የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጴጥሮስ | ክፍል 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

  Рет қаралды 16,121

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

ጴጥሮስ ለአማኞች ስለ ምድራዊ ሕይወታቸው መለኮታዊና ዘለላለማዊ እይታ ለመስጠትና እንዲሁም በጣዖት አምላኪ ማኅበረ ሰብ ውስጥ ሆነው ከባድ በሆነ የስቃይና ፈተና ውስጥ በመግባት ላይ ለሚገኙት በተግባር የተፈተነ ምሪት ለመለገስ፣በሐሴት የተሞላ ተስፋ ያለበትን ይህን መልእክት ጻፈ ። በአጭሩ የአንደኛው ጴጥሮስ መልእክት ዋና ሐሳብ የሚያተኩረው ስለ ክርስቶስ በእርሱ ምሳሌ መከራ መቀበልና ከመከራው ባሻገር በሚጠብቀን ክብር ላይ ነው ። በመሆኑም ጴጥሮስ በዚህ ምክር አዘል መልእክቱ የቆምንበት ጸጋ እውነትኛ የእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን እየመሰከረ (5÷12) ክርስቲያኖች በመከራ ውስጥ እንዴት መጽናት እንዳለባቸው በአጽንዖት ያሳስባል ።

Пікірлер: 39
@hanamamo6648
@hanamamo6648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተርዬ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 Жыл бұрын
ፓስተር ዝብንህን እግዚእብሄር በእውነት ያባርክው ጤናን እድሜ ይስጥህ ተባርክልን።
@genetseboka4239
@genetseboka4239 9 ай бұрын
God bless you pastor
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
Pastor asfaw. Amen Amen Amen. እግዚአብሔር በዘመንሕ ሑሉ የተባረክ ነሕ አዎ አሑንም ተባረክልነ።።።✝️✝️✝️( ገነት ,ዮሐንስ " ዮሠፊን ከ Stockholm )
@TemamenGebo
@TemamenGebo 7 ай бұрын
amen amen amen
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 8 ай бұрын
ፓስተር ጌታይባርክህ ቆይቼ በቅርቡ መከታተል የጀመርኩኝ ስሆን ትምህርህ ያለሁበትን የምያሣየኝ መስታወት ሆኖልኛል ዘመንክ ይባረክ
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ፓስተርዬ ተባረክ🙏🏾
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 ай бұрын
Tebreke ❤️❤️❤️❤️
@jambo44735
@jambo44735 11 ай бұрын
Amen
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 2 жыл бұрын
እስ..ሰይ ..ሠላም ሠላም ይብዛ!!!!+! ቃል እንዲህ በሙላት ይፍሰስ "ሕግህለእግሬ መብራትለመንገዴም ብርሃንነው"
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተርዬ
@KeshaMulutaddese-in8ik
@KeshaMulutaddese-in8ik Жыл бұрын
መልካም
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አሁንም ለክብሩ ይጠቀምብህ!
@destachekol8664
@destachekol8664 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ፡ ለዘመናችን ጌታ በምክንያት አንተን ለኛ ሰጥቶናል፡ ዘመንህ ይባረክ ፡ ይለምልም፡ ፡ በርታ...
@mercyabisrael2852
@mercyabisrael2852 2 жыл бұрын
ፓስተር እጅግ በጣም በብዙ ትምህርቶችህን ተጠቅሜበታለው። አዲስ ኪዳንን በጨረስን ግዜ ስለ ቸርች ፋዘርስ ቢያስተምሩን ስል በትህትና እጠይቃለው
@hiruttsegaye2373
@hiruttsegaye2373 2 жыл бұрын
AMEN!!!AMEN!!!AMEN!!!God bless you Pastor🙏🙏🙏
@fikirtedemlew3440
@fikirtedemlew3440 2 жыл бұрын
Wow....i get more knowledge and understanding when I am lessening it again and again .
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 жыл бұрын
Thank you pastor
@zahraala6507
@zahraala6507 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@user-em7sz6xe5f
@user-em7sz6xe5f 2 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፓስተሬ
@serkalemkebede6076
@serkalemkebede6076 Жыл бұрын
አሜንን አሜንን🙏🙏🙏
@felenuna8034
@felenuna8034 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@hasethonlig9864
@hasethonlig9864 2 жыл бұрын
Tebarek pastor🙌🙌🙏🙏🌿🌿
@emnetberu5721
@emnetberu5721 2 жыл бұрын
Tebarek pastor.
@thomasej
@thomasej 2 жыл бұрын
🙏 amen 🙏
@buzetadesse8594
@buzetadesse8594 2 жыл бұрын
Geta eyesus yibarkih pastor yedeninet timirt endet lagign kante memar feligalewu timirtih yiqeyiral
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 26:37 ጴጥሮስንም ሁለቱንም የዘብዴዎስን ልጆች ወስዶ ሊያዝን ሊተክዝም ጀመር። የማቴዎስ ወንጌል 26:38 ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ አዘነች፤ በዚህ ቆዩ ከእኔም ጋር ትጉ አላቸው። የማቴዎስ ወንጌል 26:39 ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ። አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን አለ።
@berhanugeda8835
@berhanugeda8835 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጋሼ አስፋው ያለፉትን ትምህርቶች ኮፒ እያደረግን ደጋግመን እንሰማለን የ አንደኛ ጴጥሮስ መልዕክት እምቢ ስላሌን አስተካክሉልንና አስቀምጡልን
@Elsabeth-ru6hg
@Elsabeth-ru6hg 8 ай бұрын
ፓስተር ትምቶችን በፁሁፍ የማገኝበት መንገድ በዝሁ ኤልሣቤጥ በምለው ድረ ገፅ ብትልክልኝ ሌላም መንገድ ካለ ላክልኝ የአዲስ ኪዳን ዳስሳ በድነት ትምሕርት እና የአገልግሎት ትምሕርት ላክልኝ እኔ የአንድ ቤተክርስቲያ መሪ አገልጋይ ነኝ
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 18:21 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት? እስከ ሰባት ጊዜን? አለው። የማቴዎስ ወንጌል 18:22 ኢየሱስ እንዲህ አለው። እስከ ሰባ ጊዜ ሰባት እንጂ እስከ ሰባት ጊዜ አልልህም።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 17:1 ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። የማቴዎስ ወንጌል 17:2 በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። የማቴዎስ ወንጌል 17:3 እነሆም፥ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማርቆስ ወንጌል 9:21 አባቱንም። ይህ ከያዘው ስንት ዘመን ነው? ብሎ ጠየቀው። እርሱም። ከሕፃንነቱ ጀምሮ ነው፤ የማርቆስ ወንጌል 9:22 ብዙ ጊዜም ሊያጠፋው ወደ እሳትም ወደ ውኃም ጣለው፤ ቢቻልህ ግን እዘንልን እርዳንም አለው። የማርቆስ ወንጌል 9:23 ኢየሱስም። ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 1:41 ከዮሐንስ ዘንድ ሰምተው ከተከተሉት ከሁለቱ አንዱ የስምዖን ጴጥሮስ ወንድም እንድርያስ ነበረ። የዮሐንስ ወንጌል 1:42 እርሱ አስቀድሞ የራሱን ወንድም ስምዖንን አገኘውና። መሢሕን አግኝተናል አለው፤ ትርጓሜውም ክርስቶስ ማለት ነው። የዮሐንስ ወንጌል 1:43 ወደ ኢየሱስም አመጣው። ኢየሱስም ተመልክቶ። አንተ የዮና ልጅ ስምዖን ነህ፤ አንተ ኬፋ ትባላለህ አለው፤ ትርጓሜው ጴጥሮስ ማለት ነው።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማርቆስ ወንጌል 1:16 በገሊላ ባሕርም አጠገብ ሲያልፍ ስምዖንን ወንድሙንም እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባሕር ሲጥሉ አየ፥ ዓሣ አጥማጆች ነበሩና። የማርቆስ ወንጌል 1:17 ኢየሱስም። በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው። የማርቆስ ወንጌል 1:18 ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። የማርቆስ ወንጌል 1:19 ከዚያም ጥቂት እልፍ ብሎ የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ደግሞ በታንኳ ላይ መረባቸውን ሲያበጁ አየ። የማርቆስ ወንጌል 1:20 ወዲያውም ጠራቸው አባታቸውንም ዘብዴዎስን ከሞያተኞቹ ጋር በታንኳ ላይ ትተው ተከትለውት ሄዱ።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 17:24 ወደ ቅፍርናሆምም በመጡ ጊዜ ግብር የሚቀበሉ ሰዎች ወደ ጴጥሮስ ቀረቡና። መምህራችሁ ሁለቱን ዲናር*ፍ1* አይገብርምን? አሉት። የማቴዎስ ወንጌል 17:25 አዎን ይገብራል አለ። ወደ ቤትም በገባ ጊዜ ኢየሱስ አስቀድሞ። ስምዖን ሆይ፥ ምን ይመስልሃል? የምድር ነገሥታት ቀረጥና ግብር ከማን ይቀበላሉ? ከልጆቻቸውን ወይስ ከእንግዶች? አለው። የማቴዎስ ወንጌል 17:26 ጴጥሮስም። ከእንግዶች ባለው ጊዜ ኢየሱስ። እንኪያስ ልጆቻቸው ነጻ ናቸው። የማቴዎስ ወንጌል 17:27 ነገር ግን እንዳናሰናክላቸው፥ ወደ ባሕር ሂድና መቃጥን ጣል፥ መጀመሪያም የሚወጣውን ዓሣ ውሰድና አፉን ስትከፍት እስታቴር*ፍ2* ታገኛለህ፤ ያን ወስደህ ስለ እኔና ስለ አንተ ስጣቸው አለው። ፍ1 አንድ ዲናር አምሳ የኢት@ ብር ሳንቲም ያህል ነው። ፍ2 እስታቴር ሁለት ብር ያህል ነው።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማርቆስ ወንጌል 5:37 ከጴጥሮስም ከያዕቆብም ከያዕቆብም ወንድም ከዮሐንስ በቀር ማንም እንዲከተለው አልፈቀደም። የማርቆስ ወንጌል 5:38 ወደ ምኵራቡ አለቃ ቤትም መጥቶ ሰዎች ሲንጫጩና ሲያለቅሱ ዋይታም ሲያበዙ አየ፤ የማርቆስ ወንጌል 5:39 ገብቶም። ስለ ምን ትንጫጫላችሁ ታለቅሳላችሁም? ብላቴናይቱ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም አላቸው።
@john9762094
@john9762094 2 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 19:23 ኢየሱስም ለደቀ መዛሙርቱ። እውነት እላችኋለሁ፥ ለባለጠጋ ወደ መንግሥተ ሰማያት መግባት ጭንቅ ነው። የማቴዎስ ወንጌል 19:24 ዳግመኛም እላችኋለሁ፥ ባለጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢገባ ይቀላል አለ። የማቴዎስ ወንጌል 19:25 ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው እጅግ ተገረሙና። እንኪያስ ማን ሊድን ይችላል? አሉ። የማቴዎስ ወንጌል 19:26 ኢየሱስም እነርሱን ተመልክቶ። ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል አላቸው። የማቴዎስ ወንጌል 19:27 በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ። እነሆ፥ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ እንኪያስ ምን እናገኝ ይሆን? አለው። የማቴዎስ ወንጌል 19:28 ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። እውነት እላችኋለሁ፥ እናንተስ የተከተላችሁኝ፥ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ። የማቴዎስ ወንጌል 19:29 ስለ ስሜም ቤቶችን ወይም ወንድሞችን ወይም እኅቶችን ወይም አባትን ወይም እናትን ወይም ሚስትን ወይም ልጆችን ወይም እርሻን የተወ ሁሉ መቶ እጥፍ ይቀበላል የዘላለምንም ሕይወት ይወርሳል። የማቴዎስ ወንጌል 19:30 ነገር ግን ብዙዎቹ ፊተኞች ኋለኞች፥ ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።
@zahraala6507
@zahraala6507 2 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,9 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 77 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ወደ ሲኦል ወርዷልን?
38:42
ያለፈው ዘመን ይበቃልና ፩ኛ ጴጥሮስ  ም. ፬፥፫ በመምህር ዘላለም ወንድሙ @wongelezelalemmedia
1:08:25
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1  -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
47:30
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 87 М.
የህብረት ጥቅም | ኮይኖኒያ  | ክፍል አንድ | ፓስተር አስፋው በቀለ |Asfaw Bekele
32:37
1 Peter 2: 1-8 / 1ኛ ጴጥሮስ 2: 1-8
27:37
For Jesus
Рет қаралды 1 М.
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН