የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቅኝት በውስጣቸው ስለያዙት ቴክኖሎጂዎች እና ሌሎችም በቴክ ቶክ /Tech Talk/

  Рет қаралды 34,707

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#Tech_Talk

Пікірлер: 50
@wondwossentsegaw7074
@wondwossentsegaw7074 Жыл бұрын
ሰላም ሶል ወንድሜ! ስለ ዘመናዊ የኮረንቲ (ኤሌክትሪክ) መኪናዎች ያቀረብክልን እጅግ አስተማሪ አውድ ነው! አመሰግናለሁ ከዝግጅትህም ብዙም ተምሬበታለሁ ! በርታልን ******** አሁን የምጠይቅህ የጦር መሳሪያ ስለሆነው (መኪናም) ነው ብል እምብዝም ስተት ስሌለለው ስለ ታንክ ቴክኖዎሎጂ(ግባት) እባክህ አቅርብልን! Technology on the miltary hardware በዚህ segment አንዳንድ ነገሮች ብታቀርብልን interesting ( ህሊና ሳቢ) ይሆናል ብዬ እገምታለሁ! እውቀት እንድናካብት ለምታደርገው ጥረት ምስጋናዬ ወደርና ወሰን የለውም! እሰይ! እልሃለሁ
@degifenebi4429
@degifenebi4429 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ።በቂ እዉቀት ሰተኸናለን።
@heneyguide1
@heneyguide1 Жыл бұрын
Once the battery life time come to an end, there is no chance of recycling ! This is the most concerning issue for electric cars.
@MohammedAhmed-td8lw
@MohammedAhmed-td8lw Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በዚ አጋጣሚ አድናቆቴን አቀርባለሁ የምታቀርባቸው ነገሮች በጣም የሚገርሙ ናቼው አድናቂህ ነኝ እኔ እንዳልከው በሀገራችን የኤሌትሪክ መኪና መካኒክ የለም እና እኔ የ ኤሌትሪክ መኪና መካኒክ መሁን እፈልጋለሁኝ ምን ትመክረኛለህ እንዴትስ ነው መማር የምችለው ትምርቱን የት ማግኜት እችላለሁ ልምሳሌ በ ኦላይን መማር የሚቻል ከሆነ እባክህ በዚህ ዙርያ ትንሺ መረጃ ብትሰጠን አመሰግናለሁ
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ወንድሜ፡ ሞ፤ እኔ፡ ቡና፡ ቤት፡ ቁጭ፡ ብዬ፡ የስማሁትን፡ ነገር፡ ልንገርህ፡ ስለኤትርክ፡ መኪና፡ ለመጠገን፡ ምንም፡ እውቀቱ፡ ከሌለህ፡ ስለኤሌትሮኒክስ፡ የሚያስተምሩ፡ ትምህርት፡ ቤቶች፡ ግባ፡ እሱን፡ ካጣህ፡ ደግሞ፡ ሶላር፡ የሚተክሉ፡ ልጆች፡ አሉ፡ እነሱ፡ ጋ፡ ሄደህ፡ ሶላር፡ ተከላ፡ ተማር፡ ይህ የሚጠቅምህ የኢሌትሪክ፡ መኪና፡ ያላቸውን፡ ቴክኖለጂውን፡ ብዙውን፡ ይዞዋል፡ ለምሳሌ፡ ሻርጅ፡ ካንትሮለር፡ አለ፡ እሱ ፡ከሶላሩ፡ ፡ ብዙ፡ የኤሌትሪክ፡ ሐይል ፡ እንዳይዋዥቅ፡ ይቆጣጠርልናል፡ ======ከዝያ፡ ባትሪ፡ ውስጥ፡ ሀይሉ፡ ይጠራቀማል፡ ይህ፡ ሀይል፡ ግን፡ DC ሐይል፡ ነው። ወይም፡ በተለምዶ፡ የባትሪ፡ ሐይል፡ ነው ። የቤታችን፡ ኤሌትሪክ፡ AC ሐይል፡ ነው፡ Dcን መጠቀም፡ አይችልም፡ ስለዚህ፡ ኢንቨርተር፡ ያስፈልገናል የባትሪ፡ ሐይሉን፡ ወደ፡ ኮረንቱ፡ ሐይል፡ ለመቀየር ፡ ይህን ፡ አልፎ፡ እንግዲህ፡ ጥቅም፡ ላይ፡ ይውላል፡ እነዚህ፡ ዕቃዎዝ፡ በሙሉ፡ ኤሌትሪክ፡ መኪና፡ ላይ፡ አለ፡ የሌለው፡ ግን፡ ዲናሞ፡ ነው፡ ታድያ፡ ለዚህ፡ ደግሞ፡ በንፋስ፡ ሐይል፡ ኤሌትሪክ፡ እንዴት፡ እንደሚመነጭ፡ አጥንተህ፡የንፍሱንና፡ የሶላሩን፡ በቀን፡ ብቻ፡ ነው፡ኤሌትሪክ፡ የሚያመነጨው፡ ግን፡ የንፋስ፡ ኤሌትሪክ፡ ማመንጫ፡ ከተከሉ፡ በማታ፡ ኤሌትሪክ፡ ስለሚያመነጩ፡ ድርብ፡ ተጠቃሚ፡ ይሆናሉ።ይህንን በደንብ።።።።።፡ ከገባህ፡ በኋላ፡ የኤሌትሪክ፡ በጃጅ፡ ባለሶስት፡ ጎማ፡ የሚገጣጥሙ፡ ስዎች፡ ጋ፡ ሄደህ፡ ስራ፡ ተቀጠር፡ ጠራጊነትም፡ ቢሆን፡ ስራውን፡ ፈጣን፡ የመቀበል፡ ችሎታ፡ ካለህ፡ በጃጅ፡ ፡ ከነዳጅ፡ ወደ፡ ኤሌትሪክ፡ መቀየር፡ ጀምር፡ ይህ፡ ሁሉ፡ የሚቀርህ፡ ስለነዳጅ፡ ሞተር፡ የምታውቅና፡ ገራዥ፡ የምትስራ፡ ከሆነ፡ ነበር። እድሜ፡ 17 ከሆነ፡ ግን፡ ረዥሙን፡ መንገድ፡ ተጎዝ፡ ኮለጅ፡ ከብተህ፡ ስለኤሌትሪክ፡ ሞተር፡ ተማር፡
@Niko-ik4ef
@Niko-ik4ef Жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@eshetuerba
@eshetuerba Жыл бұрын
እእእእ
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@Niko-ik4ef ምንድነው፡ እእእ፡ የሲቃ፡ ማቃስት፡ ነው፡ ወይስ፡ የደስታ፡ ።በእውነት፡ የሆነ፡ ጥሩ፡ ነጉር፡ አነባለሁ፡ ብዬ፡ ስገባ፡ በከንቱ፡ ግዜያን፡ እና፡ ሞራሌን፡ ስበርከው፡ አሁን፡ ምን፡ ትጠቀማለህ፡ ላልትበላው፡ ምግብ፡ ምራቅህን፡ ተፍትህ፡ የምትሄደው፡ አንተ፡ አረብህ፡ ይሆናል፡ ሽሮ፡ ታድያ፡ ያለው፡ የኤሌትራክ፡ መኪና፡ ቢገዛ፡ ካንተ፡ ኪስ፡ ምን፡ ይጓድልብሀል። እንደወም፡ እንዳገር፡ ትጠቅማለህ፡ ኢትዬጵያ፡ አራት፡ ቢሊዬን፡ ደላር፡ ስታተርፍ፡
@beyenhagos1490
@beyenhagos1490 Жыл бұрын
Thanks a lot very amazing 👏 👏 👏
@teferafanta1765
@teferafanta1765 Жыл бұрын
thankyou
@TheMdagne
@TheMdagne Жыл бұрын
Selemon , i can't tell how much i admire what you are doing for your fellow citizines. will you please give as some more information about the technology the Ethio trlecom is using suchas switches, routers, firewalls and other devices including load balancers. i am asking you as it is helping me to.prepare for the challenge my country is facing to compare with the rest of the world interms of communication. Are they using cisco?
@medhanitniggusa9057
@medhanitniggusa9057 Жыл бұрын
Tank you
@medinawalle6571
@medinawalle6571 Жыл бұрын
አሪፍነውቀጥልበት
@shega177
@shega177 Жыл бұрын
የኤሌክትሪክ መኪና ዋጋ ከአውቶሞቲቭ ባለሞያ 2015 | Price of Electric Cars in Ethiopia kzbin.info/www/bejne/fnilY6ymodmMo6c
@ambassel9434
@ambassel9434 Жыл бұрын
I’m using Tesla model 3 for Uber I should charge one times a day, because it’s giving me 300mi only ,but if I used the heater or defroster the battery drain faster .
@amahahaileslasie8407
@amahahaileslasie8407 Жыл бұрын
Tx from Rift valley Energy's
@LoCoCreative
@LoCoCreative Жыл бұрын
EQS IS MY FAV❤
@davosam1968
@davosam1968 Жыл бұрын
BYD Seal 0-100 kmph in just 3.8 seconds with one charge 700 km range
@zekariastadesse8752
@zekariastadesse8752 Жыл бұрын
እባካችሁ መለኪያዎችን በአግባቡ ተጠቀሙ፣ ምሳሌ ኪሎ ሜትር በማለት ፈንታ ካሬ ሜትር፣ ሚሊዮን ከማለት ቢሊዮን ማለት ግምት ዉስጥ ይከታችኋል።
@Breezyaon1
@Breezyaon1 Жыл бұрын
That's a great point. If they're not educated, then your best bet is to Google your way out of ignorance and make a fool of yourself. 😃
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 Жыл бұрын
Hyundai ioniq 5 is the best electric vehicle
@ECM6254
@ECM6254 Жыл бұрын
በአንድ charge ሲባል በአንድ % ማለት ነው?
@sulaymantube1534
@sulaymantube1534 Жыл бұрын
Dongfeng Ex 1 Df E1 cruising Range 301 ወደ ሀገር ውስጥ ላስገባ ነበር ምን ትመክረኛለክ?
@Breezyaon1
@Breezyaon1 Жыл бұрын
Ask a certified mechanics who work in that field.
@belayhuntadesse9117
@belayhuntadesse9117 Жыл бұрын
ያልገባው ላልገባው ሲያስገባ ያልገባው ላልገባው ሲያስተምር መጨረሻው የ12ኛ ክፍል ውጤት.....
@reals949
@reals949 Жыл бұрын
We can't say that Electric cars are not polluted they are low polluted compare to IC
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
በጣም የሚሳዝን ነዉ አፉራካ ሁሌ ባርያ የነጭ መሆና ይህ መኪና ኢትዮጵያ እና ጠቅላላ አፉራካ አገር ዉስጥ መጉባት የለበትም መኪናውን የሚገዛ የአፉራካ ጠላት ነዉ let change Africa for Africa together 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍
@bezuayehuchalla2997
@bezuayehuchalla2997 Жыл бұрын
ደደብ
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
አንተ፡ ነህ፡ለመጀመርያ፡ ግዜ፡ እወነተኛውን፡ ስሙን፡ ይዞ፡ በእንግድነት፡ የመጣኸው፡ ያው፡ እንደምታውቀው፡ እኔም፡ በኢትዬጵያነት፡ ጨዋነት፡ ጥያቄኸን፡ ስመልስ፡ ኤርትራ፡ አረብ፡ ነኝ፡ ብላ፡ የአረቦች፡ መሐበር፡ ልትከቡ፡ አመልክታቹህ፡ አነበረም፡ ወይ? ምን፡ ሆነ፡ እኛ፡ አፍሪቃኖች፡አይደለንም፡ እርዳታ፡ አንቀበልም፡ ፡ ስለዚህ፡ እኛ፡ ካአፍሪቃኖች፡ ጋራ፡ ለመሆን፡ በስላም፡ ነው፡ ወይ፡ ደግሞ፡ ላለፈው፡ 40 ዓመት፡ ኤርትራ፡ አንድ፡ መኪና፡ ያልገዛችው፡ አሁን፡ የኤሌትሪክ፡ መኪና፡ ትገዛለች፡ ብለህ፡ ምን፡ አስጨነቀህ፡ ሲጀምርም፡ ኤሌትሪክ፡ የላቹሁም፡ ኤሌትሪክ፡ ያለው፡ ከተከዜ፡ ግድብ፡ ።።።።ነው፡ እሱም፡ መቀሌ፡ ያዝበታል፡ እንዴት፡ ብላቹህ፡ ኤሌትሪኩን፡ የምትገዙት፡ አማሮች፡ ኤሌትሪክም፡ ሲሚንቶም፡ የላቸው፡ ሁለት፡ ውሳኝ፡ ነገር፡ ለእድገት፡ ስለዚህ፡ EV ብታስገቡ፡ ነው፡ የሚገርመኝ፡ ባይሆን፡ የነዳጅ፡ መኪና፡ በግፍ፡ እንሽጥላቹሀለን፡ ገንዘብ፡ ከሌላቹህ፡ ደግሞ፡ ወደቡን፡ ክፈቱ፡ የለሌ፡ ችጋር፡ አትጥሩ፡ ጉራ፡ አረጋለሁ፡ ብሎ፡ በ1991 ኤርትራኖች፡ አስብን፡ ሲቆጣጠሩ፡ የኢትዬጵያኖችን፡ መኪና፡ ወርሳቹሀል፡ የግለስቦች፡ መኪና፡ እነሱ፡ ብቻ፡ ናቸው፡ ለ40 ዓመት፡ ገትረውየያዝዋቹህ።
@mustafasiraj4186
@mustafasiraj4186 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 የአጎቴም መኪና ወስደውበታል ሃይሉክስ
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@mustafasiraj4186 ሙስጠፋ፡ ጥሩ፡ ሰው፡ የአጎትህን፡ አዘኔታ፡ አላህ፡ ሰምቶ፡ በአምሳ፡ እጥፍ፡ ቅጥቶልሀል፡ ተመልከት፡ አርባውን፡ ጨርስው፡ አምሳውን፡ ሊገቡ፡ ነው። እኔ፡ በኤርትራዎች፡ ላይ፡ ታላቅ፡ ተስፋ፡ ነበረኝ፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ነበራቸው፡ ጠንካራ፡ ሕዝብ፡ መንግስቱን፡ የሚውድ፡ ይሳያስ፡ እንደተራ፡ ስው፡ መንገድ፡ ላይ፡ ቢሄድ፡ ማን፡ ይነካው፡ ነበር፡ ሕዝቡ፡ በሙሉ፡ ሆ፡ ብሎ፡ የተነሳ፡ ሕዝብ፡ ክፍፍል፡ የለ፡ ልዩነት፡ የለ፡ ሁሉም፡ ለአንድ፡ አላማ፡ የቆመ፡ ይህንንም፡ ባቡራቸውን፡ ገጥመው፡ አሳይተዋል፡ ሌላው፡ ደግሞ፡ ዱባይ፡ የሌላትን፡ ሳውዲ፡ የሌላትን፡ 120 ሚሊዬን፡ ሕዝብን፡ የወደብ፡ ንግድ፡ መዳፏ፡ ላይ፡ ነበር፡ ጅቡቲ፡ የሌላትን፡ ኢትዬጵያን፡ በሙሉ፡ መነገድ፡ መሽጥ፡ ይችሉ፡ ነበር፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ነበራቸው፡ ግን፡ ይሱ፡ ሁሉን፡ ነገር፡ አበላሸው፡ ትግሬዎችን፡ እንደባርያ፡ አይተው፡ ኢትዬጵያን፡ መቦጥቦት፡ ፈለጉ፡ ትግሬዎቹ፡ እንቢ፡ አሉ፡ ልክ፡ መለስን፡ ሳይነግሩት፡ ገንዘብ፡ ቀይረው፡ በደላር፡ ክፈል፡ ሲሉት፡ ነገር፡ አበቃ። ከዝያ፡ በኋላ፡ ኤርትራ፡ እንደክር፡ ኳስ፡ ተፈታች፡ በይሳያስ፡ ብቻ፡ አትፍረድ፡ አብይም፡ የይሳያስን፡መቶ፡ እጥፍ፡ የጨጉላ፡ ግዜ፡ ነበረው፡ ነገሮችን፡ ብልሽልሽቶችን፡ አጥፍቶ፡ አሁን፡ ማስተካከያ፡ እየወስደ፡ ነው። ትግሬዎቹን፡ ታርቆ፡ ጦርነት፡ በቃኝ፡ ብሎ፡ ወደ፡ ስንዴው፡ ገብቶዋል፡ የይሳያስ፡ ጥፋት፡ መለስ፡ እንታረቅ፡ ሲለው፡ እንቢ፡ ማለቱ፡ እሱ፡ ሲገርመን፡ ሁለተኛ፡ ዙር፡ ከውጣቱ፡ ጋራ፡ ሆኖ፡ ጦርነት፡ መጀመሩ፡ አስታራቂ፡ ልሁን፡ ብሎ፡ ገብቶ፡ እሱም፡ ኖብል፡ ሽልማት፡ ተሽላሚ፡ እንደመሆን፡ ለማጁን፡ ንጉስ፡ አሳስተው። ግን፡ ለማጁ፡ ንጉስ፡ አሁን፡ ነቅቶዋል፡ ሁለተኛ፡ ስህተት ፡ ካላረገ፡ ሀብታም፡ ሀገር፡ ከመሆናችን፡ የተነሳ፡ አንተ፡ ሀብት፡ በሀብት፡ ሆነህ፡ ለአባትህ፡ ያልተነዳች ዚሮ፡ዚሮ፡ የሆነች፡ ተስላ፡ ስጦታ፡ የምትስጠው፡ ለመሆን፡ ያብቃህ፡ ጦስህ፡ ጦንበሳስህ፡ ይወጣ፡ በላቹሁን፡ ይዛ፡ነው፡ የሄዳችው፡ የሕዝብ፡ ለቅሶ፡ ቀልድ፡ አይደለም፡ ብዙ፡ ግፍ፡ ስላለብን፡ ነው፡ እንጂ፡ አላህ፡ ሁሉ፡ ነገር፡ አሞልቶ፡ ስጥቶናል። o! almighty Allah stop me. Otherwise I could have written a book on this subject
@sulaymantube1534
@sulaymantube1534 Жыл бұрын
ሰለ ቻይና የኤሌትሪክ መኪና ምን ያህል ጥራት አላቸው ባትሪያቸው?
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ሱለማን፡ ገንዘቡ፡ ካለህ፡ ምን፡ ያስጠይቅሀል፡ ለምን፡ የጀርመንን፡ መኪና፡ አትገዛም፡ ወይም፡ ተስላን፡ አትገዛም።። ደግሞ፡ ገንዘቡ፡ ከሌለህ፡ የምዕራብያንን፡ መኪና፡ ለመግዛት፡ አቅሙ፡ ከሌለህ፡ ታድያ፡ ያቅምህን፡ የቻይናዎችን፡ መግዛት፡ ነው። አይ፡ የቻናዎችን፡ ባትሪ፡ አላምነውም፡ ካልክ፡ ደግሞ፡ አለመግዛት፡ እንጂ፡ ጥራት፡ የላቸውም፡ ብትባል፡ ምን፡ ይጠቅምሀል፡ በሚገዙት፡ ላይ፡ ጥርጣሬ፡ ለቀህ፡ በስተቀር።
@monegoncco
@monegoncco 2 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👌💪🏻👍
@hailumengesha6999
@hailumengesha6999 Жыл бұрын
የቻይና ባትሪ ቆይታ እዴት ሊበልጥ ቻለ?
@kuncho11
@kuncho11 Жыл бұрын
Gobez selehonu men aynet teyake new?
@tg2750
@tg2750 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኛ የኤሌክትሪክ መኪና ከበዛ ችግር አይፈጥርም ለደሀው ኤሌክትሪክ ለማያገኛ ህዝብ
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
አቶ፡ ቲጄ፤ በጣም፡ ጥሩ፡ ጥያቄ፡ ነው፡ አባትህ፡ አስር፡ሺህ፡ ነው፡ ደሞዙ፡ የቤት፡ ክራይ፡ ስምንት፡ ሺህ፡ ብር፡ ይከፍላል፡ እንበል፡ አንድ፡ ቀን፡ አከራዩ፡ ይጠራውና፡ ልጄ፡ ብዙ፡ አመት፡ የቤት፡ ክራይ፡ ከፈልከኝ፡ እኔ፡ አሁን፡ አርጅቿለሁኝ፡ ብዙ፡ ገንዘብ፡ አልፈልግም፡ የቤት፡ ክራዩን፡ አትክፈለኝ፡ ግን፡ የኔን፡ ውጪ፡ የመብራትና፡ የውሃ፡ አለብኝ፡ እነሱን፡ ከኪሴ፡ እንዳላውጣ፡ ሽፍንልኝ፡ እንጂ፡ አንተ፡ገንዘብ፡ ልጆችህን፡ አሳድግ፡ ብሎ፡ የደስታ፡ የምስራች፡ አብስሮህት፡ አባት፡ ሁላቹሁንም፡ ስብስቦ፡ ደስታውን፡ ይነግራቸዋል፡ አንተ፡ ተነስተህ፡ እንዴት፡ ተደርጎ፡ ነው፡ የስው፡ ውጪ፡የምንከፍለው፡ ምን፡ ዕዳ፡ አለብንና፡ ነው፡ የሱን፡ እዳ፡ እኛ፡ የምንሽከመው፡ ብለህ፡ አሻፈረኝ፡ አልክ፡ እንግዲህ፡ መልሱን፡ ላንተ፡ ትቻለሁኝ፡ አባትህ፡ ነው፡ ትክክል፡ የቤት፡ አከራዩን፡ ውጪ፡ ለመክፈል፡ የተሰማማው፡ ወይስ፡ አንተ፡ የራሳችንን፡ ብቻ፡ እዳ፡ እንክፈል፡ ያልከው፡ ለዚህ፡ መልስ፡ ስጠኝ፡ የማወራው፡ እንደገባህ፡ አቃለሁኝ።።።።።።።አሁን፡ ወደ፡ ጠየቅኸው፡ ጥያቄ፡ ልመለስ፡ 100% በ100% ሁላችንም፡ በኤሌትሪክ፡ መኪና፡ ብንጠቀም፡ አራት፡ ቢሊዬን፡ ደላር፡ እናገኛለን፡ ይህ፡ ገንዘብ፡ የአዲሳባቤን፡ ያረጀ፡ የተበጣጠሱ፡ ገመዶችን፡ በአዲስ፡ መቀየር፡ ይችላል፡ ተጨማሪም፡ ኮይሻንና፡ አባይን፡ ብቻ፡ ስንጨርስ፡ አሁን፡ ጠቀላላ፡ ግድባችንን፡ ሊያመርቱ፡ የሚችሉትን፡ አንድ፡ አባይ፡ ያመርተዋል፡ ኮይሻ፡ ደግሞ፡ የአባይን፡ ግማሽ፡ ያመርታል፡ በሚቀጥለው፡ አምት፡ አንድ፡ የኤሌትራክ፡ መገጣጠሚያ፡ ሳይሆን፡ መስርያ፡ ማቋቋም፡ እንችላለን፡ ከዚያ፡ በኃላ፡ በያመቱ፡ አንድ፡ አባይን፡ የሚያህል፡ ግድብ፡ ውይም፡ ሜጋ፡ ፕብሪካ፡ መመስረት፡ እንችላለን። ድህነትን፡ ልክ፡ ባርነትን፡ ፖሊዬን፡ እንዳጠፋነው፡ ድህነትን፡ እናጠፈዋለን፡ እንግዲህ፡ ሕዝብ፡ ካለን፡ የተቆጨ፡ እልህ፡ የገባው፡ አምርሮ፡ በታማኝነት፡ ለመስራት፡ የተነሳ፡ ሕዝብ፡ ካለንና፡ እንዲሁም፡ ቆራጥ፡ መሪ፡ ካለን፡ እምስት፡ አመት፡ ለውጥ፡ እናመጣለን።
@beshirmohammed129
@beshirmohammed129 Жыл бұрын
አነሰ ያለ ኤሌክትሪ መኪና የት እናገኛለን ምታውቁ ካለቹ
@mhiratemebrate5440
@mhiratemebrate5440 Жыл бұрын
Canada
@Breezyaon1
@Breezyaon1 Жыл бұрын
Either make an intuitive video in English or Amharic apart from using scientific terminologies please. Don't mistake your English word soup here & there to be taken as a smart monologue.
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ዋጋው ኣሁንም የሚቀመስ ኣይደለም። ኬንያ ከሚሸጥበት በኣራት እጥፍ ይወደዳል።
@libelight
@libelight Жыл бұрын
አንተ ራስህ ኮረንቲ ነገር ነህ ስወድህ እኮ
@yonasabebe815
@yonasabebe815 Жыл бұрын
This guy doesn't always do his homework, cobalt isn't the ore Lithium is found.
@mohammedhassen4130
@mohammedhassen4130 Жыл бұрын
Cobalt is a chemical element like Lithium and it is used in batteries
@yonasabebe815
@yonasabebe815 Жыл бұрын
@@mohammedhassen4130 Yes, cobalt is one of the elements used in batteries, and so are Nickel, graphite, cadmium, copper, and of course Lithium. If you heard correctly the guy literally said Lithium is extracted from cobalt which is entirely wrong, and it's not the first time I listened to this guy with factually incorrect statements.
@cleaverland9887
@cleaverland9887 Жыл бұрын
የአብይ አመድ ዳይፐር
@endish1000
@endish1000 Жыл бұрын
አን ላም !! ቧ በል እሺ
@cleaverland9887
@cleaverland9887 Жыл бұрын
@@endish1000 የዘንዶው ዳይፐር
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 15 МЛН
si tenge menyamar jadi polisi farel #shorts #viral
0:19
Keluarga Hakiki chanel
Рет қаралды 7 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
0:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 28 МЛН