ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ወደ ሲኦል ወርዷልን?

  Рет қаралды 17,303

Paulos Fekadu

Paulos Fekadu

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@binyegeta2920
@binyegeta2920 3 жыл бұрын
ወንድማችን ጳውሎስ በያአካባቢያችን ላሉ ኑፋቂየዎች የመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ በግልፅ ለሌላቸው ኑፋቂዊ ትምህርታቸው ምልሽ የምንሰጥበት ፁሑፋዊ ትምህርቶችሕ በተጨማሪ ይህን የምስል መልእክት ስለጨመርክልን በእጅጉ እናመሰግናለን።እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን ፀጋ በሙላት መግለጥ የምትችልበትን ሃይል ጤና እናጊዜ ይስጥህ ።ብሩክ ነህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
ዋውው በሰደት ሆኜ ይህንን ድንቅ ወንጌል እንድማር የረዳኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ ተባረክ ❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@sabam473
@sabam473 3 жыл бұрын
You truly are a gift. As the Scriptures say... Thank you for your diligence and faithfulness to the Word & to your calling. ኤፌሶን 4: 11 እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤ 12 - 13 ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thank you so much
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6SbaGZtZ99-l9k
@abnetgetachew1701
@abnetgetachew1701 6 ай бұрын
ወንድሜ ተባረከ። ጌታ እየሱስ በሚሰጥህ ዘመን ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን የቃሉን ብርሀን ከዚህ በላይ ያበብራልህ
@alemadmassu1820
@alemadmassu1820 3 жыл бұрын
ሁልግዜ ትምህርቶችህን በጉጉት እጠብቅና እንደዚህ ሲመጣ ደግሞ በመደነቅና ባላለቀ እያልኩ በስስት አዳምጣቸዋለው:: ጳውሎስዬ የተባረከ አእምሮ ያለህ ስለ አንተ እና እንደ አንተ አይነት ነፍሳትን ከጠማማ ትምህርት የሚናጠቁና የሚመክቱ እንደ እነ ወንድም ኢዮስያስና መሰል አገልጋዮች ጌታን አብዝቼ አመሰግናለው🙌🏼 በፀሎቴ አስባችሗለው የጌታ ፀጋ ይትረፍረፍላችሁ🙏🏼❤️
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@Beminetchaka
@Beminetchaka Ай бұрын
በጣም የምደነቅብህ አስተማሪ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@Marcy-77999
@Marcy-77999 Жыл бұрын
ባንተ ሆኖ ጌታ ብዙ እያስተማረኝ ነው ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባርከሃል ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@ashenafidebela431
@ashenafidebela431 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@nebyusolomon1269
@nebyusolomon1269 Жыл бұрын
የረጅም ጊዜ ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ አመሠግናለሁ ተባረክ ❤❤❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን።
@desuletebo340
@desuletebo340 3 жыл бұрын
ወንድሜ ጳውሎስ ስላዬሁህ ደስ ብሎኛል ከዛሬ 10 ዓመት በፊት በመጽሔቶች ነበር የማውቅህ ለእውነት ስትጋፈጥ እና ስትሰደብ አሁንም ብሆን ቀጥልበት እውነት አርነት ያወጣል በዚህ ትምሀርትህ ወጣቱን ትውልድ እንድትደርስ ሞክር ምክነያቱም ወጣቱ ያለ እውቀት እየጠፋ ነው
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@selammelese6512
@selammelese6512 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንተ ብዙ እያስተማረኝ ነው አመሰግናለሁ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
1. ጌታ ይባረክ
@jesusislord2785
@jesusislord2785 3 жыл бұрын
Geta Jesus themenihin tiwlidihin yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽tsegawin yabzalih bebzu tetekmealehuna
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@selammenberu6359
@selammenberu6359 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ የአባቴ ልጅ ❤
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን እኅቴ
@mattimenna587
@mattimenna587 3 жыл бұрын
እውነትን የሚገልጥልህ እግዚአብሔር ይመስገን! ፀጋም ይብዛልህ::
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ
@የወንጌልሚድያአገልግሎትስ Жыл бұрын
Awesome 👏 thank for sharing dear brother 🙏
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless you
@eminettesfafeker8742
@eminettesfafeker8742 Жыл бұрын
Thank you for being this a very hard topic to clarify. God bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
You're welcome
@Teame.tesfay
@Teame.tesfay 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እባክህ ወንጌል ማቴዎስ ምእራፍ 2 የመጨረሻ ጥቅስ ስለ ናዝራዊው ብታብራራልን
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 5 ай бұрын
ጌታ ቢፈቅድ ወደፊት
@tsigetsige122
@tsigetsige122 2 жыл бұрын
tebarek ante tgu sew edmena tena ysth tebarikeyalu
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Amen
@negedetsehayseifu3139
@negedetsehayseifu3139 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@dawitteshale4734
@dawitteshale4734 3 жыл бұрын
paul በጣም ድንቅና ጠለቅ ያለ አስተምህሮ ነው ተባረክ። በዚህ ላይ ግን ጥያቄ ባነሳ ሚፈቀድልኝ ከሆነ፣ 2 እና 3 ጥያቄዎች ልጠይቅ ። 1. አዳም በሀጥያት ምክንያት በመንፈስም በስጋም የሞተውን ሞት ኢየሱስ በስጋው ብቻ ሞቶ ነው ያዳነን የሚለው አጥጋቢ ባይሆንም፤ የኔ ጥያቄ ግን የኢየሱስን ሞት አንድ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ከሚሞት ሰው ምንድነው ልዩነቱ። 2. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ የሚለውንም ብታብራራው 3. ዋናው ጥያቄዬ ግን:- ኢየሱስ ወደ ሲዖል አልወረደም በሚለው እንስማማና፤ እኛ ከክርስቶስ ቡሃላ ያለን በወንጌል ስብከት አምነን ዳንን፤ ከክርስቶስ መምጣት በፊት የነበሩ ወይም ከአዳም ጀምሮ የነበሩ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የሰው ልጆች infact ወደ ሲኦል ነው ሚወርዱት። ታዲያ እኚህ ሁሉ የሰው ልጆች ኢየሱስ ለእነሱ ባሉበት ሁኔታና አውድ ልክ በምድር እኔ ህይወትና መንገድ ነኝ እንዳለ ለነሱም ሄዶ ካልሰበከላቸው እንዴት ይድናሉ? ወይስ ክርስቶስ ከ2000 አመት ለተወለዱ የሰው ልጆች ነው መድሃኒት ሊሆን የመጣው???
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ሰላም ዳዊት፤ 1. “ኢየሱስ በሥጋው ሞቶ ነው ያዳነን የሚለው አጥጋቢ ባይሆንም” ያልከው ለምንድን ነው? ጥያቄው መሆን ያለበት፣ “መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ?” የሚል ብቻ ነው። ለዚህ ጥያቄ ምላሽ ደግሞ እነዚህን ጥቅሶች ተመልከት። “ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ” (1ጴጥ. 2፥24)፤ “ክርስቶስ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር እንዲያቀርበን እርሱ ጻድቅ ሆኖ ስለ ዓመፀኞች አንድ ጊዜ በኀጢአት ምክንያት ሞቶአልና፤ በሥጋ ሞተ፤ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ” (1ጴጥ. 3፥18)፤ “ክርስቶስ ስለ እኛ መከራን ስለ ተቀበለ …” (1ጴጥ. 4፥1)፤ “ልጁ በሥጋ በመሞቱ ምክንያት እግዚአብሔር ከራሱ ጋር አስታረቃችሁ” (ቈላ. 1፥22፤ አት)። እነዚህ ሁሉ ጥቅሶች የሚያወሩት ክርስቶስ በሥጋ በመሞቱ ምክንያት ከኀጢአት ነጻ ሆነን ከእግዚአብሔር ጋር መታረቃችንን ነው። (የዳንነው በመስቀሉ፣ በደሙ፣ በሞቱ መሆኑን የሚናገሩ ሌሎች እጅግ በርካታ ጥቅሶችም አሉ፤ አስፈላጊ ከሆነ ልዘረዝራቸው እችላለሁ፡፡) ለመሆኑ ክርስቶስ በመንፈስ ስለ መሞቱ የሚናገር የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አለ? በጭራሽ የለም! የኢየሱስ ሞት በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ከሚሞት ሰው ጋር ልዩነቱ ምንድን ነው? ብለሃል። ልዩነቱም፣ የኢየሱስ ማንነት፣ የኢየሱስ ሕይወት ነው። ኢየሱስ ኀጢአት የለበትም። ኢየሱስ ፍጹም ሰው፣ ፍጹም አምላክ ነው። በቃ! ከዚህ ውጭ ኢየሱስ በሥጋው መሞቱ እኛን ማርካት አለማርካቱ ምንም ፋይዳ የለውም። የኢየሱስ የሥጋ ሞቱ እግዚአብሔርን አርክቶታልና! 2. “አምላኬ አምላኬ ለምን ተውከኝ?” የዳዊት ንግግር ነበር፤ ኢየሱስ መስቀል ላይ ደግሞታል። ሁለት አማራጮች ሊኖሩን ይችላሉ። 1) በመከራ ላይ የሆነ ሰው በመከራ ውስጥ ሆኖ እግዚአብሔር እንዲደርስለት ሲጣራ፣ “ለምን ተውከኝ?” ይላል። ዳዊት ያንን ሲናገር፣ እግዚአብሔር ትቶት ነበርን? አልነበረም። ኢየሱስም ያንን ሲል፣ እግዚአብሔር አልተወውም። 2) ኢየሱስ በመስቀል ላይ እንዲሞት እግዚአብሔር ትቶታል። ጻድቁ ሰው ያለ በደሉ እንዲሞት ጨቅኖ ፈቅዷል። ሆኖም ልክ ኢየሱስ ሲሞት መንፈሱን ለአብ አደራ በመስጠቱ ጉዳዩ በዚህ አክትሟል። ስለዚህ ኢየሱስ የምርም በእግዚአብሔር የተተወ ከሆነ፣ የተተወው ከተሰቀለበት ቅጽበት አንሥቶ እስከሚሞትበት ቅጽበት ድረስ ብቻ ነው። 3. ሰዎች ሁሉ የሚድኑት በኢየሱሰ ክርስቶስ ሞት ብቻ ነው። ሰዎቹ ሕግ የተሰጣቸው ከሆኑ፣ ሕግ በሚጠይቀው መሠረት የእንስሳት መሥዋዕት ሲያቀርቡ የእንስሳው ሞት የኢየሱስ ሞት ምሳሌ ሆኖላቸው ይድናሉ። ሕግ የተሰጣቸው በሕግ ይፈረዳሉና፡፡ ሕግ ያልተሰጣቸው ደግሞ በኅሊና ይፈረዳሉ፡፡ ምናልባት የሕሊናቸውን ድምፅ ሲታዘዙ ያ የክርስቶስን ወንጌል የመታዘዝ ምሳሌ ይሆንላቸው ይሆን? ያም ሆነ ይህ ሰዎች ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ሞት ብቻ ይድናሉ። ከዚህ በቀር ሰዎች ከሞቱ በኋላ ወንጌል ተሰብኮላቸው ይድናሉ የሚል መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ የለም። ለሰዎች አንድ ጊዜ ሞት፣ ከዚያም በኋላ ፍርድ ነው የሚጠብቃቸው። ከሞቱ በኋላ ሁለተኛ የማመን ዕድል የለም!
@natnaelwondem8364
@natnaelwondem8364 3 жыл бұрын
ወንድም ጳውሎስ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትምህርቶችህ በጣም ይመቹኛል specially dogmatic የሆኑት የጌታ እናት አብዝታ ትባርከህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ ወንድሜ።
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክልን
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@kidistendale561
@kidistendale561 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@negashgebre6433
@negashgebre6433 10 ай бұрын
God bless you paul. Nice thought.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 10 ай бұрын
Thank you
@stickwithgod-ie7yi
@stickwithgod-ie7yi Жыл бұрын
God may bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
God Bless You Brother!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Amen
@tesfayelema8944
@tesfayelema8944 3 жыл бұрын
GOD Bless You
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@emudesta3352
@emudesta3352 3 жыл бұрын
Zemenek yelmlem danke
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ
@ፀጋንሽያቆበፀጋንሽያቆበ 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@wondemenhbaye
@wondemenhbaye 3 жыл бұрын
Thank You So Much!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@daved.1284
@daved.1284 3 жыл бұрын
“ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም።” - ሐዋርያት 2፥27 ፨በመቃብር ነፍስ ነው ወይስ ስጋ ነው የሚቀበረው?? ፨ነፍስ የምትበሰብስ ናትን?? ነፍስ እና መንፈስ የተለያዩ ነገሮች ቢሆኑም በመገኘት ደረጃ አንድ ላይ ናቸው። በሌላ አገላለፅ የሰው መንፈስ ያለበት ነፍስም አብራ ትገኛለች። በግልጽ ነፍሱ ወደ ሲዖል ካልወረደች "ነፍሴን በሲዖል አትተዋትምና. . . " ብሎ መናገሩ አስፈላጊ አነበረም ምክንያቱም ወደ ሲዖል ነፍሱ ካልሄደች በዛ የምትቀርበት ምክንያት የለም። ሌላው "የእግዚአብሔር ጽድቆች እንሆን ዘንድ ኃጢያት ያላወቀውን ስለእኛ ኃጢያት አደረገው" ስለዚህ አባቱ ተወው "አባቴ አባቴ ለምን ተውከኝ" አለ ። እና የኃጢያተኛ ሰው መዳረሻ የት ነው?? መንፈስ/ነፍስ ወደ እግዚአብሔር ነው የሚሄድ ብለህ ነበር። እና ሀብታም ሰው ለምን ወደ ሲዖል ሄደ?? ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በኩር ነው። “እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።” - ቆላስይስ 1፥18 "በመንፈስ ህያው ሆነ" ግልጽ ነው። ሙት ነበር ህያው ሆነ። እና የሙታን አድራሻቸው የት ይሆንን??
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ትክክል ተባረክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ነፍስ ወደ ሲኦል ትወርዳለች።
@amanuelgizachew4298
@amanuelgizachew4298 2 ай бұрын
ተባረክልኝኝኝኝኝኝኝ❤
@amanuelgizachew4298
@amanuelgizachew4298 2 ай бұрын
“ሲኦል በመምጣትህ ልትገናኝህ በታች ታወከች፤ የሞቱትንም፥ የምድርን ታላላቆች ሁሉ፥ ለአንተ አንቀሳቀሰች፥ የአሕዛብንም ነገሥታት ሁሉ ከዙፋኖቻቸው አስነሣች።” - ኢሳይያስ 14፥9
@amanuelgizachew4298
@amanuelgizachew4298 2 ай бұрын
“ሲኦል በመምጣትህ ልትገናኝህ በታች ታወከች፤ የሞቱትንም፥ የምድርን ታላላቆች ሁሉ፥ ለአንተ አንቀሳቀሰች፥ የአሕዛብንም ነገሥታት ሁሉ ከዙፋኖቻቸው አስነሣች።” - ኢሳይያስ 14፥9
@bernardperfume600
@bernardperfume600 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የብዙ ዓመት ጥያቄዬ ነበር አሁን መልሴን አገኘሁ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Qmen
@emugirma2308
@emugirma2308 3 жыл бұрын
Amen and Amen, May God bless you and your family 🙏
@biruktawittarekegn7292
@biruktawittarekegn7292 2 жыл бұрын
Fxxc
@biruktawittarekegn7292
@biruktawittarekegn7292 2 жыл бұрын
Uf,,gucu,u
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@ሃገሬትባረክ
@ሃገሬትባረክ 3 жыл бұрын
Thank you dear brother
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thank you too
@betelhemwondwosn8075
@betelhemwondwosn8075 2 жыл бұрын
Tebarek !!!!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
አሜን
@biniambehailu5782
@biniambehailu5782 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@maskarravalalile8217
@maskarravalalile8217 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@Kidist_
@Kidist_ 3 жыл бұрын
More blessings to you!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@ribeccatefera7099
@ribeccatefera7099 3 жыл бұрын
Tsegawen Yabezalehe
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
God bless you Pol! I've learned a lot from you.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Glad to hear it!
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 8 ай бұрын
ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 8 ай бұрын
አሜን
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@bossethio4709
@bossethio4709 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ግን በዚህ ሀሳብ ለይ ቡዙ ጥያቄ አለኝ ።...ዳንኤል2:44 ላይ ናቡከደነፆር ባየው ሕልም እግዚአብሔር ለዘላለም የማይፈርስ መንግስት ያመጣል ይቺም በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርቅ የምትመጣ ሲሆን በልጁ የሚያምን ብቻ ሚገባበት ነው ለዚህ መንግሥት የብሉይ ኪዳን ቅዱሳን አሁን ለይ ከጌታ ጋር ናቸው ግን ከክርስቶስ መውረድ ከመንግሥተ ሰማያት በፊት የትስ ነበሩ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
ምናባቴ አውቃለሁ?
@ruthabera72
@ruthabera72 2 жыл бұрын
What a crusial teaching, I xant wait to get this book. Alll glory to be God" God bless
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
Amen
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 3 жыл бұрын
ፖዬ ምን ልበልህ ከብዙ ወገኖች ጋር ስንሞግትበት የነበርው ዛሬ ጥርት አድርገህ ስላስርዳከኝ ስለተነተንክልን ድራሽህ ይባርክ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@abenezersimon4318
@abenezersimon4318 2 жыл бұрын
God bless u brother!!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አሜን
@ED-sk9yf
@ED-sk9yf 3 жыл бұрын
Bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen
@charisa2910
@charisa2910 3 жыл бұрын
ብሩክ ሁን!
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ምክንያቱም 1) ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ ሲል መንግስተ ሰማያት እንዳልሄደ ሲያሳይ 2) ።ወደ ታች ወረደ ወጣ ሲል ሲዓል እንደ ሄደ ሲያሳይ ሌላው። 3 ) ወህኒ ለነበሩት ነፍሳት ሰበከላቸው የሚለውም ይህንን መሄዱን ሲደግፍ ። ትንሽ አወዛጋቢው ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ የሚለው ነው ። ምናልባት ለሰውየው እምነት እንዱሆነው ይመስለኛል ይህንን የተናገረው። ወደ ገነት መግባቱን እንዲረዳ እንዲያምን። አብሮት ገነት አልሄደም 4) " ዮናስ በዓሣ አንባሪ ሆድ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት እንደ ነበረ፥ እንዲሁ የሰው ልጅ በምድር ልብ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ይኖራል።" (የማቴዎስ ወንጌል 12:40) የሚለው የበለጠ ይደግፈናል ። ወንድማችን እርማት እንዲያደርግ ንገርልኝ ። ።ሰለዚህ የማደላው 4 ቦታ የተፃፈውና ሃሳብ ነው ።ነገር በ3 ይፀናል ይባል የለ። ካለምንም ማመንታት እየሱስ ለ3 ቀናት በሲዓል ነበረ የሚለው ሃሳብ መቀበል ይኖርብናል ። 5) ሲዓል ከምድር የሆድ ውስጥ ለመሆኑ ሙሴን የተቃወሙት በእግዚአብሔር ላይ ያመፁት የቆሬ ልጆች ከእነ ህይወታቸው ወደ ሲዓል እንደሄዱ መሬት ተከፍታ እንደዋጠቻቸው ይናገራል ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 3 жыл бұрын
በዚሁ አጋጣሚ ፖዬ ነፍስና መንፈስን በሌላ ዕርስ ብትመጣልን?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
1. ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ላደርገው አስባለሁ፡፡
@yohannesbelay5730
@yohannesbelay5730 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፓል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@dagimboss4200
@dagimboss4200 3 жыл бұрын
ስለ Sola Fide እና እንዴት ከያዕቆብ መልዕክት ጋር እናስታርቀዋለን የሚለውን ትንሽ ብትዳስ አሪፍ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
የያቆብ መፅሐፍ የሚያስተምረው አንድ ስው በክርስቶስ እምኖ የእዚአብሔርን ልጅነትን ከተቀበለ በኃላ በስው ዘንድ እንዴት ይመላለሳል ;ይገልፃል ;ወይ ይታወቃል:: የሚለውን የሚያስረዳ ነው:: በተለይ ሮሜ :ገላትያ: ኤፌሶን የሚያስተምሩት ስው በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ይፅድቃል የሚለውን ይመልሱልናል::
@dagimboss4200
@dagimboss4200 3 жыл бұрын
@@yonikebede7439 I know that ግን ደግሞ ሃጥያትን ብንሰራም ወይም "በሰው ዘንድ በጽድቅ" ባንመላለስ እምነታችን ብቻውን በቂ ነው? ከሚለው ጋር ለማመሳከር ነው። ም/ክ አሁን ላይ ነጮቹ ጭልጥ ብለው homosexual ሆነው በጌታ እናምናለን ይላሉ... ይህ ታድያ እንዴት ሊጣጣም ይችላል ም/ክ እኛ እንደምናምነው ‘እንደሚያምኑ’ ሲለፍፉ እንሰማቸዋለን እነዚህ ሰዎች ነገር ግን የመንግስተ ሰማይ ወራሽ እንደማይሆኑ ግልጽ ነው። በዚህ አይነት ሁኔታ "እምነት ብቻ" የሚለው መጠበቂያዎች የግድ እንደሚያስፈልጉት አምናለሁኝ ለዛም ነው።
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
@@dagimboss4200 ወንድሜ ዳግም ከአንተ የተሻለ እውቀት ኖሮኝ ሳይሆን : በክርስቶስ እየሱስ አምነንም ሀጢአት እናደርጋለን 1ይ ዮሃንስ 1 8፤ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም:: 9፤ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው። 10፤ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Eshy
@trueman7959
@trueman7959 2 жыл бұрын
Love you man!
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@temesgentesisa3997
@temesgentesisa3997 3 жыл бұрын
eskesmaw chekuyalew paul !!! eysus siol gebeto setene yemilu selalu enam wed medre tachignaw wered ,siol wered yemil kal selale???? i follow u in u tube paul ur teaching was so amazing i am belessed . may Jesus gives u his revelation more than this.
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@alula961
@alula961 3 жыл бұрын
የማቴዎስ ወንጌል 27 52፤ መቃብሮችም ተከፈቱ፥ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሡ፤ 53፤ ከትንሣኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ስለዚህ?
@alula961
@alula961 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu እንዴት ታየዋለህ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ከተነሣው ርእስ ጋር ትይይዙ አይታየኝም
@eyobalemayehu9601
@eyobalemayehu9601 Ай бұрын
በሲኦል አልተውከኝም ሲል ማለት የፈለገው ሲኦል አለመግባትን ሳይሆን ገብቶ አለመቅረትን የሚገልፅ ዓረፍተ ነገር ነው ቢብራራልኝ
@daveonline1
@daveonline1 2 жыл бұрын
“ስለ ክርስቶስ ትንሣኤ አስቀድሞ አይቶ፥ ነፍሱ በሲኦል እንዳልቀረች ሥጋውም መበስበስን እንዳላየ ተናገረ።” - ሐዋርያት 2፥31 ነፍሱ በሲኦል እንዳልቀረች ይላል ታዲያ ነፍስ መቃብር ውስጥ ምን ይሰራል ስጋ ነው እንጂ ከመች ጀምሮ ነው ነፍስ መቃብር ውስጥ ምቀመጠው ነፍሱ hell እንደወረደች ስጋውም ደግሞ ምድር ላይ እንደቀረ ነው ሚያወራው እሷ ብቻ ጥያቄ ሆነችብኝ 🙏 plz i need reply
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ሲኦል መቃብር ነው
@-revelationtube142
@-revelationtube142 3 жыл бұрын
tsega yebezaleh feke denk temeherete new..... teyake alegn gene የሉቃስ ወንጌል 23:43 ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው። genet siole(mekaber) west nech yemilu sewoch alagatemuhem? selezih siole weradel yelalu
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
አላጋጠሙኝም
@romangetachew8091
@romangetachew8091 2 жыл бұрын
Geta ybarkh kemetfo tmehrt ena gra kemegabat degnalew
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
To God be the glory!
@yadigref8170
@yadigref8170 Жыл бұрын
ቁጥር 20 ላይ በትዕግስት ሲጠብቃቸው አንታዘዝም ያሉት እርኩሳን መናፍስት ናቸው ማለት ይቻላል?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
እርግጠኛ ባልሆንም ሰዎቹ ይመስሉኛል
@bemnet7785
@bemnet7785 2 жыл бұрын
ወህኒ የት ነው የሚገኘው?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ሲኦል ግን አይደለም
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
How u guys celebrating Easter ,Day of crus fixation day of suffering same as Ethiopian Orthodox Church calendar I just wonder all the time when fasika comes. U better to dig out more
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
I didn't get it.
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu መግብያው ላይ የተናገርችውን ስላምታ አስተውላችሁ :: other than that ur teaching are profounded .
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
@@yonikebede7439 እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ማለት ችግሩ ምንድን ነው?
@yonikebede7439
@yonikebede7439 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu ምንም ችግር የለውም ::ልጠይቅ ያስብኩትም በርግጠኝነት ገብቶሀል:: I already subscribed ur channel I think three or four month ago I keep listening the word of God form the video u uploaded stay blessed bro.
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 3 жыл бұрын
Betam yemfelgew tmhirt neber Hulem wste ynaded neber eyesus wede siol werdowal slugn egziabher ymesgen yhen yemesele neger mels slesetegn Antem wendme betamagnnet slastemarken egziabher Abzito Abzito ybarkk mastewalnna tbebn yabzalk
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
amen my sister
@biniamnigatu8070
@biniamnigatu8070 2 жыл бұрын
ይሄን ክፍል የሚጠቅሱ አሉ👎👎 ሕዝቅኤል 31፥15፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ወደ ሲኦል በወረደበት ቀን ልቅሶ አስለቀስሁ፤ ቀላዩንም ስለ እርሱ ሸፈንሁት ፈሳሾቹንም ከለከልሁ ታላላቆችም ውኆች ተከለከሉ፤ ሊባኖስንም ስለ እርሱ አሳዘንሁት፥ የዱርም ዛፎች ሁሉ ስለ እርሱ ዛሉ። ራእይ 1፥18፤ ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 2 жыл бұрын
የሚያስኬድ አይመስለኝም።
@biniamnigatu8070
@biniamnigatu8070 2 жыл бұрын
@@PaulosFekadu ok
@abejebelay8930
@abejebelay8930 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው! ስለአስተምህሮቱ ግልፅነት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው::
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@almazabebayehu9078
@almazabebayehu9078 3 жыл бұрын
Geta zemenikn ybarkk tsegaw ybzalk wendme pol
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
@ቤኪ-ቨ3ቀ
@ቤኪ-ቨ3ቀ 3 жыл бұрын
ታድያ ኢየሱስ ወደ ምድር ከመምጣቱ በፊት የሞቱ ሰዎች ሁሉ ምንም ተስፋ የላቸውም ማለት ነው ወይስ ሁሉት ሲኦል ወይም ማቆያ ቦታ ነው ያለው? የቅዱሳን ማቆያ ስፍራ ና የሀጢያተኞች ዳዊትስ ነብሴን በሲኦል አትተዋትም ያለው ሀሳብ ምንድነው
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ሰው ከሞተ በኋላ ተስፋ የለውም።
@workudagnachew2315
@workudagnachew2315 Ай бұрын
የሰይጣን ትምህርት ምንጭ ራሱ ነው!!!ሀሰት ሲናገር ከራሱ ይናገራል ይላል!!
@-revelationtube142
@-revelationtube142 3 жыл бұрын
huletegnae meleketa denekena tekebayenet yalewe new
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Yes
@ZelalemZola-qe5xc
@ZelalemZola-qe5xc 8 ай бұрын
ኢየሱስ ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰአት የሰማይ መላእክት ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በስተቀር የሚያዉቅ ይህም ያለው ለምንድር ነው? እርሱ አምላክ ከሆነ ለምንድር ነው የማያዊቀዉ??
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 7 ай бұрын
ሰውም ስለሆነ ነው
@daved.1284
@daved.1284 3 жыл бұрын
Pls let's talk the truth. ሰው ሲሞት በቀጥታ መንፈሱ ወደ እግዚአብሔር የሚሄድ ከሆነ ለምን ክርሰቶስ ሞተ??
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ሳይሆን፣ ጻድቃንን ነው። ኀጥአን በሲኦል ሲሠቃዩ፣ ጻድቃን በእግዚአብሔር ቁጥጥር ሥር ባለው የዕረፍት ስፍራ (በአብርሃም ዕቅፍ) ያርፋሉ (ሉቃስ 16÷22-23)።
@mars-t3i
@mars-t3i 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu እዝህ ጥያቄ አለኝ ጻድቃንን ከተባለ የብሊ ክዳን ጻድቃን ነው? እነዝህ ምገቡ ከሆነ ያሁኖቹ አይገቡም ማለት ነው?
@Inpursuitof
@Inpursuitof 3 жыл бұрын
ነፍሴን በሲኦል የሚለውስ
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
ትክክል
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
እርሱም ተጠቅሷል እኮ
@abrehamtenkir8073
@abrehamtenkir8073 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ስህተትን ስህተት ነው ማለት ብንለምድ...
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ጥያቄህ አልገባኝም
@aklilubashe
@aklilubashe 2 жыл бұрын
መከራ በሲዖል አልተቀበለም ግን ወደ ሲኦል ወርዷል ።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
God bless
@aklilubashe
@aklilubashe Жыл бұрын
ተጨማሪ ከተገዙለት በኃላ በሰማይ ቀኝ አለ የሚለውንም ስናይ ፣የተገዙለት የጨለማ መልእክቶች ናቸው ፣ሰበከላቸው የሚለውም ድሉን ነው እላለሁ ። ሰው ከሞተ በኃላ ወንጌል አይሰበክለትምና ፣ አወዛጋቢው ዛሬ በገነት ትሆናለህ የሚለው ያስኬዳል ። ከእኔ ጋር የሚለው ሃሳብ ትንሽ አምታቷል
@natinathnael5344
@natinathnael5344 2 жыл бұрын
እኔ እንደሚገባኝ ሲኦል ሁለት ክፍል ነው ብዬ አምናለሁ እየሱስ በመንፈስ የሄደው ወደነ አብርሀም ነው እንጂ ወደ ሀብታሙ ወዳለበት አይደለም ለሞተላቸው የምስራቹን ነግሮ ወደገነት ወስዱአቸዋል ብዬ ነው ብዬ አምናለሁ። አንተ ምን ትላለህ? ሌላው ትልቅ ምልክት ዬናስ በአሳ እንባሬ ሆድ ውስጥ እንደነበረ የስው ልጅ በምድር ሆፍ ውስጥ እንደሚቆይ ተናግሩአል።እኔ በሲኦል መከራን ተቀበለ ከሚሉ ጋር አንተ እንዳልከው አልስማማም እየሱስ በመስቀል ላይ እንደጨረስ ነው የማምነው።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Thanks
@birhan3282
@birhan3282 2 жыл бұрын
የነፍሱን ወዴት ሄደች።
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
ምናባቴ አውቃለሁ?
@yonaselecsolution5394
@yonaselecsolution5394 7 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ትምህርቶችህን ለመከታተል መክሬአለሁ ከስህተትም አሰተሳሰብ አግደውኛል፡ ፩ቆሮ 9፡27 ቅ.ጳቅሎስ የተጣልሁ እንዳልሆን የሚለውን በዙ የስህተት እስተማሪዎች ከሽልማት ጋር የተገናኘ ነው እንጂ ከእግዚአብሔር መንግስት ከመጉደል ጋር የተገናኘ ሃሳብ አይደለም ይላሉ፡፡ አንተ ምን ትላለህ? በዚህ ዙርያ ትምህርት ብትሰራበትትሥ?
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 7 ай бұрын
ጌታ ቢፈቅድ ወደፊት
@yeshiish
@yeshiish 3 жыл бұрын
የሀጢአት ዋጋ ሞት ነው፤ ኢየሱስ ትንሳኤ ያደረገው ስጋዊ ትንሳኤ ነው የምትል ከሆነ የትንሳኤውን ሀይል ታሳንስብኛለህ። ኢየሱስ መንፈሳዊ ሞት ካልሞተ መንፈሳዊ ትንሳኤያችን??????????????????????????????? አሳልፎ ሰጠ የሚለው ሀሳብ ላይ ትንሽ meditate ብታረግ ደስ ይለኛል። ኢየሱስ ወደ ሲኦል ወርዶ ሞታችንን ካልከፈለ ........................
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
ኢየሱስ መንፈሳዊ ሞት ሞተ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አለ? ይሄን ያህል መሠረታዊ አስተምህሮ ያለ ቀጥተኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ማመን ጥፋት ነው።
@yeshiish
@yeshiish 3 жыл бұрын
@@PaulosFekaduመጽሐፍ ቅዱስ ሽምደዳ አይደለም መገለጥ እንጂ መንፈስ ቅዱስ እውነቱን ይመሰክርልሀል ዳግም ውልደት እኮ ከሞት ወደ ህይወት መምጣት ነው ኢየሱስ ሞቶ ነበር ዳግም ተወለደ ወይም ህያው ሆነ
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
@@yeshiish ዳግም ተወለደ የሚል ተጽፏል? ወይስ ይህም በ"መገለጥ" ነው?
@yeshiish
@yeshiish 3 жыл бұрын
@@PaulosFekadu አዎ በመገለጥ ነው፤ ዳግም መወለድ ዳግም ህያው ሆነ ማለት ነው። ኢየሱስ መጀመሪያ ህያው ነበር ነገር ግን በእኛ ሀጢአት ምክንያት ሞተ (መንፈሳዊ ሞት) ከዚያም በትንሳኤው ሀይል (በቅድስና መንፈስ) ዳግም ህያው ሆነ (ዳግም ተወለደ)። የትንሳኤው ሀይል እግዚአብሔር የተጠቀመው ታላቁ ሀይል ነው ኢየሱስን ከሞት ያስነሳበት የትንሳኤ በኩር የሆነበት
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu 3 жыл бұрын
እምነቴን ባልተጻፈ ነገር ላይ የመመሥረት ፈቃድ የለኝም ወንድሜ፤ ከተጻፈው አላልፍም።
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 Жыл бұрын
Bless you
@PaulosFekadu
@PaulosFekadu Жыл бұрын
Amen
የሰው አፈጣጠር - ጳውሎስ ፈቃዱ
45:51
Paulos Fekadu
Рет қаралды 11 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
#ነገረ-ክርስቶስ (የቀጠለ) #አምላክነቱ
37:59
ስነ መለኮት በመስኮት Sinemelekot Bemeskot
Рет қаралды 2,2 М.
ሮሜ ምዕራፍ 9፥1-13
1:04:15
Paulos Fekadu
Рет қаралды 6 М.