No video

📌የፆም ዱለት ❗️Ethiopian food❗️vegan spice food

  Рет қаралды 142,815

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #habesha #food #special #duletvegetable

Пікірлер: 110
@aynoderar4148
@aynoderar4148 4 ай бұрын
ሠራሺ በጣም ያምራል ግን የፅም ዱለት ባይባል ጡሩ ነዉ
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 5 ай бұрын
ደስ ይላል ሲያዩት እራሱ እስራዋለው እናመስግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤትይሁን ሰላምለሁላችሁምይሁን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ለወገኖቻችን ይስጥልን በጣም ደስየሚል ቆጆነገርነዉ ያሳዬ ሺን ተባረኪልን እህታችን😍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የሺዬ አሜን የእኔ ውድበጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤጥዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ጤናማ የፆም ድሎት ነዉ ዋዉ መልኩ ብቻ በቂ ነዉ ሲያምር የአበባ ጎመኑን ስምረሽዋል ሙያሽን ስልግራሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ 👍👌👏😍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ቤትዋ መልክ ስጠኝ ሙያ። ይባላል ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@MenberemariamTizazu-hg5se
@MenberemariamTizazu-hg5se 5 ай бұрын
ዱለት የሚለው ግን ስጋን ያስታውሰኛል። ሌላ ስም ቢሰጠው ጥሩ ነው።
@selamawitbelele1401
@selamawitbelele1401 4 ай бұрын
😂😂
@diboranigussie9696
@diboranigussie9696 Жыл бұрын
Bettwye betam konno new ijesh yibark💞
@abebaberhane6468
@abebaberhane6468 5 ай бұрын
Thank you for sharing ❤.
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እንድ እዛ ያለ ለምሳ የምቃጠር የፅም ብታሳይን አመሰግናለሁ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አክበረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አሳያለሁ🙏🥰❤
@mettik1562
@mettik1562 5 ай бұрын
I am very impressed. are you planning to open vegan restaurant or already you open the restaurant + take away restaurants you have clean and neat skill for sure. maybe you are doing this for fun, whatever it is you have cooking skill. you know what i noticed also your dishes #1 choice, clean, modern, and everything attractive..... I would like to learned also more about vegan food, do you teach or have class online or in person like workshop let me know please, i am very impressed about your cooking skill...
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
I don't give classes nor own a restaurant...But, I would like to thank you for your comment.🙏🥰❤
@minteethio
@minteethio Жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም አሪፍ ነው #1😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@yohannesmusazgi6643
@yohannesmusazgi6643 Жыл бұрын
በጣም ነዉ አናመሰግናለን አዬዞሽ አገዚአበሄር ይሰጥሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@user-lu4rg9mc8r
@user-lu4rg9mc8r 5 ай бұрын
wow seyamire e/r egshen yebarekwe
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ቤቲሻ ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰብለዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
ሲያምር በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሒሩትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@unify9481
@unify9481 Жыл бұрын
ብሩክት ፡ ነሽ ፡ እህታችን ፡ የቤቷ። 🎉❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@masfda8654
@masfda8654 Жыл бұрын
እኔ ዛሬ በመዳም ኩሺና ሞክሬዉ ወድጀዋለሁ ግን በሚጥሚጣዉ ምትክ የህንድ በረበሬ ነዉ የጨመረኩበት ያዉ ሁሉም ባለዉ ነዉ ሠወቸ ህንዶች ናቸዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ 🙏😍❤️
@user-cs5qu8iv6y
@user-cs5qu8iv6y 5 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ኑርዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@AynalemTeferi-zc7je
@AynalemTeferi-zc7je 4 ай бұрын
Zaewinu new yemiseraw yasgomejal ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fetenubekele4142
@fetenubekele4142 Жыл бұрын
Gobez berchi. I also suggest using eggplant peeled minced washed techemko then use as dulet with the spices u have. Yeteketefewun eggplant beshinkurt metebesse.
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፈጠኑዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@KalkidanKaty
@KalkidanKaty 4 ай бұрын
Betam gobez berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@elviraperrucci9462
@elviraperrucci9462 4 ай бұрын
ቤትዬ ይህም አሰራር ቆንጆ ነው ግን ከምትደክሚ በሽንኩርት መፍጫ ብትፈጪው ይቀላል እኔ እንደዛ ነው የምሰራው ሌላው ሰላጣ ስትሰሪ ጥሬውን አበባ ጎመን ጨምረሽ ሞክሪው
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እሺ አንዳንዴ ሁላችንም በቢላ ስለሆነ የምንገለገለው ለዛ ነው ሁሌ በመፍጫ የማላሳየው ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ብርታት🙏🥰❤
@yoninet1103
@yoninet1103 5 ай бұрын
Thank you yene konjo for you Share
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ዮኒ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Betye konjo new ejesh yebarek❤👌👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ ሁላችሁንም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ደግፉኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤
@MeseretSemeru
@MeseretSemeru 5 ай бұрын
Betamm dess yilal berchi
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
መሲዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zerehunekebede5269
@zerehunekebede5269 4 ай бұрын
ዱለት ማለት ከምን እንደሚ ሠራ አታውቂ ይሆናል ሌላ ስም ቢሰጠው
@tarik9460
@tarik9460 Жыл бұрын
በርቺ 😍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ታሪክዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hannahagos4565
@hannahagos4565 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@astershifraw2574
@astershifraw2574 Жыл бұрын
Wow 👌 l like it' tankyou
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Wow very nice thank you
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አልጋነሽዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@helentesfazghi747
@helentesfazghi747 Жыл бұрын
Tebarki❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሔለንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 4 ай бұрын
Ene ymlew btoem dulet kamarachew lmen tetomalachew enatey tom khon tom new
@TigistNigatu-vq9hj
@TigistNigatu-vq9hj 4 ай бұрын
ጥሩ ነው ያስተማርሽን ግን ድለት የሚለው ስም ከስጋ ጋር ስለሚገናኝ ስሙ ቢቀየር በሀሳብም እኮ መፆም አለብን
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ትግስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
Next time Mushrooms dulet serilachw menem leyounet yelewem tahemu. berech 👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
btwa gobez👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የኔ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Wow betam lyu naw enmseganaln
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@luwamtewelde8400
@luwamtewelde8400 Жыл бұрын
Wawwwwww
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ayelechaferu8183
@ayelechaferu8183 Жыл бұрын
it’s good thinks
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አየለችዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@oliveiradiderot
@oliveiradiderot Жыл бұрын
MUITO BOM
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you🙏😍❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalewe 🙏 🙏🙏🇪🇹❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@lidyawo4575
@lidyawo4575 4 ай бұрын
መሞከር አለብኝ አመሰግናለሁ በርች💕
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ ሞክሪው ይጣፍጣል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Жыл бұрын
Nice
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፀሀዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@nadhishow
@nadhishow Жыл бұрын
wow ❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@dawit8168
@dawit8168 Жыл бұрын
እንዴት ደለ ምያ ነው የለሽ የንየ ናት እድሜ ዮስጥሽ ቀጥይበት
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@tekshowethio8092
@tekshowethio8092 Жыл бұрын
berchi
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@hibukojo8535
@hibukojo8535 Жыл бұрын
Gobezzz
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ExpoDubai-uc1kc
@ExpoDubai-uc1kc Жыл бұрын
የጾም ዱለት ማለት ምን ማለትነው?ዱለት የሚሰራው ከጉበት ከኩላሊት ከጨጓራ ትንሽ ስጋም ይደረግበታል የጾም ዱለት ግን ምንድን ነዉ?
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 5 ай бұрын
ጥቅል ጉመን???
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ናርድዬ የአበባ ጎመን የእኔ ውድ🙏🥰❤
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Жыл бұрын
በጥቅል ጎመን መሥራት አይቻልም ወይ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጥቅል ጎመን አልሞከርኩትም ግን በአበባ ጎመን ምርጥ ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@21youzer
@21youzer Жыл бұрын
I am from 💛❤💛 Tgray Thats looks yummy ውሓለ ኢለኪ ኣለኹ ቀፅልሉ 💛❤💛
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@andinettube-
@andinettube- Жыл бұрын
betam des yemile yemegeb zegjit progeram new betam desyemile coyeta neberen keretash demet terat beteley yemesel kereta teratu betam new mamerew
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 Жыл бұрын
ቤተልሄም.ባለሙያ.ነሸ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
@@hirutlegesseyazew1276 ሂሩትዬ ሰላምሽ ይብዘልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@elsabetgebrmaryam2197
@elsabetgebrmaryam2197 Жыл бұрын
💚💛❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@zinuzinu6046
@zinuzinu6046 Жыл бұрын
next time add mushrooms
@dinkayhuamuye1368
@dinkayhuamuye1368 Жыл бұрын
yeabeba Gomen yemangegh being yeseral
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ድንቃየሁዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው አበባ ጎመን የማታገኚ ከሆነ በመሽሩም ስሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው🙏😍❤️
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 Жыл бұрын
The way you use the knife is very dangerous
@febenduresa3748
@febenduresa3748 4 ай бұрын
Every where mitmitaa,everywhere salt,karya ,get out of that!!@
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
ለየት ያለ የምግብ አማራጭ  ሩዝ በድንች
18:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 35 М.
የፆም ምግብ አሰራር Ethiopian food@zedkitchen​
8:01
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 116 М.
የ ሽንብራ ዱለት ለፃም  Ethiopian food
11:50
melat tube
Рет қаралды 207 М.