የዱሓን ሶላት መስገድ || ልብ ያለው ልብ ይበል ||

  Рет қаралды 40,592

Elaf Tube

Elaf Tube

Жыл бұрын

Welcome To Elaf Tube !!
---------------------------------------
ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
/ elaftube
የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
t.me/elaftube
የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Пікірлер: 180
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
ዉድ የኢስላም ልጆች ሆይ ዱአ አድርጉልኝ አላህ እዲፈርጀኝ ከጭንቀት እዲያወጣኝ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
አብሽሪ ዉሉም ያልፋል በ ትግስት ጠብቂ አላህ ውኡሌም ከ አንቺ ነው 🤲🤲🤲አላህ ይፍርጅሽ ከ ኡሉም ጭንቅ 🤲🤲የ ትምርቱን በ ተግባር አድርጊ 🤲🤲
@najadnajad6238
@najadnajad6238 Жыл бұрын
ላትህዘንኢነላሁማእናእህቴአብሺሪአላህከጭቀትያዉጣሽ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
@@najadnajad6238 አሚን ያረበል አለሚን
@user-cw5cu3km7q
@user-cw5cu3km7q Жыл бұрын
ኑ እንተዋወስ"" መልካሙን እንጋራ ""ድናችንን እንወቅ" አለብን አደራ ። ይሄ ኡስታዝ ውስጤነው ስሰማህ ውስጤ ደስ ይለዋል አላህ እረጅም እድሜ ይስልን ኡስታዞቻችንን በሙሉ ብዙ ጊዜ ኮመት አልፅፍም ግን እከታተላሀለሁ በርታልን
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 18 күн бұрын
ሰለ ላሁ አለይሂ ወሰለም
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወራህመቱላህ ወበረካትሁ መሺአላህ አላይ ይጨምርልህ 👍👍👍👍👍👍👍👍 እኛንም ቀጥተኛዉን መገዳ ምይራን ያረብ ወዲ እህቶቼ በአላም ዳርቻ ያላችሁ አላህ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@saeda4477
@saeda4477 Жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-cs2zo4od4f
@user-cs2zo4od4f Жыл бұрын
አሚን
@fuadkeneni1966
@fuadkeneni1966 Жыл бұрын
Df fv fr fv ddddreeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeredddddd vfc DC cdd DVD dfzedddfdrfd ffg dfcddd5dfjjssdhhh j. hjjjjjjj jjjjjjjjjjjjj hjjjjjjjjjjj jjjjjjjjjjjjjjj jjjjjjjjjjj DJ DJ. Jj jjjjj. jjjjjjj jjjjjjjjjjjjjj jjjjjjjj jjhhjh j jjjjj jjjjj hhhhhhhjhhhhhhhhhhhhhh hh jvc h j jj jjj jjj jj j ahhhhhh h h. J. J. J. 6ttr rd rdddddddddddddddddddddddddddrddddddddddddd FCC f err tt tdd
@tuuvghu8533
@tuuvghu8533 12 күн бұрын
ሱለላህ አለይ ውሰለም ሱለላህ አለይውሰለም❤❤❤
@hawahawa1891
@hawahawa1891 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እስቲ ዱአ አድርግልኝ ኢሊፍ. አላህ ልቤን እንዳገራልኝ. እያደር ልቤ እየደርቀ መ ጣሁ ያኢላሂ. በአላህ በዱአ አትርሱኝ.😥
@user-xu6nk3fk1t
@user-xu6nk3fk1t 8 ай бұрын
አብሽሪ
@jemseadem1410
@jemseadem1410 8 ай бұрын
ያሙቀሊብል ቁሉብ ሰቢትና ቀልብ ዓላ ዲኒከ
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc 2 ай бұрын
ኡዝታ፡ጀዛክ፡አላህ፡በሠማነው፡ምንጠቀም፡ያርገን፡ያረብ
@user-eh7hn8xj2x
@user-eh7hn8xj2x 5 ай бұрын
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
@LeenZaher-xf6pv
@LeenZaher-xf6pv 7 ай бұрын
ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ የአላህውዴታና የረሱላችን ሸፈአ አላሁሱብሀነሁ ወተአላ ያብዛልክ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 9 күн бұрын
ማሽአላህ ተባረከላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ekr348
@Ekr348 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ
@samirakalid7589
@samirakalid7589 Жыл бұрын
😍😘
@user-ri4jv4gz7n
@user-ri4jv4gz7n 5 ай бұрын
አሚን
@user-cs2zo4od4f
@user-cs2zo4od4f Жыл бұрын
የአላህ ይሄን ሚሴጅ ያያችሁ በሙሉ ዱአ አድርጉልኝ ጭቀት ሂወቴን ሊያጠፋኝ ነው ካለሁበት ጭቀት አላህ ይፈርጄኝ ይፈርጃችሁ የአላህ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
አላህ ይፈርጂሺ ዱአ አድርጊ አንችም ለሸይጧንም ቦታ አትስጭ የጧትና የማታ አዝካሮች አዘዉትረሺ ያዢ ከጭንቅ ያወጣሻል ለኔም ዱአ አድርጊልኝ አላህ እዲፈርጀኝ
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Жыл бұрын
አብሽሪ ውደ ሁሉም ያልፋን በትግስት ማለፍ ነው ላኢላህ ኢለአተ ሱባሀነከ ኢኒ ኩቱ ሚነዞሊሚን የሚለውን ዱአ እብዥ የዩውነስ አለይሂሰላም ዱአነው ከሶስተፈ ጨለማ ያወጣቸው እዱሁ ቡዙዱአ አለ የጭቅ ግዜዱአ ነገሮችሽሁሉ ላሎህ ስጭ
@user-cs2zo4od4f
@user-cs2zo4od4f Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እህቶቸ ወላሂ አንዳንዴየ በቃ እራሴን ላጥፋ እላለሁ ደሞ እደጥ ልጨክን ሩሄ ቶሎ ባቶጣስ በሰው ሀገር ሁለተኛ ወጀሉስ በቃ ለሊት እራሱ የሚታየኝ ሌላ ነው ከቅልፌ ስባንን ሰውነቴ በጭቅ ተውጦ አገኘዋለሁ በቃ ከምነግራችሁ በላይ ነው የነካኝን አላቅም ከቅርብ ጊዜ ነው የጄመረኝ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
@@user-cs2zo4od4f እረ እህቴ ያች የሸይጧን ጉትጎታ ነዉ አያተል ኩርሲ ሱረቱል በቀራ መጨረሻ አካባቢ አመነረሱሉ የሚለዉን እስከመጨረሻዉ ሱረቱል ኢኽላስ ሱረቱል ፈለቅ ሱረቱል ኢኽላስን ሁሌየም ተቀራሺ ወላሂ ጭቀትሺ ድራሹ ነዉ የሚጠፋዉ የባስ አለዉ ኡኽቲ እኔ የሚያስጨንቀኝ ምንም ያልበደልኩት ሺፍታ ቤተሰቦችን እያስፈራራብኝ ነዉ አላህ እድፈርጀኝ በዱአችሁ አትርሱኝ
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Жыл бұрын
ለሸይጦን በር አትክፈች ወሎሁ የሁም ጭቅ በለይም ቡዙ አሰለፈናን የኔ ውድ እራስ ማጥፍት ደሙ ሁለት ወጀልነው እስቲቅፋር አብዥ ሀያቲ ጭንቅሲለሽ አስትቕፉሎህ ማለት አብዥ ሁሌም የሎህ ስም ከምላስሽ አትለየ
@modeltube5167
@modeltube5167 Жыл бұрын
አላህ ያግራልን ጀነት ያገናኘን!
@LeenZaher-xf6pv
@LeenZaher-xf6pv 7 ай бұрын
.አሚን አሚንአሚን ዋለይም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤❤❤❤
@user-dk9mn3pm4v
@user-dk9mn3pm4v 23 күн бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉
@hayatlove8117
@hayatlove8117 Жыл бұрын
ወአለይኩም ስለም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ዱንያ ወል አኼራ አላህ ደስታን ያገናፅፍህ ያረብ
@momo1234-mz8co
@momo1234-mz8co Ай бұрын
ሡለላህ አለዪህ ወሠለም
@user-xu6nk3fk1t
@user-xu6nk3fk1t 8 ай бұрын
አለህ ይጠብቀሀ ኡስደዝ በተ ብዙ ተምሬበተለው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌺💐🌺🌺🌹🌷🌷✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ሰለለሁ አለይ ወሰለም✅✅
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
ዋለይኩምጰሰላም ኡስታዝ 😓😓😓💔 ወላሂ አዷሀን ሰግዶ ስቅስቅ ብሎ ያለቅስ ነበር አባቴ እንድህ እንደቀላል በስደት ሁኜ ሞተ ተብሎ ሊነገረኝ 😭
@salimelias3203
@salimelias3203 Жыл бұрын
Allah junati yakabalewe
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 7 ай бұрын
ሱለሏሁአለይሂወሰለም
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 Жыл бұрын
ያረብአላህያግራልንቤተሰቦቻችንንምክፉአይንካብን
@hayatomar3229
@hayatomar3229 7 ай бұрын
ዋለይኩም እስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኽይር😢
@HayathHi
@HayathHi 9 күн бұрын
ስለላሁአሊህወስለም
@user-yz7rf1mc3w
@user-yz7rf1mc3w 9 ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@teyibamulu1120
@teyibamulu1120 Жыл бұрын
Slelahu wualey wuselme
@ghhcjcuufcufugvu8812
@ghhcjcuufcufugvu8812 Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር
@nurmedia2170
@nurmedia2170 Жыл бұрын
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛካላህ ከይር ወደቻናላችን ተቀላቀሉ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን አላሀምዱሊላህ አለኒመተል ኢስላም
@medinaoumer2859
@medinaoumer2859 Жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@MekiyaYisak
@MekiyaYisak 6 ай бұрын
ዋሌይኩም አሰላ ም ወራህመቱላሂ ወበረካቲቱ የመዳም ቅመሞቼ አላ መጨረሻችንን ያሳምርልን በሰላምና በጤና ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ያለሀሳብና ያለ ጭንቀት እንድንገዛው ያድርገን ያረብ እኔ ጀምሬ ነበር ወላሂ ተውኩት አሁን ግን የመዳሜ ጥሪ ብቻ ነው እና የስልክ ደውሏ ብቻ ነው ጆሮዬ ላይ የሚያቃጨው እረፍት የለ እንቅልፍ ኢንሻ አላህ ነገ የተሻለ ይሆናል በዱአ በርቱልኝ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበርካትሁ ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝና
@zuzu6777
@zuzu6777 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏህ ኸይረ ያረብ
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 Жыл бұрын
ማሻአሏህህህህህህ ተባረክረህማን አሏህይጨምርልህ እኛንም በሠማነዉየምንጠቀም ያድርገን አሚንያረብብብብብ
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 7 ай бұрын
ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱሏሂወበረካትሁ
@SonySony-iy1kt
@SonySony-iy1kt 2 ай бұрын
አላህረጅምእድሜከጤነጋርይሥጥህ
@susubitebaba2451
@susubitebaba2451 Жыл бұрын
.ጀዛከላኸይር
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 Жыл бұрын
ዋአለይኩምሠላም.ወረ.ወረ.ጀዛኩሙላህኸይር.ባረከላሁፊኩም.አላሁመሠሊይ.ወሰልም.ወባሪክ.አላሠይዲና.ሙሐመድ.ወአላአሊ.ሙሐመድ
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 7 ай бұрын
ጀዛከአለህ ከይሬን ኡስተዛችን አለህ ረጀም እድሜና ጤና ይስጥልን በሪቱ
@Hg-pq6wh
@Hg-pq6wh Жыл бұрын
صلي الله عليه وسلم جزاك الله خيرن
@user-fl1hq6fy1h
@user-fl1hq6fy1h Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያረገን መቸም ልባችን ጠቁሮል
@hayuyoutube2423
@hayuyoutube2423 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጥሩ እይታ ነው ። ጀዛኩሙሏህ ቢልኸይር
@user-im4wp7pn6t
@user-im4wp7pn6t Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራመቱላሂወበረካቱሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌷 ጀዛከአላህኸይር👍👍👍👍👍👍👍 👍👍👍👍👈
@zzaytn4041
@zzaytn4041 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወሳኝ ትምህርት ነው ለተገበረው ሠው ጀዛከይላኸይር
@nurdintube6010
@nurdintube6010 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያረብ አላህ ከስላን ከመሆን ይጠብቀን እነ እናመሰግናለን
@umifaruk2771
@umifaruk2771 Жыл бұрын
Allhaywfken
@user-hm7xn8ts8f
@user-hm7xn8ts8f Жыл бұрын
መሻ አላህ
@user-gw5xu2vo5k
@user-gw5xu2vo5k Жыл бұрын
ያኢላሂ አተን ከሚታዘዙት አድርገን ያረቢ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Жыл бұрын
ወአልኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛካላህ ከይር እኛም በሰማነው አተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ
@user-hj9ot3yz6u
@user-hj9ot3yz6u Жыл бұрын
ዋአለይኩሙ ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ Жыл бұрын
ዋለኩምስላም ወራመቱላሂ ወበርካቱ ❤❤❤
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Жыл бұрын
ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም ❤
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Жыл бұрын
ወሌኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 Жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ኸይር ወድማችን በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድረገን ሰለላዋለይ ወሰለም
@user-dv2hv1no1i
@user-dv2hv1no1i Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@zaharabdi6548
@zaharabdi6548 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይውፍቀን ያረቢ
@user-ce8wm9dx7o
@user-ce8wm9dx7o Жыл бұрын
جزاك الله خير
@user-er2sx2jf6v
@user-er2sx2jf6v Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ጀዛኩምሏህ ኸይር
@user-ld1ir3ec9v
@user-ld1ir3ec9v 11 ай бұрын
ኡስተሰዝ። አለህበለህበት። ይጠብቅህአለህይጨምርልህ። በጠምበጉጉት። ነውምጠብቅህ
@monotemam
@monotemam 9 ай бұрын
Mashallah mashallah allah yichemirilik betam buzu negar temirenal indet dass yemil timihirt no ballah sitafit allah kekifu yetebik allh yizenilin
@zeburaargahamza320
@zeburaargahamza320 Жыл бұрын
Jezakellahukeyren
@ayesah5778
@ayesah5778 Жыл бұрын
Jezaaka Allaahu kahiran
@rahima-uy7vs
@rahima-uy7vs Жыл бұрын
ወሌኩም ሰላም ወራሃማቱለሂ ወባረካቱሁ ወንድማችን ጀዘከአላህ ኸይርን👌👌👌👍👍👍
@fathiaahmed5038
@fathiaahmed5038 Жыл бұрын
MashAllah Allah yechmereleh
@arabia1239
@arabia1239 Жыл бұрын
ሱብሐንአላሕ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪላህ ኸይር ኢላፊ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@adiyaadiya1702
@adiyaadiya1702 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o Жыл бұрын
ጀዛከላኸይር 😢ሱብሀን አላህ
@ffbd1768
@ffbd1768 Жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@user-dh5fz4ul3i
@user-dh5fz4ul3i 4 ай бұрын
صللاحعلح وسلم
@hurianafie6333
@hurianafie6333 Жыл бұрын
Walkum slam werhmtulahe we brekatuh jezaklaker
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ Жыл бұрын
ስለላሁ አለይህ ወስለም
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
ሠለላዋለሂ ወሠለም ሠሉ አለንነብይይ
@zzaytn4041
@zzaytn4041 Жыл бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቲላሂ ተአላወበረካትሁ
@muhamad3183
@muhamad3183 Жыл бұрын
ጀዛ አላህ ኸይር
@zeyenab
@zeyenab Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ወሳህለን ጄዛኩም አሏሂ ኸይራ።
@fatumafatumaseidibrahim5441
@fatumafatumaseidibrahim5441 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 Жыл бұрын
Masha allhaa
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
ኢላፍ ምርጥ
@Fatima-bg6zc
@Fatima-bg6zc 2 ай бұрын
ሠለላአለይህወሠልም
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Жыл бұрын
Amiiiiin Amiiiiin ya Allah
@medinayimer9924
@medinayimer9924 Жыл бұрын
ሱለላህ አለይሂወሠለሞ
@user-ue3cp1bq3f
@user-ue3cp1bq3f Жыл бұрын
አላህ ያግራልኝ ሁለት ረካ ብቻ ነው ምሰግደው ዱአ አርጉልኝ
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ነብዩ ሙሀመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ እኔ አምስት ስሞች አሉኝ ① እኔ ሙሀመድ ነኝ፣ ② እኔ አህመድ ነኝ ③ እኔ ማሂ ነኝ፣ ④ እኔ ሃሽር ነኝ፣ ⑤ እኔ ዓቂብ ነኝ። 📒ቡኻሪ ዘግበውታል የነብያቶችን ታሪክ ታገኛላችሁ #ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
ጀዛክላህ ኽይር በስማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ያግራልን
@zainaba9775
@zainaba9775 Жыл бұрын
ዋለይኩም መሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@madinamohammed4252
@madinamohammed4252 Жыл бұрын
ወሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበርካቱሁ።ማሻአላህአላህይጨምርልህወንድምቺን።ጀዛኩምአላህኽይር
@user-er2sx2jf6v
@user-er2sx2jf6v Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Жыл бұрын
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Jazakala Kayer Allah yetabekye
@ffbd1768
@ffbd1768 Жыл бұрын
ዋለይኩም እስላም ወረህመቱላሂ ወበረካሁ
@ekramosman1552
@ekramosman1552 Жыл бұрын
masha allah❤
@sofiyaseid5398
@sofiyaseid5398 Жыл бұрын
አላህ የጠብቅህ
@sbeedhazeb3417
@sbeedhazeb3417 Жыл бұрын
ሹክርን አለህ ይጠብቃቹ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Жыл бұрын
ጀዛ ካአላህ ኢላፍ ኢላፍን አይታችሁ ላይክ ሳታደርጉ ምትወጡ ሰዎች ግን ምን አስባችሁ ነው ኧረ አላህን እንፍራ ላይክ ማድረግ ምን ይከብዳል ምንስ ይቀንስባችኋል ኢላፍ አላህ ይጨምርልህ
@user-eb6qn4kt9q
@user-eb6qn4kt9q Жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ደህና መጣህ ኢላህፍ ወድማችን ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-rc9pd9xb2b
@user-rc9pd9xb2b Жыл бұрын
አህለን አህለን የልቤ ብርሀን ባዳምጥህ ባዳምጥህ የማልሰለችህ።
@ayesah5778
@ayesah5778 Жыл бұрын
Walekum Asalam waramatullaahi wabarakatu
@bkaita-hw8qd
@bkaita-hw8qd Жыл бұрын
❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍
@fatmegabro4282
@fatmegabro4282 Жыл бұрын
♥️♥️♥️🤲👍
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 60 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 15 МЛН
ምናልባት ያልሰማናቸው ሓዲሶች || ELAF TUBE - SIRA
19:02
የለሌት ሶላት በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
18:17
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 21 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 10 МЛН