SOUP | CHICKEN with vegetable SOUP | የዶሮ ሾርባ: ለምን ይብረደን?

  Рет қаралды 110,177

Martie A Cooking  ማርቲ ኤ

Martie A Cooking ማርቲ ኤ

6 жыл бұрын

ሌሎቹን ቪዲዮቼን እዚህ ይመልከቱ። My KZbin Videos Link:
/ @martieabaking-cooking
Follow me on Instagram by clicking this link! ከዚህ ቪዲዮ በታች የሚገኘውን የኢንስተግራም ሊንክ በመጫን እንድንከታተል እጋብዛችኋለሁ።
/ martieacooking
KZbin: / martieabaking-cooking
ከዚህ በታች የተገለጡትን የአማዞን ዌብ ሳይት በመጫን እነዚህን እቃዎች መግዛት ትችላላችሁ። You can order the products you choose below by clicking the Amazon link listed below.
ትንሽ ምጣድ ማንኛውንም ቂጣ እና ክሬፕ መጋገሪያ ለመግዛት ይህን ሊንክ ተጫኑ (ኑትሪ ሼፍ)
NutriChef Electric Griddle & Crepe Maker ❗ Nonstick 12
amzn.to/2DbhULy
NutriChef Pizza Maker ❗ የኤሌክትሪክ አምባሻ ፒሳ እና ቀጭን ዳቦ መጋገሪያ
amzn.to/2PMHwov
Brown Teff Flour (5 Pounds) Gluten-Free❗ቡናማ ከለር ጤፍ
amzn.to/2DvsE8u
Anolon Advanced Hard-Anodized Nonstick Wok | የሥጋ መጥበሻ ድስት
amzn.to/2OA4L0D
Bethany Griddle Heritage Metad Cover | የእንጀራ ምጣድ እና ክዳን amzn.to/2K7ymRx
Kitchen aid product, and Mitad click this website below
Bethany Griddle Heritage Metad | የእንጀራ ምጣድ እና ክዳን ለመግዛት
amzn.to/2K7ymRx
የእንጀራ ምጣድ ክዳን | Injera Mitad Lid
amzn.to/2KfspRU
Kitchen Aid Machine | የዱቄት መቀላቀያ ኤሌክትሮኒክ መሺን ለመግዛት
amzn.to/2MTRyjI
TEFF ጤፍ ለመግዛት
ቡናማ ጤፍ | Brown Teff
amzn.to/2MS1RV6
የመስቀል ጤፍ | Maskal Teff
amzn.to/2MhJ2tu
ጤፍ | Teff
amzn.to/2toqbGh
To see all my other KZbin videos click: kzbin.info/door/8rn...
KZbin Playlist:
kzbin.info/door/8rn...
KZbin: / martieabaki. .
Facebook: / martie.joy
Twitter: / beeyesusmetamen
Martie A Channel on GOOGLE+: plus.google.com/u/0//u/0/

Пікірлер: 173
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 3 жыл бұрын
ማረቲ በጣም ነው የምወድሺ ሙያሺን ሰከታተል ብኖረ አልሰለችም ነበረ በኮሮና ምክንያት ሰራ በዝቶብኝ ላይክ ማድረግ እረሳለሁ 1000ላይክ ያንሰብሻል ላች
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
ዋው ያምራል ማርቲየ እናመሰግናለን
@mekonnen74
@mekonnen74 6 жыл бұрын
እድሜ ላንቺ ማርቲ ባለሙያ ሆኛለሁ.አመሰግናለሁ ተባረኪ.
@hanatette9900
@hanatette9900 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ንጹህ ሱፑ ነው እግዚአብሔር ይባርክሼ
@santosstat
@santosstat 6 жыл бұрын
Thanks for sharing. I like your presentation and recording. Short and precise!
@almazbeshah9322
@almazbeshah9322 6 жыл бұрын
Thanks ,you are wonderful , I like the way you present
@hiwate1032
@hiwate1032 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 6 жыл бұрын
ዋውውውው ነው ማርቲየ ቀጥይበት
@hiwetmekonnen6735
@hiwetmekonnen6735 6 жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን። ፓስቲኒ ነው የምንለው
@asdf5740
@asdf5740 6 жыл бұрын
ምርጥ ነው እናመስግናለን
@user-cq3sq6ts1j
@user-cq3sq6ts1j 6 жыл бұрын
ጎበዝ ማርትዬ
@naniduga8570
@naniduga8570 6 жыл бұрын
Pastyny 😀👍🏽
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 6 жыл бұрын
Nani, Thank you.
@hayatyamer5125
@hayatyamer5125 5 жыл бұрын
ወላሂ ማሬ በጣም ቆንጆ አሠራር
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 3 жыл бұрын
ያምራል very nice🤗💚💛❤🌹
@meherethaile5233
@meherethaile5233 5 жыл бұрын
I like it Tebareki
@asliizakir7396
@asliizakir7396 6 жыл бұрын
شكراً enameseginalen
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 5 жыл бұрын
ቪዲውን ስሰሪ ለማሳጠር ሞክሪ ሸቃሎች መዳም ሰለምጠራቸው በተረፈ በረች
@oneLove-cq3tu
@oneLove-cq3tu 6 жыл бұрын
Thanks dear
@fathmama4060
@fathmama4060 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@ruthruth2858
@ruthruth2858 5 жыл бұрын
Thank you martie
@yrgalemandom5365
@yrgalemandom5365 5 жыл бұрын
Marti I love all your recipes sweety. Thank u dear
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 6 жыл бұрын
Betame enamesegenalene egeshie yebareke
@adanhane9672
@adanhane9672 6 жыл бұрын
Martiy yena konjo arife new yena balmuya tebarkiy
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@thankyoujesusvhcg4405
@thankyoujesusvhcg4405 5 жыл бұрын
Wowww yen konj tabirke
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube Жыл бұрын
ሰላም በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው አሰራሩ አቀራረቡ አገረፃፁ እጅሽ ይባረክ ጠባም አስጎምጂ አሰራር ነው በአዲስ ስራ እጠብቅሻለን
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 5 ай бұрын
ዋው ባለሞያ
@lamlamlamlam8480
@lamlamlamlam8480 5 жыл бұрын
Beta me ymral tebareki ehte enamesgnalen
@ruthruth2858
@ruthruth2858 5 жыл бұрын
Nice good job
@adanechhoresa759
@adanechhoresa759 5 жыл бұрын
አሪፍ ሾርባ ነው ደቃቁ ፓስታ ስሙ ፓስቲኒ ይባላል
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu 4 жыл бұрын
ባለፈው በፍርኖ ዱቄት እንጀራ ብለሽ አሰርተሽኝ እንኩሮ አነኮርኩኝ
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 6 жыл бұрын
ስሙ ፓሲቲኒ ነው በጣም ደስ ይላል
@solomontelahun5648
@solomontelahun5648 4 жыл бұрын
Hej. Marti arif sope new betam enamsegnalen mechersha lay smo yetfabesh pastini yebalal ; arif ,arif new
@lamlamlamlam3311
@lamlamlamlam3311 5 жыл бұрын
wowwwww
@adisadis2236
@adisadis2236 5 жыл бұрын
Wow esekinga cekuyalwe serca lemebelate😋😋
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
Hello , my favorite blessed hand , I always feel my mouth watery when ever I watch your cooking , the name of the small pasta is "pastini" when we were back home we use to say it. Thank you god bless you.
@husnaosman7847
@husnaosman7847 6 жыл бұрын
ጎበዝ በጣመ ወውደድደድደድ............................
@ayshangashi2855
@ayshangashi2855 5 жыл бұрын
ከምንም በላይ እርጋታሽ ተመችቶኛል ማሻ አላህ
@msruta9381
@msruta9381 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናም ሱምን ላልሽው ፓስቲኒ ይባላል ባገራችን
@galaxy4134
@galaxy4134 5 жыл бұрын
አላህ፣ያፊኪ፣ጤና፣ይሰነጥልኝ
@yezenatadele1751
@yezenatadele1751 5 жыл бұрын
Konjo nwe ehet berchlen😙😙😙😙
@emu1070
@emu1070 5 жыл бұрын
Yummy sup
@netsanetkahsay4109
@netsanetkahsay4109 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ምርጥ ሴት
@alamhenok4270
@alamhenok4270 3 жыл бұрын
Pastini
@nejatsaid4870
@nejatsaid4870 5 жыл бұрын
Betam des yilal.semu Ministroni yibalal Asmera weyim be Eritrea tigrina
@tt.welde.1281
@tt.welde.1281 6 жыл бұрын
Yammmmmyyyyyyythanku
@alemtshayabebe2488
@alemtshayabebe2488 6 жыл бұрын
👍
@memberemetafria5576
@memberemetafria5576 2 жыл бұрын
የጨመርሽው ሱሙ ፖስቲኒ ይባላል ፤ሌላው ዳግም ሜካሮኒ ይባላል ፓስታ እርምጃዎች ቀጫጭኖች ናችው
@selamawitbejiga9044
@selamawitbejiga9044 6 жыл бұрын
Thanks for sharing all
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 6 жыл бұрын
Selamawit Bejiga, You're welcome, Dear.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
ማርቲ በጣም አመሰግናለሁ የኔውድ ኩስኩሱ እጅግ አሪፍ ነበር ጉአደኞቼም ወደውታል . የዛሬው ሾርባ እኔም እሰራዋለሁ የአንች አሰራር ግን ለየት ይላል ። 1/ ዱቄት (አጃ) መጨመሩን ወድጄዋለሁ 2/ዶሮውን ልብቻው መቀቀልሽ አሪፍ ነው። እኔ ስሰራ ዶሮውን በትንሽ ዘይት አቁላላዋለሁ ከዛ ሽንኩርት እና አትክልት እጨምራለሁ ታድያ ዶሮው ይብሰል በሚል አትክልቱ ከለሩ ይጠፋል ድንቹ ወደ ዱቄትነት ክክክ ይቀየራል። በጣምምምምምምምም አመሠግናለሁ ማርቲ ። የሞኮረኒዋን ስም እረስቼዋለሁ እናቴ የአትክልት ሾርባ ስትሰራ ትጨምር ነበር ይቅርታ ፅሁፍ ስላበዛሁ
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 6 жыл бұрын
ሐና የኩስኩሱን ምግብ ሰርተሽ ጉዋደኞችሽም አንቺም ስለወደዳችሁት በጣም ደስ አለኝ። ሁሌም ሳብስክራይበሮቼ ሰርተን ወድነው ስትሉኝ የበለጠ እንድሰራ ያበረታታኛል። ሐና ሁሌም በሃሳብና በመልካም አስተያየትሽ ስለምትደግፊኝ አንቺንና እንዳንቺ ያሉትን ተመልካቾቼን በሙሉ ከልቤ አመሰግናለሁ። እንዳልሺው የእኔ አሰራር ትንሽ ለየት ይላል። ምክንያቱም እዚህ አገር በጣም በወጣትነት ጊዜ (ዩቱብ KZbin በሌለበት ጊዜ) ሐበሻ የሌለበት ከተማ፥ የምግብ አሰራር ሀበሻ ጎረቤቴን ልጠይቅ፥ የማይባልበት ከተማ ነበር የመጣሁት። ምግብ ለመስራት ስጀምር አገር ቤት እናቴ እንዴት ነበር የምትሰራው? ሠራተኛችን እንዴት ነበር የምትሰራው? በማለት ከእግዚአብሄር ጋር እራሴን በራሴ በብዙ እያስተማርኩ እዚህ ደርሻለሁ። እኔ የሰራሁትን ደግሞ ቤተሰቦቼም ሆኑ እንግዳዎቼ ሁሌም ጣፍጧቸው ይመገባሉና ምግብን አጣፍጦ መስራት ለኔ በጣም ደስ የሚለኝና የሚያበረታታኝ ሆኖ አገኘሁት። አሁን ደግሞ እኔ በፊት ላውቅ እወድ የነበረውንና የማውቀውን በአለም ዙሪያ ላሉት ወገኖቻችን እንደኔ በብዙ ሳይደክሙ በቀላሉ በዩቱብ(KZbin) በኩል ቀጥታ ቤታቸው ድረስ ስለሚደርሳቸው በጣም ትልቅ ደስታ ይሰማኛል።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
Martie A በጣም ትክክል ማርቲ እውነት ሀገራችን በሰወች ትከሻ ላይ እያለን ስለምግብ አሰራር ከቁም ነገርም አንቆጥርም እዚህ እንዴት ይሰራ? እኔም የለመድሁት ከአንች እና ከሌሎች ቅን አሳቢ የሀገር ልጆች ነው በፊት you tube ላይ የምግብ አሰራር አልነበረም ግን እድሜ እና ጤና ለአንች እና ለሌሎች ይሄው ባለሙያ ሁነናል። ግን ወጡስ እንደምንም እና እንደነገሩ ይሰራል ከባዱ ነገር እንጀራ ነበር ።ታድያ ማርቲ በእውነት የሚያውቁ እንዴት ሰራችሁ ብትይ የሚነግርሽ የለም ወይም ቀንሰው ጨምረው ነው (ሁሉን ማለቴ አይደለም) ሳስበው ይገርመኛል.ግን አሁን በጣም ብዙ አስተማሪወቻችን አላችሁ ደስ ይላል ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ "መልካም መሆን ለራስ ነው በምድር የሠራነው በሰማይ ይከፈለናል" አመሠግናለሁ ።
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 6 жыл бұрын
ሐና በአክብሮት ከልቤ አመሰግናለሁ። አንድ ነገር ሳልገልጽሽ የረሳሁት ኢትዮጵያ ላሉ የቤት ሰራተኞች ያለኝን ከፍተኛ አድናቆትን ነው። እኔ ከኢትዮጵያ እንደወጣሁ እዚህ አገር ስኖር ለቤተሰቤና ለኔ ምግብ መስራት በጣም አድካሚ ስለነበር ኢትዮጵያ ያሉትን የሰው ቤት ሰራተኞችን ያስታውሰኝ ነበር። በእየቀኑ ቁርስ፣ ምሳ፣ እራት፣ ልብስ በእጅ ማጠብ፣ እንጀራ መጋገር፣ እቤት ማጽዳት፣ ያለባቸው ከባድ የስራ ሃላፈነት በጣም ይሰማኝ ነበርና ኢትዮጵያ እየደወልኩ ቤተሰቦቼን አደራ የቤት ሰራተኛ እንዳትበድሉ የምላቸው ጊዜ ነበር። ሁላችንም እንደምናውቀው በአብዛኛው ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ቤት ሰራተኛ ምን ቢሰሩ ይደክማቸዋል ተብሉ አይታሰብም። አንዳንዴ ሰዎች 'እየተከፈላቸው ነው የሚሰሩት በነፃ አይደለም' ይሉኛል። ያሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኞችን ሁኔታን አላውቅም። እኔ ሳልመጣ በፊት ግን በብዛት የማያቸው የቤት ሰራተኞችና ከአገር ቤት የሚመጡ ዘመዶች በጣም ታታሪ እና ያለመቋረጥ ከጠዋት እስከ ማታ የሚሰሩ ልቤን የሚነኩ ነበሩ እና ለእነሱ ያለኝ አድናቆት አሁንም በጣም ከፍ ያለ ነው። ትንሽ የልቤን አጫወትኩሽ።
@almazbeshah9322
@almazbeshah9322 6 жыл бұрын
Martie A
@genettesfa7146
@genettesfa7146 4 жыл бұрын
ፓስቲኒ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 6 жыл бұрын
እናምስግናልን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 6 жыл бұрын
@biruwoinshat4005
@biruwoinshat4005 7 ай бұрын
አሰራርስ ደስ ይላል ስሙ ማንእንበለው
@mekdesmekdi7162
@mekdesmekdi7162 2 жыл бұрын
😍😍😍
@waanofii6248
@waanofii6248 5 жыл бұрын
Goooooooooooobaz😘😘
@tenagnelemma9635
@tenagnelemma9635 5 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ
@godloveseveryone1765
@godloveseveryone1765 5 жыл бұрын
Nice job! The name of the pasta is pastini
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 5 жыл бұрын
Jesus Died for everyone! Thank you! And I like the name of your channel.
@leylaredi4557
@leylaredi4557 5 жыл бұрын
ማርቲ የኔ ቆጆ የኔ ፅዱ በጣም ደስ ነዉ እሚለኝ አሰራርሽ ተምሬ ባለማመስገኔ እከዛሬ ይቅርታ ኮሜት ባለመፃፌ
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 5 жыл бұрын
Leyla Redi. አመሰግናለሁ
@amelework1864
@amelework1864 3 жыл бұрын
Pastiny
@user-jg6jw1vw6y
@user-jg6jw1vw6y 6 жыл бұрын
እናመሠግናለንእግዚአብሄርይስጥልንእናትአለም
@nasryasherif5542
@nasryasherif5542 5 жыл бұрын
yiha min sorba new salona new enigey segemer whaw new soriba yhonew minalebet bitadekew bitifehew
@elensaentertainment
@elensaentertainment 4 жыл бұрын
ሰላም ማርቲ የጠፋብሽ ፓስቲኒ ይባላል።
@divoraolive722
@divoraolive722 4 жыл бұрын
Pastiene lejoch bebzat yemegebutal
@portnightcamp8654
@portnightcamp8654 6 жыл бұрын
Enamesagenalen bexam arefi naw
@AANTENEH1
@AANTENEH1 5 жыл бұрын
ስፔስቲኒ ይባላል
@doon5581
@doon5581 6 жыл бұрын
Ok 10q sweet huna lesar new medam ledaset new
@zeinabancha8749
@zeinabancha8749 6 жыл бұрын
Fastini new mare
@kasechbirhanu5057
@kasechbirhanu5057 5 жыл бұрын
እኔም አሁኑኑ እሣራሌሁ wuuuuuu
@jesusislord6861
@jesusislord6861 5 жыл бұрын
ሰራሁት ይጣፍጣል!እጅሽ ይባረክ።
@asnaasnaaddadescription4654
@asnaasnaaddadescription4654 5 жыл бұрын
Pasetini yebalale
@alemzetegn7954
@alemzetegn7954 3 жыл бұрын
Pastiny beyi !!,
@afomiagebre2072
@afomiagebre2072 4 жыл бұрын
Erd yelewm?
@bizuayehumune899
@bizuayehumune899 8 ай бұрын
We call it Padtini
@bierhanseifu4154
@bierhanseifu4154 3 жыл бұрын
ፓስቲኒ ይባላል
@asnaasnaaddadescription4654
@asnaasnaaddadescription4654 5 жыл бұрын
Be zayeti mserat Ayechalem yeged kibe mahone Alebet
@eyobsiele6417
@eyobsiele6417 5 жыл бұрын
Smu bastini
@user-zn7fg6vo4x
@user-zn7fg6vo4x 3 ай бұрын
ጠካራ ሴትነሺበርች❤❤❤❤
@alfuzinab5461
@alfuzinab5461 6 жыл бұрын
pastini meselgn
@lubabadereje3548
@lubabadereje3548 5 жыл бұрын
Pasitin
@aaj7166
@aaj7166 6 жыл бұрын
Ministro naw yamebalwe
@chichigodana5983
@chichigodana5983 5 жыл бұрын
Pasitini yeblale
@astersamuel6513
@astersamuel6513 3 жыл бұрын
ፓስቲኒ ይባላል ትንንሹ ፓስታ
@muludamtew3042
@muludamtew3042 3 жыл бұрын
ሚኒስትሮኒ
@meletezeraye7989
@meletezeraye7989 6 жыл бұрын
Mare denaneshe megebochesh eko setafetu
@ruthruth2858
@ruthruth2858 5 жыл бұрын
Pasteny yebalale
@helenzemicahel926
@helenzemicahel926 4 жыл бұрын
Pastine
@melatmeherete6100
@melatmeherete6100 6 жыл бұрын
wedjewalew
@kidistteklemariam7557
@kidistteklemariam7557 10 ай бұрын
pastini
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እንጀራ እንቢ ብሎኛል እባክሽ በጤፍ ሳይሆን በማሽላ ና በድቁቴ አሳይኝ
@tihitinaaklilu8691
@tihitinaaklilu8691 3 жыл бұрын
Pastini Eko new semu
@YMW7777
@YMW7777 4 жыл бұрын
ሚኒስትሮኒ ይባላል
@daphnerodriguez9980
@daphnerodriguez9980 6 жыл бұрын
POWERFUL 🎈🎈🎈🎈🎈AMAZING BEAUTIFUL CHICKEN SOUP NICE. ♥️🖤💚...DAPHNE COTTON 💜...● BROWN FAMILY.
@user-vm2bv8eq4q
@user-vm2bv8eq4q 5 ай бұрын
Pastini yibalal
@dolcevitac.lassale9974
@dolcevitac.lassale9974 4 жыл бұрын
ፓስቲኒ ነው የሚባሉት
@hananimam1403
@hananimam1403 5 жыл бұрын
Pastiney
@ashrafmohamed1586
@ashrafmohamed1586 4 жыл бұрын
ፓሥቲኒ
@user-yw2mz7hx2r
@user-yw2mz7hx2r 3 жыл бұрын
ሲይታኝ እራሱ ያስጎመዣል ከሽንኩርቱ መፍጠጥ ዉጪ
@zainebzaineb228
@zainebzaineb228 5 жыл бұрын
ሚኒስትሮኒ ይባላል ኔም ለልጄ እሠራለትነበር
@enumar8811
@enumar8811 6 жыл бұрын
Martiye yeabebawan pasta keyet new yegezashiw felge felge atche new plzzzzzz ngerign konjo
@MartieABaking-Cooking
@MartieABaking-Cooking 6 жыл бұрын
Enu Mar. Food Maxx.
@ikramahmedin5512
@ikramahmedin5512 4 жыл бұрын
ፓስቲኒ ነወ
የዶሮ ሾርባ/chicken soup
18:52
Melly spice tv
Рет қаралды 54 М.
An AFGHAN feast » what I ate growing up 🇦🇫
18:41
Pick Up Limes
Рет қаралды 2,5 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 57 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,8 МЛН
የዶሮ ሾርባ አሰራርThe Best Chicken soup
8:49
Ethio Eskuti Tube እስኩቲ ቲዩብ,Ethiopian food Recipe
Рет қаралды 7 М.
የዶሮ ጥብስ | SAUTEED CHICKEN 15 minutes Recipe | ETHIOPIAN FOOD)
3:51
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 10 М.
የዶሮ ሾርባ አሰራር 😋 /Chicken Soup recipe/
13:11