"የዲባባን ቤተሰብ በትዳር እቀላቀላለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም" ተወዳጁ ድምጻዊ ቀመር የሱፍ | Kemer Yusuf | Seifu on EBS

  Рет қаралды 365,102

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

ግብፅ ለጉብኝት ሄዶ 40 ዶላር ሲባል አልከፍልም ብሎ ስለገጠመው ነገር......
በአሁኑ ወቅት ከሙዚቃው ጎን ለጎን የግብርና ስራን እየሰራ የሚገኘው በዘመናዊ እና ባህላዊ ኦሮምኛ ሙዚቃዎቹ "ሄሎ | Hello" ፣ "ኦሮሚያ | Oromiyaa" ፣ "ናናዌ | Naannawee" የሚታወቀው ከ አትሌት እጅጋየሁ ዲባባ የ ጥሩነሽ ዲባባ እና ገንዘቤ ዲባባ እህት ጋር ትዳር መስርቷ የሁለት ሴት ልጆች አባት የሆነው ድምፃዊ ቀመር የሱፍ ስለ ጀመረው ግብርና እና ስለ ግል ህይወቱ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
"የዲባባን ቤተሰብ በትዳር እቀላቀላለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም" ተወዳጁ ድምጻዊ ቀመር የሱፍ | Kemer Yusuf
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 948
@hailetube4962
@hailetube4962 4 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ቁጭት የሚሰማው ሰው በቁጭት ሃገሩን ገብቶ በፍሩት የሚያንበሸብሽ ቀመር እድሜህ ይርዘም ጀግና ኢትዮጵያዊ!!
@mssentertainment4236
@mssentertainment4236 4 жыл бұрын
Real Love!!!Huge Respect Obbo Qemer!
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@mulumahmoud8499
@mulumahmoud8499 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ethiopianismismydream8913
@ethiopianismismydream8913 4 жыл бұрын
ቀመርዬ እንኳን አደረሰህ! በጣም እንወድሃለን።እንኳን አንተ ቤተሰብ የሆንከው ይቅርና እኛ እራሱ ኢትዮጵያውያን ስለሆንና ሀገራችንን በአለም ደረጃ ስለሚያስጠሩ ብቻ የዲባባ ቤተሰብን በጣም እንወዳቸዋለን።
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💖💗💖💖💖
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ።ዲያሰፖራ ሆነው አገር ከሚያምሱ ይሄ ነው የወገን አሳቢነት ይሄ ነው ደግነት ለወገን መቆም ዘመንህን ይባረክ
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
ሠላም ከነቤተሠቦችህ እንቁ ኢትዮጵያዊ ቀመር አዲናቂህ ነን ሄሎ ሙዚቃህን በተለየ ደጋግሞ ቢሠሙት የማይሠለች ከፍተኛ አድናቂዎች ነን ኑርልን።
@baruztube5078
@baruztube5078 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/Y4raq5aCZ75srtE
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💗💗💖❤👈
@marthaadam536
@marthaadam536 3 жыл бұрын
Ye dro chenqlat yalew new y miyamsut
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
ከ ኦሮሞኛ ዘፋኞች የምወደው፣ አሊቢራ፣ ቀመር፣ አቡሽ ዘለቀ፣ ታደለገመቹ፣ ጃቦ ጆቴ፣ ቀመርየ አድናቂህ ነኝ ፣ሄሎ ሚለው ዘፈንህ እና ስለ ድሬ የዘፈከው ዘፈን ትርጉሙን ሳላውቀው ዝም ብየ እሰማው ነበር ፣የፍቅር ዘፈን ነው ብየ በማሰብ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
......... ይኼንንን ምልክት መጠቀም ልመጂ እጅግ በጣም ብዙ የኦሮምኛ ዘፋኞችን በርግጠኝነት ትወጃችዋለሽ በስም ባታውቂያቸውም ዘፈናቸው ስታይ ትዝ የሚሉሽ
@user-dn6dg9gm5b
@user-dn6dg9gm5b 4 жыл бұрын
Tikakel konjoo
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
የጠቀሻቸው እኔም በጣም የምወዳቸው ናቸው
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 4 жыл бұрын
በ ..90:ዎቹ በጣም ፌመስ ነበር
@derao4361
@derao4361 4 жыл бұрын
ሃጫሉስ? ነፃ ያወጣሽ??
@Fithabesha
@Fithabesha 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፍቅር እና ኣስተማሪ በጣም ጥሩ ዜጋ በፕሮግራምህ አላየሁም ! Impressive & inspirational !
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
❤💗❤
@hayyatii4926
@hayyatii4926 3 жыл бұрын
😙😙😙😙😗😗😗
@minageorgo5855
@minageorgo5855 4 жыл бұрын
ኦሮሚያ የሚለውን። ዘፈን በጣም ነው የምወደው ልጅነቴንና የትውልድ ቦታዬን ያስታውሰኞል እና በጣም ሆድ ይብሰኛል ቀመርዬ ውድድ 🌱🌱🌱🌳
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
Me too 💕💕💕
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
እኔስ ቢቲ ስሰማው ብዚ ነጋር ያስታውሰኛል 😂
@ethiopianews4767
@ethiopianews4767 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ኩራት የሆኑት የዲባባ ቤተሰብ ክብር ይገባቸዋል ሁሌም ስናስታውሳቸዉ እንኖራለን ጥሩየ..ገንዘቤ .....
@SaraSara-ot4zt
@SaraSara-ot4zt 4 жыл бұрын
በጣም
@monamideksa9772
@monamideksa9772 4 жыл бұрын
Betam
@qananiitube9764
@qananiitube9764 4 жыл бұрын
Hi bazee selmnew
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
👌🙏👍
@senayetedema5412
@senayetedema5412 4 жыл бұрын
በዜ በዜ ?በዜ የቤቶች?
@user-lu5wx1kq9z
@user-lu5wx1kq9z 4 жыл бұрын
እኔ ቀመር ሲዘፍን እንባዬ አይቆምም ልጅነቴን ያስታውሰኛል ያሳደገኝን የዋሁን የሐረር ሰው ናፍቃለሁ😭🥰 ኢድ ሙባረክ
@samrisam5860
@samrisam5860 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔንም እናት ሆነው ልጄን አዋልደውኛል ፋቅር አይገልፃቸውም
@foxxxwaa9293
@foxxxwaa9293 4 жыл бұрын
ሀይማኖቱሰ????
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ንግግር 👏👏 ኢትዮጵያዊነት እንዲ በስሜት በፍቅር ሲወራ ደስ ይለኛል በጣም ምነዉ ሁሉም እንዲ ፍቅር ቢሰብክ ወጣቱን ለስራ ቢያነሳሳ 🤔
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ሰይፍሻ 🙏ቀመር ምርጥ ሀሳብና ስራ ነው በርታ 👍👏👏🌺
@user-iw9bl8oo3e
@user-iw9bl8oo3e 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@helina3753
@helina3753 4 жыл бұрын
ኡህ ቀመርዬ አንተ ብቻ ዝፈን “ኦሮሚያ” የምንግዜም ምርጥ ሙዚቃ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tadyosgu711
@tadyosgu711 4 жыл бұрын
አቦ ምን አይነት ፍቅር የሆነ ሰው ነው ።he have bright mind አቦ አላህ ይጠብቅህ ምን ያህል ሀገሩን ባህሉን ህዝብን የሚወድ ነው ሰምታቹሀል እነ ከበቡሽ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
ለመላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ወገኖቼ ኢድ ሙባረክ:: ቀመርዬ እውነታዊዊ ኢትዮጵያዊ በጣም ደስ የምትል ወገናችን :: እባክህ ሌሎችንም አስተምርልን : : አዎን እንዳልከውም እኛ ወሬ አሉባልታ የሰራን ማጥፋት መኮንን ..... እውነት ብለሀል ማንም ሰው በአሁኑ ሰአት የራስወዳድነቱ ነግሶ ትውልድን እያጠፉት ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ "" ሶሊያና ልጅህም አድጋ ለሀገር ለወገን የምትጠቅም የዘርና የሀይማኖትንም በሽታ የምታጠፋ ውብ ዶክተር እንደምትሆን አልጠራጠርም :: በርታ ቀመር እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ሰይፍሻ እናመሰግናለን::
@foxxxwaa9293
@foxxxwaa9293 4 жыл бұрын
ሀይማኖት????
@777MK37
@777MK37 4 жыл бұрын
Wow ወደ ሀገሬ ሰገባ ተሸላሚ ገበሬ ነው የምሆነው :: ጀግና ማለት አንተ ነህ።
@abduselam7012
@abduselam7012 4 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ የእውነት ቀመር ሁሴን በጣም ምርጥ አሪፍ ፀዴ ሰው ነው።
@buzuneshshebo9233
@buzuneshshebo9233 4 жыл бұрын
Tessoo na Gafannaan Jeen Oromiyaa dhiigaa lafee kiyyaa Biyya Abbaa kiyyyaa......❤❤😍😍
@enayko5471
@enayko5471 4 жыл бұрын
😘👌
@kidanefikadu1092
@kidanefikadu1092 4 жыл бұрын
Jedhen oromiyaa. Namni biyyaa malee hin dhalaatu.......
@hiwotroba4563
@hiwotroba4563 3 жыл бұрын
Inile errafatera yerro sana
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💖💖💖💖💖
@hayyatii4926
@hayyatii4926 3 жыл бұрын
💪💪💪😚😚😚😚💚❤💚
@jerryyutbe1557
@jerryyutbe1557 4 жыл бұрын
ቀመር በጣም ነው ምወደው ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 жыл бұрын
እንዲም የሚያስብ ሰው አለ ይገርማል ጎበዝ👏👏👏
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💗💗💗
@godbless1506
@godbless1506 4 жыл бұрын
ድሮም ቀመር በጣም ደስ የሚል ጥሩ ሰው ነው እንዴት ደስ ይላል እንዲህ ነው ዘመናዊነት ምን አለበት ህዝብ ከህዝብ የሚያጫርሱት ሰዎች ከቀመር ቢማሩ እውነት አርአያችን ነህ እሄው ምርጥ ህይወት እየኖረ ነው ተባረክ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 4 жыл бұрын
አቦ የሰራው ሁሉ ይባረክ ምነው እንዳተ አገር ከማፍረስ ከማሰብ አገር ማሳደግ ብናስብ ቢገባን ለሁሉ ትምህርት ነው ሰውች እውነት ነው እንዋደድ
@fasikaadugna9424
@fasikaadugna9424 4 жыл бұрын
ቀመርን በሀያ አባዝቶ በየክልሉ በየክፍለሀገሩ ቢላክ የኢትዮጵያ ችግር ይፈታል! ስንት መስራት ሲቻል አይምሯችን በዘረኝነት ተወጥሮ የራሳችን ጠላት ሆነን አረፍነው፡(
@zedadamaebro6479
@zedadamaebro6479 4 жыл бұрын
Fasika Adugna iwnthn nw wndme kezrgninat Allah yatsdan hgrchnin selm yrglin
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 3 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👌👌👌
@meskerimshiberv4850
@meskerimshiberv4850 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው በእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ለሞላው እሙስልም እምት ተከታይች ሙዚቃውን እወደዋለሁ ሰውግን አላቀውን ነበር ዋው ምርጥ ሰው እርሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@caaisha7221
@caaisha7221 4 жыл бұрын
ለእስልምና ተከታዮች በሙሉ። እንኳን አደረሳችሁ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 жыл бұрын
ቀመር ልክ እንደዚህ ሚዲያ ላይ እንደሚጫወተው ነው ባህሪው ከባለቤት ጋር ከልጆቼ ጋር አግኝተነው ድስ አለን ሰባየ ሰናይ ቀመር በርታ
@temeseldesta7423
@temeseldesta7423 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሙሉ አይምሮ ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ያብዛላት ኢትዮጵያ
@user-ic6ke3mb2y
@user-ic6ke3mb2y 4 жыл бұрын
አይ ሰይፉ....ይሄ ጅግና ብዙ ለአድማጭ የሚያካፍለውን ቁምነገር አላስጨርስ አልከው... ኢትዮጵያ ላይ ለውጥ የምናየው በግብርናው ዘርፍ እንደ ቀመር ያሉ ሰርተው ማሰራት የሚችሉ ጅግኖች በብዛት ማፍራት ስንችል ብቻ ነው .። ጅግናው ወንድሜ ቀመር ...ሌሎቹ በወሬ ሰውን ሲያባሉ አንተ በስራ ሰውን ማብላት በመምረጥህ ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልህ...
@user-ii9if3er1i
@user-ii9if3er1i 4 жыл бұрын
ከዘፋኞቹ ሑላ የምወደዉ ዘፋኝ። ቀመር እና አሊ ቢራ። ዘረኝነት ይዉደም ሐገራችን ለዘላለም ትኑር ኮሮናን ያጥፋልን
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 4 жыл бұрын
ቀመርዬ ደስ የምትል ሰው ነህ አቤት ድምፅ አቦ ይመችህ
@yohannsyorda6418
@yohannsyorda6418 4 жыл бұрын
ወንድሜ ማየት ጥሩ ነው አሁን ገና የልቤን ተናገርክ እኔም አይቼ እንዲህ ነው የተቃጠልኩት እኛ አገር ይዘፈንለታል እነሱ ህዝባቸውን አብልተው ለሌላ ይሽጣሉ
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
የቀመር ዘፈን ውስጤ ናቸው ባይገባኝም ግብጽ ላይ ያረከው ነገር ወኔህ በጣም ደስ ይላል የኛ ሰው እማ ደድቦ የፌደራል ንባብ ምርጫ ገለመሌ ይላሉ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው በዘር የተደፈነ ትውልድ ሊያፈሩ ነው ዛሬ ደሞ ፈንቅል መጥቷል ጉድ ግብጽ በዛ ጋር ይፎክራሉ የኛዎቹ ለስልጣን ይባላሉ ጨጓራችንን አቃጠሉት
@mekdesregasa6982
@mekdesregasa6982 4 жыл бұрын
እንዲሁ ከንግግርህ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ያብዛልን
@mintesenotteshome7656
@mintesenotteshome7656 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጀግና ኦሮሞዎች እያሉ ጭራቅ ጭራቆቹ ከፊት ለፊት ሆነው የኦሮም ህዝብ ሲያሰድቡ ሳይ ይከፋኛል አሊ በርታልን የኦሮሞ ህዝብ መጀመሪያ የዳቦን ነገር ነው ማስቀደም ያለበት ወጣቱንም ብትመክርልን ደስ ይለናል በገበሬ ላይ ያለው አመለካከት በጣም የወረደ ነው አንድ ኢትዮጵያ ትቅደም!
@onegod4395
@onegod4395 4 жыл бұрын
This man is so wise. God bless you ,your family and your project !
@user-wt1cm2eg2n
@user-wt1cm2eg2n 4 жыл бұрын
ጀግና በፖለቲካ ስንባላ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ወንዝ በላው በረሐ በላው ፣ ጅሐር አንድም ቀን ሰምቼ አላውቅም ሰለ ሥራ ሆነ ስለእድገት ጀግና እግዚአብሔር ይባርክልህ ከጎንህ ነን የአባገዳ ልጅ
@rozinagebrehiwot1783
@rozinagebrehiwot1783 4 жыл бұрын
ቀመርዬ በጣም ገራሚ ስራነው እንዳንተ ያብዛልን , ኦሮምያ የሚለው ዘፈንህ በጣም ነው ምወደው እድሜና ጤና ይስጥክ
@demexgetachew6985
@demexgetachew6985 4 жыл бұрын
ህዝብን እወዳለሁ ማለት እንዲህ ነው ግብርና በእውቀት ተመራች ቀመር በጣም እናመሰግናለን እኛ ሀገር ያለ ባለኃብት ከተማ መሬትና የቻይና ኮተት ሲቸረችር ይኖራል ያለመታደል ነው እባካችሁ የኢትዮጵያ ባለኃብቶች ስራ ስሩ ዘላለም ቸርቻሪ አትሁኑ ጤፍ 4000 ገባ አትበሉን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ልጆችህን አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ በጣም ነው የሚያምሩት
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
አብሮ የበላ አይበላላም እግዚአብሔር ይባርክህ እውነትን ስለነገርከን የትም ተወለድ ... መልካም ውሳኔ ነው የወሰንከው እግዚአብሔር ይርዳህ የረገጥከውን የያዝከውን ይባርክልህ በብዙ ባርኮ ለበረከት ያድርግህ ዘመናችንን በሙሉ በጨለማ መኖር በቃን የብርሃን አምላክ እውነቱን ይግለጥላችሁ ተከናወን የዘራኸው ይባረክ
@hdhdgxhx5620
@hdhdgxhx5620 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሰውየ አቦ ይመችህ ዘመነህ ይባረክ ልጆችን ያሳድግልህ
@mm6227
@mm6227 4 жыл бұрын
ቆንጅዬ ልጆች አሏችሁ እግዚአብሔር ይባርካችው ያስበችውን ዶክትሬትዋን ለመያዝ ያብቃት መልካም እድል ለሁላችሁም
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💗💗💗💖👈
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
እውነትክን ነው ይቆጫል አበሳ ደግ አረግክ እሰይ አልከፈልክ ጀግና።
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 4 жыл бұрын
ወይጉድ ኢትዮጵያ ስንት ጀግኖች አላት ቀመር ጀግና እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ።
@motumakidane258
@motumakidane258 4 жыл бұрын
በትክክል ይገርማል
@gezahagnwalelign2397
@gezahagnwalelign2397 4 жыл бұрын
ቀመር ደግሜ ደግሜ አየሁት እንደ ግብርና ባለሞያና እንደዜጋ በጣም የመሰጠኝ ትልቅ ትምህርት ያገኘሁበት ውይይት ነበር፡፡ እድል አግኝቼ አንድ ቀን ማሳህ ውስጥ ካንተ ጋር ብውል በጣም ደስ ይለኛል፡፡ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 4 жыл бұрын
ማዳሜ ምን እንዳለችኝ ልገራችሁ. ኢትዮጵያ በጣምነው ምወዳት ሁሉም ፍራፍሬ ሞልቶዋል. ሰዉም ምስኪን ነው የኢትዮጵያ ሰው አለችኝ አባይ ወንዝም የናንተ ነው አይደል አለችኝ አዎ አልኩአት እኔ አባይ ወንዝ, ሲሉሳማለው እንጂ የት ኪልለ እንዳሚገኝ አላውቅም እሷ የታሪኮች ሁሉንም ነገራችኝ ይገርማል 💚💛❤️
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Batawukiwu yshalshal . Trgumu slemaygebash.
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 4 жыл бұрын
ቀመር ስወድህ ዘፈንህን በጣም ነበር እምወደው ቁንቋው ባይገባኝም ያሊቢራና ያንተን ዘፈን፡በፍቅር ነበር እምሰማው
@sanneysetegn5414
@sanneysetegn5414 4 жыл бұрын
በእዉነት ለሀገራችን የሚያስፈልጋት እንደዚህ አይነት ብዙ የፈጠራ ባለቤት የሆኑ ሰዎችን ነው ሰርተው በተግባር የሚያሳዩ እንደጀግናው ሀይሌ ገ/ስላሴ እና ቀመር ያሉ ምርጥ ሰዎችን እግዛአብሄር ያብዛልን:: እስኪ የኢትዩጵያ ህዝብ እርስበርስ በዘረኝነት መባላት አቁሞ ከነዚህ ምርጥ ኢትዩጵያዊ ትምህርት ይውስድ እና ለራሱም ሆነ ለአገሩ ታሪክ ይስራ::
@kalkidansindewsindew6329
@kalkidansindewsindew6329 4 жыл бұрын
ቀመርዬ ስወድህ አንዴ ቢሾፍቱ ላይ ለ እሬቻ በአል አጊንቼህ ከሰው መሀል ተጋፍቼ ሰላም አልኩህ እና ስንት ቀን ሙሉ ቀመርን ጨበጥኩት እያልኩ የቀወጥኩትን መቼም አረሳው በጣም ተጫዋች ነህ ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አንዴም ሚሊኒየም አዳራሽ live performance አይቻለው በጣም ጎበዝ ነህ ትችላለህ ya qamar koo sinjaladhaa
@wasihunalemayehu4270
@wasihunalemayehu4270 4 жыл бұрын
ቀመርን በሀያ አባዝቶ በየክልሉ በየክፍለሀገሩ ቢላክ የኢትዮጵያ ችግር ይፈታል! ስንት መስራት ሲቻል አይምሯችን በዘረኝነት ተወጥሮ የራሳችን ጠላት ሆነን አረፍነው...!!!
@user-jk8xb8vu1n
@user-jk8xb8vu1n 4 жыл бұрын
ዋውውው ሰይፊሽ ምርጥ ፖሮግራምነው
@ejigayehudebele3775
@ejigayehudebele3775 4 жыл бұрын
ቀመርየ የኔ ምሁር ጀግና እገር ወዳድ ኦሮሞ በራስ መተማመንህን እንዴት ደስ ይላን ሜስትህ በጣም እድለኛ ነች ጀግና ኩሩ
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
ቀመር ፉንቃዬ ነበር ማርያምን እውነት ዘፈኖቹ ትርጉም ባያገባኛም በጣም ደስ ይለኝ ነው ደሞ ልጅ እየሆነ ነው እሚሄደው
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💗👈👈
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 3 жыл бұрын
ሸጉሮሻል
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ጎበዝ ታታሪ ጀግና .. ቀመር ዮሱፍ እንወድካለን EID MUBAREK
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
What an impressive and wonderful person he is. I see Ethiopia 🇪🇹 in him. The person of many talent!! I can tell how happy 😊 he is!! Oh !! We need more people like him in Ethiopia 🇪🇹 right now. #RESPECT
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
❤💖💗💗👈
@user-tg4iu6mn1b
@user-tg4iu6mn1b 4 жыл бұрын
ቀመርዬ በጣም ነው የምወድህ እግዚሀብሄር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ልጆችህንም ያሳድግልህ ሀገራችን ኢትዬጵያን እግዚሀብሄር ይጠብቅልን ሰላሟን ያብዛልን አንድነታችንን ያጠናክርልን ባንዳዎችን ከምድረገፅ ያጥፋልን
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
ኦሮምኛ ሳይገባኝ የማዳምጠው ሙዚቃ ስውም ነህ 👏👏👏👏
@melktgnw1269
@melktgnw1269 4 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንዲሁም ጓደኞቼ
@amroamrro1584
@amroamrro1584 4 жыл бұрын
ምን?
@remlitube1684
@remlitube1684 4 жыл бұрын
Alan Tube. ቤተሰብ እንሁን ደምረኝ እመልሳለሁ
@remiremi4572
@remiremi4572 3 жыл бұрын
@@amroamrro1584 ክክክ
@malicabeauty
@malicabeauty 4 жыл бұрын
የአጎቴ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ቀመሬ ምርጥ ሰው
@fareda303
@fareda303 3 жыл бұрын
Asalmohekom
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
እንቁ ኢትዮጵያ ዊ አቦ እንዳንተ ያለ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ቀመርዬ በጣም ነው እምወድህ ኑርልን
@fggt4756
@fggt4756 4 жыл бұрын
ዋው ቀመር ምነው ጠፋ ስል ነበር ውይ ስወድህ እንዳንተ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛል ጨምሮ ይስጥህህ እኔም እንዳንተ አይነት ሰው ነኝ አስተሳሰቤ እግዚአብሔር ይርዳኝ በጣም ያንገበግባል ተፈጥሮ አሟልታ ሰታን ግን ሳንጠቀምበት
@bezawitbelete1404
@bezawitbelete1404 4 жыл бұрын
Wow.what an incredible speech!!! Betam yemewedewna yemakebrew demtsawi.ahun degmo be ersha sera be bekat metual.proud of you Sir!!!
@wubalemtiko3994
@wubalemtiko3994 4 жыл бұрын
Sanyii too yene melkame sew 💖Eid Mubarak 💖
@solomonb9458
@solomonb9458 3 жыл бұрын
Kemer is one of the best Ethiopian musicians. His love of country and people is equally admirable. Good man! GOD BLESS HIM!
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 4 жыл бұрын
This is what a true Ethiopian looks like! Such an inspiration 💕💕💕
@samieyo8689
@samieyo8689 4 жыл бұрын
This is painful to listen Specially listening to Abay.Thank you Kemer for sharing your story
@ferhiwot7409
@ferhiwot7409 4 жыл бұрын
ቀመር የሱፍ ምርጥ ሰው ❤🇪🇹
@nunualemu8183
@nunualemu8183 4 жыл бұрын
ቀመርዬ በጣም ነው የምወድህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 4 жыл бұрын
ቀመር የምወደው ሙዚቀኛ በርታ በግብርናም ጥሩ እየሰራህ ነው ለድሃ የሚረዳ ደግ ሰው
@birutkayithabib4367
@birutkayithabib4367 4 жыл бұрын
ቀመሪዬ ኢልማ ቢያ ኮ ሰኜ ኬ ከን እራፈኔ እዳንተ ነው እጂ አገሬን ብሎ መቆጨት አቦ ዘመንህ ይለምልም ሁምሪ ዼራ ሲያላቱ😍💕
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💗💗💗💗
@4rtr5alfesaljleeb62
@4rtr5alfesaljleeb62 3 жыл бұрын
Takakal
@mahaket9494
@mahaket9494 4 жыл бұрын
ጀዋር አንተን ሲያይ ምን ይል ይሆን በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እኖድሀለን በጣም
@fikertekasa7616
@fikertekasa7616 4 жыл бұрын
ቀመር.ዮሲፍ.በጣም.የምወደው.ድምፃዊ.አዲስ.ነገር.እጠብቃለን
@SaraSara-ot4zt
@SaraSara-ot4zt 4 жыл бұрын
ቀመር ትልቅ ሰው ፈጣሪ ሰላም እና ጤና ይስጥ አድናቂ ነኝ Q Qamar Namaa Gudaa Rabin ngenya Fi Fayaa Sif Hakenu Bayeen Si dinqisisaa
@user-kc6ej2py5x
@user-kc6ej2py5x 3 жыл бұрын
😘😘
@zplatinum3602
@zplatinum3602 4 жыл бұрын
So inquisitive with your episode and Kemer is one of a GREAT Ethiopian. I'm very delighted with his agricultural projects.👏👏👏
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 4 жыл бұрын
ቲማቲምም ያዳምጠኛል አለ እኛ እንኳን የቲማቲምን ያህል መደማመጥ አቅቶናል
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
❤💗💗❤
@user-ob9lf8jx5v
@user-ob9lf8jx5v 3 жыл бұрын
ወይኔ ቀመር የደረሰ የሚለው ነገር በጣም ያሳስበኝ ነበር እግዛብሄር ይጨምርልክ ሴፍዬ በጣም የማስበውንና ሚያሳዝነኝ ሰው በማቅረብክ በጣም አመሰግናለው💙💜💛💚
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
የኔ ጣፍጭ አሳብክን ሁሉ እመቤቴ ትሙላልክ ልዩ ሰው❤️❤️❤️❤️
@yohannesmekonnen3576
@yohannesmekonnen3576 4 жыл бұрын
ቋንቋውን ባልችለውም የቀመር ዘፈኖቹ ይመቹኛል
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
መሪ ይችላል።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ,from Sydney,Australia
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 4 жыл бұрын
ቀመርዬ እንዴት እንደማከብርክ እና እንደምወድክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና እስከ መላው ቤተስብክ ይስጥክ
@ayeleolika639
@ayeleolika639 4 жыл бұрын
ቀመርዬ ውሰጥህ ያለውን ራእይ ወድጄዋለው።በተለይ ግብፅ ሄደህ አልከፍልም ያልከው።ወደ ሀገርህም ተመልሰህ እየሰራህ ያለውን ስራ አድንቄያለው።በርታ! Waaqayyoon si haa gargaaru! Jabaadhu! WELL DONE!
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 4 жыл бұрын
ጎበዝ አረ እንደው እናንተን ማየት ለመኖር ያጓጓል በተለይ ግብጽ ሄደህ ያደረከው ዋው
@boniahmed6385
@boniahmed6385 4 жыл бұрын
Kemer keyaa Wow I was so impressed when you sing ma favourite Ali biraa song geltomii hayu keyaa
@powercell2802
@powercell2802 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ያገር ፍቅር ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤❤❤🌳💐💐💐🙏💚💛❤
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💗💗
@misebeyenbeyen8157
@misebeyenbeyen8157 4 жыл бұрын
ዋው ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ እድሜ ጤና ቀመር አባባል ባህር ውስጥ ሁኝይጠማናል
@mezgesport9231
@mezgesport9231 4 жыл бұрын
Time to, oromia, Ethiopia and african rise long live I remembered all thes ur song woooow
@margituuoromotube8064
@margituuoromotube8064 3 жыл бұрын
💗💗💗
@sarafaris5018
@sarafaris5018 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዛሬ አንደኛ ነኝ ታድዬ የጠፋሰው ቀመር
@samisami-zp9td
@samisami-zp9td 3 жыл бұрын
ሰይፉ በጣምነዉ የማደንቅህ እንደዚህ አይንት ሰዉ ስል አቀረብክልን
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላል እናመስግናለን ቀመር የሀገራችንን ደሀ አጥግብልን እግዚአብሔር ይመስገን
@kayyofancallisee8422
@kayyofancallisee8422 4 жыл бұрын
Masha Allah Qamaar keenyaa nuuf jiradhu Sabbonaa oromo Sanyii koo ❤️
@Abawtes
@Abawtes 4 жыл бұрын
Great Ethiopian..Great model for the generation..long live!
@asmarech591
@asmarech591 4 жыл бұрын
ቀመረ የዋህ ዘፈኖች በጣም ነው የምወዳቸው ትረጉሙ ባይገባኝም ምረጥ ኢትዮጰያ እድሜ ይሰጥህ የዲባባ ቤተሰብ የኢትዮጰያ ፈረጥ ፈጣሪ ይባረካችሁ
@genetberhe4341
@genetberhe4341 4 жыл бұрын
ቀመርየ ስወድህ የጠፋ ሰው ስለኣየሁት ደስ ብሎኛል
@mulukenabebe9853
@mulukenabebe9853 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቀመር ለምክርህ በጣም እናመሰግንሀለን
@menwshewa3871
@menwshewa3871 4 жыл бұрын
ኡፍኡፍ ቀመር ኑርልን ሁሉም እንዳንተ ስራብሰራ ሀገር የት ትደርስ ነበር
@tofiktube5265
@tofiktube5265 4 жыл бұрын
ቀመር ቋንቋን በይገበኝም ድምጽህ ውስጥ ይነከል በጠም ነው ምወድህ ጀግና በርታ
@woinshetdegef3994
@woinshetdegef3994 4 жыл бұрын
💚💛❤ሁላችንም፣ከቀመር፣መማር፣አለብን፣በጣም፣አስተሳሰቡ፣ድንቅነው፣እድሜ፣ይስጥህ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 жыл бұрын
እርባክር ቀመርየ እባክህ ወጣቶችን በእንደዚህ አይነት ስራ እንዴስማሩ በየቦታው ስለፍቅር ስለስላም ስበክልን
@biruktawitzebene535
@biruktawitzebene535 4 жыл бұрын
Wow seifu betam arif show neber enameseginalen antem nurilin...
@kukutk8917
@kukutk8917 4 жыл бұрын
ቀመር ምርጥ ስው እግዚአብሔር ርጂም እድሜ ይስጥህ ❤️
@yenayena8676
@yenayena8676 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀመር በርታልን አንትፕን የሚመስሉ እንዳንተ በግብርና የሚሰማሩ ይብዙልን
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
የፋኖ አሰግድ መኮንን መያዝ በፋኖ እንቅስቃሴ ላይ ምን ይፈጥራል?
1:18:37
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,8 М.
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 83 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 36 МЛН