የገነት ጦርነት - የሳጥናኤል ሽንፈት በሚካኤል

  Рет қаралды 309,110

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM

Күн бұрын

#ሚካኤል እና #ሳጥናኤል
The fall of Lucifer is a dramatic tale of pride, ambition, and rebellion. Once the greatest of all the angels, Lucifer became convinced that he could rule over heaven himself. He gathered a third of the angels to his side and declared war against God and his loyal followers.
The war in heaven was epic, with Michael leading God's army against Lucifer and his followers. The clash of swords and the roar of battle echoed through the heavens, as the two sides battled for control of the universe.
But Lucifer's arrogance and ambition proved to be his downfall. He underestimated God's power and was defeated by Michael and his army. God cast Lucifer and his followers out of heaven and into the depths of hell.
Lucifer was devastated by his defeat, but he refused to give up. He began to plot his revenge, determined to find a way to undermine God's power and take control of the universe.
Lucifer's opportunity came when God created humans. He saw them as weak and vulnerable, and he saw an opportunity to use them to his advantage. He snuck back into heaven disguised as a serpent and convinced Adam and Eve to eat from the forbidden tree of knowledge. This act of disobedience caused them to be cast out of the Garden of Eden and introduced sin into the world.
Lucifer continued to work behind the scenes to corrupt humanity, tempting them with sin and leading them away from God. He became known as Satan, the great deceiver, and he has been working ever since to undermine God's plan for humanity.
The fall of Lucifer is a cautionary tale about the dangers of pride and ambition. It reminds us that even the greatest among us can fall from grace if we become too focused on our own power and glory. To see the full picture of this epic story, I recommend watching this short movie made by "Ketarik Mahitem KZbin channel" by clicking on this link • የገነት ጦርነት - የሳጥናኤል ሽንፈ... . It will take you on a cinematic journey through the history of Lucifer's fall from grace and his ongoing battle against God's plan for humanity.
አዳዲስ ታሪካዊ ቪዲዮ እንዳያልፍዎ በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_m...
የወደቀው መላእክ ሰይጣን - ከታሪክ ማህተም / THE FALLEN ANGEL - KETARIK MAHITEM
የሳጥናኤል ኣወዳደቅ ታሪክ በአጭሩ
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!!
www.facebook.c...
#Mahibere kidusan eotc #ሳጥናኤል ማለት#ሳጥናኤል ማለት ምን ማለት ነው#ሳጥናኤል ማን ነው#ሳጥናኤል ታሪክ#ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ#ሰይጣን እና ሚካኤል#ሲኦል እና ገነት#የገነት ጦርነት#እግዚአብሔር እና ሳጥናኤል#እግዚአብሔር እና ሳጥናኤል 2#ሴጣን 666#አውሬው ማን ነው#ሳጥናኤል የተፈጠረባት ሰማይ ምን ትባላለች#የሳጥናኤል ሽንፈት

Пікірлер: 121
@maqdasmaqdas4941
@maqdasmaqdas4941 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውን🙏🙏🙏
@HeehhJddh-ut3ng
@HeehhJddh-ut3ng 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስሚካኤል አባቴ ከክፊነገር ሰውረን❤❤❤❤❤❤❤
@andinetlema4422
@andinetlema4422 7 ай бұрын
ኦ ሚካኤል የኔ ድንቅ መልአክ አምላክክ ይመስገን
@mroan360
@mroan360 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከሳጥናኤል ይታደገን አሜን❤❤❤
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 7 ай бұрын
የፈጣሪ ስራው ድንቅነው ቅዱስ ሚካኤልዬ አባቴ❤❤❤
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
@ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 7 ай бұрын
ኀያሉ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቅዱሥ ሚካኤል አባታችን አንተዉ በምህረትህ አዲነን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሶልያናማርያም
@ሶልያናማርያም 6 ай бұрын
ቅ ዶስ ሚኬኤል አባቴ አንተ ተብቀን 😢😢❤❤❤
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Жыл бұрын
ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክልሄወት ያሰማልን ወንድማችን እመብርሃን ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውርን 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem Жыл бұрын
Amen
@Uyyy-fu3xh
@Uyyy-fu3xh 5 ай бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሳዲጊየ ከሳጥናኤል መንፈስ ጠብቀኝ መልካምን መንገድ ምራኝ አሜን ❤❤❤
@ብርቱካንአውግቸው
@ብርቱካንአውግቸው Жыл бұрын
በርታ ቃለህይወት ያሰማልን በቅዱስ ሚካኤል ጥላስር ያኑረን አሜን ፫ 🌸🌸🌸🌸🌸
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem Жыл бұрын
Amen
@YonasAberham-vh8lj
@YonasAberham-vh8lj 15 сағат бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉእ ነገር ጠብቀኝ
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 3 ай бұрын
አሜን አሜን ቅዱሱ ሚካኤል ክበርልኝ❤❤
@Mekdes-uu1ih
@Mekdes-uu1ih 8 ай бұрын
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከሳጥናኤል ክፉ መንፈስ ይታደገን
@betsibetselot
@betsibetselot 5 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln🙏🙏gn hewann yasasatechat lelit blek neber🤔
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 5 ай бұрын
ያ ታሪክ የተሰራው ከክርስቲያናዊ አስተምሮት የተቃረነ መሆኑን ለማመልከት ነው
@AbelMichael-rc2zi
@AbelMichael-rc2zi 5 ай бұрын
Amen
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውረን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kimiyeabdo5754
@kimiyeabdo5754 6 ай бұрын
አሜን 🙏
@ወለተሚካኤል-በ5ቨ
@ወለተሚካኤል-በ5ቨ 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🙏
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 5 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 ❤
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 4 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባትየ የሳጥናኤል ዘር የሁኑ ከሰዉነትት አንሳልን❤❤😢😢 የወደቀና የደዋረደ ነዉ ባንተ በሚካኤል
@Yelman-nt4qc
@Yelman-nt4qc 6 ай бұрын
እተጠብቀን አሜን
@AffectionateScorpion-mw2iy
@AffectionateScorpion-mw2iy 5 ай бұрын
መካልም እንድንሰራ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@MedhanyeGher-zb4ei
@MedhanyeGher-zb4ei 6 ай бұрын
1. ሰማይና ምድር በመጀመርያው ቀን በእለተ እሁድ ነው የተፈጠሩት። 2.መላእክት በገነት አልተፈጠሩም፣ አልተዋጉምም። ዓለመ መላእክት በሚባሉት እዮር፣ ራማ፣ ኤረር በሚባሉት ሰማያት ነው የሚኖሩት።
@TesfayeBekele-x8r
@TesfayeBekele-x8r 6 ай бұрын
ጠብቆትህ አይለየን
@tesfujiru
@tesfujiru Жыл бұрын
ስለ እንቅልፍ አጋንንት ደራሞ እና ጽራሞ ተርክልን
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem Жыл бұрын
🙄🙄ዱካክ?😂
@lidyaaraya6590
@lidyaaraya6590 6 ай бұрын
ከሳጥናኤል ሊታደገን የሚችለው የናዝሬቱ ኢየሱስ ብቻ ነው
@SaaraDanyi
@SaaraDanyi 8 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ከሳትናኤል ይታደገን
@BilenFre
@BilenFre 8 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@NAZRAWYTUBE
@NAZRAWYTUBE 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@sulamatistube279
@sulamatistube279 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Weltsenbet
@Weltsenbet 7 ай бұрын
አሜን፫
@DhEy-qr7eo
@DhEy-qr7eo 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😥
@worldoffun-dh9tt
@worldoffun-dh9tt 29 күн бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እየሱስ ብቻ ነው ጠባቂዬም አዳኜም
@Tamiru-w7p
@Tamiru-w7p 7 ай бұрын
Yesus bicha newo yem tebiken,lelochu besu merinet newo...Yesus yadinal.Amen...
@WerWer-sx1wm
@WerWer-sx1wm 2 ай бұрын
ቅድስ ሚካኤል አባቴ ከሳጥናኤል መንፈስ ጠጠብቀኝ
@kalabetasfaye
@kalabetasfaye Ай бұрын
ጥያቄዬ ተመልሶልኛል ወንድሜ አመሰግናለው🙏🙏🙏 ጌታ እግዚአብሔር ፅጋውን አብዝቶ ይስጥክ ያሰብከው መልካሙ ነገር ሁሉ ይሳካልህ 🙏🙏🙏
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 4 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አሸናፊ ለዘላለም ጸተህ የምትኖር
@daniture3262
@daniture3262 4 ай бұрын
ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ኣቦይ ክብርን ምስጋናን ንዓኻ ክብር ኣቦይ መድህን ዓለም ይኹን ሊቀ መላእክቲ ቅዱስ ሚካኤል መልኣክ በዕልካ ሓልወና❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️
@AdebabayKabit
@AdebabayKabit 5 ай бұрын
አምላኬ የሳጥናኤልን ዘሮች ከኔ አርቅልኝ
@MeskeremmaberaergoMesi-yd9qr
@MeskeremmaberaergoMesi-yd9qr 4 ай бұрын
Amen kidus mikael yitebiken!!❤
@KalkidanEshetu-j1i
@KalkidanEshetu-j1i 3 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MohammedMohammed-gx5do
@MohammedMohammed-gx5do 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አሳዳጊየ ጠበቂየ ከሳጥናኤል መንፈስ ጠብቀኝ መልካሙን መንገድ ምራኝ❤❤❤
@MikiyasAnabo-dz9bs
@MikiyasAnabo-dz9bs 6 ай бұрын
Ere zm bel benath eden genetko yegziabher menoriya new endet new and melak tornet miyasnesaw e bak demos ehe bible lay yeelem gena belbu new yetemegnew enji mech afun awtto awera gena egziabher yelbun slaweke ande wede tlku yewerewew ay ortodocsoch
@meseretasefa6809
@meseretasefa6809 Жыл бұрын
ወንድማችን ትምህርትህ ቆንጆ ነበር ግን ግራ አጋባሀን አንዴ ሌሊት ናት አንዴ ሳጥናኤል ነው ከገነት ያባረረን ብለሀል ትክክለኛው አንድ ንገረን አመሰግናለሁ❤
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem Жыл бұрын
ሀይ መሲ እኔ የማቀርበው በአለም ላይ ያለውን ታሪክ ፤ አፈታሪክ እና እምነት በጠቅላላ ያለወገንተኝነት ነው። የትኛው ልክ የትኛው ስህተት መሆኑን መወሰን ያለበት ተመልካቹ መሆን አለበት የሚል እምነት አለኝ። እንደምትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ።
@yabsera-lc2pj
@yabsera-lc2pj Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እዱስ ሚካኤል ሀግራችን ይጠብቅልን ወንድማችን በርታ🙏
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem Жыл бұрын
Amen
@Henok-o5v
@Henok-o5v 13 күн бұрын
Amen
@AlemSeged-w8g
@AlemSeged-w8g 21 күн бұрын
ኢየሱስ ከዲያብሎስ አድነኝ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@smera-jw4cz
@smera-jw4cz 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቅዱሰ ማካኤልአባቴ ከክፉ ነገረሀለሰውረን❤❤❤❤❤❤
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@NAZRAWYTUBE
@NAZRAWYTUBE 8 ай бұрын
ይሄ ሁሉ የሆነው በእግዚአብሔር ሃይል ነው
@GashawAsmamaw-n1z
@GashawAsmamaw-n1z 8 ай бұрын
የፈጣሪ፡ ስራ ፡ ድንቅ፡ ነው፡
@yosephgezahegn8274
@yosephgezahegn8274 2 жыл бұрын
brother betam new mchlew ketyibet
@degnetChencha
@degnetChencha 16 күн бұрын
ክርስቶስን ማወቅ ይሁንልንና ትህትናን ይስጠን አሜን
@JerrySol-ml7hh
@JerrySol-ml7hh 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ❤🙏
@Mahder-y6k
@Mahder-y6k Жыл бұрын
ሚካዬል አይለየን ❤❤ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GirazmachAwoke
@GirazmachAwoke 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከሰይጣናዊ ስራ ጠብቀን
@yonatantesfasilasie1166
@yonatantesfasilasie1166 5 ай бұрын
Amen
@MuLu-d6q
@MuLu-d6q 7 ай бұрын
1፡ምድርን የፈጠረው በሁለተኛው ቀን አይደለም። ዘፍ 1፥1 2፡መላእክት በገነት አልነበረም የተዋጉት በመላእክት ሀገር እንጅ 😂😂😂
@እየሩስእየሩስ-ዠ1ፈ
@እየሩስእየሩስ-ዠ1ፈ 3 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል😊❤ ቅዱስ ሚካኣል ይጠብቀን ❤
@tewodroszerihun9391
@tewodroszerihun9391 2 жыл бұрын
Tebarek !!!
@TsedeniyaBelay
@TsedeniyaBelay 6 ай бұрын
Haylu Mikaela denk aderge
@Sabisebborena
@Sabisebborena 7 ай бұрын
ቅዱሥ ሚካኢል አተ ጠበቀኚ ከዝ ሣጥናኢል
@assegideshetu-be7mb
@assegideshetu-be7mb 9 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ከሳትናኤል ይታደገን::
@Tamiru-w7p
@Tamiru-w7p 7 ай бұрын
Tadigish Yesus bichanewu...
@susutube9269
@susutube9269 2 жыл бұрын
ያስፈራል ደምሬሀለሁ መልስ😍
@DesalegnWasihun
@DesalegnWasihun 28 күн бұрын
ቅድስሚካኤል ይጠብቀን
@FyfeYhf
@FyfeYhf 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐⛪⛪
@Weltsenbet
@Weltsenbet 7 ай бұрын
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል እኛ ካላየነዉ ሰይጣን ከሰወረዉ ፈተና ያድነን ይጠብቀን
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh 7 ай бұрын
ሚካኤል አባቴ ሁሌም አሸናፊ ነው
@technotube7812
@technotube7812 Жыл бұрын
ቃልይወት ዬሰማልን
@zerihunnega7809
@zerihunnega7809 6 ай бұрын
wow gobez akerarbey yemigrm new
@MeronAlemayehu-h5f
@MeronAlemayehu-h5f 5 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
@Kebero509
@Kebero509 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን
@Btry34Tuf
@Btry34Tuf 5 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤❤
@asrbebetikv6369
@asrbebetikv6369 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 4 ай бұрын
Wandema tabarake
@Yonatan144
@Yonatan144 6 ай бұрын
Lucifers gn ?
@AbelShumet
@AbelShumet Ай бұрын
አሜን ቅዱስ ሚካኤል ውዱ አባቴ ከክፉ ይሰውረን. ❤
@MasreshaMerechi
@MasreshaMerechi 6 ай бұрын
ቅዱስሚካኤልአባቴ❤❤
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 4 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከሳይጣን አድነን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 9 ай бұрын
Kalehwoityesmalin
@derarabyata5901
@derarabyata5901 Жыл бұрын
ገሃነም መሬት ላይ ነውያለው ?
@tibebumeseret
@tibebumeseret 9 ай бұрын
@Tibebe10 በዚህ የቴሌግራም አካውንት መወያየት እንችላለን ለጥያቄው መልስ ለማግኘት፤ አመሠግናለሁ!
@sihenGebre
@sihenGebre 5 ай бұрын
Yes
@GerishonAbriham
@GerishonAbriham 8 ай бұрын
ሙሉ ፊልም ከት ላኝ በናታችሁ 😮
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 8 ай бұрын
watchseries.pe/movie/watch-napoleon-full-online-103219
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 7 ай бұрын
አባቴ የሚጥልበት አጥቶ ነው?እኛ ላይ የጣለው?ምናልባት ከሰይጣን ኃይል ለሰው የተሰጠው ኃይል ይበልጥ ይሆን?
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
ምናልባት እንደ እምነታችን ፅናት
@YABISRAHABTAMU
@YABISRAHABTAMU 10 ай бұрын
wow
@YemedhanialemLjnegn
@YemedhanialemLjnegn 8 ай бұрын
ትዕቢት ኣደገኛ ነገር ነው
@tadadamte3249
@tadadamte3249 Жыл бұрын
ግን እኳ አጥንተህ ከሆነ ሠማይና ምድር ሳይፈጠሩ በፊት መላእክቶች ነበሩ። አሪፍ አገላለጽ
@alemnew2002
@alemnew2002 11 ай бұрын
ተሳስተሃል ኦሪት ዘፍጥረት አንብብ
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Жыл бұрын
ACHERARESHE TEKEKELE AYEDELM SATINAYELE BESTEMCHERSHA YETASERALE WEDE TILQU YEZGABTALE::
@Bektu_tube
@Bektu_tube 7 ай бұрын
Mn mesefi lay ale zefeteret?
@gerawarke9114
@gerawarke9114 2 жыл бұрын
ርቱዕ
@melaku22tube28
@melaku22tube28 Жыл бұрын
Betam new yemadenkih bertalgh
@adaneassefa8856
@adaneassefa8856 8 ай бұрын
abate keduse mikael .
@TkTk-n7g
@TkTk-n7g 8 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@sisaayisisaayi4781
@sisaayisisaayi4781 8 ай бұрын
😢😢😢😢
@iui44i22
@iui44i22 11 ай бұрын
😢😢😢
@filmonmahamed-p5j
@filmonmahamed-p5j Ай бұрын
እሱ yawekal
@kidstg7679
@kidstg7679 2 жыл бұрын
Bezw ketilu
@ye_mikael
@ye_mikael Жыл бұрын
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Жыл бұрын
የኤደን ገነት በዛሬዎ ቱርክ ውስጥ የነበረች የአትክልት ቦታ ነች
@jacksonking366
@jacksonking366 8 ай бұрын
ከጥቂት የዮትዮብ መንፈሳዊ መምህራችን መሀከል አንዱ ነህ አመሰግናለሁ ። ጥያቄ :-ሰይጣን አስቷት ሄዋን የበላችው ፍሬ በርግጥም ተክል ነው ወይስ ተምሳሌት ነው
ዘጠኙ የገሀነም ደጆች: ሲኦል እና ቅጣቶቹ
18:50
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 113 М.
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
哈莉奎因怎么变骷髅了#小丑 #shorts
00:19
好人小丑
Рет қаралды 55 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 7 МЛН
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 347 М.
የጌታ ወዳጅ አባ ቢሾይ / Aba Bishoy
1:35:44
የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Рет қаралды 687 М.
"ሰባቱ የሲዖል ልዑሎች" መንፈሳዊ ፊልም - 666 አጭር ታሪክ በአማርኛ
13:00
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 255 М.
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
የተፈተነ እምነት: የአብርሃም የሳራ የሎጥ ሙሉ ታሪክ
37:21
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 91 М.