የዳዊት አጉል ቅናት በዛ !!

  Рет қаралды 31,666

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

የቃል ቤተሰብ የዩትዩብ ቻናል ነው like and subscribe ማድረግ አትርሱ። • በቃል ስጦታ ዓለም ደነገጠች የመስቀ...
#Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 339
@LeylaTariku
@LeylaTariku Жыл бұрын
❤❤❤❤❤አያልቅበትን ብታገባ ይሻላል የምትሉ በላይክ ብቅ በሉ
@yeshieseta
@yeshieseta Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳን በሰላም መጣህ ቃልዬ በእናትሽ አብራችሁ ስሩ በአንች ምክንያት ነው አያልቅበትን ሰው ያወቀው አትለያዩ❤❤❤
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
እውነት ዳዊይት አይፈልግሽም ቃል የሆነግዜ ታያለሽ ጥሎሽ ይሄዳል እኩያሽን አግቢ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔ ምንም አይመሥለኝም ዳዊት ባል ይሆናል ሢባል ይበቃል ነው
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
@@nefisa70 እኮ
@nooramohammad4499
@nooramohammad4499 Жыл бұрын
ትክክል
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም Жыл бұрын
መደበርያ ያረጋት ነው የሚመስለኝ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣም ያሰጠላሎው ልጅን አሰመቱት
@tsegesbhatu5149
@tsegesbhatu5149 Жыл бұрын
ኣያልቅበት እንዃን ደሕና መጣህ ኣትጥፋ በኣንድ ላይ ስትሰሩ በጣም ደስ ትላላችሁ
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 Жыл бұрын
አያልቅበት በጣም ደስ ይላል ከቃል ጋር ዴብ ግን በርግጠኝነት ዳዊት አይጠቅምሽም ቢጤሽን ፈልጊ አያልቅበት ጀግና ነዉ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
መልካም መናገር የዘላለም ስንቅ ነው ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር አይልቃበት ጋ ነው አይዞህ ወንድም አለም ዳዊት ለጥቅም ነው የቀረበሽ
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Жыл бұрын
ጎበዝ ይመችህ በሚሥትና በርሥት ቀልድ አያሥፈልግም ደሞኮ ታግሠሀል ሢለመን እምቢ ያለ ሢመታ ይመለሣል
@emugirmaemu5108
@emugirmaemu5108 Жыл бұрын
ወይ አያልቅበትዬ እንኳን ደህና መጣህልን ማዘርህስ
@melektube
@melektube Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳን ሰላም መጣህ ቃል ጊዜሽን ከምታባክኒ በፊትም ያራቅሽው አንቺውነሽ የገፍሽው አያልቅበት ያንቺ ትክክለኛ አጋርሽ ነው ካሁን በፊትም ተናግሬአለሁ ዳዉይት ይቱብ ለመስራት ብቻነው ሴት ልጅ የሚሆናትን ትታ ከማይሆናት ጋር ጊዜዋን ታጠፍለች ንቂ ቃል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የኔ ጌታ አያልቅበት የኔ ደረበባ እንኳን ደህን መጣህ ስለይነህ ደስ ብሎያል እውነት ሁሌም ጥያቄ ነው እስይ እልልልልልል ስወዳህ ፍቅኛ ክላልህ. ጀባ በልኝ. ሚስት ለመሆኑ ዝግጅ ነኝ ሙያ ግን አለምየ ታስተምራይ አለች
@makdesyoutube7287
@makdesyoutube7287 Жыл бұрын
ቃል ግን ተሣሥተሻል አያልቅበት ይሻላል ዳዊት በርግጠኝነት እራሡን አመቻችቶ ጥሎሺ ይሂዳል ነግሬሻለሁ😢
@aynadis5886
@aynadis5886 Жыл бұрын
አያልቅበት ግርማ ሞገሱ ሲያምር 👍👍👍
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 Жыл бұрын
በቃ ላቺ ጀባ ብየሻለሁ😊😂
@taibakeiak
@taibakeiak Жыл бұрын
​@@birtukanbekele859😂😂😂
@veefad4514
@veefad4514 Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳን ደህና መጣህ የጠፋ ሠዉ ሁላችሁም ሠላማችሁ ይብዛ
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የጠፋ ሰው አያልቅበት ሁላችሁም ሰላማቹ ይብዛ 😍
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
ወይኔ ስታናዱ ልጁን አስመታቹት ተዉ በቃ እንደዚ ማስቀናት ፍቅር እውር ነው በስሜት የባሰ ነገር ሊከሰት ይችላል
@የወሎዋቀበጥ-ኈ1ከ
@የወሎዋቀበጥ-ኈ1ከ Жыл бұрын
ኧረአልመታዉምፕራክነዉ
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ Жыл бұрын
ብራክ😂😂😂😂
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
@@የወሎዋቀበጥ-ኈ1ከ እኔ የምር መስሎኝ አንጀቴን በላኝ የምር
@Emanu1532
@Emanu1532 Жыл бұрын
ወዳው ወዷት ተጋብተዋል አያልቅበትን ብታስበው ቢያስባት ያኔ አብረው ቆይተው ምንም አላየንም አታሽቃብጡ ተማቺው ታግሶታሎ ይህን ያክል እንደ ወንድም መቆሙ ደስ ይላል ግን የሷ ወገን ከሆነ በድርቅና መቆጣት ሳይሆን በተለሳለሰ ሁኔታ መወቃቀስና ዳግም እንዳይጣሉ ብሎ መምከር በቂ ነበር ባለቤቷ ወጣትነቱን ትንሽ በማንበብ ቢያሻሽለው አንጎልፋቶው ይቀንስለታል ቱግ 1ቀን ይጎዳሀል☝
@TsehayWoldesemyat
@TsehayWoldesemyat Жыл бұрын
ቃልዬ ጎበዝ አያልቅበት ላይጏጉቼ ነበር ያንግዜችሁም ፍቅራችሁ ትዛለኝ አሁንም አታቆርጡ ቃልዬ እውነተኛፍቅር ያለው እዜጋ ነው
@jjjjmboO
@jjjjmboO Жыл бұрын
ወይኔ ሁሌም አስታውሳለሁኮ አያልቅበት እንኳን ደህና መጣህ
@CfRr-sp2pd
@CfRr-sp2pd Жыл бұрын
አየልቅበት ስለዬሁ ደስ ብሎኘል☺☺☺
@iduyfwugdru4271
@iduyfwugdru4271 Жыл бұрын
በጣም። ነው። ምታሰጠሉት። ፕራክ። በአበሻላይ። በጣም። ነው። ሚሰጠላው። አች። ደግሞ። አሰጠላብሸ
@Saida-j8t
@Saida-j8t Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳን በሰላም መጣህ. ❤❤❤❤❤
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
እንዴነክ አያልቅበት ጥፍት ብለሀል ማዘር ደናናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንካን ደና መጣክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Жыл бұрын
Wawu Ayalqibet welcom yet xefa wodimachin Era atxifa Ante ko Jemar ne 🎉Atxfaaaa
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አያልቅበት
@EmebetAbebe-w3g
@EmebetAbebe-w3g Жыл бұрын
እዝህ ያላችሁ የማዳም ቅመሞች እስኪ ማነው ጥፍተኛ ዱሮም አትመቸኝም አሁንም አስጠላችኝ ማንም ስው ላይ እንዳታደርጎት ሽርም አታድርጎ ምን የማትርባ ሴት ናት ስው የተነሳበትን ይርሳል እንዴ
@mulumulu4759
@mulumulu4759 Жыл бұрын
በጣም ነገረኛ ናት እባብ የልቡን አይቱ እግር ነሳው የሚባለው ልክ እንደ ቃል አይነቱን ነገረኛ የሆነች ሰው ነው በጣም በዳዊት ስለምትቀና ና እውነት አፍቃሪዋ ሰለሚመስላት እሱን ለማስቀናት ነው ይኸን ምስኪን ልጅ አምጥታ ያስደበደበችው ሲጀመር ዳዊት ለስራ እንጅ አብሯት ያለው አፍቅሯት ወይም የእውነት እጮኛ አድርጓት አይደለም ግን ለሞራሏ የሚጠነቀቅ ልጅ ነው እሷ ግን የእውነት የሚያፈቅራት መስሏት በዳዊት ፍቅር ስለጦዘች ያስቀናውት መስሏት ነው አይይይይ መቼም ልብ እኮ ተራራ ነው አይ ቃል ይልቅስ ከፍሽን አታሞጣሚጭ ሁሌም እየመጣች ጭቅጭቅ አታቅርቢ አሰለቸሽን ቢጤሽን ፈልጊ ዳዊት በጣም ይበዛብሻል በእድሜም ትወልጅው አለሽ እኮ
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
​=@@mulumulu4759ኮመንትሽ ይቀፋል ካልወደዳት እከኩን የምያራግፍበት ብዙ ቦታ ነበር እኮ ሴት ሕይወት ላይ ከሚጫወት ለስሙ ሴት ናችሁ ግን ስላጠረች በናተ እበት ምላስ አልሞላም አለቻችሁ ::በጣም ይገርማል አስተሳሰብ ይሄ ሁሉ እበት ጽሑፍ ሴቷን አታክ ለማድረግ ነው 😔ልጅቱ ስተት ይኖራታል ግን እናተ የተረጎማቹበት መንገድ እጅግ ድንቁርና የሞላው የነጋቹን የማታውቁ ደንባራ መሆናችሁን ያሳያል ::
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
አያልቀበት እንኳን ደህናመጣህ❤👍❤👍
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጤክ😊
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳን ደህና መጣህ የምር አያልቅበትን ብታገቢ ይሻልሽ ነበር
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ Жыл бұрын
😢😢 ነበር እሷግን ይህንኑ ለውጥ ብላው እደመናቅ አርጋ መሰለኝ. ከማይመስላት ጋ የግድ ንሮ ነው
@selam1624
@selam1624 Жыл бұрын
ግን የእዉነት ነዉ የመታዉ 😢 አያልቀበት የኔ የዋህ❤
@lemleayele4468
@lemleayele4468 Жыл бұрын
Egziabher ytebkachu des tlalachu❤❤❤❤❤❤
@Aeynlem
@Aeynlem Жыл бұрын
😮😮😢😢😢አያልቅበት እንዴት ደህናነህ በጣም ናፍቀህኛል ዉዴ ለምን ጠፋህ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
ዳዊት አናደህኛል መረጋጋት ሲኖርብህ እዴት እደዚ ትመታዋለህ በል ይቅርታ ጠይቅ አይ ቃልዬ
@haroni2982
@haroni2982 Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳን ሠላም መጣሕ ወይኔ ሥታምሩ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
አያልቅበት በስንት ጊዜዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 😍😍
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Жыл бұрын
አያልቅበት ደናነህ እኳን ደና መጣህ ጠፍክ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha Жыл бұрын
አያልቅበት ስለመጣህ ደስ ብሎናል
@sarahabas8619
@sarahabas8619 Жыл бұрын
እያልቅበት ነበር ባልሽ መሆን ያለበት ዳውይት እኳ እጅ❤️❤️በርቱ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
ትክክል ቃልየ. አያልቅበትን አግብ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
ትክክል እሱ ነበር የሚመጥናት
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
የኔም ሀሣብ ነው ሁሌም ከዳዊት የሚባለው አይዋጥለኝም ለምድነው
@HhHu-p7b
@HhHu-p7b Жыл бұрын
Hulum yanchi siranw qaliye bezalayi midiyalayi amxilesh
@NaniNani-yc2ql
@NaniNani-yc2ql Жыл бұрын
ቃልየ የእኔዉዱ
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r Жыл бұрын
አያልቅበት ጠፍተህ ነበር እንኳን በሰለም ማጠህ
@HiwotHaile-b6x
@HiwotHaile-b6x Жыл бұрын
ከግመልላይ ቁና ጥሬ😁🤣🤣🤣
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@sophiakhalil3951
@sophiakhalil3951 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አያልቅበት❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ Жыл бұрын
ደነዝ ዳዊት ምንም ብትናደድ አይመታም ካሜራ ደቅኖ ፕራንክ መሆኑን 100/% ታቃለህ አያልቅበት ስላይንህ ደስ ብሎናል ቃል ግን በጣም እየከፍሽ መጣል በፊት ደህና ልጅ ነበርሽ
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 Жыл бұрын
kale adeyene setaye new yemiyasefogerew teru tewnet new ♥️
@metyabebekebede9650
@metyabebekebede9650 Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi Жыл бұрын
ይማዳም ቅማሞች እዎዳቹሃለ ❤️❤️❤️❤️
@tucu5855
@tucu5855 Жыл бұрын
እኔም ውድድድድድድድ
@sarahabas8619
@sarahabas8619 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@najatbolo7755
@najatbolo7755 Жыл бұрын
አይ አያቅበት እንካን በሰላም መጣክ አብራቹ ስትሰሩ ደስትላላቹ
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 Жыл бұрын
Heyii Anch Qal Anchi konesh Tedebadebu inde malet Yagacheshachewu ec😭
@MimiMimi-xh2lo
@MimiMimi-xh2lo Жыл бұрын
Alekebete well come bro❤
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Жыл бұрын
Qali machem dawet macham ayehonesham xilosh yehadal tayalesh
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 Жыл бұрын
ወይኔ ረጅሙ እንድህ ነህ ያሁላ ስተመሻክን የነበርከው ለዝህ ነው ትገርማለክ አቶ ዳዊት
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 10 ай бұрын
አያልቅበትን ብታገቢ ትክክል የትዳር አጋር ይሆንሽ ነበረ እንደ አቅምሽ እረዝሙም አይከፋም እረዛዝም ልጆችን ትወልጃለሽ ብቻ አገቡ ተጋቡ ጥንድ ጥንድ ሆናችሁ እንያችሁ❤
@ffan1065
@ffan1065 Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ አያልቅበት ወድሜ ግን ቃል ምነዉ እደዚህ ባታረጊዉ 😪
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አያልቄ 😊 ሰርኬን ጠይቋት ወልዳለችኮ
@salama9761
@salama9761 Жыл бұрын
አያልቅበት እንካንበሰላም መጣክ
@ZewdenishHaile
@ZewdenishHaile 9 ай бұрын
AYALKEBET yete hada????
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Жыл бұрын
በእውነት ቃልዬ ከደዌት አይልቅባት ይሽልሽል እኔ ዳዊት የምውድሽ አይማስልኝም ስያው አንችን የምውድሽ አይመስልኝም
@raheldebeb8981
@raheldebeb8981 Жыл бұрын
እዉነት ደሥ ትሉ ነበር
@sgenaywedimk7468
@sgenaywedimk7468 Жыл бұрын
እድግ አደረጋቹ እዴ 😂😂ዳዊት የ የኔውድ💘
@et-cu5lc
@et-cu5lc Жыл бұрын
በግድ ቅና ነው ወይስ ፈላጊ አለኝ ነው ነገሩ ዳዊት አይወድሽም ቢጤሽን አግቢ ቀና ቀኑ ከማለትሽ
@trenshjemal3970
@trenshjemal3970 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ቃለየ አጣላሻቸው❤❤❤
@minamulu4932
@minamulu4932 Жыл бұрын
Ayreba prank gena ysgedlachewal, yal prank lela atawukum???? Neftam becha
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
አያልቅበት እኮን ደና መጣህ❤❤ ሚስጊን አስመታችውት😂❤❤❤
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
What are you being a man? We miss you. How are you mom 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@weyeinshtdiri8703
@weyeinshtdiri8703 Жыл бұрын
Well come ayalekebet
@nazretnazitey4316
@nazretnazitey4316 Жыл бұрын
Segetae fara dawit Kealqbet btchershu yshalshal
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 Жыл бұрын
አይ ይህ ፕራንክ አንዲ ቀን ሂወት ያጠፉል
@ninu12366
@ninu12366 Жыл бұрын
ሊበሉ ሰውን ያስበላሉ 😕
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 Жыл бұрын
😂😂 እሺ እነ ፕራንኮች
@meron7439
@meron7439 Жыл бұрын
አያልቅበት እንኳ ደህና መጣህ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Жыл бұрын
ዳዊት የሚባል ሰው ምን ጉድ ነው አይልቅበትን እኮ አስነሰረው መቶ በስመአብ ቃል አንች ንም አንድቀን እዳይልቅበት እዳይደፍሽ በስአቱ አስቢበት እህቴዋ
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 Жыл бұрын
አይዳውይት እረአረፈህቁጪበል አላለም 😂😂😂😂
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
SERA TEFABAHEUE💔 DEE AILEME IDEBERALA ATEHELWE BETEME😢
@ShewayeeyouTube
@ShewayeeyouTube Жыл бұрын
የኔ ዉዶቺ እዴት እድስምዎድቹ ቃልዬ ማርምን እዴት እድምዎድቹ ፕራኪ ነው ዋይሲ ዳዊት አያልቂባትን ማቶት ነው ጊን
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Eyalqbet enqan dehna metah kalye eyalqbet media lay endimeta agzuw tefa eki❤❤❤❤😂😂😂
@Abrsh-fj4se
@Abrsh-fj4se Жыл бұрын
የፉገራ ነች ፕራክ ነች ነቅተናል❤❤❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Awo..dawuti..ayaregim..tekenabra newu
@Abrsh-fj4se
@Abrsh-fj4se Жыл бұрын
ደምሪኝ ደመርኩሽ
@Zamani1983
@Zamani1983 Жыл бұрын
ወይኔ ጎረምሣ ደብዲቦ ሂደ ቀፎ ምን አይነት ገገማ ነው ግን ለነገሩ ዲራማችሁ ይሆናል
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Жыл бұрын
ቃል አልቅበትን አግቢው እናተ ናችሁ የምትጣጣሙት እምትስማማሙት በውነት የዳዊት ቀልድ ድራማ ነው አይሆንሽም አልቄ እረጋ ያለ እምትመጣጠኑ ናችሁ አስቡበት
@msara6031
@msara6031 Жыл бұрын
አያልቄ የት ጠፍተህ ነው እንኳን በሰላም መጣህ
@NaniNani-yc2ql
@NaniNani-yc2ql Жыл бұрын
የእኔምሰኪን
@uaeuar8642
@uaeuar8642 Жыл бұрын
ዳዊት ትግስት ይኑርህ እንጂ ይሄ መቼም ቅናት አይደለም ንቀት ነው እንዴት ትመታዋለህ ለቃል ክብር ቢኖርህ ታከብረው ነበር እንዲ አይደረግም ከም
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 5 ай бұрын
AYALEQEBAT ante lamen ye rashen youtuber lamen atekaftem?
@GebrielaFessahaye
@GebrielaFessahaye Жыл бұрын
Dawit.wend.new❤❤❤❤
@yfatewahabeshawit
@yfatewahabeshawit Жыл бұрын
ኮሜንቶች ግን ያማችኋል ዳዊት ጥፋት የለበትም ይቺ ቃል ተብየዋ ናት ጥፋተኛ የማይሆን ነገር እየሰራች ስታስጠላ የሚደብር ፍራንክ አትስሩ ዘና የሚያረግ ፍራንክ ስሩ
@MadinaMohammad-vk5sk
@MadinaMohammad-vk5sk Жыл бұрын
ደዊትትግሰትይኑርሆ😢😢😢
@saraETHiopaTube
@saraETHiopaTube Жыл бұрын
በጣም ታገሰ እኮ ምን ያድርግ
@amermuzamelamer-fq8jh
@amermuzamelamer-fq8jh Жыл бұрын
አየልቅበት በጠም ጠፈክ ኡከን ደነ መጠክ ኢነትክ ደነነቻው❤
@meneberebirru7282
@meneberebirru7282 Жыл бұрын
Tejejelachu
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
ከምር ግን ያኔ በፊት የነበሩት አጭሮችም ረጅሞችም የት ገቡ
@expo5618
@expo5618 Жыл бұрын
ate dawti yhonki shlxa lijni atnka ddbi
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ የፖሊስ ያለህ የሰፈሬ ልጅ ተደበደበ😱😱ቃልዬ ለዚ ነው አያልቄን የጠራሽው የመልስ ምት ጠብቁ😎🤔😄
@eruqya5674
@eruqya5674 Жыл бұрын
😅😅😅😢😢😢ሚሰኪን
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc Жыл бұрын
የእውነት ከሆነ የመታው በጣም ያናድዳል ግን አይመስለኝም
@yyu4891
@yyu4891 Жыл бұрын
ዳዊት ጁሎ እንዴት ትመታዎለህ ቁመቱን አይተህ ነወ አትነኻወም ነበር ትሺ
@ttandssssandtr9726
@ttandssssandtr9726 Жыл бұрын
Betam yena misekn ayalkebet
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
ቃልዬ ነሽ ጥፋተኛ ዳዊት ደሞ ትግስት ይኖርህ በስት ግዜ ያገኘነውን አያልቅበት አቀባብል እደዝህ ነው እንኳንም አተረፈህ በዛላይ ድጋይ ነው ቦታው
@zenaazenaa405
@zenaazenaa405 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ bartuu bartuu prank nawuu
@jebibahbibah8129
@jebibahbibah8129 Жыл бұрын
ኣያልቅበት እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ግን ደሥ አይልም ከመጣቱ ደበደባቺሁ አንተ ዳዊት ተብየው አላበዛህዉም እንዴ
@Fozi-xg7uk
@Fozi-xg7uk 2 ай бұрын
አያልቅበት ስትቦጠረር ቀመስክ ምን ይመስላል ዶማ ዳዊት ደግ አደረከዉ ይህንን ድፍድፍ😂😂😂😂
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Жыл бұрын
ሁለቹም አስመሰዮች ናችሁ
@ታደ
@ታደ Жыл бұрын
አያልቅበት ቃል ወዳህ ነበርኮ ድሮ አተነህ ሌላ እሴት ብለህ የሄድከው በጣም ታማነበር አደል
@belchasheshoro4510
@belchasheshoro4510 Жыл бұрын
Anchi balage
ባለ ሃብቱ ሊወስደኝ ነዉ...!!
13:12
kal beteseb
Рет қаралды 43 М.
የቃልየ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ...
14:40
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
ቃልን በሎሚ ፈተንኳዋት !!
12:21
kal beteseb
Рет қаралды 21 М.
ዳዊትን ሰርፕራይዝ አደረኩት.....ቃል..❤
15:07
አፍላ ፍቅር 80 - School life /ስኩል ላይፍ/
42:52
Liyu cinema
Рет қаралды 173 М.
ሲከፋህ አሎድም❤❤
20:53
kal beteseb
Рет қаралды 38 М.
አምሮቱን አልቻልኩም!!
10:45
kal beteseb
Рет қаралды 37 М.
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН