofficial369
@Kenaofficial369 Ай бұрын
Base gin satwash awqachu newa​@@Basleal-16
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy Ай бұрын
​@@Basleal-16ፀጊን መልሱት እናተገ ዳኒንአበሩት በሂውቱ ላይ ነው የተጨወተበት
@Liver_pool12
@Liver_pool12 Ай бұрын
@@Basleal-16 bertu
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd
@Eskdarwbalemmeles-jf8rd Ай бұрын
ስጀመር ዳኒ እና ፅጌ ፍቅረኛሞች መሆናቸውን ዛሬነው የሰማነው እህት እና ወንድም ነን ሲሉ አልነበረም ሲቀጥል ደግሞ ይበቃችኋል ፕራንኩ እኛ እኮ ጥሩ ነገር ከሰራችው እኮ እናይለን 🤔
@HulumgzeAlew
@HulumgzeAlew Ай бұрын
እውነት ነው እህት
@BadiryaaamanMudde-xr5dn
@BadiryaaamanMudde-xr5dn Ай бұрын
ፅጌ የኔ ሚስኪን አይዞሺ😢😢
@amenbeker9686
@amenbeker9686 Ай бұрын
እናንተ ለሁለቱም የልብ ጓደኛ ስለሆናቹ 1- ፅግዬ ገዳም ሔዳ የተረጋጋ ሕይወት እንዲኖራት ትፀልይ 2- ዳኒን ለቤተሰብ አሳውቁና አስራቹ ገዳም ውሰዱት? አሊያም ሳይካትሪስት እንዲያየውና ወደ ድሮ ማንነቱ ይመለስ? በነሱ ጫማ ውስጥ ስላልቆምን መፍረድ አይኖርብንም::
@AlmazHawaria
@AlmazHawaria Ай бұрын
ጽጌ ተመልሳ ከዳኒጋር ከሆነች መጣም የምትገርም ናት ዳኒ ማለት ለሴት ልጅ ክብር የሌለው ባለጌ ሰው ነው የእጁን ደግሞ ያገኛል
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Ай бұрын
የምርዳኒ ግን ለፅጌ ስሜት የለዉም አይ ፅጌ አሳዘነችኝ😢😢😢
@Mary-c3j7x
@Mary-c3j7x Ай бұрын
ፅጌ በጣም ታሳዝናልች ዳን ግን ባልጌ ነው እስካዑን የት ነበር በስው ትዳር ገብቶ የምበተብተው ደሞ ጉራው ፓ ጉልቤው አያንስክም በመጀምርያ ልፅጌ ክብር ስጥ እጭ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ Ай бұрын
እውነት ለመናገር መፍርድ ከባድ ነው ግን ዳኒ ለፅጌ ምንም አይነት ስሜት ከሌለው ለምን ታርቃት ምንም በማታቀው ነገር ተጎዳች. ዳኒግን ጡሩ አላደርገም ለራሱ ካላስበ እየሄደ የስው ሂወት መበጥበጥ አግባብ አይደለም ፅጌን ቢወዳት ኑሮ በዚህ ያህል ባላደርገ ነበር
@ayalneshketema865
@ayalneshketema865 Ай бұрын
ቤዚ መጀመሪያ ፅጌን ወደእናንተ መልሷት ዳኒን ግን ከቻላችሁ ከማሀላችሁ አውጡት እንደዚህ አልጠበኩትም ነበር ጓደኝነታችሁን በጠበጠው አራታችሁ ብቻ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፅጌን ግን መልሷት
@emebetregasa5398
@emebetregasa5398 Ай бұрын
ኸረ ዳንኤል የሚባለው ሰውዬ ባለጌ ነው ለሰው ሪስፔክት የሚባል ነገር የለውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው የነገሩ ሁሉ ጥፋት ያለው ዳንኤል የሚባለው ሰውዬ ጋር ብቻ ነው ፅጌም ታሳዝናለች ፎቶ በራሱ ሻንጣ ውስጥ ማስቀመጥ ምን ማለት ነው
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Ай бұрын
ድራማችሁ መቸ ነው እሚቋጭ መጨረሻው ካላማረ ግን ይደበራል😂
@Yohannes-s8x
@Yohannes-s8x Ай бұрын
ደኒ የሚባል ሰው ካነጋገሩ እንደተረዳውት ለሰው ልጅ ክብር የለለው
@EdenAlemu-u1l
@EdenAlemu-u1l Ай бұрын
Ya royal family yehe comment kayachu malshulig endatalfuge ena ene lel yafalakut yaw eneanta zem endamatelu awqalew gen ande video seleweta hulunm nager maweq aleben egam enchenaqalen demo bezu sew prank new belo new yasebaw ena ezi ga remun saladenq malef alfelgm esu ba west hona ba video ka hulatum hasab etasema betam eyatare new ena ahun video lemen weta kamalet lamefetat mokru gen legam eyanagarachu beqa ande midea lay wetual base yehen comment kayeh malsig ebakh ba westm awaruig❤❤❤
@ZedTube-e9r
@ZedTube-e9r Ай бұрын
ቆይ ዳኒ እና ፅጌ ፍቅረኛ አደለንም አላሉም ሲጀመር ድራማ ነው
@Jdih-t9b
@Jdih-t9b Ай бұрын
ሲጀመር ሁሉም ደራማነው የሚሰሩት መቀለጃ አረጉን😅😂
@TsigeredaMuse-v6w
@TsigeredaMuse-v6w Ай бұрын
እኔ የገባኝ ዳኒ እና ፅጌ ፍቅርኛማቾች እንደሆኑ ይፋ እያወጡ ነዉ እንጂ እየተጣሉ አደሉም ምክንያቱም ፍቅር አደለም ብለዉ ዘፍነዉልን ፍቅር ነዉ ማለት ከብደዋቸዉ ሰበብ አድርገዉ ድራማ እየሰሩ ነዉ 😂
@Rabia-g3y
@Rabia-g3y Ай бұрын
እኔም ይመሴለኛለሰ
@HuggTh
@HuggTh Ай бұрын
ድራማ ካልሆነ ዳኔን ፀበል ውሰዱት ጤነኛ አይመስለኝም እውነት😔😔😔😔
@fadluawal3469
@fadluawal3469 Ай бұрын
ዳኒ ንግግሩ ደባሪ ለፅጌ ክብር የሌለው ነው በተረፈ ድራማው አሪፍ ነው
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 Ай бұрын
ዳኒ የት ነበርክ? ምድር ዉጣህ ወይስ ለምርምር ጠፈር ላይ ነበርክ?የሰርጋቸዉን ስትጠራ ደንግጠህ የመጣህ ነዉ የምትመስለዉ ለሴት ልጅ ክብር ቢኖርህ ፅጌንም ሩታንም አደባባይ አታወጣቸዉ ነበር? ይሔ ምን ይሉታል ፍቅር ወይስ በቀል?
@semu639
@semu639 Ай бұрын
ሲጀመር ዳኒ ለሩታ እንጂ ለፅጌ ስሜት የለውም ፅጌን አረጋጓት
@ephremgebre50
@ephremgebre50 Ай бұрын
ትንሽ አስተያየት ያህል አላስፈላጊ ቃላት ባትጠቀሙ ጥሩ አስተያየት የምትሠጡ ሠዎች እኔ ፕራንክ ነዉ ብዬ እያመንኩኝ ስከታተለዉ ቁም ነገር አዝናኝ አስተማሪ ሆኖ ነዉ ያገኘሁት ምናለበት ችግርም ቢኖረዉ ከነችግሩ ወጣቶች ናቸዉ አበረታታቸዉ
@BemnetAndnet
@BemnetAndnet Ай бұрын
የድራማውን ርዕስ ንገሩን
@ĹobabaMm
@ĹobabaMm Ай бұрын
በጣም ነበር የምወዳችሁ በዶ ስትለቁ በፍቅርና በጉጉት ነበር የምንጠብቃችሁ አሁን ግን እኔም ጓደኞቸም ድጋሜ ልንመለስ ወተናል እሮያል ፋሚሊ ቤት ምክኒያቱም እማንም ልጋጋምና ውሸታም ጋር ባድ ሁናችሁ ውሸት እድትዋሹንና እድትቀልዱብን ስለማንፈልግ ስለዚህ እኛ ከውሸት አለም ወታችሁ በራሳችሁ ሙት እደበፊቱ ካላዝናናችሁን አንመጣም ምክኒያቱም እኛ ይቱብ የምንገባው ለመዝናናች እና ለመሳቅ ለመጫወት እጂ የናተን እቶ ፈቶ ወሬ ልንሰማ አይደለም እኛ ብዙ ጭቀት ያለብን ሠወች ነን የራሳችሁ ጉዳይ አያገባንም
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Ай бұрын
እንደው የልቤን ነው የተናገርክልኝ ይሄ የዩቱብ ብር አደነዘዛቸው እነዛ እነ አብርሽ ተብዬዎቹ ናቸው እንደዚህ አይነት ድራማ የሚወዱት ሞቼም አላያቸውም እነ ፅጌ ግን ፈታ ስለሚያደርጉኝ አያቸው ነበር በዚህ ከቀጠሉ ግን ......
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 Ай бұрын
ትክክል ይጃጃሉብናል እዚህ ገደል ይግቡ
@DoctrAmina-m2l
@DoctrAmina-m2l Ай бұрын
አይዞዋቹ በፀባይ ይዛቹ በየ ግል አዉርዋቸዉ!!!የፅጌ አድራሻ በዉስጥ ላኩልኝ እኔም ዳኒ ና ፅግዬ በየግል አግኝቼ ላዉራቸዉ እስቲ ልሞክር አይዞዋቹ በርቱ ሰዉ ከተረዳቹ ይረዳቹ አትጨነቁ!!!ቤዚዬ በዉስጥ ላወራቹ እፈልጋለሁ የሁላቹም አድራሻ ጠፍቶብኛል ከቻላቹ በዉስጥ አዉሩኝ!!!!
@werkikode4838
@werkikode4838 Ай бұрын
እኔ የገረመኝ ከአዲሳባ ቡታ ጅራ ሄዳ አብርሽን አስጮንቃ በፍቅር ጥላ አሸንፋ የራስዋ አድርጋው አመት እስኪሞላቸው ድረስ የት ነበር አሁን ለሰርጋቸው 2 ወር ሲቀር ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው የጸጋዬ እሸቱን ለሰርጓ ተጠራሁ ለሌላ ሲድሩዋት የሚለውን ለዚህ ቀናተኛ ጋብዙልኝ
@tizitagade9668
@tizitagade9668 Ай бұрын
Balefew abrish be tisgae prank serto sewoch eswan endetelu adregawal silezeh yikirta yiteyiku alebleza ebkelachewalhu bilo tenagirwal dani
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Ай бұрын
ዳኒ ማለት የመጨረሻ ባለጌና ምቀኛ ነው ጽጌን ተንከባከቡ አይሆናትም እሱ ስድ ነው
@MouMoh-gn3jz
@MouMoh-gn3jz Ай бұрын
በጣም እሱ ባለጌ ሸሌነው ፅጌ ትበዛበታለች ለሱ እደውም እሩታማለትኮ ወላሂ ከፊልተርና ከዱቄት ውጭ አሻጉሊት ነች የሆነች እርካሽ ፅጌ ያለምንም ሜካፕ ቆንጅየ የምትወደድ ልጅ ነች ዳኒ የሚባል ውሻ ነው
@ልጅቲጂ
@ልጅቲጂ Ай бұрын
ከካሜራውጪ ተቃቅፈው እየተኙ እኛጋይመጡና መነፋጠጥእኛስለናተሂወትምንአገባን😂😂😂😂😂የናተንድራማከማይ የማዳምን ጭቅጭቅ ብሰማይሻለኛል😂😮
@LemlemGurara
@LemlemGurara Ай бұрын
ማንም ሰው የለፈ ህይወት ይኖረዋል የተፈጠሩ ነገሮች ሁሉ ግን ሜዳ ላይ አይሰጣም ልቦናን መሰብሰብ ይሻላል ፅጌ ጥንካሬሽን እወደዋለሁ ሁሉም የራሱ እውነት አለው
@Yordi5-o7b
@Yordi5-o7b Ай бұрын
ምን ማረግ ይሻላል 😅😅ማልቀስማ ኣይሻል 😢😂dani tafetoye hoo 😂😂
@dir204
@dir204 Ай бұрын
ባለፈ ነገር ከሌላ ጋር ሲያያት ቅናት ነው እንጂ የፅጌ ነገር ገዶት እይደለም ሊጣላ የሄደው ከሀገር እልወጣም ሩታ በሚድያ ይሄንን ሁሉ ታሪክ ስትስራ የት ነበር ከተለያየ በዋላ ታሪክ አለኝ ብሌ የሰውን ቤት መበጥበጥ ከህይወቴ ውጣልኝ ስትለው ሌላ ፋይል አለኝ ይላል ደሞ ባለጌ ነው ንገሩት ጥፋቱን ለዳኒ
@hayuyabatua9193
@hayuyabatua9193 Ай бұрын
እኔ ግን የማይገባኝ እንዴት ነው ምታስቡት አይታ መሸሽዋ ምንድ ነው ችግሩ በፊት የነበረ ነገር ምን እንደሆነ በምን አውቃቹ ነው የተጣላቹትን ሰው ፊለፊት ብታገኙ ትሸሹታላቹ እንጂ ወደዛሰው ትሄዳላቹ እንዴ እንዴት ነው ምታስቡት...እነሱ ኘራንም ይሁን የእውነት ምን እደሆነ ሳታውቁ ለመፍረድ አቸኩሉ የተናገራቹት ነገር በኋላ እንዳይፀፅታችሁ...
@dir204
@dir204 Ай бұрын
ለዚህ ሁሉ መንስኤ ዳኒ ነው ፅጌ ምን ታድርግ ሩታ አትወደውም አብርሽን ወዳው ነው ሽምግልና ተልኮ ቀለበት ያሰሩት ምን ማለት ነው ደስተኛ እይደለችም እኔ እውዳታለሁ ማለት ነውር ነው አብርሽ እጅ ስትገባ ነው እንዴ ሩታን የሚፈልገው ለሩታ ተቆርቌሪ መሰለ ባለጌ አይገልፀውም በየ ግዜው የሚሰጠው መልስ ሰገጤ አይገልፀውም በቅናት ምንድ የሰው ቤት ገብቶ አጣልቶ ሊወስዳት ነው?? ነውረኛ ነው ቤዚ በጣምምምምም ባለጌ ነው
@natsanatgetukebede3471
@natsanatgetukebede3471 Ай бұрын
ሢጀመር ዳኒ የሚባለው ባለጌ ነው ለሤት ክብር የለውም ለሤት ክብር ቤኖረው እደዚህ አያደርግም ነበር ዳኒ እንካን ለጋደኝነት ለጎሮቤት አያሥፈልግም
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv Ай бұрын
ጽጌን እንድትበረታ አድርጉ እንጂ ዳኒ የሚባል ክፉ ምቀኛ አሁንም ሩታን እወዳታለው እያለ ነው ስለዚህ አይሆናትም ክፉ ሰው ነው
@Zeda-sp7us
@Zeda-sp7us Ай бұрын
እነዚ ልጆች በጣም እወደቸው ነበር አሁን ድራም መስራት ጀመሩ መሰለኝ ልጠላቸው ነው እጭ ምናለ እንደ ድራቹ ብትሰሩ😮😮😢😢😢
@SofyaMohamed-oh1hc
@SofyaMohamed-oh1hc Ай бұрын
ሲቀጥል ዳኒ በፅጌ እየተጫወተ ነው ለማንኛውም ከ ፅጌን ጋር ሁኑ ምክንያቱም እሩታም ዳኒም ግልፅ አልሆኑም ስለዚ በጣም ይደብራል
@SaimonJo
@SaimonJo Ай бұрын
ዳኒ በጣም ነው የጠገበው ማርያምን ይሄ ባለገጌ
@MarshetHabtamu
@MarshetHabtamu Ай бұрын
ፅጊዬ የኔ ሚስኪን በጣም ነው ያሳዘነችኝ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Ай бұрын
ዳኒ ነው ባለጌው አሁን ልታገባ ጥቂት ሲቀራት አፈቅርሻለሁ ብሎ መምጣቱ ምን ይሉታል የዚህን ያክል ስሜት ለእሷ ካለውስ ለምን ፅጌ ጋር ጀመረ። ሩታ በቃ እኔ ደስተኛ ነኝ ተወኝ አለች ከዚህ በላይ ምን ፈለገ ። በፊት ላይ የፈለገ ምንም ይኑራቸው ምን አለፈ አይደል ህይወት እኮ ይቀጥላል ለምንድን ነው የማያቆመው እራስ ወዳድ ነው። ደግሞ እኮ ጥፋተኛ አታርጉኝ ይላል አይገርመውም በትንሹ አይደለም በጣም በትልቁ ጥፋተኛ ነው እዚህ ውስጥ እሱ ብቻ ነው ጥፋተኛ ።
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira Ай бұрын
Wedwa yehe la KZbin viwe nw
@Emuti-19
@Emuti-19 Ай бұрын
ሙሉ ለሙሉ ጥፋቱ የዳኒ ነው የሷ ሻንጣ መበርበር እሱ ካደረገው ነገር አንፃር ምንም ነው ምክንያት ስለፈለገ ነው ሲጀመር እህትና ወንድም ነን ሲሉ አልነበር ሰው የጣሉትን ሲያነሱበት አይወድም ሩታን ከፈለገ ፅጌ ጋር ምን አመጣው እዛው ጣጣውን አይጨርስም
@MaseMase-nl1cd
@MaseMase-nl1cd Ай бұрын
ይሄ ነገር ግን ድራማ።ነው የውነት ይደብራን ስት የሚያዝናና ድራማ አለ ስሩ 😎
@etenesh8056
@etenesh8056 Ай бұрын
የገረመኝ ፅጌንና ዳኔን እንዴህ እንደምወዳነው አላውቅም በጣም ነው የጨነቀኝ በርቱ እንደሜታረቁ ተስፋ አለኝ❤❤❤❤
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w Ай бұрын
የሩታና የአብርሽ አድናቂወች አትጨነቁ😢
@Tegest-m2l
@Tegest-m2l Ай бұрын
ሀይምይ. ውዴ. ስውድሺ. ❤❤❤❤❤.
@helenfikadu6425
@helenfikadu6425 Ай бұрын
የድራማው እርዕስ ንገሩን
@رايدحمد-ف9ج
@رايدحمد-ف9ج Ай бұрын
ፀጌ የኔ ልእልት አይዞሽ አንቺኮ እምፈልግሽ ቡዙ ነው ምክንያቱ ጎበዝ አስተዋ ክብር ያለሽ ልጅ ነሽ ልእልት ዋ በተረፈ እወድሽ አሎህ ❤❤❤ ዳኒ ባለጊየ ነህ ቅናታም 👎👎
@Hiskael
@Hiskael Ай бұрын
ማርቲ ቤዚ ባሴ በጣም ልክ ናቹ በጣም ከባድ ነው ግን በቃ አብርሽ ይቅርታ ጠይቆ በሰላም ቢለያዩ ጥሩ ነበር ላለፈ ታሪክመጨነቅ አያስፈልግም ነበርከ❤❤❤❤ ተናድጄ አለው ምንም አላረጋቹም ለሚሉት ተውት ዝም እንደማትሉ የታወቀ ነው ብቻ የምትወዷት ኪድዬ የቤታቹን ሰላም ትመልስላቹ ነው ምለው
@DawitKassa-db4zk
@DawitKassa-db4zk Ай бұрын
ደን እስከ ዘሬ ድረስ ሩታ ከአብርሽ ጋር ስትስማም ምን እየሰረ ነበር ደን?
@FhhhGfgg
@FhhhGfgg Ай бұрын
እኔኮ የገረመን ድረማም ይሁን ምንም ዳኒ እና ፅጌ ጓደኛሞችነን አላሉም ወይ😅😅😅😅😅
@abayneshwondaferew8502
@abayneshwondaferew8502 Ай бұрын
ዳኒ ሲጀመር ይቅርታ ብሎ የተመለሰው ሩታን በጽጌ በኩል ለማግኘት ብሎ ነው ሩት ደግሞ የህልም እንጀራው ናት አያገኛትም
@hayarhabash1659
@hayarhabash1659 Ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@aaisha6429
@aaisha6429 Ай бұрын
ዳኒ አይወዳትም የሩታን ትዳር ለማፍረስ ነው የሚፈልገው ሁለቱም ላይ መጨዋት ነው የሚፈልገው ባለጊ ነው ዳኒ የት ነበር አመት ሙሉ 😢😢😢😢
@SusuAli-l1s
@SusuAli-l1s Ай бұрын
እና እኛ ምን አገባን🤔አይናችሁን ጨፍኑ እና እናሙኛችሁ አላችሁሳ የራሳችሁ ጉዳይ😂😂😂
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
ናፍቆታችሁ ጭቅላቴላይወቶ ስጠብቅ ስጠብቅ😅😅 በድራማ መጣችሁ እዛሰፈር የሰለቸንድራማ እናተምጋተጋባ አዝናለሁ😢 ብቻ ግን ውድድነውየማረጋችሁ ከዚሙድወታችሁ እንደድሮችሁዳይ❤❤❤
@BusinessTips010
@BusinessTips010 Ай бұрын
ቀጣይ በማን አካውንት ነው post የምታረጉት የማን ተራ ነው
@tegeset293
@tegeset293 Ай бұрын
እኮ ብልጠታቸዉ መጀመርያ በአብርሽ ቀጣይ በዳኒ ቀጣይ በፅጌ ከዛ በዋሴ ቱ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ Ай бұрын
​የቀረሽ አለ ሩታ ፣ ረሙ ፣ ኧረ ስንቱ😅😅😅
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw Ай бұрын
በለጠ ስማኝ እማ ማርታ ሳቆ አመለጣት እያልኩ ተሳቅቂ ነበር በቃ ትችላላችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ጨዋታውም ኘራክ በናተ ያምራል 8ት አመት ቤተሰብ ነን❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Ай бұрын
😅😅😅😅
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ Ай бұрын
እናተ በርቱ ግን ዳኒ ለምን ጀመረዉ ፅጌን ይቅርታ በሉ ብሎ ባይመጣ ይሄ ሁሉ አይመጣም ከቻላችሁ ዳኒን ምከሩት ምን አስቦ ነዉ ፍቅሩን ይዞ የሌላ ሚስት እማባብል
@freweyintesfatsion8212
@freweyintesfatsion8212 Ай бұрын
እኔ የምለው በጥሩ ስራ እንመጣለን ያላችሁት ፀባችሁን ልታሳዩን ነው አዲስ ስራ ማለት ይኼ ነው??????
@Jmila-y
@Jmila-y Ай бұрын
ዳኒ ድራማ እየሠራባችሁ ነው😂😂😂
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 Ай бұрын
ሰላም ሩያል ፋሚል. የእውነት. በጣም አሳዘናችሁን. ግን አንድ እውነታ. አለ ነገር ግን እስካሁን ያለውን የሚለቀቀውን ነገር እያየሁ ነበር ነገር ግን. በጣም ከሁሉም በላይ ሰውን ማክበር ትልቅነት ነው ለዛውም ተመልካቿቻችሁን. ማክበር ግድ ነው. ለቃሉ ይቅርታ ዳንኤል በጣም ሰው ይንቃል. ብለህ ነው የውነትባለጌ ልጅ ቤተሰብን ያሰድባል እንደሚባለው ሁሉ ይሔ ባለጌ ዳንኤል በትክክል ቤተሰብ ያሳደገው አይመስልም. ሲቀጽል በጣም ከሚያወራው ተነስቼ ነው ነው የምነግራችው. ዳንኤል በጣም ቅናተኛ ነው በሩታና በአብርሽ ፍቅር በጣም ይቀናል ከአብርሽ ጋ ብለሽ ነገር ደስተኛ አደለሽም የሚላት. እሱ የሩታ ፈጣሪ ነውን አገባው ግን አሁንም ይቅርታ ለቃሌ. ዳንኤል በጣም. የነገረኛ ሴት አክትነው አክቱ ይሔ ሴት ውሻ ምቀንኛ በሰው ፍቅር የሚቀና. አብርሽ አይመቸኝም ማለት ምን አገባው. አብርሽን አያገባው እህት ካፈቀረችው እሱ ምን አገባው ጽግዬን የመሰለ. ውብ አክብሮና አፍቅሮ መኖር ሲችል የውነት ዳንኤል ሴት ነው ውሻዘላን እንደውም ከመሐላችው እውነት ይሔ ባለጌ ውሻ
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 Ай бұрын
ከማህላችሁ አስወጡት ይሔ እብድ. ውሻ ነው ደሞ እኔጋ እውነት አለ ይላል ይሔ ምቀኛ ቅናተኛ በቃ ሩታዬ የተመቻት አብርሽዬ ነው ያምራሩ አትፈልግህም እንዴ በግድ ነው. ፋራ ገገማ ኡ በስመአም ይሔ ባለጌ እኔንም ተሳዳቢ አደረገኝ ይቅርታ ስሜታዊ ሆን ነው. ቤዙ ማርትዬ ባሴ(በለጠ) በጣም ይቅርታ ጽግዬ የኔ ውብ. እግርሽ እጣቢ ላይ አይደርስም ለዚህ ጀበና ዳንኤል አትናደጂ sistuy
@z_twins21
@z_twins21 Ай бұрын
ፕራንክ ሊሉ ነው ቆይተው ስታስቡት ፅጌና ዳኒ አብረው ቢሆኑ ኖሮ በዚ መልኩ አልነበረም የሚያሳውቁን ሁሌም ሲጠየቁ አደለም ይላሉ ሶ ቤተሰቦች አትጨነቁ ለማለት ነው ይሄን እያያቹ የዲጄ ኤሊ ታሪክን እራሱ አስታውሱ እንደዛ ህዝቡ ላይ ተጫውተው
@shamsya-t5w
@shamsya-t5w Ай бұрын
ዲጊ ዲጊ አትበሉ ከሷም ጥፋት አለባት ሲጠይቆት ምንም መልስ የላትም እኮ ስለዚህ የሁለታቸዉ ሚሴጥር አለ ማለት ነዉ መጀመር እሷ በሠላም ብጀምረዉ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር እሱም አጥፍቶን ግን ከሷ ነዉ ትልቁ 🤔🤔🤔
@almiwo3730
@almiwo3730 Ай бұрын
ትክክል
@natanem126
@natanem126 Ай бұрын
ይሄውላቹ እነማርታ ምናለ መሰላቹ ለአመታት ስናበረታታቹ ስንከተላቹ ቆይተናል ነገር ግን ለአመታት ምንም ጓደኝነት እንደሌላቸው ስታወሩ ቆይታቹ ነገር ግን ድራማ በሚመስል ነገር ድንገት ፍቅርኛሞች እንደሆኑ ተናገራቹ ይሄ ማለት prank ነው እርግጠኛ ነኝ Veronica አስፈቅዳቹ ነው በpart የተከፈለ prank የምትለቁልን እሺ prank አደለም ካላቹ የDj ጉዳይስ ምን ላይ ደረሰ ወይስ ከሁሉም ነው ፍቅር የሚይዘው😢😂😂😂😂😂😂
@betelhem5464
@betelhem5464 Ай бұрын
ቲክቶክ ላይቭ ላይ እያደራችሁ አጠገባችን አይደለችም እያላችሁ ሙዲ ያዙበት ይሄን ኑሮ የመረረው ህዝብ
@efu8301
@efu8301 Ай бұрын
ዳኒና ፅጌ መቸም ቢሆን ኣይለያዩም 😢 ሁሉ ነገር ይስታካከላል ከፈጣሪ ጋ ትስፋ ኣለኝ👍
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br Ай бұрын
እረ ይሄ ባለጌ ምን ያደርግላታል አንዴ ዲጄ ሊ አንዴ ሩታ እያለ አመንዝራ ነው እረ በናታችሁ ፅጌን ተዋት ዳኒ የሚባል ምቀኛ አያስፈልጋትም
@efu8301
@efu8301 Ай бұрын
@@Aleye-tx3br ሳታይ ኣትፍረጂ ተራጋጊ የድጂ ኤልን ፕራንክ ነው ኣይደል የዝችም ፕራንክ ነው እጭ በዳኒ እንዳትመጥቡኝ😏😍
@AmenahA-y8k
@AmenahA-y8k Ай бұрын
ፍራክ አየሰሩ ነው
@elsa4
@elsa4 Ай бұрын
እህቶቼ ፀጌ ጋር ምንም ጥፋት የለባትም፣እንዲያውም ጉበዝ ናት፣ ጉዳዮን እኮ ይፉ ያወጣው እሱ ነው፣ ለፀጌ ምንም ሰሜት የለውም ሩታን እኮ አሁንም እወድሻለው፣ ለአንቺ ሰሜት አለኝ እያለ ነው። ንግግሮ ሁሉ የወረደ ነው።ዲኒ ለፀጌ አይመጥናትም፣ፀጌን አረጒጒት ፀግዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ጉበዝ ብርቱ ሴት ነሸ ፣ከዲኒ የተሻለ፣ምርጥ ሰው ነው የሚገባሽ፣ ከዚህ በኃላ ዳኒ አያሰፈልጋትም ፣
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Ай бұрын
ቨይረሱ እዚህም ደረሰ እረ አትሰክሱን በቃ ፕራንክ እንደሆን ሁሉም ያቃል በቃቹ ምነው አበዛቹት እናንተ የሚያምርባቹ ፕራንክ ነው ዘና የሚያደርግ ነገር በቃ
@የቆንጆዎችአፍቃሪ
@የቆንጆዎችአፍቃሪ Ай бұрын
🤫🤫🤫🤫🤫ዝም አይነቅዝም ክፉ እንዳትናገሩ ኮሜንታተሮች😢❤❤❤
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ Ай бұрын
ሲጀመር ድራማነዉ ዳኒ ማነዉስሟ አፈቀርኩብሎ ሲጃጃል የነበረዉ አሁንደሞ በሩታ መጣ ቱቱቱቱቱ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ Ай бұрын
ያቺ ወንድ የምትመስለዋ ማነው ስሟ እንኳን😂😂😂😂
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ Ай бұрын
@@አዳማናዝሬትአዳማ ጥያቄዉን ደህና አርገሽ ጠይቀሽዋል😂😂አባባሉ እኮ ጠፍቶኝነዉ😂😂
@ZEZU-s4g
@ZEZU-s4g Ай бұрын
ለማንኛውም ትውናላይ 1ኛ ነችሁ🥵💪
@GusVjxEmu
@GusVjxEmu Ай бұрын
ዳኒ ግን ፅጌ ስለወደደችህ ነዉ ባለጌ ነህ ከፅጌ ይልቅ ለሩታ ነዉ ምታስበዉ ኧረ 😢😢😢አይዞሽ ይሄ ቃል አያፅናናሽም😢😢😢😢
@Salemalshorman
@Salemalshorman Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁፅጌታዛዝናለች
@SurprisedAirboat-mv6no
@SurprisedAirboat-mv6no Ай бұрын
ሲጀመር ዳኒ ባለጌነው
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل Ай бұрын
አይዟችሁ በጊዜው ሁሉም ውብ ይሆናል ብቻ ፅጌን አደራ ምንም እንዳትሆን ከጠገቧ አትራቁ
@Zenat-m8p
@Zenat-m8p Ай бұрын
ሢጀመር እሩታናት ጥፋተኛ ስታየው ባትመለሥ ግንኙነት ቢኖራትም ባይኖራትም ባትመለሥ ጥሩነበር
@Enat-i9x
@Enat-i9x Ай бұрын
ይቺን ድራማ ስታስቡ ግን ለቬሮኒካ ነግራችሁታል😞😆😂😂😂
@erozi217derege3
@erozi217derege3 Ай бұрын
እናተም ስሩ እነሱም እየሰሩ ነዉ ጎበዞች😂😂😂😂
@besabesa5671
@besabesa5671 Ай бұрын
Sijemer dani le tsige simet techenko ayakim betam new yemiyastelaw simetuwa lay yiremamedal keseuwa ga hono lalela set simet alegn bilo yawerar betam new miystelaw getan dedeb new dedeb gene yesawun hiwot yibetabital😢😢
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Ай бұрын
ዳኒ ለጽጌም አይሆንም
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch Ай бұрын
ቤሩቶች ኣላችሁ እግዚኣብሔር ይጠብቀን ውዶችየ
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Ай бұрын
90%ደደም አለ በጣም በዝተዋል10%እኝ የገባን ነን እኝን መሸወድ አችሉም😂
@kyiahenok
@kyiahenok Ай бұрын
ድራማ part 3 አሪፍ ነበር እኮ እስክሪብቶ ዳኒ በራሱ ችግር ነው አሌክስ የመሰለ ልጅ እያለ አይ ጽጌ ሲጀመርያ ድራማ ነው ቢሆንም ግን ሞርሞኖች በጣም መስራት አለባቸው አሳምነው
@NaryOuannes
@NaryOuannes Ай бұрын
ፀግዪ አብቨሪ የኒ ፈልቅልቅ ሲጀመረ አቶ ደኒ አይመጥንቨም ለሰወ ክብረ የለወም አይዞቨ
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ Ай бұрын
ከፅጌ ላይ ውረዱ እሷ ምን ትበል ዳኒ ባለጌ ነው
@yedingillijnatty5940
@yedingillijnatty5940 Ай бұрын
Tekekel
@ራኤል.ቱዩብ
@ራኤል.ቱዩብ Ай бұрын
በጌታ ሰም ዳኒ የታመታክ እብድ😢😢🤸‍♂️🤸‍♂️🤸‍♂️
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ዋው የድራማው አክተር ለሁሉም ዳርስተል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Natna-5-24
@Natna-5-24 Ай бұрын
ኣይ የናንተ ጉድ ስትፋፍቀሩ በሜድያ ስትጣሉ በሜድያ ይህ ትውልድ ወዴት እየሄደ ነው
@DjfghhDyfhg
@DjfghhDyfhg Ай бұрын
እዴ ዳኒ ግን ጤነኛ ነዉ የተዋትን ሴት ዛሬ ተመልሶ ማሰቡ እደገና ለፅጌ ምንም ክብር የለዉም
@Lila-i6t
@Lila-i6t Ай бұрын
ፀግ፣አይዞሺ
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl Ай бұрын
በባሌ ይሁን በቦሌ ዳኒ ጣሳ ራስ ሩትየ ነጻ ያውጣልን✋ከዛ ሩትየ እና ኣብርሽየ ጽጌ እና ዳኒ ያስታርቃሉ ኣለቀ።
@UfRa-yi7hp
@UfRa-yi7hp Ай бұрын
መሳደቡን ምንአመጣው
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Ай бұрын
ፅጌን በጣም ነው የምታሳዝነኝ ዳኒ ምንም አይመስለውም ፅጌ ዋጋ እየከፈለች ነው እርዷት ሌሎችን አላቃቸውም
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 Ай бұрын
እሱ እሮጊት ነው የሚወደው ደሞ ሩታን የመሰለች እንቁ በግድ አምጡ 😢የሰው ሚስት አምጡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sa3daSa3da-i6y
@Sa3daSa3da-i6y Ай бұрын
❤❤❤ደኔ የወድ አቆም ያለው የወድ ጀግና መለማመጥ የማያቅ አለጅ ያድስታፍ 😂😂😂ሩታ ታብርሽ ጥቅም ፈልጋ ነው😂😂እጅ አታፈቅረውም ዳኔ ኡነታ ይዞ ነው ዝብሎ እደዛ አይሆንም❤❤❤ብዙ ነግገር ቤኖራቸው ነው እሱም ልቦተሰብሮ ነው❤❤❤ጥጊን አጥናኖት እሶ ናት ከምንም በላይ የተጓዳችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MissRahmaa
@MissRahmaa Ай бұрын
ዳኒ ትክክል አይደለም እስካሑን የትነበር የሠዉሒወት እደትያበላሻል
@MmM-g9r7z
@MmM-g9r7z Ай бұрын
የሸሪሙጣ ጥሪቅም ደራማችሁ መቼ ነው የሚልቅ
@BusinessTips010
@BusinessTips010 Ай бұрын
ቪው ለማግኘት መጋጋጥ ሁል ጊዜ
@rosaroza5555
@rosaroza5555 Ай бұрын
እናተም ድራማው ተቀላቀላቹ በርቱ😂😂😂😂😂😂
@ሲ-s1s
@ሲ-s1s Ай бұрын
እኝ እሚመቸን ተንኮላችሁ ብቻ ነት ሌላ ታሪክ እያመጣችሁ እኝኝኝኝኝኝኝ አትበሉ ግን እወዳችኻለሁ
የሞተ አይጥ አምጥቼ ተጫወትኩባቸው😂😂
40:30
Base Grace ባሴ ግሬስ
Рет қаралды 54 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 53 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 28 МЛН
Haunted House 😰😨 LeoNata family #shorts
00:37
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
🦋ሀይሚ ፍቅር ያዛት የፍቅር ጥያቄ ጠየቀችው🥰😱
20:43
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 236 М.
የፅጌን ልደት አከበርኩላት 🥰
8:08
D Tv
Рет қаралды 156 М.
ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ
18:05
D tv
Рет қаралды 339 М.
የፅጌን መኪና ጎማ ስንሰርቅ ተያዝን😂😭
23:52
Base Grace ባሴ ግሬስ
Рет қаралды 89 М.
🔴አርግዣለዉ 🔴ትልቅ ፀብ ተፈጠረ
16:16
JAM family
Рет қаралды 139 М.
LIYA SHOW is live!
LIYA SHOW
Рет қаралды 902
ባሴ ሲጋራ ጀመረ እነ ፅጌ አበዱ😭🚬
29:26
Base Grace ባሴ ግሬስ
Рет қаралды 176 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 53 МЛН