የገንፎ ቅቤ አነጣጠር👌👌

  Рет қаралды 1,769

Seble kitchen

Seble kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 11 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው ያነጠርሽው እረድ አወ ለከለሩ ያስፍልጋል መልኩሽያምራል ያወቅሽውን ስለአሳየሽን❤❤ እናመስግናለን
@adugnamehari4480
@adugnamehari4480 9 ай бұрын
Thanks!
@adem364
@adem364 11 ай бұрын
ኑ ላንቺ ይሁን ስብልዬ ዋዉ ለካ የገንፎ ቅቤ የሚነጠርው እንደዚህ ነው አላቅም ነበር አመሰግናለሁ የኔ መልካም ሼር ስላርግሽን ክበሪልኝ ቆንጆ ነው ያምራል
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 11 ай бұрын
ሰብልዬ በጣም የሚጣፍጥ እና ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ለገንፎ , ለክትፎ ምርጥ የሆነ ቅቤ
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁንሰብሊ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ቆንጆ የሆነ በጣም ልዩ በሚያረጉት ቆመሞች የተቀመመ ፅድት ያለ የገንፎ ቅቤ አነጣጠር ነው ፈጠን ቀለል ያለ አሰራር እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤
@kokobe1961
@kokobe1961 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ ዉድ በጣም ቆቆንጆ ነዉ የኔ ባለሙያ
@amsalumekdes
@amsalumekdes 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይበዛልኝ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ ሰብልዬ ዋዉዉዉዉነው
@culturetube21
@culturetube21 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም የኔ ውድ እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው
@elanahermon2357
@elanahermon2357 11 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰብሊ ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሁሉም ቅመሞች ለቄቤው ቆንጆ ጣእም እንዲሰጡት ይረዱታል በተለይ ኮረሪማና ኮሰረት እኔ እምጠቀመው ኮረሪማና ኮሰረት ብቻ ነው ነጭ ሽንኩርት ግን ተጠቅሜም አላውቅም
@shegeralmazk
@shegeralmazk 11 ай бұрын
ሰላም የብዛልሽ ዋውው በጣም ምርጥ ቅቤ ነው
@Azzistyle
@Azzistyle 11 ай бұрын
ወይኔ ሲያምር ምርጥ እናመሰግናለን ሰላካፈልሸን ኮረፘማ እኔሞ ሲበዛ ወዳለዉ ጎበዝ
@Simbacom.15
@Simbacom.15 4 ай бұрын
Wow
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 11 ай бұрын
ሰብልዬ እንኩዋሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ የቅቤ ቅመሞችሽ ቅቤውን እንደሚጣፍጠው ነው የመረጥሻቸው የቅቤ ቅመሞች በጣም ቆንጆ ነው አነጣጠርሽን ወድጀዋለሁ ። ❤❤
@WubeDaraje
@WubeDaraje 9 ай бұрын
Wow betam aref new berhe👌👌👌
@YohansnYatemeke
@YohansnYatemeke 8 ай бұрын
Selam selam enkuan dena metash selam is yibza konjo anteater ejish yibarek thank you for sharing 🙏🙏🙏
@hanytwin
@hanytwin 11 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሰብልዬ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያነጠርሽው ዋዉ በርቺ ሰብልዬ
@adona21adona16
@adona21adona16 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰብሊ በጣም ምርጥ የቅቤ አነጣጠር ነው ቅመሞቹ የቅቤው ሽታ አሪፍ እና ቆንጆ ያደርገዋል ለገንፎ አሪፍ ጣዕም ይሰጠዋል ዋው አንደኛ እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@መዲናዩቱብTube
@መዲናዩቱብTube 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ማርር ዋዉዉዉ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍💕💕💕💕
@tigistyoutubeyoutube12
@tigistyoutubeyoutube12 11 ай бұрын
ዋውውውውውው በጣም አሪፍ አዘገጃጀት ነው ያሳየሸን
@elanahermontube
@elanahermontube 11 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ቆንጆ የሆነ የቅቤ አነጣጠር ነው ያሳየሽን አዎ ቅቤ ሲነጠር በጣም በጥንቃቄ መሆን አለበት ኮረሪማ በዛ ማድረግሽ ጥሩ ጣእም ይሰጠዋል እናመሰግናለን
@mulutube2116
@mulutube2116 11 ай бұрын
ሰላም ሰብልዬ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ የቂቤ አነጣጠር ነው ሼር ስላረክሽን እናመሰግናለን❤🙏
@adona16
@adona16 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰብሊዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የቅቤ አነጣጠር ነው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 11 ай бұрын
ሰብልዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የቅቤ አነጣጠርከለሩም በጣም ያምራል ለገፎ ልዩ የሆነ የቅቤው ሽታው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 ай бұрын
ሰብልዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የሆነ የቅቤ አነጣጠር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ገንፎዬ በቃ በዚህ መልኩ እየሰራን እናዘጋጃለን በርቺልኝ እህቴ 😍❤🙏
@yeelsa
@yeelsa 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰብሊ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ የበዛ ይሁን ባለሽበት ቦታ ሁሉ በጣም ቆንጆ የሆነ ለገንንፍ የሚሆን የቅቤቤ አነጣጠር ነው የተጠቀምሻቸው ቅመማ ቅመሞች እንዴት ሽታውን እንደሚያጣፍጡት ታየኝ ኩልል ያለ ተወዳጅ ቅቤ አነጣጠር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👌🙏
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 11 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰብልዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የቅቤ አነጣጠር ነው ቅቤ ሁሉም እንደቤቱ ይለያያል የሚጨምረው ቅመም አንችም አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ወድጄዋለው የሰሩ እጆች ይባረኩ
@tena319
@tena319 11 ай бұрын
waaaw ejesh ybark gobeze enamesgenalen berchi gora by
@tgethiotube3731
@tgethiotube3731 8 ай бұрын
Selam selam enkuan dena metash betam yemiyamir aserar new betam enamesegnalen ejish yibarek 🙏🙏🙏
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 11 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሰብሊዬ ! በ5ኣም ቆንጆ የቂቤ አነናጠር ነው ሼር ያደረግሽን። የተለያዩ ቅመሞችን ተጠቅመሻል። የሁሉም ሰው ቂቤ አነጣጠር የተለያየ ነው። እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን።
@kalkidanethiopia1948
@kalkidanethiopia1948 11 ай бұрын
ሰብሊዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ! በጣም ቆንጆ የሆነ ቂቤ ነው ያነጠርሽዉ ከሁሉም ቅመም መጠቀምሽ በጣም ልዩ የሆነ ጣዕም እንዲኖረዉ ይረዳዋል በዚህ ቂቤ ገንፎ እንጠብቃለን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤
@hayatuu
@hayatuu 11 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ባለሞያ ነሸ 👍👍👍
@ewnetvlogs5348
@ewnetvlogs5348 11 ай бұрын
በለው ሰብሊ ! በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው ያሳየሽን። በዚህ ቂቤ ገንፎውንም እንጠብቃለን። በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው ያነጠርሽው። ቅመሞችን በደንብ አድርገሽበታል።
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 8 ай бұрын
ሰብሊዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆንጆ አንጣጠር ነው የጨመርሽው ቅመም ሁሉም ጣእሙን ልዩ ነው የሚያደርገው. እጅሽ ይባረክ ሰብልዬ እናመሰግናለን
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 11 ай бұрын
ዋሓለ ዛሓፍተይ❤
@ህይወትበደረጃ-ቈ6ጸ
@ህይወትበደረጃ-ቈ6ጸ 10 ай бұрын
Wwwwee enishi ybark balmoya
@BezTube1627
@BezTube1627 11 ай бұрын
Sebli Enkuan dehna metash konjo ye genfo kibe anetater new kimemochu tetenkekesh amsesh new yazegajeshiw kanawin Betam tiru yadergutal yetbarek yehun❤
@sarontube1237
@sarontube1237 11 ай бұрын
Wow kebay antater lebale aref aderegesh new yetetkemshachu kemmucheshn muke muke adergesh fechetsh shtau tayej desh yelale coleru erashu andeg ejesh yebarekh
@SamiraMTube
@SamiraMTube 11 ай бұрын
ሰብልዬ አምስት አይነት ቅመሞችን ተጠቅመሽ ነጭ ሽንኩርት እና ቀይ ሽንኩርትም አርገሽ የሚያምር የቅቤ አነጣጠር ነው አንቺ ባሳየሽን መልኩ ሰርቼ ሞክርው አለሁ. በጣም ቀለል ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው
@betidaniel2595
@betidaniel2595 11 ай бұрын
Selam Sebliye Enkuan dehna metash yetetekmeshiw kimemoch ye kibewin kana konjo yemiyadergu nachew abet shitaw Betun seyawedew tayegne enamesegnalen share selaregshin ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 11 ай бұрын
ለሸር እመለሳለሁ ❤🙏
@Edenኤደን-ሽፎን
@Edenኤደን-ሽፎን 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ላንቺ ይሁን. ሰብልዬ የኔ ባለሞያ ልጅሽን ይባርክ እንዴት ነዉ ሚያምረው በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነዉ ባለሞያ ነሽ ይህንን ልዬ ሞያ ስላሃጋራሽን እናመስግንሻለን ❤❤❤❤
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 11 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Sebeleye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo y kebe Anetatere shenekurtu zenjebelu kememochu hulu konjo aderegeshe new yanetereshew Betame Enamesegenalen❤
@kiddycakee
@kiddycakee 11 ай бұрын
Selame Lanechi yehune Sebeleye Enkuwane Dehena metashe wow kememochune hulu ameseshe konjo ye kebe anetatere new yakafeleshen Enamesegenalen ❤
@እስታቭሮ
@እስታቭሮ 11 ай бұрын
Hallo, hallo Sabli. Friede sei mit dir. Möge Friede überall herrschen, wo du bist. Es ist eine sehr schöne Butter für Brei. Ich kann sehen, wie die Gewürze, die du verwendet hast, den Geruch süßen. Es ist eine schöne Butter. Danke. Möge dein Hände seien gesegnet ❤❤
@selamyoutub
@selamyoutub 11 ай бұрын
ሰብልየ በይልምጣ ገንፎ ነው የምበላው❤❤❤
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 3 ай бұрын
ኮሰረት በአረቦቹ ምንድን ነው ?
@seblekitchen
@seblekitchen 3 ай бұрын
ይቅርታ የኔ እህት በአረበኛ አላቀውም🙏🙏
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 11 ай бұрын
ኮሰረው ምን ማለት ነው?
@seblekitchen
@seblekitchen 11 ай бұрын
ኮሰረት ቅመም ነው
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 195 М.
የፋሲካ ብአል ቅቤ  አነጣጠር👍ኑላሳያችሁ@Ethiopianfood @BrexHabeshawi 4 May 2024
13:42
FASIGA ye wollo leji Tube ፋሲጋ የወሎ ልጅ ዬቱብ
Рет қаралды 2,1 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 17 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
የእናቴ ቅቤ አነጣጠር
5:57
melat tube
Рет қаралды 232 М.
የሚጣፍጥ የድንች ወጥ አሰራር 👌👌👌
8:55
የቅቤ ቅመሞችና ንጥር ቅቤ(Ethiopian butter spices)
14:16
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 172 М.
این میوه ها رو نخور بیمارت میکنه! بررسی شاخص گلایسمی و قند میوه ها و جهش انسولین با دکتر ناصح
16:00
دکتر ناصح -نکات ساده وکاربردی برای زندگی سالم
Рет қаралды 26 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 14 МЛН