No video

የዱብ ዕዳ ፊልም ደራሲ ትዕግስት ሙሉ. ፊልም ለማሰራት ሴትነትን ..Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 156,816

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 300
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 Жыл бұрын
ኤጭ የወደቀ ዛፍ ምሣር ይበዛበታል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እሥካሁን የት ነበርሽ አሁንሠዉዬዉ አዴ በመጥፎ ሥለ ተነሣ አሁን የመጣሽዉ
@haymi410
@haymi410 Жыл бұрын
እኮ ትክክል 👍👍👍
@hibamom8786
@hibamom8786 Жыл бұрын
አቅም አልነበራትም
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Жыл бұрын
እህ
@meserteyasu7225
@meserteyasu7225 Жыл бұрын
@@hibamom8786 አሁን አቅም ከየት አመጣች ዝም ብሎ አዴ ሥሙ የጠፋዉን ሠዉ አናት አናቱን ብሎ እሥከሚወድቅ መምታት አሁን ምን መፍቴ ልታመጣ መጣች
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 Жыл бұрын
Enem awkewalhu betam balege sew new
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ጎበዝ ይህ ያደባባይ ሚስጥር ነው ብዙዎች የፊልም አክተረሶች አያወሩትም እንጂ በዚህ መንገድ አልፈው ነው ዛሬ በየኢንተርቪዎችዉ ላይ እከሌ ነው እድሉን የሰጠኝ አመሰግናለሁ የሚሉአችዉ ፕሮዲውሰሮች ስራችው ነው ሴቶችን በዝሙት ማሳለፍ
@lekiea2384
@lekiea2384 Жыл бұрын
የኔ እህት በርቺ እውነት እንደዚህ ናት ጊዜዋን ጠብቃ በራስዋ ጊዜ ትገለጣለች ተስፋ ግን አትቁረጪ አቅም አለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ያለ ሜካፕ ስታምር!!!! የአንገቷ እርዝመት ቅጥነቷ ቆንጅዬ ልጅ!!! አይዞሽ እህቴ ገና ልጅ ነሽ ታድግያለሽ!!! እኛ ሀገር አርቲስት ለመሆን ከካስት አድራጊው ጋር መተኛት አለበት ማለት ነው!!?? እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!! አይዞሽ እህቴ!!!
@fikirteasres3853
@fikirteasres3853 Жыл бұрын
Awo beabzghawe eko endzigh nachew betame asafari
@fflovgnte
@fflovgnte Жыл бұрын
በትክክል
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
የሚወራው እኮ ስለ ልጅቱ ቁንጅና፣ የአንገት መርዘም ወዘተ አይደለም! አቶ አበበ ከሚስቱ ጋር ሲጣላ ጠብቃ የምትወነጅለው እስከዛሬ የማንን ጎፈሬ ስታበጥር ከርማ ነው? ሰውየው ችግር ፈጥሮባት ከሆነ ማስረጃ ቀርቦበት ሊጠየቅ ይገባል! የልጅቱ አመጣጥ ግን ተከፍሏት ስም የምታጠፋ ነው የሚመስለው!ለማንኛውም ጉዳዩ ሊጣራና ጥፋተኛው ሊቀጣ ይገባል እላለሁ!!!
@fflovgnte
@fflovgnte Жыл бұрын
@@Asnakech100 አንተ ገልቱ ታዲያ ምነው አቶ አበበ ና እና እንነጋገር ብላው ቀረ ካወቅኸውና ከላከህ ንገረው ካልሰማ ፊት ለፊት እንነጋገር ብላ ጋብዛዋለች ምድረ ቅናተኛ ለነገሩ አንተም የሱ ቤጤ ሴሰኛ ትሆን ይሆናል ጀዝባ የሰው ፋራ
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
@@fflovgnte ባለጌ የባለጌ ልጅ! ጋጠ ወጥ! የመሰለኝን ሐሳብ መሰንዘር እችላለሁ! ሐሳብን በሐሳብ መከራከር ሲቻል ወደ ስድብ ትሮጫለሽ! በክት መሐይም፣ ውዳቂ!!!
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
አርቲስት ሁና ያለ ሜካፕ ንፁህ ውበት ገራሚ ነው ትክክለኛ የተፈጥሮ ውበት በራስ መተማመንሽ ልዩ ሴት ነሽ ስለ ሌላው እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
She's not but a writer
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
Slelelat new
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
@@ruhama2017 not because she lacks but chose to be natural and confident. As for the make up on the market in Ethiopia, they aren't the original ones but fake and dangerous for the wearer as the original products are unaffordable for for consumer.that applies to almost every goods imported into the country.get sense please
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Жыл бұрын
@@lilyhabeshawit6831 ይሆናል እማየ እንግዲህ እኛ ያየነው ይህን ውበት ነው በዚህ ውበቷ ላይ ሜካፕ ስትጨምር ደግሞ አላውቅም ምን እንደምትመስል የውስጧን እግዚአብሔር ያውቃል እህቴ ቁንጅናዋ ይመስክር የግል ጥላቻ ያለሽ ይመስላል ንግግርሽ
@fflovgnte
@fflovgnte Жыл бұрын
ቲጂ ልጅቷን ሳታዉቂያት ለሴቶች ድምፅ መሆንሽን ሳላደንቅ አላልፍም ይሄም ስሜትሽ ስለገባኝ ልጅቷ ጋር አብሮ አደግ ነኝ ያደግነውም በቤተክርስቲያን ነው እኔ አሁን ካናዳ ነው የምኖረው ቲጂ ማለት ማንም አብሯት ያደገ የሚመሰክርላት የትንሽ አዋቂ ድንቅ ልጅ ናት በተደጋጋሚ ሊሊ የተባለች ሰው የስጋ ዘመዷ ነኝ እያለች ብዙ ነገር ፈፅሞ ከእውነት የራቀ ነጭ ውሸት ትፅፋለች በሁለቱ መሀል ያለውን እኔ እነግራችኋለሁ የቀድሞዋ ምርጢት የተባለች የአሁኗ ሊሊ መስሞ አፍራ ቤተሰቦቿ ያወጡላትን ስም አፈራበት ከምርጢት ወደ ሊሊ የተሰየመች አርቴፍሻል እኔ ለሷ የእህቴ ባል የነበረ የልጇ አባትን ቀምታ ያገባች ከዛም እሱም አልፈልግሽም ብሎ ከእኔና ከቲጂ ጋ አብራ በቤተክርስቲያን ያደገች ጨዋ ልጅ ያገባ ሲሆን ልጅቷ ሊሊ የተባለች ጨሸዠዠዠዠዠፈ አሻንጉሊት ቲጅ ናት ባሌን ከኔ ነጥላ ያጋባቻት ብላ ስለምታስብ ነው ቲጂ ደግሞ ፈፅሞ ይሄን ዱዳይ የማታውቅና ስለፈታችው ጀኀዠዠዠዘዠቀ የቀድሞ የእህቴ የልጇ አባት ጀየ የማታውቅ ሴት ናት ይህች ባለጌ ግን ከእህቴ ባሏን መቀወ መቀማቷ ሳያንሳት እንደራሷ እየመሰላት የሰው ስም ታጠፋለች ቲጂ ማለት ብታሞመ ብታምኑም ባታምኑም ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት አብሮ አደጌ እህቴም ጭምር ናት ለነገሩ ሊሊ ጨባቷ ሰክሮ ወንዝ ወስዶት በውሀ የሞተ የሰካራም ልጅ ናት ሪሊ ነው የማወራችሁ አብዳ ጨ ከ ኢትዮጵያ እያለች ጨርቋን ጥላ በፀበለሰ በፀበልም ጨል ጨለ አልወጣላትም ሚካፕ ስትል በጣም ነው የገረመኝ ቆይ ሚካፕ ብትቀባ ከፈለገች ማን ይከለክላታል ነጭ ውሸት እርግጠኛ ሁኜ ነው ማወራው የሚያቃት ይታዘቧታል ምን አይነት ውሸታም እንደሆነት ምንም አይነት ሜካፕ ተቀብታ አታቅም ምን አልባት ውሃ ቻብ ፕስቲክ ከተቀባች ጨ እንጂ ይሄን ያህል አውቃታለሁ ይችን ቀጣፊ እብድ እንዳታምኗት ከልጅነታችን ጀምሮ የተነሳነውን ፍቶ ፎቶ ልልክላችሁ እችላለሁ ደግሞ ፈፅሞ ዝምድና የላቸውም
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 Жыл бұрын
መሲ እናመሰግናለን የብዙዎች ድምፅ ነው ስንቶቹ በተለያዩ መስኮች አሰናካይ በሆኑ ሠዎች የስንቶቹ ሕይወት ተበላሽቶ ይሆን
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 Жыл бұрын
በእውነት ንፅህናሽን አደንቃለሁ ጨዋ ያሳደገሽ ኢትዮጵያዊ ስራሽ አንድ ቀን ትልቅ ቦታ ይገኛል በርቺ ልጄ አሁንም ተስፋ አትቁረጪ በቆሸሸ ማንነት የሚገኝ ዝናና ገንዘብ አይጠቅምም
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለሁሉም ቀን አለው በርች እግዚአብሔር መንገዱን ሊከፍት ፈልጎ ነው መሲ ጋ የመጣሽው እአይዞሽ ህልምሽ ይሰምራል በርች ።
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል,ግን ተስፋ አትቁረጭ,የአንቺ ታሪክ የብዙወቹ ምስኪኖች ታሪክ ነው,ፈጣሪ ህልምሽን አሳክቶልሽ ስትስቂ ባይሽ ምኞቴ ነው
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
የወደቀ ዛፋ ቢሰማር ይበዛበታል የት ነብርሽ
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 Жыл бұрын
ይህ ለወጣት ሴቶች በተለይ ለራሳቸው ክብር ላላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው። የመታሽ እንቅፋት ወደፊት ይጣልሽ ይባላል አይዞሽ።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
ምን አይነት ክብር እናውቃለን እኮ ሴቶቻችን እንዴት cheap እንደሆኑ go to አርብ አገር and have a look even in Addis አረቦችና ናይጄሪያዎችን ሲያድኑ እና ሲናገሩ ከሌላ አፍሪካ በጣም የሚቀለን የኢትዮጵያ ሴቶች ናቸው ይሉናል...ዱባይ እራሱ አየር መንገዳችን ሲገባ ዱባይ ውስጥ አረቦቹ ሸርሙጣ መጣ ነው የሚሉት አሉኝ...እስከዚህ ድረስ ነው ያዋረዱን እንደ አገር አሁን ግን እዚህ በዜጋዋ ላይ እንደዚህ እንደዚያ ትላለች well,I’m not saying the guy he did a good thing but ለወጣቶች ሴቶች በተለይ ለራሳቸው ክብር ላላቸው ሰዎች ትልቅ ትምህርት ይሆናል ስላልሽ ነው....
@mimidave1
@mimidave1 Жыл бұрын
She is one strong, talented and smart young woman!!! She is reveling the secret behind the film industry. Just like she said there are good and bad people. I am so proud of her strength. I hope and pray that her wish will come true!!!
@genethailu6017
@genethailu6017 Жыл бұрын
Well said
@jeff.t7778
@jeff.t7778 Жыл бұрын
Where was she........all this time.?? ..
@etsegenethailu2662
@etsegenethailu2662 Жыл бұрын
@@jeff.t7778 ahunem yemetachew bemidya seleteterach eko naw
@mimidave1
@mimidave1 Жыл бұрын
@@jeff.t7778 You need to listen to the whole interview before you start judging her. She is talking about it now because his ex-wife and himself mentioned about the her film.
@munanegash7891
@munanegash7891 Жыл бұрын
እስከዛሬ የትነበርሽ
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 Жыл бұрын
ህልሙን እግዚአብሔር ያጥፋበት በእውነት እንኮን ተምረሽ ቦታ ያዝሽ ስንቶቻችን መሰለሽ የማንፈልገውን ህይወት የምንኖር የስንት ህይወት እንደጠፋም ቤት ይቁጠረው በእውነት አምላክ ታድጎሻል ገና ብዙ ትሰሪ አለሽ በርቺ ያልወጡ ስንት አሉ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሸ በአርት አልሆን ሲልሸ በሌላ ሙያ ተመርቀሸ መሰራትሸ ጀግና ነሸ እግዚአብሔር ያሰብሸውን ያሳካልሸ 🙏
@mitateferi1859
@mitateferi1859 Жыл бұрын
ስንቱ እህቶቻችን ቅስማቸውን ተሰበረ። አይዞሽ እህቴ
@addisieabebe9536
@addisieabebe9536 Жыл бұрын
I know here she was my former neighbor she is talented soft hearted and very disciplined girl Keep up z good work Tigist Mulu👏👏👏👏
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 Жыл бұрын
እስካሁን የት ነበርሽ እያላችሁ የምታላዝኑ ሰዎች አርፋችሁ ተቀመጡ የደረሰባትን ነገር ለመናገር መቼም ቢሆን አይረፍድም ቢል ኮዝቢ ስንት ዘመን እንደ ፈጀ ታውቃላችሁ ምን አልባትም ከ30 አመት በላይ ስለዚህ እንዲህ ያለ ብልግና በተገኘው አጋጣሚ መጋለጥ አለበት
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ኮመንት የምታረጉ ሰዎች ምንድንው የምታወሩት ሴቶች ችሎታ እያላቸው በሴትነታቸው ብቻ የሚደረስባቸውን ጫና በማጋለጡአ የምትቃወሙት ለምንድነው ስላልገባኝ ነው is any one can explain to me ???🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️
@Lydia2627
@Lydia2627 Жыл бұрын
Exactly and the reason took her so long because no on believe her
@kiddytube6042
@kiddytube6042 Жыл бұрын
Yemer ene erase negative comment bemisetu setoche eyetegeremeku neber
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 Жыл бұрын
አንድ ሰው ስሙ በመጥፎ ከተነሳ ትላንት አብረው ሲበሉ ሲጠጡ የነበሩ ዛሬ ተገልብጠው እኔንም እኮ እንዲህ አድርጎኛል ብለው ይነሳሉ። ኮንትራት ለሆነ የዚህ አለም ኑሮ ጥሩ መሆን ቢያቅተን ክፉ ሰው ግን አንሁን!!
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ሌብነቱን ማጋለጥ ወንጀል አይደለም
@jerusalem58
@jerusalem58 Жыл бұрын
This reminds me bill Cosby
@merhawitkednu3685
@merhawitkednu3685 Жыл бұрын
@@jerusalem58 me too 😢
@hamytube3728
@hamytube3728 Жыл бұрын
ትክክል አድመኛ እኔ ባለቤቱን ባደረገው ደብሮኛል ግን ግዜ ጠብቆ የሚነሳ ይደብራል
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጀግና,አይዞሽ አሁንም በርች ቀጥይበት
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
You're talented and beautiful don't give up my sister you will be OK. God bless you and your family Thanks for sharing 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💖💚💛❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
የሃገሬ ወንዶች ብዙጊዜ ሴቶች ሲበልጡ ለምንድን ነው ወንዶቹ የሚበሳጩት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ይህችን ቆንጅዬ ልጅ ማገዝ ሲገባ ጫና መፍጠር እና ማጨናነቅ ምን ማለት ነው መልካምነት ለራስ ነው ምህረት አድርጊላቸው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል አንቺ ገና በጣም ብዙ እድል አለሽ ታሸንፊያለሽ ብዙ ይጠበቅብሻል እልፍ በይ ተያቸው
@beersheba4316
@beersheba4316 Жыл бұрын
ኖርማሊ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪው በተለይ ለሴቶች ምንም ጥያቄ የለውም ሴቶች ሴትነታቸውን አሳልፈው እስካልሰጡ ፊልሙን አይሰሩም ካስትም አይደረጉም ይሄ የአደባባይ ሚስጥር ነው ብዙዋች ታለንቱ ኖርዋቸው በዚህ ምክንያት ቤታቸው የተቀመጡ ብዙዋች ናቸው እያንዳንዱ የኢትዮጵያ ሴት አርቲስት ብዙዋቹ በሚባል ደረጃ ሴትነታቸውን ሰተው (ጭናቸውን ከፍተው ) ነው ተዋናይ የሆኑት ብዙዋችን መጥቀስ እችላለው እና አምንሻለው እህታችን እሚገርመው ይሄ ሰውዬ መሆኑ ነው የሴት ልጅ አባት ነው የዘራውን ያጭዳል አይዞሽ በርቺ የመስራት አቅሙ አለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@nardosmezgbe1602
@nardosmezgbe1602 Жыл бұрын
ገና ብዙ ሰወች ይመጣሉ ከስብእና የወረደ ሰው ነው ይሄ ቀን እንዲመጣ ፈጣሪዬን ለምኜው ነበር ጀግና ነሽ አደንቅሻለው
@hairdressingandbeautcare7448
@hairdressingandbeautcare7448 Жыл бұрын
ለስሙ ደራሲ ነሽ ቃላት ገጣጥመሽ እንኳን አሳብሽ መግለፅ አቺም ።
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Жыл бұрын
ለንፅህና የተከፈለ ዋጋ ትልቅ ሴት ❤🎉
@mebratayele5193
@mebratayele5193 Жыл бұрын
ቆንጅየ ቆንጆ ስታምሪ የቆዳዋ ጥራት ስታምሪ አሁን ልጅ ነሽ ትችያለሽ ወደኃላ አትበይ ለሁሉም ቀን አለው አሁንም ልጅ ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Asnakech100
@Asnakech100 Жыл бұрын
ደረሰብኝ የምትለው በደል እና የቆዳዋ ጥራት ምን አገናኘው? ቁንጅናዋ ለጊዜው ይቆየንና ስለደረሰባት በደል የምትናገረው እውነት መሆኑን ለማጣራት እንሞክር!
@yohanniswolde9588
@yohanniswolde9588 Жыл бұрын
እህቴ በርቺ ሰውየው የሲሲሊ ማፍያ ነው አብዛኛው አርቲስት የህይወት ታሪክ ይህን ይመስላል የተበሻቀጡ ናቸው ጥቂት ግን አሉ የጠቀሰቻቸው እና ሌሎች ግን በርግጠኝነት ከ 10 አይበልጡም ፡፡ ሌላው እህቴ ከህግ ጋር ተያይዞ ድጋፍ ከፈለግሽ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ሴት ህግ ባለሙያወች ማህበር የሚገርም ድጋፍ ያደርጋሉ በጣም ጥሩዎች ናቸው plz ተከታተይ
@selambelete7219
@selambelete7219 Жыл бұрын
አቤት በሌላ ሰው ጉልበት መበልፅግ መጨረሻው ውርደት ነው ባለ ምጡቅ ጭንቅላት ወጣት እግዚአብሔር ይርዳሽ እውነት ያሸንፉል የሚድያ ጥቅሙ ለዚህ ነው ::
@aynalemwoldeysadik3236
@aynalemwoldeysadik3236 Жыл бұрын
መሲ በጣም ነው የምናከብርሽ ስብእናሽ ትህትናሽ የምታቀርቢያቸው ኘሮግራሞች ምርጥ ናቸው ዛሬ ግን አልተመቸኝም እኔ ሰዉየዉን አላውቀውም ግን ይህች ልጅ ሊደፍሯት በሴትነቷ ሊያጠቋት የነበሩትን ሰዎች ስም መግለጽ አልፈለገችም ግን ይህን ሰው ስሙ በመጥፎ ስለተነሳ ብቻ እሷም ለመጨማመር ወጣች ይህ ነገር አምላክ አይወደዉም በሀሰት ስሙ በጠፋ ሰው ታሪኩን ለ ማበላሸት እንቅልፍ አጥቶ ማደር አይገባም የሰውን ስም ከማጥፋት ህልሟን እውን ለማድረግ እውቀቷንና ፍላጎቷን ለህዝብ ብታቀርብ ብዙ እረዳትና ተባባሪ ታገኝ ነበር ነገ ደግሞ ሌላ ስም አጥፊ እንደሚመጣበት እርግጠኛ ነኝ
@tesfagola2108
@tesfagola2108 Жыл бұрын
ጨዋ ፣ ኩሩ ፣ ጀግናና አዋቂ ልጅ ነሽ !!!
@meseretasfaw8458
@meseretasfaw8458 Жыл бұрын
ቲጂ አይዞሽ ጠንክሪ አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በአንድ ወቅት በቅርበት አውቅሽ ነበር ቅልጥፍናሽን አደንቀዋለው🙏
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ የልፋትሽን ዋጋ አይቶ ለወደፊት ሁሉም ተሳክቶልሽ ስቀሽ ምናይሽ ይሆናል
@jenos413
@jenos413 Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ሰዎች ናቸው(ሴሰኞች፤ገንዘብ አፍቃሪ) የሰውን ሞራል ገለው ከሚወዱት ሙያቸው የሚነጥሏቸው፡፡አንቺ ግን ተስፋ አትቁረጪ የሄ አንዱ ቻሌንጅ ነው ህልምሽን ማሳካት አለብሽ ለሌሎችም አርአያ ነሽ በርቺ፡፡
@azebmamo9767
@azebmamo9767 Жыл бұрын
ትክክለኛ እውነት ብዙ ገና ብዙ ነገር ይወጣባቸዋል እነዚ ፕሮዲሰር ምናምን ነን የሚሉ ሁሉም ባይባል አብዛኞቹ በሴት እህቶች ላይ ብዙ ይጫወታሉ ግን እነሱን ሐይለ የሚል መንግስት የለ ግን ውበቷ እውቀቷ ማንነቷ ደስስትል ኢትዮዽያዊት
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 Жыл бұрын
ሴት ለሴት መርዝ መሆንዋ ገና ዛሬ አወቅኩ።የት ነበርሽ እስከ ዛሬ?ውሸታም etc እያሉ comment እምትሰጡ ወራዶች ናችሁ።ፎእ ሴትነቴ ጠላሁ።ሂዱ እና ከሽማግሌው ተኙ ባሌገዎች።ከተጎዳች ሴት መሆን ትታችሁ ከአንድ ሌባ ሽማግሌ ጎን ነን ስትሉ ማፈርያ ለራሳቹ ክብር የሌላቹ ክብረ ቢሶች ናችሁ።
@sifnantesema4709
@sifnantesema4709 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kassuabrham4291
@kassuabrham4291 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ በርቺ ብርቱና ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ!!
@amennaol4674
@amennaol4674 Жыл бұрын
መሲዬ እረ ተይ ይሄ ጉዳይ በግል የሚያልቅ ነው ሌላ ቁምነገር ይሻላል እባክሽ 🙏
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 Жыл бұрын
በዛ ይኢ ሚዲያ የምንማርበት መሆን ነው ያለበት አካበዳቹሁት ሁሉም በቤቱ ብዙ ጉድ አለ ግን የምንማርበት እና የጠንካራ ተመኩሮ አቅርቡልን መወቃቀሻ መሆን የለበትም መስዬ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
Exactly 💯 It's not cool to destroy someone just based on side story.
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
@@user-gy4lq1id1z why not ? Are you a supporter ??? የሱ መጋለጥ ለሌሎቹ ማስጠንቀቂያ ነው ።። ስንብ አይነት ቅንዝረኛ ሽማግሌዎች እንዳሉ ስለማታቁ ነው
@fasilmengiste5837
@fasilmengiste5837 Жыл бұрын
@@senduebraemebraym6960 አበበ ወርቁ ለፍርድ ቤት ምን እን ኣደረገ ከነማስረጃ ማየት ነዉ ➡️ kzbin.info/www/bejne/qXndgXdrqd2VjLM
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Жыл бұрын
ሌባ ሌባ መባል አለበት አትደብቁ
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 Жыл бұрын
ልጅቷ በሙሉ ልብ እውነትን ይዛ በደሏን ህመሟን ገልፃለች
@lemaem4427
@lemaem4427 Жыл бұрын
የምን እውነት የምን ሕመም ሙባይል ባልነበረበት ዘመን እያለች እስከ ዛሬ የት ነበረች
@sofiaata9687
@sofiaata9687 Жыл бұрын
Tikikil
@mulatwayirga598
@mulatwayirga598 Жыл бұрын
በምን አወቅሽ ዝም ብለሽ ሀጥያት አትግቢ
@kalkidanmdm767
@kalkidanmdm767 Жыл бұрын
እስከዛሬ የት ነበረች ዛሬስ ለምን መጣች ? እሄ እኮ የታወቀ ታሪክ ነው ብዙ ዝናን ፍለጋ ብዙ ታሪክ ይሰራሉ ግን እዛው ይጠየቁበት በተረፈ በዝምታ ተኑሮ ዛሬ እንዲህ ማለቱ ምን ሊፈጥርላት ነው?
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Жыл бұрын
ትክክል እኔም አውቀዋለሁ ያልሰራበትን የሚሰበስብ ሌባ ነው እኔም በደንብ አውቀዋለሁ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ አላህ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ዝምታ መርጫለሁ ነውረኞች ናችሁ አጥያቱን አበዛችሁበት
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 Жыл бұрын
የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛበታል እንዲሉ አበበ ላይ ዘመቻው ተጧጡፏል
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 Жыл бұрын
ድሮም የማይጥመኝ ሰውዬ ከድምፁ ጀምሮ
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@elesabeth583
@elesabeth583 Жыл бұрын
betekekel
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Жыл бұрын
😁😁😁😂😂
@fevendemeke4997
@fevendemeke4997 Жыл бұрын
Haha ene erasu alwadawem seyasetala
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
😂
@fri8050
@fri8050 Жыл бұрын
መሲ መሲ እንደዚ አይነት ነገር ካሁን በሃላ ላታቀርቢልን ቃል ጊቢልን 🙏🙏🙏🙈
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
ቲሽ ስራዋ አይደለም ለምን ነው የማታቀርብ
@fri8050
@fri8050 Жыл бұрын
@@Maroha-wy5mz ይቺን ዝባዝንኪያም ደሞ ልጅቱ የምታወራውን እራሱ አታቅም መሲ የመልካም ስራዎቿ የት ሄዱና ነው ከነዚ ሰፈርተኛች ጋር የምት ዘባዘበው ለምነውት ይሆናል እንጂ 🤔
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Жыл бұрын
Try to hear her part before you judge.
@pee2694
@pee2694 Жыл бұрын
What a smart young lady. Proud child of Ethiopia. One thing I must say though…this is the way of the world. But you must never give up on your dreams. It’s so much sweeter when you overcome all the odds by being stubborn and persistent.
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ጎበዝ ተስፋ ሳትቆርጪ በሌላ ፊልድ ህይወትሽን በመቀጠልሽ አደንቅሻለው . የአበሻ ወንዶች ግን እንደዚ ጨካኝ የሚሆኑት ሴት ላይ ለምንድን ነው . ይሄ በጣም አሳሳቢ ጉዳይ ነው .
@menamark9615
@menamark9615 Жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው የረኛዬን ደራሲዎች አጊተሽ ለማዉራት ሞክሪ ከነሱ ጋር በጥሩ ስራ አንደምናይሽ ተስፋ አለኝ
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞን መስዬ እግዛብሕር ይስጥሽ
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Жыл бұрын
የኔ ውብ እግዛብሔር ያሳካልሽ ዉዴ
@ef6079
@ef6079 Жыл бұрын
ገና በእድሜሽ ብዙ ነገር ይገጥምሻል ብዙ ወንዶች ቅንዝረኛ ናቸው ልመጅው ብዙ ይጠብቅሻል ግን እንዲ ጠንካራ ሁኚ ተልከስክሶ የመጣ ስራ ምንም አይጠቅምም ፅድት በይ አይዞሽ💪🏿
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
የኢትዮጽያ አርቲስት ወንዶች በጠቅላላ ለማለት አይደለም ግን ዋና ዋናዎቹ በጣም ያሳዝናሉ ልጄ ራሷ የ20ዓመት ልጅ ናት ቁመናው ተሰጥኦው አላት ግን የነሱን ብልግና ፈርታ ወደነሱ ላለመጠገት ወስና ቁጭ ብላለች፡፡
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 Жыл бұрын
ትግስት አሁንም ቢዘገይም እውነቱን በማውጣትሽ ትክክል ነው ያደረግሽው። ስንቱ አንድ ደብዳቤ መጻፍ የማይችል የስንቱን ወጣት ሙሁራን የሚያመክኑ አደባባይ ሊወጡ ይገባል።ተስፋ እንዳትቆርጪ።እውነተኛ በዚህ መስክ ያላችሁ ሰዎች ካላችሁ አቅሟን እንድታወጣ ብትረዷት ጥሩ ነው
@yosephmekonnen7041
@yosephmekonnen7041 Жыл бұрын
ታዋቂ የምንላቸው ወንድ አርቲስቶች በግማሽ የማያንሱት ከዚህ አይነት ስራ ነፃ አይመስሉኝም::
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እስቲ ሄኖክ ድንቁ የነካቹሁም ሴቶች ውጡ አብረው ይገሻለጡ እና ነካኝ ዳበሰኝ እዬዬ በቃ ወንድ ሁሌም ወንድ ነው ክብርሽን ከጠበቀሽ ሁሌም ወንድ ሲቀጥርሽ ወንድ ሆነሽ ሂጂ ይገባሻል ተቁላልታሽ ተገላልጣሽ ከሄድሽ ወንድምሽም አክምርሽም የምን እዬዬ ነው ሆ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
በትክክል
@tiruworktadese2427
@tiruworktadese2427 Жыл бұрын
your post and your profile name is never matching if you followed Jesus at list choose what you post
@asterberhe6061
@asterberhe6061 Жыл бұрын
የወደቀ ዛፍ መጥረቢያ ይበዛበታል 😢 ቻለው እንግዲ አባቴ
@Powerof7
@Powerof7 Жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነቶቹ ቀላል ናቸው የሌላውን ክብር ሴት ምታረክሱት።በጊዜው ሁሉም ይጋለጣል። ክብረ ቢስ ለስሙ ሴት ነሽ
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s Жыл бұрын
ጉዳቹህ ወጣአ
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Жыл бұрын
መሲዬ እንኩን አቀረብሻት እውነት አላት ይሄ የፊልም እንዱስትሪ ብዙ ጉዳ ጉድ ያለው ነው በጣም ያሳዝናል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ትክክለኛ የተፈጥሮ ውበት ዛሬ ገና አየሁ 🤩
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እኔም
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
Gin tastelalech
@lilyhabeshawit6831
@lilyhabeshawit6831 Жыл бұрын
የልጅቱ ሕይወት አንዳዝህ ነው በጣም ውሽታም ናት እኔ ሰላጋለጥኩባት ይህ በ አዳዲስ ቻናል እየመጣች አይሰዳበች ነው. እንድህ ናት ሰተቱ ለ መሽፍን ሌላ ሰተት ስሰራ የኖርች ባለጌ ሴት ናቸው የቅርብ ዘመድ ነኝ ዛሬ ሰታወራ በጣም ነው ጋር ያጋባችን ግን መልሽ የቀድሞ ታሪኩ ትዝ ስልኝ እሱ ከዝህም በላይ ነች የውሸት ንግስት ነው ቅጥል ሰሙ አራሱ
@selamsolomon2521
@selamsolomon2521 Жыл бұрын
@@lilyhabeshawit6831 ክክክክክክክክክ ወይኔ የውሸት 😀😁😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
@@ruhama2017 camera siyakberat 🤫🤫
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ አሁንም ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ💓💓ቆንጆ ነሽ ጨዋነትሽ 👍
@tigib6790
@tigib6790 Жыл бұрын
ውይ መሲዬ መቼም አርትስቱን መጀመሪያ አናግረሽው ይሆናል ብዬ አምናለው ካአንቺ ያልትረጋገጠ ወሬ አልሰማም ብዬ ነው
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr Жыл бұрын
መሲ በፈጠረሽ ካሁን ቡሀላ አለች አሉ የሚል እዳታቀሪቢብን
@Mimi-pm4vp
@Mimi-pm4vp Жыл бұрын
ጀግና ነሽ እህቴ በርቺልን።
@sisaynegusie2720
@sisaynegusie2720 Жыл бұрын
She is amazing and telling the truth.
@bettybre6312
@bettybre6312 Жыл бұрын
መጀመሪያ አትጮሂም ነበር አሁን ምን ይሁን ነው የምትይው ይህን ነገር እኮ በተደጋጋሚ የምንሰማው ነው ምን ይጠበስልኝ ነው
@fikirtemekonen4833
@fikirtemekonen4833 Жыл бұрын
አንች ግን በርች ተስፋ አትቁረጭ በህይወትሽ ውስጥ ብዙ መሰናክል ሊገጥም ይችላል ሴቶችን ማበረታታት ሲገባ እንደዚህ ከሙያ ውጭ ማድረግ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እንቅፋት ጉቶዎችን እየነቃቀልሽ ወደፊት ስትራመጅ ነው እነሱን ማሸነፍ የምትችይው በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ሃሳብሽን ይፈጽምልሽ
@jordanos3792
@jordanos3792 Жыл бұрын
በርች ምድረ ልክስክስ ገመናቸውን አውጭ
@Gombet25
@Gombet25 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እመብርሀን ትርዳሽ የናትሽ አምላክ
@fflovgnte
@fflovgnte Жыл бұрын
ያረብ ሀገር ገረዶች ግን በቃ አገኘሁ ብላችሁ መሳደብ ምድረ በጨ እብዶች ልጅቱ በቃ ምን ትሆኑ ጎበዝ ጠንካራ ናት አቤት ሴቶች ቅናታችሁ እንኩን ሴት አልሆንኩኝ ሁላችሁን አይመለከትም የምትሳደቡ በጨዎችን ነው መምደድረ ቅናተኛ
@salehudiresmarew6705
@salehudiresmarew6705 Жыл бұрын
እጅግ ጀግኒት ነሽ እግዚአብሔር የልብ ፍላጎትሽን ይሙላ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Жыл бұрын
ውብ ቆንጆ ጠንካራ ልጅ ነሽ በርቺ❤
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ፈጣሪ ውብ አምሮ ሰጥቶሻል ጥንካሬሽን አሳይ ተስፋ መቁረጥ የሰነፍ ሰው ምልክት ነው አንቺ ከዚህ ነፃ ነሽ ወረቀቱን በፍቃድሽ እስከ ፈረምሽ ድረስ እነሱ የፈለጉትን ማድረግ ይችላሉ:: የአንዱን ደራሲ ስም ጠቅሶ የሌላውን ስም አለመጥራ ተጠርጣሪ ያስመስልብሻል : ስራም የለቀቅሽው በፍቃድሽ ነው ቁጭት ወደኃላ ማሰብ ትርፋ በሽታ ነው ወጣት ነሽ ነገ ሰርተሽ ታገኘዋለሽ Do something be for to late. ለራስሽ አንቺ ነሽ ያለሽው ሌላ የለም ወደ ድርሰትሽ ተመለሺ ሂወት ትምህርት ናት ያንን ድል ማድረግ ያንቺ ምርጫ ነው Good luck
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ:: አይዞሽ ሴቱ እንዳንቺ ጠንካራ ቢሆን ደስ ይል ነበር:: ገላቸውን እሸጡ ነው:: ከወንድ እስከ ሴቱ ዝሙተኞች ናቸው
@hebaahmed6956
@hebaahmed6956 Жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥሽ ያክብርሽ
@genethailu6017
@genethailu6017 Жыл бұрын
መሲ ለሴቶቹ (በዚህ ሙያ )ድምፅ ለመሆን በመነሳትሽ ተባረኪ:: አይ 🇪🇹🇪🇹😭😭 ይሄንን ሁሉ ግፍ ነው የተሽከመችው 😭😭
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
አረ
@fflovgnte
@fflovgnte Жыл бұрын
@@genetteshome3906 ገነት ታውቀሻል ቀሽም ነሽ እሽ ከልጅቷ ላይ ወረድ ሴት ነሽ ቅናተኛ ምነው ተንገበገብሽ እርርር አልሽ አሁንም እረረርርርርርርርበይ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@fflovgnte ቀሽምስ አችነሽ ውይም አተነህ መችም የውዲ ተሳዳቢ የለም ከስት አዲ ነው እብት አትጠባጠቢ ከፊት አፊ አዎ ቢያለው አረ መጀመራ የሁሉንም ቃለ መጠየቅ አዳምጪ ሁሉም የትም አላቃቸውም ከሜዲያ ውጭ አች ማን አባሽ ስለሆሽ ነው የምትሳደቢው ቆዳ ጆታታታታ
@fflovgnte
@fflovgnte Жыл бұрын
@@genetteshome3906 ሴት ጋር መመለስ ደስ አይለኝም ካላወቅሻቸው በቃ ቀንተሽባት ነው ማለት ነው እንደዚህ በማታውቂው ሰው አትቅኝ ላንች ጥሩ አይደለም ማበረታታት ባትችይ ዝም በይ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@fflovgnte አሁንም ስዲብ አለው መቅናት ምን አመጣው ለማንኛውም ሰው ከመሬት ተነስቶ,ማንምአይሳደብም,ካልነካኩት,በስተቀር
@user-pd4ns6yy2p
@user-pd4ns6yy2p Жыл бұрын
ጋሽዬ በሉ የመልስ ምቶትን ይዘው ተፋለሙ👌
@embatekalamedia6832
@embatekalamedia6832 Жыл бұрын
😆😆😆
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-qg8to8bz6c
@user-qg8to8bz6c Жыл бұрын
Kkkkkkkkj
@ayacell1360
@ayacell1360 Жыл бұрын
እኛም እንደፈረደብን እንኮምት
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
መቶ ይወሻክት እንደ ልማዱ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
እኔ በጣም የምገርማኝ አንድ ችግር በተከሰተ ሰዓት ብዙ ነገር ይመጣል ኤጭ ያስጣላል
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 Жыл бұрын
ምን ብያችው ነበር ገና ብዙ ስዎች ይመጣል ብዬያችዋለው ማን አርቲስት እዳደረገው ችሎታ የለውም ማፊያ ነው
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s Жыл бұрын
አይዞሽ ገና ልጂነሽ ብዙነገር ማድረግ ትችያለሽ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በእውቀቱ ሰርቶ መኖር የማይችልበት አገር ::🤭🤭🤭
@Lydia2627
@Lydia2627 Жыл бұрын
I don’t understand why guy’s don’t believe her that’s film industry big issues around the world yes they used woman’s not in Ethiopia it’s happened a lot America Western! Also sometimes they wait till someone start afterwards they all come out . Well done 👍🏽 so proud of you there more to come.
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ከበቃሉ አላምረው ጋር አትመሳሰልባችሁም ሰብዕናዋም መልኳም ደግሞ ቆጅየ ነች ጎበዝም ነች ጥሎብኝ እንደዚህ አይነት ሰው ይማርከኛል
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
True👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾99% in the whole world the system of film industry is like this good girl 💪🏾take care keep walking like that
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332
@almazyetbrkahiwetyehunlheu332 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ገና ልጅ ነሽ በርች እውነት አንድ ቀን ትወጣለች ፈጣሪ ይርዳሽ
@zelalmMr
@zelalmMr Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም በጣም እወደው ነበር እባክሽ መሲ የሰወችን ማንነት ሳታውቂ አታቅርቢ ይቺ ሴት ሜቴክ ውስጥ ምን ስታደርግ እንደነበረች ሁላችንም እናውቃለን ሌላው ቀርቶ የትምህርት መረጃዋ ከየት እንዳገኘችው ውሸታም ስለሆነች ማስቆም አለብን ፕሊስ ስለስዋ ሜቴክ ህብረት ሰራተኞች ይናገራሉ
@bbgl5736
@bbgl5736 Жыл бұрын
😂😂😂አሳ ጎርጓሪ
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
" ከማን ጋር እንደምትቀመጥ እወቅ አጠገብህ ማን እንዳል አስተውል "
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ወይ ጉድ የአሜሪካኑ አክተር ቢል ኮስቢይ በየት በኩል መጣ? እሱም እንዲሁ ሳይታወቅበት ለአርቱ ሙያ ለመቀጠር ይመጡ የነበሩትን ብዙ ልጃገረዶች ያስቸግር ነበር ያው የአሜሪካ ህግ ቀልድ አያቅም በእስተእርጅናው ተዋርዶ ፍርድቤት አቁመውታል። አይታወቅብኝም ብሎ ሰዎችን መጉዳት የሚያውቅ እግዚአብሔር ጊዜው ሲደርስ ያጋልጣልና ወንዶቹ እባካችሁ ግፍ ፍሩ!
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
በትክክል እኔም እሱ ነገር ነው የመጣብኝ እንዲያውም ስሙን ዘነጋዉት እንጂ ሌላም በዚህ አይነት የተከሰሰ ነበር የእኛም ሀገር አርቲስቶች የሞዴል አሜርካን ከዚያ እየቀዱ ነው ይሄ ነውር የሚፈፀሙት
@harrieelias5756
@harrieelias5756 Жыл бұрын
Ayzosh Tigist pursue your dreams and passions. God bless you. Women we face many hurdles, however we must overcome them no matter what or who is behind all the obstacles problems and challenges.
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Жыл бұрын
የሄ ቀጣፊ ሰውዬ ልጅትዋ አሳዘነችኝ ያሳለፈችው ውጣውረድ ቀላል አደለም ችሎታ እያላት ሳትፈልግ ምቶደውን ስራ እንድሰራ አልተፈቀደላትም ያሳዝናል
@anwatmohamed9178
@anwatmohamed9178 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነሸ
@nanakalu5536
@nanakalu5536 Жыл бұрын
የት ነበርሽ እስከዛሬ 🤔🤔🤔🤔 መሲ Please እንደዚ አይነት ዘተት አታምጪብን 🙄🙄🙄
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg Жыл бұрын
ቲጂ እንዴት ነሽ. የወንዜዋ በርቺ ፈተናዎች ሲበዙ ለበጎ ነው
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Жыл бұрын
አይዞሽ ሰው ልብሽን ቢሰብረው እግዚአብሄር ጠግኖ ከፍ ያደርግሻል በርቺ::
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ፈጣሪ በፈጠረው... ፅጋ ውበት ካለ ዱቄት ውብ ናት.. ያውም.. አርቲስት ሁና... ስው በእራሱ ጎራዳም.. ይሁን ማንነቱ ነው... ተተጥሮን... በዱቄት መሽፋፈን እራስን መካድ ነው... ያልሆኑትን መሆን :: ..... ሲቀጥል መቼም ሀገራን... የወደቀን ዛፍ ምሳር ይበዛዋል :: ሲቀጥል በደህና ግዜ አብረው ይበላሉ @ ይጠጣሉ በ 1 ቆርኪ እንጠጣ @ በ 1 ገንዳ ሻወር እንውስድ ይሉና... መጨረሻ ላይ ገበናን እንደ ስጥ... ማስጣት ይቅርታ ይቺን ልጅ ማለቴ ሳይሆን ወይ ወቀሳ.. ሳይሆን... ተደጋጋሚ ሚድያ ላይ.. ስለማይ... እየገረመኝ ነው.... ፈጣሪ ሆይ... ሀገራችንን ባርክ @ ህዝባችንን ተመልከት 🙏🙏🙏
@user-km9dn9ek1v
@user-km9dn9ek1v Жыл бұрын
አሁን ምን ይሁንልሽ እመቤት የኔ ጨዋ ሆሆሆሆ ሚዲያ አገኘን ብላችሁ ተቀደዱ
@fflovgnte
@fflovgnte Жыл бұрын
የኔ ውብ ቀጥይበት የሚዲያን ጥቅም ማይረዳ እብዶች በጡሽ ኮመንት እናዳትዘናጊ ካንች እኛ ብዙ ነገር እንጠብቃለን የኔ ማር
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Жыл бұрын
ዛፍ ሲወድቅ መጥረቢያ ይበዛበታል ይባላል ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም ይቅር መባባሉ ይሻላል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
በጣም አበዞት እኮ እዛው አይጨርሱትምጉዳያቸውን ሰውን ያወረደዱ እየመሰላቸው ለሪሳቸው መልሰው ይቀላሉ እራሳቸው
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
🙌🙏🙏🙏
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 Жыл бұрын
መሲ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛነች
@ayniteknu1223
@ayniteknu1223 Жыл бұрын
የትነበርሺ
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 Жыл бұрын
አንበሲት 👋 እደዚህ ካልተዋረዱ ጠግበዋል..
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 Жыл бұрын
This media is a voice for voiceless
@ayacell1360
@ayacell1360 Жыл бұрын
ለምንድነው ሁላችንም የወደቀ ዛፍ ትርር የምንላት እውነት እኛ ሴትዮ ሳያፍሩ በደላቸውን ባደባባይ ክብሬን ሳይሉ ከተናገሩ ይች ትንሽ ልጅ ህልሟን የሰበረባትን ሰው ነገ ሌላ ሰው ላይ እንዳይደርስ ብትናገር ችግሩ ምንድነው ??? እረ እንትሳሰብ ወገን
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 Жыл бұрын
ውይ ቅሊት የዚ ሸማግሊ ተናገሪ በርቺ የኔ ቆንጆ ይሄ ሸማግሊ ሊባ ደሞ አቱ አትበይው ይሄ የባለጌ ባዲራ ያዥ
@user-iw7ef2hk5g
@user-iw7ef2hk5g Жыл бұрын
ተዋቸው በስተርጅና አታሳብዳቸው ትልቅ ሰው ናቸው እስከዛሬ የት ነበርሽ መሲ ይቅርብሽ
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Жыл бұрын
አፌቁርጥ ይበል ጨዋ
@fasilmengiste5837
@fasilmengiste5837 Жыл бұрын
ትልቅ ሰው አይደለም አበበ ወርቁ ለፍርድ ቤት የተናገረውን ➡️ kzbin.info/www/bejne/qXndgXdrqd2VjLM
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
ዝም በይ ቆሻሻ😡😡😡 ነገ ባንቺ ወይ በእትሽ ( ልጅሽ) ቢደርስሽ
@berhanemekonnen5250
@berhanemekonnen5250 Жыл бұрын
I see a human bio!! I believe you all in all and keep on to be like that in the future.
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 24 ( BY BRUNO )
38:46
Awra Tube
Рет қаралды 18 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 15 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 32 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 90 МЛН
የተከፈተው ጥምር ጥቃት ፤ በረራ ማቆም ወደ ወረራ? |ETHIO FORUM
17:43
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
AWEL&SEADI
Рет қаралды 17 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 195 МЛН