የኤች አይቪ ኤድስ የመጀመሪያ ዋና ዋና ምልክቶች|ምልክቶቹ መቼ ይጀምራል| Early sign of HIV VIRUS infections

  Рет қаралды 39,646

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Күн бұрын

#youtube #hivsymptoms #የኤችአይቪምልክቶች
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/Healthedu...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Пікірлер: 90
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 Жыл бұрын
መልስ የለም
@ኢያ
@ኢያ Жыл бұрын
ሰላም ዶ/ር !እኔ የምስራበት ቤት በሽታው አለባቸው እና ፀጉሬ የነቃቂቀላል ፈራ አስመርምሩ ለማለት እዳለባቸው ያውኩት የምርመራ ውርቀታቸውን አይቼ ነው
@غريبالله-ش8ث
@غريبالله-ش8ث Жыл бұрын
ስልክ ቁጥርህን እደት ማገኘት እችላለን
@fikirmesele
@fikirmesele 4 ай бұрын
ok thans.
@Yes-je9dr
@Yes-je9dr 2 ай бұрын
አምላከ ሆይ ከእንደዚህ በሽታ ጠብቀኝ😢
@SimretHaile-wo3xm
@SimretHaile-wo3xm 3 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመስግናለን ፈጣሪ በምድር ከኤች አይ ቪ ኤድስ በስማይ ከሲኦል ይጠብቀን እናመስግናለን
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
ውይ ማነው እንደኔ ኤች አይቪ ሲባል የሚፈራ 😁
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
እኔ
@ቤቲዩቶብ
@ቤቲዩቶብ Жыл бұрын
እኔየ ኤቸ አይቨን አልፍራም እምፍራው ካንሰር እነ የኩላሊት በሸታን ነው ብቻ ፍጣሪይ ይጠብቀን🙏
@Samaadres-o9h
@Samaadres-o9h Жыл бұрын
🙄🙄🙄ኧረ እኔም እፈራዋለሁ ሌላ በሽታ ቢይዘኝ ወይም ብሞት ይሻለኛልእሱ ከሚይዘኝ😂😂
@abdellamaerufAchive-td6dn
@abdellamaerufAchive-td6dn Жыл бұрын
​@@Samaadres-o9h ወላሂ እንደ ኔ ነው ምታስቢው አሁንስ ፍራቻው ሊገለኝ ነው
@اتتلتناا
@اتتلتناا Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምፈራው አላህ ይጠብቀን
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ስለ ጤና ምክርክ 💗 እናመስግናለን ተባረክ 🙏👍 እግዚአብሔር ይጠብቀን
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ አመሠግናለሁ
@ZAma-s1q
@ZAma-s1q 2 ай бұрын
ሠላም
@ihyjbhu7567
@ihyjbhu7567 10 ай бұрын
ሚስት አለባት ባል የለበትም ይህ ከምን ይታያል ዶክተር
@kidestdebeb-s2h
@kidestdebeb-s2h Жыл бұрын
ለኤች አቪ እንኳን አልጨነቅም በጣም ነው የምጠነቀቀው ለሌላ በሽታ ነውጂ
@Yogu-zx7zo
@Yogu-zx7zo 3 ай бұрын
አድጥያቄ ኤቻይፌ ከያዘዉ አንድሰዉ እስከስንት አመት ወይም ሳምንት ወይስ ወራቶች ይቆያሉ ምልክት ሳያሳዩና ሰዉየዉ በህመሙ ሳይወድቅ ዶክተር ወንድሜ አስረዳኝ ጎሽ❤❤❤😢😢😢
@newalkedir5881
@newalkedir5881 3 ай бұрын
😢😢😢
@GeniAsqual
@GeniAsqual Жыл бұрын
በ 3 ሳምንት ይታወቃል ማለት ነው
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 Жыл бұрын
እኔ ስለምፈራው ብቻ የሚይዘኝ ነው ሚመስለኝ
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 6 ай бұрын
እኔም
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@መዲነኝየጃእፈርእናት
@መዲነኝየጃእፈርእናት 23 күн бұрын
ዱክተርዬ እኔ ስለዚህ በሽታ ያስጪንቀኛል የዛሬ 18 /17 አመት በፍት የማላቀው ሰውጋር ግንኙነት ነበርኝ ግን 2 /3 ግዜ ተመርመርያለሁ ነፃነኝ ግን ሁሌ እሰጋለሁ አሁን ደሞ አረብ ሀገርነኝ እባክህ መልስልኝ እዳታልፈኝ??
@SamiraSaid-v1b
@SamiraSaid-v1b 8 ай бұрын
እብጠት ከምን ይጨምራል መልሥልኝ
@Mita-d6t
@Mita-d6t 3 ай бұрын
Bemaryam teyke aleg hvi yednale eda
@JamanYasufa
@JamanYasufa 4 ай бұрын
doctor 3 wer kalefa basintagnaw kan mirmara bidareg now mimaretaw?? pls malisilign
@murshedachifa
@murshedachifa Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mariytube8887
@mariytube8887 Жыл бұрын
በጣምጎበዝ ነህ ዶክተር
@haimanotmulu3679
@haimanotmulu3679 Жыл бұрын
እኔም ጥያቄ ነበረኝ እደምመልሥልኝ ተሥፋ አረጋለሁ በወልድ ምክኒያት ኦብሬሽነበርኩ ግን ቆየ 6አመት ሁኖታል ግን እሥፖር ሥሠራ በጣም ያመኛል ምን ባደር ይተወኛል ህመሙ
@MebrahtuNegash
@MebrahtuNegash Ай бұрын
ሳይታወቅ ለስንት ሳምንት ወይም ወራት ልኖሪ ይችላል?
@Yeshi987
@Yeshi987 4 ай бұрын
እኔ እምላችሁ የኤች አይቪ ደም ምርመራ ከወሊድ ደም ምርመራ መለየት ይቻላል መልሱልኝ
@AlembancheFikade
@AlembancheFikade 24 күн бұрын
Betam tru new; gen shefetaw men yakl gize ykoual?
@FasickaTadesse
@FasickaTadesse 5 ай бұрын
Doctor eneyekenfer mekusel mikiniyat mindinnew kenfere wuchegnaw wuha yazlal mikniyatumindinnew
@HabetamuLove-g8r
@HabetamuLove-g8r Ай бұрын
ስነት አመት ይቆያል ወይስ ወራታ
@kahsayGhans
@kahsayGhans 6 ай бұрын
ዶ/ር HiV እና Tv የሚያመሳስላቸው ነገር ኣለ እንዴ።ኣንድኣንድ ሰዎች Hiv እያላቸው Tv የሚባሉ ስላሉ ነኝ
@merimayasin2154
@merimayasin2154 8 ай бұрын
እኔክብደቴበጣምእየቀነሰነው😢😢😢
@alemsegedseyfu6429
@alemsegedseyfu6429 Жыл бұрын
ከፍተኛ ራስምታት 3ቀን ሆነኝ ምንድነው
@AbduMuhmmed-sr9zu
@AbduMuhmmed-sr9zu 4 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ
@rawanhalaiba8722
@rawanhalaiba8722 4 ай бұрын
እፈራዋለዉ ነዉ ምልህ
@yaredetadese4585
@yaredetadese4585 Жыл бұрын
3 ከሞላ በዋላ ትክክለኛ ውጤት ያሳውቃል
@user-tapswap
@user-tapswap Жыл бұрын
doctor slam eyalkuh yhen samnt dkam smet ysmagal ena dmo tinsh aymroyen eyammge nw sport esra nbr esun kakuartku bohala yhon mslge
@ElshuQueen
@ElshuQueen 7 ай бұрын
Be 2 wer yastawekal Doctor
@esayasfantahun2079
@esayasfantahun2079 4 ай бұрын
tank you
@AbaHah-s7o
@AbaHah-s7o Ай бұрын
እኔ በጣም ያስታውከኛል እና ይዞኝ ይሆንደ
@አማረችምህረቴ
@አማረችምህረቴ Жыл бұрын
ዶክተር ሰላም ነው እኔ ምርመራ እድርጊ ነብር የለሽም ተባልኩ ግን በሰውትነቱ በደም ስራ እሚሮሮጥ ነገር አለ በእጅ በእግር በሙሉ አካላ ምን እይነት ምርመር ላድርግ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 ай бұрын
Chenket yehonal..enji kelele yelem
@AbaHah-s7o
@AbaHah-s7o Ай бұрын
😢
@metages9762
@metages9762 Жыл бұрын
ብዙ አመት ይቆያል ኖሮብን ? ሳናውቀው ተመርምሬ ባወኩ እራሴን
@שוקוזהטוב
@שוקוזהטוב Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ከባለቤቴ ጋር ስንጋባ ኤች አይቢ እንዳለበት ላቅም ነበር ሁለት ልጆችን ከወለድን በኋላ ተፋታን ሌላ ምስት ካገባ በኋላ አረፈ እና ከባይረሱ ገር ረጅም አመት እንኖረ ነው ኤኔ ተመርምሬ ነፃ ነኝ ያውም ሁለቴ እና ይንዴት ሊሆን ቻለ አሁንም ጥርጣሬዉ አለኝ
@binteslam2175
@binteslam2175 Жыл бұрын
ልጆችሽስ እንዴትናቼው
@שוקוזהטוב
@שוקוזהטוב Жыл бұрын
@@binteslam2175 ልጆቼም ነፃ ናቸው
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አውቶሻል
@fatimah-fj9wb
@fatimah-fj9wb Жыл бұрын
ችግሩ ምልክቶቹ ከስኳር ከደም ግፋት ጋር እዴት አድረገን እንለየው???
@ሀብታምደሳለ
@ሀብታምደሳለ Жыл бұрын
በምራቅ ይተላለፋል እዳታልፈኝ😢
@hayutibest
@hayutibest Жыл бұрын
no only by blood contact I'm nurse
@doracell2474
@doracell2474 Жыл бұрын
የከበረ ሰላምታዩ ባለህበት ይድረስህ ዶክተር አንዲት ልጅ ነች ይህን ጥያቄ ጠይቂልኝ ያለችኝ አደራ እንዳታልፈኝ ልጅ አላት እና ልጇን ለማሳደግ ዋጋ ከፍላለች ስራ ስትሄድ ጎረቤት ጋ አርጋው ነው ጎረቤቷ ኤች አይቪ አለባት እሷ አምናት ጥላ ስትሄድ ጡቷን አጠባችሁ እናትየዋ ስጋት አደረባት ኤች አይቪው ይዞት ይሆን የሚል እባክህ መልስልኝ
@mersa12
@mersa12 Жыл бұрын
ሡበሀንአላህ የኛሠዉ በጣምከባድነዉ ታስመርምረዉልጁን
@haimanotmulu3679
@haimanotmulu3679 Жыл бұрын
ሠላም ወድም
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Thank you Doctor 💊🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
Welcome!
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 8 ай бұрын
​@@healtheducation2ደኩተር እዴት ላግኝ ቴሌ ግራም አለህ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
@ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 6 ай бұрын
ዶክተር አድ ሰው ባይረሱ በውሰጡ እያለ ሲመረመር ነፃ ይላል እዴ ?
@Samijames-jd5jh
@Samijames-jd5jh 4 ай бұрын
H i v በስንት ሳምንት ነው ሚታወቀው
@AlainAll-u5z
@AlainAll-u5z 21 күн бұрын
ኢላሂ እስትሞት ድረስ በዚህ በሽታ እንዳታስይዘኝ😂😂😂
@solomongeti3836
@solomongeti3836 Жыл бұрын
HIV kalbign kebedet lalekenes chelalehu?
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 Жыл бұрын
ማንኛውም የደም ምርመራ ከተደረገ ይታወቃል ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ቀጥታ HIV ምርመራ አድርጊ እሺ
@rozatefera801
@rozatefera801 Жыл бұрын
ሰላም ወንድም ጥያቄነበረኝ በማርያም መልስልኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
ሰላም ጥያቄሽን አስቀምጪልኝ
@rozatefera801
@rozatefera801 Жыл бұрын
እሽ ሉፕ ክንድላይ እሚቀበረውን የአራት አመት አድርጌ ወደ ስደት መጣሁ አሁን ስድስተኛ አመቱ አላስወጣሁትም ወደፊት እርግዝና ላይ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆንወይ የደም ማነስ ችግር አለብኝ መርፌው ይሆን እንደ ባጠቃላች ስለጉዳቱ ብታስረዳኝ ወንድሜ
@ቤቲዩቶብ
@ቤቲዩቶብ Жыл бұрын
​@@rozatefera801 እር አሰወጨው ሰውነትሸን የጨርሰሻል እህቴየ መጥፎ ነው
@ermiyasguluma1897
@ermiyasguluma1897 Жыл бұрын
ውለት ወር ከአስራ አምስት ቀን አይታወቅውም
@ermiyasguluma1897
@ermiyasguluma1897 Жыл бұрын
ጥያቄ
@AkeLke
@AkeLke Жыл бұрын
ይሄ ለምን ያህል ጊዜ ነው የሚቆየዉ
@mekdesketema3349
@mekdesketema3349 Жыл бұрын
docter ye hiv test app be phone tkekel new
@healtheducation2
@healtheducation2 Жыл бұрын
አይደለም!
Synyptas 4 | Жігіттер сынып қалды| 3 Bolim
19:27
kak budto
Рет қаралды 1,1 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 44 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 54 МЛН
4 የኮንዶም አጠቃቀም ዘዴዎች
7:43
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 34 М.
Cognitive Behavioral Therapy Exercises (FEEL Better!)
12:36
Barbara Heffernan
Рет қаралды 1 МЛН
Toxicology
4:01
Royal Society Of Chemistry
Рет қаралды 117 М.