Рет қаралды 7,256
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ወዳጆቼ ዛሬ የ ዶሮ ሾርባ አሰራር አንዱን አይነት ይዜ መጥቻለሁ የተጠቀምኳቸው ግብዓቶች የዶሮ እግር ያልተነጠረ ቅቤ ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ሰለሪ ካሮት ድንች ማኮረኒ ፐርስሊ እና የተለያዩ ቅመሞችን ተጠቅሜአለሁ ቪዲዮ ላይ አሳይቼአለሁ ሰርታችሁ ሞክሩት ትወዱታላችሁ መልካም ሳምንት ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉኝ እወዳችኃለሁ ተባረኩ::