የገና በዓል በነገረ መለኮት አጥኝዎች ዕይታ | ሕንጸት

  Рет қаралды 508

HintseTube

HintseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 4
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 9 ай бұрын
ጥሩ አንባቢያን ናችሁና እስቲ በቤሪያ ልብ እውነትን ፈልጉ ፦ የገና አከባበር ታሪካዊ አመጣጥ/ አጀማመር እንዴት ነው? መጽሐፍ ቅዱሳዊስ ድጋፍ አለው? ከ300 ዓም የነበረችዋ ቤተክርስቲያን አክብራለች ወይ?!
@AmexDend
@AmexDend 9 ай бұрын
የገና በዓል አይከበር ባይ ኖት? - በበኩሌ ቀኑ ይህም ሆነ ሌላ በዓመት አንድን ቀን ለክርስቶስ መወለድ መታሰቢያ ማድረጉ በጣም መልካም ነው።
@wondwosentesfaye1854
@wondwosentesfaye1854 9 ай бұрын
@@AmexDend ምክንያትዎ ምንድነው? ባይከበርስ ኃጢአት ነው? ለአንድ ክርስቲያን ገናን ማክበር ግዴታው ነው?! ታራካዊ አመጣጡን/አጀማመሩን (ለጠቅላላ እውቀትም ብሆን) ያውቃሉ ?! የኔ አቋም ፦ ባይከበር የተሻለ ነው ባይነኝ ፣ እኔ በግሌ አላከብርም ነገር ግን የሚያከብሩትንም አልኮንንም የሚያሳዝነኝ ነገር ብኖር የሚያደርጉትን ብዙዎቹ ጠንቅቀው አለማወቃቸውና በልማድ ብቻ ማድረጋቸው ነው ።
@AmexDend
@AmexDend 9 ай бұрын
@@wondwosentesfaye1854 አንተ አለማክበርህ እንደተጠበቀ ሆኖ የምናከብረውን አለመኮነንህ ደግ አደርገሃል። የገና በዓል ታሪካዊ አመጣጥ፤ የፈረንጆቹ የሮም መንግሥት ኔሮ መሰለኝ የአሕዛብን በዓል ወደ ክርስቶስ መወለድ መታሰቢያ ቀይሮት ነው ሲባል ሰምቻለሁ (አንብቢያለሁ)። ወደ አገራችን ገና ስንመጣ የቀደሙ የአኦርቶዶክስ አባቶች ቀኑን በትውፊት መሠረት ተቀብለው ያስተላለፉልን ነው።
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 117 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 84 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20