የገቡኝን የሕይወት መንገዶች ላካፍላችሁ! |ያሬድ አለማየሁ|

  Рет қаралды 6,657

ALIVE

ALIVE

Күн бұрын

በዚህ ክፍል ቆይታችን የImpact Podcast አዘጋጅ እና አቅራቢ ያሬድ አለማየሁ ጋር በሕይወቱ ያገኛቸውን በኑሮ ሚስጥሮች ያጋራናል! እስከመጨረሻ ብዙ ጠቃሚ ቁም ነገሮችን ይዟል!
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ አሁኑኑ ሰብርስክራይብ ያድርጉ!
Follow Us On :
Tiktok: tiktok.com/@abrshalivepodcast
Instagram : / abrsh_dreams
Facebook : / aliveabrshlive
Telegram :t.me/amazingvi...
for more info +251937848471
#abrshaive #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #impactseminars #yariedalemayahu

Пікірлер: 42
@MebaTube7
@MebaTube7 Ай бұрын
ይህን የምታነቡ ሁላችሁም አግዚአብሄር ደስታና ሰላምን ያብዛላችሁ፡፡
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Ай бұрын
ዋዉ እርጋታዉ እዉነታነቱና ልብ ስርቅ አርጎ ግደታ እንድታዳምጠዉ ማርኮ ያስቀርሀል በእዉነት በጣም እናመሰግናለን እንደናተ አይነቶችን ያብዛልን ብዙ ተምሬ አለሁ ከተሞክሮህ ደግሞ ደስ ብሎኛል አቶ አሸ ይመጣል ብለህ ተስፋ ስለሰጠህን ቴንኪዉ።
@Mastewal1
@Mastewal1 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ውይይት ያሬድ ማለት የተናገረውን የሚኖር የኖረውን የሚናገር ግልፅ የእውነት ቅን ሠው ነው እንጠቀምበት አመሠግናለሁ በጣም ሁላችሁም ተባረኩልኝ።
@zeray-Stulmy30
@zeray-Stulmy30 Ай бұрын
ያሬዶ ምርጥ ሰው...ትመቸኛለህ...እውነት ነው ነገሮች ስያልፉ ቀላል ይመስላሉ....መርሳትን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን.....abrish bro thanks!
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Ай бұрын
ቃላት የለኝም! ግልፅኒ የእውነት ልብ የሚነካ ቃለ መጠይቅ:: በሰዉ አገር ብዙ ስለቆየሁ በተለያዩ ሚድያዎች ላይ ካደኩበት ማኅበረሰብ ወጣ ያሉ ነገሮችን ሳይ ይጨንቀኛል:: ማንኛዉንም አላዳምጥም ግን ርዕሱን አነባለሁ እና በጣም አዝናለሁ ግን በጠቅላላው ተስፋ እንዳልቆርጥ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎች እንዳሉም ያሳየኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
@derejefikre
@derejefikre Ай бұрын
እናመሰግናለን የኔ ወንድም።
@kassaneshbirhanu4524
@kassaneshbirhanu4524 Ай бұрын
Yaredo if this world has more people like you, it could have been heaven on earth. You are an amazing human being, educator, brother and friend. I am blessed to have known you.
@user-iz8nw2lt3m
@user-iz8nw2lt3m Ай бұрын
Dear Abrish.. Thank you for interviewing Yared.. He is well knowledgeable and humble..
@Gtwisdom_oro
@Gtwisdom_oro Ай бұрын
Great experience sharing, Thank You!!
@EleniGebreslassie
@EleniGebreslassie 28 күн бұрын
ያሬዶ የሰከነ እና ቅን የሆነ ማንነት እንዳለክ ንግግርህ ያሳብቃል .... ካንተ ብዙ ተማርን ,ገና ብዙም እንጠብቃለን እግዚአብሔር እብዝቶ ይባርክህ....አብርሽ እናመሰግናለን
@EleniGebreslassie
@EleniGebreslassie 28 күн бұрын
እና ደሞ ያሬድን የማገኝበት address pls?
@user-my7nk4gf9s
@user-my7nk4gf9s Ай бұрын
ዋው ያሬዶ ሀሪፊ እንተርቪ ነው ድንቅ ናቹ እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Ай бұрын
አብሩሸይ ማኣረይ እናመስግናለን እንደ እናንተ ኣይነት ለሃገራችን ታስፈልጋላችው እኛ እየተማርን ነው ስደት ያለንም ተመልስን ብዙ ነገር እንስራለን ለሚመጣው ትውልድ ብሩህ ነው ያሬድ የኔ መልካም ወንድም ሓስቦችህ በጣም ጥልቅ ናችው ከውስጥህ ነው የምታወራ l don't how to thanks
@alemdagim699
@alemdagim699 Ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤🙏
@besushorts5178
@besushorts5178 Ай бұрын
አብርሽ እንኳን ደና መጣክ ያሬዶ ካንተ ብዙ እንማራለን❤❤❤❤❤
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤
@Nobel09
@Nobel09 Ай бұрын
Nice conversation 👌 👏
@tizetakebede306
@tizetakebede306 Ай бұрын
Abresh & yaredo z great! guys you are so amazing!!!
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Ай бұрын
ረዋዉዉዉ ገና አልሰማሁትም ግን በጣም ደስ ብሎኛል ያሬዶ እንግዳሆኖ ስለመጣ በጣም ጥሩ ተሞክሮና አስተማሪ ነገሮችን እንደምሰማ አምናለሁ።
@zelalemdesta1677
@zelalemdesta1677 Ай бұрын
ዋው አብርሽ በጣም ቆንጆ Podcast ነበር እናመሠግናለን :: አዎ አቶ አሸናፊ ታየን ጋብዝልን
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 Ай бұрын
አብርሽ ምርጥ ሰው አቀረብክ አመሰግናለሁ
@user-ll1ol1ii7y
@user-ll1ol1ii7y Ай бұрын
ከጠበኩት በላይ አትሪፍያለሁ በርታ አብርሽ ያሬዶንም እናመሰግናለን። You are so polite
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m Ай бұрын
Woooow Yarado Abirish Enamesginalen Yaredon Egida Adergeh Silaqerebikilin❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbenzerShfraw
@AbenzerShfraw Ай бұрын
ያያ እረጅም እድሜ ከስኬት ጋር ወንድማችን
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 Ай бұрын
ዋውበእውነትድቅቆዪታነበርእናመሰግናለንሰላማችሁዪብዛ🙏❤❤
@BirhanIlovegod
@BirhanIlovegod Ай бұрын
Absolutely amazing conversation 👌 👏 .. thank u.
@richmaninworld7971
@richmaninworld7971 28 күн бұрын
Good job bro
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 Ай бұрын
Both of you.i appreciate ...matured men ...i got a lot of conceptual idea thanks
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Ай бұрын
ዋዉ thank you ❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Ай бұрын
ያሬዶ አዲሱ ካምባኒ ወስጥ መቀላቀል እፈልጋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤አላማ አለኝ
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij Ай бұрын
Wow yemirakuwa misale des tilalech adebadabiyochu aladegum still
@RabiaAmel-xu4oe
@RabiaAmel-xu4oe Ай бұрын
👍👍👍👍👏🏻👏🏻
@aliasiya5195
@aliasiya5195 Ай бұрын
ያሬዶ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HulubanchAbebe
@HulubanchAbebe Ай бұрын
Abirish betam Dink ...etsubdink engida nw yegabezkilin...... begile egij amesegnalehu...... Yaredo sitawora yeneberewu Lene bicha eskimeslegn dires nw betikuret yadametkuh betam .......betam.....betam ..... .atirfealehu....ejig amesegnalehu.....kiberulign
@user-vr9xd7pr3d
@user-vr9xd7pr3d Ай бұрын
Aemien aemein temesgen aemlakie
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k 12 күн бұрын
ያሬድ ልዮ ሰው እኮ ነክ
@yosefgezahegn11
@yosefgezahegn11 Ай бұрын
አንደበት ላይ ተጋብዘክ ነው ጋባዥ ነበር ምትመስለው 😂
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 Ай бұрын
Benath abrsh kechalek ye amibara properties ceo invite him please we can learn a lot from him benathhhhhh
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
i will
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 Ай бұрын
Thanks
@user-xf3mm1xk6i
@user-xf3mm1xk6i Ай бұрын
Abrsh! Ere tew yehen mehal mehal lay "Dew dew" yemil demtse!!!! Ere behig Amlak!!
@Alive_podcast_abrham_fantu
@Alive_podcast_abrham_fantu Ай бұрын
Am sorry but we're fix on the next episode!
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН