የኤሌክትሪክ መኪና ጉዳት እና ጥቅም | advantage and disadvantage of electric cars |

  Рет қаралды 56,027

Efoy tech እፎይ ቴክ

Efoy tech እፎይ ቴክ

Күн бұрын

አሁን ላይ የኤሌክትሪክ መኪና ከቀረጥ ነፃ ሊሆን ነዉ ስለዚህ ብዙ ሰዉ እየገዛ ነዉ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ
የኤሌክትሪክ መኪና ጉዳት እና ጥቅም | advantage and disadvantage of electric cars |
#electriccar #efoytech #cars
Social media
Facebook efoytech
Instagram efoytech
KZbin efoytech
Tiktok efoy tech
Telegram efoytech
In this video i will show the disadvantages and advantages that of electric cars

Пікірлер: 66
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
ቤተሰብ ይሁኑ እፎይ ቴክ የቴክኖሎጂ አለም ምርጡ የቴክኖሎጂ ቻናል
@bedluadege4274
@bedluadege4274 Жыл бұрын
በ1 ቻርጅ 400 ኪሎ ሜትር በኢሮፕ ወይም በኛ የፍጥነት መንገድ ላይ ሊሆን ይችላል ለምሳሌ እኔ ጠዋት ወደ ስራ ለመሄድ 20 ኪሎ ሜትር በጣም ክራውድድ ስለሆነ ከ1 ሰአት እስከ 1. 30 ይፈጅብኛል እሁድ ቀን 20 ኪሎ ሜትሩን 15 ደቂቃ እነዳለሁ በስራ ቀን እና እሁድ የምነዳው ኪሎ ሜትሩ አንድ ቢሆንም የነዳጅ ፍጆታው ይለያያል ታዲያ የኤሌክትሪኩ መኪናስ በ1 ቻርጅ 400 ኪ/ሜትር ለመሄድ የመንገዱ ሁኔታ አይገድበውም??
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
በመጠኑ
@yoditgmariam5257
@yoditgmariam5257 Жыл бұрын
if you want to charge in your home it takes maximum 8 hrs so it depends on your car
@shimelsgisila1406
@shimelsgisila1406 Жыл бұрын
የኤሌክትሪክ መኪና ላይ ጥላቻ ያለህ ይመስላል: ሃያ ስኣት ቻርጅ የሚደረግ መኪና የለም:: ሁሉም ያወራኸው ስህተት ነው: የኤሌክትሪክ መኪና ስለ አለኝ ስህተት መሆኑን ልነግርህ ይገኛል:
@melauabegaz9762
@melauabegaz9762 Жыл бұрын
ውሸታም ነው። ትንታኔውም ሙያዊ አይደለም። በበቂ ሁኔታም አላነበበም። ኔፓ ነገር ነው።
@baeti1985
@baeti1985 Ай бұрын
Selam shimels I want to buy an electric car can you please contact me I have some questions
@aberadabi1617
@aberadabi1617 2 ай бұрын
የባትሪው የአገልግሎት ጊዜ ሲያበቃ የት ነው የሚጣለው?
@kidansime2155
@kidansime2155 Жыл бұрын
አንድን ባትሪ Full charge ለማድረግ የሚያስፈልገውን የኤሌትሪክ ቻርጅ መጠን ማወቅ ይቻላል ? ዘወትር ቻርጅ ከምናደርገው የመኪና ባትሪ እና የሞባይል ስልክ አንጸር እያገናዘባቹ ግልፅ ብታደርጉልኝ ፡፡ አመሰግናለሁ ፡፡
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Eshi
@addisuamare1188
@addisuamare1188 Жыл бұрын
gobeze nek bereta ferenge behone yawerawe eleletawe demak nber ay habesha
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Amsgnalhu
@amrumuhdin9667
@amrumuhdin9667 Жыл бұрын
I have volse wagan id4....yawerahewu hullu wushet new kezy buhala endewun electric mekuna bicha yenedal....gid new!!!
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Sel astayaytu Amsgnalhu
@onelove2253
@onelove2253 Жыл бұрын
እስቲ መጀመሪያ ስለምታወራው ነገር በደንብ መረጃ ይኑርህ ምንም የተለየ ነገር አላወራህም
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
🙏🏻👍
@amrumuhdin9667
@amrumuhdin9667 Жыл бұрын
Mejemeria ewuketu yenurih eshi!!!
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Eshi enamsgnalen sel astyayto
@haregwoin7725
@haregwoin7725 Жыл бұрын
በቤት ሶኬት 8ሰአት ሲባል ነበር አሁን ደሞ 21ሰአተ እስቲ የተጠቀሙትን እንጠይቅ እንግዲህ የቱን እንመን?
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
8sat ende voktagu ena endmtasgbaw socket ena model yilyal ahun green tech ethiopia yamtaw mkina 8sat mdrg ale
@yohanneskiros3005
@yohanneskiros3005 Жыл бұрын
መረጃው ትክክል ነው 21 ሰአት ነው የሚመስደው
@sifanshow6955
@sifanshow6955 6 ай бұрын
ውሸት ነው 10: 12 በበቂው full ይላል ​@@yohanneskiros3005
@merkatotube8491
@merkatotube8491 Жыл бұрын
ባትሪ ከ10 እመት ብኋላ 10.000 euro ወጪ አለው ግን calculated ስናደርግ በአመት 1000euro lemekinawe save madrge new gen ende ethiopa or afrika lale hagr disadvantage yebezal
@tarikugebru7262
@tarikugebru7262 4 ай бұрын
AlQAR Wagaw Sinyt New
@nahusenaynegash219
@nahusenaynegash219 Жыл бұрын
ሀይ ብሮ ስለ faw መኪናም ብትነግረን ደስ ይለናል እናመሰግናለን
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
እሺ
@EyobFitwi
@EyobFitwi Жыл бұрын
ጉዳቱን ትንሽ አጋነንከው። ቤት ሆኖ ኃይል መሙያ ጊዜ ከ6 ወይም 7 ሰዓታት ጀምሮ ነው ያለው፣ እንደ መኪና ሞዴሉ ይወሰናል (በእርግጥ እዚህ አገር ምን ሞዴሎች እንዳሉ እርግጠኛ አይደለሁም)። ደግሞም ባትሪ ከ10 ዓመት በኋላ ቢተካ ለነዳጅ መኪና ከሚያስፈልጉ የሰርቪስ፣ ወዘተ ወጪዎች አንጻር አሁንም አትራፊ ነው፣ ስለዚህ እንደ ጉዳት መቆጠር ተገቢ አይደለም። መለዋወጫ እውነት ሊሆን ይችላል (እሱም ለጊዜው ነው፣ ሰዉ ለምዶ አስመጪዎች ማስመጥኣት እስኪጀምሩ ነው)፣ ነገር ግን ከነዳጅ መኪና አንጻር ብዙ መለዋወጥ አያስፈልጋቸውም። በአንድ የሞላ ባትሪ የሚሸፍኑት ርቀት ማነስ ነው እንዴ እንደ ጉዳት የማየው። ግን አንድ ሰው አጠቃቀሙን አውቆ ከገዛ ብዙም ችግር የለውም፣ ብዙ ካልነዳበት በየ2 ወይም 3 ቀኑ ማታ ቤት ባትሪ እንዲሞላ ማሳደር አያስቸግርም።
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@kidansime2155
@kidansime2155 Жыл бұрын
ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ለመጓዝ በኤሌክትሪክ መኪና አሁን ባለው ሁኔታ የማይቻል ነው፡፡ ገና መንገድ ላይ እያሉ ባትሪ ሎው ይልብሃል፡፡ እንደገና ቻርጅ ለማድረግ አዲስ አበባ ወይም ባህር ዳር ታስጭነዋለህ፡፡ ይህ 1ዱ ችግር ነው፡፡ ነው ያለው፡፡
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
@@kidansime2155 ክክክክክክክክክ
@solomon7457
@solomon7457 Жыл бұрын
የኩበት ጭስ አረከውእንዴ
@astergedi5637
@astergedi5637 Жыл бұрын
yebatri waga mene yahel yehonal weketawi wagawe
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Ahun balew waga 150,000 - 954,000 birr ende mekinaw $3000-$18,000
@abelkefyalew6358
@abelkefyalew6358 Жыл бұрын
New content keep it up
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Thank you 🙏🏻
@dawitkifle8602
@dawitkifle8602 Жыл бұрын
Del dabo magnga menged felguo
@melauabegaz9762
@melauabegaz9762 Жыл бұрын
ብስለት የጎደለው እና ፕሮፌሽናል ያልሆነ ትንታኔ ነው።
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለአስተያየቶ
@taketem2122
@taketem2122 4 ай бұрын
ድለላ የምትሰራ አስመሰልከው አሁን የኤሌክትሪክ መኪና የገዙ ሰዎች ገና አመት ሳይሞላው በግማሽ ቀነሰ እያሉ እያለቃቀሱ ነው እንኳን 15 እና 20 አመት ሊቆይ ደላልነትህን ትተህ ለህዝቡ እውነታውን ተናገር።
@yonigirma9959
@yonigirma9959 Жыл бұрын
ከስንት ብር ጀምሮ አለ
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
1.4millon ahun balew waga
@desalegnamsalu3616
@desalegnamsalu3616 Жыл бұрын
እንዴት ማግኘት እንችላለን
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 Жыл бұрын
የባትሪው ዋጋ ቢጠቀስ እንዲሁም የመኪናዎቹ ዋጋ ቢነገረን ሀሪፍ ነበር
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Ahun balew waga 150,000 - 954,000 birr ende mekinaw $3000-$18,000
@mele779
@mele779 Жыл бұрын
200.000 ነው ባትሪው
@haileyesusmekonnen
@haileyesusmekonnen Жыл бұрын
mekinaw gena saygeba slemelewawcha taweraleh eskahun le meto haya million hizib gena yegebaw meto mekina ayhonim. ante rasih alteredahewim charges bihon le 21 seat yalekew mekinaw ager akurach aydel. beken meto kilometers briguz yeteguzkewin yakil new charges mtaregew. ya malet 21 seat ywesdal malet aydelem
@tewodrosmolla7289
@tewodrosmolla7289 Жыл бұрын
ከአየር ንብረት ጋር ያለው መግባት እንዴት ነው? ውሃ እና ኤሊክትሪክ ይስማማሉ?
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
😂
@mulugetaasfaw8347
@mulugetaasfaw8347 Жыл бұрын
ባትሪውን በእስኮርት መያዝ አይቻልም?
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Batterw 10-30 amet ymkoy khon myaz mne yseral
@leba22
@leba22 Жыл бұрын
Gegema
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
አረ ባባ ጉዳቱን ብቻ አላጋነንከውም ጥቅሙን አሳነስከው
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
🙏🏻
@lijaddis1183
@lijaddis1183 Жыл бұрын
አቤት ውሸት ዝም ብለህ ታወራለህ አንድም እውነት የለውም።
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
ስለአስተያየትሆ እናመሰግናለን
@seidendris1690
@seidendris1690 Жыл бұрын
ባትሪው ከባድ በመሆኑ ጎማ የመጨረስ ሁኔታውስ
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Mlte
@user-nz8zk5us7i
@user-nz8zk5us7i Жыл бұрын
ሰለዚህ 2 መኪና ያስፈልጋል ማለት ነው ሌሎቹ በሂደት ይስተካከላል
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Lmn 6-8 hour charge margm yechilal eko
@sifanshow6955
@sifanshow6955 6 ай бұрын
ማታ ቻርች ከተደረገ ጥዋት ስትነሳ ሙሉ ነው ልጁ ዉሸቱን ነወ
@kukushakukusha6707
@kukushakukusha6707 Жыл бұрын
Ebte weshtame
@rehwaabdu1995
@rehwaabdu1995 Жыл бұрын
ባልሰራከው መኪና ወይም ሲሰራ ባላየከው መኪና አስተያየት መስጠት ምን አመጣው ይሄኔ አንተ የለበስከው ፓንትና የግር ካልስ ቀዳዳ ይሆናል!!!
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
ብስጭት ጥሩ አደለም መልካም ቀን 🙏🏻
@yesakbedruyesakbedruhamza
@yesakbedruyesakbedruhamza Жыл бұрын
የባትሪው ውድነት ወደፊት ይቀረፋል ሌላው ጠቀሜታ መንግስት ዶለር ብያጣ ነዳጅ ሊጠፋ ይችላል
@efoytech
@efoytech Жыл бұрын
Teru eyta
የአዲስ አበባ የመኪና ዋጋ
11:31
ገበያ ሎጂ | Gebeya logy
Рет қаралды 62 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН