ባዶ ኪስ ማፍቀር በባዶ እግር ወደ ሱዳን ከመሰደድ እኩል ነዉ - Abbay TV - ዓባይ ቲቪ

  Рет қаралды 421,665

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekela is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#eshetumelese #comedianeshetu #abbaytv

Пікірлер: 640
@sarasalomon9473
@sarasalomon9473 7 ай бұрын
እሼ ሙላት ነክ፣ እንዳንተ አይነት ሰው እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ስላደላት ክብር ምስጋና ይግባው፣ ኑርልን የማትጠገብ የምትናፈቅ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ❤፣ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ይባርክህ🙏💚💛❤😍
@natanyemamlak9201
@natanyemamlak9201 7 ай бұрын
እሼ የዘመኔ ምርጥ ጀግና❤
@hailu-r9r
@hailu-r9r 7 ай бұрын
Selam
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 7 ай бұрын
የሰው ቤት ስልችት ምርር ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጠን ይስጣችሁ💋👍
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@TchenkoTube
@TchenkoTube 7 ай бұрын
አሚን
@amaamm6051
@amaamm6051 7 ай бұрын
አሜን፫
@AyeluMekonen
@AyeluMekonen 7 ай бұрын
አሜን ንንንንን😢
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 7 ай бұрын
አሜን
@henokezt
@henokezt 7 ай бұрын
እሼን የምቶዱ በላይክ 🎉❤👍👍👍
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 7 ай бұрын
እሸ የዘመኔ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ❤❤🙏🙏🙏
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
ክብር ያለው በእናት ሀገር ነው 😢እሼ ቅዱሳን አባቶቻችነን በምሳሌ እያነሳህ ይምታወራው ነገር በጣም ነው የምወድልህ ❤
@GelaneAlemu-s6j
@GelaneAlemu-s6j 5 ай бұрын
የመዳም ቅማሞች ፈጣሪ ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤
@خدامهخدامه-م3س
@خدامهخدامه-م3س 3 ай бұрын
Aeman
@57623
@57623 3 ай бұрын
አሜን፫ ❤❤❤
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 6 ай бұрын
ዋው እሼ በጣም ታሪክ አዋቂ ነህ የክፍለዘመኑ ጄግና ነህ ጎበዝ አባት ስለአደዋ የተናገርከው በጣም ደስ ይላል አባቶቻችን ጥበበኞች ናቼው ይሄ ትውልድ መማር ታሪኩን መለስ ብሎ መመልከት ይገባዋል ያልካቸውን ሰዎች መጄመሪያ ያዬኋቸው አየር መንገድ ውስጥ ነው ስሜቱን ተረዳሁህ ከመጥወልወሌ የተነሳ የት እንዳለሁ ሁሉ ነው የጠፋብኝ አገራችን ልዩ ነች ተባረክ ወንድሜ🙏
@ef6079
@ef6079 7 ай бұрын
ተባረክ አሼ ልበሙሉ የናቱልጅ❤❤❤❤
@HAGERESTUDIO
@HAGERESTUDIO 7 ай бұрын
እሼን በየሄደበት ቤት መከታተል ሆነ እኮ ስራየ ወገን ፥ ይሄ እማይጠገብ ሰው 🥰🥰🥰
@Weltsenbet
@Weltsenbet 7 ай бұрын
ምን እደናፈቀኝ ታዉቃላችሁ ከሰዉ ቤት ስራ ወጥቸ በፈለኩበት ቀን ቤተክርስቲያን ማስቀደስ ኦፍፍፍፍ ስደት በሁለት ሳምንት 1ቀን ምወጣት እረፋት እዴት እደምትናፋቀኝ
@MDTube-eo7nx
@MDTube-eo7nx 7 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰዉ 👌👌
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 6 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ እንዴት ደስ እንድሚል እሼ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትህ በዘመንህ ሁሉ ያሰብከውን እያሳካ የሰራኸውን በውጤትህ እያስደሰተ ከእናቱ ጋ ሆኖ ከባለቤትህና ከልጅህ ከእናትህም ጋ ጥባቆቱን ሳይለይብህ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ❤❤❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 7 ай бұрын
እሼ መሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤
@Enat2116
@Enat2116 6 ай бұрын
እሼ መሌ የምትለዋ ቆንጅዬ ቅመም ልጅ ስሟ ማን ነበረች?
@Zaren938
@Zaren938 7 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የቲጅን ፕሮግራም ጀምሬ ስጨርስ እሼ የሺህ ሰው ልክ ዕድሜ ይስጥህ
@susuyoutube-p7m
@susuyoutube-p7m 7 ай бұрын
እሼ ስላለ ነው???😂🙏
@Zaren938
@Zaren938 7 ай бұрын
@@susuyoutube-p7m ቁም ነገረኛ ሰው ስለጋበዘች !
@tadessemoti5370
@tadessemoti5370 7 ай бұрын
n Ethiopia new be alem edme??
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
እሽዬ በጣም እወድሀለሁ ወድሜ ጀግና የስራ ፈጠራህ ዋው አድናቂህ ነኝ ትለያለህ በኔ ልብ ውስጥ ቪድዮዎችህ በማየቴ ደስ የሚል ነገር አሳደርክብኝ በቃላት አልገልፅህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
እሽዬ ❤❤❤❤ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቲጅዬ ሥላቀረብሽልን በጣም እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤
@mimiAtena
@mimiAtena 5 ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልል. የእግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እሼ የተዋህዶ እቁ ነክ ወድሜ. ዘመንህ ይባረክ ወድሜ❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 7 ай бұрын
እሽዬ ቃላት የለኝም ለአንተ ማርያምን❤❤❤❤❤ ገጠር ባትገባ ብዬ ተመኘሁ ወይም ወደኛ ሀገር ና እስኪ ገጠር ነዉ እዛ ትኖራላቹህ በደሥታ እንቀበልሀለን ❤❤ ምረጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነዉ የምወድህ ወድም አለም የይትባረክዬ አባት እንወድሀለን ኢትዮጵያ በአንተ ዉስጥ አየናት❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 7 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 7 ай бұрын
😍😍😍
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 7 ай бұрын
እሼ የኛ ምርጥ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነ መላ ቤተሰብህ
@someonevibing8721
@someonevibing8721 7 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔርን ስለምታስቀድም በጣም ደስ ትላለህ ጌታ መጨረሻህን ያሳምርልህ ደሞ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@selamselam3065
@selamselam3065 7 ай бұрын
ውይይይይይይይይ❤❤❤ እሼ አንተ እኮ መፅሀፍ ነህ❤ ቃል አጣሁልክ።
@meyimunahesen
@meyimunahesen 5 ай бұрын
ደምሪኝ እሲ በቅንነት
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እሼ ደጉ ስው ቀሪ ዘመንህ ይባረክ የልብህ ሀሳብ ሁሉ ይሙላልህ🙏🏾 እርቀህ ገጠር ከገባህ እንዴት እንደምናገኝህ ወደፊት ታሳውቀናለህ የብዙ ህጻናትንና አዋቂዎችን ህይወት ቀይረሀል ተባረክልን🙏🏾❤️
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤❤❤❤ትጂዬ እናመሰግናለን ሰላቀርብሽልን ❤❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 ай бұрын
እሼ ነገሮችን የምታይበት ነገር በጣም ግርም ነዉ የሚለኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤
@genetzemedkun-bp1yg
@genetzemedkun-bp1yg 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝህ እሼ እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከሀረብ ሀገር ወደ ገጠር ገብቶ ለመኖር እያሰብኩ ነው ለሀገራችን ሰላም ለእኛም ጤናና እድሜ ይስጠን አሜን
@andualemadmasu6944
@andualemadmasu6944 7 ай бұрын
መልካም ስራ ጥሩ ነው ግን መዳን በስራ ነው??አይደለም። መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ በሰራልን ስራ በማመን ነው።መልካም ስራ የእምነት ውጤት እንጂ የመዳን መንገድ አይደለም!!!
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን በረከት ይስጣችሁ😢ስደት ሰልችቶናል🎉😢 እረመዷንም መጣልን 🎉🎉ስደት በመሆኔ ግን ከፍቶኛል😢😢😢
@AbrhamAlemayehu-sg4lu
@AbrhamAlemayehu-sg4lu 7 ай бұрын
Ayzoh hulachinm meronal
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ 7 ай бұрын
አሚን❤
@NasirArgada
@NasirArgada 7 ай бұрын
ዋለሂ በትክክል አልሃምዱሊላህ ሀገራችን ሰላም የረግልን
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ነገር ግን ፥ 🤔 - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ) ላይ ነው ፡ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን እና ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ [ሱረቱ መርየም] ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾😲
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲ ነው በቃ የኢትዮጵያ የጀግኖች ተምሳሌት እሼ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 7 ай бұрын
አሼ በርታ እግዚእብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 7 ай бұрын
አይዞህ ባይገባንም እናየዋለን፡ ለምናቀው ፈረጅም ቢሆን ሸር እናረጋለን።
@sebleruschka8094
@sebleruschka8094 6 ай бұрын
አንተን የ ወለደች እናት ታድላ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
እሼ የኛ ወሳኝሰው ሁሌም ክፉአይካህ❤❤❤❤
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳካልህ እዉነት ሀገር እንዳለን ተስፋ የሚሰጠን ዋነኛዉ ሰዉ 😭❤🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኮሜዲያን እሽቱ የውጭ ሀገር ምስጥሩ በደብ ገብቶሃል ተገንዘብሃል በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እሸቱ በእውነት ለኦዲይሱ ወጣቶች በሚስጥራዊ መገድ በደብ ነው ያስተማርካቸው እንዱ እደ ኤኔታ እደ መር ጌታ ቢገባቸው ወጣቶቹ እሸቱ ቡርታ በዝህ በምሳሌዋዊ አነጋገርህ እያዋዛህ በደብ ነው የገለዝከው የምትመስገን ጎበዝ ስው ነህ❤ በመፈሳዊውም በአለማዊውም አስተምህረሃል በአለም ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብን ልጆችን /ትውልድን።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
እሸቱ በጣም የምትደነቅ ብቃትህ ከእድሜህ በላይ እግዚአብሔር ሊሰራብህ የመረጠህ ስለሆንክ እግዚአብሔር ስራህን አብዝቶ ይባርክ :: እዚህ ውስጥም ያሉትን ያንግ ኦዴይንሶች ሳያቸው በቁጭት ተመስጠው የሚያዳምጡ ነገ ኢትዮጵያን ሳትወድቅ ከመድሀኒአለም ጋ ደግፈው ቀጥ አድርገው የሚያቆሙ እንደሚሆኑ እግዚአብሔር የመረጣቸው ነው የመሰሉኝ :: በመጨረሻ ቲጂዬ እንወድሻለን የኔ ነብር በርቺ አንቺ ከምወዳቸው አንዷ ነሽና ተባረኪልኝ :: እግዚአብሔር አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን :: 🙏👌
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ታዳጊ አድማጮች = [ያንግ ኦዲየንሶች]
@EtenesheHaile
@EtenesheHaile 7 ай бұрын
እሼ ስብዕናህ በጣም ነው የምታስቀናው በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን እመብርሀን አትለይህ
@GrDgg
@GrDgg 7 ай бұрын
በዶክተር አብይ ቦታ እሼቱ መለሰ ይተካ ባዳነች አበቤ ቦታ ትግስት ግርማ ትትካልን ሀሳቤ መብቴ ነው😂😂😂😂
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 7 ай бұрын
ተስማምተናል😂❤
@GrDgg
@GrDgg 7 ай бұрын
@@MeklitTube-vx6hq ዊኬ🤣
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 7 ай бұрын
እናደርጋለን ታዛዥነን በጃችን ቢሆንማ ማን እንደኛ
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq 7 ай бұрын
@@GrDgg 😘😁
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
የምረጡ ዘመቻ ተጀመረ እንዴ ፧ 🤔🙄😂
@Davidm127
@Davidm127 7 ай бұрын
Cimmerian eshetu yileyal hulem yemayiteka jegna nw እሸቱ አንደኛ የምትሉ በላይክ እስኪ
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። @davidm
@Davidm127
@Davidm127 7 ай бұрын
@@TruthEz eshi
@netsanetmulunetsanet3864
@netsanetmulunetsanet3864 7 ай бұрын
የእሸቱ አድናቂዋች የት ናቹ💖💖💖
@abc12452
@abc12452 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ አብዛኛዉ ፈረንጅ ይንቀናል መዳሜ ኢትዮጵያ መኪና, ባህር, አለ እንዴ አለችኝ😂ቪድዮ አሳየዋት ሆ
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
እውቀትን በማሳደድ የሚታወቁት ፈረንጆች ፡ እውቅናን በመንፈግ ፡ የቱሪዝም ገበያውን በበላይነት ተቆጣጥረው መቀጠል የሚፈልጉ እንዳሉም ማወቅ ያስፈልጋል። 🤔
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 7 ай бұрын
ዉሰጂና ጣና አዝናኛት
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
አብዛኛው ህዝብ በስልኩ ብዙ መረጃ በምስል ጭምር ማግኘት በሚችልበት በአሁኑ ዘመን ፡ ምግብ፣ መጠለያ፣ ልብስ፣ ሆስፒታል፣ መንገድ፣ መኪና … ወዘተ እናነተ ሀገር አለ እንዴ ብለው የሚጠይቁ ሰዎች ፡ አውቀው እንዳላወቁ በመምሰል ንቀታቸውን በማንፀባረቅ ፡ የእነሱ አገልጋይ መንፈስ እንዲኖራቹ እያደረጉ መሆኑን እወቁ። 🤔
@antenehgmedhin1961
@antenehgmedhin1961 7 ай бұрын
እሼ በጣም አሪፊ ነው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳክ።ግልፅነትክና ቀለል ያለ አቀራርብክን ወድጄዋለው
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 ай бұрын
እሽዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ከነቤተሰብህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እሱ ከፊታችሁ ይቅደም ልጃችሁን ይባርክላቹ ይቀድስላቹ የኔ መልካም ሰው እወድሀለው አከብርሀለው ቲጂዬ እወድሻለው ❤❤❤❤❤❤
@YohannesKumsa
@YohannesKumsa 7 ай бұрын
እሼ አንተ ምርጥ ልጅ ሃይማኖትህን የምታከብር የምትወድ እሼ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅልህ ልጅህን ሳምልኝ። እንወድሃለን። ከአአዩ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ መልካም ሰው እሼ❤❤❤❤
@birukasrat903
@birukasrat903 7 ай бұрын
እሽዬ በጣም በሳል ሀሳቦችን ነው የምታነሳው። እግዚአብሔር በበረከቱ ይጎብኝህ። ቲጂም ይህን ድንቅ ሰው ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 7 ай бұрын
እሽ አተ ዉስጥ ቆጅየዎ ኢትዮጵያ አያለሁ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወድሜ🙏🙏🙏🙏🙏
@henysho630
@henysho630 6 ай бұрын
እሼ በጣም አጋነንክ ነጬች እኛ ከምናውቀው በላይ ኢትዮጵያን የሚውቁም አሉ
@MyLove-x8f
@MyLove-x8f 7 ай бұрын
እውነት ጀግና ነህ እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ
@yamtube8790
@yamtube8790 7 ай бұрын
እሼን ለማየት እዛፍ ላይም ቢሆን እታደማለሁ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🍇🏕🏕🇪🇹
@MihiretWondafrash
@MihiretWondafrash 7 ай бұрын
እኔ በህይወት ዘመኔ እስከ ዛሬ እንደ እሸቱ ድንቅ ሰው አላየሁም የኢትዮጲያ በመሆንህ እግዚአብሄር ይመስገን
@yotamerat8766
@yotamerat8766 7 ай бұрын
በጣም ተወዳጅ ብሮግራም ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ።ግን ከይቅርታ ጋራ እደድሮሽ ከነወዘናሽ ብናይሽ ደስ መልካም ነው ። ይህ የእኔ አስተያየት ነው ።
@TemesgenTemu-wo7mn
@TemesgenTemu-wo7mn 7 ай бұрын
እሸት አንተን ሳይ ተስፋየ ይለመልማል:ጉልበት አገኛለሁ:: ይህ ምን አይነት ሞገስ ነው:: አነተን ምሳሌ አድርጎ የእኛን ሒወትያ ስተካከለ እና ያረጋጋን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው::
@yeshibuta8172
@yeshibuta8172 7 ай бұрын
እሸቱ ደንቅ ሰው የምትገርም ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 😂
@embeteferede5119
@embeteferede5119 7 ай бұрын
እሼየ እንዳንተ አይነቱ ሺ ይወለድ እድሜ በጤና ኑርልን
@WorkeTilahun-t9x
@WorkeTilahun-t9x 7 ай бұрын
እሼ በጣም በጣም ጥሩ ሰው
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
እመነኝ በጣም ሐጋስ እና እሩህሩህ ህዝብ ነው ያለን በአለም ላይ የተለን ህዝብ ነው የቀድሞው አባቶቻችን ስራ ሰርቷል ማለት ነው ተጠቃቀሙ ተ ጠባበቁ የሚለው ትምህርት በጣም ለረጅም ጊዜ በዉጭ አገሮች ሁሉ ነው የኖርሁት መርዳትንም መረዳትንም አይቸዋለሁ ለምን በፈረንጆች ተከፋፍለን አለመገዛትችን ነበር አንዱ ለአንዱ ተቆርቋሪዎች ነን በሴራቸዉ ከከፋፈሉን በኋላም እየተገዳደል ነው ቅኝ የተገዛነዉ ከወያኔ ግዜ ጀምሮ ነው ንቁባቸዉ መርዙን ንቀሉት።።።
@فارس-ط4ل6ص
@فارس-ط4ل6ص 7 ай бұрын
እሼ በጣም ጀግና ኢትዮጵያዎ ነህ❤❤❤❤
@haweFekerReem
@haweFekerReem 7 ай бұрын
እሼ ሰው ነህ❤
@መቅደስ-ቘ6ጠ
@መቅደስ-ቘ6ጠ 7 ай бұрын
እሼዬ የኔ መልካም ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ በውነት በጣም እወድሀለሁ❤❤❤❤❤
@wbrestl0ve215
@wbrestl0ve215 7 ай бұрын
ትክክል ተሽዪ እኛም ያለንበት አገር እንደዚ ነዉ
@dawitdessu4953
@dawitdessu4953 7 ай бұрын
እሼ አሁንስ ትንሽ አበዛሀዉ ኮሜዲያን ብቻ ሳትሆን ፈላስፋም ወጥቶሀል በል
@EyuealHailegnaw-n5c
@EyuealHailegnaw-n5c 6 ай бұрын
ከምጠብቀው በላይ በሳል ልጅ ኢትዮጵያን የሚመጥን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 7 ай бұрын
የፈለገዉን ያህል ስለ ኢትዮዽያ ቱሪዝም ብታወራ ሠላም ከሌለ አንኳን ፈረንጆቹ ትዉልደ ኢትዮዽያኑም አይመጡም። ኢትዮዽያ የከሸፈች ሀገር ሰዉ በሠላም ወጥቶ የማይገባበት። የሰዉ ልጅ እየታገተ $1 ሚልዮን የሚጠየቅበት ሀገር ከሆነች አምስት አመታት አለፉ። መጀመሪያ ሠላም ይቀድማል።
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 7 ай бұрын
እጹብ ድንቅ እናት ኢትዮጲያ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@GeatuAddis
@GeatuAddis 7 ай бұрын
እሼ ምርጦ አንደኛ ነህ ❤❤❤❤
@dinamitiku1522
@dinamitiku1522 6 ай бұрын
አሪፍ ቃለመጠይቅ ነው ቲጅዬ ግን ብዙ ጥያቄቹን ሳይጨርስ ሌላ እየጨመርሽ ሳያልቅ ወደሌላ እርስ እየሄነ ነው ከይቅርታ ጋር
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 6 ай бұрын
እሼ እንዲህ ነው ኢትዮዽያዊነት ተባረክ። ዲያስፖራ አድምጡ ከፈረንጅ መቀመጫ መሳም ውጡና የንፁሃንን ደም አታፋሱ ኢትዮዽያን መቼም አትፈርሰም።
@Emuendale
@Emuendale 7 ай бұрын
እሼ መንታመንታ ውለድልን የመልካም ልጅ መልካምነው መልካምነት በዘርም ይወረሳል የዘመኔ ጅግና❤❤❤
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 7 ай бұрын
እሼ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾
@tesfasami6189
@tesfasami6189 7 ай бұрын
እሼ ያለበትን ሾ እንደኔ እያሳደደ የሚያይ👆🏽 የዉጣ
@Haregi849
@Haregi849 7 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው
@tsedeyeticha1388
@tsedeyeticha1388 7 ай бұрын
Gog bless you ashuye. Thank you tgye to inveterviewed ashuye. Youth learn a lot from his life.
@360-f7u
@360-f7u 7 ай бұрын
Be ewent bedeneb ye Ethiopia mister yegebaw Abesha....keberelegn🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👉🏾☝🏾👈🏾
@mekdesyimer2731
@mekdesyimer2731 6 ай бұрын
ከፍ በልልኝ የዘመናችን ጀግና ፣ እሳሳልሀለሁ❤♥️♥️
@Hirute12
@Hirute12 6 ай бұрын
ፕሮግራሙ መልካም ነው። ግን ሳቅሽን ቀንሽው። ኢትዮጵያዊና የሃይማኖታዊ ሰው ስርዓት አይደለም። ከከፋሽ ይቅርታ።
@Senayit28
@Senayit28 7 ай бұрын
ይሄን comment የሚታዩት ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ያስታው አሼ መልካም ሰው ፈጣሪ ከመላበት ሰዎች ጋር ይጠብቃቸው እንወድሃለን ❤❤
@fatimahussain6287
@fatimahussain6287 7 ай бұрын
እሽየ በጣምነው እማከብርክ ዘር ሀይማኖት የማትል ልዩሰውክ አላህ ይጠብቅ እኖዲሀለን ወዲማችን ቲጂየ ስወዲን ፈገግታሽ ያጠግባል ልዩሴትነሽ ኑሪልን❤❤❤
@rahel6046
@rahel6046 7 ай бұрын
እሼ እግዚሐብሔር ይባርክህ። እባክሽ አንቺ ባለ ፕሮግራሙዋ ሁሉ ነገር ሲበዛ ለዛውን ያጣል በሳቅሽ የተነሳ ፕሮግራምሽ ሞዛዛ ሆነ እባክሽ ለዛቢስ አትሁኚ
@BinyameTesfaye-qs2ej
@BinyameTesfaye-qs2ej 6 ай бұрын
ጌታአይምሮህንይጠብቅልህገጠርስትገባላንተምርጥሹፊርብሆንምኞቴነው
@samuelderessa8087
@samuelderessa8087 7 ай бұрын
የሰከላ ሾው አዘጋጅዋ ትግስት ይህን ሾው ለማዘጋጀት ምንም ችሎታ የለሽም የሴት ልጅ አሳሳቅ ሣሆን የፈረስ አሳሳቅ ነው የምትስቂው ስለዝህ በጣም ስለምታስጠዪ እባክሽ ይቅርብሽ በጣም ነው ህዝቡ የጠላሽ
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
ቲጂ ግን ይቅርታ አድርጊልኝ ሳቅሽን በልክ አድርጊው:: እስኪ ከገነት ንጋቱ ጥሩ ልምድ ውሰጂ ተረጋጊ እናት ነሽ በአለምሚድያ ነው የምትታይው ሁሉም ነገር በመረጋጋት ሲሆን ደስ ይላል መጮህ ለማንም ክብር አይሰጥም ብዬ ነው::
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 7 ай бұрын
እንደተብሎ ምክር የለም አስተያየት መስጠት ካለባችሁ አስተያየት ስጡ ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ጥበብ ወይም ተሰጥኦ አለው ያማለት የአንዱን አንዱ ሊሆን የማይችል
@mediatube3914
@mediatube3914 7 ай бұрын
በትክክል​@@ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
@@ሀገሬዩቱዩብhagerayutubeአስተያየት በለው::😃
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 6 ай бұрын
ለትግስት ሳቋ ከለሯ ነው። ለማሳመር ብላ ሳይሆን ትክክለኛ ሰሜቷ ነው የሚመስለኝ፣ ከዛ ይልቅ ኮንቴቲ ላይ እናተኩር።
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 6 ай бұрын
ለኔ ግን የቲጂ ሳቅ ደስ ይለኛል ደስ የሚለኝ ደግሞ የምትስቀው ከልቧ ስለሆነ ነው ብዬ ነው የማስበው
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd 23 күн бұрын
ምርጥ ሠው❤እሼየ ተባረክ
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 7 ай бұрын
እሺየ ክብር ይገባሀል ግን አግኝቸ ባናግርህ እንዴት ደስስስይለኛል መሰለህህ እግዚአብሔር ፈቅዶወ አይተኸዉ ብታናግረኝ ደስስይለኝ ነበርርር
@nunubelete8142
@nunubelete8142 7 ай бұрын
የስልክ ቁጥሩን ሲናገር ነበር ደውሎ ማናገር ይቻላል ✌️🤗
@tarikeethiopia
@tarikeethiopia 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቲጂ እና እሸ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ❤❤❤...👏👏👏👏...
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ 6 ай бұрын
አይ እሼ እውነትህን እኮ ነው እንኳን ፈረንጅ አረብ እንኳን የምንበላው አተን እነሱ ቤት ለግርድና የምንመጣ ይመስላቸዋል
@fikirtenega4188
@fikirtenega4188 7 ай бұрын
እሼ እድሜ ይስጥ
@mimimarmar-ne2np
@mimimarmar-ne2np 7 ай бұрын
የመጀመሪያዉ ኢትዬጲያዊ ሰላምን የሚናገር መልካም አንደበት መልካምን ፍሬ ያፈራል እሼ ተባረክ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 ай бұрын
ትግዬ በጣም እናመሰግነዋለን የምንወደው ቢሰማ የማይጠገበውን እሼን ስላቀረብሽልን❤❤❤❤
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 7 ай бұрын
ለማንበብ ቸኩዬ ትግሬ ብዬ አነበብኩት😂 ምናለ ቲጂዬ ብትይ
@mes-amiye8787
@mes-amiye8787 7 ай бұрын
እሼ የዚ ዘመን ጀግና ተባረክ
@kokobeworku
@kokobeworku 7 ай бұрын
እሽዬ እድሜ ከጤና ይስጥህ ሺ ያድርግህ የኔ ጌታ ልጅህን ያሳድግልህ❤❤
@luluhua-ly4uh
@luluhua-ly4uh 7 ай бұрын
እሼ አሁን በሰይፉ አይቸህ በዚህም አገኘሁህ
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 7 ай бұрын
እሼ የዚህ ዘመን ጀግና ሰላምክ ይብዛ ኑርልን ❤
@yeshichampart3260
@yeshichampart3260 6 ай бұрын
Wow ashe betam des yilale egeiybher yaskalihi betsbochih yitbikolih❤🥰💚💛❤️🙏🙏🙏
@hgcd-e6d
@hgcd-e6d 7 ай бұрын
ወንድም መልካምነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Reemahimed
@Reemahimed 6 ай бұрын
Eshe sadamtih bwl atselchegnm eshe le Ethiopia wesagn sw nehe endalkew astemarinet ywatalhal mknyatum betam tuba ewket wstih ale asteway neh yastwalkewn dgmo lelelaw lmastelalf bku neh tchilalehe respect ❤
@selamTesfaye-s5k
@selamTesfaye-s5k 7 ай бұрын
እሼ መልካም ሰው 💐💐💐💐💐
@Deresa-n9q
@Deresa-n9q 7 ай бұрын
በትክክል ፈራጅ ከመሆን እግዚአብሔር ይጠብቀን❤🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 7 ай бұрын
ፍትህ የሚሰፍነው የሕግ ባለሙያዎች ሲኖሩ ነው። 🤔🤔🤔
@adaneashenef1202
@adaneashenef1202 7 ай бұрын
Eshe I haven't word to praise you; You are a real Ethiopian; I wish God bless you with peace, age and health; and I wish God will help you for your end will be successful. Your job is so amazing and fantastic.
@SofiAli-f7e
@SofiAli-f7e 7 ай бұрын
እሸ ሲወራ ቢዉል ቢድር አይጠገብም እንወድሀለን እሽቱ ፈጣሪየ ያሰብከዉን ያሳካልህ❤❤
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,1 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 159 М.
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
ታስሬ አውቃለው | abduh jr | ወቸው GOOD
3:01:46
ወቸው GOOD
Рет қаралды 118 М.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,1 МЛН