የአዲስ አበባ ማሳጅ ቤቶች ጉድ ተጋለጠ|ለቤተሰቤ ብዬ ነው|በሻማ አቃጠሉኝ|አስረውኝ ግንኙነት አደረጉኝ|werkezebo|yegna Guday ክፍል 30 የኛ ጉዳይ

  Рет қаралды 105,251

Werkezebo media

Werkezebo media

Күн бұрын

Пікірлер
@diye2138
@diye2138 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሃጥያታችንን ሳትቆጥርብን ይቅርታህን አትንፈገን!
@mollaabew3998
@mollaabew3998 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ከዚህ መጥፎ ህይወት አወጣሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው መመለስሽ ነው አሁን አንች በተቻለሽ መጠን ወደ እምነትሽ በመቅረብ ንስሃ ብትገቢ አብዝተሽ ብትፀልይ ህይወትሽ ያማረ ይሆናል ያሳለፍሽውን መጥፎ ነገር አይሰማሽም ወደፊት ማሰብና ካለፈው ልምድ መውሰድ ይኖርብሻል በተረፈ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ እንዲሆንልሽ እመኛለሁ ፡፡
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ከእንደዚህ አይነት ህይወት ያወጣኝ ልኡል እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ በእየሱስ ነፃ ከመውጣት ውጭ ምን የሚያስደስት ነገር አለ
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@habtamumolla374
@habtamumolla374 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀጢያትሽን ተናዘሻል እናም ጸበል ተጠመቂ አድራሻዋን ብትስጠኝ ደስ ይለኛል
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 5 ай бұрын
ዋዉ እዉነትን የሚናገር ሰዉ ምን ያክል ደስ ይላል ከገንዘብ በላይ ሀቅና እዉነት ሂወት ነው ይች ልጅ እጅግ በጣም ጥሩ ሰዉ ናትና ንፁህ ልጅ ናት እግዚአብሔር ቀሪ ሂወትሺን ባርኮልሻል ማንኛችንም እዉነትን ተናግረን ብንኖር ትዳር ቀላል ነው ሂወትም ወደ ፊት ነው
@KiduKiki
@KiduKiki Жыл бұрын
እውነት ከባድ ነው ግን ከዚህ ነገር በቀላሉ አትላቀቂም መንፈሳዊ ስንቅ ያሥፈልግሻል እግዝያብሔር ያግዝሽ
@rodastedes5537
@rodastedes5537 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ 😘😘
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
amen አመሰግናለው 🙏🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እንኩዋን ወደልቦናሽ ተመለስሽ! ንሰሀሽን በአደባባይ ስለተናገሽ ይቀናሻል እህቴ አይዞሽ አይዞሽ የኔናት በርቺ አብዝተሽ ፀልይ!!
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው፣እግዜር ይርዳሽ።ደግሞም አታጭም፣ቁንጅናው ሳይረግፍ ባነሻል።
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show Жыл бұрын
🙏 አመሰግናለው
@weledeteklemaheri1786
@weledeteklemaheri1786 2 ай бұрын
አሜን
@GaramuBakal
@GaramuBakal 4 ай бұрын
አይዞሽ ባርች ናጌ ሌላቃንኖ
@addgizaw7059
@addgizaw7059 2 ай бұрын
በመናፍስት የተያዙ ሳዲስቶች ናቸው ። ሳዲስቶች የሚደሰቱት በውስጣቸው ያለው አጋንንት ሲረካ አብረው ይረካሉ ። ገንዘቡንም የሚያገኙት በአጋንንት ነው ። በእውነተኛ ንሰሐ ወደ ፈጣሪ ተመለሽ ። ጌታ ይረዳሻል ። በፍጹም ማድረግ አልነበረብሽም ። የዚያን ቀን ነበር ለቀሽ መውጣት የነበረብሽ ፤
@yourdanos8624
@yourdanos8624 Жыл бұрын
ዉይ በስማም ይቅር በለን
@merafsebhat653
@merafsebhat653 Жыл бұрын
መተዋወቅ ፈለኩ
@veerankutty5550
@veerankutty5550 Жыл бұрын
የእውነት ልባም ሴት ለመሆን ያብቃሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የምር?ምናገር እፈልጋለሁ
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 Жыл бұрын
I can go for it .
@IsrealGebru
@IsrealGebru Жыл бұрын
ቃላት አጣሁ ጆሮ ለምን አላደክም ቢሉት ስንቱን እዬሰማሁ እንደት ልደገ አለ😮
@rqshkl8385
@rqshkl8385 Жыл бұрын
Agzbhre yamsgn anknme woeda arese teamles 🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY Жыл бұрын
እንዴት ነው ላገኛት የምችለው ???
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 4 ай бұрын
ደግ አደረገ ሰይጣን አምላኪ ጋ ለብር ብለሺ ያደረግሺው ነው ዝሙተኛ
@Sabontu696
@Sabontu696 Жыл бұрын
ወርቀዘቦ ላገባት እፈልጋለሁ ምንም ይሁን ምን ከነማንነቶ
@blackdiamond8598
@blackdiamond8598 Жыл бұрын
ይቅርታ አንድ ነገር መናገር የምፈልገዉ እኔ የገንዘብ ችግር የለብኝም በቂ የራሴን ነገር አለኝ ድንገት ያንቺ ገንዘብ ወይም መኪና አስቤ አይደለም አይደለም እዉነተኛ ትዳር ፈላጊ ነኝ
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz Жыл бұрын
😂አይደል መቼ ደሃ ማን ይወዳል 🥺ይቅና
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 Жыл бұрын
አለባበስሺን አስተካክሊ የቁም እብድ ሰውነታቸውን አጋልጠው የሚሄዱ ሴቶች😭😭😭😭😭😭
@שבעראוטר
@שבעראוטר Жыл бұрын
😭😭😭😭
@jonatanealexs2961
@jonatanealexs2961 Жыл бұрын
አድራሻዋን ስጡኝ
@lefikr
@lefikr Жыл бұрын
Pls ene series yehone relationship endinoregh felgalew fekadik kehone bitagenaghegh des yileghal pls erasen cheye minor serategha ena single negh
@abdisaseifu8032
@abdisaseifu8032 Жыл бұрын
ok
@NaolNuri
@NaolNuri 5 ай бұрын
Hulachegnim setet sertegnal sew hono setet maysera yelem enkuwan fetari eredash ena be wusx mesmar lagenat faligalew
@hshzbzhz4958
@hshzbzhz4958 6 ай бұрын
ሀይ
@SophiaSophia-ul6cl
@SophiaSophia-ul6cl 6 ай бұрын
አብይአህመድ እደነዚህ አይነቶቹንቤቶች ማፍረስአለበት😢😢😢
@henokyosef5165
@henokyosef5165 Жыл бұрын
ስልክ ቁጥሯን ላክልኝ
@barce9999
@barce9999 Жыл бұрын
Aye Ethiopia
@A14Galaxy-ib8xg
@A14Galaxy-ib8xg 3 ай бұрын
ከኔጋር አገናኜኝ እኔ ላግባት እኔ ሳኡድ ነኝ እስላምከሆነኝ
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 10 ай бұрын
ይህ ባታ አበዛኛው ተስፋ ያላቸው ወጣቶች ኢወታቸው የሚጨልበት ባታ ነው ይህ ማጥፍት ቀላል ነው ነገር ግን የመንግስት አካል አብዛኛው ስለሚጠቀም ከጠቃሚዋቹ ሁሌም ስለሚናገሩ ይህ ባታ መሳጃች እንደፈለጉ ይሆናሉ በዙ ሰወች ሚደያ አየወጣ ስወን ከዚህ መጥፎ ተግባር አስቁሙ ሲባል አያስቆሙሙ እራሳቸውም ስለተጨማለቁበት እኔ በሌላ አገር በተለያየ ሚደያ አይቻለው አገራቸውን ስለሚወዱ አዘግተዋል
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 6 ай бұрын
ሌሎች ከዚህ የሚማሩት እንዴት ባጭር ጊዜ ሃብታም መሆን እንደሚቻል አይመስላችሁም ???
@ektsSjcye
@ektsSjcye Ай бұрын
ጨራሽ ፈጣሪ የሚጠላውን ሥራ ለገዘብ ተብሎ የሚሰራ ሥራ መጨረሻው ከፈጣሪ የሚያጣላ ሥራ ሆኖ ይቀራል የሚገኘውም ገንዘብ የሰይጣን ገዘብ ነው ማንንም አይጠቅምም ብቻ ጥቅሙ ወጀል ብቻ ነው ፈጣሪን አምነሽ ፈጣሪን አምልከሽ የሚሰጥሽን ነገር መጠበቅ ነበረብሽ አሁን ሆኗል ንሰሀ ግቢና ወንጀልሽን ፈጣሪ ይማርሽ
@ahmedseid503
@ahmedseid503 6 ай бұрын
እሄ እንደቀላል የሚታይ አይደለም
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 Жыл бұрын
አድራሻዋን ማግኘት እፈልጋለሁ
@hanakebede282
@hanakebede282 8 ай бұрын
👍👍👍👍👍💔💔💔💔
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Жыл бұрын
የሀጢያት ጥግ አሰርቶ መጨረሻ አውጥቶ የሚጥል ሰይጣናዊ አሰራር ነው እግዚአብሔር አምላክ ህዝባችን ከችግርና ከጉስቁልና አውጥቶ ሌላው ቢቀር ሰው በልቶ እንዲያድር እንኳ መንግስት በሚችለው ሁሉ አቅሙ ቢተባበር እላለሁ አንችም ከችግር ብትጀሪውም ትንሽ ገንዘብ ስታገኝ ወደሌላ ስራ ወስነሽ እንጀራ እንኳን በመሸጥ ኑሮን ለማሸነፍ ትችይ ነበር አሁንም የቀረውን ዘመንሽን ከጌታሽ ጋር ሁኝ
@ahmedseid503
@ahmedseid503 6 ай бұрын
መጀመሪችግሩ የሚፈጥበት አካባቢ ላይ እርምጃ መወሰድ እልበት
@hanahaila5061
@hanahaila5061 Жыл бұрын
ምን ነው ለይቶ ብይጠፋሽ. ፈጣሪ የሴጣን መተላለፈያ ትቦ መአቱን ያውርድባችሁ
@FitsumArya
@FitsumArya 5 ай бұрын
ያሣዝናል ግን ምናልባት ይሄ ነገር ከአስተማሪነቱ ይልቅ ለእህቶቻችን የአቋራጭ ገንዘብ ማግኛ ዘዴና አቅጣጫን ጠቋሚ ሆኖ የማያውቁትን አለም እንዲያውቁት ከማድረግ ውጪ ለጊዜው በኔ ህሊና ጥቅሙ እና አስተማሪነቱ አልታየኝም ወንድሜ ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህም በላይ ብዙ ያልተነገሩ ጉዶች በየጓዳው እንዳሉ ሄለን አሠፋ የፃፈችው የቦሌ ጉዶች መፅሃፍ ላይ አንብቢያለው አንድ ጋዜጠኛ የሸገር ወጎች ሲል የሸገርን ቪላ ቤቶችና ነውረኛ አርቲስቶች ሞዴሎች የሚዲያውና የፖለቲካው ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች ጉድና ነውረኝነት ጋዜጠኛው በምርመራና ስለላ ያገኛቸው እውነታዎች ፅፏል 😢 ሌላው እንዲህ ባሉ ታይላንድና ህንድን ስሪላንካንና ሳቬላ ብራዚልና ሜክሲኮን ሁሉ የሚያስከነዱ የወሲብ መቸርቸሪያና መሸቀጫ ስፍራዎችን በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያኖች ጉያ ሣይሆን አደባባይ ላይ እንዳሉና ጭራሽ እንደማስታወቂያ በከተማዋ ተፅፈው እንደሚጠቁም አውቃለው የህግ አካላት በዚህ ኔትወርክና የሴትና ወጣት ወንዶች ሽያጭና ችብቸባ እንዲሁም በክራይ ለወሲብ ባርነት ከሚያደርጉ ደላሎች ጋር ያላቸው የጥቅም ኔትዎርክ እንዳለ ይታወቃል ያሣዝናል ግን😢😢 እና ኢትዮጵያዊነት በእንግዳ ተቀባይነትና ጭምትነት የውሸት ካባ ተሸፍኖ የኖረ ማንነት እንዳለን ግን ለመረዳት ይሄ ምስክርነት በቂ ነው😢
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 5 ай бұрын
ስለቀና አመለካከትህ ክብረት ይስጥልን !አስተያየትህን ተቀብያለው
@FitsumArya
@FitsumArya 5 ай бұрын
@@werkezebo_Cherkose_show Thank You እህቴ
@situtabakala
@situtabakala 6 ай бұрын
ስልካን ላክልኝ እኔ ከገባታለው
@YonasWalu
@YonasWalu 4 ай бұрын
Lgton yet new emnagegniat ? Ngeregni
@TemeTame
@TemeTame 5 ай бұрын
what
@Awelemam-m9e
@Awelemam-m9e 3 ай бұрын
ኧረ ሰልኳን የት ላይ እናግኘኘው
@MmMm-uy9do
@MmMm-uy9do Жыл бұрын
KOSHASHA
@jonatanealexs2961
@jonatanealexs2961 Жыл бұрын
እስቲ ለማንኛውም እሷን ለማውራት ስለምፈልግ ስልክ ቁጥሯን ላኩልኝ ::
@MelknewAsegu-vc6zq
@MelknewAsegu-vc6zq Жыл бұрын
Friend laregat efelgalehu
@kingphone4461
@kingphone4461 Жыл бұрын
ስልክ ?
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 11 ай бұрын
t.me/Kine26 በዚ ያገኙናል
@hshzbzhz4958
@hshzbzhz4958 6 ай бұрын
ስልክ
@semerethiotube7541
@semerethiotube7541 Жыл бұрын
አኡዙቢላሒ ሚነል ሼይጧን ረጅም አላህ ሆይ እንደዚህ አይነት ጉድ በአንተ እጠበቃለሁ አዬ እማማ ኢትዮጵያ ለኬ በሼርሙጣ እና ሰካራም ባለስልጣኖች እየተመራች ነው የወገኔ ደም በየቦታው የሚፈሰው አላህዬ የአንተን ሰላም ቁጣ አውርድና እነዚህን ቆሻሻዎች አፅዳልን ኢናኢሊላሒ ወኢነኢለይሒ ረጃኡን
@abdlmejidsani6543
@abdlmejidsani6543 Жыл бұрын
አረ በፈጠራችሁ አድራሻዋን ስጡኝ
@sebelesebli1274
@sebelesebli1274 Жыл бұрын
እህትአለም ሴትነኝ ጓደኛመሆን እፈልጋለሁ
@tadeleabera
@tadeleabera Жыл бұрын
ብታሥተዋውቀን ደሥ ይለኛል
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 Жыл бұрын
Yemn bal new hetyatshen tenazeshe eyalekeshe fetarshen eyelemenshekefetari gar tbk bey kebetekrstyan atley amlake yzemenu twld kebad new egzio marna krstos
@tesfahunbeshah36
@tesfahunbeshah36 Жыл бұрын
I can be your dream husband .living in CA.
@emahosteshome
@emahosteshome Жыл бұрын
ዋናው ማመንሽ ነው አንቺ ብቻ እርግጠኛ ሁኚና ተዘጋጂ አይጠፋም
@Asgodommenges-jh3co
@Asgodommenges-jh3co 11 ай бұрын
አሁን አንተ ሴቶች እዛ ስራ እንዲሳተፉ ፍንጭ እየሰጠክ ነዉ ወይስ በቃላሉ ሀብታም ተሆናላቹ ነዉ ዉሸታሞች ለቪወር ብላቹ እማታርጉት የለም
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Жыл бұрын
🤣🤣🤣የማናቀውን ነገር ነገራችሁን የነጋባቹ
@selamelefituran5552
@selamelefituran5552 Жыл бұрын
አድራሻዋን ስጡኝ
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН