No video

የ ኤሌክትሪክ መኪና ከመግዛታቹ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 4 ወሳኝ ነጥቦች !!!! 4 points you have to know before buying EV!

  Рет қаралды 22,217

micki aweke

micki aweke

Жыл бұрын

Пікірлер: 75
@abeltsedeke9184
@abeltsedeke9184 Жыл бұрын
ሠላም ሚኪ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ምክንያቱም የኛ ሀገር የመኪና ነጋዴዎች ስለ መኪናው በጎ ጎን እና ዋጋ ከመናገር ውጭ ምንም አይነት እውቀት የላቸውም:: ሚኪ ባጠቃላይ መረጃህ ጠቃሚ ነው!!የማማከር አገልግሎት ብትሰጥ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏 የማማከር አገልግሎት ክፍያ ባልጠይቅም እየሰጠው ነው ።
@memeaweke5363
@memeaweke5363 Жыл бұрын
@@Mickyaweke Please I need your help please how can I contact you please thanks a lot.
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
የቢ ዋይ አዲ ሊቲየም አየን ፕሌድ ባትሪ አንደኛ ነው የመቆየት አቅም እና ያለመፈንዳት እና ያለመቃጠል አቅም አለው ሌላው ቻርጅ የምናረግበት የቤታችን የኤሌትሪክ ገመድ ለመኪና ቻርጅ ማድረግ ብቃት ያለው መሆን አለበት ምክንያቱም ግብፅ ውስጥ ገመዱ ተቃጥሎ የኋላ ጎማውን በእሳት አያይዞ የመኪናው የኋላ ክፍል እንዳለ ተቃጠለ የኤሌትሪክ መኪና ስንገዛ አንተ እንዳልከው ከ20 % በታች መውረድ እና ከ80%በላይ ቻርጅ ማድረግ አይመከርም ሌላ ኤሲውን ስናሰራ ፣ እቃ ስንጭን ዳገት ስንወጣ እና አየሩ በኛ ፊለፊት የሚነፍስ እና ንፋሱን ወደፊት እየሰነጠቅን የምንሄድ ከሆነ የመኪናው ካምፓኒ ካለው ያነሰ ኪሎ ሜትር ነው የሚሄደው ይሄ ሁሉ ለማለት የፈለኩት አንድ ሰው ለታክሲ ብሎ የኤሌትሪክ መኪና ለመግዛት ቢፈልግ እና ጥናት አርጎ በቀን አንድ ታክሲ 300 ኪሎ ሜትር ማክሲመም ቢጓዝም የሚገዛው መኪና በፉል ቻርጅ ቢበዛ 450 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚችል መሆን አለበት በነገራችን ላይ በዋጋም በጥራትም ደረጃቸውን የጠበቁ የቻይና የኤሌትሪክ መኪኖች ቢሆኑ ቆንጆ ይመስለኛል ካለን የኢኮኖሚ ሁኔታ አኳያ ያው ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት የሚገኘውን አይነት ፈልጋችሁ ብትገዙ ለገዢዎች ቆንጆ ነው
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አስተያየት ነው አመሰግናለሁ 🙏
@gossish4236
@gossish4236 Жыл бұрын
ግሩም እይታ
@nardiafom4813
@nardiafom4813 Жыл бұрын
Pls meke segaza tagazagnalek eshi thank you
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
@@nardiafom4813 እሺ 🙏
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 Жыл бұрын
ስወድህ በቃ ወደገደለው ነው! ዎው ። በርታልን እናመሰግናለን።
@gossish4236
@gossish4236 Жыл бұрын
አዎ ወደ ገደለው ቶሎ የሚገባትን ስወድለት:: short & precise.just to the core point👌
@seyfedinku7037
@seyfedinku7037 Жыл бұрын
ሚኪ በጣም እናመሰግናለን
@danidan1999
@danidan1999 Жыл бұрын
ጠቃሚ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን በርታ
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
ምርጥ ገለፃ
@hailemariambrhaneworknehb2605
@hailemariambrhaneworknehb2605 10 күн бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ስለ neta v2023 ?
@bekeletadesse2827
@bekeletadesse2827 Ай бұрын
በጣም፡ደስ፡ የሚል፡ ገለፃ
@user-ch8gz2py8r
@user-ch8gz2py8r 5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ , ለኔ CORSE እየወሠድኩኝ ነው የምለው,። JAPAN ሠራሽ እየተባለ PROMOTION እየተሠራ ነው ። የመኪናዋ ስም ዳትሱ ትባላለች pls የምታውቀውን ንገረኝ RIDE ለመስራት እፈልጋለሁኝ ዋጋውን AFFORD ካደረኩኝ። እጅግ በጣም አመሠግናለሁኝ
@miraclebuoy
@miraclebuoy Жыл бұрын
Very informative video. Thank you!👏
@getgen3831
@getgen3831 Жыл бұрын
Great! Really I appreciate you !
@danielmamo6555
@danielmamo6555 Жыл бұрын
Dear brother thank you for your honest information.
@addiskbrey6208
@addiskbrey6208 Жыл бұрын
እስኪ ስለ dongfeng fukang green tech የሚያመጣቸው መኪኖች ስለነሱ መረጃ ካለክ ጀባ በለን
@misraawol9703
@misraawol9703 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hahu9156
@hahu9156 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ገላጻነው በርታ እድሜ ይስጥህ ወንድማችን
@sttotawgebrie-kh1sx
@sttotawgebrie-kh1sx Жыл бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@WendyeShewa
@WendyeShewa 2 ай бұрын
Waw konjo information new Berta broyer
@besufkadsisay7276
@besufkadsisay7276 5 ай бұрын
Betam arif yhone mabrariya new micki automotive technician ney ena sle electrical mekina bzu eya hagr sltena yelam ena eyaderk yalewu mabrarya betam arif new berta
@birkealemu9897
@birkealemu9897 4 ай бұрын
በተለይ ደግሞ የምፈልገው ኤሌትሪክም ነዳጅም ያለው ቢሆን
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
የኤሌክትሪክ መኪና ለሀገራችን አዲስ ከመሆኑ አንጻር በግዥ ግዜ ቋሚ የምክር አገልግሎት የሚሠጡ ተደራሽ የሆኑ ተቋማት ቢኖሩ ለሁሉም በጣም ጠቃሚ ይመስሉኛል። በሌላ በኩል አሁን በአዲስ አበባ መብራት ከሚኖርበት የማይኖርበት ቀናት ይበዛል። እንዴት መገልገል ይቻላል?
@sisaymoges7195
@sisaymoges7195 Жыл бұрын
thank u miki very important information
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@nardiafom4813
@nardiafom4813 Жыл бұрын
Amakren esti tiru lij nek
@birukbirhanu3727
@birukbirhanu3727 Жыл бұрын
Enamesegnale
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
🙏
@tesfayedesalegn5340
@tesfayedesalegn5340 Жыл бұрын
ስለመረጃዎችህ ከልብ አመሰግናለሁ። እንደአንድ ተመልካች የኤሌክትሪክ መኪናን ሁኔታ ለመመዘን የአገራችንን ነባራዊ ሁኔታን ነው የማየው። አንዳንዴ አዲስ አበባ ላይ መብራት እየጠፋ በማደሩ ሞባይላችንን ቻርጅ ሳናደርግም ማደር አለ። መኪኖቹን ቶሎ ቶሎ ቻርጅ አታድርጉ መባሉ ደግሞ (ሲኖር ሲኖር እየሞላን እንዳንጠባበቅም) ችግሩን ድርብ ያደርገዋል። ነዳጅ ቢጠፋ ካለበት በጀሪካን እንደማመጣው ኤሌክትሪክም ደግሞ እንደዚያ አይመጣ ነገር። ለወደፊት ጊዜያት ነዳጅ ውድነቱ ኡኡኡ የሚያስብልበት ጊዜ ይመጣል። ያኔ ኤሌክትሪክ አምራች ለሆነችው አገራችን የተስማማ የኃይል ምንጭ ኤሌክትሪክ በመሆኑ የተመቸ ይሆናል።
@hamersentube
@hamersentube Жыл бұрын
bro thanks
@SolW.
@SolW. Жыл бұрын
Thanks for the info👍
@Kiru-r2t
@Kiru-r2t 4 ай бұрын
E-star; Can you please tell me about its motor type and battery? Thank you!
@abebetesfaye3099
@abebetesfaye3099 Жыл бұрын
Thank you very important advise!!
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 Жыл бұрын
መብራት የማይኖርበት ቦታ በጄኔሌተር መሙላት ይቻላል እንዴ 2" አቫተር 11 አዲስ የመጣ የቻይና መኪና ነው በአንድ ፍል 680 ኪሎ ሜትር ይሄዳል ስለሱስ መረጃ ካለክ ንገረኝ ለመግዛት ፈልጌ ነበር መልስልኝ
@bizuhantesfaye4964
@bizuhantesfaye4964 Жыл бұрын
ባትሪ በክረምት ጊዜ ውሃ አይገባበትም ወይ ሾርቴጅ ምክንያ መኪናውን እዳይሄድ ያደርግ ይሆን
@nardostefera344
@nardostefera344 Жыл бұрын
You are the great man!!! its the first wonderful clarification what I had seen ever from endogenous video maker.
@addiskbrey6208
@addiskbrey6208 Жыл бұрын
የኤሌክትሪክ መኪና ለትራንስፖርት አገልግሎት ብንጠቀምባቸው ያዋጣሉ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ከባድ ነው 👍
@fitsummelese3397
@fitsummelese3397 Жыл бұрын
Hi micky do u recommend me toyota proace verso 75 kwh ?&what will be the average price in ethiopia?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
እነዚህ መኪና ኤሌክትሪክ ብለው ያቀረቡት fuel cell Ev ናቸው በ ሀይድሮጂን የሚሰሩ !!! ባትሪ ኤሌክትሪክ ያላቸው አይመስለኝም 🤔
@user-jr2vn4nx5w
@user-jr2vn4nx5w 5 ай бұрын
Thank you miki
@mulukentarike2508
@mulukentarike2508 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የጎማ ንፋስ ስንት ነዉ የሚሆነዉ ?
@gashawtefera8006
@gashawtefera8006 Жыл бұрын
Can it be charged by any regular house two phase electric outlet,thank you.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
Yes you can
@fekagugutema7243
@fekagugutema7243 Жыл бұрын
Green Tech Africa ስለሚያስመጣቸው ANNA 200km 25ኪ.ዋ በሰዓት 100ኪለሜ መኪና ምን ትለናለህ ከተማው ላይ የሚታዩ የቻይና መኪኖች ናቸው እየገቡም ያሉ ስለሆነ ትንሽ ብትለን
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
የነሱ መኪና መረጃ በ Google አይገኝም የገዛ ሰው ካለ ማኑዋሉን አይቼ ቪድዮ ለመስራት እሞክራለሁ 🙏 ላሁን ግን አምራች ካምፓኒው ድህረገፅ ከ ፎቶ በስተቀር ምንም መረጃ አላስቀመጠም ።
@abyottadesse6960
@abyottadesse6960 4 ай бұрын
Mako please about netaU information
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
Thank you Micki !! ye chinaw cas sedan 2.2M eyeteshete yalew car arif new ende ?
@gossish4236
@gossish4236 Жыл бұрын
ለሰጠሀን ሙያዊ ምክርህ ምስጋናና አክብሮትችንን እየገለፅን reserve ባትሪ ብንገዛሥ? is it manageable & affordable?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
አይታሰብም ። ትልቅ ሀይል ስለሚፈልግ ተጨማሪ እንደ power bank ለመግዛት ከባድ ነው
@gossish4236
@gossish4236 Жыл бұрын
@@Mickyaweke Thanks bro
@mohmmednuru6819
@mohmmednuru6819 Жыл бұрын
@@Mickyawekeለረጅም ጉዞ በነዳጅ የሚሰራ ጄኔተር ሲጠቀሙ አይቻለሁ ግን ያዋጣ አያዋጣ ብዙ እውቀት የለኝም ግን ከኃላ በኩል ጭኖ ባትሪው ሲያልቅ መኪናውን አቁሞ በጀነረተሩ ቻርጅ ሲያረግ አይቻለሁ ምን አይነት ጀነረተር መግዛት እና በጀነረተር ጃርጅ ማድረጉ ጉዳት ያድርስ አያስርስ አላውቅም ያው አማራጩ እንዳለ ግን የማረጋገጥ ጉዳይ አንገብጋቢ መሆኑን ነው ልነግር የምችለው
@degemuteherku-sc7cq
@degemuteherku-sc7cq Жыл бұрын
Selam endet nh micki mekina megzat felege nbr sele mikina bezum ewketu yelegnem gen ke hulet aynet mekinawoch andu lememret techegerku ke iD4 ke jeture ful option yetegnaw begeza temekregnaleh bakeh erdagn
@adoniasabebe8631
@adoniasabebe8631 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ:: የኤሌክትሪክ መኪኖች ይቃጠላሉ የሚል ወሬ አለ ምን ትላለህ?
@teferatibebu9011
@teferatibebu9011 Ай бұрын
Miko pls esti sile BYD electric cars nigeren.
@hirutdemissiebeyene9903
@hirutdemissiebeyene9903 Жыл бұрын
ሚኪ ኸረ ስለስዊፍት ንገረኝ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ከ ጃፓኑ ስዊፍት ውጪ በብዛት የህንድ ናቸው እነሱ ዲዛየር ተመሳሳይ ናቸው ። መጥፎ መኪና አይደለም !!
@yohannesafework8854
@yohannesafework8854 Жыл бұрын
Is there rav4 prime in Ethiopian market? I want to buy one, can you help.
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ደውልልኝ +251704260211
@nuredinayub6380
@nuredinayub6380 Жыл бұрын
Good!10q
@mubamubesha-bv6ih
@mubamubesha-bv6ih Жыл бұрын
እባክህ ቻርጅ እያስቸገረኝ ነው መፍትሄው
@amrutemam4944
@amrutemam4944 Жыл бұрын
ቻርጀራቸው ልግዛ ቢባል ዋጋው እንዴት ነው
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ከመኪናውጋር የሚሰጥ አለው በተጨማሪ ከተፈለገ ግን በ ቻርጂንግ ፓወራቸው ይለያያል ከ 30,000 ጀምሮ አለ
@itexprt98
@itexprt98 Жыл бұрын
👍
@user-kb1ro8vp8i
@user-kb1ro8vp8i 10 ай бұрын
ሚኪየ ኤሌትሪክ መኪና ክብደት አለው ያልከው ነገር ሞተር ምናምን በዙ ነገሮች ቀርቶለት እንዴት ከበደ
@Mickyaweke
@Mickyaweke 10 ай бұрын
ባትሪው በጣም ክብደት አለው
@ephremayele1309
@ephremayele1309 Жыл бұрын
Tiru mikire new berta
@wondwoseneshete7047
@wondwoseneshete7047 Жыл бұрын
👌
@BekyGodPlans
@BekyGodPlans Жыл бұрын
ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል ነበረ ማቀው አንተን ሰምቼ ደሞ መስማትም ሙሉ ሰው እንደሚያደርግ አሳይተኸኛል አመሰግናለሁ ከ20 % እውቀት ወደ 80% እውቀት አሸጋገርከኝ እንደባትሪው 😆
@bniman3978
@bniman3978 Жыл бұрын
መኪና መግዛት ፈልጌ ሁለት የመኪና አይነት አይቼ ነበር faw ena raize አንተ ምን ትመከረኛለ አመሠግናለው
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ከ ፋው ራይዝ ይሻልሀል
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 11 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 53 МЛН