KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከሲኦል የወጣ ሰው ታሪክ: ነፍስ ከሥጋ ተለያይቶ ከሞት በኋላ ሕይወት የሚያሳይ አጭር መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
18:50
መፅሐፈ ሄኖክ - ከመፅሐፍ ቅዱስ የተገለለበት ሚስጢር ተገለጠ / ከታሪክ ማህተም። THE BOOK OF ENOCH
32:56
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
Рет қаралды 131,366
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 90 М.
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Күн бұрын
Пікірлер: 158
@tarikutadesse4578
11 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እደረሳቹ አደረሰን መልካም ገና
@mroan360
9 ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ለኛ ስትል ይሄንን ሁሉ መሷዕት ከፈልክልን አቤቱ አምላካችን ስለማይነገር ስጦታህ እግዚያብሄር ይመሥገን
@abelmasresha5162
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@SaraMekonen-ym1ob
11 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@Mastewal-ye8zf
11 ай бұрын
እባክህ ደጋግመህ ልቀቅልን መፈሳዊ ፊልም 🙏⛪✝️✝️✝️😢😢😢😍😍😍😍
@Desalegnaferaw-pu1xo
2 ай бұрын
❤❤❤
@israamasri3609
Ай бұрын
@@Desalegnaferaw-pu1xo 7jozetik
@israamasri3609
Ай бұрын
😂😂😂😂, ❤❤
@AbiyAlemu-y1k
9 ай бұрын
እርሱ ጥበበኛ ነው እሚሰረው ሁሉ ለአይምሮአችን እረቂቅ ነው የሰው ልእጅ እረሡን ዝቅ አድርጎ ለእርሱ መገዛት ብቻነው እግዚኀብኤር ይመሥገን አሜን ። ሰላም
@sulamatistube279
11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን !!
@YaredChernet-nn4ub
11 ай бұрын
አሜን🙏 ኮቴውን እንድንከተል ብርታቱን ይስጠን
@HiwotBeyene-tz8yp
11 ай бұрын
ወንድሜ ሁላችንም ታሪክን እንዳንተ መፈተሽ ብንችል ባልተወዛገብን ነበር። በርታልን ወንዳማችን ተባረክ!!
@seblebizuneh263
11 ай бұрын
እንደ ሁልጊዜዉ ድንቅ ነው 🙏🙏🙏
@IvEyosyas
11 ай бұрын
Lord Jesus christ son of god have mercy on me a sinner😥
@melathabtu7065
11 ай бұрын
he already did...he die for you sin. just accept him as your lord and savor.
@Mahder-y6k
11 ай бұрын
ወደማችን ያበርታህ 🙏🙏❤❤
@KaluDejeni
16 күн бұрын
ተባረክ,ቃለ,ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ብዘዎችን ነብስ አያዳንክ ነው ቡዙዎች ወደ ጥፋት ሲሄዱ
@samsonsimeneh1141
9 ай бұрын
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰዎች ልጆችን ከሞት ለማዳን በገዛ ፈቃዱና ስልጣኑ ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው ለይቷል ከሞትም ተነስቷል። ይህ ፈቃዱ የእርሱ ብቻም አልነበረም የአባቱ የአብና የሕይወቱ የመንፈስ ቅዱስ ጭምር እንጂ። በፈቃድ አንድ ናቸውና። ሌላይኛው ደግሞ ክርስቶስ የገነት አክሊል ተቀዳጀ ሊባል አይችልም የገነት አክሊል የሚቀዳጁት ቅዱስን ብቻ ናቸው ወይም ፍጡር። ክርስቶስ እንዲህ ሊባል አይገባም እርሱ ገነትን ፈጥሯታልና። የገነትን የሕይወትን አክሊል ያቀዳጃል እንጂ አያቀዳጁትም እርሱ የነበረ ለዘላለም የሚኖር አምላክ ነውና።
@mahletbogale24
4 ай бұрын
@@samsonsimeneh1141 እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድም ፣ እግዚአብሔር መመርመር የማይችሉት ሃያል አምላክ ነው ፣ ለክብሩ ያብቃን በግርማ ሲመጣ "እናንተ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር በፊት ወደተዘጋጀችላችሁ ቦታ ግቡ" የሚል የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@mahletbogale24
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድሜ ፣ እግዚአብሔር የማይመረመር ሃያል አምላክ ነው ። በግርማ በመጣ ጊዜ "እናንተ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር በፊት ወደተዘጋጀችላችሁ ቦታ ግቡ" የሚል የሕይወት ቃል ያሰማን አሜን አሜን🙏🙏 የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን
@genetgirma1056
9 ай бұрын
Amen Haljha
@aregashdelelegn5030
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡ ሆሳዕና በዓርያም
@betsibetselot
8 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@Ellsa-qu6dx
8 ай бұрын
አቤቱ በመንግስትህ አስበኝ🙏🙏🙏❤❤❤ከበደሌም አንፃኝ🙏🙏🙏ቸሩ መድሐኒአለም❤❤❤❤❤
@gammer-v9h
11 ай бұрын
Enkon beselam aerdeseh getachn yasbeh ❤
@DollarKiya
8 ай бұрын
ጌታየና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን❤
@Abnew-nf7jk
2 ай бұрын
እናመሰግናለን. ወድማችን ጌታሆይ. እኔልጅህን፡ሀጤተኝይቱን፣ይቅር በለኝእደቸርነትህ.አሜን😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
@tamratadunga9225
11 ай бұрын
Enkuwan lebrhane lidetu aderesen , keep up it .
@familystaff6611
11 ай бұрын
Good job 👍
@ketarik_mahitem
11 ай бұрын
Thanks 👍
@HopeLest-gb8cq
11 ай бұрын
መድሓናችን ኢዬሱስ ክርስቶስ (ኣማኒኤል)
@etaguBirhan
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@FstaBire
8 ай бұрын
Amennnnn
@YitayTamene
10 ай бұрын
Aman
@YabseraTareke
3 ай бұрын
ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
@YabimanTare
11 ай бұрын
Kalihiwot yasemalin
@WeWee-hj8gv
Ай бұрын
መድሃንታች ጌታችን እዮሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KBG7734
7 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 amen amen
@LeulMusica.
11 ай бұрын
AMEN
@SimegnJoooh
4 ай бұрын
ተማችተኛል ተበርክ ከአንቴ ብዙ ትምህርት ወስጄዋለው❤
@HabtamuBirega-i5v
4 ай бұрын
ክርስቶስ ለኛ የገባውን ቃል ፈጸሟል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስቸኛ ነኝ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን ቀለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abnew-nf7jk
2 ай бұрын
ማስታዋሉን ስጠን አምላኬ ስንት መሰዋትከፍለህልናል . እግዚአብሔር ይመስገን .ስለሁሉምተ፡ነገር❤❤❤❤❤😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@UgZx-x1x
8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Mamush-zu6id
11 ай бұрын
Samoto yamania bahiwote yinorali mikinatumi sahayu yemiamani bitsuanachu yilali kali ;imanu zarem yadinali iyasus;🎆👌❤️tabariki wonidime;❤❤🙏
@MikiTidros
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SahaAha-ck1nt
3 ай бұрын
ፈጣሪየሆይ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደቸርነትህ ❤
@nebiyuzewdu7384
11 ай бұрын
ዓለምን ከፈጠረበት ጥበብ ዓለምን ያዳነበት ይበልጣልና የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ በስጋ በዚህ ዓለም እስካለን ድረስ ሁሉም ነገር ሊገለጥልን አይችልም፡፡ የኦሬንታል ኦርቶዶክስ አስተምሮ እንደዛ ነው፡፡
@Dani_habeshawi_27
11 ай бұрын
🎉eyesuse
@tigist-_21
3 ай бұрын
አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ አለምን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል ይላሉ አባቶች
@TeddyAyele-qt9qe
8 ай бұрын
አምላኬ ሆይ
@FuadMohammed-e2s
5 ай бұрын
ደስ ይላል
@mahletmersha7783
5 ай бұрын
Ke hulum serawochih yemewedew sera new sente endayehut atawekem..... E/r yebarekeh kezihim yebelete eweketen yechemereleh kanth bezu sera etebekalhu ke beluyem ke haddisem 🙏🙏🙏
@ahmedAbdihamid
4 ай бұрын
@@mahletmersha7783 Kibiru
@ketarik_mahitem
11 ай бұрын
መፅሐፈ ሄኖክ ሙሉ የድርሳኑ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል። ከታች 👇ምታዩትን ሰማያዊ ሊንክ በመጫን እንድታነቡት ተጋብዛችኋል። t.me/ketarik_mahtem/150 ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
@MichaelShegaw
11 ай бұрын
ስለሦስቱ ቀናት ግን ወደሲኦል ወርዶ ከዛ ለሚያምኑት በስሙ ለተጠሩት ወንጌልን የምስራቹን ነገራቸው ያመኑበትን ብቻ ይዞ መንግስተ ሰማይ ("ገነት) አስገባቸው በማያምኑበትና አሳልፈው በሰጡት ላይ ጊዜያዊ ፍርድ ፈርዶ ሲኦል አስቀራቸው በአምላክነቱ ይሄንን አደረገ ለኛ ስራችንን ሩጫችንን ላወቅንና ላልጨረስን ወየውልን እንጂ እሱስ ክብር ይግባውና ስራውን ፈጽሙአል። ሌላው ከአዳም ቀድመህ ትገባለህ ማለቱም ትክክል ነው ቀድሞ የገባው ወንበዴ ነው ያመነበትና ደመ መሀተሙን የያዘ ሁሉ ይገባል ግን በመጨረሻው ዘመን ላለን የመናፍቅ መንፈስ በጥርጣሬ ሞልቶናል እና ኢየሱስ ለቡዙ ሚሊየን ነፍሳት ሟቾች ሲሰብክና ሲያቆርባቸው ሲያጠምቃቸው ነበር እንዴት ቢሉ ነፍሳት ከሞቱ በውሀላ ውሀ አይነካቸው አይበሉም አይጠጡ ካሉ ስብከቱን ሰምተው የተወጋ ጎኑን አይተው ያመኑበት በውሀ እንደተጠመቁ እንደቆረቡ ተደርጎላቸው አዳም ብቻ ሳይሆን ብዙ ሚሊየን ነፍሳትን በቃሉ ሰብኮ አጥምቆ አስቆርቦ አስታራቂ ዘላለማዊ ካህን ሆኖ ላመኑበት የሀጥያት ስርየት ሆኖላቸው ወደ ገነት አስገብቷቸዋል ቃሉን ፈጽሟል። በሚታየው ፈያታዊ ዜማን የማይታዩት እንዴት እንደቆረቡ ማወቅ ማየት ማመን ይቻላል። አመሰግናለሁ መልክአ ህማማት ወዘተ።አለምን ድል የሚያደርግ በክርስቶስ ላይ ያላችሁ እምነት ነው እንዳለ ወንጌል ቃለ ህይወት ያሰማልን በቅድስት ድንግል እመቤታችን አማላጅነት ይማረን ይቅር ይበለን መንገዱን ይምራን አሜን !🙏!❤
@geneteden4343
4 ай бұрын
3ቀን በመቃብር በቆየ ግዜ ወደ ጥልቅ ወርዶ ለሙታን ወንጌል ሰበከ ብዙዎችም አባቶች በኢየሩሳሌም ታዩ ይላል እነ አብርሀም እንደታዩ ቃሉ ይናገራል ግን የታዩት በመንፈስ ነው በሥጋ መንፈስ ቁድስ ካላስተማረህ ማወቅ አይቻልም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ززل-ي6ن
9 ай бұрын
እሄንሁሉ ለኔ ሰትል ሀነህ እኔግን አዲ ሀፃትን መተዉ አቃተኝ
@AlemworkAyalew
4 ай бұрын
ፍቃዱን እንከተል ዘንድ የታወረ አይነ ልቦነችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን🙏
@teddyteddy1331
4 ай бұрын
እሱ እውነት ነው እየሱስ አምነዋለሁ ወንድም የተባረክ ❤😘😢🙏
@temesgentoma3034
7 ай бұрын
ኮቴውን እንከተል ዘንድ እግዚያብሄር ይርዳን አሜን
@yohannesfantahunjo-jo2225
3 ай бұрын
@@temesgentoma3034 amen 🙏
@EthioSouthFamily
3 ай бұрын
Betam yemigerm hasaboch nchew yemmetanesachew please keep it up my brother
@abbaanana9598
9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azitube4134
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው
@kidanemaryamsem
9 ай бұрын
Amen wendm
@KudusanMicheal
3 ай бұрын
God belases you rhanku lord jesus
@rahwanebu1359
4 ай бұрын
Egziabher. yemasgen. ✝️😢🙏🌿❤️
@yosefjosi9359
7 ай бұрын
I like your program.. Am from Asmera
@TesfagabrDaniel
8 ай бұрын
Hulum srawochuhn ewedachew neber gn akerarebh menfesawi aymeslm.ashashleh akrbilin kante bzu entsebkalen enmaralen.bertaln.
@BruhDesw
9 ай бұрын
Mutan mnm ayawkum Yilal mezmure dawit Lay.
@SIBIHATTesfa
11 ай бұрын
goodjob
@YeabsiraYabu-nz4mg
7 ай бұрын
ስለ ሰዶምናጎመራ ስራልን
@YishakYise
8 ай бұрын
Eneme be keresto tenesae yeteweledekubet kene new anetem menager yebethaleh
@TigistBerhanu-o9o
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Tesfaye-pm5hk
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@MussieHaftay-z9m
11 ай бұрын
ኮቴውን እንድንከተል ብርታቱን ይስጠን😢አሜን እንኳን ለበአል ገና አደረሳችሁ አደረሰነን
@meronabraha8411
4 ай бұрын
ድምፁ፣ አቀራረቡ ሲያምር🥰
@mastuu.susinaa9787
2 ай бұрын
AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ገ5ዀ
7 ай бұрын
Amnee😭😭❤❤❤
@FLame_GAMING7
3 ай бұрын
Eyesus bchawen geta nw the only way to heaven the alpha and omega the first and the end..jesus will come amen maranata
@MusiaBsrat
4 ай бұрын
Amen amen aMen wondmachin🙏🏻🙏🏻🙏🏻 arif akerareb new
@MreweMrerew
11 ай бұрын
Bertalen bro
@AsefuMeseleui9no
11 ай бұрын
😢😢😢
@AbiyAlemu-y1k
5 ай бұрын
ሠላም እረጠፍተካል ወድሜ
@ketarik_mahitem
5 ай бұрын
አለሁ ክብሩ ይስፋ። ቆንጆ ቪዲዮ እያዘጋጀሁላችሁ ነው 😊
@orthodoxye
7 ай бұрын
Betam gobez nek maryamn
@SelamawitGod-gl2we
9 ай бұрын
Amasagenalawo 3 koter sefalegate nabare amasagenalaw
@RedietTerefe-yg1cf
8 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen❤❤❤
@UvK-m1l
4 ай бұрын
አናመሰግናለን
@yoftahegirma5014
11 ай бұрын
Jesus is god
@ፋገግ
10 ай бұрын
❤❤😢😢😢😢😢😢
@Yemisrachaseffa-sd5rr
9 ай бұрын
eyesus bchawu❤yad❤nal
@SamiBaneta-or3dc
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤tebarek
@babyfromadis
11 ай бұрын
Eyesus kirstos be siol yalu nebsatin netsa siyaweta nebr weyim beza yalu kidus nebsatin like ende Abrham, muse yaluten nebsat eyemerete siyaweta nebr??
@SahaAha-ck1nt
3 ай бұрын
ወየንኩ ፍቃድክ😢😢
@MartaTadese-ds3bg
Ай бұрын
keber ena mesgana la egzabehre yehune enamasagenalen wandemachen🙏
@benjamin8387
4 ай бұрын
የሚገርም ዋጋ እኮ ነው የተከፈለልን!!!!! ግን መልሱ እንደጠበኩት አልተመለሰም
@sarabade2435
3 ай бұрын
Amen🙏🙏😭😭😭
@J-yonna
11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉10qx my brother!!! Merry Christmas 🎅 🎄
@ketarik_mahitem
11 ай бұрын
Merry Christmas jhon
@TigistAlemu-q9w
8 ай бұрын
❤️😭😭🙏🙏🙏
@AmA-kx1wg
3 ай бұрын
Amen
@MisganaLegese-uu4ws
11 ай бұрын
Father 😢
@YeabkalKesto
11 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ video lekaku ብዙ ነገር እያስተማራቹኝ ነው
@Mastewal-ye8zf
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AnaniaBelew
2 ай бұрын
በ እርሱ ቁስልም እኛ ዳንን 🥰🥰
@አክሱማዊት
8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WeldeAbuneSamuielZewaliduba
25 күн бұрын
ገነት፡ ምስለ፡ አዳም፡ ወዉሉዱ።
@gammer-v9h
11 ай бұрын
የ ቴስላ ታሪክ ❤❤❤❤❤❤ please
@israelloveisraellove125
8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@KalcedanDesta
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ክብርምስጋናይሁንለድግልማሪያምልጅይሁን❤❤❤❤❤❤
@DivineJourney19969
9 ай бұрын
'wode genet' milehu wode zufanu be milehu yistekakel
18:50
ከሲኦል የወጣ ሰው ታሪክ: ነፍስ ከሥጋ ተለያይቶ ከሞት በኋላ ሕይወት የሚያሳይ አጭር መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 138 М.
32:56
መፅሐፈ ሄኖክ - ከመፅሐፍ ቅዱስ የተገለለበት ሚስጢር ተገለጠ / ከታሪክ ማህተም። THE BOOK OF ENOCH
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 621 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
11:17
የንጉስ ሰለሞን ሚስጥራዊ ቀለበት | king solomon's secret ring
Sub Tube
Рет қаралды 1,5 М.
15:20
የቅድስት ድንግል ማርያም ሙሉ ታሪክ: ከቤተልሔም ግርግም እስከ ቀራንዮ ህመም / ድርሳነ ማርያም
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 95 М.
11:21
ቃዬል እና አቤል
Sub Tube
Рет қаралды 3,1 М.
19:25
ገነትን ላስጎብኛችሁ የሚመስጠውን ውበቷን ተመልከቱ/Kingdom heaven visit
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Рет қаралды 18 М.
21:45
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እስከዛሬ ያልሞቱ 3ቱ ሰዎች አስገራሚ ታሪክ #Bible #Movie | Amharic Bible Story @gedamattv
Gedamat - ገዳማት
Рет қаралды 159 М.
39:23
7ቱ የመፅሐፍ ቅዱስ አረመኔ ሴቶች - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 109 М.
18:20
የፀረክርስቶስ ፊልም በአማርኛ/ ስውሩ ሴራ ለመጪው አርማጌዶን ጦርነት: ANTICHRIST #መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ ፀረክርስቶስ
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 52 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 349 М.
13:02
አሰቃቂው "የ12ቱ ሐዋርያት" መጨረሻ | የፈላ ዘይት ውስጥ ከመቃጠል እስከ ተዘቅዝቆ መሰቀል የደረሰ ጨካኔ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም @gedamattv
Gedamat - ገዳማት
Рет қаралды 88 М.
16:42
ብዙዎችን ያስደነገጠው ዮሐንስ ራዕይ እና ትንቢቱ: አጭር መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 89 М.
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН