KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የገጠር ሰርግ - ግጥግጥ( ቅልቅል) Part 2 አንዳቤት ፣ እስቴ ፣ ጎንደር
6:16
የገጠር ሰርግ - መልስ በሰርጉ ሦስተኛው ቀን በሙሽራዋ ቤተሰቦች ቤት
8:22
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
የገጠር ሰርግ - ግጥግጥ( ቅልቅል) Part 1 አንዳቤት ፣ እስቴ ፣ ጎንደር
Рет қаралды 188,547
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
Sami ze Nega የነጋ ልጅ
Күн бұрын
Пікірлер: 432
@ፀደዋየቦረናልጅ
5 жыл бұрын
ደጉ ያገሬ ሰው ፍቅሩ የአማራ ህዝብ ኑሩልኝ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
5 жыл бұрын
አመንንን ማር
@foziyatube3930
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ ስወዳቹ
@sadahasn8921
5 жыл бұрын
ደጉ ገበሬ ገጠሬ ለወደው ማር ገብሩ💚💛❤
@ZaZa-xc9jd
5 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል ሀገሬ አማራ ውስጤ ነው ከስደት በሰላም ግቢ በሉ ይ ማሮች ሰላማችሁ ይብዛ
@muluworkmuluwork971
5 жыл бұрын
አወ ይኑሩልን
@ጀሚላነኝየቤተሶቦቸናፋቂ
5 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው እኔም በደዚህ አይነት ጭፈራ ነው እማገባው ከስደት መልስ የኔ ማሮች ሁሌም ደስታችሁን ነው እምመኘው ለኢትዮጲያ ህዝብ ውድድድ
@ሃናየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
ያሳካልሽ ማሬ
@fatemafatema8465
5 жыл бұрын
እረኡኡኡኡኡኡኡኡትዝዝዝዝዝታየንአትቀስቀስሱትየይቱብ ጡርታዎች አባክችሁ አይይይይየዛሬንአያርገውናእንደዚህነበርያገባሁትበሁለሽ አምስት አመተምረት አይይይይዛሬስድትተጫውትብኝ
@ጀሚላነኝየቤተሶቦቸናፋቂ
5 жыл бұрын
አሚንንንን
@TegstMulugeta
11 ай бұрын
እኔምእንደዚማግባትየወደፊትምኞቴ@@fatemafatema8465
@tigest1977
5 жыл бұрын
ይህ ፔጂ ውስጤ ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ ውድ ያገሬ ልጆች
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
5 жыл бұрын
ኮሚንት ማንበብ ጥሎብኝ እውዳለሁ ግን የዛሬው ኮሚንት አሳዘነኝ ጨርሶ ስደተኛ ነው እፍፍፍፍ አይዛችሁ የሀገሬ ልጅች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የተሰደዳችሁ ሁሉ በተርፍ ሳሚየ ደስ ስስ ትላላችሁ እናመስግናለን
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ
5 жыл бұрын
አሜን ፫ አወ ሁሉም ብሶተኛ ሁሉም ስዴተኛ ነው እማ እፍፍፍፍ
@sikosilo6836
4 жыл бұрын
የተወለድኩበትአገሬያምራል
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
. Amen. Amen.marr
@ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ
5 жыл бұрын
ከእናተ በመፈጠሬ እኮራለው አማራ ይለምልም ክፉ አይንካችሁ እኔም ጥር መጠውላችው
@ethiopiaethiopia7669
5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትለምል እነዚህን እዚህን ስለፈጠረች እነዚህ ማለት ዘረኝነት አያቁ የቧህ ህዝብ ናቸው💚💛❤👌
@foziyatube3930
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጪኝ ውዴ
@mariamrmeich6417
5 жыл бұрын
እሰይ ወድሞቸ እሕቶቸ ኮራንባችሁ የሀገሬ ልጆች ማነወለጊች የክብር ቀን የናፈቀ እደኔ ከስደት መልስ 💓💓💓💓💓💓
@mariamrmeich6417
5 жыл бұрын
በፈጠራችሁ ባለነጩን ሸሚዝ አጣብሱኝ ተማሪካኪአለው አቦ ተመቸከኝ ግን የት ሀገርነው ያለው ክክክክክክክ
@መቅደሥየማሪያምልጂ
5 жыл бұрын
አንተጃኬትየታጠከውአድራሻህሹክበለኝ
@user-be8sz6tx3g
5 жыл бұрын
አዬ ፍቅር ናፈኩ እንዲህ ያለ ዘፈን ደስታ ሁሌ ዝፈኑ መከራችሁንና ለቅሶችሁ አያሳየይ ውድ ኢትዮጵያውያን ውድ ድድድድ
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
5 жыл бұрын
የገር ስርግ ውስጤ ነው እግዚአብሔር በሰላም ሀገሪን መልሶ እንድ እሱ ፍቃድ ስርጊ ልክ እንደዚህ ነው
@zebibamohammed4790
5 жыл бұрын
እልልልልልልል በጣም ነው የተመቸኝ ትዝታዬን ቀሠቀሠው
@alemmulualem3037
5 жыл бұрын
እንኴንም ከናተ ተፈጠርኩ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ክፏችሁን አያሳየኝ አማራየ ወሎ ጎጃም ጎንደር ሸዋ ❤❤❤
@ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ
5 жыл бұрын
አቦ ምችትይበላችሁ እኔ በማዳም ኩሽና ተቀምጨ አገሬ ደርሸ ተመለስኩኝ በሀሳብ ስደት መረረኝ አሁንስ ኡፍፍፍፍፍ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
5 жыл бұрын
Ayzon ehit
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
5 жыл бұрын
አይዞን
@ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ
5 жыл бұрын
እሽ ውዶች እውነት አገር እገባለሁ ያልኩ አልሞላልሽ አለኝ
@foziyatube3930
5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ግጩኝ ስወዳቹ
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
5 жыл бұрын
Fafi Fafi አይዞሽ የኔውድ አለም ጎዶላት መቼም አይሞላ ፈጣሪ ባለቀን ትገቢያለሽ ዋናው ጤና የኔውድ
@ወለተጊዮርጊስ
5 жыл бұрын
ኧርርርርርር ስራየን ልስራበት እባካችሁ በስደት ሁኝ ገደላችሁኝ ዝሎብኝ እንደዚህ አይነት ጭፈራ ስወድ አንዱ ጭፋሪ ዋውውው በጣም አመታቱ ተመቸኝ ።
@مريمالمري-ج2ز
5 жыл бұрын
እርባለጃኬቱ፣ስያምርአጣቡሱኝ
@ወለተጊዮርጊስ
5 жыл бұрын
@@مريمالمري-ج2ز ክክክክክክክክ በርቀት ጥበሽው
@ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ
5 жыл бұрын
ሸረጥ አድርጌ ቀረብ ልበል
@sarakurfa5695
4 жыл бұрын
ለሰርጌ እድትመጭ በሀሳብ ስናገባ በልም እንገናኝ
@ወለተጊዮርጊስ
4 жыл бұрын
@@sarakurfa5695 ክክክክክክ ለምን በሀሳብ ይሆናል ስደት በቅቶን የእውነት የምታገቢበት ቀን ይመጣል እማማየ
@ይወርዳኖስነኝየድግልማሪያ
5 жыл бұрын
የገጠርልጅበመሆኔ. ልዮ. ኩራትይሠማኛል. መነውገጠርየሚወድ
@tamrtiagobzie16
5 жыл бұрын
ደጉ ገራገሩ ያገሬ ሰው የኔ ወላሳ አቤት ስታምሩ ደሞቼ ኦርጅናሏ ገጠሬ በመሆኔ እጅግ በጣም እኮራበታለው ከናታ መፈጠሬ ኩራቴ ነው
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
5 жыл бұрын
M ነኝ ከሸዋ የነፍጠኛው ልጅ አማራ ወስጤ ነው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
እኔም የሸዋ ሽቅርቅር ነኝ ያዢ ምናባቱ
@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ
5 жыл бұрын
እኔም ከጎንደር ነኝ ሽዋች ዉድድድድድ
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
5 жыл бұрын
@@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ ነኝ የጉንደሬዎች ምርኮኛ love all Amera
@መቅዲነኝየእናቴቀበጥእማህ
5 жыл бұрын
@@ገጠሬዋየፋኖንግስትየኔ ሽቅርቅር ኑሪልኝ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
5 жыл бұрын
እኔ የራያ ንፍጠኛን 😍😍😍😍
@hdjdjxn8361
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል የኔ ሰርግ መሰለኝ ድስ ሲል የጎንደር ሰርግ ድስ ይላል ያደኩበት ህብረተሰብ ፍቅር ነው
@AhmedAhmed-ov7cc
5 жыл бұрын
Kkkll ename yena meselog
@zinetamuhammd2463
5 жыл бұрын
አይዛን አንድ ቀን አይቅርም
@hdjdjxn8361
5 жыл бұрын
@@AhmedAhmed-ov7cc እኔማ ድጋግሜ ነው እንየው ስራሴን በዛ ውስጥ እስለዋለሁ
@hdjdjxn8361
5 жыл бұрын
@@zinetamuhammd2463 ልክ ብለሻል እህቴ ለጓደኛየ ሳማክረውም ነይና እንሙሸር እያለ ያጓጓኛል ሁሉም ባገር ነው ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን
@zinetamuhammd2463
4 жыл бұрын
@@hdjdjxn8361 የኔ ውድ በይሁን እኔንም እንዳትረሸኝ እሽ አንድኝው ሙዚ እኔ እሁንሽ አለው
@ቲጂየአባቷልጅ
5 жыл бұрын
ገጠር እኮ ውበቱ ዋው ሀገሬ ክብሬ ነሽ 💚💛❤ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ
@nigistetaye7489
5 жыл бұрын
ገጠር እኮ ፍቅር ነው ይህን ፍቅር የሆነ ደግ ያገሬ ሰወ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
5 жыл бұрын
አሜንንን
@sisisisio585
5 жыл бұрын
አሜን ቆንጆ
@Eyob797
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ሳሚዬ።
@yergalmeahlog984
4 жыл бұрын
ከምር የዛሪስምንት አመት በፊት ንበር እዲዝህ የጨፈርኩት ቅዱስ እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ከአራት ዉር ብሀላ እገባለሁ አገባለሁ
@luluhabshawit1438
5 жыл бұрын
ያዝ በለው አይ የዋሁ ገጠሬ እንኳንም ገጠር ተወለድኩ መወለድ ብቻ አይደለም ያደኩባት። ስደት ለይ ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞች በሰላም ለትውልድ ቀያችን ያብቃን
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
5 жыл бұрын
አማራ መሆን በራሱ መሞሸር ነዉ ክፎ አይካችሁ 2012 ብዙ ስረግ እንድታቀረብልን ወንድማችን
@fatumahmohammad6129
5 жыл бұрын
የኔን ሠርግ አቀርባለሁ ከባሌ ጋር እየጨፈርኩ እንድትሸልሙኝ ሀሀሀለ
@weletmaryamysdetyoulekneu3823
5 жыл бұрын
@@fatumahmohammad6129 eshii kkk
@ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ
5 жыл бұрын
አማራ ዘራፍ ነፍጠኛ ነን መላ ነይ መላ ነይ ትዝታዬ ዋው ከመዳም መጥበህ አበቃልኝ ሰላም ይብዛ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር 💝 ከላይ ይሁን
@Enen550
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታ የወድሜ ሰርግ ከአንድ ወር ቦኃላ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ ከጎኑ በሆን ድስ ይለኝ ነበር ግን እግዚአብሔር አልፈቀደም ከምንም በላይ ከፍቶኛል 😭😭😭😭😭😭😭ወድሜ ደስታክ ደስታየ ነው መልካም ትዳር ብያለሁ በዚሁ አጋጣሚ
@bzuwerqethiopia569
5 жыл бұрын
ኦርጅናል የኢትዮጵያ ሰርግ ይሉሀን ይህ ነው። ሙሽሮች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዋይ እደት ደስ ይላል።😘😘😘👏
@جورجنبأ
5 жыл бұрын
ፍቅር የበዛበት የአገሬ ሰው ውይ የገጠር ልጅ በመሆ ደስታ ይሰማኛል አናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዜ በያለንበት ፡
@እናቴኑሪልኝ-ቨ8ኸ
5 жыл бұрын
ዋው ደሞቸ ደስ ስትሉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
5 жыл бұрын
ዋው አቤት ደስ ስትሉ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
@anguacharagie1523
5 жыл бұрын
ጌትነት የምባለዉ ሰዉየ ድምፁ ሱያምር እፍፍፍፍፍፍ አልቻልም ዉድ የእስቴ ተናፍቃዉች
@ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም
5 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ባልሆን አመኘው ነበር ሞቴን ##ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@derejebelaye8842
5 жыл бұрын
አየ የሠው ዘር እናቴና አባቴን ያቆይልኝ አማራ ሁነዉ አማራ ላደረጉኝ የኔ ወገኖች ስታምሩ
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ
5 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላሉ በፈጣሪ ገጠር ውስጤ ነው ግን ልጨፍር ብሞክር አልቻልኩም የመዳም ስራ ወገቤንም ክደንም አርግፎታል እፍፍፍፍ እኔም ትሳስ ላይ ሀገሬ እገባለሁ
@wargnashbagala3575
4 жыл бұрын
ኬኬኬኬ
@ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ
5 жыл бұрын
ወይ ሀገር እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ ሠሜን ጎደር ወረዳ ማክሰኛት በጣም ነዉ የምወዳቸው
@uaeehiopia3378
5 жыл бұрын
Yagere liji
@abebeeshetie8170
5 жыл бұрын
ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ መልካም ይሆናል hey yeah
@مباركتركيالدعجاني
5 жыл бұрын
ዋው ሲያምሩ ያገሬ ሰውች ዘመዶቼ መቼነው ይህን ጭፈራ የምጨፍረው መቼነው አገሬ እምገባው እኔጃ ለኔም ጥያቄ ሆነቤኝ። አደኛው ጨፋሪ ዋው ነው አመታቱ ሳየው ድብን ያለ ፍቅር ያዘኛ የት ነው አካባቢው አፍልጉኝ ፍቅሩ በጭፈራው ሰተት በሎ መጣ። ወደድኩት በቃ
@anguacharagie1523
5 жыл бұрын
እኔ በስደት አገር ነኝ የለወት እባክች ልሸቅልበት ልቤን አትሳቡት ዉድ ያገሬልጅች በተረፈ ገጠር በመወለዳ እኩራለዉ የኔ ማሮች ትዲራችዉን ይባርከዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merammohammed5163
5 жыл бұрын
ደጎ ያጌሬ ስውፍቅር የአማራህዝብ ኑሩልኝ በጣም ታምራላቹህ መልካምትዳር እኔስ ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ያጌሬ ስው
@fentayemolla5469
5 жыл бұрын
ያማራእዝብ ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን አገሬስታምሪኮ ውዷ
@misganawwassie3910
5 жыл бұрын
I am proud of being Amhara, the Golden people
@Zuz725
5 жыл бұрын
Misganaw Wassie of course 😍😍😍
@ማሂማሂ-ቀ4ጠ
4 жыл бұрын
ያዝ እግድህ አማራዬ ሰፕ ❤
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ
5 жыл бұрын
ወይኔ አንዴ እንኳ በእንዲህ ሁኔታ ሳላገባ በስደት እድሜየን ጨረስኩት እስቴዎች ቆንጆነው አይ ጨፍረንበታል እስቴን የዛሬን አያርገው
@እናትሀገሬጎንደር
5 жыл бұрын
የዛሬን አያርገው ይህን ድርቅ ጀሪካን ይዘን እንመተው ነበር አሁንስ ወኔየ ሁሉ ጠፍቷል
@fhhhjfgghh931
4 жыл бұрын
የኔውዶች ሁሌም ደስታ አይለያችሁ የናተደስታ የኛየስደተኛች መፅናኛነውና
@ሥለሁሉእግዚአብሔርይመሥገ
5 жыл бұрын
እንኳንማ አማራ ሆንኩ አማሮች ዘራችው ብዝዝት ይበልልኝ እስቲ ጎንደር ነይ ያላችው ወጣ ወጣ በሉ እስቲ እንያችው። እኔም ጓደኛዬ የጎንደር ልጅ ነው ግን ቤተሠቦቼ እቢ አሉኝ በተለይ ወንድሞቼ አይሆንም አሉኝ እኔም ተናድጄ ይሄው በማዳም ኩሽና እቀመጣለው ወገኖቼ ምንም ማድረግ አልችልም መቼም ቤተሠብን ማሣመን አልችልም ።በርቱ ሠላማችው ይብዛ አቦ።
@የድንግልማርያምልጅነ-ገ5ቈ
5 жыл бұрын
እውይ እናት አይዞሺ እውነተኛ ፍቅር ካለ ትገናኛላችሁ ቤተስብን ለማሳመን ሞክሪ እናት
@meron-ci5dz
5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ጨዋታ ጭፈራ አልወድም ግርግር አይመቸኝም ሠላማችሁ ብዝዝት ይበል😍😍
@medylawittesfay314
5 жыл бұрын
Kkkkkkk eneami liki endanich tilobign betam newu yemiwodewu
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
5 жыл бұрын
እኔም አሎድ እዳር ሆኖ ማያት ነው እጂ መጨፈር አልወድም
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም ውይ ይገርማል ጎደኞቼ ወንድሞቼ ሲጨፍሩ እኔ ትልልቆቹ መካከል ቁጭ ነበር ብር ያሲዙ ነበር ከጨፍርሽ እያሉ እፍፍፍፍፍ በትዝታ ተንገበገብኩ አይ ስደት
@መክያሀሚድ
5 жыл бұрын
ወይኔ እስከዛሬ ሳላየው ግን ከእንግዲህ አያመልጠኝም ሰብስክራይብ አርጌያለው ወይኔ ትዝታ
@meyiramawol5993
5 жыл бұрын
እኔ እሚያስቁኝ ትናንሾቹ ልጆች ደስ ሲሉ ዘና አደረጋችሁኝ አቦ ይመቻችሁ
@ቅድስት-ዀ3ኀ
5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ባልሆነ ኖሮ እዴት ይቆጨኝ ነበር ዋውውውው ስታምሩ ግን ለምን ሙሸሮች አይታዩም?
@siaupdates3211
5 жыл бұрын
አማራየ የኔ የዋህ ደጉ ህዝብ ሰላማችሁ ይብዛ
@werkiyebelay7228
5 жыл бұрын
የኔ የዋሆች ደግ ገራገር ንጹሕ ፍቅር የሞላበት ጨዋ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረባችሁ አረ ስንቱ ኡፍፍፍፍፍፍ ክፍአችሁን አያሠማኝ ቸሩ መድሀኔአለም
@אווקהבירו-י8פ
4 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ገጠር ነዉ የተወለድኩይ ትዝታ አለብኘ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
5 жыл бұрын
ምርጦች አማሮችን😍😍😍😍 ያዝ እግድህ የንፍጠኛ ዘር
@tsegad5188
5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አፈር ልብላላችሁ የኔ የዋህወች በራሱ የሚተማመን ደጉ ያገር ሰው እንኳንም ገጠር ተወለድኩ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
5 жыл бұрын
ጠላትሽ አፈር ይብላ የኔ ማር
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
5 жыл бұрын
እግዛብሔር ይጠብቅልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
5 жыл бұрын
ድጉ ያገሬ ስው ክፉ አይካችሁ አቦ ደሞች. ኑሩልኝ
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
ውይ ትልልቆችሽ እሽ ህፃኖች እደት ነው የሚቀጠቀጡት ዋውውውው ማሮች እናትስ ለተወዛዋዥ
@hewajhewaj8256
5 жыл бұрын
ጎንደሮች እኮ ፍቅር ነን ደጎደሬ ነኝ የድርቦታቦር ልጅ
@tsegat1553
5 жыл бұрын
ቀጣይ ክርስትና እንጠብቃለን ታምራላችሁ
@AhmedAhmed-ov7cc
5 жыл бұрын
Wow endet abatu yamerale getare balewlde yeqoshg nebar
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 በጣም ነው ደስ የምትሉ
@smrahgazi2851
5 жыл бұрын
ወኔ ስታምሩ ገጠሪ መወለድ መታደል ነው
@nqmamobark786
5 жыл бұрын
ትክክክል
@bezaayenew1134
5 жыл бұрын
እንደው ዘንድሮ መከራየ ይሄ ዘፈኝ ምን አባቴ ላድርገው ሳሚ ሰላምህ ይብዛ የእውነት ስመጣ ሚዜየ ነህ አየነው ይሙት ኮመንተሮችም ጠርቻችኃለው
@rehban278
5 жыл бұрын
ውይ ምን ላርጋሁ እእእእእፍፍፍፍፍፍፍ ሽ አመት ኑሪልኝ ውድ የሀገሬ ሰውቼ በትዝታ ልሞት
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
5 жыл бұрын
አይዞን የአገር ልጅ
@ተመሥገንጌታየባለውለታየእ
5 жыл бұрын
አቤት ውበት እዴት እደማምር የገጠር ስር ግ ውሥጤ ነው ናፍቆኝ ነበር አየውት ምናለ የከተማውን ከሚለቁ የገጠሮን ቢለቁ
@AminaAmina-ex9xh
5 жыл бұрын
ዋዉ ደሥ ትላላችሁ ውሥጤ ነዉ የገጠር ጭፈራ
@AhmedAhmed-ov7cc
5 жыл бұрын
Mushraw mushrayetu yetaliu ???
@aishamohammed7183
5 жыл бұрын
ወይ ይቨ ነው የናፈቀኝ ኡፍ ሀገሬ ገብቸ እደዝህ ተሞሽሬ ወይይይይይይ
@mastoolagegn8284
5 жыл бұрын
ወይኔትዝታ፣እፍፍፍፍፍፍ፣ሰላምላገራችን❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹
@beyerrrrbrye2933
4 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው እፍፍፍፍፍፍ😘
@ሀውሊነኝስደተኛዋ
5 жыл бұрын
ዋውውያምራል. አንድኛውበጣምይቺላል ተመችቶኛልዋውብቻ እኔ እንደዚህመጨፈርእወዳለሁ. ግንእኔምከስደትስመለሥኢንሻአላህ. ሲሆን አሁን ከወርቡሀላወደ አገር እገባለሁ ብያለሁግንብሂድምአላገባም እጮኛየ ሳኡድነው. ስለዚህመችምአንድቀንአይቀርም
@medylawittesfay314
5 жыл бұрын
Beselami gibie ehitea
@አሚአሠፍነኝከወሎኮቻ
5 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ትዝታ ያለበት 👍👍👍👍 የገጠር ልጂ በመሆኔ ደሥተኛ ነኝኝኝኝኝኝ
@galaxygalxy8477
5 жыл бұрын
አይይ ይመቻችሁ እኔም በዴዝሕ ነበር ያገባሁት እግዚር ጉድጓዱላይሞላ በልጂነቲ እግዚር ነጠቀኘ እኔም ስዴተኛ ሆኩኘፍፍፍፍ
@ethiopiamusic5285
5 жыл бұрын
በአለም አንደኛ እንደዚህ የሜደነሰ በአለም የለም ኢትዮጵያዊ ብቻ የሊናው ሀገር ተመሣሣይ ዳንንስ ነው
@zainabali835
4 жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍
@ወለተማርያምወይንሽት
5 жыл бұрын
ወይኔ ደስስስስ ስትሉ እኔማ ማዳም ቤት አረጀሁ እናቴን አለም ሳላሳይ አይ ድህነት
@እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ
5 жыл бұрын
እግዘአብሄር በፍቅር ፈጥሮአቸዉ ደጉ ያገሬ ገር ሰላማችሁን ያብዛዉ
@ዜድወለየዋእናቷንናፋቂአላ
4 жыл бұрын
ገደሎዋት ልጅቱን ወይኔ የኔ ቢጤ የማትደክም የዛሬን አያረገውና የመዳም ሽቃላነት ወገቤን ቆረጠው እንጂ
@wincell8994
5 жыл бұрын
ምን የታደለ ቤት ነው እናተ ሁሊም ጭፈራ ይመቻችው ያገሬ ልጆች
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
4 жыл бұрын
💕💚💛❤ሰላማቹ ይብዛ አቤት ስወዳቹ💗😍😘
@selamlove1325
5 жыл бұрын
እናታለሜ እማማ ጎንደር ናፍቀሽኛል በጣም ማርያምን
@እናቴኑሪልኝ-ቨ8ኸ
5 жыл бұрын
ገጠር እነቴ ኩራቴ ትዝታየ
@hawa1860
5 жыл бұрын
ትዝታየ
@samira6797
4 жыл бұрын
ገጠር ውስጤ ነው ማነውእደኔ የገጠር ልጅ በመሆኑ እሚኮራው??
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ፐ1ጐ
5 жыл бұрын
ሳሚ ለምድነው እሶ እስክታ ስትመታ አንተ ያልመታህ. በጣም ጎበዝ ናት ደሞ ትወቀዋለች. እስክታውን. ያንተ አገት ሳይታይ. ቀረ
@ማለፊያቁምላቸው
4 жыл бұрын
ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃ አቦ ይመቻችሁ
@tsehayneshtsige7238
4 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል🌻🌻🌻
@sulululu6942
3 жыл бұрын
ዋውውው ስታምሩ በርቱ"ውዶቸ
@alminishtayacho1392
5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ዉስጤ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@እናቴኑሪልኝ-ቨ8ኸ
5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ትዝታየ
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ
5 жыл бұрын
ሲያምሩ እኔም ከሰደት መልሰ በዚህ መልኩ ነው የማገባ ሙሺሪት ግን ጥረዝ ትመሰላለች ገጠረ ውሰጤ ነው
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
5 жыл бұрын
ውይ እናታለምየ የዛሬን አያርገውና ደከመኝም አልልም ነበር ከታላቅ ወድሜጋር ስንጨፍር አድራሻህን ባውቀው እኔም በፋሲካ ላገባነው እጠራህ ነበር ደቡብ ጎንደር ደብር ታቦር ከሚባለው ስልክህን ላክልኝ ባለ ዮቱበሩ
@tsegad5188
5 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም ለፍሲካ ላገባ ነው ደብር ታቦር እንዴው ስልኩን ሹክ ባለነ
@አማራነኝከእግዲህምጭንቅያ
5 жыл бұрын
@@tsegad5188 መልክቱን እንደሚያየው ሙሉ ተስፋ አለኝ ሰምተሀል አተው ያገሬልጅ
@tsegad5188
5 жыл бұрын
እውነት እኔማ ሱስ ሆኑብኝ የኔ እስኪደርስ ቀኑም እረዘመብኝ እኮ
@amengondarewhemo6272
5 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሰላማቹህ ይብዛልኝ እልልልልልልልልልልልል ጎደሬ ነቴኩራቴ ስታሩ ዋው ዋው ክፉ አልይባቹህ ከዚህ ጠቀምጨ በላሁት ሰርጉን የክርስትውም እደዚህ ያብላን
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
5 жыл бұрын
@@amengondarewhemo6272 የአገር ማር አሜንንን
@አባቴሂወቴ-ዠ9ቀ
4 жыл бұрын
ኧር ጉድ ኧር ለከቡሮው ክብር ይኑራችሁ የሀይማኖት አባቶቻችን ወደየት እየሄዱ ነው ሆ
@fathiya.1114
5 жыл бұрын
ወይኔእሰቴ የአግሬሰውች
@msaye-fetene
5 жыл бұрын
እስክስስስ ኢትዮጵያየ ሰላምሽን ያብዛልን
@atsede881
5 жыл бұрын
እውይ የእኔ ውብ ሙሽሪት ጎበዝ ነሽ
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
5 жыл бұрын
አማራን የሚጠላ ሠይጣን ብቻ ነው ክክክ ያማራልጅ ነኝ እኔስ ታድያለሁ
@sarasara8840
4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችው ማግባቴ ሥለማይቀር ከሰርጌ እንዳቀሩ የዛሬ አመት ከስደት መልሥ ክክክክ
@እማማእትዮጰያኑሪልኝያረብ
5 жыл бұрын
አለውመላመላ ደጉያገሬሰው. አወንአለውመላጥበብ. ይመቻችሁአቦ. ኑሩልኝ
@ጠይባሙሀመድየጃማልጅ
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴዋ በሃሳብ ሳይሆን በዉን ታደርጊዋለሽ
@tigestawagu1775
4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችን ነን ቻይ አምላክ ብቻ ነው የሚያዉቀዉ
@tigestawagu1775
4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችን ነን ቻይ አምላክ ብቻ ነው የሚያዉቀዉ💜💜💜💜🇸🇳
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
እስስስስስስስስስስ እህእህእህ ያዝ እንግዲህ የገጠሯ ቄንጆ ነኝ ደጉ የአማራ ህዝብ ክፍ አይንካብኝ
@sabinesafi2448
5 жыл бұрын
ማግባትማ ገጠር ነዉ እንኳም ገጠሬ ነኝ
@aziza1131
4 жыл бұрын
ኦፍ፡ምርጥ፡የዋሁ፡ያገሪህዝም፡እኮንም፡ገጠር፡ተወለድኩ፡ክፋ፡አይካቹህ
@getenetgirma2435
5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ገጠሬነኝ ገጠሬ ውስጤነው❤😍
@zeritumekonnen8884
5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝትት ይቀል ዴጉ የሀገሬ ሰዉ ወይይይይይ ትዝታ ሳይደፋኝ ሀገሬ በገባሁ
@saedayatim6454
4 жыл бұрын
ኡፍ አሁንስ ብለው ብለው አልቻልኩትም ይሄን እያዩ ብቻውን አለመጨፈር ስሜቱ ከባድ ነው እንደኔ በዚህ ብርድ ብርድልብስ ለብሶ ተኝቶ በአነገቱ የጨፈረ በላይ አሳውቁኝ መልካም ጭፈራ እየጨፈርኩ ነው
@አበበችነኝባለመሀተቧ
3 жыл бұрын
ዋዉ ሴቶ ልጂ ዋዉ አንደኛ የኔ ማር
@haymanotzewuda4901
4 жыл бұрын
Chill ነበረ ስክስታ ምን ያደርጋል የሰው አጋር እንጀራ የዞን ነው
@aznamariamyenatualije6801
5 жыл бұрын
እሰይ እሰይ አይ አማራ ኑሩልኝ አቦ
@addistelhun7745
5 жыл бұрын
እስ እስ እስ ሰፕ ሰፕ ሸሚዝ ግን የለበሰው ወገብ የለም እረ አድሬሱን ስጡኝ ልጆች እኮ ዘፍ ዘፍ ዘፍ አደረጉት ምርጥ ደጉ ያገሬ ሰው እረ ወይ ስደት እባክህ ተፍታኝ
6:16
የገጠር ሰርግ - ግጥግጥ( ቅልቅል) Part 2 አንዳቤት ፣ እስቴ ፣ ጎንደር
Sami ze Nega የነጋ ልጅ
Рет қаралды 162 М.
8:22
የገጠር ሰርግ - መልስ በሰርጉ ሦስተኛው ቀን በሙሽራዋ ቤተሰቦች ቤት
Sami ze Nega የነጋ ልጅ
Рет қаралды 355 М.
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН
00:25
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 8 МЛН
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 46 МЛН
33:54
ልበል ደፋ ቀና አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Libel Defa Kena New Ethiopian Dirama) 2024
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 105 М.
18:21
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የሰርግ ስነ ስርዓት ምን ይመስላል? #ፋና_ቀለማት
Fana Television
Рет қаралды 1,2 МЛН
13:10
መታየት ያለበት የጎንደር ሠርግ
Dg studio
Рет қаралды 1,1 М.
29:47
የስጋ ቀማኛ | CHILOT
Chilot ችሎት
Рет қаралды 375 М.
21:22
✅ የሙሽራ ጥፍር ቆረጣ ባህል በቃሉ ወረዳ አንቻሮ | Best ethiopian wedding #wedding
Tossa tube
Рет қаралды 69 М.
21:17
ጎረቤታሞች በገጠር አዲስ የገጠር አማርኛ ድራማ #2 /yegeter film 2021
ዱካ Duka Tube
Рет қаралды 220 М.
23:55
ባለቤቷን ፍራቻ ልጇን ሽንት ቤት ጨመረቻት! እልህ አስጨራሹ የህይወት አድን ሙከራ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 296 М.
31:03
ውሎ አዳር- ባህላዊ ሰርግ በውቢቷ አርባምንጭ Etv | Ethiopia | News
EBC
Рет қаралды 318 М.
46:05
🔴የምፈራቼውን ሁለት ሰዎች ልንገርህ !! ቤት ውስጥ ታዛዥ ነኝ መሱድ ሀገሩ ይርጋ ጨፌን አስጎበኘን aman sew #mesud#comedy#donkey
Aman Sew አማን ሰው
Рет қаралды 97 М.
14:02
የገጠር ሰርግ | ጫጉላ | ሙሽራ | የሰርግ ዘፈን | ባህላዊ ዘፈን | #ወሰባየ #ህምህምአለችምድር #ዘፈን
Life Entertainment
Рет қаралды 27 М.
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН