የገጠር ሰርግ - ግጥግጥ( ቅልቅል) Part 2 አንዳቤት ፣ እስቴ ፣ ጎንደር

  Рет қаралды 162,561

Sami ze Nega የነጋ ልጅ

Sami ze Nega የነጋ ልጅ

Күн бұрын

Пікірлер: 208
@weleteselasa2044
@weleteselasa2044 5 жыл бұрын
እኔ ገጠሬ ነኝ አልወድም ከተማ: ብትሉኝም ፋራ ማንንም አልሰማ: ናፍቆኛል ሰብሉ የወፎቹ ዜማ: ከዛ ለምለም ምድር ገጠር መወለዴ: ጋራ ሸለቆውን ወንዙን መራመዴ: በሜዳው ቦርቄ ማየቴ አረንጓዴ: ብዙ አስተምሮኛል ክፉ አያዉቅም ሆዴ።
@አይናፋርየገጠርልጅነኝ
@አይናፋርየገጠርልጅነኝ 5 жыл бұрын
ይመችሽ😍
@መክያሀሚድ
@መክያሀሚድ 5 жыл бұрын
እኔምምም
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ወላሂ በትክክል ገጠር መዉልደ በጣም ያሥደስታል
@shaikawakra5752
@shaikawakra5752 5 жыл бұрын
የኔማርዋውውውውየኔማርዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውድመት
@حياةاحمدال
@حياةاحمدال 5 жыл бұрын
ይመችሽ ማርርር
@ሚጡጎጃሜዋየኮስትርአምባል
@ሚጡጎጃሜዋየኮስትርአምባል 5 жыл бұрын
🙈🙈🙈ኧረ ወይኔ ትዝታ ሊደፋኝ ነው ሁሉ ነገር የሚያምር በገጠር ነው እኮ ከስደት ልመለሥ 1 ወር ቀረኝ ሠላም ግቢ በሉኝ
@FATIMAFATI-dp5wp
@FATIMAFATI-dp5wp 5 жыл бұрын
በሰላምግቢማማዬ
@ሚጡጎጃሜዋየኮስትርአምባል
@ሚጡጎጃሜዋየኮስትርአምባል 5 жыл бұрын
@@FATIMAFATI-dp5wp አሜን (3)
@زهرهزهره-ط7ك
@زهرهزهره-ط7ك 5 жыл бұрын
ሠላም ግቢ እህቴ
@ሡመያአብድለአዚዝየማሚተና
@ሡመያአብድለአዚዝየማሚተና 5 жыл бұрын
ሠላም ጊቢ ማማዬ ለኛም ዱአ አደርጊልኝ ወላሂ መሮኛል ስደት እህህህህህህህህ
@ሚጡጎጃሜዋየኮስትርአምባል
@ሚጡጎጃሜዋየኮስትርአምባል 5 жыл бұрын
@@ሡመያአብድለአዚዝየማሚተና አይዞአችሁ እናንተንም በሰላም ለእምየ ሀገራችሁ ያብቃችሁ
@rubdnsfvyj9303
@rubdnsfvyj9303 5 жыл бұрын
ኧር ዛሬ እንበየ በዓይኔ ሞላ የኔኖርውን ትዝታየን ቀሠቀሣችሁብኝ ቤተሰቦቸም ናፈቁኝ ገጠር ውሥጤ ነው
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ
@የካሊድእናት-ጐ6ዸ 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ የገጠር ሰርግ የናፈቅው እጅ ያውጣ
@MarySayel
@MarySayel 6 ай бұрын
እኒማሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ
@user-sx5mf1gi8cየዋህቲቪ 5 ай бұрын
☝️
@Tegest-m2l
@Tegest-m2l 4 ай бұрын
ስድት አያንህ ጢፉት ያበል ❤❤❤❤❤❤
@atsede881
@atsede881 5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ክፍ አያግኝህ ወይኔ ደስ ስትሉ ጎበዝ ነህ በእውነቱ እናት አባትህን እንደዚህ ተድርህ ስታስደስታቸው በማንነትህ እምትኮራ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውለድ ክበድ በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ
@legos5976
@legos5976 5 жыл бұрын
ደጉ ያገሪ ሰው ሰላማቹህ ይብዛ
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነ የገጠር ልጅ ነኝ ለእዛውም ወሎ ፍየል ቅጠል እንጂ አትበላም ገለባ የቅዱሳን ሀገር የተወለድኩብሽ ላስታ ላሊበላ!!!
@emandaalrady5570
@emandaalrady5570 5 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ሆይ እኪ ሰርጌሌ ገጠር አርግልኝ ዉብ እኮናችሁ የእዉነት እንዴት መታደል ነዉ ገጠር መወለድ እፍፍፍፍፍፍ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
ውይ ጌትነት ተውረገረክበት እኮ ጭፈራ እንደምችል ሰምቻለው ግን አይቸህ አላውቅም ነበር ስጨፍር አረቡ አይድል ላይ ብትወዳደር ኖሮ ታልፍነበር ደሞ ሁለተኛ ልጅ መውለድክን ሰምቻለው እንኳን ደስ አለህ አተ ስታገባና እኔ ስሰደድ እኩል ነበርን እየው እኔም ገና ከመዳም ኩሽና እጠገረራለው አተ የልጆች አባት ሆክ
@مباركتركيالدعجاني
@مباركتركيالدعجاني 5 жыл бұрын
ወየኔ ያገሬ ሰወ እድሚያችሁን ያረዝመወ ጤናና ፍቅር ይሰጣችሁ ፈጣሪ በተለይ ይህን ብሮግራም ለምታቀርብለን ወድማችን ፈጣር ፍቅሩን ያብዛልህ ወድሜ ዋው አደኛወ ጨፍሪ ወደድኩት በቃ በጭፈራወ ተማረኩ አፋልጉኝ የት ይሆን ያለው ሺአመት ኑርልን የዚኋ ቻይናል ባለቤት
@Eyob797
@Eyob797 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 жыл бұрын
ሳሚ ዛሬስ. እዴው ትከሻህ ግንጥል እስኪል ነው የወረድክበት እስክስታውን. ከባለ ጥምጣሙ ጋር የመታህ አንተ ነህ አደል ብቻ ግን. ታምር ነው ያደረከው. ከውጭ. ድረስ. ገጠር ገብቶ እዲህ አለምን ማየት. በጣም እድለኛ የጀግና ጀግና ነህ. የማይረሳ ማስታወሻ ነው የያስክ. መቀነታቸው. ሳይ. ትዝአለኝ ሁሉም ነገር ኡፍፍፍፍ
@samizenega8935
@samizenega8935 5 жыл бұрын
ene aydelehum tanash wendme new:: kezih belay desta yet yigegnal:: beteley enat ena abat endihum eht wondim betesebesebet medar ena yenesun desta kemayet belay yelem
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
@@samizenega8935 ሌላ ቪዶዎች ካሉህ ላክልን እስኪ ከባለቤትህ ጋር ቪዶ እዬሰራህ ልቀቅልን
@samizenega8935
@samizenega8935 5 жыл бұрын
የገጠር ሰርጋችን የሚቀሩ ቪዲዮች አሉ እነሱን እለቅላችኋለው። ይህን ውብ የሆነ ባህላችንን በተቻለን መጠን እናስተዋውቃለን።
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
@@samizenega8935 እሺ እንጠብቃለን በጉጉት ያመቱ ምርጥ ሰርግ ብየዋለው ውለዱ ክበዱ
@እናቴኑሪልኝ-ቨ8ኸ
@እናቴኑሪልኝ-ቨ8ኸ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እረ ተው ትዝታየን አቀስቅሱብኝ
@ቅድስት-ዀ3ኀ
@ቅድስት-ዀ3ኀ 5 жыл бұрын
ስታምሩ በተለይ ሸሚዝ የለበሰው ልጅ አንገቴ ይርገፍልህ እፍፍፍፍፍ አሁንስ በትዝታ ልሞት ነው መቼ ይሁን ከስደት የምመለሰው ባገሬ ባህል ማግባት አማርኝ።
@tsegad5188
@tsegad5188 5 жыл бұрын
እስክስ ያዝ እንግዲህ ደጉ ልበ ንፁህ ያገሬ ሰው እኔስ ሱስ ሆናችሁብኝ
@awoke403
@awoke403 5 жыл бұрын
የነጋ ልጅ ጥሩ ናቸዉ ፖስት ምታረጋቸዉ በርታ ከቻልክ የሌላ አካባቢ ሰርግና ቀረርቶ አሳየን አሰማን
@geti3749
@geti3749 5 жыл бұрын
የስርግለት ማታ ሱጨፍር ሰውየው ውስጤነውውውውውው ውድድድድድድድ. የማርጋችሁ ናፍቀኝ አገሬ
@قضميلتوحضقضميلتوحض
@قضميلتوحضقضميلتوحض 5 жыл бұрын
ረበፈጣሪ የዛሬን አያርገውና ሰርግቤት ጨፍሬ አልጠግብም ነበር አየ ትዝታየ ❤
@zinetwello4392
@zinetwello4392 5 жыл бұрын
ወይኔ በትዝታ ሞትኩ ሰርጌ ትዝ ብሎኝ. ግን የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@raniaattieh9048
@raniaattieh9048 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ሰዎች እስክስ እስክስ እኔም ቤቴን ዘግቸ እያልኩት ነው አብሬአችሁ እፍ ትዝታ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እስከመጨረሻው ያጽናችሁ
@anguacharagie1523
@anguacharagie1523 5 жыл бұрын
የ ገጠር ልጅ ነኝ ያዉም የእስቴ መካንየ ሱስ የኔ ማሮች ትዝታ ልሞትነወ ሀይዛሽ በሉኝ
@ሳምሪጎንደሬዋ
@ሳምሪጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
አዳሜ መቸ ነዉ የኛ ሰርግ😎
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄ ነው በማዳም ቤት አረጀን
@እማአልቀርምጠብቂኝ
@እማአልቀርምጠብቂኝ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜ ነዋ ሠርጉ ቀስ እያለ ይደርሳል አሁን ለሀገራችን ሠላም ባወረድልን
@alemmulualem3037
@alemmulualem3037 5 жыл бұрын
ስምህ ጎንደሬዋ አንድ ቀን ማሬ
@sisisisio585
@sisisisio585 5 жыл бұрын
@@ወለተማርያምወይንሽት kkkkk
@GoteTube
@GoteTube 4 жыл бұрын
ይደርሳል እኔም ሁልቀን ሳስብ ነበር አንድ ቀን ትክሼየን መተኝ ሄደች ከዛም ፍቅር አደርብኝ ስል ስል ተጋባን የእግዛብሄር ፍቃድ ሁኖ ነው
@zainabainab9161
@zainabainab9161 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ዋውውውውው አሪፍነው እስክስ ለሁሉም ነገር ሀገራችን ሰላም ይሁንልን ወገኖቸ
@መሬምመሬም-ደ2ወ
@መሬምመሬም-ደ2ወ 5 жыл бұрын
ወይኔ እናት ሀገሬ እኔም እደዚህ አለሜን።የማይበት ቀን ናፈቀኝ
@asdgasdf6030
@asdgasdf6030 5 жыл бұрын
ግጠር ውስጤነው ደስሲል እኔም እንዲህነው እማገባው ከስደትመልስ ፈጣሪ ከፈቀደ
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 5 жыл бұрын
እድሜ ለማዳም ዋይፋ የአገሬ ሰው ደጉ ሰብሰብ ሰብሰብ
@legos5976
@legos5976 5 жыл бұрын
እኔም ከስደት መልስ በዚህ መልኩ ነው የማገባው ጎራበል ወንድም ወደጋይንት
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 жыл бұрын
ነሉ ወደኛም ጎራ በሉ. እስቴ ወተዳ ወደ አንዳኔት. አብረን እደግስላን አብረን እንደሰታለን. እንደ ሳሚ. ማድረግ ነው እግዲህ
@hannahanna9278
@hannahanna9278 5 жыл бұрын
Wanew fikir new❤
@habibamohd1237
@habibamohd1237 5 жыл бұрын
ዋው ገጠር ውስጤ ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰዉ ሰላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት አይይይ ስደት ትዝታ ልደፋኝ ነው ኦፍፍ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 жыл бұрын
ያላደኩበት ይመስል. እዴት እደናፈቀኝ ወጉና ባህሉ ጋራው ሸንተረሩ. ሀገሬ
@tigistmola6787
@tigistmola6787 5 жыл бұрын
ዋውያምራልእንኮንጎንደሬሃንኩ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 17 күн бұрын
የትነውግንኘፈሪ አሥታወሡኝየምርጨፈረንበትሀረብሀገረየመዳምንኩሺናመጣን
@ድግልማርያምእናቴ-ኘ1ተ
@ድግልማርያምእናቴ-ኘ1ተ 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሰላማችሁ ይብዛ
@אבמרהבנתי
@אבמרהבנתי 5 жыл бұрын
የገጠር ሠርግ በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ አገር ሰላም ይሁን እንወዳችሁ አለን
@madenamohammed1218
@madenamohammed1218 5 жыл бұрын
ኡፍ እዴት ደስ እደሚል የሠወቹንሠርግ በልቸበለቸ እኔ ወጉንሳላይ እኮን እደዚህ እረበመጠኑ የማዳምን ቤት ሳቀናአረጀሁ
@kalkedanaaa8295
@kalkedanaaa8295 3 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስስ እንደሚል
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ 5 жыл бұрын
እስክስስስስስስ እኔምኮ በመዳም ኩሽና ቀሚሴን ብትን ብትን አደረኩት😍 እኔም እጮኛዬ የጎንደ ከተማ ኗሪ ነው እኔ ደግሞ የገጠር ገጠር ውስጤ ነው 😍😍😘
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
እስስስስ ይዝ አግደህ ደጉ ያገሬ ሰዉ የገጠር ልጂነኝ ለዛዉም የሣይት አጂባሯ
@famiddd9967
@famiddd9967 5 жыл бұрын
ሠላም ያገሬ ልጂ እኔም የዛ ነኝ
@halahalaee3842
@halahalaee3842 5 жыл бұрын
@Mulualem Bihon ይመችሽ
@mashamashamashamasha3129
@mashamashamashamasha3129 5 жыл бұрын
እንደዚህ ብሎ ማግባት ናፍቀኝ ድስ ሲሉ እኮ የገጠር ስው ውይይይይይይይይ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 жыл бұрын
ሁሌም ሠላም ሁኑልኝ ዉድ የኢትዮጲያ ህዝቦች
@ghagagbscs2472
@ghagagbscs2472 5 жыл бұрын
የኔምርጦችሠላማችሁይብዛ
@الحمدلله-م5ر
@الحمدلله-م5ر 5 жыл бұрын
በለው ደስ ስትል እኳንም የገጠረልጅ የሆኩ
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 5 жыл бұрын
በሉት እስስስስስስስስክክክክክክክስስስስስስስስ ደጉ ያገሬ ሠው 💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@ሱሱሰለምቴዋ
@ሱሱሰለምቴዋ 5 жыл бұрын
ኧረ ተውኝ ልኑርበት ወይኔትዝታ ገጠርደርሽ ተመለስኩ በትዝታ
@famiddd9967
@famiddd9967 5 жыл бұрын
አረ ጉድ የዝህ ቤት ሠርግ አያልቅምደ ለማንኛውም ታምራላችሁ እኔንም አዱን ከመካከላችሁ ብድሩኝ የበለጠ ታምሩ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂
@እናቴሂወቴቱብ
@እናቴሂወቴቱብ 5 жыл бұрын
እይውልሽ በገጠር ሰርጉ 15 ቀን ሲቀረው ጭፈራ ይጀመራል ....ከየትም ይመጡና ማታ ማታ ግማሽ ሌሊት ድረስ ሲዘፍኑ ያድራሉ ወጣቱ ሰርጉ 2 ቀን ሲቀረው አጠይቂኝ አለም10 ትሞላለች ...የእንጀራ ጋገራ ማታ ደግሞ ይቀወጣል ...የሰርጉ ማታ ደግሞ የቤተ ዘመድ ተይኝ አይወጋ ...አሁን አሁን ግን እየቀረ ነው
@famiddd9967
@famiddd9967 5 жыл бұрын
@@እናቴሂወቴቱብ አረ እዳይቀር እኔን ሳዱሩኝ ማ ከ2ት ወር ብሀላ አገር ገቢነኝ ባላህ ፍቃድ
@amengondarewhemo6272
@amengondarewhemo6272 5 жыл бұрын
እስክስክ አዲያ እኳን የኔ ሆናቹሆ ጎደር መወለድእኮ መታደል ነው እኳንም ጎደር ተወለድኩኝ እልልልልልልልልልልል ደስስትሉ
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ
@ፍቅርፍቅር-ቨ1ቸ 5 жыл бұрын
ዋው መጡ አቦ ይመቻችሁ
@ሠምራየተዋህዶልጅ
@ሠምራየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን እግዚአብሔር ሰላምን አብዛላችሁ ወገኞቸ እኔም በዚች አይነት ሰርግ ነው የተዳርኩት ውይ ትዝታ
@joujou1234
@joujou1234 5 жыл бұрын
አየ ትዝታ አልቻልኩም ፈጣሪ ሆይ ይገራቸን ሰጠን
@jahrastafari4828
@jahrastafari4828 5 жыл бұрын
የነጋ ልጅ እስኪ ጎንደር አለፋ ወረዳ ዝለቅና የሰርግ ጭፈራ ይዘህ ከች ብል , አድናቂህ ነይ አመሰግናለሁ ትዝታ ውስጥ ይከታሉ ቪዲዎችክ
@rrahmat8963
@rrahmat8963 5 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ
@ያቡኬአዲናቂ
@ያቡኬአዲናቂ 5 жыл бұрын
የገጠር ልጆች ዉስጤ ናቸዉ ሰብ አዲርጉኝ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ ኑሩልኝ እሺ አመት ሰላም እናፍቅር በያላቹሁበት ይብዛ ውድድድድድድድድድድ ውድድድድድድድ
@GoteTube
@GoteTube 4 жыл бұрын
ምርጡ ደጉ ሼጋው ያአገሬ ስው እንዴት ደስ ይላል
@beyerrrrbrye2933
@beyerrrrbrye2933 5 жыл бұрын
ያዝ እንግዲህ ደጉ ያገሬ ሰው እንዲት ደስ እደሚል ዋው ነውውውውውውውውውው😘💃💃💃💕💕💔💔💕💕💔💔💕💔
@ወጋየሁየማርያምልጅ
@ወጋየሁየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ገጠር ዉስጤ ነዉ እር እኳንም አገሬ ነዉ የዋ የዋ ስዋች
@محمدمحمد-ك5ب4ن
@محمدمحمد-ك5ب4ن 5 жыл бұрын
የኔማሮች፣፣ስታምሩከአንያውጣችሁ።።።
@الحمدللهسبحانالله-ه9ك
@الحمدللهسبحانالله-ه9ك 5 жыл бұрын
ኧር ወይኔ ደስ ስትሉ ትዝታውን አልቻልኩም አይ ሰደት
@SenaitAmare-f4g
@SenaitAmare-f4g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የአገራችን ባሃል ❤❤❤ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤❤❤♥️
@messirahmania3391
@messirahmania3391 5 жыл бұрын
ያምራል
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ 5 жыл бұрын
ፓርትስ ስንት ይቀራል. ደሞ ወይስ አልቆል
@bortiqalb6855
@bortiqalb6855 5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬሰው ሰላማችው ብዝትዝት ይበል
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
በትዝታ ሀገሬ ድረሸ ትመለስኩ 😭😭😭😭😭😭የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝነበረ
@semira1209
@semira1209 5 жыл бұрын
werayi ageray esekese asekese
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 5 жыл бұрын
እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ 5 жыл бұрын
ነጭ ሸሚዝ ለባሹን አልተያዘ ከሆነ ቁጥሩን ወዲ በለው😃በተረፍ ያምራል በትዝታ ልበርነው 😢
@ወለተማርያምወይንሽት
@ወለተማርያምወይንሽት 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ ሰይፎ ጋር ስልክ ቀውሪ
@husaen9911
@husaen9911 5 жыл бұрын
ትዝታ ነው ስንቄ ሀሀሀሀሀለ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
ክክክክክ የልጆች አባት ነው ዋዋዋ ምሽቱ ካገኘችሽ ትገልሻለች
@emabettaye7546
@emabettaye7546 5 жыл бұрын
Gaxer wusxe new kaa zaranyenat kaa polotica yemyqu manya yee honu sawochi menew hulum endanate behonu tabraku. Tacawatu sewadachu
@RabiaHassen-uq9mc
@RabiaHassen-uq9mc 5 ай бұрын
አ የትነዉ አዶቤት ነዉእንዴ ሙራሳ ማለቴ
@ndmmjdmdm9093
@ndmmjdmdm9093 5 жыл бұрын
እኔም ሀገሬ ልገባ 4 አመት ቀርኛ እደዚህ ብየ ነው የምዳርው
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው ገጠር ውስጢ ነው
@getanie6591
@getanie6591 5 жыл бұрын
ማነው የገጠር ልጅ ለወድሙ የሚድረኝ
@እሙፊርዶስየአላህባርያ
@እሙፊርዶስየአላህባርያ 5 жыл бұрын
እኔእድርሽለሁ ቆጆ
@geti3749
@geti3749 5 жыл бұрын
እኔም በዚህ ነው የማገባ ከስደት መልስ. ውድድድድድ ይመቻችሁ
@الحمدلله-م5ر
@الحمدلله-م5ر 5 жыл бұрын
ያውም የወሎዬዬዬዬ የደሴ
@saedanur9943
@saedanur9943 5 жыл бұрын
الحمد لله ❤❤በጣም ያውም ጦሳፈላና
@nqmamobark786
@nqmamobark786 5 жыл бұрын
ደስ ይበላችሁ የገጠር ልጅ በመሆኔ ኮራሁ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ 5 жыл бұрын
እኔ ገጠር ነው ማግባት የምፈልገው
@hamadaldhmani5106
@hamadaldhmani5106 5 жыл бұрын
ሙዚቃወይምቴፕየላቸውም
@ፍቅርአዲስ-ጨ8ዠ
@ፍቅርአዲስ-ጨ8ዠ Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@Habtam-e7n
@Habtam-e7n 10 ай бұрын
ያገሬልጅችእወዳችሃለሁ
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 жыл бұрын
ገጠር መወለድ መታደልነው
@yeneqnie-8416
@yeneqnie-8416 4 жыл бұрын
ዲያቆን ሳሚ. ይህ ቀጭኑ ልጅ ግን አይደክመውም እንዴ ክክክክክ
@medinayoutube2199
@medinayoutube2199 5 жыл бұрын
ዋው አይትዝታ ኡፍፍፍ 😢😢😢
@torrfasaffa2066
@torrfasaffa2066 5 жыл бұрын
Wawaw yamiral iuneti
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 жыл бұрын
የኔውየትዶነውዛሬሥ ሣለአውቀው ወድጀው አጠፋችሁት
@MarySayel
@MarySayel 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አማረየ
@menaluemru5713
@menaluemru5713 5 ай бұрын
አይ በትዝታ ማለቅ❤❤❤
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ
@ሀናየቅዱስገብርኤልልጅ 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ
@MimiMimi-wd6qz
@MimiMimi-wd6qz 5 жыл бұрын
ኧር የተዳፈነ ትዝታ ቀሰቀሳችው
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰታምሩ በመደሀኒያለም
@woldegeorgishunegnaw3418
@woldegeorgishunegnaw3418 5 жыл бұрын
waw dess maletu gondarie mehonie yakoragnal
@sahaifekady2661
@sahaifekady2661 5 жыл бұрын
ዋው ዋው
@DinsaMasere
@DinsaMasere 5 ай бұрын
አ ይ ይ ይ ይ ❤️ት ዝ ታ ❤️ገ ጠ ር ና ፈ ቀ ይ ❤️አ ይ ስ ደ ት የ ስ ራ ህ ን ይ ስ ጥህ ❤️❤️❤️❤️
@fatumahmohammad6129
@fatumahmohammad6129 5 жыл бұрын
አይይይይይይ ደስ ሢሉ
@kameelak5066
@kameelak5066 5 жыл бұрын
ስታምሩ
@fatumabnitseidfatumabnitse6961
@fatumabnitseidfatumabnitse6961 5 жыл бұрын
ገጠር ውሥጤ ነው
@halemabata7497
@halemabata7497 5 жыл бұрын
እስክስ እኔንምኮ አስጨፈሩኝ ትዝታየን ቀሠቀሳቺሁት አቦ እኔም አገባለሁ ዘድሮ በጌታ ፋቃድ
@محمدمحمد-ك5ب4ن
@محمدمحمد-ك5ب4ن 5 жыл бұрын
ተባርኩአንተየከምርወደድኩህ፣ማር፣አንተአንደኛነህ
@fal958
@fal958 5 жыл бұрын
ዋውሠታምሩውድድ
@Bete_Kidanmerit.16
@Bete_Kidanmerit.16 5 жыл бұрын
ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እፍፍፍ
@امجلالالمحياوي
@امجلالالمحياوي 5 жыл бұрын
ممتاز مبدعه خذمليون لايك
@ሀናአድማሱ
@ሀናአድማሱ 5 жыл бұрын
እደው ሰወድ እደዝህ ጭዋታ እናተ አገረረ ሰደት የለም ወይ ነወየምለው ታድላቸሁ እኛ አገረ አሁንሰአት አንድ ሰወ ቢዳረ አድም ሰወ የለ ተጫውቶ የሚሸኝ
@taybatayba1689
@taybatayba1689 5 жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ
@zainabalem6725
@zainabalem6725 4 жыл бұрын
እናምእሻአላህለወደፊቱሠርግአብራቸሁነኝእሺ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 17 күн бұрын
ደጉያገሬሠውሠላምይውረድልን
@eilham2682
@eilham2682 5 жыл бұрын
wuy stamru allah ytebkachihu
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 82 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 12 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
መታየት ያለበት የጎንደር ሠርግ
13:10
Dg studio
Рет қаралды 1,1 М.
ማን  እድባህልችን  2
13:08
አህመድ ytube
Рет қаралды 32 М.
ዘና በሉልኝ የገጠርሰርግ
5:35
Kedir Sodoma - ከድር ሰዶማ Tube
Рет қаралды 308 М.
#Shorts የወልቃይት ጠገዴ አስገራሚ የሰርግ ባህላዊ ጭፈራ
6:42
Zoble Media - ዞብል ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
#የገጠር_ሰርግ   የገጠር ሠርግ ቅርርት እና ፉከራ
21:02
Sami ze Nega የነጋ ልጅ
Рет қаралды 145 М.
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 82 МЛН