KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አገልጋይ ነህ አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 4,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
13:10
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
2:02:01
How to treat Acne💉
00:31
It works #beatbox #tiktok
00:34
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
የገዛ ጓደኛዬ በሽጉጥ……ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 6,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
Рет қаралды 193,371
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 783 М.
MARSIL TV WORLDWIDE
Күн бұрын
Пікірлер: 875
@gracemilkias2094
3 жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ወንድሜ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ።
@meronmegersa7322
3 жыл бұрын
wiii begeta beyesusm mamen akategn decho geta enkuwan behiwot akoyek geta enkuwan dereselk amlake
@zainasied615
3 жыл бұрын
በጣም አስለቀሰኝ ኡፍፍፍ ምረጥ ልብአለው😭😭😭😭😭😭☝️
@mihretabwolde9530
3 жыл бұрын
የእውነት ከሁሉም ምስክርነቶች ልብ የሚነካ ምስክርነት ውስጤ እያነባ ነው የሰማሁት። ይህን ልብ የሰጣክ ጌታ ይመስገን። ጤናክ ፍጹም ይሁን ወንድሜ !🙏🙏🙏🙏🙏
@solomongemechu7194
3 жыл бұрын
God is wonderful.thank you lord.
@wesenlemma7345
3 жыл бұрын
Cover with the blood of Jesus amen amen
@Mercy2Mee
3 жыл бұрын
ያንተን የይቅርታ ልብ ለሙሉ ኢትዮጵያውያን/ለዓለም ይስጥ! እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏽
@bona2318
3 жыл бұрын
Amen
@belwak2010
3 жыл бұрын
@@bona2318 9
@boriifchannel7184
3 жыл бұрын
Ameen unet new
@senaitsemere1505
3 жыл бұрын
Geta eyesus zemenh ybarkih andega neh 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹ማቴዎስ 5 (Matthew) 5፤ የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና። 6፤ ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና።
@amentekela1877
3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ያንተን ልብ የሰጠክን ጌታ አመሰግነዋለው
@hanaeshete5099
3 жыл бұрын
እንዲህ ነው እ/ር የሰውን ልብ ሲነካ ጌታ ይባርክህ ለሰማኸው የእ/ር ቃል ምላሽ ስለሰጠህ ጤንነትህ ሰላምህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በህይወት ኑር ያለህ ጌታ ይባረክ
@emumekonene8922
3 жыл бұрын
ምን አይነት ትልቅ ስው ነህ በአገራችን ሱተረት እንኮን ትልቅ ስው ያሳደገው ስው ትልቅ ነው አንተ ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለልጆችህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለአለም ተምሳሌት ነህ እኔ ራሴ ካንተ ተምሬአለሁ ጌታ በመዉጣት በመግባትህ ይባርክህ ይጠብቅህ ትልቅ ሁን ተባረክ
@gaze3091
3 жыл бұрын
Uuuufffff በጣም ያማል ጌታ መልካም ነው አንተ መልካም ስው እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘመንክ ይባረክ
@rahsiweldihiwet7832
3 жыл бұрын
Amen shekore hafetey yasazenale
@ethiopiafirst9249
3 жыл бұрын
ወይኔ ደቻሳ ወንድሜ ልቤ በጣም ነው ያዘነው፣ ከ10 አመት በፊት ነው የማውቀው😔 በዚህ ሁኔታ ስላየውህ ልቤ በጣም አዝኗል ላንተ ይህ አይገባም እጅግ መልካምና የተረጋጋህ ሰው ነበርክ😭😭😭 የክርስቶስ ልብ አለህ ተባረክ ወንድሜ😍🙏🙏🙏
@bethelabera1373
3 жыл бұрын
“የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና።” ማቴዎስ 5:7 Amazing and powerful Testimony! ተባረክ
@hanntesfaalem6603
3 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ በኣማርኛ ና በእንጊሊዝኛ ቢፃፍ እንዴት ጥሩ ኣስተማሪ ታሪክ ነበር። ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🏽😍💙
@tadidagne1896
3 жыл бұрын
ሰው በዚህ ሁሉ ጉዳት ይቅርታ የሚደቅ ነው በደልን አለመቁጠር ኢየሱስ የሚሳንህ የለምና በደልን የማልቆጥር አርገኝ ዮኒ እውነት ተሳክቶልሀል ጌታ ኢየሱስ ከዚህ በበለጠ ይባርክህ ለሕዝቡ ብርሃን ያርግህ ተባረክ
@mahlet5545
3 жыл бұрын
በስመአም በለቅሶ ሞትኩኝ እዲም አይነት ብርቱ ና መልካም ሰው አለ ጌታ ይባርክህ ጨርሶ ይዳብስህ
@mahlet5545
3 жыл бұрын
አየሽ ይሄ ታድያ ለኛ በቂ ትምህርት ምስክርነት ነው በጣም ድቅ ነው
@bute5158
3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ወንጌል ነህ እንደ እየሱስ ሞቶ የሚያድን ይህ ነው ወንጌል አንተ የእውነት ምሳሌ ነህ ተባረክ ተመከርንብህ ተማርንብህ የሰባኪዎች ሰባኪ ነህ ዘመንህ ትዳርህ ልጆችህ ሰራህ ይባረክ
@hana-dy3in
3 жыл бұрын
ይህን ልብ የሰጠህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ መንፈስ ቅዱስ ውስጥን ነው የሚለውጠው ጌታ ይቅር እንዲለን ይቅር ማድረግ ተባረክ ዮኒ ተባረክ
@olly.k
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካልረዳ ማንም ማንም ይህን ልብ ሊኖረው አይችልም!!! Wow😭👏🙏
@konjitbelaye3150
3 жыл бұрын
ጌታ አንተ ነክ እንዲ ሰውን የምትቀይር ተመስገን ክብሩ ለአንተ ይሁን ካአንተ ወጪ እንዲ መሆን በታምር አይቻልም ወንድሜ እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ የሰጠ በእሱ ስለተመረጥክ ነው ተባረክ ዪኒ አንተም ተባረክ
@mintesenotambaye9953
3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ
@denekealembo840
3 жыл бұрын
ዋሆ ዋሆ ወድሜ ጌታ አብዝቶ ፀጋ ያብዛልህ እወድሀለውከልቤ አንድ ጀግና ኢትዮጲያዊ መልካም ምሳሌ የሚሆን ተገኘልን ያገሬ ልጆች እባካቹ ከዚህ እንማር ይጠቅመናል ዮንዬም ተባረክልኝ
@genitora2492
3 жыл бұрын
ዮኒ ዘመንክ ይባረክ ወንድሜ እንኳን ጌታ አተረፈክ
@ፍቅርመለሰ
3 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ ፈተና ዉይይይ😭😭የኔ ወንድም ዛሬ አልፎ ስለምታወራዉ ደስ ይበልህ ኡፍፍፍፍ
@amalamaall6510
3 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው ተባረክ
@selamebegetamulunawe
3 жыл бұрын
ወንድሜ ዛሬ ተፈወስክ የክርስቶስን ልብ አሳይተኸናል የሚገርም ነው ባንተ ምስክርነት ብቻ የበደሉኝን ሁሉ ይቅር ብያለው ያልኩበትን ችግሮች ሳስብ በጣም ነው ያፈርኩበት ግን ባንተ ጌታን አይተናል ተባረክ ሰማይ ነው የተደሰተብህ የሚገርም ነው እየሱስ ይባረክ
@Nuhamin.953
3 жыл бұрын
እህም😰😰አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው 💥😍🙏ደሞ አንደኛ ነህ ጌታ ይባርክህ በሁሉ ተከናወን ዮነቴ ልቤ ❤
@sintayehutadese8824
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ የአንተ ስራ ነዉ የኔ ጌታ የይቅርታ ልብ የሰጠን እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ዮኒንም ቀብቶ ያስነሳዉ ለዚህ ነዉ ስንቱ ወጣት ከጥፋት አመለጠ ዮኒ ተባረክ
@sifenshume7726
3 жыл бұрын
ኡዑፍፍፍ ምን አይነት ልብ ነው ያለው በእውነት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው በጣም ልዩ ሰው ነህ ይህ ሁሉ በደልም ደርሶብክ ለይቅርታ ልብህ መነሳቱ እና ይቅርታ ማድረግክ በጣም ትልቅ ነገር ነው ዘመንክ ትዳርክ ልጆች ይባረኩ በዚያን ጊዜ ከአንተ ጋር የቆሙቱ የረዱክ ሁሉ ይባረኩ ❤️ዮንዬ ተባረክ timrtu በጣም ኃይል እንዳለው በዚህ ሰው ላይ እራሱ መረዳት ይቻላል የትምርቱን ቪዲዮ ልቀቁልን ስደት ላለነው🙏❤️🙏 በጣም እየጠበቅን ነው ተባረኩልን
@amashewakena8378
3 жыл бұрын
እየሱስ አባ የማደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ብሎ ወደ አብ እደፀለየልን የክርስቶስ ልብ ማለት እደዚ ነው ወንድሜ ጌታ የረዳው አዳተ ማነው ተባረክ አሁን ፈውስህ ይፈጥናል በረከትህ ቀደጅህ አይዞህ ዮኒ ፀጋ ይብዛልን
@footballworld7vs10
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይዞን ወንድሜ እሱን የረዳችሁት ከእሱ ጋር የተከራተታችሁት አምላክ ይባርካችሁ ዬንዬ ትምህርትህ ምን ያህል ሀይል እንዳለው ተረድቻለው ወድሀለው
@edukayyageta5746
3 жыл бұрын
በጌታ እንዴት መታደል ነው እንደዚ አይነት ልብ ማግኘት የኔ ጌታ ስምሕ ይባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሕ
@እፀገነትሐይሉ
3 жыл бұрын
Wow this is the heart of God I couldn’t stop crying God is Good
@mamybobo9793
3 жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏🙏❤❤❤
@atsedetesfahun697
3 жыл бұрын
Uufffff😭😭😭😭🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
3 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስለቀስከኝ የሚገርም ነው የኢየሱስ ፍቅር አስደናቂ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጇችህን ይባርክልህ ለምልምልኝ
@selamawitbrhane3035
3 жыл бұрын
Woow Yoneye zemenehe yebarek kefu ayagegnehe benba jemere benba chereskut
@blenlema2437
3 жыл бұрын
ጌታ እኮነው የሚወዶችሁን ብትወዱ በውጪም እዲህ ያደርጋሉ የሚጠሉንን ውደዱ ማለት ቃሉ በሂወት ሲገለጥ
@asterjesus594
3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በቃ አንተ ሙሉ በሙሉ ተፈውሰሃል ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏 ዮንዬ በቃ አንተም ተሳክቶልሃል ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏
@meronmohammed8775
3 жыл бұрын
He pay a price because of his a true witness! But god let him to be Big brother, honest, humble, christian, child of god, good example, good father, good husband! 😍 god bless you more and more 🙏🙏
@SabaShiferaw2012
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ክፉ አይንኳህ ከወንድምህ ጋር እንደገና በፍጹም ፍቅር መተሳሰብ ያኑራቹህ። የሚምሩ ይማራሉ እና የእግዚአብሔር ምህረት ዘመንህን ይየያዘው🙏 ወንድሜ ደቻሳ
@abayabay690
3 жыл бұрын
አቤት... እግዚአብሔር እንዴት መልካም ነው ! የእግዚአብሔር ቃል ሰውን የመቀየር ብርታቱ የሚገርም ነው! እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ :: ዮኒ ዘመንህ የደስታ ብቻቻ ይሁን!
@sahareahare6242
3 жыл бұрын
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowowowow
@pisonconsultancy4376
3 жыл бұрын
ይህ ከአእምሮ በላይ ነው። እግዚአብሔር ካልሆነ ማን እንዲህ ሊያደርግ ይችላል። no words
@ምህረትየበዛላትአክሰን
3 жыл бұрын
ወይኔ ዉስጤ ተናወጠ ጌታ ሆይ ለሁላችንም እንደዝ አይነት ልብ ስጠን ይዋንዬ ተሳክቶልካ የዝ ምድር በረከት ዘመንክ ይባረክ
@mhsenailmhsenail2098
3 жыл бұрын
ኡኡ ኡኡ ኡኡ ያንተስ ይለያል ውንድሜ እንኳን ጌታ አተረፈህ የበለህን ሰው ይቅር በማለት በጣም አድንቄሀለው ጌታየሱስ ይባርክወንድሜ ዮኒ ተባረክ
@lubabahussan2965
3 жыл бұрын
ስንት አይነት ጨካኝና አረመኔ ሰው አለ በአላህ ወይኔ እቺ ምድርኮ ፈተናዋ ብዙ ነው ሰው አትመኑ እባካቹ እህት ወንድሞቼ ግዜው ከፍቷል ጠላት ከሩቅ አይመጣም ይላል ያገሬ ሰው
@tube-mo2hy
3 жыл бұрын
ሁሁሁፈፈ እንኳን ተርፍክ ወንድሜ አንተ የእግዚአብሔር ፍቅር የገባ ስው ነክ እግዚአብሔር አላማ ስላለ ነው አንተን ያስተርፈው ዮንየ እንርዳለን እባካችሁ ያዙት 😢😢😭
@SalamSalam-ek3ik
3 жыл бұрын
በውነት ጌታ ዘመንህን ይባርክ ክርስቶስን ባተ አየሁ የንዬ ተሳክቶልሀል
@almazteklehaimanot9859
3 жыл бұрын
Amen
@saronyegeta6382
3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ አንተ እውነተኛ የክርስቶስ ልብ አለህ ይቅር የሚሉ ይማራሉና ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ይህ ሁሉ በደል ያደረሰብህን ወንድምህን ይቅር ማለት ስለ ቻልክ እድለኛ ነህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ቀሪውን ዘመንህ የደስታ የጤና የፍቅር የበረከት ዘመን ይሁን
@tamiratgirma9141
3 жыл бұрын
I have never seen such testimony in my life what a heart this guy has geta silante ytebarek yihun
@senafekeshwgiorges2058
3 жыл бұрын
የጌታ እየሱስን ይቅርታ ያየሁት በዚህ ልጅ ነው የበዳዩንም ፀፀት አይተናል በቀረው ዘመን በሰላም በፍቅር በመተማመን በጌታ ቤት ለዘላለም ኑሩ ጌታ ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@kidesttesfaye5177
3 жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት አይነት ልብ አለህ ጌታ በብዙ እጥፍ ያብዛልህ ብዙ ተማርኩኝ
@edanwubshet9923
3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር እደተነገረው የብዙወች ምሳሌዘመንህ ይባረክ።አረ ዮኒ ተሳክቶልሀል ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@azibmolabbb617
3 жыл бұрын
በውነት ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መልካም ልብ አለህ ዮኒየ ተባረክ ክብር ለጌታ ይሁን
@zebenaytilahun5829
3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የሚሰማ እንደዚህ ነው ተባረክ ቀሪ ዘመንክ በክርስቶስ የተባረከ ይሆንል ዮኒ ተባረክ
@altamimiali5283
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ እውነት ዮኒ እግዚአብሔር ይበረክ አተልዩ ነክ እግዚአብሔር አሥነሥቱ ካል ተባረክ
@awetinazeriay777
3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ😫 ሁሉም ካንተ፣ ሁለም ባንተ፣ ሁሉም ላንተ ነዉና ስላበዛህለት ምህረት፣በጎነት፣ርህራሄ አመሰግንሃለሁ! አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ😔 በነገር ሁሉ ተባረክ አንተ ድንቅ ወንድም😇✨
@meklitgetachewwoldegiorgis473
3 жыл бұрын
ላንተ ቃል የለኝም ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ!!! የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ!!!!!! ቀናውብህ!!!!!
@ghghjj7395
3 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ በይቅርታ ዉስጥ ትልቅ ፈዉስ አለ ተባረክ ዮኔ ጌታ ዘመንክ ይለምልም
@meserethassen1308
3 жыл бұрын
What a testimony 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 GoFundMe bekeftlet tiru neber
@temesgenpaulos8046
3 жыл бұрын
ዋው ዋው የአንተ በጣም ከበድ ነው ነገር ጌታ ይመስጌን ጌታ ሕይወትህን ስለ ቀጣለ ተበመስጌን እንኳን ዳናክ እንኳን ይቅርት አድረክ እኔ የአንተን ምስክርናት ስሳማ በእንባ ነው የሰማሁት ደግሞም የሚገረም ነገር አንተን በሹጉጥ መትቶ እንደዚህ ያደረገሁን ሰው አብረን እኑሪ ስላልክ በጣም ነው ዬገረማኝ የክርስቶስ ፍቅር ዬገባ ሰው ነህ በብዙ ተባረክ አንተ አንደኛ ነህ ዮኒዬ አንተም አንደኛ ነህ ሰዎች ከደረሳበቾ በደል ይቅርት እንድያደጉ ስለሰየህኝ በጣም ደስ ብሎኛል አንተ የክርስቶስን ፍቅርና ይቅርታ አስተማረከን ብርክ በልልን
@lealea1531
3 жыл бұрын
I never see any human beings like you in my life.I pray for a full recovery in the mighty name of Jesus
@menbinegash4834
3 жыл бұрын
በጌታ ምን አይነት ልብ ነው ያለክ ወንድሜ ጌታን ስታሳዝን እንኩአን ጌታ ፈወሰክ😥🥰🥰 ጌታ ግን ምን ይሳነዋል ውይ የኔ ኢየሱስ😇❤️
@taketgashaw9819
3 жыл бұрын
አቤት አቤት የክርስቶስ ልብ እንዲህ ነው ተባርክ ዮኒ ጸጋውን ይጨምርልህ ደሞ ታድለሃል ፍሬህን በየጊዜው ስለምታጭድ
@tgbeyene3548
3 жыл бұрын
ዋው እንደዚህ እይናት ልብ ለሁለችንም ጌታ ይስጣን😍🙏 ወንድሜ ጌታ እራጅም እድሜ ይስጥልክ በእውናት ቡሩክ ነህ ተበረክልኝ በሁሉም ነገር።❤
@godislove4506
3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው በእውነት ተባረክህ❤👏👏👏
@godisgoodgodisgood742
3 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር ሆይ ምህረትህ አውርድ በኢየሱስም ምን ጉድ ነው ጌታ ይባርክህ ዳግም ህይወት የሰጠህ ክብር ለሱ ይሁን
@በጌታደሰይበላቹ
3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ ሆለታ ገነት የፍቅር ይቅረታ ሰው ወዳድ ናቸው ። አይዞህ ወንድሜ ጌታ ደረሶልካል በህይወት መትረፈህ ተልቅ ሰጦታ ነው።
@hannaseyoum384
3 жыл бұрын
ከኔ ወገን አይደላችሁም እያለ ሰው ወንድሙን እህቱን በጭካኔ በሚያርድበት በዚህ ዘመን አንተን ለብዙዎች ምሳሌ እንድትሆን የይቅርታና የምህረት ልብ የሰጠህ ጌታ የተባረከ ይሁን ዘመንህ ይለምልም ለብዙዎች መዳን ሁን!!!❤❤❤
@footballresults5012
3 жыл бұрын
ትክክለኛ የይቅርታ ሰው ምሳሌ ነህ...... በእውነት እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክ
@zenylema8717
3 жыл бұрын
የናዝሬቱ እየሱስ ፀጋ አብዛለት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ፍፁም ጤንነት ይመለስ ፈውስ ይሁንልህ ወንድሜ በእውነት የሚገርም ውሳኔ ነው ትውልድህ ይባረክ አሜን ፍፁም ሰላም ቀሪ ዘመንህ የካሳ ይሁን ❤❤
@asterofficial8175
3 жыл бұрын
😭😭 ስብራትህን የጠገነ ጌታ ይባረክ በይቅርታ ልብህን የሞላ ጌቀሉን ተወልኝ ያለህ ወድምህን እድትወደው በፍጹም ልብህ ይቅር እንድትለው የረዳህ ጌታ የተባረከ ይሁን ጌታ እግዚአብሔር ፍጽም ጤናህን ይጠብቅ ቤት በተሰብህ ይባረክ ዘረማዘርህ ይባርክ በዚህ ምስክርነት ብዙ ሰዎች እሚፈቱ አምናለሁ ጌታ እኮ ቸር ነው በእውነት ተባረክ ዮኒ አብረውህ የሚያገለግሉ ሁሉ በጌታ በኢየሱስም ይባረኩ
@Rose-ws6vm
3 жыл бұрын
ወይኔ ጌታ ያንተን ልብ ይስጠን ተባረክ የልጄ አባት ያደረገብንን ሳስበው ምንም ማለት አይደለም ያንተ በህይወት የኛ ደሞ በንብረት እኔ ለኮተት ነው የምለው ያንተን ልብ ይስጠን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዮኒ I don’t know what to say we love 💕 you!!!
@hiwotmelese9694
3 жыл бұрын
ይህን የሰጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤️
@የደሙፍሬነኝ-ገ2ኘ
3 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እ ሰይ ይቅርታ ከምንም በላይ ሰላም ነው ተባረክ ወንድሜ አለም ዮኒዬ ተሳክቶልሀል
@frehiwotwondemagagnhu1645
3 жыл бұрын
ወንድሜ ፀጋው የበዛልህ ነህ፣ እግዚአብሄር ይባርክህ፣ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ባንተ ላይ ተገለጠ፡፡
@zedkitchen
3 жыл бұрын
wow እጅግ በጣም ሊደነቅ የሚገባው ነው ከዚህ ሁሉ ስቃይና መከራ በዋላ ይቅር ባይነት ምን ያህል ደስ ይላል ተባርክ😍❤🙏🙏🙏
@mesiyehosanawa1734
3 жыл бұрын
ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ወንድሜ እግዛብሔር መልካም ነው
@edenalemayehu6932
3 жыл бұрын
ምን አይነት ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ ጨርሶ ይፈውስህ አንተ 1ኛ ነህ የካሳ ዘመን ይሁንልህ
@tsionhabtamu1229
3 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚያብሄር ብርክ ያድርግህ ሰላምህ ይብዛ ጤናህን ጌታ ይመልስልህ....ለብዙዎች መምህር ነህ በእውነቱ እንዳንተ መልካም ልብ ያለው አላየሁም ....እግዚያብሄር ይክፈልህ ወንድሜ ❤️❤️❤️
@addis.6469
3 жыл бұрын
በእውነት ለሰው የማይችል ለእግዚአብሔር ይቻላል ። 🙇 ምንም ችግር ቢደረስብኝ ጌታ ከእኛ ጋር ካለ በህይወት እንኖራለን ። ጌታ እኮ ነው። ኤሄንን የሚደረገው ።
@lemlemdebele318
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ! ዮኒ የእግዚአብሔር ክብር እንዲነገር ምክንያት ነህና እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ! ወንድሜ የክርስቶስ ልብ አለህ ተባረክ!
@janeetjanet9856
3 жыл бұрын
Wow ድቅ ሰው ጌታ ይባርክ ወድሜ ተፈውሰ ለዘላለም ቅር ቤትህን ትዳርህን ልጆችህን ጌታ ይባርክል ሰላምና እረፍት ደስታ ቤትህን ይሙላ የጌታ ብሩክ ዮኒዬ ዘመን ዘላለም ይባረክ ለምልም በየሱስም❤❤❤❤🙏
@እግዚአብሔርሆይምህረትንአ
3 жыл бұрын
ዮኒዬ የእውነት ተሰክቶልሃል ውንድሜ ቃላት የለኝም ጌታ ፀጋ ይብዛልህ የእውነት የጌታ ኢየሱስ ምሳሌ ነህ እውነት ኮርቼብሃለው እንኳ እግዚአብሔር አራዳህ
@hannaendashaw8284
3 жыл бұрын
ምን አይነት ውብ ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ይባርክህ 😍☺️
@deboamare5171
3 жыл бұрын
ዋው! ጉድጉዋድ: መቃብሩን የዘጋልህ ጌታ ስሙ ይክበር !! አሁንም ጤና ይስጥህ የልጆችህን አለም ያሳይህ !!! ምህረት እንዳደረክላቸው የምህረት ጌታ በዘመንህ አይለይ !!
@libnshe1423
3 жыл бұрын
በጠም ይገሪማል አቤት እያሱስ ፍቅር 😭😭 ወንድሜ ጌታ እድሜ እነ ጤነ ይስጥህ ዮኒ አንቴም ታበረክ 😍😍👍
@daresaid5383
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አንተ ልጅ ግን ሳልባርክህ ብያልፍ አጢያት ይሁንብኛል ያንተስ ይለያል ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@pita9055
3 жыл бұрын
ከዚ በፊት እንደ ኣንተ ኣይነት ሰው ኣጋጥሞን ኣያቅም እግዛቢሄር የሰጠክ ልብ ራሱ ያኣድስል ተባረክ ኩፉ ኣይንካ ሌሎችም ለኛም ኣርኣያ ሆነሀል እግዛቢሄር ይከተልህ።
@elizabethwoldegebriel8386
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ወንድሜ ቤትህ ይባክ ትልቅ ሰው ነህ።
@tsigekasaye5960
3 жыл бұрын
ዩኒዬ አንተን ጌታ ይጠብቅህ ልብህን ይጠብቅልህ ሁሌም የልቤ ጩኸት ልብህ እንዲጠበቅ ነው ምክንያቱም ሰይጣን መቼም አይተኛልህም ምክነያቱም አንተም አልተኛህለትም እንደ ልቤ እንዳለው እንደ ዳዊት ከደከመበት ድካሙ ውጭ ግን በቃሉ እንደተፃፈለት በዘመኑ የእግዚአብሔርን ሀሳብ አከናውኖ እንዳለፈው እንደዛ ዘመን በእግዚአብሔር ሀሳብ እና በፈቃዱ ይደምደምልህ። ዘርህን ይጠብቅልህ ልጅህን ይጋርድልህ በጠላት እቅድ አይገኝ ሌላ ፀሎት የለኝም አንድ ቀን እኔም ወደ አገሬ ስመለስ አይካለው ወንድሜም ካለበት የህይወት እስራት እንዲፈታ ፀልይለት በጣም ነው የምወድህ ሚስትህ አንደኛ ሚስት ናት ዘመንዋ ይለምልም
@እናትሀገርወሎ
3 жыл бұрын
አቤት አምላኬ እግዚአብሔር ምህርትህ 🙏 ወንድሜ ይህን እንድትናገር ነው እግዚአብሔር በህይወት ያኖርህ፡ ለሁላችንም የፍቅር እና የይቅርታን፡ ልብ ስጠን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏
@nardosaemiro1476
3 жыл бұрын
ወንድሜ የክርስቶስን የይቅርታን ልብ ሰቶሀል ጌታ ይባርክህ በጣም የሚገርም ነዉ በእዉነት ሰይጣንን አሳፈርከዉ ። ታሪክህ በጣም ይገርማል ያሳለፍከዉ የህይወት መንገድ ለዚህ ያበቃህ ጌታ ይባረክ።እድሜ ቀጥሎልሀል ይህንን ጌታ አገልግለዉ በሁሉ ዮኒ ተሳክቶልሀል ጌታ አንተንም አብረዉህ የሚያገለግሉትን ሁሉ ዘመናችሁን ያለምልመዉ።
@tigistassefa6596
3 жыл бұрын
በብዙ ይቅር የሚሉ በብዙ ይማራሉ።ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።
@ሲሀምሲሲ
3 жыл бұрын
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ መልካም ሰው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እውነት እደቀላል መታየት የለበትም የዚህ ሰው ነገር ይሄን ባገኘሁት በግሌ እሸልመው ነበር
@fadinobad591
3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ወንድሜ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ያድልህ ይህ ለሁላችንም ምሳሌ ይሆንልናል
@mulyebudlu4856
3 жыл бұрын
ዮንዬ ተሳክቶልአል ጌታ ክብሩን ይውሰድ።አንተን የወለደ ማእፀን ይባረክ።
@healthyfood7119
3 жыл бұрын
አይዞህ የእኔ ወንድም በእዉነት እየሰማሁ እንባየ እየፈሰሰ ነዉ የምጽፍልህ አንተ አንደኛ ነህ አይዞህ ጌታ እየሱሰ አዲሰ ኩላሊት ይሰጠሀል ሳላመሰግናቸዉ ማልፍ አልፈልግም ላረጉልህ ሁላቸዉም እግዚአብሔር ይባርካቸዉ እንደ አንተ አይነት ጥሩ ልብ እግዚአብሔር በዉሰጡህ የገባ እግዚአብሔር የፈወሰህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ለሁላችንም አንደ አንተ ልብ ይሰጠን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ክብር ለጌታ ለእየሱሰ ይሁን አሜን የእኔ መምህር የእግዚአብሔር ሰው እድሜ ልክህን ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
@መዳኔገረመኘ
3 жыл бұрын
ዬኒዬ: ዘመንህ: ብርክ: ይበል: ሀገሬ: ቀን: ወጣልሺ: እልልልልልልል: በይ: ወንድሜ: የእዉነት: ዘመንህ: ይባረክ: አንተ: አንደኘ: ነህ::
@mattofromaddis
3 жыл бұрын
ይኼ መልዕክቴ አገልጋይ ዮናታን ጋር ይደርሳል ብዬ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። በዚህ በተቀደሰ ማዕከል እና በዚህ ሁሉ መልካም ወጣቶች ፊት ከተኳሹ ጓደኛ ጋር ፊት ለፊት ሲታረቁ ማየት ትልቁ ምኞቴ ነው። ይኼ መስካሪ ግን ፥ ከአንደኛም አንደኛ የይቅርታን ጥግንም አሳይቶኛል። አክባሪህ ነኝ።
@yaphetelias9681
3 жыл бұрын
That's true
@mattofromaddis
3 жыл бұрын
ምኞቴ ተሳካ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ደቻሳ እና አበበ የይቅርታን ጥግ አሳያችሁን። በስመአብ ፥ እንዴት እንደተደሰትኩኝ። አሁንም ሌላ ምኞት አቀርባለሁ። ቤተሰቦቻቸው ፥ ዘመዶቻቸው ፥ ጓደኞቻቸው ሲዋሀዱ እና ሴጣን አፍሮ ማየትን። kzbin.info/www/bejne/jpnUkHaFhcmSl9E
@belaykdubai2660
3 жыл бұрын
Prophet yonas This is from God. May God all be glorified.
@gelaneshseid8710
3 жыл бұрын
ዮኒ እድሜ ዘመንክ የተባረከ ይሁን፡፡ ወንድሜ እንኳን ጌታ አተትፈክ፡፡
@asterojoasterojo8272
3 жыл бұрын
የስመይ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ቀር ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ አንተ ትልቅ ስው ነህ አስለቃስከኝ በእውነት የአንተን ልብ ለሁለችንም ይስጠን አሜንንን
@asnabelayneh7228
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ከሞት ያዳነህ ቀሪው ዘመንህ የካሳ ያድርግልህ ጌታ ይወድሃል እንዳልኩው ጏደኛህን ከነቤተሰቡ ብዙዎችን ምርኮ አድርጎ ሊሰጥህ ነው ይህ ሁሉ መከራ የመጣው ስለእዚህ በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ለምልም የይቅርታን ብትሰብክ ያምርብሃል ብዙ የምረሃል ምረሃልም ሰፊ ልብ አለህ በርታ Love you may God richly bless you !
@beletuamakele9424
3 жыл бұрын
ሰውን ሁሉ ሊያድን ክርስቶስ እንደመጣ ሁሉ ። አሁን ደግሞ ሰውን ሁሉ ወደ ክርስቶስ ገቢ ሊያደርግ ዮኒ መጣ!!!!!!ሀሀሀሀሀ ኡኡኡኡኡተመሰገን ክብር ለጌታ ይሁን !!!!
@merryyederrick
3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ነህ በ አንተ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወርዷል♥️
@ellujossi7200
3 жыл бұрын
ዮኒዬ ተሳክቶልሃል ተባረክ እድሜ ይስጥህ
@netsanetdebebe8093
3 жыл бұрын
አቤት እንዴት ያታደልክ ሰው ነህ ወንድሜ አንተ ውድ ሰው ነህ ነፍ ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ!!
@melkamuserdo7774
3 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ዮናታን አክሊሉ የሠማይ አምላክ እግዚአብሔር አንተንና ቤተሠብህን በዘላለም ባርኮቱ ይባርካችሁ ለእንዚህ ወጣቶች ጌታ አንተን ፈልጏ ስለ እገኘህ ጌታን እጅግ አድርገ አመሰግናለው በአካል ተገኝቼ ባልካፈልም በጉባዬ ውስጥ ሆኜ የተካፈልኩ ይመስለኛል እፀልይልሃለው የጌታ ፈቃድ ሆኖ ቢኖር አንድ ቀን በጉባኤው መሃከል ተገኝቼ እካፈላለሁ ጌታ ይባርክ ዮኒ!!!
13:10
አገልጋይ ነህ አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 4,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 115 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 708 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
25:34
በ12 የመግደል ሙከራ እና በ2 የነፈስ ወንጀል አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት SEP 05,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 166 М.
13:28
ዐብይ አመረሩ “ስለ እኔ ሳትፈሩ ንገሩኝ..” ፤ የፓርላማው ፍጥጫ አከራካሪው አዋጅ ፤ “ራሳችንን እናድን” ጠቅላዩ ተናገሩ
Addis Post
Рет қаралды 117 М.
19:53
ስለ ገና በዓል ይህን አውቀው ኖረዋል? አምልኮ አንደዝህ ነው @BishopMarMariUpdate@JessNoLimit
Enoch-Burje Desta
Рет қаралды 1 М.
15:37
ልብ የሚነኩ በእንባ ሐዋርያውን..........
Ethereum 2022
Рет қаралды 144 М.
46:35
የበረከት ቁልፍ ምስጢር አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
ወንጌል ሚዲያ WENGEL MEDIA
Рет қаралды 41 М.
9:08
#6/5/17_መስቀል_ተረግጦ_ተመረቀ_ዝም_አንልም_ሼር
ሠለስት ቲዩብ selest tube
Рет қаралды 5 М.
17:32
ታገባታለህ ሚስትህ እሷ ነች የነቢይት ልጆች //ነብይ መስፍን አለሙ እና ነብይት አስናቀች ባንጫ//
GIHON TV WORLDWIDE
Рет қаралды 226 М.
19:51
ራሳችሁን በዘይት ቀድሱ! Anointing oil
Prophet Jossy Elijah Ethiopia official
Рет қаралды 3,4 М.
11:57
ከ ነብዩ ጋር ፉክከር የገጠመው አጋንንት |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 19 М.
23:26
ሴቶችን እሸጥ ነበር ልንመለከተው የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 3,2021 MARSIL TVWORLDWIDE
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 186 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН